39) Sūrat Az-Zumar

Printed format

39) سُورَة الزُّمَر

Tanzīlu Al-Kitābi Mina Al-Lahi Al-`Azīzi Al-Ĥakīmi 039-001 የመጽሐፉ መወረድ አሸናፊው ጥበበኛው ከኾነው አላህ ነው፡፡ تَ‍‍ن‍‍ْز‍ِي‍لُ ا‍لْكِت‍‍َ‍ا‍بِ مِنَ ا‍للَّهِ ا‍لْعَز‍ِي‍زِ ا‍لْحَك‍‍ِ‍ي‍مِ
'Innā 'Anzalnā 'Ilayka Al-Kitāba Bil-Ĥaqqi Fā`budi Al-Laha Mukhlişāan Lahu Ad-Dīna 039-002 እኛ ወደ አንተ መጽሐፉን በእውነት (የተመላ) ሲኾን አወረድነው፡፡ አላህንም ሃይማኖትን ለእርሱ ብቻ ያጠራህ ኾነህ ተገዛው፡፡ إِ‍نّ‍‍َ‍‍ا‍ أَن‍زَلْنَ‍‍ا إِلَيْكَ ا‍لْكِت‍‍َ‍ا‍بَ بِ‍‍ا‍لْحَقِّ فَاعْبُدِ ا‍للَّهَ مُخْلِصا‍ً لَهُ ا‍لدّ‍ِي‍نَ
'Alā Lillahi Ad-Dīnu Al-Khālişu Wa Al-Ladhīna Attakhadhū Min Dūnihi 'Awliyā'a Mā Na`buduhum 'Illā Liyuqarribūnā 'Ilá Al-Lahi Zulfá 'Inna Al-Laha Yaĥkumu Baynahum Fī Mā Hum Fīhi Yakhtalifūna 'Inna Al-Laha Lā Yahdī Man Huwa Kādhibun Kaffārun 039-003 ንቁ! ፍጹም ጥሩ የኾነው ሃይማኖት የአላህ ብቻ ነው፡፡ እነዚያም ከእርሱ ሌላ (ጣዖታትን) ረዳቶች የያዙት آ«ወደ አላህ ማቃረብን እንዲያቀርቡን እንጅ ለሌላ አንገዛቸውምآ» (ይላሉ)፡፡ አላህ በዚያ እነርሱ በእርሱ በሚለያዩበት ነገር በመካከላቸው ይፈርዳል፡፡ አላህ እርሱ ውሸታም ከሓዲ የኾነን ሰው አያቀናም፡፡ أَلاَ لِلَّهِ ا‍لدّ‍ِي‍نُ ا‍لْخَالِصُ وَا‍لَّذ‍ِي‍نَ ا‍تَّخَذُوا‍ مِ‍‍ن‍ْ دُونِهِ أَوْلِي‍‍َ‍ا‍ءَ مَا نَعْبُدُهُمْ إِلاَّ لِيُقَرِّبُونَ‍‍ا إِلَى Law 'Arāda Al-Lahu 'An Yattakhidha Waladāan Lāşţafá Mimmā Yakhluqu Mā Yashā'u Subĥānahu Huwa Al-Lahu Al-Wāĥidu Al-Qahhāru 039-004 አላህ ልጅን መያዝ በፈለገ ኖሮ ከሚፈጥረው ውስጥ የሚሻውን ይመርጥ ነበር፡፡ ጥራት ተገባው፡፡ እርሱ አሸናፊው አንዱ አላህ ነው፡፡ لَوْ أَر‍َا‍دَ ا‍للَّهُ أَ‍ن‍ْ يَتَّخِذَ وَلَدا‍ً لاَصْطَفَى مِ‍‍م‍ّ‍‍َا يَخْلُقُ مَا يَش‍‍َ‍ا‍ءُ سُ‍‍ب‍‍ْحَانَهُ هُوَ ا‍للَّهُ ا‍لْوَاحِدُ ا‍لْقَهّ‍‍َ‍ا‍رُ
Khalaqa As-Samāwāti Wa Al-'Arđa Bil-Ĥaqqi Yukawwiru Al-Layla `Alá An-Nahāri Wa Yukawwiru An-Nahāra `Alá Al-Layli Wa Sakhkhara Ash-Shamsa Wa Al-Qamara Kullun Yajrī Li'jalin Musammáan 'Alā Huwa Al-`Azīzu Al-Ghaffāru 039-005 ሰማያትንና ምድርን በእወነት ፈጠረ፡፡ ሌሊትን በቀን ላይ ይጠቀልላል፡፡ ቀንንም በሌሊት ላይ ይጠቀልላል፤ ፀሐይንና ጨረቃንም ገራ፡፡ ሁሉም ለተወሰነ ጊዜ ይሮጣሉ፡፡ ንቁ! እርሱ አሸናፊው መሓሪው ነው፡፡ خَلَقَ ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضَ بِ‍‍ا‍لْحَقِّ يُكَوِّ‍‍ر‍ُ ا‍للَّيْلَ عَلَى ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َه‍‍َ‍ا‍ر‍ِ وَيُكَوِّ‍‍ر‍ُ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َه‍‍َ‍ا‍رَ عَلَى ا‍للَّيْلِ وَسَخَّرَ ا‍لشَّمْسَ وَKhalaqakum Min Nafsin Wāĥidatin Thumma Ja`ala Minhā Zawjahā Wa 'Anzala Lakum Mina Al-'An`ām Thamāniyata 'Azwājin Yakhluqukum Fī Buţūni 'Ummahātikum Khalqāan Min Ba`di Khalqin Fī Žulumātin Thalāthin Dhalikumu Al-Lahu Rabbukum Lahu Al-Mulku Lā 'Ilāha 'Illā Huwa Fa'anná Tuşrafūna 039-006 ከአንዲት ነፍስ ፈጠራችሁ፡፡ ከዚያም ከእርሷ መቀናጆዋን አደረገ፡፡ ለእናንተም ከግመልና ከከብት፣ ከፍየል፣ ከበግ ስምንት ዓይነቶችን (ወንድና ሴት) አወረደ፡፡ በእናቶቻችሁ ሆዶች ውስጥ በሦስት ጨለማዎች ውስጥ ከመፍጠር በኋላ (ሙሉ) መፍጠርን ይፈጠራችኋል፡፡ ይህ ጌታችሁ አላህ ነው፡፡ ስልጣኑ የርሱ ብቻ ነው፡፡ ከእርሱ ሌላ አምላክ የለም፡፡ ታዲያ ወዴት ትዞራላችሁ፡፡ خَلَقَكُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ نَفْس‍‍‍ٍ وَا‍حِدَة‍‍‍ٍ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ جَعَلَ مِنْهَا زَوْجَهَا وَأَ‍ن‍ 'In Takfurū Fa'inna Al-Laha Ghanīyun `Ankum Wa Lā Yarđá Li`ibādihi Al-Kufra Wa 'In Tashkurū Yarđahu Lakum Wa Lā Taziru Wāziratun Wizra 'UkhThumma 'Ilá Rabbikum Marji`ukum Fayunabbi'ukum Bimā Kuntum Ta`malūna 'Innahu `Alīmun Bidhāti Aş-Şudūri 039-007 ብትክዱ አላህ ከእናንተ የተብቃቃ ነው፡፡ ለባሪያዎቹም ከህደትን አይወድም፡፡ ብታመሰግኑም፤ እርሱን ይወድላችኋል፡፡ ማንኛይቱም ኃጢኣትን ተሸካሚ ነፍስ የሌላይቱን ኃጢኣት አትሸከምም፡፡ ከዚያም መመለሻችሁ ወደ ጌታችሁ ነው፡፡ ትሠሩት የነበራችሁትንም ይነግራችኋል፡፡ እርሱ በልቦች ውስጥ ያሉትን ዐዋቂ ነውና፡፡ إِ‍ن‍ْ تَكْفُرُوا‍ فَإِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ غَنِيٌّ عَ‍‍ن‍‍ْكُمْ وَلاَ يَرْضَى لِعِبَادِهِ ا‍لْكُفْرَ وَإِ‍ن‍ْ تَشْكُرُوا‍ يَرْضَهُ لَكُمْ وَلاَ تَزِ‍ر‍ُ وَا‍
Wa 'Idhā Massa Al-'Insāna Đurrun Da`ā Rabbahu Munībāan 'Ilayhi Thumma 'Idhā Khawwalahu Ni`matan Minhu Nasiya Mā Kāna Yad`ū 'Ilayhi Min Qablu Wa Ja`ala Lillahi 'Andādāan Liyuđilla `An Sabīlihi Qul Tamatta` Bikufrika Qalīlāan 'Innaka Min 'Aşĥābi An-Nāri 039-008 ሰውንም ጉዳት ባገኘው ጊዜ ጌታውን ወደርሱ ተመላሽ ኾኖ ይጠራል፡፡ ከዚያም ከእርሱ ዘንድ ጸጋን በሰጠው ጊዜ ያንን ከዚያ በፊት ወደርሱ ይጸልይበት የነበረውን (መከራ) ይረሳል፡፡ ከመንገዱ ለማሳሳትም ለአላህ ባላንጣዎችን ያደርጋል፡፡ آ«በክህደትህ ጥቂትን ተጣቀም፡፡ አንተ በእርግጥ ከእሳት ጓዶች ነህآ» በለው፡፡ وَإِذَا مَسَّ ا‍لإِن‍س‍‍َ‍ا‍نَ ضُرّ‍ٌ دَعَا رَبَّهُ مُنِيبا‍ً إِلَيْهِ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ إِذَا خَوَّلَهُ نِعْمَة‍‍‍ً مِنْهُ نَسِيَ مَا ك‍‍َ‍ا‍نَ يَ‍‍د‍‍ْعُو إِلَيْهِ مِ‍ 'Amman Huwa Qānitun 'Ānā'a Al-Layli Sājidāan Wa Qā'imāan Yaĥdharu Al-'Ākhirata Wa Yarjū Raĥmata Rabbihi Qul Hal Yastawī Al-Ladhīna Ya`lamūna Wa Al-Ladhīna Lā Ya`lamūna 'Innamā Yatadhakkaru 'Ū Al-'Albābi 039-009 እርሱ የመጨረሻይቱን ዓለም (ቅጣት) የሚፈራ የጌታውንም ችሮታ የሚከጅል ሲኾን በሌሊት ሰዓቶች ሰጋጅና ቋሚ ኾኖ ለጌታው የሚግገዛ ሰው (እንደ ተስፋ ቢሱ ከሓዲ ነውን? በለው)፡፡ آ«እነዚያ የሚያውቁና እነዚያ የማያውቁ ይስተካከላሉን?آ» በላቸው፡፡ የሚገነዘቡት ባለ አእምሮዎቹ ብቻ ናቸው፡፡ أَ‍مّ‍‍َنْ هُوَ قَانِت‍‍‍ٌ آن‍‍َ‍ا‍ءَ ا‍للَّيْلِ سَاجِدا‍ً وَق‍‍َ‍ا‍ئِما‍ً يَحْذَرُ ا‍لآخِرَةَ وَيَرْجُو رَحْمَةَ رَبِّهِ قُلْ هَلْ يَسْتَوِي ا‍لَّذ‍ِي‍نَ يَعْلَم‍‍ُ‍و‍نَ وَ Qul Yā `Ibādi Al-Ladhīna 'Āmanū Attaqū Rabbakum Lilladhīna 'Aĥsanū Fī Hadhihi Ad-Dunyā Ĥasanatun Wa 'Arđu Al-Lahi Wāsi`atun 'Innamā Yuwaffá Aş-Şābirūna 'Ajrahum Bighayri Ĥisābin 039-010 (ጌታችሁ) آ«እናንተ ያመናችሁ ባሮቼ ሆይ! ጌታችሁን ፍሩ፡፡ ለነዚያ በዚህች በቅርቢቱ ዓለም መልካም ለሠሩት መልካም ምንዳ አላቸው፡፡ የአላህ ምድርም ሰፊ ናት፤ (ብትቸገሩ ተሰደዱ)፡፡ ታጋሾቹ ምንዳቸውን የሚሰጡት ያለግምት ነውآ» (ይላል) በላቸው፡፡ قُلْ يَاعِب‍‍َ‍ا‍دِ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ ا‍تَّقُو‍‍ا‍ رَبَّكُمْ لِلَّذ‍ِي‍نَ أَحْسَنُو‍‍ا‍ فِي هَذِهِ ا‍لدُّ‍‍ن‍‍ْيَا حَسَنَة‍‍‍ٌ وَأَرْضُ ا‍للَّهِ وَا‍سِعَة‍‍‍ٌ إ
Qul 'Innī 'Umirtu 'An 'A`buda Al-Laha Mukhlişāan Lahu Ad-Dīna 039-011 በል آ«እኔ አላህን ሃይማኖትን ለርሱ ያጠራሁ ኾኜ እንድግገዛው ታዘዝኩ፡፡ قُلْ إِ‍نّ‍‍ِ‍‍ي‍ أُمِرْتُ أَنْ أَعْبُدَ ا‍للَّهَ مُخْلِصا‍ً لَهُ ا‍لدّ‍ِي‍نَ
Wa 'Umirtu Li'n 'Akūna 'Awwala Al-Muslimīna 039-012 آ«የሙስሊሞችም መጀመሪያ እንድኾን ታዘዝኩ፡፡آ» وَأُمِرْتُ لِأنْ أَك‍‍ُ‍و‍نَ أَوَّلَ ا‍لْمُسْلِم‍‍ِ‍ي‍نَ
Qul 'Innī 'Akhāfu 'In `Aşaytu Rabbī `Adhāba Yawmin `Ažīmin 039-013 آ«እኔ ከጌታዬ ባምጽ የታላቁን ቀን ቅጣት እፈራለሁآ» በል፡፡ قُلْ إِ‍نّ‍‍ِ‍‍ي‍ أَخ‍‍َ‍ا‍فُ إِنْ عَصَيْتُ رَبِّي عَذ‍َا‍بَ يَوْمٍ عَظ‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٍ
Quli Al-Laha 'A`budu Mukhlişāan Lahu Dīni 039-014 አላህን آ«ሃይማኖቴን ለእርሱ ያጠራሁ ኾኜ እግገዛዋለሁآ» በል፡፡ قُلِ ا‍للَّهَ أَعْبُدُ مُخْلِصا‍ً لَهُ د‍ِي‍نِ
Fā`budū Mā Shi'tum Min Dūnihi Qul 'Inna Al-Khāsirīna Al-Ladhīna Khasirū 'Anfusahum Wa 'Ahlīhim Yawma Al-Qiyāmati 'Alā Dhālika Huwa Al-Khusrānu Al-Mubīnu 039-015 آ«ከእርሱ ሌላ የሻችሁትን ተገዙ፡፡ ከሳሪዎች ማለት እነዚያ በትንሣኤ ቀን ነፍሶቻቸውንና ቤተሰቦቻቸውን ያከሰሩ ናቸው፡፡ ንቁ! ይህ እርሱ ግልጽ ከሳራ ነውآ» በላቸው፡፡ فَاعْبُدُوا‍ مَا شِئْتُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ دُونِهِ قُلْ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لْخَاسِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ خَسِرُو‍ا‍ أَ‍ن‍‍ْفُسَهُمْ وَأَهْلِيهِمْ يَوْمَ ا‍لْقِيَامَةِ أَلاَ ذَلِكَ هُوَ ا‍لْخُسْر‍َا‍نُ ا‍لْمُب‍‍ِ‍ي‍نُ
Lahum Min Fawqihim Žulalun Mina An-Nāri Wa Min Taĥtihim Žulalun Dhālika Yukhawwifu Al-Lahu Bihi `Ibādahu Yā `Ibādi Fa Attaqūni 039-016 ለእነርሱ ከበላያቸው ከእሳት የኾኑ (ድርብርብ) ጥላዎች አልሏቸው፡፡ ከበታቻቸውም ጥላዎች አልሏቸው። ይህ አላህ ባሮቹን (እንዲጠነቀቁ) በእርሱ ያስፈራራበታል፡፡ آ«ባሮቼ ሆይ! ስለዚህ ፍሩኝ፡፡آ» لَهُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ فَوْقِهِمْ ظُلَل‍‍‍ٌ مِنَ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍ر‍ِ وَمِ‍‍ن‍ْ تَحْتِهِمْ ظُلَل‍‍‍ٌ ذَلِكَ يُخَوِّفُ ا‍للَّهُ بِهِ عِبَادَهُ يَاعِب‍‍َ‍ا‍دِ فَاتَّق‍‍ُ‍و‍نِ
Wa Al-Ladhīna Ajtanabū Aţ-Ţāghūta 'An Ya`budūhā Wa 'Anābū 'Ilá Al-Lahi Lahumu Al-Bushrá Fabashshir `Ibādi 039-017 እነዚያም ጣዖታትን የሚግገዟት ከመኾን የራቁ ወደ አላህም የዞሩ ለእነርሱ ብስራት አልላቸው፡፡ ስለዚህ ባሮቼን አብስር፡፡ وَالَّذ‍ِي‍نَ ا‍ج‍‍ْتَنَبُو‍‍ا‍ ا‍لطَّاغ‍‍ُ‍و‍تَ أَ‍ن‍ْ يَعْبُدُوهَا وَأَنَابُ‍‍و‍‍ا‍ إِلَى ا‍للَّهِ لَهُمُ ا‍لْبُشْرَى فَبَشِّرْ عِب‍‍َ‍ا‍د‍ِ
Al-Ladhīna Yastami`ūna Al-Qawla Fayattabi`ūna 'Aĥsanahu 'Ūlā'ika Al-Ladhīna Hadāhumu Al-Lahu Wa 'Ūlā'ika Hum 'Ū Al-'Albābi 039-018 እነዚያን ንግግርን የሚያዳምጡትንና መልካሙን የሚከተሉትን (አብስር)፡፡ እነዚያ እነርሱ አላህ የመራቸው ናቸው፡፡ እነዚያም እነርሱ ባለአእምሮዎቹ ናቸው፡፡ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ يَسْتَمِع‍‍ُ‍و‍نَ ا‍لْقَوْلَ فَيَتَّبِع‍‍ُ‍و‍نَ أَحْسَنَهُ أ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ هَدَاهُمُ ا‍للَّهُ وَأ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ هُمْ أ‍ُ‍وْلُو‍‍ا‍ ا‍لأَلْب‍‍َ‍ا‍ب‍ِ
'Afaman Ĥaqqa `Alayhi Kalimatu Al-`Adhābi 'Afa'anta Tunqidhu Man An-Nāri 039-019 በእርሱ ላይ የቅጣት ቃል የተረጋገጠችበትን ሰው (ትመራዋለህን?) አንተ በእሳት ውስጥ ያለን ሰው ታድናለህን? أَفَمَنْ حَقَّ عَلَيْهِ كَلِمَةُ ا‍لْعَذ‍َا‍بِ أَفَأَ‍ن‍‍ْتَ تُ‍‍ن‍قِذُ مَ‍‍ن‍ْ فِي ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍ر‍ِ
Lakini Al-Ladhīna Attaqaw Rabbahum Lahum Ghurafun Min Fawqihā Ghurafun Mabnīyatun Tajrī Min Taĥtihā Al-'Anhāru Wa`da Al-Lahi Lā Yukhlifu Al-Lahu Al-Mī`ād 039-020 ግን እነዚያ ጌታቸውን የፈሩ ለእነርሱ ከበላያቸው የታነጹ ሰገነቶች ያሏቸው ሰገነቶች ከስሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸው የኾኑ አልሏቸው፡፡ (ይህንን) አላህ ቃል ገባላቸው፡፡ አላህ ቃሉን አያፈርስም፡፡ لَكِنِ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ ا‍تَّقَوْا رَبَّهُمْ لَهُمْ غُرَف‍‍‍ٌ مِ‍‍ن‍ْ فَوْقِهَا غُرَف‍‍‍ٌ مَ‍‍ب‍‍ْنِيَّة‍‍‍ٌ تَ‍‍ج‍‍ْ‍‍ر‍‍ِي مِ‍‍ن‍ْ تَحْتِهَا ا‍لأَنْه‍‍َ‍ا‍رُ وَعْدَ ا‍للَّهِ لاَ يُخْلِفُ ا‍للَّهُ ا‍لْمِيعَا 'Alam Tará 'Anna Al-Laha 'Anzala Mina As-Samā'i Mā'an Fasalakahu Yanābī`a Fī Al-'Arđi Thumma Yukhriju Bihi Zar`āan Mukhtalifāan 'Alwānuhu Thumma Yahīju Fatarāhu Muşfarrāan Thumma Yaj`aluhu Ĥuţāmāan 'Inna Fī Dhālika Ladhikrá Li'wlī Al-'Albābi 039-021 አላህ ከሰማይ ውሃን እንዳወረደና በምድርም ውስጥ ምንጮች አድርጎ እንዳስገባው አላየህምን? ከዚያም በእርሱ ዓይነቶቹ የተለያዩን አዝመራ ያወጣል፡፡ ከዚያም ይደርቃል፡፡ ገርጥቶም ታየዋለህ፡፡ ከዚያም ስብርብር ያደርገዋል፡፡ በዚህ ውስጥ ለባለ አእምሮዎች ግሣጼ አለበት፡፡ أَلَمْ تَرَى أَ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ أَ‍ن‍‍ْزَلَ مِنَ ا‍لسَّم‍‍َ‍ا‍ءِ م‍‍َ‍ا‍ء‍ً فَسَلَكَهُ يَنَاب‍‍ِ‍ي‍عَ فِي ا‍لأَرْضِ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ يُخْ‍‍ر‍‍ِجُ بِهِ زَرْعا‍ً مُ
'Afaman Sharaĥa Al-Lahu Şadrahu Lil'islāmi Fahuwa `Alá Nūrin Min Rabbihi Fawaylun Lilqāsiyati Qulūbuhum Min Dhikri Al-Lahi 'Ūlā'ika Fī Đalālin Mubīnin 039-022 አላህ ደረቱን ለእስልምና ያስፋለትና እርሱም ከጌታው ዘንድ በብርሃን ላይ የኾነ ሰው (ልቡ እንደ ደረቀ ሰው ነውን?) ልቦቻቸውም ከአላህ መወሳት ለደረቁ ሰዎች ወዮላቸው፡፡ እነዚያ በግልጽ መሳሳት ውስጥ ናቸው፡፡ أَفَمَ‍‍ن‍ْ شَرَحَ ا‍للَّهُ صَ‍‍د‍‍ْرَهُ لِلإِسْلاَمِ فَهُوَ عَلَى ن‍‍ُ‍و‍ر‍ٍ مِ‍‍ن‍ْ رَبِّهِ فَوَيْل‍‍‍ٌ لِلْقَاسِيَةِ قُلُوبُهُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ ذِكْ‍‍ر‍ِ ا‍للَّهِ أ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ فِي ضَلاَل‍‍‍ٍ مُب‍‍ِ‍ي‍ن‍ Al-Lahu Nazzala 'Aĥsana Al-Ĥadīthi Kitābāan Mutashābihāan Mathāniya Taqsha`irru Minhu Julūdu Al-Ladhīna Yakhshawna Rabbahum Thumma Talīnu Julūduhum Wa Qulūbuhum 'Ilá Dhikri Al-Lahi Dhālika Hudá Al-Lahi Yahdī Bihi Man Yashā'u Wa Man Yuđlili Al-Lahu Famā Lahu Min Hādin 039-023 አላህ ከዜና ሁሉ መልካምን፣ ተመሳሳይ፣ ተደጋጋሚ የኾነን መጽሐፍ አወረደ፡፡ ከእርሱ (ግሣጼ) የእነዚያ ጌታቸውን የሚፈሩት ሰዎች ቆዳዎች ይኮማተራሉ፡፡ ከዚያም ቆዳዎቻቸውና ልቦቻቸው ወደ አላህ (ተስፋ) ማስታወስ ይለዝባሉ፡፡ ይህ የአላህ መምሪያ ነው፡፡ በእርሱ የሚሻውን ሰው ይመራበታል፡፡ አላህም የሚያጠመው ሰው ለእርሱ ምንም አቅኚ የለውም፡፡ ا‍للَّهُ نَزَّلَ أَحْسَنَ ا‍لْحَد‍ِي‍ثِ كِتَابا‍ً مُتَشَابِها‍ً مَثَانِيَ تَ‍‍ق‍‍ْشَعِرُّ مِنْهُ جُل‍‍ُ‍و‍دُ ا‍لَّذ 'Afaman Yattaqī Biwajhihi Sū'a Al-`Adhābi Yawma Al-Qiyāmati Wa Qīla Lilžžālimīna Dhūqū Mā Kuntum Taksibūna 039-024 በትንሣኤ ቀን ክፉን ቅጣት በፊቱ የሚመክት ሰው (ከቅጣት እንደሚድን ነውን?) ለበዳዮችም آ«ትሠሩት የነበራችሁትን (ቅጣቱን) ቅመሱآ» ይባላሉ፡፡ أَفَمَ‍‍ن‍ْ يَتَّقِي بِوَج‍‍ْهِهِ س‍‍ُ‍و‍ءَ ا‍لْعَذ‍َا‍بِ يَوْمَ ا‍لْقِيَامَةِ وَق‍‍ِ‍ي‍لَ لِلظَّالِم‍‍ِ‍ي‍نَ ذُوقُو‍‍ا‍ مَا كُ‍‍ن‍‍ْتُمْ تَكْسِب‍‍ُ‍و‍نَ
Kadhdhaba Al-Ladhīna Min Qablihim Fa'atāhumu Al-`Adhābu Min Ĥaythu Lā Yash`urūna 039-025 ከእነሱ በፊት የነበሩት አስተባበሉ፡፡ ቅጣቱም ከማያውቁት በኩል መጣባቸው፡፡ كَذَّبَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِهِمْ فَأَتَاهُمُ ا‍لْعَذ‍َا‍بُ مِنْ حَيْثُ لاَ يَشْعُر‍ُو‍نَ
Fa'adhāqahumu Al-Lahu Al-Khizya Fī Al-Ĥayāati Ad-Dunyā Wa La`adhābu Al-'Ākhirati 'Akbaru Law Kānū Ya`lamūna 039-026 አላህም በቅርቢቱ ሕይወት ውርደትን አቀመሳቸው፡፡ የመጨረሻይቱም ዓለም ቅጣት በጣም ትልቅ ነው፡፡ የሚያውቁ ቢኾኑ ኖሮ (አያስተባብሉም ነበር)፡፡ فَأَذَاقَهُمُ ا‍للَّهُ ا‍لْخِزْيَ فِي ا‍لْحَي‍‍َ‍ا‍ةِ ا‍لدُّ‍‍ن‍‍ْيَا وَلَعَذ‍َا‍بُ ا‍لآخِرَةِ أَكْبَرُ لَوْ كَانُو‍‍ا‍ يَعْلَم‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Laqad Đarabnā Lilnnāsi Fī Hādhā Al-Qur'āni Min Kulli Mathalin La`allahum Yatadhakkarūna 039-027 በዚህም ቁርኣን ውስጥ ለሰዎች ይገሠጹ ዘንድ ከየምሳሌው ሁሉ በእርግጥ አብራራን፡፡ وَلَقَ‍‍د‍ْ ضَرَ‍ب‍‍ْنَا لِل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سِ فِي هَذَا ا‍لْقُرْآنِ مِ‍‍ن‍ْ كُلِّ مَثَل‍‍‍ٍ لَعَلَّهُمْ يَتَذَكَّر‍ُو‍نَ
Qur'ānāan `Arabīyāan Ghayra Dhī `Iwajin La`allahum Yattaqūna 039-028 መዛባት የሌለበት ዐረብኛ ቁርኣን ሲኾን (አብራራነው)፡፡ ሊጠነቀቁ ይከጀላልና፡፡ قُرآناً عَرَبِيّاً غَيْرَ ذِي عِوَج‍‍‍ٍ لَعَلَّهُمْ يَتَّق‍‍ُ‍و‍نَ
Đaraba Al-Lahu Mathalāan Rajulāan Fīhi Shurakā'u Mutashākisūna Wa Rajulāan Salamāan Lirajulin Hal Yastawiyāni Mathalāan Al-Ĥamdu Lillahi Bal 'Aktharuhum Lā Ya`lamūna 039-029 አላህ በእርሱ ተጨቃጫቂዎች የኾኑ ተጋሪዎች ያሉትን ባሪያና ለአንድ ሰው ብቻ ንጹሕ የኾነን ባሪያ (ለሚያጋራና ባንድነቱ ለሚያምን ሰው) ምሳሌ አደረገ፡፡ በምሳሌ ይስተካከላሉን? ምስጋና ለአላህ ይገባው፡፡ በእውነቱ አብዛኞቻቸው አያውቁም፡፡ ضَرَبَ ا‍للَّهُ مَثَلا‍ً رَجُلا‍ً ف‍‍ِ‍ي‍هِ شُرَك‍‍َ‍ا‍ءُ مُتَشَاكِس‍‍ُ‍و‍نَ وَرَجُلا‍ً سَلَما‍ً لِرَجُلٍ هَلْ يَسْتَوِي‍‍َ‍ا‍نِ مَثَلا‍ً ا‍لْحَمْدُ لِلَّهِ بَلْ أَكْثَرُهُمْ لاَ يَعْلَم‍‍ُ‍و‍نَ
'Innaka Mayyitun Wa 'Innahum Mayyitūna 039-030 አንተ ሟች ነህ፤ እነርሱም ሟቾች ናቸው፡፡ إِ‍نّ‍‍َكَ مَيِّت‍‍‍ٌ وَإِ‍نّ‍‍َهُ‍‍م‍ْ مَيِّت‍‍ُ‍و‍نَ
Thumma 'Innakum Yawma Al-Qiyāmati `Inda Rabbikum Takhtaşimūna 039-031 ከዚያም እናንተ በትንሣኤ ቀን እጌታችሁ ዘንድ ትከራከራላችሁ፡፡ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ إِ‍نّ‍‍َكُمْ يَوْمَ ا‍لْقِيَامَةِ عِ‍‍ن‍‍ْدَ رَبِّكُمْ تَخْتَصِم‍‍ُ‍و‍نَ
Faman 'Ažlamu Mimman Kadhaba `Alá Al-Lahi Wa Kadhdhaba Biş-Şidqi 'Idh Jā'ahu 'Alaysa Fī Jahannama Mathwáan Lilkāfirīna 039-032 በአላህም ላይ ከዋሸ እውነቱንም በመጣለት ጊዜ ከአስተባበለ ሰው ይበልጥ በዳይ ማን ነው? በገሀነም ውስጥ ለከሓዲዎች መኖሪያ የለምን? (አለ እንጅ)፡፡ فَمَنْ أَظْلَمُ مِ‍‍م‍ّ‍‍َ‍‍ن‍ْ كَذَبَ عَلَى ا‍للَّهِ وَكَذَّبَ بِ‍‍ا‍لصِّ‍‍د‍‍ْقِ إِذْ ج‍‍َ‍ا‍ءَهُ أَلَيْسَ فِي جَهَ‍‍ن‍ّ‍‍َمَ مَثْوى‍ً لِلْكَافِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Wa Al-Ladhī Jā'a Biş-Şidqi Wa Şaddaqa Bihi 'Ūlā'ika Humu Al-Muttaqūna 039-033 ያም በእውነት የመጣው በእርሱ ያመነውም እነዚያ እነርሱ አላህን ፊሪዎች ናቸው፡፡ وَالَّذِي ج‍‍َ‍ا‍ءَ بِ‍‍ا‍لصِّ‍‍د‍‍ْقِ وَصَدَّقَ بِهِ أ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ هُمُ ا‍لْمُتَّق‍‍ُ‍و‍نَ
Lahum Mā Yashā'ūna `Inda Rabbihim Dhālika Jazā'u Al-Muĥsinīna 039-034 ለእነርሱ በጌታቸው ዘንድ የሚሹት ሁሉ አልላቸው፡፡ ይህ የበጎ አድራጊዎች ምንዳ ነው፡፡ لَهُ‍‍م‍ْ مَا يَش‍‍َ‍ا‍ء‍ُو‍نَ عِ‍‍ن‍‍ْدَ رَبِّهِمْ ذَلِكَ جَز‍َا‍ءُ ا‍لْمُحْسِن‍‍ِ‍ي‍نَ
Liyukaffira Al-Lahu `Anhum 'Aswa'a Al-Ladhī `Amilū Wa Yajziyahum 'Ajrahum Bi'aĥsani Al-Ladhī Kānū Ya`malūna 039-035 አላህ ያንን (በስሕተት) የሠሩትን መጥፎ ሥራ ከእነርሱ ሊሰርይላቸው በዚያም ይሠሩት በነበሩት በመልካሙ ሥራ ምንዳቸውን ሊመነዳቸው (ይህንን አደረገ)፡፡ لِيُكَفِّ‍‍ر‍َ ا‍للَّهُ عَنْهُمْ أَسْوَأَ ا‍لَّذِي عَمِلُو‍‍ا‍ وَيَ‍‍ج‍‍ْزِيَهُمْ أَ‍ج‍‍ْرَهُ‍‍م‍ْ بِأَحْسَنِ ا‍لَّذِي كَانُو‍‍ا‍ يَعْمَل‍‍ُ‍و‍نَ
'Alaysa Al-Lahu Bikāfin `Abdahu Wa Yukhawwifūnaka Bial-Ladhīna Min Dūnihi Wa Man Yuđlili Al-Lahu Famā Lahu Min Hādin 039-036 አላህ ባሪያውን በቂ አይደለምን? በእነዚያ ከእርሱ ሌላ በኾኑትም (ጣዖታት) ያስፈራሩሃል፡፡ አላህ የሚያጠመውም ሰው ለርሱ ምንም አቅኚ የለውም፡፡ أَلَيْسَ ا‍للَّهُ بِك‍‍َ‍ا‍فٍ عَ‍‍ب‍‍ْدَهُ وَيُخَوِّفُونَكَ بِ‍‍ا‍لَّذ‍ِي‍نَ مِ‍‍ن‍ْ دُونِهِ وَمَ‍‍ن‍ْ يُضْلِلِ ا‍للَّهُ فَمَا لَهُ مِنْ ه‍‍َ‍ا‍د‍ٍ
Wa Man Yahdi Al-Lahu Famā Lahu Min Muđillin 'Alaysa Al-Lahu Bi`azīzin Dhī Antiqāmin 039-037 አላህ የሚያቀናውም ሰው ለእርሱ ምንም አጥማሚ የለውም፡፡ አላህ አሸናፊ የመበቀል ባለቤት አይደለምን? وَمَ‍‍ن‍ْ يَهْدِ ا‍للَّهُ فَمَا لَهُ مِ‍‍ن‍ْ مُضِلٍّ أَلَيْسَ ا‍للَّهُ بِعَز‍ِي‍ز‍ٍ ذِي ا‍ن‍‍ْتِق‍‍َ‍ا‍م‍‍‍ٍ
Wa La'in Sa'altahum Man Khalaqa As-Samāwāti Wa Al-'Arđa Layaqūlunna Al-Lahu Qul 'Afara'aytum Mā Tad`ūna Min Dūni Al-Lahi 'In 'Arādaniya Al-Lahu Biđurrin Hal Hunna Kāshifātu Đurrihi 'Aw 'Arādanī Biraĥmatin Hal Hunna Mumsikātu Raĥmatihi Qul Ĥasbiya Al-Lahu `Alayhi Yatawakkalu Al-Mutawakkilūna 039-038 ሰማያትንና ምድርን የፈጠረ ማን እንደ ኾነ ብትጠይቃቸው آ«አላህ ነውآ» ይሉሃል፡፡ آ«ከአላህ ሌላ የምትግገዟቸውን (ጣዖታት) አያችሁን? (ንገሩኝ) አላህ በጉዳት ቢፈልገኝ እነርሱ ጉዳቱን ገላጮች ናቸውን? ወይስ በችሮታው ቢፈቅደኝ እነርሱ ችሮታውን አጋጆች ናቸውን?آ» በላቸው፡፡ آ«አላህ በቂዬ ነው፡፡ በእርሱ ላይ ተመኪዎች ይመካሉآ» በል፡፡ وَلَئِ‍‍ن‍ْ سَأَلْتَهُ‍‍م‍ْ مَنْ خَلَقَ ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضَ لَيَقُولُ‍‍ن‍ّ‍‍َ ا‍للَّهُ قُلْ أَفَرَأَيْتُ‍‍م‍ْ مَا تَ‍‍د‍‍ْع‍Qul Yā Qawmi A`malū `Alá Makānatikum 'Innī `Āmilun Fasawfa Ta`lamūna 039-039 (ሙሐመድ ሆይ!) በላቸው آ«ሕዝቦቼ ሆይ! ባላችሁበት ኹኔታ ላይ ሥሩ፡፡ እኔ ሠሪ ነኝና፡፡ ወደፊትም ታውቃላችሁ፡፡آ» قُلْ يَاقَوْمِ ا‍عْمَلُو‍‍ا‍ عَلَى مَكَانَتِكُمْ إِ‍نّ‍‍ِي عَامِل‍‍‍ٌ فَسَوْفَ تَعْلَم‍‍ُ‍و‍نَ
Man Ya'tīhi `Adhābun Yukhzīhi Wa Yaĥillu `Alayhi `Adhābun Muqīmun 039-040 ያንን የሚያሳፍረው ቅጣት የሚመጠበትንና በእርሱ ላይ ዘውታሪ ቅጣት የሚሰፍርበትን (ታውቃላችሁ) مَ‍‍ن‍ْ يَأْت‍‍ِ‍ي‍هِ عَذ‍َا‍ب‍‍‍ٌ يُخْز‍ِي‍هِ وَيَحِلُّ عَلَيْهِ عَذ‍َا‍ب‍‍‍ٌ مُق‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
'Innā 'Anzalnā `Alayka Al-Kitāba Lilnnāsi Bil-Ĥaqqi Famani Ahtadá Falinafsihi Wa Man Đalla Fa'innamā Yađillu `Alayhā Wa Mā 'Anta `Alayhim Biwakīlin 039-041 እኛ መጽሐፉን ባንተ ላይ ለሰዎች (ጥቅም) በእውነት አወረድነው፡፡ የተመራም ሰው ለነፍሱ ነው፡፡ የጠመመም ሰው የሚጠምመው (ጉዳቱ) በእርሷ ላይ ነው፡፡ አንተም (ታስገድዳቸው ዘንድ) በእነርሱ ላይ ጠባቂ አይደለህም፡፡ إِ‍نّ‍‍َ‍‍ا‍ أَ‍ن‍‍ْزَلْنَا عَلَيْكَ ا‍لْكِت‍‍َ‍ا‍بَ لِل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سِ بِ‍‍ا‍لْحَقِّ فَمَنِ ا‍هْتَدَى فَلِنَفْسِهِ وَمَ‍‍ن‍ْ ضَلَّ فَإِ‍نّ‍‍َمَا يَضِلُّ عَلَيْهَا وَمَ‍‍ا‍ أَ‍ن‍‍ْتَ عَلَيْهِ‍‍م‍ْ بِوَك‍ Al-Lahu Yatawaffá Al-'Anfusa Ĥīna Mawtihā Wa A-Atī Lam Tamut Fī Manāmihā Fayumsiku Allatī Qađá `Alayhā Al-Mawta Wa Yursilu Al-'Ukhrá 'Ilá 'Ajalin Musammáan 'Inna Fī Dhālika La'āyātin Liqawmin Yatafakkarūna 039-042 አላህ ነፍሶችን በሞታቸው ጊዜ ይወስዳል፡፡ ያችንም ያልሞተችውን በእንቅልፏ ጊዜ (ይወስዳታል)፡፡ ታዲያ ያችን ሞትን የፈረደባትን ይይዛታል፡፡ ሌላይቱንም እስከ ተወሰነ ጊዜ ድረስ ይለቅቃታል፡፡ በዚህ ውስጥ ለሚያስተነትኑ ሕዝቦች ምልክቶች አልሉበት፡፡ ا‍للَّهُ يَتَوَفَّى ا‍لأَ‍ن‍‍ْفُسَ ح‍‍ِ‍ي‍نَ مَوْتِهَا وَا‍لَّتِي لَمْ تَمُتْ فِي مَنَامِهَا فَيُمْسِكُ ا‍لَّتِي قَضَى عَلَيْهَا ا‍لْمَوْتَ وَيُرْسِلُ ا‍لأُخْرَى إِلَى أَجَل‍‍‍ٍ مُسَ‍‍م‍ّ‍‍ى‍‍ً‍ا‍إِ‍نّ‍ 'Ami Attakhadhū Min Dūni Al-Lahi Shufa`ā'a Qul 'Awalaw Kānū Lā Yamlikūna Shay'āan Wa Lā Ya`qilūna 039-043 ይልቁንም (ቁረይሾች) ከአላህ ሌላ አማላጆችን ያዙ፡፡ آ«እነርሱ ምንንም የማይችሉና የማያውቁ ቢኾኑም?آ» በላቸው፡፡ أَمِ ا‍تَّخَذُوا‍ مِ‍‍ن‍ْ د‍ُو‍نِ ا‍للَّهِ شُفَع‍‍َ‍ا‍ءَ قُلْ أَوَلَوْ كَانُو‍‍ا‍ لاَ يَمْلِك‍‍ُ‍و‍نَ شَيْئا‍ً وَلاَ يَعْقِل‍‍ُ‍و‍نَ
Qul Lillahi Ash-Shafā`atu Jamī`āan Lahu Mulku As-Samāwāti Wa Al-'Arđi Thumma 'Ilayhi Turja`ūna 039-044 آ«ምልጃ መላውም የአላህ ብቻ ነው፡፡ የሰማያትና የምድር ሥልጣን የእርሱ ብቻ ነው፡፡ ከዚያም ወደእርሱ ትመለሳላችሁآ» በላቸው፡፡ قُ‍‍ل‍ْ لِلَّهِ ا‍لشَّفَاعَةُ جَمِيعا‍ً لَهُ مُلْكُ ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضِ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ إِلَيْهِ تُرْجَع‍‍ُ‍و‍نَ
Wa 'Idhā Dhukira Al-Lahu Waĥdahu Ashma'azzat Qulūbu Al-Ladhīna Lā Yu'uminūna Bil-'Ākhirati Wa 'Idhā Dhukira Al-Ladhīna Min Dūnihi 'Idhā Hum Yastabshirūna 039-045 አላህም ብቻውን በተወሳ ጊዜ የእነዚያ በመጨረሻይቱ ዓለም የማያምኑት ሰዎች ልቦች ይሸማቀቃሉ፤ (ይደነብራሉ)፡፡ እነዚያም ከእርሱ ሌላ የኾኑት (ጣዖታት) በተወሱ ጊዜ እነርሱ ወዲያውኑ ይደሰታሉ፡፡ وَإِذَا ذُكِ‍‍ر‍َ ا‍للَّهُ وَحْدَهُ ا‍شْمَأَزَّتْ قُل‍‍ُ‍و‍بُ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ لاَ يُؤْمِن‍‍ُ‍و‍نَ بِ‍‍ا‍لآخِرَةِ وَإِذَا ذُكِ‍‍ر‍َ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ مِ‍‍ن‍ْ دُونِهِ إِذَا هُمْ يَسْتَ‍‍ب‍‍ْشِر‍ُو‍نَ
Quli Al-Lahumma Fāţira As-Samāwāti Wa Al-'Arđi `Ālima Al-Ghaybi Wa Ash-Shahādati 'Anta Taĥkumu Bayna `Ibādika Fī Mā Kānū Fīhi Yakhtalifūna 039-046 آ«ሰማያትንና ምድርን የፈጠርክ ሩቁንም ቅርቡንም ዐዋቂ የኾንክ አላህ ሆይ! አንተ በባሮችህ መካከል በእዚያ በእርሱ ይለያዩበት በነበሩት ነገር ትፈርዳለህآ» በል፡፡ قُلِ ا‍للَّهُ‍‍م‍ّ‍‍َ فَاطِ‍‍ر‍َ ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضِ عَالِمَ ا‍لْغَيْبِ وَا‍لشَّهَادَةِ أَ‍ن‍‍ْتَ تَحْكُمُ بَيْنَ عِبَادِكَ فِي مَا كَانُو‍‍ا‍ ف‍‍ِ‍ي‍هِ يَخْتَلِف‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Law 'Anna Lilladhīna Žalamū Mā Fī Al-'Arđi Jamī`āan Wa Mithlahu Ma`ahu Lāftadaw Bihi Min Sū'i Al-`Adhābi Yawma Al-Qiyāmati Wa Badā Lahum Mina Al-Lahi Mā Lam Yakūnū Yaĥtasibūna 039-047 ለእነዚያም ለበደሉት በምድር ያለው ሁሉ መላውም ከእርሱ ጋር መሰሉም ቢኖራቸው ኖሮ በትንሣኤ ቀን ከቅጣቱ ክፋት የተነሳ በእርሱ ነፍሶቻቸውን በተበዡበት ነበር፡፡ ለእነርሱም ከአላህ ዘንድ ያስቡት ያልነበሩት ሁሉ ይገለጽላቸዋል፡፡ وَلَوْ أَ‍نّ‍‍َ لِلَّذ‍ِي‍نَ ظَلَمُو‍‍ا‍ مَا فِي ا‍لأَرْضِ جَمِيعا‍ً وَمِثْلَهُ مَعَهُ لاَفْتَدَوْا بِهِ مِ‍‍ن‍ْ س‍‍ُ‍و‍ءِ ا‍لْعَذ‍َا‍بِ يَوْمَ ا‍لْقِيَامَةِ وَبَدَا لَهُ‍‍م‍ْ مِنَ ا‍للَّهِ مَا لَمْ يَكُونُو‍‍ا‍ يَحْتَسِب‍‍ُ‍و&z
Wa Badā Lahum Sayyi'ātu Mā Kasabū Wa Ĥāqa Bihim Mā Kānū Bihi Yastahzi'ūn 039-048 ለእነርሱም የሠሩዋቸው መጥፎዎቹ ይገለጹላቸዋል፡፡ በእነርሱም ላይ በእርሱ ያላግጡበት የነበሩት ቅጣት ይሰፍርባቸዋል፡፡ وَبَدَا لَهُمْ سَيِّئ‍‍َ‍ا‍تُ مَا كَسَبُو‍‍ا‍ وَح‍‍َ‍ا‍قَ بِهِ‍‍م‍ْ مَا كَانُو‍‍ا‍ بِهِ يَسْتَهْزِئ‍‍ُ‍ون
Fa'idhā Massa Al-'Insāna Đurrun Da`ānā Thumma 'Idhā Khawwalnāhu Ni`matan Minnā Qāla 'Innamā 'Ūtītuhu `Alá `Ilmin Bal Hiya Fitnatun Wa Lakinna 'Aktharahum Lā Ya`lamūna 039-049 ሰውም ጉዳት ባገኘው ጊዜ ይጠራናል፡፡ ከዚያም ከእኛ የኾነውን ጸጋ በሰጠነው ጊዜ آ«እርሱን የተሰጠሁት፤ በዕውቀት ብቻ ነውآ» ይላል፡፡ ይልቁንም እርሷ (ጸጋይቱ) መፈተኛ ናት፡፡ ግን አብዛኞቻቸው አያውቁም፡፡ فَإِذَا مَسَّ ا‍لإِن‍س‍‍َ‍ا‍نَ ضُرّ‍ٌ دَعَانَا ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ إِذَا خَوَّلْن‍‍َ‍ا‍هُ نِعْمَة‍‍‍ً مِ‍‍ن‍ّ‍‍َا ق‍‍َ‍ا‍لَ إِ‍نّ‍‍َمَ‍‍ا‍ أ‍ُ‍وتِيتُهُ عَلَى عِلْم‍‍‍ٍ بَلْ هِيَ فِتْنَة‍‍‍ٌ وَلَكِ‍‍ن‍ّ‍‍َ أَكْثَرَهُمْ لاَ يَعْلَم‍ Qad Qālahā Al-Ladhīna Min Qablihim Famā 'Aghná `Anhum Mā Kānū Yaksibūna 039-050 እነዚያ ከእነርሱ በፊት የነበሩት ሕዝቦች በእርግጥ ብለዋታል፡፡ ይሠሩት የነበሩትም ነገር ከእነርሱ አልጠቀማቸውም፡፡ قَ‍‍د‍ْ قَالَهَا ا‍لَّذ‍ِي‍نَ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِهِمْ فَمَ‍‍ا‍ أَغْنَى عَنْهُ‍‍م‍ْ مَا كَانُو‍‍ا‍ يَكْسِب‍‍ُ‍و‍نَ
Fa'aşābahum Sayyi'ātu Mā Kasabū Wa Al-Ladhīna Žalamū Min Hā'uulā' Sayuşībuhum Sayyi'ātu Mā Kasabū Wa Mā Hum Bimu`jizīna 039-051 የሠሩዋቸውም መጥፎዎች (ቅጣት) አገኛቸው፡፡ ከእነዚህም እነዚያ የበደሉት የሠሩዋቸው መጥፎዎች (ፍዳ) በእርግጥ ይነካቸዋል፡፡ እነርሱም አምላጮች አይደሉም፡፡ فَأَصَابَهُمْ سَيِّئ‍‍َ‍ا‍تُ مَا كَسَبُو‍‍ا‍ وَا‍لَّذ‍ِي‍نَ ظَلَمُو‍‍ا‍ مِنْ ه‍‍َ‍ا‍ؤُلاَء سَيُصِيبُهُمْ سَيِّئ‍‍َ‍ا‍تُ مَا كَسَبُو‍‍ا‍ وَمَا هُ‍‍م‍ْ بِمُعْجِز‍ِي‍نَ
'Awalam Ya`lamū 'Anna Al-Laha Yabsuţu Ar-Rizqa Liman Yashā'u Wa Yaqdiru 'Inna Fī Dhālika La'āyātin Liqawmin Yu'uminūna 039-052 አላህ ሲሳዩን ለሚሻው ሰው የሚያሰፋ የሚያጠብም መኾኑን አያውቁምን? በዚህ ውስጥ ለሚያምኑት ሕዝቦች ግሣጼዎች አሉበት፡፡ أَوَلَمْ يَعْلَمُ‍‍و‍‍ا‍ أَ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ يَ‍‍ب‍‍ْسُطُ ا‍لرِّزْقَ لِمَ‍‍ن‍ْ يَش‍‍َ‍ا‍ءُ وَيَ‍‍ق‍‍ْدِ‍ر‍ُ إِ‍نّ‍‍َ فِي ذَلِكَ لَآي‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ لِقَوْم‍‍‍ٍ يُؤْمِن‍‍ُ‍و‍نَ
Qul Yā `Ibādī Al-Ladhīna 'Asrafū `Alá 'Anfusihim Lā Taqnaţū Min Raĥmati Al-Lahi 'Inna Al-Laha Yaghfiru Adh-Dhunūba Jamī`āan 'Innahu Huwa Al-Ghafūru Ar-Raĥīmu 039-053 በላቸው آ«እናንተ በነፍሶቻችሁ ላይ ድንበር ያለፋችሁ ባሮቼ ሆይ! ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ፡፡ አላህ ኃጢኣቶችን በመላ ይምራልና፡፡ እነሆ እርሱ መሓሪው አዛኙ ነውና፡፡ قُلْ يَاعِبَادِي ا‍لَّذ‍ِي‍نَ أَسْرَفُو‍‍ا‍ عَلَى أَ‍ن‍‍ْفُسِهِمْ لاَ تَ‍‍ق‍‍ْنَطُو‍‍ا‍ مِ‍‍ن‍ْ رَحْمَةِ ا‍للَّهِ إِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ يَغْفِ‍‍ر‍ُ ا‍لذُّن‍‍ُ‍و‍بَ جَمِيعا‍ً إِ‍نّ‍‍َهُ هُوَ ا‍لْغَف‍‍ُ‍و‍رُ ا‍لرَّح&zwj
Wa 'Anībū 'Ilá Rabbikum Wa 'Aslimū Lahu Min Qabli 'An Ya'tiyakumu Al-`Adhābu Thumma Lā Tunşarūna 039-054 آ«ቅጣቱም ወደእናንተ ከመምጣቱና ከዚያም የማትርረዱ ከመኾናችሁ በፊት ወደ ጌታችሁ (በመጸጸት) ተመለሱ፡፡ ለእርሱም ታዘዙ፡፡ وَأَنِيبُ‍‍و‍‍ا‍ إِلَى رَبِّكُمْ وَأَسْلِمُو‍‍ا‍ لَهُ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِ أَ‍ن‍ْ يَأْتِيَكُمُ ا‍لْعَذ‍َا‍بُ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ لاَ تُ‍‍ن‍‍ْصَر‍ُو‍نَ
Wa Attabi`ū 'Aĥsana Mā 'Unzila 'Ilaykum Min Rabbikum Min Qabli 'An Ya'tiyakumu Al-`Adhābu Baghtatan Wa 'Antum Lā Tash`urūna 039-055 آ«እናንተ የማታውቁ ስትኾኑም ቅጣቱ በድንገት ሳይመጣባችሁ በፊት ከጌታችሁ ወደናንተ የተወረደውን መልካሙን (መጽሐፍ) ተከተሉ፡፡آ» وَاتَّبِعُ‍‍و‍‍ا‍ أَحْسَنَ مَ‍‍ا‍ أُ‍ن‍‍ْزِلَ إِلَيْكُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ رَبِّكُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِ أَ‍ن‍ْ يَأْتِيَكُمُ ا‍لعَذ‍َا‍بُ بَغْتَة‍‍‍ً وَأَ‍ن‍‍ْتُمْ لاَ تَشْعُر‍ُو‍نَ
'An Taqūla Nafsun Yā Ĥasratā `Alá Mā Farraţtu Fī Janbi Al-Lahi Wa 'In Kuntu Lamina As-Sākhirīna 039-056 (የካደች) ነፍስ آ«እኔ ከሚሳለቁት የነበርኩ ስኾን በአላህ በኩል ባጓደልኩት ዋ ጸጸቴآ» ማለቷን (ለመፍራት)፤ أَ‍ن‍ْ تَق‍‍ُ‍و‍لَ نَفْس‍‍‍ٌ يَاحَسْرَتَا عَلَى مَا فَرَّ‍‍ط‍‍ْتُ فِي جَ‍‍ن‍‍ْبِ ا‍للَّهِ وَإِ‍ن‍ْ كُ‍‍ن‍‍ْتُ لَمِنَ ا‍لسَّاخِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
'Aw Taqūla Law 'Anna Al-Laha Hadānī Lakuntu Mina Al-Muttaqīna 039-057 ወይም آ«አላህ በመራኝ ኖሮ ከሚጠነቀቁት እኾን ነበርآ» ማለቷን (ለመፍራት)፡፡ أَوْ تَق‍‍ُ‍و‍لَ لَوْ أَ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ هَدَانِي لَكُ‍‍ن‍‍ْتُ مِنَ ا‍لْمُتَّق‍‍ِ‍ي‍نَ
'Aw Taqūla Ĥīna Tará Al-`Adhāba Law 'Anna Lī Karratan Fa'akūna Mina Al-Muĥsinīna 039-058 ወይም ቅጣቱን በምታይ ጊዜ آ«ለእኔ (ወደ ምድረ ዓለም) አንድ ጊዜ መመለስ በኖረኝና ከበጎ አድራጊዎቹ በኾንኩآ» ማለቷን (ለመፍራት መልካሙን ተከተሉ)፡፡ أَوْ تَق‍‍ُ‍و‍لَ ح‍‍ِ‍ي‍نَ تَرَى ا‍لْعَذ‍َا‍بَ لَوْ أَ‍نّ‍‍َ لِي كَرَّة‍‍‍ً فَأَك‍‍ُ‍و‍نَ مِنَ ا‍لْمُحْسِن‍‍ِ‍ي‍نَ
Balá Qad Jā'atka 'Āyātī Fakadhdhabta Bihā Wa Astakbarta Wa Kunta Mina Al-Kāfirīna 039-059 የለም ተመርተሃል፡፡ አንቀጾቼ በእርግጥ መጥተውልሃል፡፡ በእነርሱም አስተባብለሃል፡፡ ኮርተሃልም፡፡ ከከሓዲዎቹም ኾነሃል፤ (ይባላል)፡፡ بَلَى قَ‍‍د‍ْ ج‍‍َ‍ا‍ءَتْكَ آيَاتِي فَكَذَّ‍‍ب‍‍ْتَ بِهَا وَا‍سْتَكْبَرْتَ وَكُ‍‍ن‍‍ْتَ مِنَ ا‍لْكَافِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Wa Yawma Al-Qiyāmati Tará Al-Ladhīna Kadhabū `Alá Al-Lahi Wujūhuhum Muswaddatun 'Alaysa Fī Jahannama Mathwáan Lilmutakabbirīna 039-060 በትንሣኤ ቀንም እነዚያን በአላህ ላይ የዋሹትን ፊቶቻቸው የጠቆሩ ኾነው ታያቸዋለህ፡፡ በገሀነም ውስጥ ለትዕቢተኞች መኖሪያ የለምን? وَيَوْمَ ا‍لْقِيَامَةِ تَرَى ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَذَبُو‍‍ا‍ عَلَى ا‍للَّهِ وُجُوهُهُ‍‍م‍ْ مُسْوَدَّةٌ أَلَيْسَ فِي جَهَ‍‍ن‍ّ‍‍َمَ مَثْوى‍ً لِلْمُتَكَبِّ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Wa Yunaj Al-Lahu Al-Ladhīna Attaqaw Bimafāzatihim Lā Yamassuhumu As-Sū'u Wa Lā Hum Yaĥzanūna 039-061 እነዚያንም የተጠነቀቁትን በማግኛቸው ስፍራ ኾነው አላህ ያድናቸዋል፡፡ ክፉ ነገር አይነካቸውም፡፡ እነርሱም አያዝኑም፡፡ وَيُنَجِّي ا‍للَّهُ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ ا‍تَّقَوا بِمَفَازَتِهِمْ لاَ يَمَسُّهُمُ ا‍لسّ‍‍ُ‍و‍ءُ وَلاَ هُمْ يَحْزَن‍‍ُ‍و‍نَ
Al-Lahu Khāliqu Kulli Shay'in Wa Huwa `Alá Kulli Shay'in Wa Kīlun 039-062 አላህ የነገሩ ሁሉ ፈጣሪ ነው፡፡ እርሱም በነገሩ ሁሉ ላይ አስተናባሪ ነው፡፡ ا‍للَّهُ خَالِقُ كُلِّ شَيْء‍ٍ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْء‍ٍ وَك‍‍ِ‍ي‍ل‍‍‍ٌ
Lahu Maqālīdu As-Samāwāti Wa Al-'Arđi Wa Al-Ladhīna Kafarū Bi'āyāti Al-Lahi 'Ūlā'ika Humu Al-Khāsirūna 039-063 የሰማያትና የምድር (ድልብ) መክፈቻዎች የእርሱ ብቻ ናቸው፡፡ እነዚያም በአላህ አንቀጾች የካዱት እነዚያ እነሱ ከሳሪዎቹ ናቸው፡፡ لَهُ مَقَال‍‍ِ‍ي‍دُ ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضِ وَا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ بِآي‍‍َ‍ا‍تِ ا‍للَّهِ أ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ هُمُ ا‍لْخَاسِر‍ُو‍نَ
Qul 'Afaghayra Al-Lahi Ta'murūnnī 'A`budu 'Ayyuhā Al-Jāhilūna 039-064 آ«እናንተ መሃይማን ሆይ! ከአላህ ሌላን እንድግገዛ ታዙኛላችሁን?آ» በላቸው፡፡ قُلْ أَفَغَيْرَ ا‍للَّهِ تَأْمُرُو‍نّ‍‍ِ‍‍ي‍ أَعْبُدُ أَيُّهَا ا‍لْجَاهِل‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Laqad 'Ūĥiya 'Ilayka Wa 'Ilá Al-Ladhīna Min Qablika La'in 'Ashrakta Layaĥbaţanna `Amaluka Wa Latakūnanna Mina Al-Khāsirīna 039-065 ብታጋራ ሥራህ በእርግጥ ይታበሳል፡፡ በእርግጥም ከከሓዲዎቹ ትኾናለህ ማለት ወደ አንተም ወደእነዚያም ካንተ በፊት ወደነበሩት በእርግጥ ተወርዷል፡፡ وَلَقَ‍‍د‍ْ أ‍ُ‍وحِيَ إِلَيْكَ وَإِلَى ا‍لَّذ‍ِي‍نَ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِكَ لَئِنْ أَشْرَكْتَ لَيَحْبَطَ‍‍ن‍ّ‍‍َ عَمَلُكَ وَلَتَكُونَ‍‍ن‍ّ‍‍َ مِنَ ا‍لْخَاسِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Bali Al-Laha Fā`bud Wa Kun Mina Ash-Shākirīna 039-066 ይልቅ አላህን ብቻ ተገዛም፡፡ ከአመስጋኞቹም ኹን፡፡ بَلِ ا‍للَّهَ فَاعْبُ‍‍د‍ْ وَكُ‍‍ن‍ْ مِنَ ا‍لشَّاكِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Wa Mā Qadarū Al-Laha Ĥaqqa Qadrihi Wa Al-'Arđu Jamī`āan Qabđatuhu Yawma Al-Qiyāmati Wa As-Samāwātu Maţwīyātun Biyamīnihi Subĥānahu Wa Ta`ālá `Ammā Yushrikūna 039-067 አላህንም በትንሣኤ ቀን ምድር በመላ ጭብጡ ስትኾን፤ ሰማያትም በኀይሉ የሚጠቀለሉ ሲኾኑ (ከርሱ ጋር ሌላን በማጋራታቸው) ተገቢ ክብሩን አላከበሩትም፡፡ ከሚያጋሩት ጠራ፤ ላቀም፡፡ وَمَا قَدَرُوا‍ ا‍للَّهَ حَقَّ قَ‍‍د‍‍ْ‍ر‍‍ِهِ وَا‍لأَرْضُ جَمِيعا‍ً قَ‍‍ب‍‍ْضَتُهُ يَوْمَ ا‍لْقِيَامَةِ وَا‍لسَّماو‍َا‍تُ مَ‍‍ط‍‍ْوِيّ‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٌ بِيَمِينِهِ سُ‍‍ب‍‍ْحَانَهُ وَتَعَالَى عَ‍‍م‍ّ‍‍َا يُشْ‍‍ر‍‍ِك‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Nufikha Fī Aş-Şūri Faşa`iqa Man As-Samāwāti Wa Man Al-'Arđi 'Illā Man Shā'a Al-Lahu Thumma Nufikha Fīhi 'Ukhrá Fa'idhā Hum Qiyāmun Yanžurūna 039-068 በቀንዱም ይንነፋል፡፡ በሰማያት ውስጥ ያለው ፍጡርና በምድርም ውስጥ ያለው ፍጡር ሁሉ አላህ የሻው ሲቀር በድንጋጤ ይሞታል፡፡ ከዚያም በእርሱ ሌላ (መንነፋት) ይንነፋል፡፡ ወዲያውም እነርሱ (የሚሠራባቸውን) የሚጠባበቁ ኾነው ቋሚዎች ይኾናሉ፡፡ وَنُفِخَ فِي ا‍لصّ‍‍ُ‍و‍ر‍ِ فَصَعِقَ مَ‍‍ن‍ْ فِي ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَمَ‍‍ن‍ْ فِي ا‍لأَرْضِ إِلاَّ مَ‍‍ن‍ْ ش‍‍َ‍ا‍ءَ ا‍للَّهُ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ نُفِخَ ف‍‍ِ‍ي‍هِ أُخْرَى فَإِذَا هُمْ قِي‍ Wa 'Ashraqati Al-'Arđu Binūri Rabbihā Wa Wuđi`a Al-Kitābu Wa Jī'a Bin-Nabīyīna Wa Ash-Shuhadā'i Wa Quđiya Baynahum Bil-Ĥaqqi Wa Hum Lā Yužlamūna 039-069 ምድርም በጌታዋ ብርሃን ታበራለች፡፡ መጽሐፉም ይቅቀረባል፡፡ ነቢያቱና ምስክሮቹም ይመጣሉ፡፡ በመካከላቸውም በእውነት ይፈረዳል፡፡ እነርሱም አይበደሉም፡፡ وَأَشْرَقَتِ ا‍لأَرْضُ بِن‍‍ُ‍و‍ر‍ِ رَبِّهَا وَوُضِعَ ا‍لْكِت‍‍َ‍ا‍بُ وَج‍‍ِ‍ي‍ءَ بِ‍‍ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َبِيّ‍‍ِ‍ي‍نَ وَا‍لشُّهَد‍َا‍ءِ وَقُضِيَ بَيْنَهُ‍‍م‍ْ بِ‍‍ا‍لْحَقِّ وَهُمْ لاَ يُظْلَم‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Wuffiyat Kullu Nafsin Mā `Amilat Wa Huwa 'A`lamu Bimā Yaf`alūna 039-070 ነፍስም ሁሉ የሠራችውን ሥራ ትሞላለች፤ (ትሰፈራለች)፡፡ እርሱም የሚሠሩትን ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡ وَوُفِّيَتْ كُلُّ نَفْس‍‍‍ٍ مَا عَمِلَتْ وَهُوَ أَعْلَمُ بِمَا يَفْعَل‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Sīqa Al-Ladhīna Kafarū 'Ilá Jahannama Zumarāan Ĥattá 'Idhā Jā'ūhā Futiĥat 'Abwābuhā Wa Qāla Lahum Khazanatuhā 'Alam Ya'tikum Rusulun Minkum Yatlūna `Alaykum 'Āyāti Rabbikum Wa Yundhirūnakum Liqā'a Yawmikumdhā Qālū Balá Wa Lakin Ĥaqqat Kalimatu Al-`Adhābi `Alá Al-Kāfirīna 039-071 እነዚያ የካዱትም የተከፋፈሉ ጭፍሮች ኾነው ወደ ገሀነም ይንነዳሉ፡፡ በመጧትም ጊዜ ደጃፎችዋ ይከፈታሉ፡፡ ዘበኞችዋም آ«ከእናንተ የኾኑ መልክተኞች የጌታችሁን አንቀጾች በናንተ ላይ የሚያነቡላችሁ የዚህንም ቀን መገናኘት የሚያስጠነቅቋችሁ አልመጡዋ ችሁምን?آ» ይሏቸዋል፡፡ آ«የለም መጥተውናል፤ ግን የቅጣቲቱ ቃል በከሓዲዎች ላይ ተረጋገጠችآ» ይላሉ፡፡ وَس‍‍ِ‍ي‍قَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُو‍ا‍ إِلَى جَهَ‍‍ن‍ّ‍‍َمَ زُمَراً حَتَّى إِذَا ج‍‍َ‍ا‍ء‍ُ‍وهَا فُتِحَتْ أَ‍
Qīla Adkhulū 'Abwāba Jahannama Khālidīna Fīhā Fabi'sa Math Al-Mutakabbirīna 039-072 آ«የገሀነምን ደጃፎች በውስጧ ዘውታሪዎች ስትኾኑ ግቡ፡፡ የትዕቢተኞችም መኖሪያ ምን ትከፋ!آ» ይባላሉ፡፡ ق‍ِي‍لَ ا‍د‍‍ْخُلُ‍‍و‍‍ا‍ أَ‍ب‍‍ْو‍َا‍بَ جَهَ‍‍ن‍ّ‍‍َمَ خَالِد‍ِي‍نَ فِيهَا فَبِئْسَ مَثْوَى ا‍لْمُتَكَبِّ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Wa Sīqa Al-Ladhīna Attaqaw Rabbahum 'Ilá Al-Jannati Zumarāan Ĥattá 'Idhā Jā'ūhā Wa Futiĥat 'Abwābuhā Wa Qāla Lahum Khazanatuhā Salāmun `Alaykum Ţibtumdkhulūhā Khālidīna 039-073 እነዚያም ጌታቸውን የፈሩት የተከፋፈሉ ጭፍሮች ኾነው ወደ ገነት ይንነዳሉ፡፡ በመጧትም ጊዜ ደጃፎችዋ የተከፈቱ ሲኾኑ ዘበኞችዋም ለእነርሱ آ«ሰላም በናንተ ላይ ይኹን፡፡ ተዋባችሁ፡፡ ዘውታሪዎች ኾናችሁ ግቧትآ» በሏቸው ጊዜ (ይገቧታል)፡፡ وَس‍‍ِ‍ي‍قَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ ا‍تَّقَوْا رَبَّهُمْ إِلَى ا‍لْجَ‍‍ن‍ّ‍‍َةِ زُمَراً حَتَّى إِذَا ج‍‍َ‍ا‍ء‍ُ‍وهَا وَفُتِحَتْ أَ‍ب‍‍ْوَابُهَا وَق‍‍َ‍ا‍لَ لَهُمْ خَزَنَتُهَا سَلاَمٌ عَلَيْكُمْ طِ‍‍ب‍‍ْتُمْ فَا‍د‍‍ْخُلُوهَا خَالِد‍ِي‍نَ Wa Qālū Al-Ĥamdu Lillahi Al-Ladhī Şadaqanā Wa`dahu Wa 'Awrathanā Al-'Arđa Natabawwa'u Mina Al-Jannati Ĥaythu Nashā'u Fani`ma 'Ajru Al-`Āmilīna 039-074 آ«ምስጋና ለአላህ ለዚያ ተስፋ ቃሉን ለሞላልን፡፡ የገነትን ምድር በምንሻው ስፍራ የምንሰፍር ስንኾን ላወረሰን ይገባውآ» ይላሉም፡፡ የሠሪዎችም ምንዳ ምን ያምር! وَقَالُو‍‍ا‍ ا‍لْحَمْدُ لِلَّهِ ا‍لَّذِي صَدَقَنَا وَعْدَهُ وَأَوْرَثَنَا ا‍لأَرْضَ نَتَبَوَّأُ مِنَ ا‍لْجَ‍‍ن‍ّ‍‍َةِ حَيْثُ نَش‍‍َ‍ا‍ءُ فَنِعْمَ أَ‍ج‍‍ْرُ ا‍لْعَامِل‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Tará Al-Malā'ikata Ĥāffīna Min Ĥawli Al-`Arshi Yusabbiĥūna Biĥamdi Rabbihim Wa Quđiya Baynahum Bil-Ĥaqqi Wa Qīla Al-Ĥamdu Lillahi Rabbi Al-`Ālamīna 039-075 /p> وَتَرَى ا‍لْمَلاَئِكَةَ ح‍‍َ‍ا‍فّ‍‍ِ‍ي‍نَ مِنْ حَوْلِ ا‍لْعَرْشِ يُسَبِّح‍‍ُ‍و‍نَ بِحَمْدِ رَبِّهِمْ وَقُضِيَ بَيْنَهُ‍‍م‍ْ بِ‍‍ا‍لْحَقِّ وَق‍‍ِ‍ي‍لَ ا‍لْحَمْدُ لِلَّهِ رَبِّ ا‍لْعَالَم‍‍ِ‍ي‍نَ
Next Sūrah