86) Sūrat Aţ-Ţāriq

Printed format

86) سُورَة الطَّارِق

Wa As-Samā'i Wa Aţ-Ţāriqi 086-001 በሰማዩ በሌሊት መጪውም እምላለሁ፡፡ وَالسَّم‍‍َ‍ا‍ءِ وَا‍لطَّا‍ر‍‍ِ‍ق‍ِ
Wa Mā 'Adrāka Mā Aţ-Ţāriqu 086-002 የሌሊት መጪውም ምን እንደ ኾነ ምን አሳወቀህ? وَمَ‍‍ا‍ أَ‍د‍‍ْر‍َا‍كَ مَا ا‍لطَّا‍ر‍‍ِ‍ق‍ُ
An-Najmu Ath-Thāqibu 086-003 ጨለማን ቀዳጁ ኮከብ ነው፡፡ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍‍ج‍‍ْمُ ا‍لثَّاقِ‍‍ب‍ُ
'In Kullu Nafsin Lammā `Alayhā Ĥāfižun 086-004 ነፍስ ሁሉ በእርሷ ላይ ጠባቂ ያለባት እንጅ ሌላ አይደለችም፡፡ إِ‍ن‍ْ كُلُّ نَفْس‍‍‍ٍ لَ‍‍م‍ّ‍‍َا عَلَيْهَا حَافِظ‍‍‍ٌ
Falyanžuri Al-'Insānu Mimma Khuliqa 086-005 ሰውም ከምን እንደተፈጠረ ይመልከት፡፡ فَلْيَ‍‍ن‍ظُ‍‍ر‍ِ ا‍لإِن‍س‍‍َ‍ا‍نُ مِ‍‍م‍ّ‍‍َ خُلِ‍‍ق‍َ
Khuliqa Min Mā'in Dāfiqin 086-006 ከተስፈንጣሪ ውሃ ተፈጠረ፡፡ خُلِقَ مِ‍‍ن‍ْ م‍‍َ‍ا‍ء‍ٍ دَافِ‍‍ق‍‍ٍ
Yakhruju Min Bayni Aş-Şulbi Wa At-Tarā'ibi 086-007 ከጀርባና ከእርግብግብቶች መካከል የሚወጣ ከኾነ (ውሃ)፡፡ يَخْرُجُ مِ‍‍ن‍ْ بَيْنِ ا‍لصُّلْبِ وَا‍لتَّر‍َا‍ئِ‍‍ب‍ِ
'Innahu `Alá Raj`ihi Laqādirun 086-008 እርሱ (አላህ) በመመለሱ ላይ በእርግጥ ቻይ ነው፡፡ إِ‍نّ‍‍َهُ عَلَى رَ‍ج‍‍ْعِهِ لَقَادِر‍ٌ
Yawma Tub As-Sarā'iru 086-009 ምስጢሮች በሚገለጡበት ቀን፡፡ يَوْمَ تُ‍‍ب‍‍ْلَى ا‍لسَّر‍َا‍ئِ‍‍ر‍ُ
Famā Lahu Min Qūwatin Wa Lā Nāşirin 086-010 ለእርሱም (ለሰው) ኀይልና ረዳት ምንም የለውም፡፡ فَمَا لَهُ مِ‍‍ن‍ْ قُوَّة‍‍‍ٍ وَلاَ نَاصِر‍ٍ
Wa As-Samā'i Dhāti Ar-Raj`i 086-011 የመመለስ ባለቤት በኾነችው ሰማይም እምላለሁ፡፡ وَالسَّم‍‍َ‍ا‍ءِ ذ‍َا‍تِ ا‍لرَّ‍‍ج‍‍ْعِ
Wa Al-'Arđi Dhāti Aş-Şad`i 086-012 (በበቃይ) የመሰንጠቅ ባለቤት በኾነችው ምድርም፤ وَالأَرْضِ ذ‍َا‍تِ ا‍لصَّ‍‍د‍‍ْعِ
'Innahu Laqawlun Faşlun 086-013 እርሱ (እውነትን ከውሸት) የሚለይ ቃል ነው፡፡ إِ‍نّ‍‍َهُ لَقَوْل‍‍‍ٌ فَصْل‍‍‍ٌ
Wa Mā Huwa Bil-Hazli 086-014 እርሱም ቀልድ አይደለም፡፡ وَمَا هُوَ بِ‍‍ا‍لْهَزْلِ
'Innahum Yakīdūna Kaydāan 086-015 እነርሱ በእርግጥ ተንኮልን ይሠራሉ፡፡ إِ‍نّ‍‍َهُمْ يَكِيد‍ُو‍نَ كَيْدا‍ً
Wa 'Akīdu Kaydāan 086-016 (እኔ) ተንኮልንም እመልሳለሁ፡፡ وَأَك‍‍ِ‍ي‍دُ كَيْدا‍ً
Famahhili Al-Kāfirīna 'Amhilhum Ruwaydāan 086-017 ከሓዲዎችንም ቀን ስጣቸው፡፡ ጥቂትን ጊዜ አቆያቸው፡፡ فَمَهِّلِ ا‍لْكَافِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ أَمْهِلْهُمْ رُوَيْدا‍ً
Next Sūrah