43) Sūrat Az-Zukhruf

Printed format

43) سُورَة الزُّخرُف

Ĥā-Mīm 043-001 ሐ.መ (ሓ ሚም)፡፡ حَا-مِيم
Wa Al-Kitābi Al-Mubīni 043-002 ገላጭ በኾነው መጽሐፍ እምላለሁ፡፡ وَالْكِت‍‍َ‍ا‍بِ ا‍لْمُب‍‍ِ‍ي‍نِ
'Innā Ja`alnāhu Qur'ānāan `Arabīyāan La`allakum Ta`qilūna 043-003 እኛ ታውቁ ዘንድ ዐረብኛ ቁርኣን አደረግነው፡፡ إِ‍نّ‍‍َا جَعَلْن‍‍َ‍ا‍هُ قُرْآناً عَرَبِيّا‍ً لَعَلَّكُمْ تَعْقِل‍‍ُ‍و‍نَ
Wa 'Innahu Fī 'Ummi Al-Kitābi Ladaynā La`alīyun Ĥakīmun 043-004 እርሱም በመጽሐፎቹ እናት ውስጥ እኛ ዘንድ በእርግጥ ከፍተኛ ጥበብ የተመላ ነው፡፡ وَإِ‍نّ‍‍َهُ فِ‍‍ي‍ أُ‍مّ‍‍ِ ا‍لْكِت‍‍َ‍ا‍بِ لَدَيْنَا لَعَلِيٌّ حَك‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
'Afanađribu `Ankumu Adh-Dhikra Şafĥāan 'An Kuntum Qawmāan Musrifīna 043-005 ድንበር አላፊዎች ሕዝቦች ለመኾናችሁ ቁርኣኑን ከእናንተ ማገድን እናግዳለን? أَفَنَضْ‍‍ر‍‍ِبُ عَ‍‍ن‍كُمُ ا‍لذِّكْرَ صَفْحاً أَ‍ن‍ْ كُ‍‍ن‍تُمْ قَوْما‍ً مُسْ‍‍ر‍‍ِف‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Kam 'Arsalnā Min Nabīyin Al-'Awwalīna 043-006 በፊተኞቹም ሕዝቦች ውስጥ ከነቢይ ብዙን ልከናል፡፡ وَكَمْ أَرْسَلْنَا مِ‍‍ن‍ْ نَبِيّ‍‍‍ٍ فِي ا‍لأَوَّل‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Mā Ya'tīhim Min Nabīyin 'Illā Kānū Bihi Yastahzi'ūn 043-007 ከነቢይም አንድም የሚመጣላቸው አልነበረም በእርሱ ይሳለቁበት የነበሩ ቢኾኑ እንጅ፡፡ وَمَا يَأْتِيهِ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ نَبِيّ‍‍‍ٍ إِلاَّ كَانُو‍‍ا‍ بِهِ يَسْتَهْزِئ‍‍ُ‍ون
Fa'ahlaknā 'Ashadda Minhum Baţshāan Wa Mađá Mathalu Al-'Awwalīna 043-008 ከእነርሱም በኀይል ይበልጥ የበረቱትን አጥፍተናል፡፡ የፊተኞቹም (አጠፋፍ) ምሳሌ አልፏል፡፡ فَأَهْلَكْنَ‍‍ا‍ أَشَدَّ مِنْهُ‍‍م‍ْ بَ‍‍ط‍‍ْشا‍ً وَمَضَى مَثَلُ ا‍لأَوَّل‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa La'in Sa'altahum Man Khalaqa As-Samāwāti Wa Al-'Arđa Layaqūlunna Khalaqahunna Al-`Azīzu Al-`Alīmu 043-009 آ«ሰማያትንና ምድርንም ማን ፈጠራቸውآ» ብለህ ብትጠይቃቸው آ«አሸናፊው ዐዋቂው (አላህ) በእርግጥ ፈጠራቸውآ» ይላሉ፡፡ وَلَئِ‍‍ن‍ْ سَأَلْتَهُ‍‍م‍ْ مَنْ خَلَقَ ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضَ لَيَقُولُ‍‍ن‍ّ‍‍َ خَلَقَهُ‍‍ن‍ّ‍‍َ ا‍لْعَز‍ِي‍زُ ا‍لْعَل‍‍ِ‍ي‍مُ
Al-Ladhī Ja`ala Lakumu Al-'Arđa Mahdāan Wa Ja`ala Lakum Fīhā Subulāan La`allakum Tahtadūna 043-010 (እርሱ) ያ ምድርን ለእናንተ ምንጣፍ ያደረገላችሁ በርሷም ውስጥ ትምመሩ ዘንድ ለእናንተ መንገዶችን ያደረገላችሁ ነው፡፡ ا‍لَّذِي جَعَلَ لَكُمُ ا‍لأَرْضَ مَهْدا‍ً وَجَعَلَ لَكُمْ فِيهَا سُبُلا‍ً لَعَلَّكُمْ تَهْتَد‍ُو‍نَ
Wa Al-Ladhī Nazzala Mina As-Samā'i Mā'an Biqadarin Fa'ansharnā Bihi Baldatan Maytāan Kadhālika Tukhrajūna 043-011 ያም ከሰማያ ውሃን በልክ ያወረደላችሁ ነው፡፡ በእርሱም የሞተችውን አገር ሕያው አደረግን፡፡ እንደዚሁ (ከመቃብራችሁ) ትውወጣላችሁ፡፡ وَالَّذِي نَزَّلَ مِنَ ا‍لسَّم‍‍َ‍ا‍ءِ م‍‍َ‍ا‍ء‍ً بِقَدَر‍ٍ فَأَن‍شَرْنَا بِهِ بَلْدَة‍‍‍ً مَيْتا‍ً كَذَلِكَ تُخْرَج‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Al-Ladhī Khalaqa Al-'Azwāja Kullahā Wa Ja`ala Lakum Mina Al-Fulki Wa Al-'An`ām Mā Tarkabūna 043-012 ያም ዓይነቶችን ሁሉ የፈጠረ ለእናንተም ከመርከቦችና ከቤት እንስሳዎች የምትጋልቧቸውን ያደረገላችሁ ነው፡፡ وَالَّذِي خَلَقَ ا‍لأَزْو‍َا‍جَ كُلَّهَا وَجَعَلَ لَكُ‍‍م‍ْ مِنَ ا‍لْفُلْكِ وَا‍لأَنعَام مَا تَرْكَب‍‍ُ‍و‍نَ
Litastawū `Alá Žuhūrihi Thumma Tadhkurū Ni`mata Rabbikum 'Idhā Astawaytum `Alayhi Wa Taqūlū Subĥāna Al-Ladhī Sakhkhara Lanā Hādhā Wa Mā Kunnā Lahu Muqrinīna 043-013 በጀርባዎቹ ላይ እንድትደላደሉ ከዚያም በርሱ ላይ የተደላደላችሁ ጊዜ የጌታችሁን ጸጋ እንድታስታውሱ፤ እንድትሉም፡- آ«ያ ይህንን የማንችለው ስንኾን ለእኛ ያገራለን ጌታ ጥራት ይገባው፡፡ لِتَسْتَوُوا‍ عَلَى ظُهُو‍ر‍‍ِهِ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ تَذْكُرُوا‍ نِعْمَةَ رَبِّكُمْ إِذَا ا‍سْتَوَيْتُمْ عَلَيْهِ وَتَقُولُو‍‍ا‍ سُ‍‍ب‍‍ْحانَ ا‍لَّذِي سَخَّرَ لَنَا هَذَا وَمَا كُ‍‍ن‍ّ‍‍َا لَهُ مُ‍‍ق‍‍ْ‍‍ر‍‍ِن‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa 'Innā 'Ilá Rabbinā Lamunqalibūna 043-014 እኛም በእርግጥ ወደ ጌታችን ተመላሾች፤ነንآ» (እንድትሉ)፡፡ وَإِ‍نّ‍‍َ‍‍ا إِلَى رَبِّنَا لَمُ‍‍ن‍قَلِب‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Ja`alū Lahu Min `Ibādihi Juz'āan 'Inna Al-'Insāna Lakafūrun Mubīnun 043-015 ከባሮቹም ለእርሱ ቁራጭን (ልጅን) አደረጉለት፡፡ ሰው በእርግጥ ግልጽ ከሓዲ ነው፡፡ وَجَعَلُو‍‍ا‍ لَهُ مِنْ عِبَادِهِ جُزْءا‍ً إِ‍نّ‍‍َ ا‍لإِن‍س‍‍َ‍ا‍نَ لَكَف‍‍ُ‍و‍ر‍ٌ مُب‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٌ
'Am Attakhadha Mimmā Yakhluqu Banātin Wa 'Aşfākum Bil-Banīna 043-016 ከሚፈጥረው ውስጥ ሴቶች ልጆችን ያዘን? በወንዶች ልጆችም (እናንተን) መረጣችሁን? أَمْ ا‍تَّخَذَ مِ‍‍م‍ّ‍‍َا يَخْلُقُ بَن‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ وَأَصْفَاكُ‍‍م‍ْ بِ‍‍ا‍لْبَن‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa 'Idhā Bushshira 'Aĥaduhum Bimā Đaraba Lilrraĥmani Mathalāan Žalla Wajhuhu Muswaddāan Wa Huwa Kažīmun 043-017 አንዳቸውም ለአልረሕማን ምሳሌ ባደረገው ነገር (በሴት ልጅ) በተበሰረ ጊዜ እርሱ በቁጭት የተመላ ኾኖ ፊቱ የጠቆረ ይኾናል፡፡ وَإِذَا بُشِّ‍‍ر‍َ أَحَدُهُ‍‍م‍ْ بِمَا ضَرَبَ لِلرَّحْمَنِ مَثَلا‍ً ظَلَّ وَج‍‍ْهُهُ مُسْوَدّا‍ً وَهُوَ كَظ‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
'Awaman Yunashsha'u Fī Al-Ĥilyati Wa Huwa Fī Al-Khāmi Ghayru Mubīnin 043-018 በጌጥ (ተከልሶ) እንዲያድግ የሚደረገውን? እርሱም (ለደካማነቱ) በክርክር የሚያብራራውን ፍጡር (ሴትን) ለአላህ ያደርጋሉን? أَوَمَ‍‍ن‍ْ يُنَشَّأُ فِي ا‍لْحِلْيَةِ وَهُوَ فِي ا‍لْخِص‍‍َ‍ا‍مِ غَيْرُ مُب‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٍ
Wa Ja`alū Al-Malā'ikata Al-Ladhīna Hum `Ibādu Ar-Raĥmāni 'Ināthāan 'Ashahidū Khalqahum Satuktabu Shahādatuhum Wa Yus'alūna 043-019 መላእክትንም እነርሱ የአልረሕማን ባሮች የኾኑትን ሴቶች አደረጉ፡፡ ሲፈጠሩ ነበሩን? መመስከራቸው በእርግጥ ትጻፋለች፡፡ ይጠየቃሉም፡፡ وَجَعَلُو‍‍ا‍ ا‍لْمَلاَئِكَةَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ هُمْ عِب‍‍َ‍ا‍دُ ا‍لرَّحْمَنِ إِنَاثاً أَشَهِدُوا‍ خَلْقَهُمْ سَتُكْتَبُ شَهَادَتُهُمْ وَيُسْأَل‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Qālū Law Shā'a Ar-Raĥmānu Mā `Abadnāhum Mā Lahum Bidhālika Min `Ilmin 'In Hum 'Illā Yakhruşūna 043-020 آ«አልረሕማንም በሻ ኖሮ ባልተገዛናቸው ነበርآ» አሉ፡፡ ለእነርሱ በዚህ ምንም ዕውቀት የላቸውም፡፡ እነርሱ የሚዋሹ እንጅ ሌላ አይደሉም፡፡ وَقَالُو‍‍ا‍ لَوْ ش‍‍َ‍ا‍ءَ ا‍لرَّحْمَنُ مَا عَبَ‍‍د‍‍ْنَاهُ‍‍م‍ْ مَا لَهُ‍‍م‍ْ بِذَلِكَ مِنْ عِلْم‍‍‍ٍ إِنْ هُمْ إِلاَّ يَخْرُص‍‍ُ‍و‍نَ
'Am 'Ātaynāhum Kitābāan Min Qablihi Fahum Bihi Mustamsikūna 043-021 ከእርሱ (ከቁርኣን) በፊት መጽሐፍን ሰጠናቸውን? ስለዚህ እነርሱ እርሱን የጨበጡ ናቸውን? أَمْ آتَيْنَاهُمْ كِتَابا‍ً مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِهِ فَهُ‍‍م‍ْ بِهِ مُسْتَمْسِك‍‍ُ‍و‍نَ
Bal Qālū 'Innā Wajadnā 'Ābā'anā `Alá 'Ummatin Wa 'Innā `Alá 'Āthārihim Muhtadūna 043-022 ከቶውንም آ«እኛ አባቶቻችንን በሃይማኖት ላይ አገኘናቸው፡፡ እኛም በፈለጎቻቸው ላይ ተመሪዎች ነንآ» አሉ፡፡ بَلْ قَالُ‍‍و‍‍ا‍ إِ‍نّ‍‍َا وَجَ‍‍د‍‍ْنَ‍‍ا آب‍‍َ‍ا‍ءَنَا عَلَى أُ‍مّ‍‍َة‍‍‍ٍ وَإِ‍نّ‍‍َا عَلَى آثَا‍ر‍‍ِهِ‍‍م‍ْ مُهْتَد‍ُو‍نَ
Wa Kadhalika Mā 'Arsalnā Min Qablika Fī Qaryatin Min Nadhīrin 'Illā Qāla Mutrafūhā 'Innā Wajadnā 'Ābā'anā `Alá 'Ummatin Wa 'Innā `Alá 'Āthārihim Muqtadūna 043-023 (ነገሩ) እንደዚሁም ነው፡፡ ከበፊትህ በማንኛይቱም ከተማ ውስጥ አስፈራሪን አልላክንም፤ ቅምጥሎችዋ እኛ አባቶቻችንን በሃይማኖት ላይ አገኘን፤ እኛም በፈለጎቻቸው ላይ ተከታዮች ነን ያሉ ቢኾኑ እንጅ፡፡ وَكَذَلِكَ مَ‍‍ا‍ أَرْسَلْنَا مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِكَ فِي قَرْيَة‍‍‍ٍ مِ‍‍ن‍ْ نَذ‍ِي‍ر‍ٍ إِلاَّ ق‍‍َ‍ا‍لَ مُتْرَفُوهَ‍‍ا إِ‍نّ‍‍َا وَجَ‍‍د‍‍ْنَ‍‍ا آب‍‍َ‍ا‍ءَنَا عَلَى أُ‍مّ‍‍َة‍‍‍ٍ وَإِ‍نّ‍&zwj
Qāla 'Awalaw Ji'tukum Bi'ahdá Mimmā Wajadtum `Alayhi 'Ābā'akum Qālū 'Innā Bimā 'Ursiltum Bihi Kāfirūna 043-024 (አስፈራሪው) آ«አባቶቻችሁን በእርሱ ላይ ከአገኛችሁበት ይበልጥ ቀጥተኛን (ሃይማኖት) ባመጣላችሁም?آ» አላቸው፡፡ آ«እኛ በእርሱ በተላካችሁበት ነገር ከሓዲዎች ነንآ» አሉ፡፡ ق‍َا‍لَ أَوَلَوْ جِئْتُكُ‍‍م‍ْ بِأَهْدَى مِ‍‍م‍ّ‍‍َا وَجَ‍‍د‍‍ْتُمْ عَلَيْهِ آب‍‍َ‍ا‍ءَكُمْ قَالُ‍‍و‍‍ا‍ إِ‍نّ‍‍َا بِمَ‍‍ا‍ أُرْسِلْتُ‍‍م‍ْ بِهِ كَافِر‍ُو‍نَ
ntaqamnā Minhumnžur Kayfa Kāna `Āqibatu Al-Mukadhdhibīna 043-025 ከእነርሱም ተበቀልን፡፡ ያስተባባዮቹም መጨረሻ እንዴት እንደ ነበረ ተመልከት፡፡ فَان‍تَقَمْنَا مِنْهُمْ فَان‍ظُرْ كَيْفَ ك‍‍َ‍ا‍نَ عَاقِبَةُ ا‍لْمُكَذِّب‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa 'Idh Qāla 'Ibrāhīmu Li'abīhi Wa Qawmihi 'Innanī Barā'un Mimmā Ta`budūna 043-026 ኢብራሂምም ለአባቱና ለሕዝቦቹ ባለ ጊዜ (አስታውስ)፡፡ آ«እኔ ከምትግገዙት ሁሉ ንጹሕ ነኝ፡፡آ» وَإِذْ ق‍‍َ‍ا‍لَ إِ‍ب‍‍ْرَاه‍‍ِ‍ي‍مُ لِأَب‍‍ِ‍ي‍هِ وَقَوْمِهِ إِ‍نّ‍‍َنِي بَر‍َا‍ء‍ٌ مِ‍‍م‍ّ‍‍َا تَعْبُد‍ُو‍نَ
'Illā Al-Ladhī Faţaranī Fa'innahu Sayahdīni 043-027 آ«ከዚያ ከፈጠረኝ በስተቀር (አልግገዛም)፡፡ እርሱ በእርግጥ ይመራኛልና፡፡آ» إِلاَّ ا‍لَّذِي فَطَرَنِي فَإِ‍نّ‍‍َهُ سَيَهْد‍ِي‍نِ
Wa Ja`alahā Kalimatan Bāqiyatan Fī `Aqibihi La`allahum Yarji`ūna 043-028 በዝርዮቹም ውስጥ ይመለሱ ዘንድ (ባንድ አምላክ ማመንን) ቀሪ ቃል አደረጋት፡፡ وَجَعَلَهَا كَلِمَة‍‍‍ً بَاقِيَة‍‍‍ً فِي عَقِبِهِ لَعَلَّهُمْ يَرْجِع‍‍ُ‍و‍نَ
Bal Matta`tu Hā'uulā' Wa 'Ābā'ahum Ĥattá Jā'ahumu Al-Ĥaqqu Wa Rasūlun Mubīnun 043-029 ይልቅ እነዚህን (ቁረይሾችን)፣ አባቶቻቸውንም ቁርኣንና ገላጭ መልክተኛ እስከመጣላቸው ድረስ አጣቀምኳቸው፡፡ بَلْ مَتَّعْتُ ه‍‍َ‍ا‍ؤُلاَء وَآب‍‍َ‍ا‍ءَهُمْ حَتَّى ج‍‍َ‍ا‍ءَهُمُ ا‍لْحَقُّ وَرَس‍‍ُ‍و‍ل‍‍‍ٌ مُب‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٌ
Wa Lammā Jā'ahumu Al-Ĥaqqu Qālū Hādhā Siĥrun Wa 'Innā Bihi Kāfirūna 043-030 እውነቱም በመጣላቸው ጊዜ آ«ይህ ድግምት ነው፡፡ እኛም በእርሱ ከሓዲዎች ነንآ» አሉ፡፡ وَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا ج‍‍َ‍ا‍ءَهُمُ ا‍لْحَقُّ قَالُو‍‍ا‍ هَذَا سِحْر‍ٌ وَإِ‍نّ‍‍َا بِهِ كَافِر‍ُو‍نَ
Wa Qālū Lawlā Nuzzila Hādhā Al-Qur'ānu `Alá Rajulin Mina Al-Qaryatayni `Ažīmin 043-031 آ«ይህም ቁርኣን ከሁለቱ ከተሞች በታላቅ ሰው ላይ አይወረድም ኖሯልን?آ» አሉ፡፡ وَقَالُو‍‍ا‍ لَوْلاَ نُزِّلَ هَذَا ا‍لْقُرْآنُ عَلَى رَجُل‍‍‍ٍ مِنَ ا‍لْقَرْيَتَيْنِ عَظ‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٍ
'Ahum Yaqsimūna Raĥmata Rabbika Naĥnu Qasamnā Baynahum Ma`īshatahum Al-Ĥayāati Ad-Dunyā Wa Rafa`nā Ba`đahum Fawqa Ba`đin Darajātin Liyattakhidha Ba`đuhum Ba`đāan Sukhrīyāan Wa Raĥmatu Rabbika Khayrun Mimmā Yajma`ūna 043-032 እነርሱ የጌታህን ችሮታ ያከፈፍላሉን? እኛ በቅርቢቱ ሕይወት ኑሯቸውን በመካከላቸው አከፋፍለናል፡፡ ከፊላቸውም ከፊሉን ሠራተኛ አድርጎ ይይዝ ዘንድ ከፊላቸውን ከከፊሉ በላይ በደረጃዎች (በሀብት) አበለጥን፡፡ የጌታህም ጸጋ (ገነት) ከሚሰበስቡት (ሃብት) በላጨ ናት፡፡ أَهُمْ يَ‍‍ق‍‍ْسِم‍‍ُ‍و‍نَ رَحْمَةَ رَبِّكَ نَحْنُ قَسَمْنَا بَيْنَهُ‍‍م‍ْ مَعِيشَتَهُمْ فِي ا‍لْحَي‍‍َ‍ا‍ةِ ا‍لدُّ‍‍ن‍‍ْيَا وَرَفَعْنَا بَعْضَهُمْ فَوْقَ بَعْض‍‍‍ٍ دَرَج‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ لِيَتَّخِذَ بَعْضُهُ‍‍م‍ْ بَعْضا Wa Lawlā 'An Yakūna An-Nāsu 'Ummatan Wāĥidatan Laja`alnā Liman Yakfuru Bir-Raĥmani Libuyūtihim Suqufāan Min Fađđatin Wa Ma`ārija `Alayhā Yažharūna 043-033 ሰዎችም (በክሕደት) አንድ ሕዝብ የሚኾኑ ባልነበሩ ኖሮ በአልረሕማን ፤ለሚክዱት ሰዎች (በዚህች ዓለም) ለቤቶቻቸው ከብር የኾኑን ጣራዎች በእነርሱ ላይ የሚወጡባቸውንም (የብር) መሰላሎች ባደረግንላቸው ነበር፡፡ وَلَوْلاَ أَ‍ن‍ْ يَك‍‍ُ‍و‍نَ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سُ أُ‍مّ‍‍َة‍‍‍ً وَا‍حِدَة‍‍‍ً لَجَعَلْنَا لِمَ‍‍ن‍ْ يَكْفُرُ بِ‍‍ا‍لرَّحْمَنِ لِبُيُوتِهِمْ سُقُفا‍ً مِ‍‍ن‍ْ فَضَّة‍‍‍ٍ وَمَعَا‍ر‍‍ِجَ عَلَيْهَا يَظْهَر Wa Libuyūtihim 'Abwābāan Wa Sururāan `Alayhā Yattaki'ūna 043-034 ለቤቶቻቸውም ደጃፎችን በእነርሱ ላይ የሚደገፉባቸውንም አልጋዎች (ከብር ባደረግንላቸው ነበር)፡፡ وَلِبُيُوتِهِمْ أَ‍ب‍‍ْوَابا‍ً وَسُرُراً عَلَيْهَا يَتَّكِئ‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Zukhrufāan Wa 'In Kullu Dhālika Lammā Matā`u Al-Ĥayāati Ad-Dunyā Wa Al-'Ākhiratu `Inda Rabbika Lilmuttaqīna 043-035 የወርቅ ጌጥንም (ባደረግንላቸው ነበር)፡፡ ይህም ሁሉ የቅርቢቱ ሕይወት መጣቀሚያ እንጅ ሌላ አይደለም፤ (ጠፊ ነው)፡፡ መጨረሻይቱም አገር በጌታህ ዘንድ ለጥንቁቆቹ ናት፡፡ وَزُخْرُفا‍ً وَإِ‍ن‍ْ كُلُّ ذَلِكَ لَ‍‍م‍ّ‍‍َا مَت‍‍َ‍ا‍عُ ا‍لْحَي‍‍َ‍ا‍ةِ ا‍لدُّ‍‍ن‍‍ْيَا وَا‍لآخِرَةُ عِ‍‍ن‍‍ْدَ رَبِّكَ لِلْمُتَّق‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Man Ya`shu `An Dhikri Ar-Raĥmāni Nuqayyiđ Lahu Shayţānāan Fahuwa Lahu Qarīnun 043-036 ከአልረሕማን ግሣጼ (ከቁርኣን) የሚደናበርም ሰው ለእርሱ ሰይጣንን እናስጠጋለን፡፡ ስለዚህ እርሱ ለእርሱ ቁራኛ ነው፡፡ وَمَ‍‍ن‍ْ يَعْشُ عَ‍‍ن‍ْ ذِكْ‍‍ر‍ِ ا‍لرَّحْمَنِ نُقَيِّضْ لَهُ شَيْطَانا‍ً فَهُوَ لَهُ قَ‍‍ر‍‍ِي‍ن‍‍‍ٌ
Wa 'Innahum Layaşuddūnahum `Ani As-Sabīli Wa Yaĥsabūna 'Annahum Muhtadūna 043-037 እነርሱም (ተደናባሪዎቹ) ተመሪዎች መኾናቸውን የሚያስቡ ሲኾኑ እነርሱ (ሰይጣናት) ከቀጥተኛው መንገድ በእርግጥ ያግዷቸዋል፡፡ وَإِ‍نّ‍‍َهُمْ لَيَصُدُّونَهُمْ عَنِ ا‍لسَّب‍‍ِ‍ي‍لِ وَيَحْسَب‍‍ُ‍و‍نَ أَ‍نّ‍‍َهُ‍‍م‍ْ مُهْتَد‍ُو‍نَ
Ĥattá 'Idhā Jā'anā Qāla Yā Layta Baynī Wa Baynaka Bu`da Al-Mashriqayni Fabi'sa Al-Qarīnu 043-038 (በትንሣኤ) ወደኛ በመጣም ጊዜ (ቁራኛዬ ሆይ!) آ«በእኔና ባንተ መካከል የምሥራቅና የምዕራብ ርቀት በኖረ ወይ ምኞቴ! ምን የከፋህ ቁራኛ ነህآ» ይላል፡፡ حَتَّى إِذَا ج‍‍َ‍ا‍ءَنَا ق‍‍َ‍ا‍لَ يَالَيْتَ بَيْنِي وَبَيْنَكَ بُعْدَ ا‍لْمَشْ‍‍ر‍‍ِقَيْنِ فَبِئْسَ ا‍لْقَ‍‍ر‍‍ِي‍نُ
Wa Lan Yanfa`akumu Al-Yawma 'Idh Žalamtum 'Annakum Al-`Adhābi Mushtarikūna 043-039 ስለ በደላችሁም ዛሬ እናንተ በቅጣት ተጋሪዎች መኾናችሁ አይጠቅማችሁም፤ (ይባላሉ)፡፡ وَلَ‍‍ن‍ْ يَ‍‍ن‍فَعَكُمُ ا‍لْيَوْمَ إِذْ ظَلَمْتُمْ أَ‍نّ‍‍َكُمْ فِي ا‍لْعَذ‍َا‍بِ مُشْتَ‍‍ر‍‍ِك‍‍ُ‍و‍نَ
'Afa'anta Tusmi`u Aş-Şumma 'Aw Tahdī Al-`Umya Wa Man Kāna Fī Đalālin Mubīnin 043-040 አንተ ደንቆሮዎችን ታሰማለህን? ወይስ ዕውሮችንና በግልጽ ጥመት ውስጥ የኾኑን ሰዎች ትመራለህን? أَفَأَ‍ن‍‍ْتَ تُسْمِعُ ا‍لصُّ‍‍م‍ّ‍‍َ أَوْ تَهْدِي ا‍لْعُمْيَ وَمَ‍‍ن‍ْ ك‍‍َ‍ا‍نَ فِي ضَلاَل‍‍‍ٍ مُب‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٍ
Fa'immā Nadh/habanna Bika Fa'innā Minhum Muntaqimūna 043-041 አንተንም (ቅጣታቸውን ስታይ) ብንወስድህ እኛ ከእነርሱ ተበቃዮች ነን፡፡ فَإِ‍مّ‍‍َا نَذْهَبَ‍‍ن‍ّ‍‍َ بِكَ فَإِ‍نّ‍‍َا مِنْهُ‍‍م‍ْ مُ‍‍ن‍‍ْتَقِم‍‍ُ‍و‍نَ
'Aw Nuriyannaka Al-Ladhī Wa`adnāhum Fa'innā `Alayhim Muqtadirūna 043-042 ወይም ያንን የቀጠርናቸውን ብናሳይህ እኛ በእነርሱ (ቅጣት) ላይ ቻይዎች ነን፡፡ أَوْ نُ‍‍ر‍‍ِيَ‍‍ن‍ّ‍‍َكَ ا‍لَّذِي وَعَ‍‍د‍‍ْنَاهُمْ فَإِ‍نّ‍‍َا عَلَيْهِ‍‍م‍ْ مُ‍‍ق‍‍ْتَدِر‍ُو‍نَ
Fāstamsik Bial-Ladhī 'Ūĥiya 'Ilayka 'Innaka `Alá Şirāţin Mustaqīmin 043-043 ያንንም ወደ አንተ የተወረደልህን አጥብቀህ ያዝ፡፡ አንተ በቀጥተኛው መንገድ ላይ ነህና፡፡ فَاسْتَمْسِكْ بِ‍‍ا‍لَّذِي أ‍ُ‍وحِيَ إِلَيْكَ إِ‍نّ‍‍َكَ عَلَى صِر‍َا‍ط‍‍‍ٍ مُسْتَق‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٍ
Wa 'Innahu Ladhikrun Laka Wa Liqawmika Wa Sawfa Tus'alūna 043-044 እርሱም (ቁርኣን) ለአንተ፣ ለሕዘቦችህም ታላቅ ክብር ነው፡፡ ወደ ፊትም (ከርሱ) ትጠየቃላችሁ፡፡ وَإِ‍نّ‍‍َهُ لَذِكْر‍ٌ لَكَ وَلِقَوْمِكَ وَسَوْفَ تُسْأَل‍‍ُ‍و‍نَ
Wa As'al Man 'Arsalnā Min Qablika Min Rusulinā 'Aja`alnā Min Dūni Ar-Raĥmāni 'Ālihatan Yu`badūna 043-045 ከመልእክተኞቻችንም ካንተ በፊት የላክናቸውን (ተከታዮቻቸውን) ከአልረሕማን ሌላ የሚገዙዋቸው የኾኑን አማልክት አድርገን እንደ ኾነ ጠይቃቸው፡፡ وَاسْأَلْ مَنْ أَرْسَلْنَا مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِكَ مِ‍‍ن‍ْ رُسُلِنَ‍‍ا‍ أَجَعَلْنَا مِ‍‍ن‍ْ د‍ُو‍نِ ا‍لرَّحْمَنِ آلِهَة‍‍‍ً يُعْبَد‍ُو‍نَ
Wa Laqad 'Arsalnā Mūsá Bi'āyātinā 'Ilá Fir`awna Wa Mala'ihi Faqāla 'Innī Rasūlu Rabbi Al-`Ālamīna 043-046 ሙሳንም በተዓምራቶቻችን ወደ ፈርዖንና ወደ ሹማምንቶቹ በእርግጥ ላክን፡፡ آ«እኔ የዓለማት ጌታ መልክተኛ ነኝآ» አላቸውም፡፡ وَلَقَ‍‍د‍ْ أَرْسَلْنَا مُوسَى بِآيَاتِنَ‍‍ا إِلَى فِرْعَوْنَ وَمَلَئِهِ فَق‍‍َ‍ا‍لَ إِ‍نّ‍‍ِي رَس‍‍ُ‍و‍لُ رَبِّ ا‍لْعَالَم‍‍ِ‍ي‍نَ
Falammā Jā'ahum Bi'āyātinā 'Idhā Hum Minhā Yađĥakūna 043-047 በተዓምራታችንም በመጣባቸው ጊዜ ወዲያውኑ እነርሱ በእርሷ ይስቃሉ፡፡ فَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا ج‍‍َ‍ا‍ءَهُ‍‍م‍ْ بِآيَاتِنَ‍‍ا إِذَا هُ‍‍م‍ْ مِنْهَا يَضْحَك‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Mā Nurīhim Min 'Āyatin 'Illā Hiya 'Akbaru Min 'Ukhtihā Wa 'Akhadhnāhum Bil-`Adhābi La`allahum Yarji`ūna 043-048 ከተዓምርም አንዲትንም አናሳያቸውም እርሷ ከብጤዋ በጣም የበለጠች ብትኾን እንጅ፡፡ (ከክህደታቸው) ይመለሱም ዘንድ በቅጣት ያዝናቸው፡፡ وَمَا نُ‍‍ر‍‍ِيهِ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ آيَة‍‍‍ٍ إِلاَّ هِيَ أَكْبَرُ مِنْ أُخْتِهَا وَأَخَذْنَاهُ‍‍م‍ْ بِ‍‍ا‍لْعَذ‍َا‍بِ لَعَلَّهُمْ يَرْجِع‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Qālū Yā 'Ayyuhā As-Sāĥiru Ad`u Lanā Rabbaka Bimā `Ahida `Indaka 'Innanā Lamuhtadūn 043-049 آ«አንተ ድግምተኛ (ዐዋቂ) ሆይ! ጌታህን አንተ ዘንድ ቃል በገባልህ ለእኛ ለምንልን፡፡ እኛ (ቅጣቱን ቢያነሳልን) ተመሪዎች ነንآ» አሉም፡፡ وَقَالُو‍‍ا‍ ي‍‍َ‍ا‍أَيُّهَا ا‍لسَّاحِ‍‍ر‍ُ ا‍د‍‍ْعُ لَنَا رَبَّكَ بِمَا عَهِدَ عِ‍‍ن‍‍ْدَكَ إِ‍نّ‍‍َنَا لَمُهْتَدُون
Falammā Kashafnā `Anhumu Al-`Adhāba 'Idhā Hum Yankuthūna 043-050 ስቃዩን ከእነርሱ ላይ በገለጥንም ጊዜ ወዲያውኑ ኪዳናቸውን ያፈርሳሉ፡፡ فَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا كَشَفْنَا عَنْهُمُ ا‍لْعَذ‍َا‍بَ إِذَا هُمْ يَ‍‍ن‍كُث‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Nādá Fir`awnu Fī Qawmihi Qāla Yā Qawmi 'Alaysa Lī Mulku Mişra Wa Hadhihi Al-'Anhāru Tajrī Min Taĥtī 'Afalā Tubşirūna 043-051 ፈርዖንም በሕዝቦቹ ውስጥ ተጣራ፡፡ አለም፤ آ«ሕዝቦቼ ሆይ! የምስር ግዛት የኔ አይደለምን? እነዚህም ጅረቶች ከስሬ የሚፈሱ ሲኾኑ (የኔ አይደሉምን?) አትመለከቱምን? وَنَادَى فِرْعَوْنُ فِي قَوْمِهِ ق‍‍َ‍ا‍لَ يَاقَوْمِ أَلَيْسَ لِي مُلْكُ مِصْرَ وَهَذِهِ ا‍لأَنْه‍‍َ‍ا‍رُ تَ‍‍ج‍‍ْ‍‍ر‍‍ِي مِ‍‍ن‍ْ تَحْتِ‍‍ي‍ أَفَلاَ تُ‍‍ب‍‍ْصِر‍ُو‍نَ
'Am 'Anā Khayrun Min Hādhā Al-Ladhī Huwa Mahīnun Wa Lā Yakādu Yubīnu 043-052 آ«በውነቱ እኔ ከዚህ ያ እርሱ ወራዳ ንግግሩንም ሊገልጽ የማይቀርብ ከኾነው በላጭ ነኝ፡፡ أَمْ أَنَا خَيْر‍ٌ مِنْ هَذَا ا‍لَّذِي هُوَ مَه‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٌ وَلاَ يَك‍‍َ‍ا‍دُ يُب‍‍ِ‍ي‍نُ
Falawlā 'Ulqiya `Alayhi 'Aswiratun Min Dhahabin 'Aw Jā'a Ma`ahu Al-Malā'ikatu Muqtarinīna 043-053 آ«በእርሱም ላይ የወርቅ አንባሮች ለምን አልተጣሉበትም ወይም መላእክት ከእርሱ ጋር ተቆራኝተው ለምን አልመጡምآ» (አለ)፡፡ فَلَوْلاَ أُلْقِيَ عَلَيْهِ أَسْوِرَة‍‍‍ٌ مِ‍‍ن‍ْ ذَهَبٍ أَوْ ج‍‍َ‍ا‍ءَ مَعَهُ ا‍لْمَلاَئِكَةُ مُ‍‍ق‍‍ْتَ‍‍ر‍‍ِن‍‍ِ‍ي‍نَ
Fāstakhaffa Qawmahu Fa'aţā`ūhu 'Innahum Kānū Qawmāan Fāsiqīna 043-054 ሕዝቦቹንም አቄላቸው፡፡ ታዘዙትም፡፡ እነርሱ አመጸኞች ሕዝቦች ነበሩና፡፡ فَاسْتَخَفَّ قَوْمَهُ فَأَطَاع‍‍ُ‍و‍هُ إِ‍نّ‍‍َهُمْ كَانُو‍‍ا‍ قَوْما‍ً فَاسِق‍‍ِ‍ي‍نَ
Falammā 'Āsafūnā Antaqamnā Minhum Fa'aghraqnāhum 'Ajma`īna 043-055 ባስቆጡንም ጊዜ ከእነርሱ በተበቀለን፡፡ ሁሉንም አሰጠምናቸውም፡፡ فَلَ‍‍م‍ّ‍‍َ‍‍ا آسَفُونَا ا‍ن‍تَقَمْنَا مِنْهُمْ فَأَغْرَ‍ق‍‍ْنَاهُمْ أَ‍ج‍‍ْمَع‍‍ِ‍ي‍نَ
Faja`alnāhum Salafāan Wa Mathalāan Lil'ākhirīna 043-056 (በጥፋት) ቀዳሚዎችና ለኋለኞቹ (መቀጣጫ) ምሳሌም አደረግናቸው፡፡ فَجَعَلْنَاهُمْ سَلَفا‍ً وَمَثَلا‍ً لِلآخِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Wa Lammā Đuriba Abnu Maryama Mathalāan 'Idhā Qawmuka Minhu Yaşiddūna 043-057 የመርየም ልጅም ምሳሌ በተደረገ ጊዜ ሕዝቦችህ (ከሓዲዎቹ) ወዲያውኑ ከእርሱ ይስቃሉ፡፡ وَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا ضُ‍‍ر‍‍ِبَ ا‍ب‍‍ْنُ مَرْيَمَ مَثَلا‍ً إِذَا قَوْمُكَ مِنْهُ يَصِدّ‍ُو‍نَ
Wa Qālū 'A'ālihatunā Khayrun 'Am Huwa Mā Đarabūhu Laka 'Illā Jadalāan Bal Hum Qawmun Khaşimūna 043-058 آ«አማልክቶቻችን ይበልጣሉን ወይስ እርሱ?آ» አሉም፡፡ ለክርክርም እንጅ ላንተ እርሱን ምሳሌ አላደረጉትም፡፡ በእውነት እነርሱ ክርክረ ብርቱ ሕዝቦች ናቸው፡፡ وَقَالُ‍‍و‍‍ا‍ أَآلِهَتُنَا خَيْرٌ أَمْ هُوَ مَا ضَرَب‍‍ُ‍و‍هُ لَكَ إِلاَّ جَدَلا‍ً بَلْ هُمْ قَوْمٌ خَصِم‍‍ُ‍و‍نَ
'In Huwa 'Illā `Abdun 'An`amnā `Alayhi Wa Ja`alnāhu Mathalāan Libanī 'Isrā'īla 043-059 እርሱ በርሱ ላይ የለገስንለት ለእስራኤለም ልጆች ተዓምር ያደረግነው የኾነ ባሪያ እንጅ ሌላ አይደለም፡፡ إِنْ هُوَ إِلاَّ عَ‍‍ب‍‍ْدٌ أَنْعَمْنَا عَلَيْهِ وَجَعَلْن‍‍َ‍ا‍هُ مَثَلا‍ً لِبَنِ‍‍ي إِسْر‍َا‍ئ‍‍ِ‍ي‍لَ
Wa Law Nashā'u Laja`alnā Minkum Malā'ikatan Al-'Arđi Yakhlufūna 043-060 ብንሻም ኖሮ በምድር ላይ ከእናነተ ምትክ መላእክትን ባደረግን ነበር፡፡ وَلَوْ نَش‍‍َ‍ا‍ءُ لَجَعَلْنَا مِ‍‍ن‍‍ْكُ‍‍م‍ْ مَلاَئِكَة‍‍‍ً فِي ا‍لأَرْضِ يَخْلُف‍‍ُ‍و‍نَ
Wa 'Innahu La`ilmun Lilssā`ati Falā Tamtarunna Bihā Wa Attabi`ūnī Hādhā Şirāţun Mustaqīmun 043-061 እርሱም (ዒሳ) ለሰዓቲቱ (ማወቂያ) በእርግጥ ምልክት ነው፡፡ آ«በእርሷም አትጠራጠሩ፡፡ ተከተሉኝም፤ ይህ ቀጥተኛ መንገድ ነውآ» (በላቸው)፡፡ وَإِ‍نّ‍‍َهُ لَعِلْم‍‍‍ٌ لِلسَّاعَةِ فَلاَ تَمْتَرُ‍نّ‍‍َ بِهَا وَا‍تَّبِعُونِي هَذَا صِر‍َا‍ط‍‍‍ٌ مُسْتَق‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Wa Lā Yaşuddannakumu Ash-Shayţānu 'Innahu Lakum `Adūwun Mubīnun 043-062 ሰይጣንም አያግዳችሁ፡፡ እርሱ ለእናንተ ግልጽ ጠላት ነውና፡፡ وَلاَ يَصُدَّ‍‍ن‍ّ‍‍َكُمُ ا‍لشَّيْط‍‍َ‍ا‍نُ إِ‍نّ‍‍َهُ لَكُمْ عَدُوّ‍ٌ مُب‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٌ
Wa Lammā Jā'a `Īsá Bil-Bayyināti Qāla Qad Ji'tukum Bil-Ĥikmati Wa Li'abayyina Lakum Ba`đa Al-Ladhī Takhtalifūna Fīhi Fa Attaqū Al-Laha Wa 'Aţī`ūni 043-063 ዒሳ በታምራቶች በመጣ ጊዜም አላቸው آ«በእርግጥ በጥበብ መጣኋችሁ፡፡ የዚያንም በርሱ የምትለያዩበትን ከፊሉን ለናንተ ላብራራላችሁ (መጣሁ)፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ ታዘዙኝም፡፡ وَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا ج‍‍َ‍ا‍ءَ عِيسَى بِ‍‍ا‍لْبَيِّن‍‍َ‍ا‍تِ ق‍‍َ‍ا‍لَ قَ‍‍د‍ْ جِئْتُكُ‍‍م‍ْ بِ‍‍ا‍لْحِكْمَةِ وَلِأَبَيِّنَ لَكُ‍‍م‍ْ بَعْضَ ا‍لَّذِي تَخْتَلِف‍‍ُ‍و‍نَ ف‍‍ِ‍ي‍هِ فَاتَّقُو‍‍ا‍ ا‍للَّهَ وَأَطِيع‍‍ُ‍و‍نِ
'Inna Al-Laha Huwa Rabbī Wa Rabbukum Fā`budūhu Hādhā Şirāţun Mustaqīmun 043-064 آ«አላህ ጌታዬ ጌታችሁም ነውና ተገዙት፡፡ ይህ ቀጥተኛ መንገድ ነው፡፡آ» إِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ هُوَ رَبِّي وَرَبُّكُمْ فَاعْبُد‍ُو‍هُ هَذَا صِر‍َا‍ط‍‍‍ٌ مُسْتَق‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
khtalafa Al-'Aĥzābu Min Baynihim Fawaylun Lilladhīna Žalamū Min `Adhābi Yawmin 'Alīmin 043-065 ከመካከላቸውም አሕዛቦቹ ተለያዩ፡፡ ለእነዚያም ለበደሉት ከአሳማሚ ቀን ቅጣት ወዮላቸው፡፡ فَاخْتَلَفَ ا‍لأَحْز‍َا‍بُ مِ‍‍ن‍ْ بَيْنِهِمْ فَوَيْل‍‍‍ٌ لِلَّذ‍ِي‍نَ ظَلَمُو‍‍ا‍ مِنْ عَذ‍َا‍بِ يَوْمٍ أَل‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٍ
Hal Yanžurūna 'Illā As-Sā`ata 'An Ta'tiyahum Baghtatan Wa Hum Lā Yash`urūna 043-066 ሰዓቲቱን እነርሱ የማያውቁ ኾነው በድንገት ልትመጣባቸው እንጅ ይጠባበቃሉን? هَلْ يَ‍‍ن‍ظُر‍ُو‍نَ إِلاَّ ا‍لسَّاعَةَ أَ‍ن‍ْ تَأْتِيَهُ‍‍م‍ْ بَغْتَة‍‍‍ً وَهُمْ لاَ يَشْعُر‍ُو‍نَ
Al-'Akhillā'u Yawma'idhin Ba`đuhum Liba`đin `Adūwun 'Illā Al-Muttaqīna 043-067 ወዳጆች በዚያ ቀን ከፊላቸው ለከፊሉ ጠላት ነው፡፡ አላህን ፈሪዎች ብቻ ሲቀሩ፡፡ ا‍لأَخِلاَّءُ يَوْمَئِذ‍ٍ بَعْضُهُمْ لِبَعْضٍ عَدُوّ‍ٌ إِلاَّ ا‍لْمُتَّق‍‍ِ‍ي‍نَ
Yā `Ibādi Lā Khawfun `Alaykumu Al-Yawma Wa Lā 'Antum Taĥzanūna 043-068 (ለነርሱስ) آ«ባሮቼ ሆይ! ዛሬ ቀን በእናንተ ላይ ፍርሃት የለባችሁም እናንተም የምታዝኑ አይደላችሁምآ» (ይባላሉ)፡፡ يَاعِب‍‍َ‍ا‍دِ لاَ خَوْفٌ عَلَيْكُمُ ا‍لْيَوْمَ وَلاَ أَ‍ن‍‍ْتُمْ تَحْزَن‍‍ُ‍و‍نَ
Al-Ladhīna 'Āmanū Bi'āyātinā Wa Kānū Muslimīna 043-069 እነዚያ በአንቀጾቻችን ያመኑና ፍጹም ታዛዦች የነበሩ (ባሮቼ ሆይ!) ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ بِآيَاتِنَا وَكَانُو‍‍ا‍ مُسْلِم‍‍ِ‍ي‍نَ
Adkhulū Al-Jannata 'Antum Wa 'Azwājukum Tuĥbarūna 043-070 آ«ገነትን ግቡ እናንተም ሚስቶቻችሁም ትደሰታላችሁ ትከበሩም አላችሁآ» (ይባላሉ)፡፡ ا‍د‍‍ْخُلُو‍‍ا‍ ا‍لْجَ‍‍ن‍ّ‍‍َةَ أَ‍ن‍‍ْتُمْ وَأَزْوَاجُكُمْ تُحْبَر‍ُو‍نَ
Yuţāfu `Alayhim Bişiĥāfin Min Dhahabin Wa 'Akwābin Wa Fīhā Mā Tashtahīhi Al-'Anfusu Wa Taladhdhu Al-'A`yunu Wa 'Antum Fīhā Khālidūna 043-071 ከወርቅ የኾኑ ሰፋፊ ዝርግ ሳሕኖችና ኩባያዎች በእነርሱ ላይ ይዝዞራሉ፡፡ በእርሷም ውስጥ ነፍሶች የሚከጅሉት፣ ዓይኖችም የሚደሰቱበት ሁሉ አልለ፡፡ እናንተም በውስጧ ዘላለም ዘውታሪዎች ናችሁ፡፡ يُط‍‍َ‍ا‍فُ عَلَيْهِ‍‍م‍ْ بِصِح‍‍َ‍ا‍ف‍‍‍ٍ مِ‍‍ن‍ْ ذَهَب‍‍‍ٍ وَأَكْو‍َا‍ب‍‍‍ٍ وَفِيهَا مَا تَشْتَه‍‍ِ‍ي‍هِ ا‍لأَن‍فُسُ وَتَلَذُّ ا‍لأَعْيُنُ وَأَ‍ن‍‍ْتُمْ فِيهَا خَالِد‍ُو‍نَ
Wa Tilka Al-Jannatu Allatī 'Ūrithtumūhā Bimā Kuntum Ta`malūna 043-072 ይህችም ያቺ ትሠሩት በነበራችሁት ዋጋ የተሰጣችኋት ገነት ናት፡፡ وَتِلْكَ ا‍لْجَ‍‍ن‍ّ‍‍َةُ ا‍لَّتِ‍‍ي‍ أ‍ُ‍و‍ر‍‍ِثْتُمُوهَا بِمَا كُ‍‍ن‍تُمْ تَعْمَل‍‍ُ‍و‍نَ
Lakum Fīhā Fākihatun Kathīratun Minhā Ta'kulūna 043-073 ለእናንተ በውስጧ ብዙ ፍረፍሬዎች በእርግጥ ዘውታሪዎች ናቸው፡፡ لَكُمْ فِيهَا فَاكِهَة‍‍‍ٌ كَثِيرَة‍‍‍ٌ مِنْهَا تَأْكُل‍‍ُ‍و‍نَ
'Inna Al-Mujrimīna Fī `Adhābi Jahannama Khālidūn 043-074 አመጸኞች በገሀነም ስቃይ ውስጥ በእርግጥ ዘውታሪዎች ናቸው፡፡ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لْمُ‍‍ج‍‍ْ‍‍ر‍‍ِم‍‍ِ‍ي‍نَ فِي عَذ‍َا‍بِ جَهَ‍‍ن‍ّ‍‍َمَ خَالِدُون
Lā Yufattaru `Anhum Wa Hum Fīhi Mublisūna 043-075 ከእነርሱ (ቅጣቱ) አይቀለልላቸውም፡፡ እነርሱም በእርሱ ውስጥ ተሰፋ ቆራጮች ናቸው፡፡ لاَ يُفَتَّرُ عَنْهُمْ وَهُمْ ف‍‍ِ‍ي‍هِ مُ‍‍ب‍‍ْلِس‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Mā Žalamnāhum Wa Lakin Kānū Humu Až-Žālimīna 043-076 አልበደልናቸውምም፤ ግን በዳዮቹ እነርሱው ነበሩ፡፡ وَمَا ظَلَمْنَاهُمْ وَلَكِ‍‍ن‍ْ كَانُو‍‍ا‍ هُمُ ا‍لظَّالِم‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Nādaw Yā Māliku Liyaqđi `Alaynā Rabbuka Qāla 'Innakum Mākithūna 043-077 آ«ማሊክ ሆይ! ጌታህ በኛ ላይ (በሞት) ይፍረድ፡፡آ» እያሉ ይጣራሉም፡፡ آ«እናንተ (በቅጣቱ ውስጥ) ዘላለም ነዋሪዎች ናችሁآ» ይላቸዋል፡፡ وَنَادَوْا يَامَالِكُ لِيَ‍‍ق‍‍ْضِ عَلَيْنَا رَبُّكَ ق‍‍َ‍ا‍لَ إِ‍نّ‍‍َكُ‍‍م‍ْ مَاكِث‍‍ُ‍و‍نَ
Laqad Ji'nākum Bil-Ĥaqqi Wa Lakinna 'Aktharakum Lilĥaqqi Kārihūna 043-078 እውነተኛውን መንገድ በእርግጥ አመጣንላችሁ፡፡ ግን አብዛኞቻችሁ እውነቱን ጠይዎች ናችሁ፡፡ لَقَ‍‍د‍ْ جِئْنَاكُ‍‍م‍ْ بِ‍‍ا‍لْحَقِّ وَلَكِ‍‍ن‍ّ‍‍َ أَكْثَرَكُمْ لِلْحَقِّ كَا‍ر‍‍ِه‍‍ُ‍و‍نَ
'Am 'Abramū 'Amrāan Fa'innā Mubrimūna 043-079 ይልቁንም (በነቢዩ ላይ በማደም) ነገርን አጠነከሩን? እኛም (ተንኮላቸውን ወደእነርሱ በመመለስ) አጠንካሪዎች ነን፡፡ أَمْ أَ‍ب‍‍ْرَمُ‍‍و‍‍ا‍ أَمْرا‍ً فَإِ‍نّ‍‍َا مُ‍‍ب‍‍ْ‍‍ر‍‍ِم‍‍ُ‍و‍نَ
'Am Yaĥsabūna 'Annā Lā Nasma`u Sirrahum Wa Najwāhum Balá Wa Rusulunā Ladayhim Yaktubūna 043-080 ወይም እኛ ምስጢራቸውንና ውይይታቸውን የማንሰማ መኾናችንን ያስባሉን? አይደለም፤ መልክተኞቻችንም እነርሱ ዘንድ ይጽፋሉ፡፡ أَمْ يَحْسَب‍‍ُ‍و‍نَ أَ‍نّ‍‍َا لاَ نَسْمَعُ سِرَّهُمْ وَنَ‍‍ج‍‍ْوَاهُ‍‍م‍ْ بَلَى وَرُسُلُنَا لَدَيْهِمْ يَكْتُب‍‍ُ‍و‍نَ
Qul 'In Kāna Lilrraĥmani Waladun Fa'anā 'Awwalu Al-`Ābidīna 043-081 آ«ለአልረሕማን ልጅ (የለውም እንጅ) ቢኖረው እኔ (ለልጁ) የተገዢዎቹ መጀመሪያ ነኝآ» በላቸው፡፡ قُلْ إِ‍ن‍ْ ك‍‍َ‍ا‍نَ لِلرَّحْمَنِ وَلَد‍ٌ فَأَنَ‍‍ا‍ أَوَّلُ ا‍لْعَابِد‍ِي‍نَ
Subĥāna Rabbi As-Samāwāti Wa Al-'Arđi Rabbi Al-`Arshi `Ammā Yaşifūna 043-082 የሰማያትና የምድር ጌታ የዙፋኑ ጌታ ከሚሉት ነገር ሁሉ ጠራ፡፡ سُ‍‍ب‍‍ْح‍‍َ‍ا‍نَ رَبِّ ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضِ رَبِّ ا‍لْعَرْشِ عَ‍‍م‍ّ‍‍َا يَصِف‍‍ُ‍و‍نَ
Fadharhum Yakhūđū Wa Yal`abū Ĥattá Yulāqū Yawmahumu Al-Ladhī Yū`adūna 043-083 ተዋቸውም፡፡ ያንን ይስፈራሩበት የነበሩትን ቀናቸውን እስከሚገናኙ ድረስ (በስሕተታቸው ውስጥ) ይዋኙ ይጫዎቱም፡፡ فَذَرْهُمْ يَخُوضُو‍‍ا‍ وَيَلْعَبُو‍‍ا‍ حَتَّى يُلاَقُو‍‍ا‍ يَوْمَهُمُ ا‍لَّذِي يُوعَد‍ُو‍نَ
Wa Huwa Al-Ladhī Fī As-Samā'i 'Ilahun Wa Fī Al-'Arđi 'Ilahun Wa Huwa Al-Ĥakīmu Al-`Alīmu 043-084 እርሱም ያ በሰማይ ውስጥ ሊግገዙት የሚገባው በምድርም ውስጥ ሊግገዙት የሚገባው አምላክ ነው፡፡ እርሱም ብልሃተኛው ዐዋቂው ነው፡፡ وَهُوَ ا‍لَّذِي فِي ا‍لسَّم‍‍َ‍ا‍ءِ إِلَه‍‍‍ٌ وَفِي ا‍لأَرْضِ إِلَه‍‍‍ٌ وَهُوَ ا‍لْحَك‍‍ِ‍ي‍مُ ا‍لْعَل‍‍ِ‍ي‍مُ
Wa Tabāraka Al-Ladhī Lahu Mulku As-Samāwāti Wa Al-'Arđi Wa Mā Baynahumā Wa `Indahu `Ilmu As-Sā`ati Wa 'Ilayhi Turja`ūna 043-085 ያም የሰማያትና የምድር በመካከላቸውም ያለው ሁሉ ንግሥና የእርሱ ብቻ የኾነው አምላክ ላቀ፡፡ የሰዓቲቱም (የመምጫዋ ዘመን) ዕውቀት እርሱ ዘንድ ብቻ ነው፡፡ ወደእርሱም ትመለሳላችሁ፡፡ وَتَبَارَكَ ا‍لَّذِي لَهُ مُلْكُ ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضِ وَمَا بَيْنَهُمَا وَعِ‍‍ن‍‍ْدَهُ عِلْمُ ا‍لسَّاعَةِ وَإِلَيْهِ تُرْجَع‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Lā Yamliku Al-Ladhīna Yad`ūna Min Dūnihi Ash-Shafā`ata 'Illā Man Shahida Bil-Ĥaqqi Wa Hum Ya`lamūna 043-086 እነዚያም ከአላህ ሌላ የሚግገዟቸው እነርሱ የሚያውቁ ኾነው በእውነት ከመሰከሩት በስተቀር ምልጃን አይችሉም፡፡ وَلاَ يَمْلِكُ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ يَ‍‍د‍‍ْع‍‍ُ‍و‍نَ مِ‍‍ن‍ْ دُونِهِ ا‍لشَّفَاعَةَ إِلاَّ مَ‍‍ن‍ْ شَهِدَ بِ‍‍ا‍لْحَقِّ وَهُمْ يَعْلَم‍‍ُ‍و‍نَ
Wa La'in Sa'altahum Man Khalaqahum Layaqūlunna Al-Lahu Fa'anná Yu'ufakūna 043-087 ማን እንደፈጠራቸውም ብትጠይቃቸው آ«በእርግጥ አላህ ነውآ» ይላሉ፡፡ ታዲያ (ከእምነት) ወዴት ይዞራሉ፡፡ وَلَئِ‍‍ن‍ْ سَأَلْتَهُ‍‍م‍ْ مَنْ خَلَقَهُمْ لَيَقُولُ‍‍ن‍ّ‍‍َ ا‍للَّهُ فَأَ‍نّ‍‍َى يُؤْفَك‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Qīlihi Yā Rabbi 'Inna Hā'uulā' Qawmun Lā Yu'uminūna 043-088 (ነቢዩ) ጌታዬ ሆይ! እነዚህ የማያምኑ ሕዝቦች ናቸው፤ የማለቱም (ዕውቀት አላህ ዘንድ ነው)፡፡ وَقِيلِهِ يَارَبِّ إِ‍نّ‍‍َ ه‍‍َ‍ا‍ؤُلاَء قَوْم‍‍‍ٌ لاَ يُؤْمِن‍‍ُ‍و‍نَ
Fāşfaĥ `Anhum Wa Qul Salāmun Fasawfa Ya`lamūna 043-089 እነርሱንም ተዋቸው፡፡ ነገሬ ሰላም ነው በልም፡፡ ወደፊትም (የሚመጣባቸውን) ያውቃሉ፡፡ فَاصْفَحْ عَنْهُمْ وَقُلْ سَلاَم‍‍‍ٌ فَسَوْفَ يَعْلَم‍‍ُ‍و‍نَ
Next Sūrah