110) Sūrat An-Naşr

Printed format

110) سُورَة النَّصر

'Idhā Jā'a Naşru Al-Lahi Wa Al-Fatĥu 110-001 የአላህ እርዳታና (መካን) መክፈት በመጣ ጊዜ፤ إِذَا ج‍‍َ‍ا‍ءَ نَصْرُ ا‍للَّهِ وَا‍لْفَتْحُ
Wa Ra'ayta An-Nāsa Yadkhulūna Fī Dīni Al-Lahi 'Afwājāan 110-002 ሰዎችንም ጭፍሮች እየኾኑ፤ በአላህ ሃይማኖት ውስጥ ሲገቡ ባየህ ጊዜ፤ وَرَأَيْتَ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سَ يَ‍‍د‍‍ْخُل‍‍ُ‍و‍نَ فِي د‍ِي‍نِ ا‍للَّهِ أَفْوَاجا‍ً
Fasabbiĥ Biĥamdi Rabbika Wa Astaghfirhu 'Innahu Kāna Tawwābāan 110-003 ጌታህን ከማመስገን ጋር አጥራው፡፡ ምሕረትንም ለምነው፡፡ እርሱ ጸጸትን በጣም ተቀባይ ነውና፡፡ فَسَبِّحْ بِحَمْدِ رَبِّكَ وَا‍سْتَغْفِرْهُ إِ‍نّ‍‍َهُ ك‍‍َ‍ا‍نَ تَوَّابا‍ً
Next Sūrah