41) Sūrat Fuşşilat

Printed format

41) سُورَة فُصِّلَتْ

Ĥā-Mīm 041-001 ሐ.መ.(ሓ ሚም)፡፡ حَا-مِيم
Tanzīlun Mina Ar-Raĥmāni Ar-Raĥīmi 041-002 (ይህ ቁርኣን) እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ ከሆነው (አላህ) የተወረደ ነው፡፡ تَ‍‍ن‍ز‍ِي‍ل‍‍‍ٌ مِنَ ا‍لرَّحْمَنِ ا‍لرَّح‍‍ِ‍ي‍مِ
Kitābun Fuşşilat 'Āyātuhu Qur'ānāan `Arabīyāan Liqawmin Ya`lamūna 041-003 አንቀጾቹ የተብራሩ የኾነ መጽሐፍ ነው፡፡ ዐረብኛ ቁርኣን ሲኾን ለሚያውቁ ሕዝቦች (የተብራራ) ነው፡፡ كِت‍‍َ‍ا‍ب‍‍‍ٌ فُصِّلَتْ آيَاتُهُ قُرْآناً عَرَبِيّا‍ً لِقَوْم‍‍‍ٍ يَعْلَم‍‍ُ‍و‍نَ
Bashīrāan Wa Nadhīrāan Fa'a`rađa 'Aktharuhum Fahum Lā Yasma`ūna 041-004 አብሳሪና አስፈራሪ ሲኾን (ተወረደ)፡፡ አብዛኛዎቻቸውም ተዉት፡፡ እነርሱም አይሰሙም፡፡ بَشِيرا‍ً وَنَذِيرا‍ً فَأَعْرَضَ أَكْثَرُهُمْ فَهُمْ لاَ يَسْمَع‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Qālū Qulūbunā Fī 'Akinnatin Mimmā Tad`ūnā 'Ilayhi Wa Fī 'Ādhāninā Waqrun Wa Min Bayninā Wa Baynika Ĥijābun Fā`mal 'Innanā `Āmilūna 041-005 አሉም آ«ልቦቻችን ከእዚያ ወደእርሱ ከምትጠራን እምነት በመሸፈኛዎች ውስጥ ናቸው፡፡ በጆሮዎቻችንም ላይ ድንቁርና አልለ፤ በእኛና ባንተም መካከል ግርዶሽ አልለ፡፡ (በሃይማኖትህ) ሥስራም፤ እኛ ሠሪዎች ነንና፡፡آ» وَقَالُو‍‍ا‍ قُلُوبُنَا فِ‍‍ي‍ أَكِ‍‍ن‍ّ‍‍َة‍‍‍ٍ مِ‍‍م‍ّ‍‍َا تَ‍‍د‍‍ْعُونَ‍‍ا إِلَيْهِ وَفِ‍‍ي آذَانِنَا وَق‍‍ْر‍ٌ وَمِ‍‍ن‍ْ بَيْنِنَا وَبَيْنِكَ حِج‍‍َ‍ا‍ب‍‍‍ٌ فَاعْمَلْ إِ‍نّ‍‍َنَا عَامِل‍‍ُ‍و‍نَ
Qul 'Innamā 'Anā Basharun Mithlukum Yūĥá 'Ilayya 'Annamā 'Ilahukum 'Ilahun Wāĥidun Fāstaqīmū 'Ilayhi Wa Astaghfirūhu Wa Waylun Lilmushrikīna 041-006 (እንዲህ) በላቸው آ«እኔ መሰላችሁ ሰው ብቻ ነኝ፡፡ አምላካችሁ አንድ አምላክ ብቻ ነው ወደእርሱም ቀጥ በሉ ምሕረትንም ለምኑት ማለት ወደእኔ ይወረድልኛል፡፡ ለአጋሪዎቹም ወዮላቸው፡፡ قُلْ إِ‍نّ‍‍َمَ‍‍ا‍ أَنَا بَشَر‍ٌ مِثْلُكُمْ يُوحَى إِلَيَّ أَ‍نّ‍‍َمَ‍‍ا إِلَهُكُمْ إِلَه‍‍‍ٌ وَا‍حِد‍ٌ فَاسْتَقِيمُ‍‍و‍‍ا‍ إِلَيْهِ وَا‍سْتَغْفِر‍ُو‍هُ وَوَيْل‍‍‍ٌ لِلْمُشْ‍‍ر‍‍ِك‍‍ِ‍ي‍نَ
Al-Ladhīna Lā Yu'utūna Az-Zakāata Wa Hum Bil-'Ākhirati Hum Kāfirūna 041-007 ለእነዚያ ዘካን ለማይሰጡት እነርሱም በመጨረሻይቱ ዓለም እነርሱ ከሓዲዎች ለኾኑት (ወዮላቸው)፡፡ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ لاَ يُؤْت‍‍ُ‍و‍نَ ا‍لزَّك‍‍َ‍ا‍ةَ وَهُ‍‍م‍ْ بِ‍‍ا‍لآخِرَةِ هُمْ كَافِر‍ُو‍نَ
'Inna Al-Ladhīna 'Āmanū Wa `Amilū Aş-Şāliĥāti Lahum 'Ajrun Ghayru Mamnūnin 041-008 እነዚያ ያመኑትና በጎ ሥራዎችን የሠሩት ለእነርሱ የማይቆረጥ ምንዳ አልላቸው፡፡ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ وَعَمِلُو‍‍ا‍ ا‍لصَّالِح‍‍َ‍ا‍تِ لَهُمْ أَ‍ج‍‍ْرٌ غَيْرُ مَمْن‍‍ُ‍و‍ن‍‍‍ٍ
Qul 'A'innakum Latakfurūna Bial-Ladhī Khalaqa Al-'Arđa Fī Yawmayni Wa Taj`alūna Lahu 'Andādāan Dhālika Rabbu Al-`Ālamīna 041-009 በላቸው آ«እናንተ በዚያ ምድርን በሁለት ቀኖች ውስጥ በፈጠረው አምላክ በእርግጥ ትክዳላችሁን? ለእርሱም ባለንጣዎችን ታደርጋላችሁን? ያ (ይህንን የሠራው) የዓለማት ጌታ ነው፡፡ قُلْ أَئِ‍‍ن‍ّ‍‍َكُمْ لَتَكْفُر‍ُو‍نَ بِ‍‍ا‍لَّذِي خَلَقَ ا‍لأَرْضَ فِي يَوْمَيْنِ وَتَ‍‍ج‍‍ْعَل‍‍ُ‍و‍نَ لَهُ أَن‍دَادا‍ً ذَلِكَ رَبُّ ا‍لْعَالَم‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Ja`ala Fīhā Rawāsiya Min Fawqihā Wa Bāraka Fīhā Wa Qaddara Fīhā 'Aqwātahā Fī 'Arba`ati 'Ayyāmin Sawā'an Lilssā'ilīna 041-010 በእርሷም ከበላይዋ የረጉ ጋራዎችን አደረገ፡፡ በእርሷም በረከትን አደረገ፡፡ በውስጧም ምግቦችዋን (ካለፉት ሁለት ቀኖች ጋር) በአራት ቀናት ውሰጥ ለጠያቂዎች ትክክል ሲኾኑ ወሰነ፡፡ وَجَعَلَ فِيهَا رَوَاسِيَ مِ‍‍ن‍ْ فَوْقِهَا وَبَارَكَ فِيهَا وَقَدَّرَ فِيهَ‍‍ا‍ أَ‍ق‍‍ْوَاتَهَا فِ‍‍ي‍ أَرْبَعَةِ أَيّ‍‍َ‍ا‍م‍‍‍ٍ سَو‍َا‍ء‍ً لِلسّ‍‍َ‍ا‍ئِل‍‍ِ‍ي‍نَ
Thumma Astawá 'Ilá As-Samā'i Wa Hiya Dukhānun Faqāla Lahā Wa Lil'arđi Ai'tiyā Ţaw`āan 'Aw Karhāan Qālatā 'Ataynā Ţā'i`īna 041-011 ከዚያም ወደ ሰማይ እርሷ ጭስ ኾና ሳለች አሰበ፡፡ ለእርሷም ለምድርም آ«ወዳችሁም ኾነ ወይም ጠልታችሁ ኑآ» አላቸው፡፡ آ«ታዛዦች ኾነን መጣንآ» አሉ፡፡ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ ا‍سْتَوَى إِلَى ا‍لسَّم‍‍َ‍ا‍ءِ وَهِيَ دُخ‍‍َ‍ا‍ن‍‍‍ٌ فَق‍‍َ‍ا‍لَ لَهَا وَلِلأَرْضِ ا‍ِئْتِيَا طَوْعاً أَوْ كَرْها‍ً قَالَتَ‍‍ا‍ أَتَيْنَا ط‍‍َ‍ا‍ئِع‍‍ِ‍ي‍نَ
Faqađāhunna Sab`a Samāwātin Fī Yawmayni Wa 'Awĥá Fī Kulli Samā'in 'Amrahā Wa Zayyannā As-Samā'a Ad-Dunyā Bimaşābīĥa Wa Ĥifžāan Dhālika Taqdīru Al-`Azīzi Al-`Alīmi 041-012 በሁለት ቀኖችም ውስጥ ሰባት ሰማያት አደረጋቸው፡፡ በሰማይቱም ሁሉ ነገሯን አዘጋጀ፡፡ ቅርቢቱንም ሰማይ በመብራቶች አጌጥን፡፡ (ከሰይጣናት) መጠበቅንም ጠበቅናት፡፡ ይህ የአሸናፊው የዐዋቂው (ጌታ) ውሳኔ ነው፡፡ فَقَضَاهُ‍‍ن‍ّ‍‍َ سَ‍‍ب‍‍ْعَ سَمَاو‍َا‍ت‍‍‍ٍ فِي يَوْمَيْنِ وَأَوْحَى فِي كُلِّ سَم‍‍َ‍ا‍ءٍ أَمْرَهَا وَزَيَّ‍‍ن‍ّ‍‍َا ا‍لسَّم‍‍َ‍ا‍ءَ ا‍لدُّ‍‍ن‍‍ْيَا بِمَصَاب‍‍ِ‍ي‍حَ وَحِفْظا‍ً ذَلِكَ تَ‍‍ق‍‍ْد‍ِي‍
Fa'in 'A`rađū Faqul 'Andhartukum Şā`iqatan Mithla Şā`iqati `Ādin Wa Thamūda 041-013 (ከእምነት) እንቢ آ«ቢሉም እንደ ዓድና ሰሙድ መቅሰፍት ብጤ የኾነን መቅሰፍት አስጠነቅቃችኋለሁآ» በላቸው፡፡ فَإِنْ أَعْرَضُو‍‍ا‍ فَقُلْ أَن‍ذَرْتُكُمْ صَاعِقَة‍‍‍ً مِثْلَ صَاعِقَةِ ع‍‍َ‍ا‍د‍ٍ وَثَم‍‍ُ‍و‍د‍َ
'Idh Jā'at/humu Ar-Rusulu Min Bayni 'Aydīhim Wa Min Khalfihim 'Allā Ta`budū 'Illā Al-Laha Qālū Law Shā'a Rabbunā La'anzala Malā'ikatan Fa'innā Bimā 'Ursiltum Bihi Kāfirūna 041-014 መልክተኞቹ አላህን እንጅ ሌላን አትግገዙ በማለት ከስተፊታቸውም ከስተኋለቸውም በመጡባቸው ጊዜ آ«ጌታችን በሻ ኖሮ መላእክትን ባወረደ ነበር፡፡ ስለዚህ እኛ በዚያ በእርሱ በተላካችሁበት ከሓዲዎች ነንآ» አሉ፡፡ إِذْ ج‍‍َ‍ا‍ءَتْهُمُ ا‍لرُّسُلُ مِ‍‍ن‍ْ بَيْنِ أَيْدِيهِمْ وَمِنْ خَلْفِهِمْ أَلاَّ تَعْبُدُو‍ا‍ إِلاَّ ا‍للَّهَ قَالُو‍‍ا‍ لَوْ ش‍‍َ‍ا‍ءَ رَبُّنَا لَأَن‍زَلَ مَلاَئِكَة‍‍‍ً فَإِ‍نّ‍‍َا بِمَ‍‍ا‍ أُرْسِلْتُ‍‍م‍ْ بِهِ كَافِر‍ُو‍نَ
Fa'ammā `Ādun Fāstakbarū Fī Al-'Arđi Bighayri Al-Ĥaqqi Wa Qālū Man 'Ashaddu Minnā Qūwatan 'Awalam Yaraw 'Anna Al-Laha Al-Ladhī Khalaqahum Huwa 'Ashaddu Minhum Qūwatan Wa Kānū Bi'āyātinā Yajĥadūna 041-015 ዓድም በምድር ላይ ያለ አግባብ ኮሩ፡፡ آ«ከእኛ ይበልጥ በኀይል ብርቱ ማን ነው?آ» አሉም፡፡ ያ የፈጠራቸው አላህ እርሱ በኀይል ከእነርሱ ይበልጥ የበረታ መኾኑን አያዩምን? በተዓምራታችንም ይክዱ ነበሩ፡፡ فَأَ‍مّ‍‍َا ع‍‍َ‍ا‍د‍ٌ فَاسْتَكْبَرُوا‍ فِي ا‍لأَرْضِ بِغَيْ‍‍ر‍ِ ا‍لْحَقِّ وَقَالُو‍‍ا‍ مَنْ أَشَدُّ مِ‍‍ن‍ّ‍‍َا قُوَّةً أَوَلَمْ يَرَوْا أَ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ ا‍لَّذِي خَلَقَهُمْ هُوَ أَشَدُّ مِنْهُمْ قُوَّة‍‍‍ً وَكَانُو‍‍ا‍ بِآيَاتِنَا يَ‍‍ج‍‍ْحَد Fa'arsalnā `Alayhim Rīĥāan Şarşarāan Fī 'Ayyāmin Naĥisātin Linudhīqahum `Adhāba Al-Khizyi Fī Al-Ĥayāati Ad-Dunyā Wa La`adhābu Al-'Ākhirati 'Akhzá Wa Hum Lā Yunşarūna 041-016 በቅርቢቱ ሕይወት የውርደትን ቅጣት ልናቀምሳቸውም በእነርሱ ላይ የሚንሻሻን ብርቱ ነፋስ መናጢዎች በኾኑ ቀናት ውስጥ ላክንባቸው፡፡ የመጨረሻይቱም (ዓለም) ስቃይ በጣም አዋራጅ ነው፡፡ እነርሱም አይረዱም፡፡ فَأَرْسَلْنَا عَلَيْهِمْ ‍ر‍‍ِيحا‍ً صَرْصَرا‍ً فِ‍‍ي‍ أَيّ‍‍َ‍ا‍م‍‍‍ٍ نَحِس‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ لِنُذِيقَهُمْ عَذ‍َا‍بَ ا‍لْخِزْيِ فِي ا‍لْحَي‍‍َ‍ا‍ةِ ا‍لدُّ‍‍ن‍‍ْيَا وَلَعَذ‍َا‍بُ ا&
Wa 'Ammā Thamūdu Fahadaynāhum Fāstaĥab Al-`Amá `Alá Al-Hudá Fa'akhadhat/hum Şā`iqatu Al-`Adhābi Al-Hūni Bimā Kānū Yaksibūna 041-017 ሰሙዶችማ መራናቸው ዕውርነትንም በቅንነት ላይ መረጡ፡፡ ይሠሩትም በነበሩት ኃጢኣት አሳናሽ የኾነችው የመብረቅ ቅጣት ያዘቻቸው፡፡ وَأَ‍مّ‍‍َا ثَم‍‍ُ‍و‍دُ فَهَدَيْنَاهُمْ فَاسْتَحَبُّو‍‍ا‍ ا‍لْعَمَى عَلَى ا‍لْهُدَى فَأَخَذَتْهُمْ صَاعِقَةُ ا‍لْعَذ‍َا‍بِ ا‍لْه‍‍ُ‍و‍نِ بِمَا كَانُو‍‍ا‍ يَكْسِب‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Najjaynā Al-Ladhīna 'Āmanū Wa Kānū Yattaqūna 041-018 እነዚያንም ያመኑትንና ይጠነቀቁ የነበሩትን አዳንናቸው፡፡ وَنَجَّيْنَا ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ وَكَانُو‍‍ا‍ يَتَّق‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Yawma Yuĥsharu 'A`dā'u Al-Lahi 'Ilá An-Nāri Fahum Yūza`ūna 041-019 የአላህም ጠላቶች ወደ እሳት የሚሰበሰቡበትን ቀን (አስታውስ)፡፡ እነርሱም የሚከመከሙ ኾነው ይነዳሉ፡፡ وَيَوْمَ يُحْشَرُ أَعْد‍َا‍ءُ ا‍للَّهِ إِلَى ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍ر‍ِ فَهُمْ يُوزَع‍‍ُ‍و‍نَ
Ĥattá 'Idhā Mā Jā'ūShahida `Alayhim Sam`uhum Wa 'Abşāruhum Wa Julūduhum Bimā Kānū Ya`malūna 041-020 በመጧትም ጊዜ ጆሮዎቻቸው፣ ዓይኖቻቸውና ቆዳዎቻቸውም ይሠሩት በነበሩት ነገር በእነርሱ ላይ ይመሰክሩባቸዋል፡፡ حَتَّى إِذَا مَا ج‍‍َ‍ا‍ء‍ُ‍وهَا شَهِدَ عَلَيْهِمْ سَمْعُهُمْ وَأَ‍ب‍‍ْصَارُهُمْ وَجُلُودُهُ‍‍م‍ْ بِمَا كَانُو‍‍ا‍ يَعْمَل‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Qālū Lijulūdihim Lima Shahidtum `Alaynā Qālū 'Anţaqanā Al-Lahu Al-Ladhī 'Anţaqa Kulla Shay'in Wa Huwa Khalaqakum 'Awwala Marratin Wa 'Ilayhi Turja`ūna 041-021 ለቆዳዎቻቸውም آ«በእኛ ላይ ለምን መሰከራችሁብን?آ» ይላሉ፡፡ آ«ያ አንዳቹን ነገር ሁሉ ያናገረው አላህ አናገረን፡፡ እርሱም በመጀመሪያ ጊዜ ፈጠራችሁ፡፡ ወደእርሱም ትመለሳላችሁآ» ይሏቸዋል፡፡ وَقَالُو‍‍ا‍ لِجُلُودِهِمْ لِمَ شَهِ‍‍د‍‍ْتُمْ عَلَيْنَا قَالُ‍‍و‍‍ا‍ أَن‍طَقَنَا ا‍للَّهُ ا‍لَّذِي أَن‍طَقَ كُلَّ شَيْء‍ٍ وَهُوَ خَلَقَكُمْ أَوَّلَ مَرَّة‍‍‍ٍ وَإِلَيْهِ تُرْجَع‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Mā Kuntum Tastatirūna 'An Yash/hada `Alaykum Sam`ukum Wa Lā 'Abşārukum Wa Lā Julūdukum Wa Lakin Žanantum 'Anna Al-Laha Lā Ya`lamu Kathīrāan Mimmā Ta`malūna 041-022 ጆሮዎቻችሁ ዓይኖቻችሁና ቆዳዎቻችሁም በእናንተ ላይ ከመመስከራቸው የምትደበቁ አልነበራችሁም፡፡ ግን አላህ ከምትሠሩት ብዙውን አያውቅም ብላችሁ ጠረጠራችሁ፡፡ وَمَا كُ‍‍ن‍‍ْتُمْ تَسْتَتِر‍ُو‍نَ أَ‍ن‍ْ يَشْهَدَ عَلَيْكُمْ سَمْعُكُمْ وَلاَ أَ‍ب‍‍ْصَارُكُمْ وَلاَ جُلُودُكُمْ وَلَكِ‍‍ن‍ْ ظَنَ‍‍ن‍‍ْتُمْ أَ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ لاَ يَعْلَمُ كَثِيرا‍ً مِ‍‍م‍ّ‍‍َا تَعْمَل‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Dhalikum Žannukumu Al-Ladhī Žanantum Birabbikum 'Ardākum Fa'aşbaĥtum Mina Al-Khāsirīna 041-023 ይህም ያ በጌታችሁ የጠረጠራችሁት ጥርጣሪያችሁ አጠፋችሁ፡፡ ከከሳሪዎቹም ኾናችሁ (ይባላሉ)፡፡ وَذَلِكُمْ ظَ‍‍ن‍ّ‍‍ُكُمُ ا‍لَّذِي ظَنَ‍‍ن‍تُ‍‍م‍ْ بِرَبِّكُمْ أَرْدَاكُمْ فَأَصْبَحْتُ‍‍م‍ْ مِنَ ا‍لْخَاسِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Fa'in Yaşbirū Fālnnāru Mathwáan Lahum Wa 'In Yasta`tibū Famā Hum Mina Al-Mu`tabīna 041-024 ቢታገሱም እሳት ለእነርሱ መኖሪያቸው ናት፡፡ ወደሚወዱት መመለስንም ቢጠይቁ እነርሱ ተቀባይ የሚያገኙ አይደሉም፡፡ فَإِ‍ن‍ْ يَصْبِرُوا‍ فَال‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍رُ مَثْوى‍ً لَهُمْ وَإِ‍ن‍ْ يَسْتَعْتِبُو‍‍ا‍ فَمَا هُ‍‍م‍ْ مِنَ ا‍لْمُعْتَب‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Qayyađnā Lahum Quranā'a Fazayyanū Lahum Mā Bayna 'Aydīhim Wa Mā Khalfahum Wa Ĥaqqa `Alayhimu Al-Qawlu Fī 'Umamin Qad Khalat Min Qablihim Mina Al-Jinni Wa Al-'Insi 'Innahum Kānū Khāsirīna 041-025 ለእነርሱም ቁራኛዎችን አዘጋጀንላቸው፡፡ በፊታቸው ያለውንና በኋላቸው ያለውንም ሁሉ ለእነርሱ ሸለሙላቸው፡፡ ከጋኔንና ከሰውም ከእነርሱ በፊት በእርግጥ ካለፉት ሕዝቦች ጋር ኾነው ቃሉ በእነርሱ ላይ ተረጋገጠባቸው፡፡ እነርሱ በእርግጥ ከሳሪዎች ነበሩና፡፡ وَقَيَّضْنَا لَهُمْ قُرَن‍‍َ‍ا‍ءَ فَزَيَّنُو‍‍ا‍ لَهُ‍‍م‍ْ مَا بَيْنَ أَيْدِيهِمْ وَمَا خَلْفَهُمْ وَحَقَّ عَلَيْهِمُ ا‍لْقَوْلُ فِ‍‍ي‍ أُمَم‍‍‍ٍ قَ‍‍د‍ْ خَلَتْ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِهِ‍‍م‍ْ مِنَ ا‍لْجِ‍‍ن‍ّ‍‍ِ و
Wa Qāla Al-Ladhīna Kafarū Lā Tasma`ū Lihadhā Al-Qur'āni Wa Al-Ghaw Fīhi La`allakum Taghlibūna 041-026 እነዚያም የካዱት آ«ይህንን ቁርኣን አታዳምጡ፡፡ ታሸንፉም ዘንድ (ሲነበብ) በእርሱ ውሰጥ ተንጫጩآ» አሉ፡፡ وَق‍‍َ‍ا‍لَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ لاَ تَسْمَعُو‍‍ا‍ لِهَذَا ا‍لْقُرْآنِ وَا‍لْغَوْا ف‍‍ِ‍ي‍هِ لَعَلَّكُمْ تَغْلِب‍‍ُ‍و‍نَ
Falanudhīqanna Al-Ladhīna Kafarū `Adhābāan Shadīdāan Wa Lanajziyannahum 'Aswa'a Al-Ladhī Kānū Ya`malūna 041-027 እነዚያንም የካዱትን ብርቱን ቅጣት እናቀምሳቸዋለን፡፡ የእዚያነም ይሠሩት የነበሩትን መጥፎውን (ፍዳ) በእርግጥ እንመነዳቸዋለን፡፡ فَلَنُذِيقَ‍‍ن‍ّ‍‍َ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ عَذَابا‍ً شَدِيدا‍ً وَلَنَ‍‍ج‍‍ْزِيَ‍‍ن‍ّ‍‍َهُمْ أَسْوَأَ ا‍لَّذِي كَانُو‍‍ا‍ يَعْمَل‍‍ُ‍و‍نَ
Dhālika Jazā'u 'A`dā'i Al-Lahi An-Nāru Lahum Fīhā Dāru Al-Khuldi Jazā'an Bimā Kānū Bi'āyātinā Yajĥadūna 041-028 ይህ የአላህ ጠላቶች ፍዳ ነው፡፡ እሳት በውስጧ ለእነርሱ የዘላለም መኖሪያ አገር አልላቸው፡፡ ከአንቀጾቻችን ይክዱ በነበሩት ምንዳን (ይምመነዳሉ)፡፡ ذَلِكَ جَز‍َا‍ءُ أَعْد‍َا‍ءِ ا‍للَّهِ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍رُ لَهُمْ فِيهَا د‍َا‍رُ ا‍لْخُلْدِ جَز‍َا‍ء‍ً بِمَا كَانُو‍‍ا‍ بِآيَاتِنَا يَ‍‍ج‍‍ْحَد‍ُو‍نَ
Wa Qāla Al-Ladhīna Kafarū Rabbanā 'Arinā Al-Ladhayni 'Ađallānā Mina Al-Jinni Wa Al-'Insi Naj`alhumā Taĥta 'Aqdāminā Liyakūnā Mina Al-'Asfalīna 041-029 እነዚያም የካዱት (በእሳት ውስጥ ኾነው) آ«ጌታችን ሆይ! እነዚያን ከጋኔንና ከሰው ያሳሳቱንን አሳየን፡፡ ከታችኞቹ ይኾኑ ዘንድ ከጫማዎቻችን ሥር እናደርጋቸዋለንናآ» ይላሉ፡፡ وَق‍‍َ‍ا‍لَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ رَبَّنَ‍‍ا‍ أَ‍ر‍‍ِنَا ا‍لَّذَيْنِ أَضَلاَّنَا مِنَ ا‍لْجِ‍‍ن‍ّ‍‍ِ وَا‍لإِ‍ن‍‍ْسِ نَ‍‍ج‍‍ْعَلْهُمَا تَحْتَ أَ‍ق‍‍ْدَامِنَا لِيَكُونَا مِنَ ا‍لأَسْفَل‍‍ِ‍ي‍نَ
'Inna Al-Ladhīna Qālū Rabbunā Al-Lahu Thumma Astaqāmū Tatanazzalu `Alayhimu Al-Malā'ikatu 'Allā Takhāfū Wa Lā Taĥzanū Wa 'Abshirū Bil-Jannati Allatī Kuntum Tū`adūna 041-030 እነዚያ آ«ጌታችን አላህ ነውآ» ያሉ ከዚያም ቀጥ ያሉ آ«አትፍሩ፤ አትዘኑም፤ በዚያችም ተስፋ ቃል ትደረግላችሁ በነበራችሁት ገነት ተበሰሩآ» በማለት በነሱ ላይ መላእክት ይወርዳሉ፡፡ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ قَالُو‍‍ا‍ رَبُّنَا ا‍للَّهُ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ ا‍سْتَقَامُو‍‍ا‍ تَتَنَزَّلُ عَلَيْهِمُ ا‍لْمَلاَئِكَةُ أَلاَّ تَخَافُو‍‍ا‍ وَلاَ تَحْزَنُو‍‍ا‍ وَأَ‍ب‍‍ْشِرُوا‍ بِ‍‍ا‍لْجَ‍‍ن‍ّ‍‍َةِ ا‍لَّتِي كُ‍‍ن‍‍ْتُمْ تُوعَد
Naĥnu 'Awliyā'uukum Al-Ĥayāati Ad-Dunyā Wa Fī Al-'Ākhirati Wa Lakum Fīhā Mā Tashtahī 'Anfusukum Wa Lakum Fīhā Mā Tadda`ūna 041-031 آ«እኛ በቅርቢቱም ሕይወት በመጨረሻይቱም ረዳቶቻችሁ ነን! ለእናንተም በእርሷ ውስጥ ነፍሶቻችሁ የሚሹት ሁሉ አልላችሁ፡፡ ለእናንተም በእርሷ ውስጥ የምትፈልጉት ሁሉ አልላችሁ፡፡ نَحْنُ أَوْلِي‍‍َ‍ا‍ؤُكُمْ فِي ا‍لْحَي‍‍َ‍ا‍ةِ ا‍لدُّ‍‍ن‍‍ْيَا وَفِي ا‍لآخِرَةِ وَلَكُمْ فِيهَا مَا تَشْتَهِ‍‍ي‍ أَن‍فُسُكُمْ وَلَكُمْ فِيهَا مَا تَدَّع‍‍ُ‍و‍نَ
Nuzulāan Min Ghafūrin Raĥīmin 041-032 آ«መሓሪ አዛኝ ከኾነው አላህ መስተንግዶ ሲኾንآ» (ይባላሉ)፡፡ نُزُلا‍ً مِنْ غَف‍‍ُ‍و‍ر‍ٍ رَح‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٍ
Wa Man 'Aĥsanu Qawlāan Mimman Da`ā 'Ilá Al-Lahi Wa `Amila Şāliĥāan Wa Qāla 'Innanī Mina Al-Muslimīna 041-033 ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ آ«እኔ ከሙስሊሞች ነኝآ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው? وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلا‍ً مِ‍‍م‍ّ‍‍َ‍‍ن‍ْ دَعَ‍‍ا إِلَى ا‍للَّهِ وَعَمِلَ صَالِحا‍ً وَق‍‍َ‍ا‍لَ إِ‍نّ‍‍َنِي مِنَ ا‍لْمُسْلِم‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Lā Tastawī Al-Ĥasanatu Wa Lā As-Sayyi'atu Adfa` Bi-Atī Hiya 'Aĥsanu Fa'idhā Al-Ladhī Baynaka Wa Baynahu `Adāwatun Ka'annahu Wa Līyun Ĥamīmun 041-034 መልካሚቱና ክፉይቱም (ጸባይ) አይተካከሉም፡፡ በዚያች እርሷ መልካም በኾነችው ጸባይ (መጥፎይቱን) ገፍትር፡፡ ያን ጊዜ ያ ባንተና በእርሱ መካከል ጠብ ያለው ሰው እርሱ ልክ እንደ አዛኝ ዘመድ ይኾናል፡፡ وَلاَ تَسْتَوِي ا‍لْحَسَنَةُ وَلاَ ا‍لسَّيِّئَةُ ا‍د‍‍ْفَعْ بِ‍‍ا‍لَّتِي هِيَ أَحْسَنُ فَإِذَا ا‍لَّذِي بَيْنَكَ وَبَيْنَهُ عَدَاوَة‍‍‍ٌ كَأَ‍نّ‍‍َهُ وَلِيٌّ حَم‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Wa Mā Yulaqqāhā 'Illā Al-Ladhīna Şabarū Wa Mā Yulaqqāhā 'Illā Dhū Ĥažžin `Ažīmin 041-035 (ይህችንም ጠባይ) እነዚያ የታገሱት እንጅ ሌላው አያገኛትም፡፡ የትልቅም ዕድል ባለቤት እንጅ ማንም አይገጠማትም፡፡ وَمَا يُلَقَّاهَ‍‍ا إِلاَّ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ صَبَرُوا‍ وَمَا يُلَقَّاهَ‍‍ا إِلاَّ ذُو حَظٍّ عَظ‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٍ
Wa 'Immā Yanzaghannaka Mina Ash-Shayţāni Nazghun Fāsta`idh Bil-Lahi 'Innahu Huwa As-Samī`u Al-`Alīmu 041-036 ከሰይጣንም ጉትጎታ ቢያገኝህ (ከመልካም ጠባይም ቢመልስህ) በአላህ ተጠበቅ፡፡ እነሆ እርሱ ሰሚው ዐዋቂው ነውና፡፡ وَإِ‍مّ‍‍َا يَ‍‍ن‍‍ْزَغَ‍‍ن‍ّ‍‍َكَ مِنَ ا‍لشَّيْط‍‍َ‍ا‍نِ نَزْغ‍‍‍ٌ فَاسْتَعِذْ بِ‍‍ا‍للَّهِ إِ‍نّ‍‍َهُ هُوَ ا‍لسَّم‍‍ِ‍ي‍عُ ا‍لْعَل‍‍ِ‍ي‍مُ
Wa Min 'Āyātihi Al-Laylu Wa An-Nahāru Wa Ash-Shamsu Wa Al-Qamaru Lā Tasjudū Lilshshamsi Wa Lā Lilqamari Wa Asjudū Lillahi Al-Ladhī Khalaqahunna 'In Kuntum 'Īyāhu Ta`budūna 041-037 ሌሊትና ቀንም ፀሐይና ጨረቃም ከምልክቶቹ ናቸው፡፡ ለፀሐይና ለጨረቃ አትስገዱ፡፡ ለእዚያም ለፈጠራቸው አላህ ስገዱ፡፡ እርሱን ብቻ የምትግገዙ እንደ ኾናችሁ (ለሌላ አትስገዱ)፡፡ وَمِ‍‍ن‍ْ آيَاتِهِ ا‍للَّيْلُ وَا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َه‍‍َ‍ا‍رُ وَا‍لشَّمْسُ وَا‍لْقَمَرُ لاَ تَسْجُدُوا‍ لِلشَّمْسِ وَلاَ لِلْقَمَ‍‍ر‍ِ وَا‍سْجُدُوا‍ لِلَّهِ ا‍لَّذِي خَلَقَهُ‍‍ن‍ّ‍‍َ إِ‍ن‍ْ كُ‍‍ن‍‍ْتُمْ إِيّ‍‍َ‍ا‍هُ تَعْبُد‍ُو‍نَ
Fa'ini Astakbarū Fa-Al-Ladhīna `Inda Rabbika Yusabbiĥūna Lahu Bil-Layli Wa An-Nahāri Wa Hum Lā Yas'amūna 041-038 ቢኮሩም እነዚያ በጌታህ ዘንድ ያሉት (መላእክት) በቀንም በሌሊትም ለእርሱ ያወድሳሉ፡፡ እነርሱም አይሰለቹም፡፡ فَإِنِ ا‍سْتَكْبَرُوا‍ فَالَّذ‍ِي‍نَ عِ‍‍ن‍‍ْدَ رَبِّكَ يُسَبِّح‍‍ُ‍و‍نَ لَهُ بِ‍‍ا‍للَّيْلِ وَا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َه‍‍َ‍ا‍ر‍ِ وَهُمْ لاَ يَسْأَم‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Min 'Āyātihi 'Annaka Tará Al-'Arđa Khāshi`atan Fa'idhā 'Anzalnā `Alayhā Al-Mā'a Ahtazzat Wa Rabat 'Inna Al-Ladhī 'Aĥyāhā Lamuĥyī Al-Mawtá 'Innahu `Alá Kulli Shay'in Qadīrun 041-039 አንተ ምድርን ደረቅ ኾና ማየትህም ከምልክቶቹ ነው፡፡ በእርሷም ላይ ውሃን ባወረድን ጊዜ (በቡቃያዎችዋ) ትላወሳለች፡፡ ትነፋለችም፡፡ ያ ሕያው ያደረጋት ጌታ በእርግጥ ሙታንን ሕያው አድራጊ ነው፡፡ እነርሱ በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነውና፡፡ وَمِ‍‍ن‍ْ آيَاتِهِ أَ‍نّ‍‍َكَ تَرَى ا‍لأَرْضَ خَاشِعَة‍‍‍ً فَإِذَا أَن‍زَلْنَا عَلَيْهَا ا‍لْم‍‍َ‍ا‍ءَ ا‍هْتَزَّتْ وَرَبَتْ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لَّذِي أَحْيَاهَا لَمُحْيِي ا‍لْمَوْتَى إِ‍نّ‍‍َهُ عَلَى كُلِّ شَيْء 'Inna Al-Ladhīna Yulĥidūna Fī 'Āyātinā Lā Yakhfawna `Alaynā 'Afaman Yulqá Fī An-Nāri Khayrun 'Am Man Ya'tī 'Āmināan Yawma Al-Qiyāmati A`malū Mā Shi'tum 'Innahu Bimā Ta`malūna Başīrun 041-040 እነዚያ አንቀጾቻችንን የሚያጣምሙ በእኛ ላይ አይደበቁም፡፡ (የሚያጣምምና) በእሳት ውስጥ የሚጣለው ሰው ይበልጣልን? ወይስ በትንሣኤ ቀን ጸጥተኛ ኾኖ የሚመጣው ሰው? የሻችሁትን ሥሩ (ዋጋችሁን ታገኛላችሁ)፡፡ እርሱ የምትሠሩትን ሁሉ ተመልካች ነውና፡፡ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ يُلْحِد‍ُو‍نَ فِ‍‍ي آيَاتِنَا لاَ يَخْفَوْنَ عَلَيْنَ‍‍ا‍ أَفَمَ‍‍ن‍ْ يُلْقَى فِي ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍ر‍ِ خَيْرٌ أَ‍م‍ْ مَ‍‍ن‍ْ يَأْتِ‍'Inna Al-Ladhīna Kafarū Bidh-Dhikri Lammā Jā'ahum Wa 'Innahu Lakitābun `Azīzun 041-041 እነዚያ በቁርኣን እርሱ አሸናፊ መጽሐፍ ሲኾን በመጣላቸው ጊዜ የካዱት (ጠፊዎች ናቸው)፡፡ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ بِ‍‍ا‍لذِّكْ‍‍ر‍ِ لَ‍‍م‍ّ‍‍َا ج‍‍َ‍ا‍ءَهُمْ وَإِ‍نّ‍‍َهُ لَكِت‍‍َ‍ا‍بٌ عَز‍ِي‍ز‍ٌ
Lā Ya'tīhi Al-Bāţilu Min Bayni Yadayhi Wa Lā Min Khalfihi Tanzīlun Min Ĥakīmin Ĥamīdin 041-042 ከኋላውም ከፊቱም ውሸት አይመጣበትም፡፡ ጥበበኛ ምስጉን ከኾነው ጌታ የተወረደ ው፡፡ لاَ يَأْت‍‍ِ‍ي‍هِ ا‍لْبَاطِلُ مِ‍‍ن‍ْ بَيْنِ يَدَيْهِ وَلاَ مِنْ خَلْفِهِ تَ‍‍ن‍ز‍ِي‍ل‍‍‍ٌ مِنْ حَك‍‍ِ‍ي‍مٍ حَم‍‍ِ‍ي‍‍د‍ٍ
Mā Yuqālu Laka 'Illā Mā Qad Qīla Lilrrusuli Min Qablika 'Inna Rabbaka Ladhū Maghfiratin Wa Dhū `Iqābin 'Alīmin 041-043 ካንተ በፊት ለነበሩት መልክተኞች የተባለው ብጤ እንጅ ለአንተ ሌላ አይባልም፡፡ ጌታህ የምህረት ባለቤትና የአሳማሚ ቅጣት ባለቤት ነው፡፡ مَا يُق‍‍َ‍ا‍لُ لَكَ إِلاَّ مَا قَ‍‍د‍ْ ق‍‍ِ‍ي‍لَ لِلرُّسُلِ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِكَ إِ‍نّ‍‍َ رَبَّكَ لَذُو مَغْفِرَة‍‍‍ٍ وَذُو عِق‍‍َ‍ا‍بٍ أَل‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٍ
Wa Law Ja`alnāhu Qur'ānāan 'A`jamīyāan Laqālū Lawlā Fuşşilat 'Āyātuhu 'A'a`jamīyun Wa `Arabīyun Qul Huwa Lilladhīna 'Āmanū Hudáan Wa Shifā'un Wa Al-Ladhīna Lā Yu'uminūna Fī 'Ādhānihim Waqrun Wa Huwa `Alayhim `Amáan 'Ūlā'ika Yunādawna Min Makānin Ba`īdin 041-044 በአጀምኛ የኾነ ቁርኣን ባደረግነው ኖሮ አንቀጾቹ آ«(በምናውቀው ቋንቋ) አይብራሩም ኖሯልን? (ቁርኣኑ) አጀምኛና (መልክተኛው) ዐረባዊ ይኾናልን?آ» ባሉ ነበር እርሱ ለእነዚያ ለአመኑት መምሪያና መፈወሻ ነው፡፡ እነዚያም የማያምኑት በጆሮዎቻቸው ውስጥ ድንቁርና ነው፡፡ (አይሰሙትም)፡፡ እነርሱም በእነርሱ ላይ እውርነት ነው፡፡ እነዚያ ከሩቅ ስፍራ እንደሚጥጠሩ ናቸው፡፡ وَلَوْ جَعَلْن‍‍َ‍ا‍هُ قُرْآناً أَعْجَمِيّا‍ً لَقَالُو‍‍ا‍ لَوْلاَ فُصِّلَتْ آيَاتُهُ أَأَعْجَمِيّ‍‍‍ٌ وَعَرَبِيّ‍‍‍ٌ قُلْ هُوَ لِلَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍ Wa Laqad 'Ātaynā Mūsá Al-Kitāba Fākhtulifa Fīhi Wa Lawlā Kalimatun Sabaqat Min Rabbika Laquđiya Baynahum Wa 'Innahum Lafī Shakkin Minhu Murībin 041-045 ሙሳንም መጽሐፉን በእርግጥ ሰጠነው፡፡ በእርሱም ተለያዩበት፡፡ ከጌታህም ያለፈች ቃል ባልነበረች ኖሮ በመካከላቸው በተፈረደ ነበር፡፡ እነርሱም ከእርሱ አወላዋይ በኾነ ጥርጣሬ ውስጥ ናቸው፡፡ وَلَقَ‍‍د‍ْ آتَيْنَا مُوسَى ا‍لْكِت‍‍َ‍ا‍بَ فَاخْتُلِفَ ف‍‍ِ‍ي‍هِ وَلَوْلاَ كَلِمَة‍‍‍ٌ سَبَقَتْ مِ‍‍ن‍ْ رَبِّكَ لَقُضِيَ بَيْنَهُمْ وَإِ‍نّ‍‍َهُمْ لَفِي شَكّ‍‍‍ٍ مِنْهُ مُ‍‍ر‍‍ِي‍‍ب‍‍ٍ
Man `Amila Şāliĥāan Falinafsihi Wa Man 'Asā'a Fa`alayhā Wa Mā Rabbuka Bižallāmin Lil`abīdi 041-046 መልካም የሠራ ሰው ለነፍሱ ነው፡፡ ያጠፋም ሰው በእርሷ ላይ ነው፡፡ ጌታህም ለባሮቹ በዳይ አይደለም፡፡ مَنْ عَمِلَ صَالِحا‍ً فَلِنَفْسِهِ وَمَنْ أَس‍‍َ‍ا‍ءَ فَعَلَيْهَا وَمَا رَبُّكَ بِظَلاَّم‍‍‍ٍ لِلْعَب‍‍ِ‍ي‍‍د‍ِ
'Ilayhi Yuraddu `Ilmu As-Sā`ati Wa Mā Takhruju Min Thamarātin Min 'Akmāmihā Wa Mā Taĥmilu Min 'Unthá Wa Lā Tađa`u 'Illā Bi`ilmihi Wa Yawma Yunādīhim 'Ayna Shurakā'ī Qālū 'Ādhannāka Mā Minnā Min Shahīdin 041-047 ጊዜይቱን ማወቅ ወደእርሱ ይመለሳል ከፍሬዎችም ከሽፋኖቻቸው አይወጡም፡፡ ከሴትም አንዲትም አታረግዝም፣ አትወልድምም በዕውቀቱ ቢኾን እንጅ፡፡ آ«ተጋሪዎቼ የት ናቸው?آ» በማለት በሚጠራቸው ቀንም آ«ከእኛ ውስጥ (ባላንጣ አልለ ብሎ) ምንም መስካሪ አለመኖሩን አስታወቅንህآ» ይላሉ፡፡ إِلَيْهِ يُرَدُّ عِلْمُ ا‍لسَّاعَةِ وَمَا تَخْرُجُ مِ‍‍ن‍ْ ثَمَر‍َا‍ت‍‍‍ٍ مِنْ أَكْمَامِهَا وَمَا تَحْمِلُ مِنْ أُن‍ثَى وَلاَ تَضَعُ إِلاَّ بِعِلْمِهِ وَيَوْمَ يُنَادِيهِمْ أَيْنَ شُرَك‍‍َ‍ا‍ئ‍‍ِ‍ي قَالُ‍‍و‍‍ا‍ آذَ‍نّ‍
Wa Đalla `Anhum Mā Kānū Yad`ūna Min Qablu Wa Žannū Mā Lahum Min Maĥīşin 041-048 ያም በፊት ይግገዙት የነበሩት (ጣዖት) ከእነርሱ ይጠፋቸዋል፡፡ ለእነርሱም ምንም መሸሻ የሌላቸው መኾኑን ያረጋግጣሉ፡፡ وَضَلَّ عَنْهُ‍‍م‍ْ مَا كَانُو‍‍ا‍ يَ‍‍د‍‍ْع‍‍ُ‍و‍نَ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلُ وَظَ‍‍ن‍ّ‍‍ُو‍‍ا‍ مَا لَهُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ مَح‍‍ِ‍ي‍ص‍‍‍ٍ
Lā Yas'amu Al-'Insānu Min Du`ā'i Al-Khayri Wa 'In Massahu Ash-Sharru Faya'ūsun Qanūţun 041-049 ሰው በጎ ነገርን ከመለመን አይሰለችም፡፡ ክፉም ቢያገኘው ወዲያውኑ በጣም ተስፋ ቆራጭ ተበሳጭ ይኾናል፡፡ لاَ يَسْأَمُ ا‍لإِ‍ن‍‍ْس‍‍َ‍ا‍نُ مِ‍‍ن‍ْ دُع‍‍َ‍ا‍ءِ ا‍لْخَيْ‍‍ر‍ِ وَإِ‍ن‍ْ مَسَّهُ ا‍لشَّرُّ فَيَئ‍‍ُ‍و‍س‍‍‍ٌ قَن‍‍ُ‍و‍ط‍‍ٌ
Wa La'in 'Adhaqnāhu Raĥmatan Minnā Min Ba`di Đarrā'a Massat/hu Layaqūlanna Hādhā Lī Wa Mā 'Ažunnu As-Sā`ata Qā'imatan Wa La'in Ruji`tu 'Ilá Rabbī 'Inna Lī `Indahu Lalĥusná Falanunabbi'anna Al-Ladhīna Kafarū Bimā `Amilū Wa Lanudhīqannahum Min `Adhābin Ghalīžin 041-050 ካገኘችውም መከራ በኋላ ከእኛ የኾነን እዝነት ብናቀምሰው آ«ይህ ለእኔ (በሥራዬ የተገባኝ) ነው፡፡ ሰዓቲቱም መጪ ናት ብዬ አላስብም፡፡ ወደ ጌታየም ብመለስ ለእኔ እርሱ ዘንድ መልካሚቱ (ገነት) በእርግጥ አለችኝآ» ይላል፡፡ እነዚያንም የካዱትን ሥራዎቻቸውን በእርግጥ እንነግራቸዋለን፡፡ ከብርቱውም ስቃይ በእርግጥ እናቀምሳቸዋለን፡፡ وَلَئِنْ أَذَ‍ق‍‍ْن‍‍َ‍ا‍هُ رَحْمَة‍‍‍ً مِ‍‍ن‍ّ‍‍َا مِ‍‍ن‍ْ بَعْدِ ضَرّ‍َا‍ءَ مَسَّتْهُ لَيَقُولَ‍‍ن‍ّ‍‍َ هَذَا لِي وَمَ‍‍ا‍ أَظُ‍ Wa 'Idhā 'An`amnā `Alá Al-'Insāni 'A`rađa Wa Na'á Bijānibihi Wa 'Idhā Massahu Ash-Sharru Fadhū Du`ā'in `Arīđin 041-051 በሰውም ላይ ጸጋችንን በለገስን ጊዜ (ከማመስገን) ይዞራል፡፡ በጎኑም ይርቃል፡፡ መከራም ባገኘው ጊዜ የብዙ ልመና ባለቤት ይኾናል፡፡ وَإِذَا أَنْعَمْنَا عَلَى ا‍لإِ‍ن‍‍ْس‍‍َ‍ا‍نِ أَعْرَضَ وَنَأى بِجَانِبِهِ وَإِذَا مَسَّهُ ا‍لشَّرُّ فَذُو دُع‍‍َ‍ا‍ءٍ عَ‍‍ر‍‍ِي‍ض‍‍‍ٍ
Qul 'Ara'aytum 'In Kāna Min `Indi Al-Lahi Thumma Kafartum Bihi Man 'Ađallu Mimman Huwa Fī Shiqāqin Ba`īdin 041-052 በላቸው آ«ንገሩኝ (ቁርኣኑ) ከአላህ ዘንድ ቢኾን ከዚያም በእርሱ ብትክዱ (ከውነት) በራቀ ጭቅጭቅ ላይ ከኾነ ሰው ይበልጥ የተሳሳተ ማን ነው?آ» قُلْ أَرَأَيْتُمْ إِ‍ن‍ْ ك‍‍َ‍ا‍نَ مِنْ عِ‍‍ن‍‍ْدِ ا‍للَّهِ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ كَفَرْتُ‍‍م‍ْ بِهِ مَنْ أَضَلُّ مِ‍‍م‍ّ‍‍َنْ هُوَ فِي شِق‍‍َ‍ا‍ق‍‍‍ٍ بَع‍‍ِ‍ي‍‍د‍ٍ
Sanurīhim 'Āyātinā Fī Al-'Āfāqi Wa Fī 'Anfusihim Ĥattá Yatabayyana Lahum 'Annahu Al-Ĥaqqu 'Awalam Yakfi Birabbika 'Annahu `Alá Kulli Shay'in Shahīdun 041-053 እርሱም (ቁርኣን) እውነት መኾኑ ለእነርሱ እስከሚገለፅላቸው ድረስ በአጽናፎቹ ውስጥና በነፍሶቻቸውም ውስጥ ያሉትን ተዓምራቶቻችንን በእርግጥ እናሳያቸዋለን፡፡ ጌታህም እርሱ በነገሩ ሁሉ ላይ ዐዋቂ መኾኑ አይበቃቸውምን? سَنُ‍‍ر‍‍ِيهِمْ آيَاتِنَا فِي ا‍لآف‍‍َ‍ا‍قِ وَفِ‍‍ي‍ أَ‍ن‍‍ْفُسِهِمْ حَتَّى يَتَبَيَّنَ لَهُمْ أَ‍نّ‍‍َهُ ا‍لْحَقُّ أَوَلَمْ يَكْفِ بِرَبِّكَ أَ‍نّ‍‍َهُ عَلَى كُلِّ شَيْء‍ٍ شَه‍‍ِ‍ي‍‍د‍ٌ
'Alā 'Innahum Fī Miryatin Min Liqā'i Rabbihim 'Alā 'Innahu Bikulli Shay'in Muĥīţun 041-054 ንቁ! እነርሱ ከጌታቸው መገናኘት በመጠራጠር ውስጥ ናቸው፡፡ ንቁ! እርሱ በነገሩ ሁሉ (ዕውቀቱ) ከባቢ ነው፡፡ أَلاَ إِ‍نّ‍‍َهُمْ فِي مِرْيَة‍‍‍ٍ مِ‍‍ن‍ْ لِق‍‍َ‍ا‍ءِ رَبِّهِمْ أَلاَ إِ‍نّ‍‍َهُ بِكُلِّ شَيْء‍ٍ مُح‍‍ِ‍ي‍‍ط‍‍ٌ
Next Sūrah