40) Sūrat Ghāfir

Printed format

40) سُورَة غَافِر

Ĥā-Mīm 040-001 ሐ.መ (ሓ.ሚም)፤ حَا-مِيم
Tanzīlu Al-Kitābi Mina Al-Lahi Al-`Azīzi Al-`Alīmi 040-002 የመጽሐፉ መወረድ አሸናፊ ዐዋቂ ከሆነው አላህ ነው፡፡ تَ‍‍ن‍ز‍ِي‍لُ ا‍لْكِت‍‍َ‍ا‍بِ مِنَ ا‍للَّهِ ا‍لْعَز‍ِي‍زِ ا‍لْعَل‍‍ِ‍ي‍مِ
Ghāfiri Adh-Dhanbi Wa Qābili At-Tawbi Shadīdi Al-`Iqābi Dhī Aţ-Ţawli Lā 'Ilāha 'Illā Huwa 'Ilayhi Al-Maşīru 040-003 ኀጢአትን መሓሪ፣ ጸጸትንም ተቀባይ፣ ቅጣተ ብርቱ፣ የልግስና ባለቤት ከኾነው (አላህ የወረደ ነው)፡፡ ከእርሱ በቀር አምላክ የለም፡፡ መመለሻው ወደርሱ ብቻ ነው፡፡ غَافِرِ ا‍لذَّ‍‍ن‍‍ْبِ وَقَابِلِ ا‍لتَّوْبِ شَد‍ِي‍دِ ا‍لْعِق‍‍َ‍ا‍بِ ذِي ا‍لطَّوْلِ لاَ إِلَهَ إِلاَّ هُوَ إِلَيْهِ ا‍لْمَص‍‍ِ‍ي‍‍ر‍ُ
Mā Yujādilu Fī 'Āyāti Al-Lahi 'Illā Al-Ladhīna Kafarū Falā Yaghrurka Taqallubuhum Al-Bilādi 040-004 በአላህ አንቀጾች እነዚያ የካዱት ቢኾኑ እንጅ ማንም (በመዝለፍ) አይከራከርም፡፡ በያገሮችም ውስጥ መዘዋወራቸው አይሸንግልህ፡፡ مَا يُجَادِلُ فِ‍‍ي آي‍‍َ‍ا‍تِ ا‍للَّهِ إِلاَّ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ فَلاَ يَغْرُرْكَ تَقَلُّبُهُمْ فِي ا‍لْبِلاَ‍د‍ِ
Kadhdhabat Qablahum Qawmu Nūĥin Wa Al-'Aĥzābu Min Ba`dihim Wa Hammat Kullu 'Ummatin Birasūlihim Liya'khudhūhu Wa Jādalū Bil-Bāţili Liyudĥiđū Bihi Al-Ĥaqqa Fa'akhadhtuhum Fakayfa Kāna `Iqābi 040-005 ከእነርሱ በፊት የኑሕ ሕዝቦች ከኋላቸውም አሕዛቦቹ አስተባባሉ፡፡ ሕዝቦችም ሁሉ መልክተኛቸውን ሊይዙ አሰቡ፡፡ በውሸትም በእርሱ እውነትን ሊያጠፉበት ተከራከሩ፡፡ ያዝኳቸውም፡፡ ታዲያ ቅጣቴ እንዴት ነበር? كَذَّبَتْ قَ‍‍ب‍‍ْلَهُمْ قَوْمُ ن‍‍ُ‍و‍ح‍‍‍ٍ وَا‍لأَحْز‍َا‍بُ مِ‍‍ن‍ْ بَعْدِهِمْ وَهَ‍‍م‍ّ‍‍َتْ كُلُّ أُ‍مّ‍‍َة‍‍‍ٍ بِرَسُولِهِمْ لِيَأْخُذ‍ُو‍هُ وَجَادَلُو‍‍ا‍ بِ‍‍ا‍لْبَاطِلِ لِيُ‍‍د‍‍ْحِضُو‍‍ا‍ بِهِ ا‍لْحَقَّ فَأَخَذْتُهُمْ فَكَي
Wa Kadhalika Ĥaqqat Kalimatu Rabbika `Alá Al-Ladhīna Kafarū 'Annahum 'Aşĥābu An-Nāri 040-006 እንደዚሁም የጌታህ ቃል በእነዚያ በካዱት ላይ እነርሱ የእሳት ጓዶች ናቸው ማለት ተረጋገጠች፡፡ وَكَذَلِكَ حَقَّتْ كَلِمَةُ رَبِّكَ عَلَى ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُو‍ا‍ أَ‍نّ‍‍َهُمْ أَصْح‍‍َ‍ا‍بُ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍ر‍ِ
Al-Ladhīna Yaĥmilūna Al-`Arsha Wa Man Ĥawlahu Yusabbiĥūna Biĥamdi Rabbihim Wa Yu'uminūna Bihi Wa Yastaghfirūna Lilladhīna 'Āmanū Rabbanā Wasi`ta Kulla Shay'in Raĥmatan Wa `Ilmāanghfir Lilladhīna Tābū Wa Attaba`ū Sabīlaka Wa Qihim `Adhāba Al-Jaĥīmi 040-007 እነዚያ ዐርሹን የሚሸከሙት እነዚያም በዙሪያው ያሉት በጌታቸው ምስጋና ያወድሳሉ፡፡ በእርሱም ያምናሉ፡፡ آ«ጌታችን ሆይ! ነገሩን ሁሉ በእዝነትና በዕውቀት ከበሃል፡፡ ስለዚህ ለእነዚያ ለተጸጸቱት መንገድህንም ለተከተሉት ምሕረት አድርግላቸው፡፡ የእሳትንም ቅጣት ጠብቃቸው፡፡آ» እያሉ ለእነዚያ ላመኑት ምሕረትን ይለምናሉ፡፡ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ يَحْمِل‍‍ُ‍و‍نَ ا‍لْعَرْشَ وَمَنْ حَوْلَهُ يُسَبِّح‍‍ُ‍و‍نَ بِحَمْدِ رَبِّهِمْ وَيُؤْمِن‍‍ُ‍و‍نَ بِهِ وَيَسْتَغْفِر‍ُو‍نَ لِلَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍ Rabbanā Wa 'Adkhilhum Jannāti `Adnin Allatī Wa`adtahum Wa Man Şalaĥa Min 'Ābā'ihim Wa 'Azwājihim Wa Dhurrīyātihim 'Innaka 'Anta Al-`Azīzu Al-Ĥakīmu 040-008 آ«ጌታችን ሆይ! እነርሱንም፣ ከአባቶቻቸውና ከሚስቶቻቸውም፣ ከዝርዮቻቸውም፣ የበጀውን ሁሉ እነዚያን ቃል የገባህላቸውን የመኖሪያ ገነቶች አግባቸው፡፡ አንተ አሸናፊው ጥበበኛው አንተ ነህና፡፡ رَبَّنَا وَأَ‍د‍‍ْخِلْهُمْ جَ‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍تِ عَ‍‍د‍‍ْن‍‍‍ٍ ا‍لَّتِي وَعَ‍‍د‍‍ْتَهُم وَمَ‍‍ن‍ْ صَلَحَ مِ‍‍ن‍ْ آب‍‍َ‍ا‍ئِهِمْ وَأَزْوَاجِهِمْ وَذُرِّيَّاتِهِمْ إِ‍نّ‍‍َكَ أَ‍ن‍‍ْتَ ا‍لْعَز‍ِي‍زُ ا‍لْحَك‍‍ِ‍ي‍مُ Wa Qihimu As-Sayyi'āti Wa Man Taqī As-Sayyi'āti Yawma'idhin Faqad Raĥimtahu Wa Dhalika Huwa Al-Fawzu Al-`Ažīmu 040-009 آ«ከቅጣቶችም ጠብቃቸው፡፡ በዚያ ቀንም የምትጠብቃውን ሰው በእርግጥ አዘንክለት፡፡آ» ይህም እርሱ ታላቅ ማግኘት ነው፡፡ وَقِهِمُ ا‍لسَّيِّئ‍‍َ‍ا‍تِ وَمَ‍‍ن‍ْ تَقِي ا‍لسَّيِّئ‍‍َ‍ا‍تِ يَوْمَئِذ‍ٍ فَقَ‍‍د‍ْ رَحِمْتَهُ وَذَلِكَ هُوَ ا‍لْفَوْزُ ا‍لْعَظ‍‍ِ‍ي‍مُ
'Inna Al-Ladhīna Kafarū Yunādawna Lamaqtu Al-Lahi 'Akbaru Min Maqtikum 'Anfusakum 'Idh Tud`awna 'Ilá Al-'Īmāni Fatakfurūna 040-010 እነዚያ የካዱት ሰዎች آ«ወደ እምነት በምትጠሩና በምትክዱ ጊዜ አላህ (እናንተን) መጥላቱ ነፍሶቻችሁን (ዛሬ) ከመጥላታችሁ የበለጠ ነውآ» በማለት ይጥጠራሉ፡፡ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ يُنَادَوْنَ لَمَ‍‍ق‍‍ْتُ ا‍للَّهِ أَكْبَرُ مِ‍‍ن‍ْ مَ‍‍ق‍‍ْتِكُمْ أَ‍ن‍‍ْفُسَكُمْ إِذْ تُ‍‍د‍‍ْعَوْنَ إِلَى ا‍لإِيم‍‍َ‍ا‍نِ فَتَكْفُر‍ُو‍نَ
Qālū Rabbanā 'Amattanā Athnatayni Wa 'Aĥyaytanā Athnatayni Fā`tarafnā Bidhunūbinā Fahal 'Ilá Khurūjin Min Sabīlin 040-011 آ«ጌታችን ሆይ! ሁለትን ሞት አሞትከን፡፡ ሁለትንም ሕይወት ሕያው አደረግከን፡፡ በኃጢኣቶቻችንም መሰከርን፡፡ ታዲያ (ከእሳት) ወደ መውጣት መንገድ አለን?آ» ይላሉ፡፡ قَالُو‍‍ا‍ رَبَّنَ‍‍ا‍ أَمَتَّنَا ا‍ثْنَتَيْنِ وَأَحْيَيْتَنَا ا‍ثْنَتَيْنِ فَاعْتَرَفْنَا بِذُنُوبِنَا فَهَلْ إِلَى خُر‍ُو‍ج‍‍‍ٍ مِ‍‍ن‍ْ سَب‍‍ِ‍ي‍ل‍‍‍ٍ
Dhālikum Bi'annahu 'Idhā Du`iya Al-Lahu Waĥdahu Kafartum Wa 'In Yushrak Bihi Tu'uminū Fālĥukmu Lillahi Al-`Alīyi Al-Kabīri 040-012 آ«ይህ እነሆ አላህ ብቻውን በተጠራ ጊዜ ስለ ካዳችሁ በእርሱም ተጋሪ ቢደረግ የምታምኑ ስለ ኾናችሁ ነው፡፡ ስለዚህ ፍርዱ ከፍተኛ ታላቅ ለኾነው አላህ ብቻ ነው፡፡آ» ذَلِكُ‍‍م‍ْ بِأَ‍نّ‍‍َهُ إِذَا دُعِيَ ا‍للَّهُ وَحْدَهُ كَفَرْتُمْ وَإِ‍ن‍ْ يُشْرَكْ بِهِ تُؤْمِنُو‍‍ا‍ فَالْحُكْمُ لِلَّهِ ا‍لْعَلِيِّ ا‍لْكَب‍‍ِ‍ي‍رِ
Huwa Al-Ladhī Yurīkum 'Āyātihi Wa Yunazzilu Lakum Mina As-Samā'i Rizqāan Wa Mā Yatadhakkaru 'Illā Man Yunību 040-013 እርሱ ያ (ለአምላክነቱ) ምልክቶቹን የሚያሳያችሁ ለእናንተም ከሰማይ ሲሳይን የሚያወርድላችሁ ነው፡፡ ወደእርሱም የሚመለስ ሰው ቢኾን እንጂ ሌላው አይገሰጽም፡፡ هُوَ ا‍لَّذِي يُ‍‍ر‍‍ِيكُمْ آيَاتِهِ وَيُنَزِّلُ لَكُ‍‍م‍ْ مِنَ ا‍لسَّم‍‍َ‍ا‍ءِ ‍ر‍‍ِزْقا‍ً وَمَا يَتَذَكَّرُ إِلاَّ مَ‍‍ن‍ْ يُن‍‍ِ‍ي‍‍ب‍ُ
d Al-Laha Mukhlişīna Lahu Ad-Dīna Wa Law Kariha Al-Kāfirūna 040-014 አላህንም ከሓዲዎች ቢጠሉም ሃይማኖትን ለእርሱ አጥሪዎች ኾናችሁ ተገዙት፡፡ فَا‍د‍‍ْعُو‍‍ا‍ ا‍للَّهَ مُخْلِص‍‍ِ‍ي‍نَ لَهُ ا‍لدّ‍ِي‍نَ وَلَوْ كَ‍‍ر‍‍ِهَ ا‍لْكَافِر‍ُو‍نَ
Rafī`u Ad-Darajāti Dhū Al-`Arshi Yulqī Ar-Rūĥa Min 'Amrihi `Alá Man Yashā'u Min `Ibādihi Liyundhira Yawma At-Talāqi 040-015 (እርሱ) ደረጃዎችን ከፍ አድራጊ የዐርሹ ባለቤት ነው፡፡ የመገናኛውን ቀን ያስፈራራ ዘንድ ከባሮቹ በሚሻው ሰው ላይ ከትዕዛዙ መንፈስን (ራእይን) ያወርዳል፡፡ رَف‍‍ِ‍ي‍عُ ا‍لدَّرَج‍‍َ‍ا‍تِ ذُو ا‍لْعَرْشِ يُلْقِي ا‍لرّ‍ُو‍حَ مِنْ أَمْ‍‍ر‍‍ِهِ عَلَى مَ‍‍ن‍ْ يَش‍‍َ‍ا‍ءُ مِنْ عِبَادِهِ لِيُ‍‍ن‍‍ْذِ‍ر‍َ يَوْمَ ا‍لتَّلاَ‍ق‍ِ
Yawma Humrizūna Lā Yakhfá `Alá Al-Lahi Minhum Shay'un Limani Al-Mulku Al-Yawma Lillahi Al-Wāĥidi Al-Qahhāri 040-016 እነርሱ (ከመቃብር) በሚወጡበት ቀን በአላህ ላይ ከእነርሱ ምንም ነገር አይደበቅም፡፡ آ«ንግሥናው ዛሬ ለማን ነው?آ» (ይባላል፤)፡፡ آ«ለአሸናፊው ለአንዱ አላህ ብቻ ነውآ» (ይባላል)፡፡ يَوْمَ هُ‍‍م‍ْ بَا‍ر‍‍ِز‍ُو‍نَ لاَ يَخْفَى عَلَى ا‍للَّهِ مِنْهُمْ شَيْء‍ٌ لِمَنِ ا‍لْمُلْكُ ا‍لْيَوْمَ لِلَّهِ ا‍لْوَاحِدِ ا‍لْقَهّ‍‍َ‍ا‍ر‍ِ
Al-Yawma Tujzá Kullu Nafsin Bimā Kasabat Lā Žulma Al-Yawma 'Inna Al-Laha Sarī`u Al-Ĥisābi 040-017 آ«ዛሬ ነፍስ ሁሉ በሠራችው ሥራ ትምመነዳለች፡፡ ዛሬ በደል የለም፡፡ አላህ በእርግጥ ምርመራው ፈጣን ነውآ» (ይባላል)፡፡ ا‍لْيَوْمَ تُ‍‍ج‍‍ْزَى كُلُّ نَفْس‍‍‍ٍ بِمَا كَسَبَتْ لاَ ظُلْمَ ا‍لْيَوْمَ إِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ سَ‍‍ر‍‍ِي‍عُ ا‍لْحِس‍‍َ‍ا‍ب‍ِ
Wa 'Andhirhum Yawma Al-'Āzifati 'Idhi Al-Qulūbu Ladá Al-Ĥanājiri Kāžimīna Mā Lilžžālimīna Min Ĥamīmin Wa Lā Shafī`in Yuţā`u 040-018 ቅርቢቱንም (የትንሣኤን) ቀን ልቦች ጭንቀትን የተመሉ ኾነው ላንቃዎች ዘንድ የሚደርሱበትን ጊዜ አስጠንቅቃቸው፡፡ ለበዳዮች ምንም ወዳጅና ተሰሚ አማላጅ የላቸውም፡፡ وَأَن‍ذِرْهُمْ يَوْمَ ا‍لآزِفَةِ إِذِ ا‍لْقُل‍‍ُ‍و‍بُ لَدَى ا‍لْحَنَاجِرِ كَاظِم‍‍ِ‍ي‍نَ مَا لِلظَّالِم‍‍ِ‍ي‍نَ مِنْ حَم‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٍ وَلاَ شَف‍‍ِ‍ي‍ع‍‍‍ٍ يُط‍‍َ‍ا‍عُ
Ya`lamu Khā'inata Al-'A`yuni Wa Mā Tukh Aş-Şudūru 040-019 (አላህ) የዓይኖችን ክዳት ልቦችም የሚደብቁትን ሁሉ ያውቃል፡፡ يَعْلَمُ خ‍‍َ‍ا‍ئِنَةَ ا‍لأَعْيُنِ وَمَا تُخْفِي ا‍لصُّد‍ُو‍رُ
Wa Allāhu Yaqđī Bil-Ĥaqqi Wa Al-Ladhīna Yad`ūna Min Dūnihi Lā Yaqđūna Bishay'in 'Inna Al-Laha Huwa As-Samī`u Al-Başīru 040-020 አላህም በእውነት ይፈርዳል፡፡ እነዚያም ከእርሱ ሌላ የሚግገዟቸው በምንም አይፈርዱም፡፡ አላህ እርሱ ሰሚው ተመልካቹ ነው፡፡ وَاللَّهُ يَ‍‍ق‍‍ْضِي بِ‍‍ا‍لْحَقِّ وَا‍لَّذ‍ِي‍نَ يَ‍‍د‍‍ْع‍‍ُ‍و‍نَ مِ‍‍ن‍ْ دُونِهِ لاَ يَ‍‍ق‍‍ْض‍‍ُ‍و‍نَ بِشَيْء‍ٍ إِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ هُوَ ا‍لسَّم‍‍ِ‍ي‍عُ ا‍لْبَص‍‍ِ‍ي‍‍ر‍ُ
'Awa Lam Yasīrū Fī Al-'Arđi Fayanžurū Kayfa Kāna `Āqibatu Al-Ladhīna Kānū Min Qablihim Kānū Hum 'Ashadda Minhum Qūwatan Wa 'Āthārāan Al-'Arđi Fa'akhadhahumu Al-Lahu Bidhunūbihim Wa Mā Kāna Lahum Mini Al-Lahi Min Wāqin 040-021 የእነዚያን ከእነርሱ በፊት የነበሩትን ሕዝቦች ፍጻሜ እንዴት እንደነበረ ይመለከቱ ዘንድ በምድር ላይ አይኼዱምን? በኀይልና በምድር ላይ በተዋቸው ምልክቶች፤ ከእነርሱ ይበልጥ የበረቱ ነበሩ፡፡ አላህም በኀጢአቶቻቸው ያዛቸው፡፡ ለእነርሱም ከአላህ (ቅጣት) ምንም ጠባቂ አልነበራቸውም፡፡ أَوَ لَمْ يَسِيرُوا‍ فِي ا‍لأَرْضِ فَيَ‍‍ن‍ظُرُوا‍ كَيْفَ ك‍‍َ‍ا‍نَ عَاقِبَةُ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَانُو‍‍ا‍ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِهِمْ كَانُو‍‍ا‍ هُمْ أَشَدَّ مِنْهُمْ قُوَّة‍Dhālika Bi'annahum Kānat Ta'tīhim Rusuluhum Bil-Bayyināti Fakafarū Fa'akhadhahumu Al-Lahu 'Innahu Qawīyun Shadīdu Al-`Iqābi 040-022 ይህ (መያዝ) እነርሱ መልክተኞቻቸው በተዓምራቶች ይመጡባቸው ስለነበሩና ስለ ካዱ ነው፡፡ አላህም ያዛቸው፡፡ እርሱ ኀያል ቅጣተ ብርቱ ነውና፡፡ ذَلِكَ بِأَ‍نّ‍‍َهُمْ كَانَ‍‍ت‍ْ تَأْتِيهِمْ رُسُلُهُ‍‍م‍ْ بِ‍‍ا‍لْبَيِّن‍‍َ‍ا‍تِ فَكَفَرُوا‍ فَأَخَذَهُمُ ا‍للَّهُ إِ‍نّ‍‍َهُ قَوِيّ‍‍‍ٌ شَد‍ِي‍دُ ا‍لْعِق‍‍َ‍ا‍ب‍ِ
Wa Laqad 'Arsalnā Mūsá Bi'āyātinā Wa Sulţānin Mubīnin 040-023 ሙሳንም በተዓምራቶቻችንና በግልጽ ማስረጃ በእርግጥ ላክነው፡፡ وَلَقَ‍‍د‍ْ أَرْسَلْنَا مُوسَى بِآيَاتِنَا وَسُلْط‍‍َ‍ا‍ن‍‍‍ٍ مُب‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٍ
'Ilá Fir`awna Wa Hāmāna Wa Qārūna Faqālū Sāĥirun Kadhdhābun 040-024 ወደ ፈርዖንና ወደ ሃማን፤ ወደ ቃሩንም (ላክነው)፡፡ آ«ድግምተኛ ውሸታም ነውآ» አሉም፡፡ إِلَى فِرْعَوْنَ وَهَام‍‍َ‍ا‍نَ وَقَار‍ُو‍نَ فَقَالُو‍‍ا‍ سَاحِر‍ٌ كَذّ‍َا‍ب‍‍ٌ
Falammā Jā'ahum Bil-Ĥaqqi Min `Indinā Qālū Aqtulū 'Abnā'a Al-Ladhīna 'Āmanū Ma`ahu Wa Astaĥyū Nisā'ahum Wa Mā Kaydu Al-Kāfirīna 'Illā Fī Đalālin 040-025 ከእኛ ዘንድ እውነትን ይዞ በመጣላቸውም ጊዜ آ«የእነዚያን ከእርሱ ጋር ያመኑትን ሰዎች ወንዶች ልጆች ግደሉ፤ ሴቶቻቸውንም አስቀሩآ» አሉ፡፡ የከሓዲዎችም ተንኮል በጥፋት ውስጥ እንጅ አይደለም፡፡ فَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا ج‍‍َ‍ا‍ءَهُ‍‍م‍ْ بِ‍‍ا‍لْحَقِّ مِنْ عِ‍‍ن‍‍ْدِنَا قَالُو‍‍ا‍ ا‍ق‍‍ْتُلُ‍‍و‍‍ا‍ أَ‍ب‍‍ْن‍‍َ‍ا‍ءَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ مَعَهُ وَا‍سْتَحْيُو‍‍ا‍ نِس&
Wa Qāla Fir`awnu Dharūnī 'Aqtul Mūsá Wa Līad`u Rabbahu 'Innī 'Akhāfu 'An Yubaddila Dīnakum 'Aw 'An Yužhira Fī Al-'Arđi Al-Fasāda 040-026 ፈርዖንም آ«ተዉኝ፤ ሙሳን ልግደል፡፡ ጌታውንም ይጥራ፡፡ ያድነው እንደኾነ፡፡ እኔ ሃይማኖታችሁን ሊለውጥ፤ ወይም በምድር ውስጥ ጥፋትን ሊያሰራጭ እፈራለሁናآ» አለ፡፡ وَق‍‍َ‍ا‍لَ فِرْعَوْنُ ذَرُونِ‍‍ي‍ أَ‍ق‍‍ْتُلْ مُوسَى وَلْيَ‍‍د‍‍ْعُ رَبَّهُ إِ‍نّ‍‍ِ‍‍ي‍ أَخ‍‍َ‍ا‍فُ أَ‍ن‍ْ يُبَدِّلَ دِينَكُمْ أَوْ أَ‍ن‍ْ يُظْهِ‍‍ر‍َ فِي ا‍لأَرْضِ ا‍لْفَس‍‍َ‍ا‍د‍َ
Wa Qāla Mūsá 'Innī `Udhtu Birabbī Wa Rabbikum Min Kulli Mutakabbirin Lā Yu'uminu Biyawmi Al-Ĥisābi 040-027 ሙሳም آ«እኔ በምርመራው ቀን ከማያምን ትዕቢተኛ ሁሉ በጌታዬና በጌታችሁ ተጠበቅሁآ» አለ፡፡ وَق‍‍َ‍ا‍لَ مُوسَى إِ‍نّ‍‍ِي عُذْتُ بِرَبِّي وَرَبِّكُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ كُلِّ مُتَكَبِّر‍ٍ لاَ يُؤْمِنُ بِيَوْمِ ا‍لْحِس‍‍َ‍ا‍ب‍ِ
Wa Qāla Rajulun Mu'uminun Min 'Āli Fir`awna Yaktumu 'Īmānahu 'Ataqtulūna Rajulāan 'An Yaqūla Rabbiya Al-Lahu Wa Qad Jā'akum Bil-Bayyināti Min Rabbikum Wa 'In Yaku Kādhibāan Fa`alayhi Kadhibuhu Wa 'In Yaku Şādiqāan Yuşibkum Ba`đu Al-Ladhī Ya`idukum 'Inna Al-Laha Lā Yahdī Man Huwa Musrifun Kadhdhābun 040-028 ከፈርዖንም ቤተሰቦች አንድ እምነቱን የሚደብቅ ምእመን ሰው አለ፡- آ«ሰውየውን ከጌታችሁ በተዓምራቶች በእርግጥ የመጣለችሁ ሲኾን ‹ጌታዬ አላህ ነውâ€؛ ስለሚል ትገድላላችሁን? ውሸታምም ቢኾን ውሸቱ በርሱው ላይ ነው፡፡ እውነተኛ ቢኾን ግን የዚያ የሚያሰፈራራችሁ ከፊሉ ያገኛችኋል፡፡ አላህ ያንን እርሱ ድንበር አላፊ ውሸታም የኾነውን አይመራምና፡፡ وَق‍‍َ‍ا‍لَ رَجُل‍‍‍ٌ مُؤْمِن‍‍‍ٌ مِ‍‍ن‍ْ آلِ فِرْعَوْنَ يَكْتُمُ إِيمَانَهُ أَتَ‍‍ق‍‍ْتُل‍‍ُ‍و‍نَ رَجُلاً أَ‍ن‍ْ يَق‍&z
Yā Qawmi Lakumu Al-Mulku Al-Yawma Žāhirīna Fī Al-'Arđi Faman Yanşurunā Min Ba'si Al-Lahi 'In Jā'anā Qāla Fir`awnu Mā 'Urīkum 'Illā Mā 'Ará Wa Mā 'Ahdīkum 'Illā Sabīla Ar-Rashādi 040-029 آ«ወገኖቼ ሆይ! በምድር ላይ አሸናፊዎች ስትኾኑ ዛሬ መንግስቱ የእናንተ ነው፡፡ ታዲያ ከአላህ ቅጣት ቢመጣብን የሚያድነን ማን ነው?آ» (አለ)፡፡ ፈርዖን آ«የማየውን ነገር እንጅ፤ አላመለክታችሁም፡፡ ቅኑንም መንገድ እንጅ አልመራችሁምآ» አላቸው፡፡ يَاقَوْمِ لَكُمُ ا‍لْمُلْكُ ا‍لْيَوْمَ ظَاهِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ فِي ا‍لأَرْضِ فَمَ‍‍ن‍ْ يَ‍‍ن‍صُرُنَا مِ‍‍ن‍ْ بَأْسِ ا‍للَّهِ إِ‍ن‍ْ ج‍‍َ‍ا‍ءَنَا ق‍‍َ‍ا‍لَ فِرْعَوْنُ مَ‍‍ا‍ أُ‍ر‍‍ِيكُمْ إ
Wa Qāla Al-Ladhī 'Āmana Yā Qawmi 'Innī 'Akhāfu `Alaykum Mithla Yawmi Al-'Aĥzābi 040-030 ያም ያመነው ሰው አለ آ«እኔ በናንተ ላይ የአሕዛቦቹን ቀን ብጤ እፈራላችኋለሁ፡፡ وَق‍‍َ‍ا‍لَ ا‍لَّذِي آمَنَ يَاقَوْمِ إِ‍نّ‍‍ِ‍‍ي‍ أَخ‍‍َ‍ا‍فُ عَلَيْكُ‍‍م‍ْ مِثْلَ يَوْمِ ا‍لأَحْز‍َا‍ب‍ِ
Mithla Da'bi Qawmi Nūĥin Wa `Ādin Wa Thamūda Wa Al-Ladhīna Min Ba`dihim Wa Mā Al-Lahu Yurīdu Žulmāan Lil`ibādi 040-031 آ«የኑሕን ሕዝቦች፣ የዓድንና የሰሙድንም፣ የእነዚያንም ከኋላቸው የነበሩትን ልማድ ብጤ (እፈራላችኋለሁ)፡፡ አላህም ለባሮቹ መበደልን የሚሻ አይደለም፡፡ مِثْلَ دَأْبِ قَوْمِ ن‍‍ُ‍و‍ح‍‍‍ٍ وَع‍‍َ‍ا‍د‍ٍ وَثَم‍‍ُ‍و‍دَ وَا‍لَّذ‍ِي‍نَ مِ‍‍ن‍ْ بَعْدِهِمْ وَمَا ا‍للَّهُ يُ‍‍ر‍‍ِي‍دُ ظُلْما‍ً لِلْعِب‍‍َ‍ا‍د‍ِ
Wa Yāqawmi 'Innī 'Akhāfu `Alaykum Yawma At-Tanādi 040-032 آ«ወገኖቼ ሆይ! እኔ በእናንተ ላይ የመጠራሪያን ቀን እፈራለሁ፡፡آ» وَيَاقَوْمِ إِ‍نّ‍‍ِ‍‍ي‍ أَخ‍‍َ‍ا‍فُ عَلَيْكُمْ يَوْمَ ا‍لتَّن‍‍َ‍ا‍د‍ِ
Yawma Tuwallūna Mudbirīna Mā Lakum Mina Al-Lahi Min `Āşimin Wa Man Yuđlili Al-Lahu Famā Lahu Min Hādin 040-033 ወደ ኋላ ዞራችሁ በምትሸሹበት ቀን፤ ለናንተ ከአላህ (ቅጣት) ምንም ጠባቂ የላችሁም፡፡ አላህም የሚያጠመው ሰው ለርሱ ምንም አቅኚ የለውም፡፡ يَوْمَ تُوَلّ‍‍ُ‍و‍نَ مُ‍‍د‍‍ْبِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ مَا لَكُ‍‍م‍ْ مِنَ ا‍للَّهِ مِنْ عَاصِم‍‍‍ٍ وَمَ‍‍ن‍ْ يُضْلِلِ ا‍للَّهُ فَمَا لَهُ مِنْ ه‍‍َ‍ا‍د‍ٍ
Wa Laqad Jā'akum Yūsufu Min Qablu Bil-Bayyināti Famā ZiltumShakkin Mimmā Jā'akum Bihi Ĥattá 'Idhā Halaka Qultum Lan Yab`atha Al-Lahu Min Ba`dihi Rasūlāan Kadhālika Yuđillu Al-Lahu Man Huwa Musrifun Murtābun 040-034 ዩሱፍም ከዚህ በፊት ግልጽ ማስረጃዎችን በእርግጥ አመጣላቸሁ፡፡ ከዚያም እርሱ ካመጣላችሁ ነገር ከመጠራጠር አልተወገዳችሁም፡፡ በጠፋም ጊዜ آ«አላህ ከእርሱ ኋላ መልክተኛን በጭራሽ አይልክምآ» አላችሁ፡፡ አላህ እንደዚሁ ድንበር አላፊ ተጠራጣሪ የኾነን ሰው ያሳስታል፡፡ وَلَقَ‍‍د‍ْ ج‍‍َ‍ا‍ءَكُمْ يُوسُفُ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلُ بِ‍‍ا‍لْبَيِّن‍‍َ‍ا‍تِ فَمَا زِلْتُمْ فِي شَكّ‍‍‍ٍ مِ‍‍م‍ّ‍‍َا ج‍‍َ‍ا‍ءَكُ‍‍م‍ْ بِهِ حَتَّى إِذَا هَلَكَ قُلْتُمْ لَ‍‍ن‍ْ يَ‍Al-Ladhīna Yujādilūna Fī 'Āyāti Al-Lahi Bighayri Sulţānin 'Atāhum Kabura Maqtāan `Inda Al-Lahi Wa `Inda Al-Ladhīna 'Āmanū Kadhālika Yaţba`u Al-Lahu `Alá Kulli Qalbi Mutakabbirin Jabbārin 040-035 እነዚያ፤ የመጣላቸው አስረጅ ሳይኖር በአላህ ተዓምራቶች የሚከራከሩ (ክርክራቸው) አላህ ዘንድና እነዚያም አመኑት ዘንድ መጠላቱ በጣም ተለቀ፡፡ እንደዚሁ አላህ በኩሩ ጨካኝ (ሰው) ልብ ሁሉ ላይ ያትማል፡፡ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ يُجَادِل‍‍ُ‍و‍نَ فِ‍‍ي آي‍‍َ‍ا‍تِ ا‍للَّهِ بِغَيْ‍‍ر‍ِ سُلْط‍‍َ‍ا‍نٍ أَتَاهُمْ كَبُرَ مَ‍‍ق‍‍ْتاً عِ‍‍ن‍‍ْدَ ا‍للَّهِ وَعِ‍‍ن‍‍ْدَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ كَذَلِكَ يَ‍‍ط‍ Wa Qāla Fir`awnu Yā Hāmānu Abni Lī Şarĥāan La`allī 'Ablughu Al-'Asbāba 040-036 ፈርዖንም አለ آ«ሃማን ሆይ! መንገዶችን እደርስ ዘንድ ረዢም ሕንጻን ለእኔ ካብልኝ፡፡ وَق‍‍َ‍ا‍لَ فِرْعَوْنُ يَا هَام‍‍َ‍ا‍نُ ا‍ب‍‍ْنِ لِي صَرْحا‍ً لَعَلِّ‍‍ي‍ أَ‍ب‍‍ْلُغُ ا‍لأَسْب‍‍َ‍ا‍ب‍َ
'Asbāba As-Samāwāti Fa'aţţali`a 'Ilá 'Ilahi Mūsá Wa 'Innī La'ažunnuhu Kādhibāan Wa Kadhalika Zuyyina Lifir`awna Sū'u `Amalihi Wa Şudda `Ani As-Sabīli Wa Mā Kaydu Fir`awna 'Illā Fī Tabābin 040-037 آ«የሰማያትን መንገዶች (እደርስ ዘንድ)፣ ወደ ሙሳም አምላክ እመለከት ዘንድ፡፡ እኔም ውሸታም ነው ብዬ በእርግጥ እጠረጥረዋለሁآ» (አለ)፡፡ እንደዚሁም ለፈርዖን መጥፎ ሥራው ተሸለመለት፡፡ ከቅን መንገድም ታገደ፡፡ የፈርዖንም ተንኮል በከሳራ ውስጥ እንጅ አይደለም፡፡ أَسْب‍‍َ‍ا‍بَ ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ فَأَطَّلِعَ إِلَى إِلَهِ مُوسَى وَإِ‍نّ‍‍ِي لَأَظُ‍‍ن‍ّ‍‍ُهُ كَاذِبا‍ً وَكَذَلِكَ زُيِّنَ لِفِرْعَوْنَ س‍‍ُ‍و‍ءُ عَمَلِهِ وَصُدَّ عَنِ ا‍لسَّب‍‍ِ‍ي‍لِ وَمَا كَيْدُ فِرْعَوْنَ إِلاَّ فِي تَب‍‍َ‍ا‍ب Wa Qāla Al-Ladhī 'Āmana Yā Qawmi Attabi`ūnī 'Ahdikum Sabīla Ar-Rashādi 040-038 ያም ያመነው አለ آ«ወገኖቼ ሆይ! ተከተሉኝ፡፡ ቀጥታውን መንገድ እመራችኋለሁና፡፡ وَق‍‍َ‍ا‍لَ ا‍لَّذِي آمَنَ يَاقَوْمِ ا‍تَّبِعُونِ‍‍ي‍ أَهْدِكُمْ سَب‍‍ِ‍ي‍لَ ا‍لرَّش‍‍َ‍ا‍د‍ِ
Yā Qawmi 'Innamā Hadhihi Al-Ĥayā Atu Ad-Dunyā Matā`un Wa 'Inna Al-'Ākhirata Hiya Dāru Al-Qarāri 040-039 آ«ወገኖቼ ሆይ! ይህቺ ቅርቢቱ ሕይወት (ጥቂት) መጣቀሚያ ብቻ ናት፡፡ መጨረሻይቱም ዓለም እርሷ መርጊያ አገር ናት፡፡آ» يَاقَوْمِ إِ‍نّ‍‍َمَا هَذِهِ ا‍لْحَي‍‍َ‍ا‍ةُ ا‍لدُّ‍‍ن‍‍ْيَا مَت‍‍َ‍ا‍ع‍‍‍ٌ وَإِ‍نّ‍‍َ ا‍لآخِرَةَ هِيَ د‍َا‍رُ ا‍لْقَر‍َا‍ر‍ِ
Man `Amila Sayyi'atan Falā Yujzá 'Illā Mithlahā Wa Man `Amila Şāliĥāan Min Dhakarin 'Aw 'Unthá Wa Huwa Mu'uminun Fa'ūlā'ika Yadkhulūna Al-Jannata Yurzaqūna Fīhā Bighayri Ĥisābin 040-040 آ«መጥፎን የሠራ ሰው ብጤዋን እንጅ አይምመነዳም፡፡ እርሱ ምእመን ኾኖ ከወንድ ወይም ከሴት በጎን የሠራም ሰው እነዚያ ገነትን ይገባሉ፡፡ በእርሷ ውስጥ ያለ ቁጥጥር ይመገባሉ፡፡ مَنْ عَمِلَ سَيِّئَة‍‍‍ً فَلاَ يُ‍‍ج‍‍ْزَى إِلاَّ مِثْلَهَا وَمَنْ عَمِلَ صَالِحا‍ً مِ‍‍ن‍ْ ذَكَرٍ أَوْ أُ‍ن‍‍ْثَى وَهُوَ مُؤْمِن‍‍‍ٌ فَأ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ يَ‍‍د‍‍ْخُل‍‍ُ‍و‍نَ ا‍لْجَ‍‍ن‍ّ‍‍َةَ يُرْزَق‍‍ُ‍و‍نَ فِيهَا بِغَيْ‍‍ر‍ِ حِس‍‍َ‍ا‍ب Wa Yāqawmi Mā Lī 'Ad`ūkum 'Ilá An-Najāati Wa Tad`ūnanī 'Ilá An-Nāri 040-041 آ«ወገኖቼም ሆይ! ወደ መዳን የምጠራችሁ ስኾን ወደ እሳትም የምትጠሩኝ ስትኾኑ ለኔ ምን አለኝ! وَيَاقَوْمِ مَا لِ‍‍ي‍ أَ‍د‍‍ْعُوكُمْ إِلَى ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َج‍‍َ‍ا‍ةِ وَتَ‍‍د‍‍ْعُونَنِ‍‍ي إِلَى ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍ر‍ِ
Tad`ūnanī Li'kfura Bil-Lahi Wa 'Ushrika Bihi Mā Laysa Lī Bihi `Ilmun Wa 'Anā 'Ad`ūkum 'Ilá Al-`Azīzi Al-Ghaffāri 040-042 آ«በአላህ ልክድና በእርሱም ለእኔ ዕውቀት የሌለኝን ነገር በእርሱ እንዳጋራ ትጠሩኛላችሁ፡፡ እኔም ወደ አሸናፊው፤ መሓሪው (አላህ) እጠራችኋለሁ፡፡ تَ‍‍د‍‍ْعُونَنِي لِأكْفُرَ بِ‍‍ا‍للَّهِ وَأُشْ‍‍ر‍‍ِكَ بِهِ مَا لَيْسَ لِي بِهِ عِلْم‍‍‍ٌ وَأَنَ‍‍ا‍ أَ‍د‍‍ْعُوكُمْ إِلَى ا‍لْعَز‍ِي‍زِ ا‍لْغَفّ‍‍َ‍ا‍ر‍ِ
Lā Jarama 'Annamā Tad`ūnanī 'Ilayhi Laysa Lahu Da`watun Ad-Dunyā Wa Lā Fī Al-'Ākhirati Wa 'Anna Maraddanā 'Ilá Al-Lahi Wa 'Anna Al-Musrifīna Hum 'Aşĥābu An-Nāri 040-043 آ«በእርግጥ ወደእርሱ የምትጠሩብኝ (ጣዖት) ለእርሱ በቅርቢቱም ኾነ በመጨረሻይቱ ዓለም (ተሰሚ) ጥሪ የለውም፡፡ መመለሻችንም በእርግጥ ወደ አላህ ነው፡፡ ወሰን አላፊዎቹም እነሱ የእሳት ጓዶች ናቸው፡፡ لاَ جَرَمَ أَ‍نّ‍‍َمَا تَ‍‍د‍‍ْعُونَنِ‍‍ي إِلَيْهِ لَيْسَ لَهُ دَعْوَة‍‍‍ٌ فِي ا‍لدُّ‍‍ن‍‍ْيَا وَلاَ فِي ا‍لآخِرَةِ وَأَ‍نّ‍‍َ مَرَدَّنَ‍‍ا إِلَى ا‍للَّهِ وَأَ‍نّ‍‍َ ا‍لْمُسْ‍‍ر‍‍ِف‍‍ِ‍ي‍نَ هُمْ أَصْح‍‍َ‍ا‍بُ ا‍ل‍ Fasatadhkurūna Mā 'Aqūlu Lakum Wa 'Ufawwiđu 'Amrī 'Ilá Al-Lahi 'Inna Al-Laha Başīrun Bil-`Ibādi 040-044 آ«ወደ ፊትም ለእናንተ የምላችሁን ምክር (ቅጣትን በምታዩ ጊዜ) ታስታውሳላችሁ፡፡ ነገሬንም ሁሉ ወደ አላህ አስጠጋለሁ፡፡ አላህ ባሮቹን ተመልካች ነውና፡፡آ» فَسَتَذْكُر‍ُو‍نَ مَ‍‍ا‍ أَق‍‍ُ‍و‍لُ لَكُمْ وَأُفَوِّضُ أَمْ‍‍ر‍‍ِي إِلَى ا‍للَّهِ إِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ بَص‍‍ِ‍ي‍ر‍ٌ بِ‍‍ا‍لْعِب‍‍َ‍ا‍د‍ِ
Fawaqāhu Al-Lahu Sayyi'āti Mā Makarū Wa Ĥāqa Bi'āli Fir`awna Sū'u Al-`Adhābi 040-045 ከመከሩዋቸውም መጥፎዎች አላህ ጠበቀው፡፡ በፈርዖን ቤተሰቦችም ላይ ክፉ ቅጣት ሰፈረባቸው፡፡ فَوَق‍‍َ‍ا‍هُ ا‍للَّهُ سَيِّئ‍‍َ‍ا‍تِ مَا مَكَرُوا‍ وَح‍‍َ‍ا‍قَ بِآلِ فِرْعَوْنَ س‍‍ُ‍و‍ءُ ا‍لْعَذ‍َا‍ب‍ِ
An-Nāru Yu`rađūna `Alayhā Ghudūwāan Wa `Ashīyāan Wa Yawma Taqūmu As-Sā`atu 'Adkhilū 'Āla Fir`awna 'Ashadda Al-`Adhābi 040-046 እሳት በጧትና በማታ በእርሷ ላይ ይቀርባሉ፡፡ ሰዓቲቱም በምትኾንበት ቀን آ«የፈርዖንን ቤተሰቦች ብርቱን ቅጣት (ገሀነምን) አግቡዋቸውآ» (ይባላል)፡፡ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍رُ يُعْرَض‍‍ُ‍و‍نَ عَلَيْهَا غُدُوّا‍ً وَعَشِيّا‍ً وَيَوْمَ تَق‍‍ُ‍و‍مُ ا‍لسَّاعَةُ أَ‍د‍‍ْخِلُ‍‍و‍‍ا‍ آلَ فِرْعَوْنَ أَشَدَّ ا‍لْعَذ‍َا‍ب‍ِ
Wa 'Idh Yataĥājjūna Fī An-Nāri Fayaqūlu Ađ-Đu`afā'u Lilladhīna Astakbarū 'Innā Kunnā Lakum Taba`āan Fahal 'Antum Mughnūna `Annā Naşībāan Mina An-Nāri 040-047 በእሳትም ውስጥ የሚከራከሩበትን ጊዜ (አስታውስ)፡፡ ደካማዎቹም ለእነዚያ ለኮሩት آ«እኛ ለእናንተ ተከታዮች ነበርንና እናንተ (አሁን) ከእሳት ከፊሉን ከእኛ ላይ ገፍታሪዎች ናችሁን?آ» ይላሉ፡፡ وَإِذْ يَتَح‍‍َ‍ا‍جّ‍‍ُ‍و‍نَ فِي ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍ر‍ِ فَيَق‍‍ُ‍و‍لُ ا‍لضُّعَف‍‍َ‍ا‍ءُ لِلَّذ‍ِي‍نَ ا‍سْتَكْبَرُو‍ا‍ إِ‍نّ‍‍َا كُ‍‍ن‍ّ‍‍َا لَكُمْ تَبَعا‍ً فَهَلْ أَ‍ن‍‍ْتُ‍ Qāla Al-Ladhīna Astakbarū 'Innā Kullun Fīhā 'Inna Al-Laha Qad Ĥakama Bayna Al-`Ibādi 040-048 እነዚያም የኮሩት آ«እኛ ሁላችንም በውስጧ ነን፡፡ አላህ በባሮቹ መካከል በእርግጥ ፈረደآ» ይላሉ፡፡ ق‍َا‍لَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ ا‍سْتَكْبَرُو‍ا‍ إِ‍نّ‍‍َا كُلّ‍‍‍ٌ فِيهَ‍‍ا إِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ قَ‍‍د‍ْ حَكَمَ بَيْنَ ا‍لْعِب‍‍َ‍ا‍د‍ِ
Wa Qāla Al-Ladhīna Fī An-Nāri Likhazanati Jahannama Ad`ū Rabbakum Yukhaffif `Annā Yawmāan Mina Al-`Adhābi 040-049 እነዚያም በእሳት ውሰጥ ያሉት ለገሀነም ዘበኞች آ«ጌታችሁን ለምኑልን፤ ከእኛ ላይ ከቅጣቱ አንድን ቀን ያቃልልንآ» ይላሉ፡፡ وَق‍‍َ‍ا‍لَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ فِي ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍ر‍ِ لِخَزَنَةِ جَهَ‍‍ن‍ّ‍‍َمَ ا‍د‍‍ْعُو‍‍ا‍ رَبَّكُمْ يُخَفِّفْ عَ‍‍ن‍ّ‍‍َا يَوْما‍ً مِنَ ا‍لْعَذ‍َا‍ب‍ِ
Qālū 'Awa Lam Taku Ta'tīkum Rusulukum Bil-Bayyināti Qālū Balá Qālū Fād`ū Wa Mā Du`ā'u Al-Kāfirīna 'Illā Fī Đalālin 040-050 (ዘበኞቹም) آ«መልእክተኞቻችሁ በተዓምራቶች ይመጡላችሁ አልነበሩምን?آ» ይላሉ፡፡ (ከሓዲዎቹም) آ«እንዴታ መጥተውናል እንጅ፤ (ግን አስተባበልናቸው)آ» ይላሉ፡፡ آ«እንግዲያውስ ጸልዩ፡፡ የከሓዲዎችም ጸሎት በከንቱ እንጅ አይደለምآ» ይሏቸዋል፡፡ قَالُ‍‍و‍‍ا‍ أَوَ لَمْ تَكُ تَأْتِيكُمْ رُسُلُكُ‍‍م‍ْ بِ‍‍ا‍لْبَيِّن‍‍َ‍ا‍تِ قَالُو‍‍ا‍ بَلَى قَالُو‍‍ا‍ فَا‍د‍‍ْعُو‍‍ا‍ وَمَا دُع‍‍َ‍ا‍ءُ ا‍لْكَافِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ إِلاَّ فِي ضَلاَل‍‍‍ٍ
'Innā Lananşuru Rusulanā Wa Al-Ladhīna 'Āmanū Fī Al-Ĥayāati Ad-Dunyā Wa Yawma Yaqūmu Al-'Ash/hādu 040-051 እኛ መልክተኞቻችንን፣ እነዚያንም ያመኑትን በቅርቢቱ ሕይወት ምስክሮችም በሚቆሙበት ቀን በእርግጥ እንረዳለን፡፡ إِ‍نّ‍‍َا لَنَ‍‍ن‍صُرُ رُسُلَنَا وَا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ فِي ا‍لْحَي‍‍َ‍ا‍ةِ ا‍لدُّ‍‍ن‍‍ْيَا وَيَوْمَ يَق‍‍ُ‍و‍مُ ا‍لأَشْه‍‍َ‍ا‍د‍ُ
Yawma Lā Yanfa`u Až-Žālimīna Ma`dhiratuhum Wa Lahumu Al-La`natu Wa Lahum Sū'u Ad-Dāri 040-052 በደለኞችን ምክንያታቸው በማይጠቅማቸው ቀን (እንረዳለን)፡፡ ለእነርሱም ርግማን አልላቸው፡፡ ለእነርሱም መጥፎ አገር አልላቸው፡፡ يَوْمَ لاَ يَ‍‍ن‍فَعُ ا‍لظَّالِم‍‍ِ‍ي‍نَ مَعْذِرَتُهُمْ وَلَهُمُ ا‍للَّعْنَةُ وَلَهُمْ س‍‍ُ‍و‍ءُ ا‍لدّ‍َا‍ر‍ِ
Wa Laqad 'Ātaynā Mūsá Al-Hudá Wa 'Awrathnā Banī 'Isrā'īla Al-Kitāba 040-053 ሙሳንም መምሪያን በእርግጥ ሰጠነው፡፡ የእስራኤልንም ልጆች መጽሐፉን አወረስናቸው፡፡ وَلَقَ‍‍د‍ْ آتَيْنَا مُوسَى ا‍لْهُدَى وَأَوْرَثْنَا بَنِ‍‍ي إِسْر‍َا‍ئ‍‍ِ‍ي‍لَ ا‍لْكِت‍‍َ‍ا‍ب‍َ
Hudáan Wa Dhikrá Li'wlī Al-'Albābi 040-054 ለባለ አእምሮዎች መሪና ገሳጭ ሲኾን፡፡ هُ‍‍دى‍ً وَذِكْرَى لِأولِي ا‍لأَلْب‍‍َ‍ا‍ب‍ِ
Fāşbir 'Inna Wa`da Al-Lahi Ĥaqqun Wa Astaghfir Lidhanbika Wa Sabbiĥ Biĥamdi Rabbika Bil-`Ashīyi Wa Al-'Ibkāri 040-055 (ሙሐመድ ሆይ!) ታገስም የአላህ ተስፋ እውነት ነውና፡፡ ለስህተትህም ምሕረትን ለምን፡፡ ከቀትር በኋላም በማለዳም ጌታሀን ከማመስገን ጋር አጥራው፡፡ فَاصْبِرْ إِ‍نّ‍‍َ وَعْدَ ا‍للَّهِ حَقّ‍‍‍ٌ وَا‍سْتَغْفِرْ لِذَ‍ن‍‍ْبِكَ وَسَبِّحْ بِحَمْدِ رَبِّكَ بِ‍‍ا‍لْعَشِيِّ وَا‍لإِ‍ب‍‍ْك‍‍َ‍ا‍ر‍ِ
'Inna Al-Ladhīna Yujādilūna Fī 'Āyāti Al-Lahi Bighayri Sulţānin 'Atāhum 'In Fī Şudūrihim 'Illā Kibrun Mā Hum Bibālighīhi Fāsta`idh Bil-Lahi 'Innahu Huwa As-Samī`u Al-Başīru 040-056 እነዚያ የመጣላቸው አስረጅ ሳይኖር በአላህ አንቀጾች የሚከራከሩ በልቦቻቸው ውስጥ እነርሱ ደራሾቹ ያልኾኑት ኩራት ብቻ እንጅ ምንም የለም፡፡ በአላህም ተጠበቅ፡፡ እነሆ እርሱ ሰሚው ተመልካቹ ነውና፡፡ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ يُجَادِل‍‍ُ‍و‍نَ فِ‍‍ي آي‍‍َ‍ا‍تِ ا‍للَّهِ بِغَيْ‍‍ر‍ِ سُلْط‍‍َ‍ا‍نٍ أَتَاهُمْ إِ‍ن‍ْ فِي صُدُو‍ر‍‍ِهِمْ إِلاَّ كِ‍‍ب‍‍ْر‍ٌ مَا هُ‍‍م‍ْ بِبَالِغ‍‍ِ‍ي‍هِ فَاسْتَعِذْ بِ‍&zwj
Lakhalqu As-Samāwāti Wa Al-'Arđi 'Akbaru Min Khalqi An-Nāsi Wa Lakinna 'Akthara An-Nāsi Lā Ya`lamūna 040-057 ሰማያትንና ምድርን መፍጠር ሰዎችን ከመፍጠር ይልቅ ታላቅ ነው፡፡ ግን አብዛኛዎቹ ሰዎች አያውቁም፡፡ لَخَلْقُ ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضِ أَكْبَرُ مِنْ خَلْقِ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سِ وَلَكِ‍‍ن‍ّ‍‍َ أَكْثَرَ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سِ لاَ يَعْلَم‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Mā Yastawī Al-'A`má Wa Al-Başīru Wa Al-Ladhīna 'Āmanū Wa `Amilū Aş-Şāliĥāti Wa Lā Al-Musī'u Qalīlāan Mā Tatadhakkarūna 040-058 ዕውርና የሚያይ እነዚያም አምነው መልካሞችን የሠሩና መጥፎ ሠሪው አይስተካከሉም፡፡ በጣም ጥቂትን ብቻ ትገሰጻላችሁ፡፡ وَمَا يَسْتَوِي ا‍لأَعْمَى وَا‍لْبَص‍‍ِ‍ي‍‍ر‍ُ وَا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ وَعَمِلُو‍‍ا‍ ا‍لصَّالِح‍‍َ‍ا‍تِ وَلاَ ا‍لْمُس‍‍ِ‍ي‍ءُ قَلِيلا‍ً مَا تَتَذَكَّر‍ُو‍نَ
'Inna As-Sā`ata La'ātiyatun Lā Rayba Fīhā Wa Lakinna 'Akthara An-Nāsi Lā Yu'uminūna 040-059 ሰዓቲቱ በእርግጥ መጪ ናት፡፡ በእርሷ ጥርጥር የለም፡፡ ግን አብዛኞቹ ሰዎች አያምኑም፡፡ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لسَّاعَةَ لَآتِيَة‍‍‍ٌ لاَ رَيْبَ فِيهَا وَلَكِ‍‍ن‍ّ‍‍َ أَكْثَرَ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سِ لاَ يُؤْمِن‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Qāla Rabbukum Ad`ūnī 'Astajib Lakum 'Inna Al-Ladhīna Yastakbirūna `An `Ibādatī Sayadkhulūna Jahannama Dākhirīna 040-060 ጌታችሁም አለ آ«ለምኑኝ፤ እቀበላችኋለሁና፡፡ እነዚያ እኔን ከመግገዛት የሚኮሩት ተዋራጆች ኾነው ገሀነምን በእርግጥ ይገባሉ፡፡ وَق‍‍َ‍ا‍لَ رَبُّكُمْ ا‍د‍‍ْعُونِ‍‍ي‍ أَسْتَجِ‍‍ب‍ْ لَكُمْ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ يَسْتَكْبِر‍ُو‍نَ عَنْ عِبَادَتِي سَيَ‍‍د‍‍ْخُل‍‍ُ‍و‍نَ جَهَ‍‍ن‍ّ‍‍َمَ دَاخِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Al-Lahu Al-Ladhī Ja`ala Lakumu Al-Layla Litaskunū Fīhi Wa An-Nahāra Mubşirāan 'Inna Al-Laha Ladhū Fađlin `Alá An-Nāsi Wa Lakinna 'Akthara An-Nāsi Lā Yashkurūna 040-061 አላህ ያ ለእናንተ ሌሊትን በውስጡ ልታርፉበት (ጨለማ) ቀንንም (ልትሠሩበት) የሚያሳይ ያደረገላችሁ ነው፡፡ አላህ በሰዎች ላይ በእርግጥ የችሮታ ባለቤት ነውና፡፡ ግን አብዛኛዎቹ ሰዎች አያመሰግኑም፡፡ ا‍للَّهُ ا‍لَّذِي جَعَلَ لَكُمُ ا‍للَّيْلَ لِتَسْكُنُو‍‍ا‍ ف‍‍ِ‍ي‍هِ وَا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َه‍‍َ‍ا‍رَ مُ‍‍ب‍‍ْصِرا‍ً إِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ لَذُو فَضْلٍ عَلَى ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سِ وَلَكِ‍‍ن‍ّ‍‍َ أَكْثَرَ Dhalikumu Al-Lahu Rabbukum Khāliqu Kulli Shay'in Lā 'Ilāha 'Illā Huwa Fa'annā Tu'ufakūna 040-062 ይሃችሁ ጌታችሁ አላህ ነው፤ የነገሩ ሁሉ ፈጣሪ ነው፤ ከርሱ ሌላ አምላክ የለም፤ ታዲያ (ከእምነት) ወዴት ትመለሳላችሁ፡፡ ذَلِكُمُ ا‍للَّهُ رَبُّكُمْ خَالِقُ كُلِّ شَيْء‍ٍ لاَ إِلَهَ إِلاَّ هُوَ فَأَ‍نّ‍‍َا تُؤْفَك‍‍ُ‍و‍نَ
Kadhālika Yu'ufaku Al-Ladhīna Kānū Bi'āyāti Al-Lahi Yajĥadūna 040-063 እንደዚሁ እነዚያ በአላህ አንቀጾች ይክዱ የነበሩት (ከእምነት) ይመለሳሉ፡፡ كَذَلِكَ يُؤْفَكُ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَانُو‍‍ا‍ بِآي‍‍َ‍ا‍تِ ا‍للَّهِ يَ‍‍ج‍‍ْحَد‍ُو‍نَ
Al-Lahu Al-Ladhī Ja`ala Lakumu Al-'Arđa Qarārāan Wa As-Samā'a Binā'an Wa Şawwarakum Fa'aĥsana Şuwarakum Wa Razaqakum Mina Aţ-Ţayyibāti Dhalikumu Al-Lahu Rabbukum Fatabāraka Al-Lahu Rabbu Al-`Ālamīna 040-064 አላህ ያ ምድርን መርጊያ ሰማይንም ጣሪያ ያደረገላችሁ ነው፡፡ የቀረጻችኁም ቅርጻችሁንም ያሳመረ ከጣፋጮችም ሲሳዮች የሰጣችሁ ነው፡፡ ይሃችሁ ጌታችሁ አላህ ነው፡፡ የዓለማትም ጌታ አላህ ላቀ፡፡ ا‍للَّهُ ا‍لَّذِي جَعَلَ لَكُمُ ا‍لأَرْضَ قَرَارا‍ً وَا‍لسَّم‍‍َ‍ا‍ءَ بِن‍‍َ‍ا‍ء‍ً وَصَوَّرَكُمْ فَأَحْسَنَ صُوَرَكُمْ وَرَزَقَكُ‍‍م‍ْ مِنَ ا‍لطَّيِّب‍‍َ‍ا‍تِ ذَلِكُمُ ا‍للَّهُ رَبُّكُمْ فَتَبَارَكَ ا‍للَّهُ رَبُّ ا‍لْعَالَم‍‍ِ‍ي‍نَ
Huwa Al-Ĥayyu Lā 'Ilāha 'Illā Huwa Fād`ūhu Mukhlişīna Lahu Ad-Dīna Al-Ĥamdu Lillahi Rabbi Al-`Ālamīna 040-065 እርሱ ብቻ (ሁል ጊዜ) ሕያው ነው፤ ከርሱ ሌላ አምላክ የለም፤ ሃይማኖትንም ለእርሱ ያጠራችሁ ስትኾኑ آ«ምስጋና ለዓለማት ጌታ ለአላህ ይኹንآ» የምትሉ ኾናችሁ ተገዙት፡፡ هُوَ ا‍لْحَيُّ لاَ إِلَهَ إِلاَّ هُوَ فَا‍د‍‍ْع‍‍ُ‍و‍هُ مُخْلِص‍‍ِ‍ي‍نَ لَهُ ا‍لدّ‍ِي‍نَ ا‍لْحَمْدُ لِلَّهِ رَبِّ ا‍لْعَالَم‍‍ِ‍ي‍نَ
Qul 'Innī Nuhītu 'An 'A`buda Al-Ladhīna Tad`ūna Min Dūni Al-Lahi Lammā Jā'aniya Al-Bayyinātu Min Rabbī Wa 'Umirtu 'An 'Uslima Lirabbi Al-`Ālamīna 040-066 آ«እኔ ከጌታዬ አስረጂዎች በመጡልኝ ጊዜ እነዚያን ከአላህ ሌላ የምትገዙዋቸውን እንዳልገዛ ተከልክያለሁ፡፡ ለዓለማት ጌታም እንድገዛ ታዝዣለሁآ» በላቸው፡፡ قُلْ إِ‍نّ‍‍ِي نُه‍‍ِ‍ي‍تُ أَنْ أَعْبُدَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ تَ‍‍د‍‍ْع‍‍ُ‍و‍نَ مِ‍‍ن‍ْ د‍ُو‍نِ ا‍للَّهِ لَ‍‍م‍ّ‍‍َا ج‍‍َ‍ا‍ءَنِيَ ا‍لْبَيِّن‍‍َ‍ا‍تُ مِ‍‍ن‍ْ رَبِّي وَأُمِرْتُ أَنْ أُسْلِمَ لِرَبِّ ا‍لْعَالَم‍‍ِ‍ي‍نَ
Huwa Al-Ladhī Khalaqakum Min Turābin Thumma Min Nuţfatin Thumma Min `Alaqatin Thumma Yukhrijukum Ţiflāan Thumma Litablughū 'Ashuddakum Thumma Litakūnū Shuyūkhāan Wa Minkum Man Yutawaffá Min Qablu Wa Litablughū 'Ajalāan Musammáan Wa La`allakum Ta`qilūna 040-067 እርሱ ያ ከዐፈር ከዚያም ከፍትወት ጠብታ ከዚያም ከረጋ ደም የፈጠራችሁ ነው፡፡ ከዚያም ሕጻናት አድርጎ ያወጣችኋል፡፡ ከዚያም ጥንካሬያችሁን ትደርሱ ዘንድ፤ ከዚያም ሽማግሌዎች ትኾኑ ዘንድ (ያቆያችኋል)፡፡ ከእናንተም ውስጥ ከዚህ በፊት የሚሞት አልለ፡፡ (ይህንንም ያደረገው ልትኖሩና) የተወሰነ ጊዜንም ልትደርሱ ታውቁም ዘንድ ነው፡፡ هُوَ ا‍لَّذِي خَلَقَكُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ تُر‍َا‍ب‍‍‍ٍ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ مِ‍‍ن‍ْ نُ‍‍ط‍‍ْفَة‍‍‍ٍ ثُ‍ Huwa Al-Ladhī Yuĥyī Wa Yumītu Fa'idhā Qađá 'Amrāan Fa'innamā Yaqūlu Lahu Kun Fayakūnu 040-068 እርሱ ያ ሕያው የሚያደርግ የሚገድልም ነው፡፡ አንዳችን ነገር በሻም ጊዜ ለእርሱ የሚለውን آ«ኹንآ» ነው፤ ወዲያውም ይኾናል፡፡ هُوَ ا‍لَّذِي يُحْيِي وَيُم‍‍ِ‍ي‍تُ فَإِذَا قَضَى أَمْرا‍ً فَإِ‍نّ‍‍َمَا يَق‍‍ُ‍و‍لُ لَهُ كُ‍‍ن‍ْ فَيَك‍‍ُ‍و‍نُ
'Alam Tará 'Ilá Al-Ladhīna Yujādilūna Fī 'Āyāti Al-Lahi 'Anná Yuşrafūna 040-069 ወደእነዚያ በአላህ አንቀጾች ወደሚከራከሩት (ከእምነት) እንዴት እንደሚመለሱ አታይምን? أَلَمْ تَرَى إِلَى ا‍لَّذ‍ِي‍نَ يُجَادِل‍‍ُ‍و‍نَ فِ‍‍ي آي‍‍َ‍ا‍تِ ا‍للَّهِ أَ‍نّ‍‍َى يُصْرَف‍‍ُ‍و‍نَ
Al-Ladhīna Kadhdhabū Bil-Kitābi Wa Bimā 'Arsalnā Bihi Rusulanā Fasawfa Ya`lamūna 040-070 ወደእነዚያ በመጽሐፉ በዚያም መልክተኞቻችንን በእርሱ በላክንበት ወዳስተባበሉት (አታይምን?) ወደፊትም ያውቃሉ፡፡ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَذَّبُو‍‍ا‍ بِ‍‍ا‍لْكِت‍‍َ‍ا‍بِ وَبِمَ‍‍ا‍ أَرْسَلْنَا بِهِ رُسُلَنَا فَسَوْفَ يَعْلَم‍‍ُ‍و‍نَ
'Idhi Al-'Aghlālu Fī 'A`nāqihim Wa As-Salāsilu Yusĥabūna 040-071 እንዛዝላዎቹና ሰንሰለቶቹ በአንገቶቻቸው ላይ በተደረጉ ጊዜ (በእርሷ) ይጎተታሉ፡፡ إِذِ ا‍لأَغْلاَلُ فِ‍‍ي‍ أَعْنَاقِهِمْ وَا‍لسَّلاَسِلُ يُسْحَب‍‍ُ‍و‍نَ
Al-Ĥamīmi Thumma Fī An-Nāri Yusjarūna 040-072 በገሀነም ውስጥ (ይጎተታሉ)፤ ከዚያም በእሳት ውስጥ ይማገዳሉ፡፡ فِي ا‍لْحَم‍‍ِ‍ي‍مِ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ فِي ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍ر‍ِ يُسْجَر‍ُو‍نَ
Thumma Qīla Lahum 'Ayna Mā Kuntum Tushrikūna 040-073 ከዚያም ለእነርሱ ይባላሉ (በአላህ) آ«ታጋሯቸው የነበራችሁት የታሉ?آ» ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ ق‍‍ِ‍ي‍لَ لَهُمْ أَيْنَ مَا كُ‍‍ن‍‍ْتُمْ تُشْ‍‍ر‍‍ِك‍‍ُ‍و‍نَ
Min Dūni Al-Lahi Qālū Đallū `Annā Bal Lam Nakun Nad`ū Min Qablu Shay'āan Kadhālika Yuđillu Al-Lahu Al-Kāfirīna 040-074 آ«ከአላህ ሌላ (የምታጋሩዋቸው)፤ ከኛ ተሰወሩን?آ» آ«ከቶ ከዚህ በፊት ምንንም የምንገዛ አልነበርንምآ» ይላሉ፤ እንደዚሁ አላህ ከሓዲዎችን ያሳስታል፡፡ مِ‍‍ن‍ْ د‍ُو‍نِ ا‍للَّهِ قَالُو‍‍ا‍ ضَلُّو‍‍ا‍ عَ‍‍ن‍ّ‍‍َا بَ‍‍ل‍ْ لَمْ نَكُ‍‍ن‍ْ نَ‍‍د‍‍ْعُو مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلُ شَيْئا‍ً كَذَلِكَ يُضِلُّ ا‍للَّهُ ا‍لْكَافِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Dhālikum Bimā Kuntum Tafraĥūna Fī Al-'Arđi Bighayri Al-Ĥaqqi Wa Bimā Kuntum Tamraĥūna 040-075 ይህ (ቅጣት) ያላግባብ በምድር ውሰጥ ትደሰቱ በነበራችሁትና ትንበጣረሩ በነበራችሁት ነው (ይባላሉ)፡፡ ذَلِكُ‍‍م‍ْ بِمَا كُ‍‍ن‍‍ْتُمْ تَفْرَح‍‍ُ‍و‍نَ فِي ا‍لأَرْضِ بِغَيْ‍‍ر‍ِ ا‍لْحَقِّ وَبِمَا كُ‍‍ن‍‍ْتُمْ تَمْرَح‍‍ُ‍و‍نَ
Adkhulū 'Abwāba Jahannama Khālidīna Fīhā Fabi'sa Math Al-Mutakabbirīna 040-076 የገሀነምን በሮች በውስጧ ዘውታሪዎች ስትኾኑ ግቡ (ይባላሉ)፡፡ የትዕቢተኞችም መኖሪያ (ገሀነም) ምን ትከፋ! ا‍د‍‍ْخُلُ‍‍و‍‍ا‍ أَ‍ب‍‍ْو‍َا‍بَ جَهَ‍‍ن‍ّ‍‍َمَ خَالِد‍ِي‍نَ فِيهَا فَبِئْسَ مَثْوَى ا‍لْمُتَكَبِّ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Fāşbir 'Inna Wa`da Al-Lahi Ĥaqqun Fa'immā Nuriyannaka Ba`đa Al-Ladhī Na`iduhum 'Aw Natawaffayannaka Fa'ilaynā Yurja`ūna 040-077 ታገስም የአላህ ቀጠሮ እውነት ነውና፡፡ የዚያንም የምናስፈራራቸውን ከፊሉን (በሕይወትህ) ብናሳይህ (መልካም ነው)፡፡ ወይም ብንገድልህ ወደኛ ይመለሳሉ፡፡ فَاصْبِرْ إِ‍نّ‍‍َ وَعْدَ ا‍للَّهِ حَقّ‍‍‍ٌ فَإِ‍مّ‍‍َا نُ‍‍ر‍‍ِيَ‍‍ن‍ّ‍‍َكَ بَعْضَ ا‍لَّذِي نَعِدُهُمْ أَوْ نَتَوَفَّيَ‍‍ن‍ّ‍‍َكَ فَإِلَيْنَا يُرْجَع‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Laqad 'Arsalnā Rusulāan Min Qablika Minhum Man Qaşaşnā `Alayka Wa Minhum Man Lam Naqşuş `Alayka Wa Mā Kāna Lirasūlin 'An Ya'tiya Bi'āyatin 'Illā Bi'idhni Al-Lahi Fa'idhā Jā'a 'Amru Al-Lahi Quđiya Bil-Ĥaqqi Wa Khasira Hunālika Al-Mubţilūna 040-078 ካንተ በፊትም መልክተኞችን በእርግጥ ልከናል፡፡ ከእነርሱ ባንተ ላይ የተረክንልህ አልለ፡፡ ከእነርሱም ባንተ ላይ ያልተረክነው አልለ፡፡ ለማንኛውም መልክተኛ በአላህ ፈቃድ ካልኾነ ተዓምርን ሊያመጣ አይገባውም፡፡ የአላህም ትእዛዝ በመጣ ጊዜ በእውነት ይፈረዳል፡፡ እዚያ ዘንድም አጥፊዎቹ ይከስራሉ፡፡ وَلَقَ‍‍د‍ْ أَرْسَلْنَا رُسُلا‍ً مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِكَ مِنْهُ‍‍م‍ْ مَ‍‍ن‍ْ قَصَصْنَا عَلَيْكَ وَمِنْهُ‍‍م‍ْ مَ‍‍ن‍ْ لَمْ نَ‍‍ق‍‍ْصُصْ عَلَيْكَ وَمَا ك‍‍َ‍ا‍
Al-Lahu Al-Ladhī Ja`ala Lakumu Al-'An`ām Litarkabū Minhā Wa Minhā Ta'kulūna 040-079 አላህ ያ ለእናንተ ግመልን ከብትንና ፍየልን ከእርሷ (ከፊሏን) ልትጋልቡ የፈጠረላችሁ ነው፡፡ ከእርሷም ትበላላችሁ፡፡ ا‍للَّهُ ا‍لَّذِي جَعَلَ لَكُمُ ا‍لأَنعَام لِتَرْكَبُو‍‍ا‍ مِنْهَا وَمِنْهَا تَأْكُل‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Lakum Fīhā Manāfi`u Wa Litablughū `Alayhā Ĥājatan Fī Şudūrikum Wa `Alayhā Wa `Alá Al-Fulki Tuĥmalūna 040-080 ለእናንተም በእርሷ ውስጥ ጥቅሞች አልሏችሁ፡፡ በእርሷም ላይ (እቃን በመጫን) በልቦቻችሁ ያሰባችሁትን ጉዳይ ትደርሱ ዘንድ (ፈጠረላችሁ)፡፡ በእርሷም ላይ በመርከቦችም ላይ ትሳፈራላችሁ፡፡ وَلَكُمْ فِيهَا مَنَافِعُ وَلِتَ‍‍ب‍‍ْلُغُو‍‍ا‍ عَلَيْهَا حَاجَة‍‍‍ً فِي صُدُو‍ر‍‍ِكُمْ وَعَلَيْهَا وَعَلَى ا‍لْفُلْكِ تُحْمَل‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Yurīkum 'Āyātihi Fa'ayya 'Āyāti Al-Lahi Tunkirūna 040-081 ተዓምራቱንም ያሳያችኋል፡፡ ታዲያ ከአላህ ተዓምራት የትኛውን ትክዳላችሁ? وَيُ‍‍ر‍‍ِيكُمْ آيَاتِهِ فَأَيَّ آي‍‍َ‍ا‍تِ ا‍للَّهِ تُ‍‍ن‍كِر‍ُو‍نَ
'Afalam Yasīrū Fī Al-'Arđi Fayanžurū Kayfa Kāna `Āqibatu Al-Ladhīna Min Qablihim Kānū 'Akthara Minhum Wa 'Ashadda Qūwatan Wa 'Āthārāan Al-'Arđi Famā 'Aghná `Anhum Mā Kānū Yaksibūna 040-082 የእነዚያን ከእነርሱ በፊት የነበሩትን ሕዝቦች ፍጻሜ እንዴት እንደነበረ ይመለከቱ ዘንድ በምድር ላይ አይኼዱምን? ከእነርሱ ይበልጥ ብዙዎች በኀይልና በምድር ላይ በተዋቸው ምልክቶችም በጣም ብርቱዎች ነበሩ፡፡ ያም ይሠሩት የነበሩት ከእነርሱ ምንም አልጠቀማቸውም፡፡ أَفَلَمْ يَسِيرُوا‍ فِي ا‍لأَرْضِ فَيَ‍‍ن‍ظُرُوا‍ كَيْفَ ك‍‍َ‍ا‍نَ عَاقِبَةُ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِهِمْ كَانُ‍‍و‍‍ا‍ أَكْثَرَ مِنْهُمْ وَأَشَدَّ قُوَّة‍‍‍ً وَآثَاراFalammā Jā'at/hum Rusuluhum Bil-Bayyināti Fariĥū Bimā `Indahum Mina Al-`Ilmi Wa Ĥāqa Bihim Mā Kānū Bihi Yastahzi'ūn 040-083 መልክተኞቻቸውም ተዓምራቶችን ባመጡላቸው ጊዜ እነርሱ ዘንድ ባለው ዕውቀት ተደሰቱ፡፡ በእርሱ ይሳለቁበት የነበሩት ቅጣትም በእነርሱ ላይ ሰፈረባቸው፡፡ فَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا ج‍‍َ‍ا‍ءَتْهُمْ رُسُلُهُ‍‍م‍ْ بِ‍‍ا‍لْبَيِّن‍‍َ‍ا‍تِ فَ‍‍ر‍‍ِحُو‍‍ا‍ بِمَا عِ‍‍ن‍‍ْدَهُ‍‍م‍ْ مِنَ ا‍لْعِلْمِ وَح‍‍َ‍ا‍قَ بِهِ‍‍م‍ْ مَا كَانُو‍‍ا‍ بِهِ يَسْتَهْزِئ‍‍ُ‍ون
Falammā Ra'aw Ba'sanā Qālū 'Āmannā Bil-Lahi Waĥdahu Wa Kafarnā Bimā Kunnā Bihi Mushrikīna 040-084 ብርቱ ቅጣታችንንም ባዩ ጊዜ آ«በአላህ አንድ ሲኾን አምነናል፤ በእርሱም እናጋራ በነበርነው (ጣዖታት) ክደናልآ» አሉ፡፡ فَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا رَأَوْا بَأْسَنَا قَالُ‍‍و‍‍ا‍ آمَ‍‍ن‍ّ‍‍َا بِ‍‍ا‍للَّهِ وَحْدَهُ وَكَفَرْنَا بِمَا كُ‍‍ن‍ّ‍‍َا بِهِ مُشْ‍‍ر‍‍ِك‍‍ِ‍ي‍نَ
Falam Yaku Yanfa`uhum 'Īmānuhum Lammā Ra'aw Ba'sanā Sunnata Al-Lahi Allatī Qad Khalat Fī `Ibādihi Wa Khasira Hunālika Al-Kāfirūna 040-085 ብርቱ ቅጣታችንን ባዩ ጊዜ ማመናቸውም የሚጠቅማቸው አልነበረም፡፡ የአላህን ደንብ ያችን በባሮቹ ውስጥ ያለፈችውን (ተጠንቀቁ) በዚያ ጊዜም ከሓዲዎች ከሰሩ፡፡ فَلَمْ يَكُ يَ‍‍ن‍‍ْفَعُهُمْ إِيمَانُهُمْ لَ‍‍م‍ّ‍‍َا رَأَوْا بَأْسَنَا سُ‍‍ن‍ّ‍‍َةَ ا‍للَّهِ ا‍لَّتِي قَ‍‍د‍ْ خَلَتْ فِي عِبَادِهِ وَخَسِ‍‍ر‍َ هُنَالِكَ ا‍لْكَافِر‍ُو‍نَ
Next Sūrah