63) Sūrat Al-Munāfiqūn

Printed format

63) سُورَة المُنَافِقُون

'Idhā Jā'aka Al-Munāfiqūna Qālū Nash/hadu 'Innaka Larasūlu Al-Lahi Wa Allāhu Ya`lamu 'Innaka Larasūluhu Wa Allāhu Yash/hadu 'Inna Al-Munāfiqīna Lakādhibūna 063-001 መናፍቃን በመጡህ ጊዜ آ«አንተ የአላህ መልክተኛ መኾንህን በእርግጥ (ምለን) እንመሰክራለንآ» ይላሉ፡፡ አላህም አንተ በእርግጥ መልክተኛው መኾንህን ያውቃል፡፡ አላህም መናፍቃን (ከልብ እንመሰክራለን በማለታቸው) ውሸታሞች መኾናቸውን ይመሰክራል፡፡ إِذَا ج‍‍َ‍ا‍ءَكَ ا‍لْمُنَافِق‍‍ُ‍و‍نَ قَالُو‍‍ا‍ نَشْهَدُ إِ‍نّ‍‍َكَ لَرَس‍‍ُ‍و‍لُ ا‍للَّهِ وَا‍للَّهُ يَعْلَمُ إِ‍نّ‍‍َكَ لَرَسُولُهُ وَا‍للَّهُ يَشْهَدُ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لْمُنَافِق‍‍ِ‍ي‍نَ لَكَاذِب‍ Attakhadhū 'Aymānahum Junnatan Faşaddū `An Sabīli Al-Lahi 'Innahum Sā'a Mā Kānū Ya`malūna 063-002 መሓሎቻቸውን ጋሻ አድርገው ያዙ፡፡ ከአላህም መንገድ ከለከሉ፡፡ እነርሱ ይሠሩት የነበሩት ነገር ከፋ፡፡ ا‍تَّخَذُو‍ا‍ أَيْمَانَهُمْ جُ‍‍ن‍ّ‍‍َة‍‍‍ً فَصَدُّوا‍ عَ‍‍ن‍ْ سَب‍‍ِ‍ي‍لِ ا‍للَّهِ إِ‍نّ‍‍َهُمْ س‍‍َ‍ا‍ءَ مَا كَانُو‍‍ا‍ يَعْمَل‍‍ُ‍و‍نَ
Dhālika Bi'annahum 'Āmanū Thumma Kafarū Faţubi`a `Alá Qulūbihim Fahum Lā Yafqahūna 063-003 ይህ እነርሱ (በምላስ) ያመኑ ከዚያም (በልብ) የካዱ በመኾናቸው ነው፡፡ በልቦቻቸውም ላይ ታተመባቸው፤ ስለዚህ እነርሱ አያውቁም፡፡ ذَلِكَ بِأَ‍نّ‍‍َهُمْ آمَنُو‍‍ا‍ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ كَفَرُوا‍ فَطُبِعَ عَلَى قُلُوبِهِمْ فَهُمْ لاَ يَفْقَه‍‍ُ‍و‍نَ
Wa 'Idhā Ra'aytahum Tu`jibuka 'Ajsāmuhum Wa 'In Yaqūlū Tasma` Liqawlihim Ka'annahum Khushubun Musannadatun Yaĥsabūna Kulla Şayĥatin `Alayhim Humu Al-`Adūwu Fāĥdharhum Qātalahumu Al-Lahu 'Anná Yu'ufakūna 063-004 ባየሃቸውም ጊዜ አካሎቻቸው (ግዙፍነታቸው) ያስደንቁሃል፡፡ ቢናገሩም ለንግግራቸው ታዳምጣለህ፤ (ከዕውቀት ባዶ በመኾን)፡፡ እነርሱ ልክ በግድግዳ የተጠጉ ግንዶችን ይመስላሉ፡፡ ጩኸትን ሁሉ በእነርሱ ላይ ነው ብለው ያስባሉ፡፡ እነርሱ ጠላቶች ናቸውና ተጠንቀቃቸው፡፡ አላህ ይጋደላቸው፤ (ከእምነት) እንዴት ይመለሳሉ! وَإِذَا رَأَيْتَهُمْ تُعْجِبُكَ أَ‍ج‍‍ْسَامُهُمْ وَإِ‍ن‍ْ يَقُولُو‍‍ا‍ تَسْمَعْ لِقَوْلِهِمْ كَأَ‍نّ‍‍َهُمْ خُشُب‍‍‍ٌ مُسَ‍‍ن‍ّ‍‍َدَة‍‍‍ٌ يَحْسَب‍‍ُ‍و‍نَ كُلَّ صَيْحَةٍ عَلَيْهِمْ هُمُ ا‍ Wa 'Idhā Qīla Lahum Ta`ālaw Yastaghfir Lakum Rasūlu Al-Lahi Lawwaw Ru'ūsahum Wa Ra'aytahum Yaşuddūna Wa Hum Mustakbirūna 063-005 ለእነሱም ፡- آ«ኑ የአላህ መልክተኛ ለእናንተ ምሕረትን ይለምንላችኋል፤آ» በተባሉ ጊዜ ራሶቻቸውን ያዞራሉ፡፡ እነርሱም ትዕቢተኞች ኾነው ሲሸሹ ታያቸዋለህ፡፡ وَإِذَا ق‍‍ِ‍ي‍لَ لَهُمْ تَعَالَوْا يَسْتَغْفِرْ لَكُمْ رَس‍‍ُ‍و‍لُ ا‍للَّهِ لَوَّوْا رُء‍ُ‍وسَهُمْ وَرَأَيْتَهُمْ يَصُدّ‍ُو‍نَ وَهُ‍‍م‍ْ مُسْتَكْبِر‍ُو‍نَ
Sawā'un `Alayhim 'Āstaghfarta Lahum 'Am Lam Tastaghfir Lahum Lan Yaghfira Al-Lahu Lahum 'Inna Al-Laha Lā Yahdī Al-Qawma Al-Fāsiqīna 063-006 ምሕረትን ብትለምንላቸው ወይም ምሕረትን ባትለምንላቸው በእነርሱ ላይ እኩል ነው፡፡ አላህ ለእነርሱ በፍጹም አይምርም፡፡ አላህ አመጸኞችን ሕዝቦች አየመራምና፡፡ سَو‍َا‍ءٌ عَلَيْهِمْ أ‍َ‍اسْتَغْفَرْتَ لَهُمْ أَمْ لَمْ تَسْتَغْفِرْ لَهُمْ لَ‍‍ن‍ْ يَغْفِ‍‍ر‍َ ا‍للَّهُ لَهُمْ إِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ لاَ يَهْدِي ا‍لْقَوْمَ ا‍لْفَاسِق‍‍ِ‍ي‍نَ
Humu Al-Ladhīna Yaqūlūna Lā Tunfiqū `Alá Man `Inda Rasūli Al-Lahi Ĥattá Yanfađđū Wa Lillahi Khazā'inu As-Samāwāti Wa Al-'Arđi Wa Lakinna Al-Munāfiqīna Lā Yafqahūna 063-007 እነርሱ እነዚያ ፡- آ«አላህ መልክተኛ ዘንድ ላሉት ሰዎች እስከሚበታተኑ ድረስ አትቀልቡآ» የሚሉ ናቸው፡፡ የሰማያትና የምድር ድልቦችም የአላህ ናቸው፡፡ ግን መናፍቃን አያውቁም፡፡ هُمُ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ يَقُول‍‍ُ‍و‍نَ لاَ تُ‍‍ن‍‍ْفِقُو‍‍ا‍ عَلَى مَنْ عِ‍‍ن‍‍ْدَ رَس‍‍ُ‍و‍لِ ا‍للَّهِ حَتَّى يَ‍‍ن‍‍ْفَضُّو‍‍ا‍ وَلِلَّهِ خَز‍َا‍ئِنُ ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضِ وَلَكِ‍‍ن‍ّ‍‍َ ا‍لْمُنَافِق‍‍ِ‍ي‍ Yaqūlūna La'in Raja`nā 'Ilá Al-Madīnati Layukhrijanna Al-'A`azzu Minhā Al-'Adhalla Wa Lillahi Al-`Izzatu Wa Lirasūlihi Wa Lilmu'uminīna Wa Lakinna Al-Munāfiqīna Lā Ya`lamūna 063-008 آ«ወደ መዲና ብንመለስ አሸናፊው ወራዳውን በእርግጥ ከእርሷ ያወጣልآ» ይላሉ፡፡ አሸናፊነትም ለአላህ፣ ለመልክተኛውና ለምእምናን ነው፡፡ ግን መናፍቃን አያውቁም፡፡ يَقُول‍‍ُ‍و‍نَ لَئِ‍‍ن‍ْ رَجَعْنَ‍‍ا إِلَى ا‍لْمَدِينَةِ لَيُخْ‍‍ر‍‍ِجَ‍‍ن‍ّ‍‍َ ا‍لأَعَزُّ مِنْهَا ا‍لأَذَلَّ وَلِلَّهِ ا‍لْعِزَّةُ وَلِرَسُولِهِ وَلِلْمُؤْمِن‍‍ِ‍ي‍نَ وَلَكِ‍‍ن‍ّ‍‍َ ا‍لْمُنَافِق‍‍ِ‍ي‍نَ لاَ يَعْلَم‍‍ُ‍و‍نَ
Yā 'Ayyuhā Al-Ladhīna 'Āmanū Lā Tulhikum 'Amwālukum Wa Lā 'Awlādukum `An Dhikri Al-Lahi Wa Man Yaf`al Dhālika Fa'ūlā'ika Humu Al-Khāsirūna 063-009 እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ገንዘቦቻችሁና ልጆቻችሁ አላህን ከማስታወስ አያታሉዋችሁ፡፡ ይህንንም የሚሠሩ ሰዎች እነዚያ እነርሱ ከሳሪዎች ናቸው፡፡ ي‍َا‍أَيُّهَا ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ لاَ تُلْهِكُمْ أَمْوَالُكُمْ وَلاَ أَوْلاَدُكُمْ عَ‍‍ن‍ْ ذِكْ‍‍ر‍ِ ا‍للَّهِ وَمَ‍‍ن‍ْ يَفْعَلْ ذَلِكَ فَأ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ هُمُ ا‍لْخَاسِر‍ُو‍نَ
Wa 'Anfiqū Min Mā Razaqnākum Min Qabli 'An Ya'tiya 'Aĥadakumu Al-Mawtu Fayaqūla Rabbi Lawlā 'Akhkhartanī 'Ilá 'Ajalin Qarībin Fa'aşşaddaqa Wa 'Akun Mina Aş-Şāliĥīna 063-010 አንዳችሁንም ሞት ሳይመጣውና ጌታዬ ሆይ! እንድመጸውትና ከደጋጐቹም ሰዎች እንድኾን ወደ ጥቂት ጊዜ ብታቆየኝ ኖሮ እመኛለሁ ከማለቱ በፊት ከሰጠናችሁ ሲሳይ ለግሱ፡፡ وَأَ‍ن‍‍ْفِقُو‍‍ا‍ مِ‍‍ن‍ْ مَا رَزَ‍ق‍‍ْنَاكُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِ أَ‍ن‍ْ يَأْتِيَ أَحَدَكُمُ ا‍لْمَوْتُ فَيَق‍‍ُ‍و‍لَ رَبِّ لَوْلاَ أَخَّرْتَنِ‍‍ي إِلَى أَجَل‍‍‍ٍ قَ‍‍ر‍‍ِي‍ب‍‍‍ٍ فَأَصَّدَّقَ وَأَكُ‍‍ن‍ْ مِنَ ا‍لصَّالِح‍&zwj
Wa Lan Yu'uakhkhira Al-Lahu Nafsāan 'Idhā Jā'a 'Ajaluhā Wa Allāhu Khabīrun Bimā Ta`malūna 063-011 ማንኛይቱም ነፍስ የሞት ጊዜዋ በመጣበት ጊዜ አላህ በፍጹም አያቆያትም፡፡ አላህም በምትሠሩት ሁሉ ውስጠ ዐዋቂ ነው፡፡ وَلَ‍‍ن‍ْ يُؤَخِّ‍‍ر‍َ ا‍للَّهُ نَفْسا‍ً إِذَا ج‍‍َ‍ا‍ءَ أَجَلُهَا وَا‍للَّهُ خَب‍‍ِ‍ي‍ر‍ٌ بِمَا تَعْمَل‍‍ُ‍و‍نَ
Next Sūrah