75) Sūrat Al-Qiyāmah

Printed format

75) سُورَة الْقِيَامَه

Lā 'Uqsimu Biyawmi Al-Qiyāmahi 075-001 (ነገሩ ከሓዲዎች እንደሚሉት) አይደለም፡፡ በትንሣኤ ቀን እምላለሁ፡፡ لاَ أُ‍ق‍‍ْسِمُ بِيَوْمِ ا‍لْقِيَامَةِ
Wa Lā 'Uqsimu Bin-Nafsi Al-Lawwāmahi 075-002 (ራሷን) ወቃሽ በኾነች ነፍስም እምላለሁ፡፡ (በእርግጥ ትቀሰቀሳላችሁ)፡፡ وَلاَ أُ‍ق‍‍ْسِمُ بِ‍‍ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َفْسِ ا‍للَّوَّامَةِ
'Ayaĥsabu Al-'Insānu 'Allan Najma`a `Ižāmahu 075-003 ሰው አጥንቶቹን አለመሰብሰባችንን ያስባልን? أَيَحْسَبُ ا‍لإِن‍س‍‍َ‍ا‍نُ أَلَّ‍‍ن‍ْ نَ‍‍ج‍‍ْمَعَ عِظَامَهُ
Balá Qādirīna `Alá 'An Nusawwiya Banānahu 075-004 አይደለም ጣቶቹን (ፊት እንደ ነበሩ) በማስተካከል ላይ ቻዮች ስንኾን (እንሰበስባቸዋለን)፡፡ بَلَى قَادِ‍ر‍‍ِي‍نَ عَلَى أَ‍ن‍ْ نُسَوِّيَ بَنَانَهُ
Bal Yurīdu Al-'Insānu Liyafjura 'Amāmahu 075-005 ይልቁንም ሰው በፊቱ ባለው ነገር (በትንሣኤ) ሊያስተባብል ይፈልጋል፡፡ بَلْ يُ‍‍ر‍‍ِي‍دُ ا‍لإِن‍س‍‍َ‍ا‍نُ لِيَفْجُرَ أَمَامَهُ
Yas'alu 'Ayyāna Yawmu Al-Qiyāmahi 075-006 آ«የትንሣኤው ቀን መቼ ነው?آ» ሲል ይጠይቃል፡፡ يَسْأَلُ أَيّ‍‍َ‍ا‍نَ يَوْمُ ا‍لْقِيَامَةِ
Fa'idhā Bariqa Al-Başaru 075-007 ዓይንም በዋለለ ጊዜ፡፡ فَإِذَا بَ‍‍ر‍‍ِقَ ا‍لْبَصَرُ
Wa Khasafa Al-Qamaru 075-008 ጨረቃም በጨለመ ጊዜ፡፡ وَخَسَفَ ا‍لْقَمَرُ
Wa Jumi`a Ash-Shamsu Wa Al-Qamaru 075-009 ፀሐይና ጨረቃም በተሰበሰቡ ጊዜ፡፡ وَجُمِعَ ا‍لشَّمْسُ وَا‍لْقَمَرُ
Yaqūlu Al-'Insānu Yawma'idhin 'Ayna Al-Mafarru 075-010 آ«ሰው በዚያ ቀን መሸሻው የት ነው?آ» ይላል፡፡ يَق‍‍ُ‍و‍لُ ا‍لإِن‍س‍‍َ‍ا‍نُ يَوْمَئِذٍ أَيْنَ ا‍لْمَفَرُّ
Kallā Lā Wazara 075-011 ይከልከል፤ ምንም መጠጊያ የለም፡፡ كَلاَّ لاَ وَزَرَ
'Ilá Rabbika Yawma'idhin Al-Mustaqarru 075-012 በዚያ ቀን መርጊያው ወደ ጌታህ ብቻ ነው፡፡ إِلَى رَبِّكَ يَوْمَئِذ‍ٍ ا‍لْمُسْتَقَرُّ
Yunabba'u Al-'Insānu Yawma'idhin Bimā Qaddama Wa 'Akhkhara 075-013 ሰው በዚያ ቀን ባስቀደመውና ባስቆየው ሁሉ ይነገራል፡፡ يُنَبَّأُ ا‍لإِن‍س‍‍َ‍ا‍نُ يَوْمَئِذ‍ٍ بِمَا قَدَّمَ وَأَخَّرَ
Bali Al-'Insānu `Alá Nafsihi Başīrahun 075-014 በእርግጥም ሰው በነፍሱ ላይ አስረጅ ነው፡፡ (አካሎቹ ይመሰክሩበታል)፡፡ بَلِ ا‍لإِن‍س‍‍َ‍ا‍نُ عَلَى نَفْسِهِ بَصِيرَة‍‍‍ٌ
Wa Law 'Alqá Ma`ādhīrahu 075-015 ምክንያቶቹን ሁሉ ቢያመጣም እንኳ (አይሰማም)፡፡ وَلَوْ أَلْقَى مَعَاذِيرَهُ
Lā Tuĥarrik Bihi Lisānaka Lita`jala Bihi 075-016 በእርሱ (በቁርኣን ንባብ) ልትቸኩል ምላስህን በእርሱ አታላውስ፡፡ لاَ تُحَرِّكْ بِهِ لِسَانَكَ لِتَعْجَلَ بِهِ
'Inna `Alaynā Jam`ahu Wa Qur'ānahu 075-017 (በልብህ ውስጥ) መሰብሰቡና ማንበቡ በእኛ ላይ ነውና፡፡ إِ‍نّ‍‍َ عَلَيْنَا جَمْعَهُ وَقُرْآنَهُ
Fa'idhā Qara'nāhu Fa Attabi` Qur'ānahu 075-018 ባነበብነውም ጊዜ (ካለቀ በኋላ) ንባቡን ተከተል፡፡ فَإِذَا قَرَأْن‍‍َ‍ا‍هُ فَاتَّبِعْ قُرْآنَهُ
Thumma 'Inna `Alaynā Bayānahu 075-019 ከዚያም ማብራራቱ በእኛ ላይ ነው፡፡ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ إِ‍نّ‍‍َ عَلَيْنَا بَيَانَهُ
Kallā Bal Tuĥibbūna Al-`Ājilaha 075-020 (ከመጣደፍ) ተከልከል፡፡ ይልቁንም (ሰዎች) ፈጣኒቱን (ዓለም) ትወዳላችሁ፡፡ كَلاَّ بَلْ تُحِبّ‍‍ُ‍و‍نَ ا‍لْعَاجِلَةَ
Wa Tadharūna Al-'Ākhiraha 075-021 መጨረሻይቱንም (ዓለም) ትተዋላችሁ፡፡ (አትዘጋጁላትም)፡፡ وَتَذَر‍ُو‍نَ ا‍لآخِرَةَ
Wujūhun Yawma'idhin Nāđirahun 075-022 ፊቶች በዚያ ቀን አብሪዎች ናቸው፡፡ وُج‍‍ُ‍و‍ه‍‍‍ٌ يَوْمَئِذ‍ٍ نَاضِرَة‍‍‍ٌ
'Ilá Rabbihā Nāžirahun 075-023 ወደ ጌታቸው ተመልካቾች ናቸው፡፡ إِلَى رَبِّهَا نَاظِرَة‍‍‍ٌ
Wa Wujūhun Yawma'idhin Bāsirahun 075-024 ፊቶችም በዚያ ቀን ጨፍጋጊዎች ናቸው፡፡ وَوُج‍‍ُ‍و‍ه‍‍‍ٌ يَوْمَئِذ‍ٍ بَاسِرَة‍‍‍ٌ
Tažunnu 'An Yuf`ala Bihā Fāqirahun 075-025 በርሳቸውም ዐደጋ እንደሚሠራባቸው ያረጋግጣሉ፡፡ تَظُ‍‍ن‍ّ‍‍ُ أَ‍ن‍ْ يُفْعَلَ بِهَا فَاقِرَة‍‍‍ٌ
Kallā 'Idhā Balaghati At-Tarāqī 075-026 ንቁ (ነፍስ) ብሪዎችን በደረሰች ጊዜ፤ كَلاَّ إِذَا بَلَغَتِ ا‍لتَّرَاقِي
Wa Qīla Man Rāqin 075-027 آ«አሻሪው ማነው?آ» በተባለም ጊዜ፡፡ وَق‍‍ِ‍ي‍لَ مَ‍‍ن‍ْ ر‍َا‍ق‍‍ٍ
Wa Žanna 'Annahu Al-Firāqu 075-028 (ሕመምተኛው) እርሱ (የሰፈረበት ነገር ከዚህ ዓለም) መልለየት መኾኑን ባረጋገጠም ጊዜ፡፡ وَظَ‍‍ن‍ّ‍‍َ أَ‍نّ‍‍َهُ ا‍لْفِر‍َا‍ق‍ُ
Wa At-Taffati As-Sāqu Bis-Sāqi 075-029 ባትም በባት በተጣበቀች ጊዜ፡፡ وَالْتَفَّتِ ا‍لسّ‍‍َ‍ا‍قُ بِ‍‍ا‍لسّ‍‍َ‍ا‍ق‍ِ
'Ilá Rabbika Yawma'idhin Al-Masāqu 075-030 በዚያ ቀን መነዳቱ ወደ ጌታህ (ፍርድ) ነው፡፡ إِلَى رَبِّكَ يَوْمَئِذ‍ٍ ا‍لْمَس‍‍َ‍ا‍ق‍ُ
Falā Şaddaqa Wa Lā Şallá 075-031 አላመነምም አልሰገደምም፡፡ فَلاَ صَدَّقَ وَلاَ صَلَّى
Wa Lakin Kadhdhaba Wa Tawallá 075-032 ግን አስተባበለ፤ (ከእምነት) ዞረም፡፡ وَلَكِ‍‍ن‍ْ كَذَّبَ وَتَوَلَّى
Thumma Dhahaba 'Ilá 'Ahlihi Yatamaţţá 075-033 ከዚያም እየተንጎባለለ ወደ ቤተሰቡ ኼደ፡፡ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ ذَهَبَ إِلَى أَهْلِهِ يَتَمَطَّى
'Awlá Laka Fa'awlá 075-034 የምትጠላውን ነገር (አላህ) ያስከትልህ፡፡ ለአንተ ተገቢህም ነው፡፡ أَوْلَى لَكَ فَأَوْلَى
Thumma 'Awlá Laka Fa'awlá 075-035 ከዚያም ጥፋት ይጠጋህ ለአንተ የተገባህም ነው፡፡ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ أَوْلَى لَكَ فَأَوْلَى
'Ayaĥsabu Al-'Insānu 'An Yutraka Sudáan 075-036 ሰው ስድ ኾኖ መትተውን ይጠረጥራልን? أَيَحْسَبُ ا‍لإِن‍س‍‍َ‍ا‍نُ أَ‍ن‍ْ يُتْرَكَ سُ‍‍دى‍ً
'Alam Yaku Nuţfatan Min Manīyin Yumná 075-037 የሚፈሰስ ከኾነ የፍትወት ጠብታ አልነበረምን? أَلَمْ يَكُ نُ‍‍ط‍‍ْفَة‍‍‍ً مِ‍‍ن‍ْ مَنِيّ‍‍‍ٍ يُمْنَى
Thumma Kāna `Alaqatan Fakhalaqa Fasawwá 075-038 ከዚያም የረጋ ደም ኾነ (አላህ ሰው አድርጎ) ፈጠረውም፡፡ አስተካከለውም፡፡ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ ك‍‍َ‍ا‍نَ عَلَقَة‍‍‍ً فَخَلَقَ فَسَوَّى
Faja`ala Minhu Az-Zawjayni Adh-Dhakara Wa Al-'Unthá 075-039 ከእርሱም ሁለት ዓይነቶችን ወንድና ሴትን አደረገ፡፡ فَجَعَلَ مِنْهُ ا‍لزَّوْجَيْنِ ا‍لذَّكَرَ وَا‍لأُن‍ثَى
'Alaysa Dhālika Biqādirin `Alá 'An Yuĥyiya Al-Mawtá 075-040 ይህ (ጌታ) ሙታንን ሕያው በማድረግ ላይ ቻይ አይደለምን? أَلَيْسَ ذَلِكَ بِقَادِرٍ عَلَى أَ‍ن‍ْ يُحْيِيَ ا‍لْمَوْتَى
Next Sūrah