74) Sūrat Al-Muddaththir

Printed format

74) سُورَة المُدَّثِّر

Yā 'Ayyuhā Al-Muddaththiru 074-001 አንተ (ልብስህን) ደራቢው ሆይ! ي‍َا‍أَيُّهَا ا‍لْمُدَّثِّ‍‍ر‍ُ
Qum Fa'andhir 074-002 ተነሳ አስጠንቅቅም፡፡ قُمْ فَأَن‍ذِرْ
Wa Rabbaka Fakabbir 074-003 ጌታህንም አክብር፡፡ وَرَبَّكَ فَكَبِّرْ
Wa Thiyābaka Faţahhir 074-004 ልብስህንም አጥራ፡፡ وَثِيَابَكَ فَطَهِّرْ
Wa Ar-Rujza Fāhjur 074-005 ጣዖትንም ራቅ፡፡ وَالرُّ‍‍ج‍‍ْزَ فَاهْجُرْ
Wa Lā Tamnun Tastakthiru 074-006 ማብዛትንም የምትፈልግ ኾነህ፤ (በረከትን) አትለግስለለ وَلاَ تَمْنُ‍‍ن‍ْ تَسْتَكْثِ‍‍ر‍ُ
Wa Lirabbika Fāşbir 074-007 ለጌታህም (ትዕዛዝ) ታገሥ፡፡ وَلِرَبِّكَ فَاصْبِرْ
Fa'idhā Nuqira Fī An-Nāqūri 074-008 በቀንዱም በተነፋ ጊዜ (ነገሩ ይበረታል)፡፡ فَإِذَا نُقِ‍‍ر‍َ فِي ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َاق‍‍ُ‍و‍ر‍ِ
Fadhālika Yawma'idhin Yawmun `Asīrun 074-009 ይህም (ጊዜ) ያ ቀን አስቸጋሪ ቀን ነው፡፡ فَذَلِكَ يَوْمَئِذ‍ٍ يَوْمٌ عَس‍‍ِ‍ي‍ر‍ٌ
`Alá Al-Kāfirīna Ghayru Yasīrin 074-010 በከሓዲዎች ላይ ገር ያልኾነ ነው፡፡ عَلَى ا‍لْكَافِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ غَيْرُ يَس‍‍ِ‍ي‍ر‍ٍ
Dharnī Wa Man Khalaqtu Waĥīdāan 074-011 አንድ ኾኖ ከፈጠርኩት ሰው ጋር ተዎኝ (እኔ እበቃሃለሁ)፡፡ ذَرْنِي وَمَنْ خَلَ‍‍ق‍‍ْتُ وَحِيدا‍ً
Wa Ja`altu Lahu Mālāan Mamdūdāan 074-012 ለእርሱም የተዘረጋን ገንዘብ (በያይነቱ) ያደረግሁለት፡፡ وَجَعَلْتُ لَهُ مَالا‍ً مَمْدُودا‍ً
Wa Banīna Shuhūdāan 074-013 (በያደባባዩ) ተገኝዎች የኾኑ ወንዶች ልጆችንም፡፡ وَبَن‍‍ِ‍ي‍نَ شُهُودا‍ً
Wa Mahhadtu Lahu Tamhīdāan 074-014 ለእርሱም (ኑሮውን) መዘርጋትን የዘረጋሁለት (ከኾነ ሰው ገር ተዎኝ)፡፡ وَمَهَّ‍‍د‍‍ْتُ لَهُ تَمْهِيدا‍ً
Thumma Yaţma`u 'An 'Azīda 074-015 ከዚያም ልጨምርለት ይከጅላል፡፡ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ يَ‍‍ط‍‍ْمَعُ أَنْ أَز‍ِي‍‍د‍َ
Kallā 'Innahu Kāna Li'yātinā `Anīdāan 074-016 ይከልከል፤ እርሱ ለአንቀጾቻችን በእርግጥ ተቃዋሚ ነበር፡፡ كَلاَّ إِ‍نّ‍‍َهُ ك‍‍َ‍ا‍نَ لِأيَاتِنَا عَنِيدا‍ً
Sa'urhiquhu Şa`ūdāan 074-017 በእርግጥ ችግርን አስገድደዋለሁ፡፡ سَأُرْهِقُهُ صَعُودا‍ً
'Innahu Fakkara Wa Qaddara 074-018 እርሱ (በቁርኣን ነገር) ሐሰበ፤ ገመተም፡፡ إِ‍نّ‍‍َهُ فَكَّرَ وَقَدَّرَ
Faqutila Kayfa Qaddara 074-019 ተረገመም፤ እንዴት ገመተ! فَقُتِلَ كَيْفَ قَدَّرَ
Thumma Qutila Kayfa Qaddara 074-020 ከዚያም (ከሞት በኋላ) ተረገመ፡፡ እንዴት ገመተ! ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ قُتِلَ كَيْفَ قَدَّرَ
Thumma Nažara 074-021 ከዚያም እንደ ገና (በቁርኣኑ ነገር) ተመለከተ፡፡ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ نَظَرَ
Thumma `Abasa Wa Basara 074-022 ከዚያም ፊቱን አጨፈገገ፤ አኮማተረም፡፡ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ عَبَسَ وَبَسَرَ
Thumma 'Adbara Wa Astakbara 074-023 ከዚያም (ከማመን) ዞረ፤ ኮራም፡፡ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ أَ‍د‍‍ْبَرَ وَا‍سْتَكْبَرَ
Faqāla 'In Hādhā 'Illā Siĥrun Yu'utharu 074-024 አለም آ«ይህ (ከሌላ) የሚቀዳ ድግምት እንጅ ሌላ አይደለም፡፡ فَق‍‍َ‍ا‍لَ إِنْ هَذَا إِلاَّ سِحْر‍ٌ يُؤْثَرُ
'In Hādhā 'Illā Qawlu Al-Bashari 074-025 آ«ይህ የሰው ቃል እንጅ ሌላ አይደለም፡፡آ» إِنْ هَذَا إِلاَّ قَوْلُ ا‍لْبَشَ‍‍ر‍ِ
Sa'uşlīhi Saqara 074-026 በሰቀር ውስጥ በእርግጥ አገባዋለሁ፡፡ سَأُصْل‍‍ِ‍ي‍هِ سَقَرَ
Wa Mā 'Adrāka Mā Saqaru 074-027 ሰቀር ምን እንደኾነች ምን አሳወቀህ? وَمَ‍‍ا‍ أَ‍د‍‍ْر‍َا‍كَ مَا سَقَرُ
Lā Tubqī Wa Lā Tadharu 074-028 (ያገኘችውን ሁሉ) አታስቀርም አትተውምም፡፡ لاَ تُ‍‍ب‍‍ْقِي وَلاَ تَذَرُ
Lawwāĥatun Lilbashari 074-029 ቆዳን በጣም አክሳይ ናት፡፡ لَوَّاحَة‍‍‍ٌ لِلْبَشَ‍‍ر‍ِ
`Alayhā Tis`ata `Ashara 074-030 በእርሷም ላይ አሥራ ዘጠኝ (ዘበኞች) አሉባት፡፡ عَلَيْهَا تِسْعَةَ عَشَرَ
Wa Mā Ja`alnā 'Aşĥāba An-Nāri 'Illā Malā'ikatan Wa Mā Ja`alnā `Iddatahum 'Illā Fitnatan Lilladhīna Kafarū Liyastayqina Al-Ladhīna 'Ū Al-Kitāba Wa Yazdāda Al-Ladhīna 'Āmanū 'Īmānāan Wa Lā Yartāba Al-Ladhīna 'Ū Al-Kitāba Wa Al-Mu'uminūna Wa Liyaqūla Al-Ladhīna Fī Qulūbihim Marađun Wa Al-Kāfirūna Mādhā 'Arāda Al-Lahu Bihadhā Mathalāan Kadhālika Yuđillu Al-Lahu Man Yashā'u Wa Yahdī Man Yashā'u Wa Mā Ya`lamu Junūda Rabbika 'Illā Huwa Wa Mā Hiya 'Illā Dhikrá Lilbashari 074-031 የእሳትንም ዘበኞች መላእክት እንጅ ሌላ አላደረግንም፡፡ ቁጥራቸውንም ለእነዚያ ለካዱት መፈተኛ እንጅ አላደረግንም፡፡ እነዚያ መጽሐፍን የተሰጡት እንዲያረጋግጡ፣ እነዚያም ያመኑት እምነትን እንዲጨምሩ፣ እነዚያም መጽሐፍን የተሰጡትና ምእምናኖቹ እንዳይጠራጠሩ፣ እነዚያም በልቦቻቸው ውስጥ በሽታ ያለባቸው (መናፍቃን)፣ ከሓዲዎችም አላህ በዚህ (ቁጥር) ምን ምሳሌ ሽቷል? እንዲሉ (እንጅ አላደረግንም)፡፡ እንደዚሁ አላህ የሚሻውን ያጠምማል፡፡ የሚሻውንም ያቀናል፡፡ የጌታህንም ሰራዊት (ልክ) ከርሱ በቀር ማንም አያውቅ&
Kallā Wa Al-Qamari 074-032 (ከክህደት) ይከልከሉ፡፡ በጨረቃ እምላለሁ፡፡ كَلاَّ وَا‍لْقَمَ‍‍ر‍ِ
Wa Al-Layli 'Idh 'Adbara 074-033 በሌሊቱም በኼደ ጊዜ፡፡ وَاللَّيْلِ إِذْ أَ‍د‍‍ْبَرَ
Wa Aş-Şubĥi 'Idhā 'Asfara 074-034 በንጋቱም ባበራ ጊዜ፡፡ وَالصُّ‍‍ب‍‍ْحِ إِذَا أَسْفَرَ
'Innahā La'iĥdá Al-Kubari 074-035 እርሷ (ሰቀር) ከታላላቆቹ (አደጋዎች) አንዷ ናት፡፡ إِ‍نّ‍‍َهَا لَإِحْدَى ا‍لْكُبَ‍‍ر‍ِ
Nadhīrāan Lilbashari 074-036 ለሰዎች አስፈራሪ ስትኾን፡፡ نَذِيرا‍ً لِلْبَشَ‍‍ر‍ِ
Liman Shā'a Minkum 'An Yataqaddama 'Aw Yata'akhkhara 074-037 ከእናንተ (ወደ በጎ ነገር) መቅደምን ወይም ወደ ኋላ መቅረትን ለሻ ሰው (አስፈራሪ ስትኾኑ)፡፡ لِمَ‍‍ن‍ْ ش‍‍َ‍ا‍ءَ مِ‍‍ن‍‍ْكُمْ أَ‍ن‍ْ يَتَقَدَّمَ أَوْ يَتَأَخَّرَ
Kullu Nafsin Bimā Kasabat Rahīnahun 074-038 ነፍስ ሁሉ በሠራችው ሥራ ተያዥ ናት፡፡ كُلُّ نَفْس‍‍‍ٍ بِمَا كَسَبَتْ رَهِينَة‍‍‍ٌ
'Illā 'Aşĥāba Al-Yamīni 074-039 የቀኝ ባለቤቶች ብቻ ሲቀሩ፡፡ إِلاَّ أَصْح‍‍َ‍ا‍بَ ا‍لْيَم‍‍ِ‍ي‍نِ
Fī Jannātin Yatasā'alūna 074-040 (እነርሱስ) በገነቶች ውስጥ ይጠያየቃሉ፡፡ فِي جَ‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ يَتَس‍‍َ‍ا‍ءَل‍‍ُ‍و‍نَ
`Ani Al-Mujrimīna 074-041 ከአመጸኞቹ ኹነታ፡፡ عَنِ ا‍لْمُ‍‍ج‍‍ْ‍‍ر‍‍ِم‍‍ِ‍ي‍نَ
Mā Salakakum Fī Saqara 074-042 (ይሏቸዋልም) آ«በሰቀር ውስጥ ምን አገባችሁ?آ» مَا سَلَكَكُمْ فِي سَقَرَ
Qālū Lam Naku Mina Al-Muşallīna 074-043 (እነርሱም) ይላሉ آ«ከሰጋጆቹ አልነበርንም፡፡ قَالُو‍‍ا‍ لَمْ نَكُ مِنَ ا‍لْمُصَلّ‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Lam Naku Nuţ`imu Al-Miskīna 074-044 آ«ለድኾችም የምናበላ አልነበርንም፡፡ وَلَمْ نَكُ نُ‍‍ط‍‍ْعِمُ ا‍لْمِسْك‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Kunnā Nakhūđu Ma`a Al-Khā'iđīna 074-045 آ«ከዘባራቂዎቹም ጋር እንዘባርቅ ነበርን፡፡ وَكُ‍‍ن‍ّ‍‍َا نَخ‍‍ُ‍و‍ضُ مَعَ ا‍لْخ‍‍َ‍ا‍ئِض‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Kunnā Nukadhdhibu Biyawmi Ad-Dīni 074-046 آ«በፍርዱ ቀንም እናስተባብል ነበርን፡፡ وَكُ‍‍ن‍ّ‍‍َا نُكَذِّبُ بِيَوْمِ ا‍لدّ‍ِي‍نِ
Ĥattá 'Atānā Al-Yaqīnu 074-047 آ«እርግጠኛው (ሞት) እስከ መጣን ድረስ፡፡آ» حَتَّى أَتَانَا ا‍لْيَق‍‍ِ‍ي‍نُ
Famā Tanfa`uhum Shafā`atu Ash-Shāfi`īna 074-048 የአማላጆችም ምልጃ አትጠቅማቸውም፡፡ فَمَا تَ‍‍ن‍‍ْفَعُهُمْ شَفَاعَةُ ا‍لشَّافِع‍‍ِ‍ي‍نَ
Famā Lahum `Ani At-Tadhkirati Mu`rīna 074-049 ከግሣጼዬም (ከቁርኣን) የሚያፈገፍጉት ለእነርሱ ምን አልላቸው? فَمَا لَهُمْ عَنِ ا‍لتَّذْكِرَةِ مُعْ‍‍ر‍‍ِض‍‍ِ‍ي‍نَ
Ka'annahum Ĥumurun Mustanfirahun 074-050 እነርሱ ልክ ደንባሪዎች የሜዳ አህዮች ይመስላሉ፡፡ كَأَ‍نّ‍‍َهُمْ حُمُر‍ٌ مُسْتَ‍‍ن‍‍ْفِرَة‍‍‍ٌ
Farrat Min Qaswarahin 074-051 ከዐንበሳ የሸሹ፡፡ فَرَّتْ مِ‍‍ن‍ْ قَسْوَرَة‍‍‍ٍ
Bal Yurīdu Kullu Amri'in Minhum 'An Yu'utá Şuĥufāan Munashsharahan 074-052 ይልቁንም ከእነርሱ እያንዳንዱ ሰው ሁሉ የተዘረጉ ጽሑፎችን እንዲስሰጥ ይፈልጋል፡፡ بَلْ يُ‍‍ر‍‍ِي‍دُ كُلُّ ا‍مْ‍‍ر‍‍ِئ‍‍‍ٍ مِنْهُمْ أَ‍ن‍ْ يُؤْتَى صُحُفا‍ً مُنَشَّرَة‍‍‍ً
Kallā Bal Lā Yakhāfūna Al-'Ākhiraha 074-053 ይከልከሉ፡፡ ይልቁንም የመጨረሻይቱን ዓለም (ቅጣት) አይፈሩም፡፡ كَلاَّ بَ‍‍ل‍ْ لاَ يَخَاف‍‍ُ‍و‍نَ ا‍لآخِرَةَ
Kallā 'Innahu Tadhkirahun 074-054 ይከልከሉ፡፡ እርሱ (ቁርኣን) መገሠጫ ነው፡፡ كَلاَّ إِ‍نّ‍‍َهُ تَذْكِرَة‍‍‍ٌ
Faman Shā'a Dhakarahu 074-055 ስለዚህ የሻ ሰው ይገሰጽበታል፡፡ فَمَ‍‍ن‍ْ ش‍‍َ‍ا‍ءَ ذَكَرَهُ
Wa Mā Yadhkurūna 'Illā 'An Yashā'a Al-Lahu Huwa 'Ahlu At-Taqwá Wa 'Ahlu Al-Maghfirahi 074-056 /p> وَمَا يَذْكُر‍ُو‍نَ إِلاَّ أَ‍ن‍ْ يَش‍‍َ‍ا‍ءَ ا‍للَّهُ هُوَ أَهْلُ ا‍لتَّ‍‍ق‍‍ْوَى وَأَهْلُ ا‍لْمَغْفِرَةِ
Next Sūrah