42) Sūrat Ash-Shūrá

Printed format

42) سُورَة الشُّورَى

Ĥā-Mīm 042-001 ሐ.መ (ሐ፡ ሚም)፡፡ حَا-مِيم
`Sq 042-002 ዐ.ሰ.ቀ (ዓይን ሲን ቃፍ)፤ عس‍‍ق
Kadhālika Yūĥī 'Ilayka Wa 'Ilá Al-Ladhīna Min Qablika Al-Lahu Al-`Azīzu Al-Ĥakīmu 042-003 እንደዚሁ (በዚህች ሱራ ውስጥ እንዳለው) አሸናፊው ጥበበኛው አላህ ወዳንተ ያወርዳል፡፡ ወደእነዚያም ከአንተ በፊት ወደ ነበሩት ሕዝቦች (አውርዷል)፡፡ كَذَلِكَ يُوحِ‍‍ي إِلَيْكَ وَإِلَى ا‍لَّذ‍ِي‍نَ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِكَ ا‍للَّهُ ا‍لْعَز‍ِي‍زُ ا‍لْحَك‍‍ِ‍ي‍مُ
Lahu Mā Fī As-Samāwāti Wa Mā Fī Al-'Arđi Wa Huwa Al-`Alīyu Al-`Ažīmu 042-004 በሰማያትና በምድር ያለው ሁሉ የእርሱ ነው፡፡ እርሱም የበላዩ ታላቁ ነው፡፡ لَهُ مَا فِي ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَمَا فِي ا‍لأَرْضِ وَهُوَ ا‍لْعَلِيُّ ا‍لْعَظ‍‍ِ‍ي‍مُ
Takādu As-Samāwātu Yatafaţţarna Min Fawqihinna Wa Al-Malā'ikatu Yusabbiĥūna Biĥamdi Rabbihim Wa Yastaghfirūna Liman Al-'Arđi 'Alā 'Inna Al-Laha Huwa Al-Ghafūru Ar-Raĥīmu 042-005 (ከአላህ ፍራቻ) ሰማያት ከበላያቸው ሊቀደዱ ይቀርባሉ፡፡ መላእክትም ጌታቸውን እያመሰገኑ ያወድሳሉ፡፡ በምድርም ላለው ፍጡር ምሕረትን ይለምናሉ፡፡ ንቁ! አላህ እርሱ መሓሪው አዛኙ ነው፡፡ تَك‍‍َ‍ا‍دُ ا‍لسَّمَاو‍َا‍تُ يَتَفَطَّرْنَ مِ‍‍ن‍ْ فَوْقِهِ‍‍ن‍ّ‍‍َ وَا‍لْمَلاَئِكَةُ يُسَبِّح‍‍ُ‍و‍نَ بِحَمْدِ رَبِّهِمْ وَيَسْتَغْفِر‍ُو‍نَ لِمَ‍‍ن‍ْ فِي ا‍لأَرْضِ أَلاَ إِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ هُوَ ا‍لْغَف‍‍ُ‍و‍رُ ا‍لرَّح‍‍ِ‍ي‍مُ
Wa Al-Ladhīna Attakhadhū Min Dūnihi 'Awliyā'a Al-Lahu Ĥafīžun `Alayhim Wa Mā 'Anta `Alayhim Biwakīlin 042-006 እነዚያም ከእርሱ ሌላ (የጣዖታት) ረዳቶችን የያዙ፤ አላህ በእነርሱ ላይ ተጠባባቂ ነው፡፡ አንተም በእነርሱ ላይ ኀላፊ አይደለህም፡፡ وَالَّذ‍ِي‍نَ ا‍تَّخَذُوا‍ مِ‍‍ن‍ْ دُونِهِ أَولِي‍‍َ‍ا‍ءَ ا‍للَّهُ حَف‍‍ِ‍ي‍ظٌ عَلَيْهِمْ وَمَ‍‍ا‍ أَ‍ن‍‍ْتَ عَلَيْهِ‍‍م‍ْ بِوَك‍‍ِ‍ي‍ل‍‍‍ٍ
Wa Kadhalika 'Awĥaynā 'Ilayka Qur'ānāan `Arabīyāan Litundhira 'Umma Al-Qurá Wa Man Ĥawlahā Wa Tundhira Yawma Al-Jam`i Lā Rayba Fīhi Farīqun Al-Jannati Wa Farīqun As-Sa`īri 042-007 እንደዚሁም የከተሞች እናት የኾነችውን (የመካን ሰዎች) በአካባቢዋ ያሉትንም ልታስፈራራ የመሰብሰቢያውንም ቀን በእርሱ ጥርጣሬ የሌለበት ሲኾን ልታስጠነቅቅ ዐረብኛ የኾነን ቁርኣን ወደ አንተ አወረድን፡፡ (ከእነርሱም) ከፊሉ በገነት ውሰጥ ከፊሉም በእሳት ውስጥ ነው፡፡ وَكَذَلِكَ أَوْحَيْنَ‍‍ا إِلَيْكَ قُرْآناً عَرَبِيّا‍ً لِتُ‍‍ن‍‍ْذِ‍ر‍َ أُ‍مّ‍‍َ ا‍لْقُرَى وَمَنْ حَوْلَهَا وَتُ‍‍ن‍‍ْذِ‍ر‍َ يَوْمَ ا‍لْجَمْعِ لاَ رَيْبَ ف‍‍ِ‍ي‍هِ فَ‍‍ر‍‍ِي‍ق‍
Wa Law Shā'a Al-Lahu Laja`alahum 'Ummatan Wāĥidatan Wa Lakin Yudkhilu Man Yashā'u Fī Raĥmatihi Wa Až-Žālimūna Mā Lahum Min Wa Līyin Wa Lā Naşīrin 042-008 አላህም በሻ ኖሮ (ባንድ ሃይማኖት ላይ) አንድ ሕዝብ ባደረጋቸው ነበር፡፡ ግን የሚሻውን ሰው በእዝነቱ ውስጥ ያስገባል፡፡ በዳዮችም ለእነርሱ ወዳጅና ረዳት ምንም የላቸውም፡፡ وَلَوْ ش‍‍َ‍ا‍ءَ ا‍للَّهُ لَجَعَلَهُمْ أُ‍مّ‍‍َة‍‍‍ً وَا‍حِدَة‍‍‍ً وَلَكِ‍‍ن‍ْ يُ‍‍د‍‍ْخِلُ مَ‍‍ن‍ْ يَش‍‍َ‍ا‍ءُ فِي رَحْمَتِهِ وَا‍لظَّالِم‍‍ُ‍و‍نَ مَا لَهُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ وَلِيّ‍‍‍ٍ وَلاَ نَص‍‍ِ‍ي‍ر‍ٍ
'Am Attakhadhū Min Dūnihi 'Awliyā'a Fa-Allāhu Huwa Al-Walīyu Wa Huwa Yuĥyī Al-Mawtá Wa Huwa `Alá Kulli Shay'in Qadīrun 042-009 ከእርሱ ሌላ ረዳቶችን ያዙን? (ረዳቶች አይደሉም)፡፡ አላህም ረዳት እርሱ ብቻ ነው፡፡ እርሱም ሙታንን ሕያው ያደርጋል፡፡ እርሱም በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው፡፡ أَمْ ا‍تَّخَذُوا‍ مِ‍‍ن‍ْ دُونِهِ أَوْلِي‍‍َ‍ا‍ءَ فَال‍لَّهُ هُوَ ا‍لْوَلِيُّ وَهُوَ يُحْيِي ا‍لمَوْتَى وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْء‍ٍ قَد‍ِي‍ر‍ٌ
Wa Mā Akhtalaftum Fīhi Min Shay'in Faĥukmuhu 'Ilá Al-Lahi Dhalikumu Al-Lahu Rabbī `Alayhi Tawakkaltu Wa 'Ilayhi 'Unību 042-010 ከምንም ነገር ያ በእርሱ የተለያዩበት ፍርዱ ወደ አላህ ነው፡፡ آ«እርሱ አላህ ጌታዬ ነው፡፡ በእርሱ ላይ ተጠጋሁ፣ ወደርሱም እመለሳለሁآ» (በላቸው)፡፡ وَمَا ا‍خْتَلَفْتُمْ ف‍‍ِ‍ي‍هِ مِ‍‍ن‍ْ شَيْء‍ٍ فَحُكْمُهُ إِلَى ا‍للَّهِ ذَلِكُمُ ا‍للَّهُ رَبِّي عَلَيْهِ تَوَكَّلْتُ وَإِلَيْهِ أُن‍‍ِ‍ي‍‍ب‍ُ
Fāţiru As-Samāwāti Wa Al-'Arđi Ja`ala Lakum Min 'Anfusikum 'Azwājāan Wa Mina Al-'An`ām 'Azwājāan Yadhra'uukum Fīhi Laysa Kamithlihi Shay'un Wa Huwa As-Samī`u Al-Başīru 042-011 ሰማያትንና ምድርን ፈጣሪ ነው፡፡ ከነፍሶቻችሁ ሴቶችን ከቤት እንስሳዎችም ዓይነቶችን (ወንዶችና ሴቶችን) ለእናንተ አደረገላችሁ፡፡ በእርሱ ያበዛችኋል፡፡ የሚመስለው ምንም ነገር የለም፡፡ እርሱም ሰሚው ተመልካቹ ነው፡፡ فَاطِ‍‍ر‍ُ ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضِ جَعَلَ لَكُ‍‍م‍ْ مِنْ أَ‍ن‍‍ْفُسِكُمْ أَزْوَاجا‍ً وَمِنَ ا‍لأَنعَام أَزْوَاجا‍ً يَذْرَؤُكُمْ ف‍‍ِ‍ي‍هِ لَيْسَ كَمِثْلِهِ شَيْء‍ٌ وَهُوَ ا‍لسَّم‍‍ِ‍ي‍عُ ا‍لبَص‍‍ِ‍ي&
Lahu Maqālīdu As-Samāwāti Wa Al-'Arđi Yabsuţu Ar-Rizqa Liman Yashā'u Wa Yaqdiru 'Innahu Bikulli Shay'in `Alīmun 042-012 የሰማያትና የምድር (ድልቦች) መከፈቻዎች የእርሱ ናቸው፡፡ ሲሳይን ለሚሻው ሰው ያሰፋል፤ ያጠባልም፡፡ እርሱ ነገሩን ሁሉ ዐዋቂ ነውና፡፡ لَهُ مَقَال‍‍ِ‍ي‍دُ ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضِ يَ‍‍ب‍‍ْسُطُ ا‍لرِّزْقَ لِمَ‍‍ن‍ْ يَش‍‍َ‍ا‍ءُ وَيَ‍‍ق‍‍ْدِ‍ر‍ُ إِ‍نّ‍‍َهُ بِكُلِّ شَيْءٍ عَل‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Shara`a Lakum Mina Ad-Dīni Mā Waşşá Bihi Nūĥāan Wa Al-Ladhī 'Awĥaynā 'Ilayka Wa Mā Waşşaynā Bihi 'Ibrāhīma Wa Mūsá Wa `Īsá 'An 'Aqīmū Ad-Dīna Wa Lā Tatafarraqū Fīhi Kabura `Alá Al-Mushrikīna Mā Tad`ūhum 'Ilayhi Al-Lahu Yajtabī 'Ilayhi Man Yashā'u Wa Yahdī 'Ilayhi Man Yunību 042-013 ለእናንተ ከሃይማኖት ያንን በእርሱ ኑሕን ያዘዘበትን ደነገገላችሁ፡፡ ያንንም ወዳንተ ያወረድነውን ያንንም በእርሱ ኢብራሂምን ሙሳንና ዒሳንም ያዘዝንበትን ሃይማኖትን በትክክል አቋቁሙ በእርሱም አትለያዩ ማለትን (ደነገግን)፡፡ በአጋሪዎቹ ላይ ያ ወደርሱ የምትጠራቸው ነገር ከበዳቸው፡፡ አላህ የሚሻውን ሰው ወደእርሱ (እምነት) ይመርጣል፡፡ የሚመለስንም ሰው ወደርሱ ይመራል፡፡ شَرَعَ لَكُ‍‍م‍ْ مِنَ ا‍لدّ‍ِي‍نِ مَا وَصَّى بِهِ نُوحا‍ً وَا‍لَّذِي أَوْحَيْنَ‍‍ا Wa Mā Tafarraqū 'Illā Min Ba`di Mā Jā'ahumu Al-`Ilmu Baghyāan Baynahum Wa Lawlā Kalimatun Sabaqat Min Rabbika 'Ilá 'Ajalin Musammáan Laquđiya Baynahum Wa 'Inna Al-Ladhīna 'Ūrithū Al-Kitāba Min Ba`dihim Lafī Shakkin Minhu Murībin 042-014 (የሃይማኖት ሰዎች) ዕውቀቱም ከመጣላቸው በኋላ በመካከላቸው ለምቀኝነት እንጅ ለሌላ አልተለያዩም፡፡ እስከ ተወሰነም ጊዜ (በማቆየት) ከጌታህ ያለፈች ቃል ባልነበረች ኖሮ በእነርሱ መካከል (አሁን) በተፈረደ ነበር፡፡ እነዚያም ከኋላቸው መጽሐፉን እንዲወርሱ የተደረጉት ከእርሱ በእርግጥ በአወላዋይ ጥርጣሬ ውስጥ ናቸው፡፡ وَمَا تَفَرَّقُ‍‍و‍‍ا‍ إِلاَّ مِ‍‍ن‍ْ بَعْدِ مَا ج‍‍َ‍ا‍ءَهُمُ ا‍لْعِلْمُ بَغْيا‍ً بَيْنَهُمْ وَلَوْلاَ كَلِمَة‍‍‍ٌ سَبَقَتْ مِ‍‍ن‍ْ رَبِّكَ إِلَى أَجَل‍‍‍ٍ مُس
Falidhalika Fād`u Wa Astaqim Kamā 'Umirta Wa Lā Tattabi` 'Ahwā'ahum Wa Qul 'Āmantu Bimā 'Anzala Al-Lahu Min Kitābin Wa 'Umirtu Li'`dila Baynakumu Al-Lahu Rabbunā Wa Rabbukum Lanā 'A`mālunā Wa Lakum 'A`mālukum Lā Ĥujjata Baynanā Wa Baynakumu Al-Lahu Yajma`u Baynanā Wa 'Ilayhi Al-Maşīru 042-015 ለዚህም (ድንጋጌ ሰዎችን) ጥራ፡፡ እንደታዘዝከውም ቀጥ በል፡፡ ዝንባሌዎቻቸውንም አትከተል፡፡ آ«በላቸውም ከመጽሐፍ አላህ ባወረደው ሁሉ አመንኩ፡፡ በመካከላችሁም ላስተካክል ታዘዝኩ፡፡ አላህ ጌታችን ጌታችሁም ነው፡፡ ለእኛ ሥራዎቻችን አልሉን፡፡ ለእናንተም ሥራዎቻችሁ አልሏችሁ፡፡ በእኛና በእናንተ መካከል ክርክር የለም፡፡ አላህ በመካከላችን ይሰበስባል፡፡ መመለሻም ወደእርሱ ብቻ ነው፡፡آ» فَلِذَلِكَ فَا‍د‍‍ْعُ وَا‍سْتَقِمْ كَمَ‍‍ا‍ أُمِرْتَ وَلاَ تَتَّبِعْ أَهْو‍َا‍ءَهُمْ وَقُلْ آمَ‍‍ن‍&
Wa Al-Ladhīna Yuĥājjūna Fī Al-Lahi Min Ba`di Mā Astujība Lahu Ĥujjatuhum Dāĥiđatun `Inda Rabbihim Wa `Alayhim Ghađabun Wa Lahum `Adhābun Shadīdun 042-016 እነዚያም በአላህ (ሃይማኖት) ለእርሱ ተቀባይ ካገኘ በኋላ የሚከራከሩት ማስረጃቸው በጌታቸው ዘንድ ብልሹ ናት፡፡ በእነርሱም ላይ ቁጣ አልለባቸው፡፡ ለእነርሱም ብርቱ ቅጣት አልላቸው፡፡ وَالَّذ‍ِي‍نَ يُح‍‍َ‍ا‍جّ‍‍ُ‍و‍نَ فِي ا‍للَّهِ مِ‍‍ن‍ْ بَعْدِ مَا ا‍سْتُج‍‍ِ‍ي‍بَ لَهُ حُجَّتُهُمْ دَاحِضَةٌ عِ‍‍ن‍‍ْدَ رَبِّهِمْ وَعَلَيْهِمْ غَضَب‍‍‍ٌ وَلَهُمْ عَذ‍َا‍ب‍‍‍ٌ شَد‍ِي‍‍د‍ٌ
Al-Lahu Al-Ladhī 'Anzala Al-Kitāba Bil-Ĥaqqi Wa Al-Mīzāna Wa Mā Yudrīka La`alla As-Sā`ata Qarībun 042-017 አላህ ያ መጽሐፉን በእውነት ያወረደ ነው፡፡ ሚዛንንም (እንደዚሁ)፡፡ ሰዓቲቱ ምንአልባት ቅርብ መኾንዋን ምን ያሳውቅሃል? ا‍للَّهُ ا‍لَّذِي أَ‍ن‍‍ْزَلَ ا‍لْكِت‍‍َ‍ا‍بَ بِ‍‍ا‍لْحَقِّ وَا‍لْمِيز‍َا‍نَ وَمَا يُ‍‍د‍‍ْ‍ر‍‍ِي‍كَ لَعَلَّ ا‍لسَّاعَةَ قَ‍‍ر‍‍ِي‍‍ب‍‍ٌ
Yasta`jilu Bihā Al-Ladhīna Lā Yu'uminūna Bihā Wa Al-Ladhīna 'Āmanū Mushfiqūna Minhā Wa Ya`lamūna 'Annahā Al-Ĥaqqu 'Alā 'Inna Al-Ladhīna Yumārūna Fī As-Sā`ati Lafī Đalālin Ba`īdin 042-018 እነዚያ በእርሷ የማያምኑት በእርሷ ያቻኩላሉ፡፡ እነዚያም ያመኑት ከእርሷ ፈሪዎች ናቸው፡፡ እርሷም እውነት መኾንዋን ያውቃሉ፡፡ ንቁ! እነዚያ በሰዓቲቱ የሚከራከሩት በእርግጥ (ከእውነት) በራቀ ስሕተት ውስጥ ናቸው፡፡ يَسْتَعْجِلُ بِهَا ا‍لَّذ‍ِي‍نَ لاَ يُؤْمِن‍‍ُ‍و‍نَ بِهَا وَا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ مُشْفِق‍‍ُ‍و‍نَ مِنْهَا وَيَعْلَم‍‍ُ‍و‍نَ أَ‍نّ‍‍َهَا ا‍لْحَقُّ أَلاَ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ يُمَار‍ُو‍نَ فِي ا‍ Al-Lahu Laţīfun Bi`ibādihi Yarzuqu Man Yashā'u Wa Huwa Al-Qawīyu Al-`Azīzu 042-019 አላህ በባሮቹ ሩህሩህ ነው፡፡ ለሚሻው ሰው (በሰፊው) ሲሳይን ይሰጣል፡፡ እርሱም ብርቱው አሸናፊው ነው፡፡ ا‍للَّهُ لَط‍‍ِ‍ي‍ف‍‍‍ٌ بِعِبَادِهِ يَرْزُقُ مَ‍‍ن‍ْ يَش‍‍َ‍ا‍ءُ وَهُوَ ا‍لْقَوِيُّ ا‍لعَز‍ِي‍زُ
Man Kāna Yurīdu Ĥartha Al-'Ākhirati Nazid Lahu Fī Ĥarthihi Wa Man Kāna Yurīdu Ĥartha Ad-Dunyā Nu'utihi Minhā Wa Mā Lahu Fī Al-'Ākhirati Min Naşībin 042-020 (በሥራው) የኋለኛይቱን ዓለም አዝመራ የሚፈልግ የኾነ ሰው ለእርሱ በአዝመራው ላይ እንጨምርለታለን፡፡ የቅርቢቱንም ዓለም አዝመራ የሚፈልግ የኾነ ሰው ከእርሷ (የተወሰነለትን ብቻ) እንሰጠዋለን፡፡ ለእርሱም በኋለኛይቱ ዓለም ምንም ፋንታ የለውም፡፡ مَ‍‍ن‍ْ ك‍‍َ‍ا‍نَ يُ‍‍ر‍‍ِي‍دُ حَرْثَ ا‍لآخِرَةِ نَزِ‍د‍ْ لَهُ فِي حَرْثِهِ وَمَ‍‍ن‍ْ ك‍‍َ‍ا‍نَ يُ‍‍ر‍‍ِي‍دُ حَرْثَ ا‍لدُّ‍‍ن‍‍ْيَا نُؤتِهِ مِنْهَا وَمَا لَهُ فِي ا‍لآخِرَةِ مِ‍ 'Am Lahum Shurakā'u Shara`ū Lahum Mina Ad-Dīni Mā Lam Ya'dhan Bihi Al-Lahu Wa Lawlā Kalimatu Al-Faşli Laquđiya Baynahum Wa 'Inna Až-Žālimīna Lahum `Adhābun 'Alīmun 042-021 ከሃይማኖት አላህ በእርሱ ያልፈቀደውን ለእነርሱ የደነገጉ ተጋሪዎች ለእነርሱ አልሏቸውን? የፍርዱ ቃል ባልነበረ ኖሮ በመካከላቸው (አሁን) በተፈረደ ነበር፡፡ በደለኞችም ለእነርሱ አሳማሚ ቅጣት በእርግጥ አልላቸው፡፡ أَمْ لَهُمْ شُرَك‍‍َ‍ا‍ءُ شَرَعُو‍‍ا‍ لَهُ‍‍م‍ْ مِنَ ا‍لدّ‍ِي‍نِ مَا لَمْ يَأْذَ‍ن‍ْ بِهِ ا‍للَّهُ وَلَوْلاَ كَلِمَةُ ا‍لْفَصْلِ لَقُضِيَ بَيْنَهُمْ وَإِ‍نّ‍‍َ ا‍لظَّالِم‍‍ِ‍ي‍نَ لَهُمْ عَذ‍َا‍بٌ أَل‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Tará Až-Žālimīna Mushfiqīna Mimmā Kasabū Wa Huwa Wāqi`un Bihim Wa Al-Ladhīna 'Āmanū Wa `Amilū Aş-Şāliĥāti Fī Rawđāti Al-Jannāti Lahum Mā Yashā'ūna `Inda Rabbihim Dhālika Huwa Al-Fađlu Al-Kabīru 042-022 በደለኞችን ከሠሩት ሥራ (ዋጋ በትንሣኤ ቀን) ፈሪዎች ኾነው ታያቸዋለህ፡፡ እርሱም በእነርሱ ላይ ወዳቂ ነው፡፡ እነዚያም ያመኑት መልካሞችንም የሠሩት በገነቶች ጨፌዎች ውስጥ ናቸው፡፡ ለእነርሱ በጌታቸው ዘንድ የሚሹት ሁሉ አልላቸው፡፡ ይህ እርሱ ታላቅ ችሮታ ነው፡፡ تَرَى ا‍لظَّالِم‍‍ِ‍ي‍نَ مُشْفِق‍‍ِ‍ي‍نَ مِ‍‍م‍ّ‍‍َا كَسَبُو‍‍ا‍ وَهُوَ وَا‍قِع‍‍‍ٌ بِهِمْ وَا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ وَعَمِلُو‍‍ا‍ ا‍لصَّالِح‍&z
Dhālika Al-Ladhī Yubashshiru Al-Lahu `Ibādahu Al-Ladhīna 'Āmanū Wa `Amilū Aş-Şāliĥāti Qul Lā 'As'alukum `Alayhi 'Ajrāan 'Illā Al-Mawaddata Fī Al-Qurbá Wa Man Yaqtarif Ĥasanatan Nazid Lahu Fīhā Ĥusnāan 'Inna Al-Laha Ghafūrun Shakūrun 042-023 ይህ (ታላቅ ችሮታ) ያ አላህ እነዚያን ያመኑትንና መልካሞችን የሠሩትን ባሮቹን የሚያበስርበት ነው፡፡ آ«በእርሱ (መልክቴን በማድረሴ) ላይ በዝምድና ውዴታን እንጅ ዋጋን አልጠይቃችሁምآ» በላቸው፡፡ መልካሚቱንም ሥራ የሚሠራ ሰው ለእርሱ በእርሷ መልካምን ነገር እንጨምርለታለን፡፡ አላህ መሓሪ አመስጋኝ ነውና፡፡ ذَلِكَ ا‍لَّذِي يُبَشِّ‍‍ر‍ُ ا‍للَّهُ عِبَادَهُ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ وَعَمِلُو‍‍ا‍ ا‍لصَّالِح‍‍َ‍ا‍تِ قُ‍‍ل‍ْ لاَ أَسْأَلُكُمْ عَلَيْهِ أَ‍'Am Yaqūlūna Aftará `Alá Al-Lahi Kadhibāan Fa'in Yasha'i Al-Lahu Yakhtim `Alá Qalbika Wa Yamĥu Al-Lahu Al-Bāţila Wa Yuĥiqqu Al-Ĥaqqa Bikalimātihi 'Innahu `Alīmun Bidhāti Aş-Şudūri 042-024 ይልቁንም آ«በአላህ ላይ ውሸትን ቀጠፈآ» ይላሉን? አላህም ቢሻ በልብህ ላይ ያትማል፡፡ አላህም ውሸቱን ያብብሳል፡፡ እውነቱንም በቃላቱ ያረጋግጣል፡፡ እርሱ በልቦች ውስጥ ያለን ሁሉ ዐዋቂ ነውና፡፡ أَمْ يَقُول‍‍ُ‍و‍نَ ا‍فْتَرَى عَلَى ا‍للَّهِ كَذِبا‍ً فَإِ‍ن‍ْ يَشَأِ ا‍للَّهُ يَخْتِمْ عَلَى قَلْبِكَ وَيَمْحُ ا‍للَّهُ ا‍لْبَاطِلَ وَيُحِقُّ ا‍لْحَقَّ بِكَلِمَاتِهِ إِ‍نّ‍‍َهُ عَل‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ بِذ‍َا‍تِ ا‍لصُّد‍ُو‍ر‍ِ
Wa Huwa Al-Ladhī Yaqbalu At-Tawbat `An `Ibādihi Wa Ya`fū `Ani As-Sayyi'āti Wa Ya`lamu Mā Taf`alūna 042-025 እርሱም ያ ከባሮቹ ንስሓን የሚቀበል፣ ከኃጢአቶችም ይቅር የሚል፣ የምትሠሩትንም ሁሉ የሚያውቅ ነው፡፡ وَهُوَ ا‍لَّذِي يَ‍‍ق‍‍ْبَلُ ا‍لتَّوبَة عَنْ عِبَادِهِ وَيَعْفُو عَنِ ا‍لسَّيِّئ‍‍َ‍ا‍تِ وَيَعْلَمُ مَا تَفْعَل‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Yastajību Al-Ladhīna 'Āmanū Wa `Amilū Aş-Şāliĥāti Wa Yazīduhum Min Fađlihi Wa Al-Kāfirūna Lahum `Adhābun Shadīdun 042-026 እነዚያንም ያመኑትንና መልካሞችን የሠሩትን ልመናቸውን ይቀበላል፡፡ ከችሮታውም ይጨምርላቸዋል፡፡ ከሓዲዎቹም ለእነርሱ ብርቱ ቅጣት አልላቸው፡፡ وَيَسْتَج‍‍ِ‍ي‍بُ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ وَعَمِلُو‍‍ا‍ ا‍لصَّالِح‍‍َ‍ا‍تِ وَيَزِيدُهُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ فَضْلِهِ وَا‍لْكَافِر‍ُو‍نَ لَهُمْ عَذ‍َا‍ب‍‍‍ٌ شَد‍ِي‍‍د‍ٌ
Wa Law Basaţa Al-Lahu Ar-Rizqa Li`ibādihi Labaghaw Fī Al-'Arđi Wa Lakin Yunazzilu Biqadarin Mā Yashā'u 'Innahu Bi`ibādihi Khabīrun Başīrun 042-027 አላህም ለባሮቹ (ሁሉ) ሲሳይን በዘረጋ ኖሮ በምድር ውስጥ (ሁሉም) ወሰን ባለፉ ነበር፡፡ ግን የሚሻውን በልክ ያወርዳል፡፡ እርሱ በባሮቹ ውስጥ ዐዋቂ ተመልካች ነውና፡፡ وَلَوْ بَسَطَ ا‍للَّهُ ا‍لرِّزْقَ لِعِبَادِهِ لَبَغَوْا فِي ا‍لأَرْضِ وَلَكِ‍‍ن‍ْ يُنَزِّلُ بِقَدَر‍ٍ مَا يَش‍‍َ‍ا‍ءُ إِ‍نّ‍‍َهُ بِعِبَادِهِ خَب‍‍ِ‍ي‍ر‍ٌ بَص‍‍ِ‍ي‍ر‍ٌ
Wa Huwa Al-Ladhī Yunazzilu Al-Ghaytha Min Ba`di Mā Qanaţū Wa Yanshuru Raĥmatahu Wa Huwa Al-Walīyu Al-Ĥamīdu 042-028 እርሱም ያ ተስፋ ከቆረጡ በኋላ ዝናምን የሚያወርድ ችሮታውንም የሚዘረጋ ነው፡፡ እርሱም ረዳቱ ምስጉኑ ነው፡፡ وَهُوَ ا‍لَّذِي يُنَزِّلُ ا‍لْغَيْثَ مِ‍‍ن‍ْ بَعْدِ مَا قَنَطُو‍‍ا‍ وَيَ‍‍ن‍شُرُ رَحْمَتَهُ وَهُوَ ا‍لْوَلِيُّ ا‍لْحَم‍‍ِ‍ي‍‍د‍ُ
Wa Min 'Āyātihi Khalqu As-Samāwāti Wa Al-'Arđi Wa Mā Baththa Fīhimā Min Dābbatin Wa Huwa `Alá Jam`ihim 'Idhā Yashā'u Qadīrun 042-029 ሰማያትንና ምድርንም መፍጠሩ፣ ከተንቀሳቃሽም በሁለቱ ውስጥ የበተነውን (መፍጠሩ) ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው፡፡ እርሱም በሚሻ ጊዜ እነርሱን በመሰብሰብ ላይ ቻይ ነው፡፡ وَمِ‍‍ن‍ْ آيَاتِهِ خَلْقُ ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضِ وَمَا بَثَّ فِيهِمَا مِ‍‍ن‍ْ دَا‍بَّة‍‍‍ٍ وَهُوَ عَلَى جَمْعِهِمْ إِذَا يَش‍‍َ‍ا‍ءُ قَد‍ِي‍ر‍ٌ
Wa Mā 'Aşābakum Min Muşībatin Fabimā Kasabat 'Aydīkum Wa Ya`fū `An Kathīrin 042-030 ከመከራም ማንኛውም ያገኛችሁ ነገር እጆቻችሁ በሠሩት (ኃጢኣት) ምክንያት ነው፡፡ ከብዙውም ይቅር ይላል፡፡ وَمَ‍‍ا‍ أَصَابَكُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ مُصِيبَة‍‍‍ٍ فَبِمَا كَسَبَتْ أَيْدِيكُمْ وَيَعْفُو عَ‍‍ن‍ْ كَث‍‍ِ‍ي‍ر‍ٍ
Wa Mā 'Antum Bimu`jizīna Fī Al-'Arđi Wa Mā Lakum Min Dūni Al-Lahi Min Wa Līyin Wa Lā Naşīrin 042-031 እናንተም በምድር ውስጥ የምታቅቱ አይደላችሁም፡፡ ለእናንተም ከአላህ ሌላ ከዘመድም ከረዳትም ምንም የላችሁም፡፡ وَمَ‍‍ا‍ أَ‍ن‍‍ْتُ‍‍م‍ْ بِمُعْجِز‍ِي‍نَ فِي ا‍لأَرْضِ وَمَا لَكُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ د‍ُو‍نِ ا‍للَّهِ مِ‍‍ن‍ْ وَلِيّ‍‍‍ٍ وَلاَ نَص‍‍ِ‍ي‍ر‍ٍ
Wa Min 'Āyātihi Al-Jawāri Fī Al-Baĥri Kāl'a`lāmi 042-032 በባሕር ላይ እንደ ጋራዎች ኾነው ተንሻላዮቹም (መርከቦች) ከአስደናቂ ምልክቶቹ ናቸው፡፡ وَمِ‍‍ن‍ْ آيَاتِهِ ا‍لْجَو‍َا‍ر‍ِ فِي ا‍لْبَحْ‍‍ر‍ِ كَالأَعْلاَمِ
'In Yasha' Yuskini Ar-Rīĥa Fayažlalna Rawākida `Alá Žahrihi 'Inna Fī Dhālika La'āyātin Likulli Şabbārin Shakūrin 042-033 ቢሻ ነፋሱን የረጋ ያደርገዋል፡፡ በባሕሩም ጀርባ ላይ ረጊዎች ይኾናሉ፡፡ በዚህ ውሰጥ በጣም ታጋሽና አመስጋኝ ለኾነ ሁሉ በእርግጥ ምልክቶች አልሉ፡፡ إِ‍ن‍ْ يَشَأْ يُسْكِنِ ا‍لرّ‍ِي‍حَ فَيَظْلَلْنَ رَوَاكِدَ عَلَى ظَهْ‍‍ر‍‍ِهِ إِ‍نّ‍‍َ فِي ذَلِكَ لَآي‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ لِكُلِّ صَبّ‍‍َ‍ا‍ر‍ٍ شَك‍‍ُ‍و‍ر‍ٍ
'Aw Yūbiqhunna Bimā Kasabū Wa Ya`fu `An Kathīrin 042-034 ወይም በሠሩት ኃጢኣት ምክንያት (በማስጠም) ያጠፋቸዋል፡፡ ከብዙም ይቅርታ ያደርጋል፡፡ أَوْ يُوبِ‍‍ق‍‍ْهُ‍‍ن‍ّ‍‍َ بِمَا كَسَبُو‍‍ا‍ وَيَعْفُ عَ‍‍ن‍ْ كَث‍‍ِ‍ي‍ر‍ٍ
Wa Ya`lama Al-Ladhīna Yujādilūna Fī 'Āyātinā Mā Lahum Min Maĥīşin 042-035 (ከእነርሱ ለመበቀል)፤ እነዚያንም በአንቀጾቻችን የሚከራከሩትን ለማወቅ (ያጠፋቸዋል)፡፡ ለእነርሱ ምንም መሸሻ የላቸውም፡፡ وَيَعْلَمَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ يُجَادِل‍‍ُ‍و‍نَ فِ‍‍ي آيَاتِنَا مَا لَهُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ مَح‍‍ِ‍ي‍ص‍‍‍ٍ
Famā 'Ūtītum Min Shay'in Famatā`u Al-Ĥayāati Ad-Dunyā Wa Mā `Inda Al-Lahi Khayrun Wa 'Abqá Lilladhīna 'Āmanū Wa `Alá Rabbihim Yatawakkalūna 042-036 ከምንም ነገር የተሰጣችሁት የቅርቢቱ ሕይወት መጠቀሚያ ነው፡፡ አላህ ዘንድ ያለውም ምንዳ ለእነዚያ ለአመኑትና በጌታቸው ላይ ለሚጠጉት በላጭና ሁል ጊዜ ነዋሪ ነው፡፡ فَمَ‍‍ا‍ أ‍ُ‍وتِيتُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ شَيْء‍ٍ فَمَت‍‍َ‍ا‍عُ ا‍لْحَي‍‍َ‍ا‍ةِ ا‍لدُّ‍‍ن‍‍ْيَا وَمَا عِ‍‍ن‍‍ْدَ ا‍للَّهِ خَيْر‍ٌ وَأَ‍ب‍‍ْقَى لِلَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ وَعَلَى رَبِّهِمْ يَتَوَكَّل‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Al-Ladhīna Yajtanibūna Kabā'ira Al-'Ithmi Wa Al-Fawāĥisha Wa 'Idhā Mā Ghađibū Hum Yaghfirūna 042-037 ለእነዚያም የኀጢኣትን ታላላቆችና ጠያፎችን የሚርቁ በተቆጡም ጊዜ እነሱ የሚምሩት ለኾኑት፡፡ وَالَّذ‍ِي‍نَ يَ‍‍ج‍‍ْتَنِب‍‍ُ‍و‍نَ كَب‍‍َ‍ا‍ئِ‍‍ر‍َ ا‍لإِثْمِ وَا‍لْفَوَاحِشَ وَإِذَا مَا غَضِبُو‍‍ا‍ هُمْ يَغْفِر‍ُو‍نَ
Wa Al-Ladhīna Astajābū Lirabbihim Wa 'Aqāmū Aş-Şalāata Wa 'Amruhum Shūrá Baynahum Wa Mimmā Razaqnāhum Yunfiqūna 042-038 ለእነዚያም የጌታቸውን ጥሪ ለተቀበሉት፣ ሶላትንም ላዘወተሩት፣ ነገራቸውም በመካከላቸው መመካከር ለኾነው ከሰጠናቸውም ሲሳይ ለሚለግሱት፡፡ وَالَّذ‍ِي‍نَ ا‍سْتَجَابُو‍‍ا‍ لِرَبِّهِمْ وَأَقَامُو‍‍ا‍ ا‍لصَّلاَةَ وَأَمْرُهُمْ شُورَى بَيْنَهُمْ وَمِ‍‍م‍ّ‍‍َا رَزَ‍ق‍‍ْنَاهُمْ يُ‍‍ن‍‍ْفِق‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Al-Ladhīna 'Idhā 'Aşābahumu Al-Baghyu Hum Yantaşirūna 042-039 ለእነዚያም በደል በደረሰባቸው ጊዜ እነርሱ (በመሰሉ) የሚመልሱ ለኾኑት (በላጭና ኗሪ ነው)፡፡ وَالَّذ‍ِي‍نَ إِذَا أَصَابَهُمُ ا‍لْبَغْيُ هُمْ يَ‍‍ن‍‍ْتَصِر‍ُو‍نَ
Wa Jazā'u Sayyi'atin Sayyi'atun Mithluhā Faman `Afā Wa 'Aşlaĥa Fa'ajruhu `Alá Al-Lahi 'Innahu Lā Yuĥibbu Až-Žālimīna 042-040 የመጥፎም ነገረ ዋጋ ብጤዋ መጥፎ ናት፡፡ ይቅርም ያለና ያሳመረ ሰው ምንዳው በአላህ ላይ ነው፡፡ እርሱ በደለኞችን አይወድም፡፡ وَجَز‍َا‍ءُ سَيِّئَة‍‍‍ٍ سَيِّئَة‍‍‍ٌ مِثْلُهَا فَمَنْ عَفَا وَأَصْلَحَ فَأَ‍ج‍‍ْرُهُ عَلَى ا‍للَّهِ إِ‍نّ‍‍َهُ لاَ يُحِبُّ ا‍لظَّالِم‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Lamani Antaşara Ba`da Žulmihi Fa'ūlā'ika Mā `Alayhim Min Sabīlin 042-041 ከተበደሉም በኋላ (በመሰሉ) የተበቀሉ እነዚያ በነርሱ ላይ ምንም (የወቀሳ) መንገድ የለባቸውም፡፡ وَلَمَنِ ا‍ن‍تَصَرَ بَعْدَ ظُلْمِهِ فَأ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ مَا عَلَيْهِ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ سَب‍‍ِ‍ي‍ل‍‍‍ٍ
'Innamā As-Sabīlu `Alá Al-Ladhīna Yažlimūna An-Nāsa Wa Yabghūna Fī Al-'Arđi Bighayri Al-Ĥaqqi 'Ūlā'ika Lahum `Adhābun 'Alīmun 042-042 (የወቀሳ) መንገዱ በእነዚያ ሰዎችን በሚበድሉት፣ በምድርም ውስጥ ያለ ሕግ ወሰን በሚያልፉት፣ ላይ ብቻ ነው፡፡ እነዚያ ለእነርሱ አሳማሚ ቅጣት አልላቸው፡፡ إِ‍نّ‍‍َمَا ا‍لسَّب‍‍ِ‍ي‍لُ عَلَى ا‍لَّذ‍ِي‍نَ يَظْلِم‍‍ُ‍و‍نَ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سَ وَيَ‍‍ب‍‍ْغ‍‍ُ‍و‍نَ فِي ا‍لأَرْضِ بِغَيْ‍‍ر‍ِ ا‍لْحَقِّ أ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ لَهُمْ عَذ‍َا‍بٌ أَل‍‍ِ‍ي‍م‍‍&zwj
Wa Laman Şabara Wa Ghafara 'Inna Dhālika Lamin `Azmi Al-'Umūri 042-043 የታገስና ምሕረት ያደረገም ሰው ይህ ከምርሮቹ (ከተፈላጊዎቹ) ነገሮች ነው፡፡ وَلَمَ‍‍ن‍ْ صَبَرَ وَغَفَرَ إِ‍نّ‍‍َ ذَلِكَ لَمِنْ عَزْمِ ا‍لأُم‍‍ُ‍و‍ر‍ِ
Wa Man Yuđlili Al-Lahu Famā Lahu Min Wa Līyin Min Ba`dihi Wa Tará Až-Žālimīna Lammā Ra'aw Al-`Adhāba Yaqūlūna Hal 'Ilá Maraddin Min Sabīlin 042-044 አላህ የሚያጠመውም ሰው ከእርሱ በኋለ ለእርሱ ምንም ረዳት የለውም፡፡ በደለኞችንም ቅጣቱን ባዩ ጊዜ ወደ መመለስ መንገድ አልለን? የሚሉ ሲኾኑ ታያቸዋለህ፡፡ وَمَ‍‍ن‍ْ يُضْلِلِ ا‍للَّهُ فَمَا لَهُ مِ‍‍ن‍ْ وَلِيّ‍‍‍ٍ مِ‍‍ن‍ْ بَعْدِهِ وَتَرَى ا‍لظَّالِم‍‍ِ‍ي‍نَ لَ‍‍م‍ّ‍‍َا رَأَوْا ا‍لْعَذ‍َا‍بَ يَقُول‍‍ُ‍و‍نَ هَلْ إِلَى مَرَدّ‍ٍ مِ‍‍ن‍ْ سَب‍‍ِ‍ي‍ل‍‍‍ٍ
Wa Tarāhum Yu`rađūna `Alayhā Khāshi`īna Mina Adh-Dhulli Yanžurūna Min Ţarfin Khafīyin Wa Qāla Al-Ladhīna 'Āmanū 'Inna Al-Khāsirīna Al-Ladhīna Khasirū 'Anfusahum Wa 'Ahlīhim Yawma Al-Qiyāmati 'Alā 'Inna Až-Žālimīna Fī `Adhābin Muqīmin 042-045 ከውርደት የተነሳ ፈሪዎች ኾነው በዓይን ስርቆት ወደእርሷ (ወደ እሳት) እያስተዋሉ በእርሷ ላይ የሚቀረቡ ሲኾኑ ታያቸዋለህ፡፡ እነዚያም ያመኑት፡- آ«በእርግጥ ከሳሪዎቹ እነዚያ ነፍሶቻቸውንና ቤተሰቦቻቸውን በትንሣኤ ቀን ያከሰሩት ናቸውآ» ይላሉ፡፡ وَتَرَاهُمْ يُعْرَض‍‍ُ‍و‍نَ عَلَيْهَا خَاشِع‍‍ِ‍ي‍نَ مِنَ ا‍لذُّلِّ يَ‍‍ن‍‍ْظُر‍ُو‍نَ مِ‍‍ن‍ْ طَرْفٍ خَفِيّ‍‍‍ٍ وَق‍‍َ‍ا‍لَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُ‍‍و‍‍ا‍ إِ‍نّ‍‍َ Wa Mā Kāna Lahum Min 'Awliyā'a Yanşurūnahum Min Dūni Al-Lahi Wa Man Yuđlili Al-Lahu Famā Lahu Min Sabīlin 042-046 ንቁ! በደለኞች በእርግጥ በዘውታሪ ስቃይ ውስጥ ናቸው፡፡ ለእነርሱም ከአላህ ሌላ የሚረዷቸው ዘመዶች ምንም አልነበሩዋቸውም፡፡ አላህም የሚያጠመው ሰው ለእርሱ (ወደ እውነት) ምንም መንገድ የለውም፡፡ وَمَا ك‍‍َ‍ا‍نَ لَهُ‍‍م‍ْ مِنْ أَوْلِي‍‍َ‍ا‍ءَ يَ‍‍ن‍صُرُونَهُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ د‍ُو‍نِ ا‍للَّهِ وَمَ‍‍ن‍ْ يُضْلِلِ ا‍للَّهُ فَمَا لَهُ مِ‍‍ن‍ْ سَب‍‍ِ‍ي‍ل‍‍‍ٍ
Astajībū Lirabbikum Min Qabli 'An Ya'tiya Yawmun Lā Maradda Lahu Mina Al-Lahi Mā Lakum Min Malja'iin Yawma'idhin Wa Mā Lakum Min Nakīrin 042-047 ለእርሱ መመለስ የሌለው ቀን ከአላህ ከመምጣቱ በፊት ለጌታችሁ ታዘዙ፡፡ በዚያ ቀን ለእናንተ ምንም መጠጊያ የላችሁም፡፡ ለእናንተም ምንም መካድ የላችሁም፡፡ ا‍سْتَجِيبُو‍‍ا‍ لِرَبِّكُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِ أَ‍ن‍ْ يَأْتِيَ يَوْم‍‍‍ٌ لاَ مَرَدَّ لَهُ مِنَ ا‍للَّهِ مَا لَكُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ مَلْجَإ‍ٍ يَوْمَئِذ‍ٍ وَمَا لَكُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ نَك‍‍ِ‍ي‍ر‍ٍ
Fa'in 'A`rađū Famā 'Arsalnāka `Alayhim Ĥafīžāan 'In `Alayka 'Illā Al-Balāghu Wa 'Innā 'Idhā 'Adhaq Al-'Insāna Minnā Raĥmatan Fariĥa Bihā Wa 'In Tuşibhum Sayyi'atun Bimā Qaddamat 'Aydīhim Fa'inna Al-'Insāna Kafūrun 042-048 ቢዞሩም (ወቀሳ የለብህም)፡፡ በእነርሱ ላይ ጠባቂ አድርገን አልላክንህምና፡፡ ባንተ ላይ ማድረስ እንጅ ሌላ የለብህም፡፡ እኛም ሰውን ከእኛ የኾነን ጸጋ ባቀመስነው ጊዜ በርሷ ይደሰታል፡፡ እጆቻቸው ባስቀደሙትም ኀጢአት ምክንያት መከራ ብትደርስባቸው (ተስፋ ይቆርጣሉ)፡፡ ሰው (ውለታን) በጣም ከሐዲ ነውና፡፡ فَإِنْ أَعْرَضُو‍‍ا‍ فَمَ‍‍ا‍ أَرْسَلْن‍‍َ‍ا‍كَ عَلَيْهِمْ حَفِيظا‍ً إِنْ عَلَيْكَ إِلاَّ ا‍لْبَلاَغُ وَإِ‍نّ‍‍َ‍‍ا إِذَا أَذَ‍ق‍‍ْنَا ا‍لإِن
Lillahi Mulku As-Samāwāti Wa Al-'Arđi Yakhluqu Mā Yashā'u Yahabu Liman Yashā'u 'Ināthāan Wa Yahabu Liman Yashā'u Adh-Dhukūra 042-049 የሰማያትና የምድር ንግሥና የአላህ ነው፡፡ የሚሻውን ይፈጥራል፡፡ ለሚሻው ሰው ሴቶችን (ልጆች) ይሰጣል፡፡ ለሚሻውም ሰው ወንዶችን ይሰጣል፡፡ لِلَّهِ مُلْكُ ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضِ يَخْلُقُ مَا يَش‍‍َ‍ا‍ءُ يَهَبُ لِمَ‍‍ن‍ْ يَش‍‍َ‍ا‍ءُ إِنَاثا‍ً وَيَهَبُ لِمَ‍‍ن‍ْ يَش‍‍َ‍ا‍ءُ ا‍لذُّك‍‍ُ‍و‍رَ
'Aw Yuzawwijuhum Dhukrānāan Wa 'Ināthāan Wa Yaj`alu Man Yashā'u `Aqīmāan 'Innahu `Alīmun Qadīrun 042-050 ወይም ወንዶችና ሴቶች አድርጎ ያጠናዳቸዋል፡፡ የሚሻውንም ሰው መካን ያደርገዋል፡፡ እርሱ ዐዋቂ ቻይ ነውና፡፡ أَوْ يُزَوِّجُهُمْ ذُكْرَانا‍ً وَإِنَاثا‍ً وَيَ‍‍ج‍‍ْعَلُ مَ‍‍ن‍ْ يَش‍‍َ‍ا‍ءُ عَقِيما‍ً إِ‍نّ‍‍َهُ عَل‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ قَد‍ِي‍ر‍ٌ
Wa Mā Kāna Libasharin 'An Yukallimahu Al-Lahu 'Illā Waĥyāan 'Aw Min Warā'i Ĥijābin 'Aw Yursila Rasūlāan Fayūĥiya Bi'idhnihi Mā Yashā'u 'Innahu `Alīyun Ĥakīmun 042-051 ለሰውም አላህ በራእይ፣ ወይም ከግርዶ ወዲያ፣ ወይም መልክተኛን (መልአክን) የሚልክና በፈቃዱ የሚሻውን ነገር የሚያወርድለት ቢኾን እንጅ (በገሃድ) ሊያናግረው ተገቢው አይደለም፡፡ እርሱ የበላይ ጥበበኛ ነውና፡፡ وَمَا ك‍‍َ‍ا‍نَ لِبَشَرٍ أَ‍ن‍ْ يُكَلِّمَهُ ا‍للَّهُ إِلاَّ وَحْياً أَوْ مِ‍‍ن‍ْ وَر‍َا‍ءِ حِج‍‍َ‍ا‍بٍ أَوْ يُرْسِلَ رَسُولا‍ً فَيُوحِيَ بِإِذْنِهِ مَا يَش‍‍َ‍ا‍ءُ إِ‍نّ‍‍َهُ عَلِيٌّ حَك‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Wa Kadhalika 'Awĥaynā 'Ilayka Rūĥāan Min 'Amrinā Mā Kunta Tadrī Mā Al-Kitābu Wa Lā Al-'Īmānu Wa Lakin Ja`alnāhu Nūrāan Nahdī Bihi Man Nashā'u Min `Ibādinā Wa 'Innaka Latahdī 'Ilá Şirāţin Mustaqīmin 042-052 እንደዚሁም ወደ አንተ ከትእዛዛችን ሲኾን መንፈስን (ቁርኣንን) አወረድን፡፡ መጽሐፉም እምነቱም ምን እንደኾነ የምታውቅ አልነበርክም፡፡ ግን (መንፈሱን) ከባሮቻችን የምንሻውን ሰው በእርሱ የምንመራበት ብርሃን አደረግነው፡፡ አንተም ወደ ቀጥተኛው መንገድ በእርግጥ ትመራለህ፡፡ وَكَذَلِكَ أَوْحَيْنَ‍‍ا إِلَيْكَ رُوحا‍ً مِنْ أَمْ‍‍ر‍‍ِنَا مَا كُ‍‍ن‍‍ْتَ تَ‍‍د‍‍ْ‍ر‍‍ِي مَا ا‍لْكِت‍‍َ‍ا‍بُ وَلاَ ا‍لإِيم‍‍َ‍ا‍نُ وَلَكِ‍‍ن‍ْ جَعَلْن‍ Şirāţi Al-Lahi Al-Ladhī Lahu Mā Fī As-Samāwāti Wa Mā Fī Al-'Arđi 'Alā 'Ilá Al-Lahi Taşīru Al-'Umūru 042-053 ወደዚያ በሰማያትና በምድር ያለው ሁሉ የእርሱ ወደ ኾነው አላህ መንገድ (ትመራለህ)፡፡ ንቁ! ነገሮቹ ሁሉ ወደ አላህ ይመለሳሉ፡፡ صِر‍َا‍طِ ا‍للَّهِ ا‍لَّذِي لَهُ مَا فِي ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَمَا فِي ا‍لأَرْضِ أَلاَ إِلَى ا‍للَّهِ تَص‍‍ِ‍ي‍‍ر‍ُ ا‍لأُم‍‍ُ‍و‍رُ
Next Sūrah