64) Sūrat At-Taghābun

Printed format

64) سُورَة التَّغَابُن

Yusabbiĥu Lillahi Mā Fī As-Samāwāti Wa Mā Fī Al-'Arđi Lahu Al-Mulku Wa Lahu Al-Ĥamdu Wa Huwa `Alá Kulli Shay'in Qadīrun 064-001 በሰማያት ውስጥ ያለው በምድርም ውስጥ ያለው ሁሉ ለአላህ ያሞግሳል፡፡ ንግሥናው የእርሱ ብቻ ነው፡፡ ምስጋናም ለእርሱ ነው፡፡ እርሱም በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው፡፡ يُسَبِّحُ لِلَّهِ مَا فِي ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَمَا فِي ا‍لأَرْضِ لَهُ ا‍لْمُلْكُ وَلَهُ ا‍لْحَمْدُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْء‍ٍ قَد‍ِي‍ر‍ٌ
Huwa Al-Ladhī Khalaqakum Faminkum Kāfirun Wa Minkum Mu'uminun Wa Allāhu Bimā Ta`malūna Başīrun 064-002 እርሱ ያ የፈጠራችሁ ነው፡፡ ከእናንተም ከሓዲ አልለ፡፡ ከእናንተም አማኝ አልለ፡፡ አላህም በምትሠሩት ሁሉ ተመልካች ነው፡፡ هُوَ ا‍لَّذِي خَلَقَكُمْ فَمِ‍‍ن‍‍ْكُمْ كَافِر‍ٌ وَمِ‍‍ن‍‍ْكُ‍‍م‍ْ مُؤْمِن‍‍‍ٌ وَا‍للَّهُ بِمَا تَعْمَل‍‍ُ‍و‍نَ بَص‍‍ِ‍ي‍ر‍ٌ
Khalaqa As-Samāwāti Wa Al-'Arđa Bil-Ĥaqqi Wa Şawwarakum Fa'aĥsana Şuwarakum Wa 'Ilayhi Al-Maşīru 064-003 ሰማያትንና ምድርን በእውነት ፈጠረ፡፡ ቀረጻችሁም ቅርጻችሁንም አሳመረ፡፡ መመለሻችሁም ወደእርሱ ነው፡፡ خَلَقَ ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضَ بِ‍‍ا‍لْحَقِّ وَصَوَّرَكُمْ فَأَحْسَنَ صُوَرَكُمْ وَإِلَيْهِ ا‍لْمَص‍‍ِ‍ي‍‍ر‍ُ
Ya`lamu Mā Fī As-Samāwāti Wa Al-'Arđi Wa Ya`lamu Mā Tusirrūna Wa Mā Tu`linūna Wa Allāhu `Alīmun Bidhāti Aş-Şudūri 064-004 በሰማያትና በምድር ውስጥ ያለውን ሁሉ ያውቃል፡፡ የምትደብቁትንም የምትገልጡትንም ያውቃል፡፡ አላህም በልቦች ውስጥ ያለውን ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡ يَعْلَمُ مَا فِي ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضِ وَيَعْلَمُ مَا تُسِرّ‍ُو‍نَ وَمَا تُعْلِن‍‍ُ‍و‍نَ وَا‍للَّهُ عَل‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ بِذ‍َا‍تِ ا‍لصُّد‍ُو‍ر‍ِ
'Alam Ya'tikum Naba'u Al-Ladhīna Kafarū Min Qablu Fadhāqū Wabāla 'Amrihim Wa Lahum `Adhābun 'Alīmun 064-005 የእነዚያ ከአሁን በፊት የካዱትና የክሕደታቸውን ቅጣት ቅመሱ የተባሉት ሕዝቦች ወሬ አልመጣላችሁምን? ለእነሱም አሳማሚ ቅጣት አልላቸው፡፡ أَلَمْ يَأْتِكُمْ نَبَأُ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلُ فَذَاقُو‍‍ا‍ وَب‍‍َ‍ا‍لَ أَمْ‍‍ر‍‍ِهِمْ وَلَهُمْ عَذ‍َا‍بٌ أَل‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Dhālika Bi'annahu Kānat Ta'tīhim Rusuluhum Bil-Bayyināti Faqālū 'Abasharun Yahdūnanā Fakafarū Wa Tawallaw Wa Astaghná Al-Lahu Wa Allāhu Ghanīyun Ĥamīdun 064-006 ይህ (ቅጣት) እርሱ መልክተኞቻቸው በአስረጂዎች ይመጡባቸው ስለ ነበሩ آ«ሰዎችም ይመሩናልን?آ» ስላሉና ስለካዱ (ከእምነት) ስለ ዞሩም ነው፡፡ አላህም (ከእነሱ እምነት) ተብቃቃ፡፡ አላህም ተብቃቂ ምስጉን ነው፡፡ ذَلِكَ بِأَ‍نّ‍‍َهُ كَانَ‍‍ت‍ْ تَأْتِيهِمْ رُسُلُهُ‍‍م‍ْ بِ‍‍ا‍لْبَيِّن‍‍َ‍ا‍تِ فَقَالُ‍‍و‍‍ا‍ أَبَشَر‍ٌ يَهْدُونَنَا فَكَفَرُوا‍ وَتَوَلَّوْا وَا‍سْتَغْنَى ا‍للَّهُ وَا‍للَّهُ غَنِيٌّ حَم‍‍ِ‍ي‍‍د‍ٌ
Za`ama Al-Ladhīna Kafarū 'An Lan Yub`athū Qul Balá Wa Rabbī Latub`athunna Thumma Latunabba'uunna Bimā `Amiltum Wa Dhalika `Alá Al-Lahi Yasīrun 064-007 እነዚያ የካዱትን በፍጹም የማይቀሰሱ መኾናቸውን አሰቡ፡፡ آ«አይደለም በጌታዬ እምላለሁ፡፡ በእርግጥ ትቀሰቀሳላችሁ፡፡ ከዚያም በሠራችሁት ሁሉ ትነገራላችሁ፡፡ ይህም በአላህ ላይ ቀላል ነው፡፡آ» በላቸው፡፡ زَعَمَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُو‍ا‍ أَ‍ن‍ْ لَ‍‍ن‍ْ يُ‍‍ب‍‍ْعَثُو‍‍ا‍ قُلْ بَلَى وَرَبِّي لَتُ‍‍ب‍‍ْعَثُ‍‍ن‍ّ‍‍َ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ لَتُنَبَّؤُ‍نّ‍‍َ بِمَا عَمِلْتُمْ وَذَلِكَ عَلَى ا‍للَّهِ يَس‍‍ِ‍ي‍ر‍ٌ
Fa'āminū Bil-Lahi Wa Rasūlihi Wa An-Nūri Al-Ladhī 'Anzalnā Wa Allāhu Bimā Ta`malūna Khabīrun 064-008 በአላህና በመልክተኛውም፡፡ በዚያም ባወረድነው ብርሃን እመኑ፡፡ آ«አላህም በምትሠሩት ሁሉ ውስጠ ዐዋቂ ነውآ» (በላቸው)፡፡ فَآمِنُو‍‍ا‍ بِ‍‍ا‍للَّهِ وَرَسُولِهِ وَا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍ُ‍و‍ر‍ِ ا‍لَّذِي أَن‍زَلْنَا وَا‍للَّهُ بِمَا تَعْمَل‍‍ُ‍و‍نَ خَب‍‍ِ‍ي‍ر‍ٌ
Yawma Yajma`ukum Liyawmi Al-Jam`i Dhālika Yawmu At-Taghābuni Wa Man Yu'umin Bil-Lahi Wa Ya`mal Şāliĥāan Yukaffir `Anhu Sayyi'ātihi Wa Yudkhilhu Jannātin Tajrī Min Taĥtihā Al-'Anhāru Khālidīna Fīhā 'Abadāan Dhālika Al-Fawzu Al-`Ažīmu 064-009 ለመሰብሰቢያ ቀን የሚሰበስብባችሁን ቀን (አስታውሱ)፤ ይህ የመጎዳዳት (መግለጫ) ቀን ነው፡፡ በአላህም የሚያምን ሰው መልካምንም የሚሠራ ከርሱ ኃጢአቶቹን ይሰርይለታል፤ (ይፍቅለታል)፤ ከሥሮቻቸውም ወንዞች የሚፈሱባቸውን ገነቶች በውስጣቸው ዘለዓለም ዘውታሪዎች ሲኾኑ ያገባዋል፤ ይህ ታላቅ ማግኘት ነው፡፡ يَوْمَ يَ‍‍ج‍‍ْمَعُكُمْ لِيَوْمِ ا‍لْجَمْعِ ذَلِكَ يَوْمُ ا‍لتَّغَابُنِ وَمَ‍‍ن‍ْ يُؤْمِ‍‍ن‍ْ بِ‍‍ا‍للَّهِ وَيَعْمَلْ صَالِحا‍ً يُكَفِّرْ عَنْهُ سَيِّئ‍‍َ‍اتِهِ وَيُ‍‍د‍‍ْخِلْهُ جَ‍‍ن‍ّ‍ Wa Al-Ladhīna Kafarū Wa Kadhdhabū Bi'āyātinā 'Ūlā'ika 'Aşĥābu An-Nāri Khālidīna Fīhā Wa Bi'sa Al-Maşīru 064-010 እነዚያም የካዱና በአንቀጾቻችን ያስተባበሉ እነዚያ በውስጡ ዘውታሪዎች ሲኾኑ የእሳት ጓዶች ናቸው፤ መመለሻቸውም ከፋ! وَالَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ وَكَذَّبُو‍‍ا‍ بِآيَاتِنَ‍‍ا‍ أ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ أَصْح‍‍َ‍ا‍بُ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍ر‍ِ خَالِد‍ِي‍نَ فِيهَا وَبِئْسَ ا‍لْمَص‍‍ِ‍ي‍‍ر‍ُ
Mā 'Aşāba Min Muşībatin 'Illā Bi'idhni Al-Lahi Wa Man Yu'umin Bil-Lahi Yahdi Qalbahu Wa Allāhu Bikulli Shay'in `Alīmun 064-011 ከመከራም (ማንንም) አይነካም በአላህ ፈቃድ ቢኾን እንጅ፤ በአላህም የሚያምን ሰው ልቡን (ለትዕግስት) ይመራዋል፤ አላህም ነገሩን ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡ مَ‍‍ا‍ أَص‍‍َ‍ا‍بَ مِ‍‍ن‍ْ مُصِيبَة‍‍‍ٍ إِلاَّ بِإِذْنِ ا‍للَّهِ وَمَ‍‍ن‍ْ يُؤْمِ‍‍ن‍ْ بِ‍‍ا‍للَّهِ يَهْدِ قَلْبَهُ وَا‍للَّهُ بِكُلِّ شَيْءٍ عَل‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Wa 'Aţī`ū Al-Laha Wa 'Aţī`ū Ar-Rasūla Fa'in Tawallaytum Fa'innamā `Alá Rasūlinā Al-Balāghu Al-Mubīnu 064-012 አላህንም ተገዙ፤ መልክተኛውንም ታዘዙ፤ ብትዞሩም (መልክተኛውን አትጎዱም)፤ በመልክተኛውም ላይ ያለበት ግልጽ ማድረስ ብቻ ነው፡፡ وَأَطِيعُو‍‍ا‍ ا‍للَّهَ وَأَطِيعُو‍‍ا‍ ا‍لرَّس‍‍ُ‍و‍لَ فَإِ‍ن‍ْ تَوَلَّيْتُمْ فَإِ‍نّ‍‍َمَا عَلَى رَسُولِنَا ا‍لْبَلاَغُ ا‍لْمُب‍‍ِ‍ي‍نُ
Al-Lahu Lā 'Ilāha 'Illā Huwa Wa `Alá Al-Lahi Falyatawakkali Al-Mu'uminūna 064-013 አላህ ከርሱ በቀር አምላክ የለም፤ በአላህም ላይ አማኞቹ ይመኩ፡፡ ا‍للَّهُ لاَ إِلَهَ إِلاَّ هُوَ وَعَلَى ا‍للَّهِ فَلْيَتَوَكَّلِ ا‍لْمُؤْمِن‍‍ُ‍و‍نَ
Yā 'Ayyuhā Al-Ladhīna 'Āmanū 'Inna Min 'Azwājikum Wa 'Awlādikum `Adūwāan Lakum Fāĥdharūhum Wa 'In Ta`fū Wa Taşfaĥū Wa Taghfirū Fa'inna Al-Laha Ghafūrun Raĥīmun 064-014 እላንተ ያመናችሁ ሆይ! ከሚስቶቻችሁና ከልጆቻችሁ (ከአላህ መንገድ በማስተጓጎል) ለናንተ ጠላቶች የኾኑ አልሉ፤ ስለዚህ ተጠንቀቋቸው፤ ይቅርታ ብታደርጉ ብታልፏቸውም ብተምሩዋቸውም አላህ በጣም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡ ي‍َا‍أَيُّهَا ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُ‍‍و‍‍ا‍ إِ‍نّ‍‍َ مِنْ أَزْوَاجِكُمْ وَأَوْلاَدِكُمْ عَدُوّا‍ً لَكُمْ فَاحْذَرُوهُمْ وَإِ‍ن‍ْ تَعْفُو‍‍ا‍ وَتَصْفَحُو‍‍ا‍ وَتَغْفِرُوا‍ فَإِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ غَف‍‍ُ‍و‍ر‍ٌ رَح‍'Innamā 'Amwālukum Wa 'Awlādukum Fitnatun Wa Allāhu `Indahu 'Ajrun `Ažīmun 064-015 ገንዘቦቻችሁና ልጆቻችሁ ለናንተ መፈተኛ ብቻ ናቸው፤ አላህም እርሱ ዘንድ ታላቅ ምንዳ አልለ፡፡ إِ‍نّ‍‍َمَ‍‍ا‍ أَمْوَالُكُمْ وَأَوْلاَدُكُمْ فِتْنَة‍‍‍ٌ وَا‍للَّهُ عِ‍‍ن‍‍ْدَهُ أَ‍ج‍‍ْرٌ عَظ‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Fāttaqū Al-Laha Mā Astaţa`tum Wa Asma`ū Wa 'Aţī`ū Wa 'Anfiqū Khayrāan Li'nfusikum Wa Man Yūqa Shuĥĥa Nafsihi Fa'ūlā'ika Humu Al-Mufliĥūna 064-016 አላህንም የቻላችሁትን የክል ፍሩት፤ ትዕዛዙን ስሙም፤ ታዘዙም፤ ለግሱም፤ ለነፍሶቻችሁ መልካምን (ይሰጣችኋልና)፤ የነፍሱንም ንፍገት የሚጠበቅ ሰው እነዚያ እነሱ ፍላጎታቸውን የሚያገኙ ናቸው፡፡ فَاتَّقُو‍‍ا‍ ا‍للَّهَ مَا ا‍سْتَطَعْتُمْ وَا‍سْمَعُو‍‍ا‍ وَأَطِيعُو‍‍ا‍ وَأَن‍فِقُو‍‍ا‍ خَيْرا‍ً لِأ‍ن‍‍ْفُسِكُمْ وَمَ‍‍ن‍ْ ي‍‍ُ‍و‍قَ شُحَّ نَفْسِهِ فَأ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ هُمُ ا‍لْمُفْلِح‍‍ُ‍و‍نَ
'In Tuqriđū Al-Laha Qarđāan Ĥasanāan Yuđā`ifhu Lakum Wa Yaghfir Lakum Wa Allāhu Shakūrun Ĥalīmun 064-017 ለአላህ መልካም ብድርን ብታበድሩ (ምንዳውን) ለናንተ ይደራርበዋል፤ ለናንተም ይምራል፤ አላህም አመስጋኝ ታጋሽ ነው፡፡ إِ‍ن‍ْ تُ‍‍ق‍‍ْ‍‍ر‍‍ِضُو‍‍ا‍ ا‍للَّهَ قَرْضاً حَسَنا‍ً يُضَاعِفْهُ لَكُمْ وَيَغْفِرْ لَكُمْ وَا‍للَّهُ شَك‍‍ُ‍و‍رٌ حَل‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
`Ālimu Al-Ghaybi Wa Ash-Shahādati Al-`Azīzu Al-Ĥakīmu 064-018 ሩቁን ምስጢር ግልጹንም ሁሉ ዐዋቂው አሸናፊው ጥበበኛው ነው፡፡ عَالِمُ ا‍لْغَيْبِ وَا‍لشَّهَادَةِ ا‍لْعَز‍ِي‍زُ ا‍لْحَك‍‍ِ‍ي‍مُ
Next Sūrah