109) Sūrat Al-Kāfirūn

Printed format

109) سُورَة الْكَافِرُون

Qul Yā 'Ayyuhā Al-Kāfirūna 109-001 በላቸው آ«እናንተ ከሓዲዎች ሆይ! قُلْ ي‍‍َ‍ا‍أَيُّهَا ا‍لْكَافِر‍ُو‍نَ
Lā 'A`budu Mā Ta`budūna 109-002 آ«ያንን የምትግገዙትን (ጣዖት አሁን) አልግገዛም፡፡ لاَ أَعْبُدُ مَا تَعْبُد‍ُو‍نَ
Wa Lā 'Antum `Ābidūna Mā 'A`budu 109-003 آ«እናንተም እኔ የምግገዛውን (አምላክም አሁን) ተገዢዎች አይደላችሁም፡፡ وَلاَ أَ‍ن‍‍ْتُمْ عَابِد‍ُو‍نَ مَ‍‍ا‍ أَعْبُ‍‍د‍ُ
Wa Lā 'Anā `Ābidun Mā `Abadttum 109-004 آ«እኔም ያንን የተገዛችሁትን (ወደፊት) ተገዢ አይደለሁም፡፡ وَلاَ أَنَا عَابِد‍ٌ مَا عَبَ‍‍د‍تُّمْ
Wa Lā 'Antum `Ābidūna Mā 'A`budu 109-005 آ«እናንተም እኔ የምግገዛውን (ወደፊት) ተገዢዎች አይደላችሁም፡፡ وَلاَ أَ‍ن‍‍ْتُمْ عَابِد‍ُو‍نَ مَ‍‍ا‍ أَعْبُ‍‍د‍ُ
Lakum Dīnukum Wa Liya Dīni 109-006 آ«ለእናንተ ሃይማኖታችሁ አልላችሁ፡፡ ለእኔም ሃይማኖቴ አለኝ፡፡ لَكُمْ دِينُكُمْ وَلِيَ د‍ِي‍نِ
Next Sūrah