69) Sūrat Al-Ĥāqqah

Printed format

69) سُورَة الحَاقَّه

Al-Ĥāqqahu 069-001 እውነትን አረጋጋጪቱ (ትንሣኤ)፡፡ ا‍لْح‍‍َ‍ا‍قَّةُ
Al-Ĥāqqahu 069-002 አረጋጋጪቱም (እርሷ) ምንድን ናት! مَا ا‍لْح‍‍َ‍ا‍قَّةُ
Wa Mā 'Adrāka Mā Al-Ĥāqqahu 069-003 አረጋጋጪቱም ምን እንደኾነች ምን አሳወቀህ? وَمَ‍‍ا‍ أَ‍د‍‍ْر‍َا‍كَ مَا ا‍لْح‍‍َ‍ا‍قَّةُ
Kadhdhabat Thamūdu Wa `Ādun Bil-Qāri`ahi 069-004 ሰሙድና ዓድ በቆርቋሪይቱ (ትንሣኤ) አስተባበሉ፡፡ كَذَّبَتْ ثَم‍‍ُ‍و‍دُ وَع‍‍َ‍ا‍د‍ٌ بِ‍‍ا‍لْقَا‍ر‍‍ِعَةِ
Fa'ammā Thamūdu Fa'uhlikū Biţ-Ţāghiyahi 069-005 ሠሙድማ ወሰን በሌላት ጩኸት ተጠፋ፤ (ተወደሙ)፡፡ فَأَ‍مّ‍‍َا ثَم‍‍ُ‍و‍دُ فَأُهْلِكُو‍‍ا‍ بِ‍‍ا‍لطَّاغِيَةِ
Wa 'Ammā `Ādun Fa'uhlikū Birīĥin Şarşarin `Ātiyahin 069-006 ዓድማ በኀይል በምትንሻሻ ብርቱ ነፋስ ተጠፉ፡፡ وَأَ‍مّ‍‍َا ع‍‍َ‍ا‍د‍ٌ فَأُهْلِكُو‍‍ا‍ بِ‍‍ر‍‍ِي‍ح‍‍‍ٍ صَرْصَرٍ عَاتِيَة‍‍‍ٍ
Sakhkharahā `Alayhim Sab`a Layālin Wa Thamāniyata 'Ayyāmin Ĥusūmāan Fatará Al-Qawma Fīhā Şar`á Ka'annahum 'A`jāzu Nakhlin Khāwiyahin 069-007 ተከታታይ በኾኑ ሰባት ሌሊቶችና ስምንት መዓልቶች ውስጥ በእነርሱ ላይ ለቀቃት፡፡ ሕዝቦቹንም፤ በውስጧ የተጣሉ ኾነው ልክ ክፍት የኾኑ የዘንባባ ግንዶች መስለው ታያቸዋለህ፡፡ سَخَّرَهَا عَلَيْهِمْ سَ‍‍ب‍‍ْعَ لَي‍‍َ‍ا‍ل‍‍‍ٍ وَثَمَانِيَةَ أَيّ‍‍َ‍ا‍مٍ حُسُوما‍ً فَتَرَى ا‍لْقَوْمَ فِيهَا صَرْعَى كَأَ‍نّ‍‍َهُمْ أَعْج‍‍َ‍ا‍زُ نَخْلٍ خَاوِيَة‍‍‍ٍ
Fahal Tará Lahum Min Bāqiyahin 069-008 ለእነርሱም ቀሪን ታያለህን? فَهَلْ تَرَى لَهُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ بَاقِيَة‍‍‍ٍ
Wa Jā'a Fir`awnu Wa Man Qablahu Wa Al-Mu'utafikātu Bil-Khāţi'ahi 069-009 ፈርዖን ከበፊቱ የነበሩትም ሰዎች ተገልባጮቹም (ከተሞች) በኀጢአት (ሥራዎች) መጡ፡፡ وَج‍‍َ‍ا‍ءَ فِرْعَوْنُ وَمَ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلَهُ وَا‍لْمُؤْتَفِك‍‍َ‍ا‍تُ بِ‍‍ا‍لْخَاطِئَةِ
Fa`aşaw Rasūla Rabbihim Fa'akhadhahum 'Akhdhatan Rābiyahan 069-010 የጌታቸውንም መልእክተኛ ትዕዛዝ ጣሱ፡፡ የበረታችንም አያያዝ ያዛቸው፡፡ فَعَصَوْا رَس‍‍ُ‍و‍لَ رَبِّهِمْ فَأَخَذَهُمْ أَخْذَة‍‍‍ً رَابِيَة‍‍‍ً
'Innā Lammā Ţaghá Al-Mā'u Ĥamalnākum Al-Jāriyahi 069-011 እኛ ውሃው ባየለ ጊዜ በተንሻላይቱ ታንኳ ውስጥ ጫንናችሁ፡፡ إِ‍نّ‍‍َا لَ‍‍م‍ّ‍‍َا طَغَى ا‍لْم‍‍َ‍ا‍ءُ حَمَلْنَاكُمْ فِي ا‍لْجَا‍ر‍‍ِيَةِ
Linaj`alahā Lakum Tadhkiratan Wa Ta`iyahā 'Udhunun Wā`iyahun 069-012 ለእናንተ መገሰጫ ልናደርጋት አጥኒ የኾነችም ጆሮ ታጠናት ዘንድ፡፡ لِنَ‍‍ج‍‍ْعَلَهَا لَكُمْ تَذْكِرَة‍‍‍ً وَتَعِيَهَ‍‍ا‍ أُذُن‍‍‍ٌ وَا‍عِيَة‍‍‍ٌ
Fa'idhā Nufikha Fī Aş-Şūri Nafkhatun Wāĥidahun 069-013 በቀንዱም አንዲት መንነፋት በተነፋች ጊዜ፡፡ فَإِذَا نُفِخَ فِي ا‍لصّ‍‍ُ‍و‍ر‍ِ نَفْخَة‍‍‍ٌ وَا‍حِدَة‍‍‍ٌ
Wa Ĥumilati Al-'Arđu Wa Al-Jibālu Fadukkatā Dakkatan Wāĥidahan 069-014 ምድርና ጋራዎችም (ከስፍራቸው) በተነሱና አንዲትን መሰባበር በተሰባበሩ ጊዜ፡፡ وَحُمِلَتِ ا‍لأَرْضُ وَا‍لْجِب‍‍َ‍ا‍لُ فَدُكَّتَا دَكَّة‍‍‍ً وَا‍حِدَة‍‍‍ً
Fayawma'idhin Waqa`ati Al-Wāqi`ahu 069-015 በዚያ ቀን ኋኝቱ (ትንሣኤ) ትኾናለች፡፡ فَيَوْمَئِذ‍ٍ وَقَعَتِ ا‍لْوَاقِعَةُ
Wa Anshaqqati As-Samā'u Fahiya Yawma'idhin Wa Ahiyahun 069-016 ሰማይም ትቀደዳለች፡፡ ስለዚህ እርሷ በዚያ ቀን ደካማ ናት፡፡ وَان‍شَقَّتِ ا‍لسَّم‍‍َ‍ا‍ءُ فَهِيَ يَوْمَئِذ‍ٍ وَا‍هِيَة‍‍‍ٌ
Wa Al-Malaku `Alá 'Arjā'ihā Wa Yaĥmilu `Arsha Rabbika Fawqahum Yawma'idhin Thamāniyahun 069-017 መላእክትም በየጫፎችዋ ላይ ይኾናሉ፡፡ የጌታህንም ዐርሽ በዚያ ቀን ስምንት መላእክት ከበላያቸው ይሸከማሉ፡፡ وَالْمَلَكُ عَلَى أَرْج‍‍َ‍ا‍ئِهَا وَيَحْمِلُ عَرْشَ رَبِّكَ فَوْقَهُمْ يَوْمَئِذ‍ٍ ثَمَانِيَة‍‍‍ٌ
Yawma'idhin Tu`rađūna Lā Takhfá Minkum Khāfiyahun 069-018 በዚያ ቀን ከእናንተ ተደባቂ (ነገሮች) የማይደበቁ ሲኾኑ ትቅቀረባላችሁ፡፡ يَوْمَئِذ‍ٍ تُعْرَض‍‍ُ‍و‍نَ لاَ تَخْفَى مِ‍‍ن‍‍ْكُمْ خَافِيَة‍‍‍ٌ
Fa'ammā Man 'Ūtiya Kitābahu Biyamīnihi Fayaqūlu Hā'uum Aqra'ū Kitābī 069-019 መጽሐፉን በቀኙ የተሰጠ ሰውማ (ለጓደኞቹ) آ«እንኩ፤ መጽሐፌን አንብቡآ» ይላል፡፡ فَأَ‍مّ‍‍َا مَنْ أ‍ُ‍وتِيَ كِتَابَهُ بِيَمِينِهِ فَيَق‍‍ُ‍و‍لُ ه‍‍َ‍ا‍ؤُمْ ا‍ق‍‍ْرَء‍ُ‍وا كِتَابِي
'Innī Žanantu 'Annī Mulāqin Ĥisābiyah 069-020 آ«እኔ ምርመራየን የምገናኝ መኾኔን አረጋገጥኩ፤آ» (ተዘጋጀሁም ይላል)፡፡ إِ‍نّ‍‍ِي ظَنَ‍‍ن‍تُ أَ‍نّ‍‍ِي مُلاَقٍ حِسَابِيَه
Fahuwa Fī `Īshatin Rāđiyahin 069-021 እርሱም በተወደደች ኑሮ ውሰጥ ይኾናል፡፡ فَهُوَ فِي عِيشَة‍‍‍ٍ رَاضِيَة‍‍‍ٍ
Fī Jannatin `Āliyahin 069-022 በከፍተኛይቱ ገነት ውስጥ፡፡ فِي جَ‍‍ن‍ّ‍‍َةٍ عَالِيَة‍‍‍ٍ
Quţūfuhā Dāniyahun 069-023 ፍሬዎችዋ ቅርቦች የኾኑ፡፡ قُطُوفُهَا دَانِيَة‍‍‍ٌ
Kulū Wa Ashrabū Hanī'āan Bimā 'Aslaftum Al-'Ayyāmi Al-Khāliyahi 069-024 በአለፉት ቀናት ውስጥ (በምድረ ዓለም) ባስቀደማችሁት ምክንያት ብሉ፤ ጠጡም፤ (ይባላሉ)፡፡ كُلُو‍‍ا‍ وَا‍شْرَبُو‍‍ا‍ هَن‍‍ِ‍ي‍ئا‍ً بِمَ‍‍ا‍ أَسْلَفْتُمْ فِي ا‍لأَيّ‍‍َ‍ا‍مِ ا‍لْخَالِيَةِ
Wa 'Ammā Man 'Ūtiya Kitābahu Bishimālihi Fayaqūlu Yā Laytanī Lam 'Ūta Kitābīh 069-025 መጽሐፉንም በግራው የተሰጠማ آ«ዋ ጥፋቴ! ምነው መጽሐፌን ባልተሰጠሁآ» ይላል፡፡ وَأَ‍مّ‍‍َا مَنْ أ‍ُ‍وتِيَ كِتَابَهُ بِشِمَالِهِ فَيَق‍‍ُ‍و‍لُ يَا لَيْتَنِي لَمْ أ‍ُو‍تَ كِتَابِيهْ
Wa Lam 'Adri Mā Ĥisābīh 069-026 آ«ምርመራየንም ምን እንደኾነ ባላወቅኩ፡፡ وَلَمْ أَ‍د‍‍ْ‍ر‍ِ مَا حِسَابِيهْ
Yā Laytahā Kānati Al-Qāđiyaha 069-027 آ«እርሷ (ሞት ሕይወቴን) ምነው ፈጻሚ በኾነች፡፡ يَا لَيْتَهَا كَانَتِ ا‍لْقَاضِيَةَ
Mā 'Aghná `Annī Mālīh 069-028 آ«ገንዘቤ ከእኔ ምንንም አላብቃቃኝ፤ (አልጠቀመኝም)፡፡ مَ‍‍ا‍ أَغْنَى عَ‍‍ن‍ّ‍‍ِي مَالِيهْ
Halaka `Annī Sulţānīh 069-029 آ«ኀይሌ ከእኔ ላይ ጠፋآ» (ይላል)፡፡ هَلَكَ عَ‍‍ن‍ّ‍‍ِي سُلْطَانِيهْ
Khudhūhu Faghullūhu 069-030 آ«ያዙት፤ እሰሩትም፡፡ خُذ‍ُو‍هُ فَغُلّ‍‍ُ‍و‍هُ
Thumma Al-Jaĥīma Şallūhu 069-031 آ«ከዚያም በእሳት ውሰጥ አግቡት፡፡ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ ا‍لْجَح‍‍ِ‍ي‍مَ صَلّ‍‍ُ‍و‍هُ
Thumma Fī Silsilatin Dhar`uhā Sab`ūna Dhirā`āan Fāslukūhu 069-032 آ«ከዚያም ርዝመቷ ሰባ ክንድ በኾነች ሰንሰለት ውስጥ አግቡት፡፡آ» ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ فِي سِلْسِلَة‍‍‍ٍ ذَرْعُهَا سَ‍‍ب‍‍ْع‍‍ُ‍و‍نَ ذِرَاعا‍ً فَاسْلُك‍‍ُ‍و‍هُ
'Innahu Kāna Lā Yu'uminu Bil-Lahi Al-`Ažīmi 069-033 እርሱ ታላቅ በኾነው አላህ አያምንም ነበርና፡፡ إِ‍نّ‍‍َهُ ك‍‍َ‍ا‍نَ لاَ يُؤْمِنُ بِ‍‍ا‍للَّهِ ا‍لْعَظ‍‍ِ‍ي‍مِ
Wa Lā Yaĥuđđu `Alá Ţa`āmi Al-Miskīni 069-034 ድኾችንም በማብላት ላይ አያግባባም ነበርና፡፡ وَلاَ يَحُضُّ عَلَى طَع‍‍َ‍ا‍مِ ا‍لْمِسْك‍‍ِ‍ي‍نِ
Falaysa Lahu Al-Yawma Hāhunā Ĥamīmun 069-035 ለእርሱም ዛሬ እዚህ ዘመድ የለውም፡፡ فَلَيْسَ لَهُ ا‍لْيَوْمَ هَاهُنَا حَم‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Wa Lā Ţa`āmun 'Illā Min Ghislīnin 069-036 ምግብም ከእሳት ሰዎች ቁስል እጣቢ (እዥ) በስተቀር የለውም፡፡ وَلاَ طَع‍‍َ‍ا‍م‍‍‍ٌ إِلاَّ مِنْ غِسْل‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٍ
Lā Ya'kuluhu 'Illā Al-Khāţi'ūna 069-037 ኀጢኣተኞች እንጅ ሌላ አይበላውም፤ (ይባላል)፡፡ لاَ يَأْكُلُهُ إِلاَّ ا‍لْخَاطِئ‍‍ُ‍و‍نَ
Falā 'Uqsimu Bimā Tubşirūna 069-038 በምታዩትም ነገር እምላለሁ፡፡ فَلاَ أُ‍ق‍‍ْسِمُ بِمَا تُ‍‍ب‍‍ْصِر‍ُو‍نَ
Wa Mā Lā Tubşirūna 069-039 በማታዩትም ነገር፡፡ وَمَا لاَ تُ‍‍ب‍‍ْصِر‍ُو‍نَ
'Innahu Laqawlu Rasūlin Karīmin 069-040 እርሱ (ቁርኣን) የተከበረ መልክተኛ ቃል ነው፡፡ إِ‍نّ‍‍َهُ لَقَوْلُ رَس‍‍ُ‍و‍ل‍‍‍ٍ كَ‍‍ر‍‍ِي‍م‍‍‍ٍ
Wa Mā Huwa Biqawli Shā`irin Qalīlāan Mā Tu'uminūna 069-041 እርሱም የባለቅኔ ቃል (ግጥም) አይደለም፡፡ ጥቂትን ብቻ ታምናላችሁ፡፡ وَمَا هُوَ بِقَوْلِ شَاعِر‍ٍ قَلِيلا‍ً مَا تُؤْمِن‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Lā Biqawli Kāhinin Qalīlāan Mā Tadhakkarūna 069-042 የጠንቋይም ቃል አይደለም፡፡ ጥቂትን ብቻ ታስታውሳላችሁ፡፡ وَلاَ بِقَوْلِ كَاهِن‍‍‍ٍ قَلِيلا‍ً مَا تَذَكَّر‍ُو‍نَ
Tanzīlun Min Rabbi Al-`Ālamīna 069-043 ከዓለማት ጌታ የተወረደ ነው፡፡ تَ‍‍ن‍ز‍ِي‍ل‍‍‍ٌ مِ‍‍ن‍ْ رَبِّ ا‍لْعَالَم‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Law Taqawwala `Alaynā Ba`đa Al-'Aqāwīli 069-044 በእኛ ላይም ከፊልን ቃላት (ያላልነውን) በቀጠፈ ኖሮ፤ وَلَوْ تَقَوَّلَ عَلَيْنَا بَعْضَ ا‍لأَقَاو‍ِي‍لِ
La'akhadhnā Minhu Bil-Yamīni 069-045 በኀይል በያዝነው ነበር፡፡ لَأَخَذْنَا مِنْهُ بِ‍‍ا‍لْيَم‍‍ِ‍ي‍نِ
Thumma Laqaţa`nā Minhu Al-Watīna 069-046 ከዚያም ከእርሱ የልቡን ሥር (የተንጠለጠለበትን ጅማት) በቆረጥን ነበር፡፡ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ لَقَطَعْنَا مِنْهُ ا‍لْوَت‍‍ِ‍ي‍نَ
Famā Minkum Min 'Aĥadin `Anhu Ĥājizīna 069-047 ከእናንተም ውስጥ ከእርሱ ላይ ከልካዮች ምንም አይኖሩም፡፡ فَمَا مِ‍‍ن‍‍ْكُ‍‍م‍ْ مِنْ أَحَدٍ عَنْهُ حَاجِز‍ِي‍نَ
Wa 'Innahu Latadhkiratun Lilmuttaqīna 069-048 እርሱም (ቁርኣን) ለጥንቁቆቹ መገሠጫ ነው፡፡ وَإِ‍نّ‍‍َهُ لَتَذْكِرَة‍‍‍ٌ لِلْمُتَّق‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa 'Innā Lana`lamu 'Anna Minkum Mukadhdhibīna 069-049 እኛም ከእናንተ ውስጥ አስተባባዮች መኖራቸውን በእርግጥ እናውቃለን፡፡ وَإِ‍نّ‍‍َا لَنَعْلَمُ أَ‍نّ‍‍َ مِ‍‍ن‍‍ْكُ‍‍م‍ْ مُكَذِّب‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa 'Innahu Laĥasratun `Alá Al-Kāfirīna 069-050 እርሱም (ቁርኣን) በከሓዲዎቹ ላይ ጸጸት ነው፡፡ وَإِ‍نّ‍‍َهُ لَحَسْرَةٌ عَلَى ا‍لْكَافِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Wa 'Innahu Laĥaqqu Al-Yaqīni 069-051 እርሱም የተረጋገጠ እውነት ነው፡፡ وَإِ‍نّ‍‍َهُ لَحَقُّ ا‍لْيَق‍‍ِ‍ي‍نِ
Fasabbiĥ Biāsmi Rabbika Al-`Ažīmi 069-052 የታላቁን ጌታህንም ስም አወድስ፡፡ فَسَبِّحْ بِ‍ا‍سْمِ رَبِّكَ ا‍لْعَظ‍‍ِ‍ي‍مِ
Next Sūrah