36) Sūrat Yā -Sīn

Printed format

36) سُورَة يَا-سِين

Yā -Sīn 036-001 የ.ሰ.(ያ ሲን) يَا-سِي‍‍ن
Wa Al-Qur'āni Al-Ĥakīmi 036-002 ጥበብ በተመላበት ቁርኣን እምላለሁ፡፡ وَالْقُرْآنِ ا‍لْحَك‍‍ِ‍ي‍مِ
'Innaka Lamina Al-Mursalīna 036-003 አንተ በእርግጥ ከመልክተኞቹ ነህ፡፡ إِ‍نّ‍‍َكَ لَمِنَ ا‍لْمُرْسَل‍‍ِ‍ي‍نَ
`Alá Şirāţin Mustaqīmin 036-004 በቀጥታም መንገድ ላይ ነህ፡፡ عَلَى صِر‍َا‍ط‍‍‍ٍ مُسْتَق‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٍ
Tanzīla Al-`Azīzi Ar-Raĥīmi 036-005 አሸናፊ አዛኝ ከሆነው አምላክ መወረድን ተወረደ፡፡ تَ‍‍ن‍ز‍ِي‍لَ ا‍لْعَز‍ِي‍زِ ا‍لرَّح‍‍ِ‍ي‍مِ
Litundhira Qawmāan Mā 'Undhira 'Ābā'uuhum Fahum Ghāfilūna 036-006 አባቶቻቸው ያልተስፈራሩትን ሕዝቦች ልታስጠነቅቅበት (ተወረደ)፡፡ እነርሱ ዘንጊዎች ናቸውና፡፡ لِتُ‍‍ن‍ذِ‍ر‍َ قَوْما‍ً مَ‍‍ا‍ أُن‍ذِ‍ر‍َ آب‍‍َ‍ا‍ؤُهُمْ فَهُمْ غَافِل‍‍ُ‍و‍نَ
Laqad Ĥaqqa Al-Qawlu `Alá 'Aktharihim Fahum Lā Yu'uminūna 036-007 በአብዛኞቻቸው ላይ ቃሉ በእውነት ተረጋገጠ፡፡ ስለዚህ እነርሱ አያምኑም፡፡ لَقَ‍‍د‍ْ حَقَّ ا‍لْقَوْلُ عَلَى أَكْثَ‍‍ر‍‍ِهِمْ فَهُمْ لاَ يُؤْمِن‍‍ُ‍و‍نَ
'Innā Ja`alnā Fī 'A`nāqihim 'Aghlālāan Fahiya 'Ilá Al-'Adhqāni Fahum Muqmaĥūna 036-008 እኛ በአንገቶቻቸው ላይ እንዛዝላዎችን አደረግን፡፡ እርሷም (እንዛዝላይቱ) ወደ አገጮቻቸው ደራሽ ናት፡፡ እነርሱም ራሶቻቸውን ያንጋጠጡ ናቸው፡፡ إِ‍نّ‍‍َا جَعَلْنَا فِ‍‍ي‍ أَعْنَاقِهِمْ أَغْلاَلا‍ً فَهِيَ إِلَى ا‍لأَذْق‍‍َ‍ا‍نِ فَهُ‍‍م‍ْ مُ‍‍ق‍‍ْمَح‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Ja`alnā Min Bayni 'Aydīhim Saddāan Wa Min Khalfihim Saddāan Fa'aghshaynāhum Fahum Lā Yubşirūna 036-009 ከስተፊታቸውም ግርዶን ከስተኋላቸውም ግርዶን አደረግን፡፡ ሸፈንናቸውም፡፡ ስለዚህ እነሱ አያዩም፡፡ وَجَعَلْنَا مِ‍‍ن‍ْ بَيْنِ أَيْدِيهِمْ سَدّا‍ً وَمِنْ خَلْفِهِمْ سَدّا‍ً فَأَغْشَيْنَاهُمْ فَهُمْ لاَ يُ‍‍ب‍‍ْصِر‍ُو‍نَ
Wa Sawā'un `Alayhim 'A'andhartahum 'Am Lam Tundhirhum Lā Yu'uminūna 036-010 ብታሰጠነቅቃቸውም ባታስጠነቅቃቸውም በእነርሱ ላይ እኩል ነው፡፡ አያምኑም፡፡ وَسَو‍َا‍ءٌ عَلَيْهِمْ أَأَن‍ذَرْتَهُمْ أَمْ لَمْ تُ‍‍ن‍ذِرْهُمْ لاَ يُؤْمِن‍‍ُ‍و‍نَ
'Innamā Tundhiru Mani Attaba`a Adh-Dhikra Wa Khashiya Ar-Raĥmana Bil-Ghaybi Fabashshirhu Bimaghfiratin Wa 'Ajrin Karīmin 036-011 የምታስጠነቅቀው ግሳጼን የተከተለንና አልረሕማንን በሩቅ የፈራን ሰው ብቻ ነው፡፡ በምሕረትና በመልካም ምንዳም አብስረው፡፡ إِ‍نّ‍‍َمَا تُ‍‍ن‍ذِ‍ر‍ُ مَنِ ا‍تَّبَعَ ا‍لذِّكْرَ وَخَشِيَ ا‍لرَّحْمَنَ بِ‍‍ا‍لْغَيْبِ فَبَشِّرْهُ بِمَغْفِرَة‍‍‍ٍ وَأَ‍ج‍‍ْر‍ٍ كَ‍‍ر‍‍ِي‍م‍‍‍ٍ
'Innā Naĥnu Nuĥyi Al-Mawtá Wa Naktubu Mā Qaddamū Wa 'Āthārahum Wa Kulla Shay'in 'Ĥşaynāhu Fī 'Imāmin Mubīnin 036-012 እኛ ሙታንን እኛ በእርግጥ ሕያው እናደርጋለን፡፡ ያስቀደሙትንም ሥራ ፈለጎቻቸውንም እንጽፋለን፡፡ ነገሩንም ሁሉ ገላጭ መሪ በኾነ መጽሐፍ ውስጥ አጠቃለልነው፡፡ إِ‍نّ‍‍َا نَحْنُ نُحْيِ ا‍لْمَوْتَى وَنَكْتُبُ مَا قَدَّمُو‍‍ا‍ وَآثَارَهُمْ وَكُلَّ شَيْءٍ أحْصَيْن‍‍َ‍ا‍هُ فِ‍‍ي إِم‍‍َ‍ا‍م‍‍‍ٍ مُب‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٍ
Wa Ađrib Lahum Mathalāan 'Aşĥāba Al-Qaryati 'Idh Jā'ahā Al-Mursalūna 036-013 ለእነርሱም የከተማይቱን (የአንጾኪያን) ሰዎች ምሳሌ መልክተኞቹ በመጧት ጊዜ (የኾነውን) ግለጽላቸው፡፡ وَاضْ‍‍ر‍‍ِ‍ب‍ْ لَهُ‍‍م‍ْ مَثَلاً أَصْح‍‍َ‍ا‍بَ ا‍لْقَرْيَةِ إِذْ ج‍‍َ‍ا‍ءَهَا ا‍لْمُرْسَل‍‍ُ‍و‍نَ
'Idh 'Arsalnā 'Ilayhimu Athnayni Fakadhdhabūhumā Fa`azzaznā Bithālithin Faqālū 'Innā 'Ilaykum Mursalūna 036-014 ወደእነርሱ ሁለትን ሰዎች በላክንና ባስተባበሉዋቸው ጊዜ በሶስተኛም በአበረታንና እኛ ወደ እናንተ መልክተኞች ነን ባሏቸው ጊዜ (የኾነውን ምሳሌ ግለጽላቸው)፡፡ إِذْ أَرْسَلْنَ‍‍ا إِلَيْهِمُ ا‍ثْنَيْنِ فَكَذَّبُوهُمَا فَعَزَّزْنَا بِثَالِث‍‍‍ٍ فَقَالُ‍‍و‍‍ا‍ إِ‍نّ‍‍َ‍‍ا إِلَيْكُ‍‍م‍ْ مُرْسَل‍‍ُ‍و‍نَ
Qālū Mā 'Antum 'Illā Basharun Mithlunā Wa Mā 'Anzala Ar-Raĥmānu Min Shay'in 'In 'Antum 'Illā Takdhibūna 036-015 እናንተ መሰላችን ሰዎች እንጂ ሌላ አይደላችሁም፡፡ አልረሕማንም ምንም ነገር አላወረደም፡፡ እናንተ የምትዋሹ እንጂ ሌላ አይደላችሁም አሉዋቸው፡፡ قَالُو‍‍ا‍ مَ‍‍ا‍ أَ‍ن‍‍ْتُمْ إِلاَّ بَشَر‍ٌ مِثْلُنَا وَمَ‍‍ا‍ أَن‍زَلَ ا‍لرَّحْمَنُ مِ‍‍ن‍ْ شَيْء‍ٍ إِنْ أَ‍ن‍‍ْتُمْ إِلاَّ تَكْذِب‍‍ُ‍و‍نَ
Qālū Rabbunā Ya`lamu 'Innā 'Ilaykum Lamursalūna 036-016 (መልክተኞቹም) አሉ آ«ጌታችን ያውቃል፡፡ እኛ ወደእናንተ በእርግጥ መልክተኞች ነን፡፡ قَالُو‍‍ا‍ رَبُّنَا يَعْلَمُ إِ‍نّ‍‍َ‍‍ا إِلَيْكُمْ لَمُرْسَل‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Mā `Alaynā 'Illā Al-Balāghu Al-Mubīnu 036-017 آ«በእኛ ላይም ግልጽ የኾነ ማድረስ እንጂ ሌላ የለብንም፡፡آ» وَمَا عَلَيْنَ‍‍ا إِلاَّ ا‍لْبَلاَغُ ا‍لْمُب‍‍ِ‍ي‍نُ
Qālū 'Innā Taţayyarnā Bikum La'in Lam Tantahū Lanarjumannakum Wa Layamassannakum Minnā `Adhābun 'Alīmun 036-018 (ሕዝቦቹም) آ«እኛ በእናንተ ገደ ቢሶች ኾን፡፡ ባትከለከሉ በእርግጥ እንወግራችኋለን፡፡ ከእኛም አሳማሚ ቅጣት በእርግጥ ያገኛችኋልآ» አሉ፡፡ قَالُ‍‍و‍‍ا‍ إِ‍نّ‍‍َا تَطَيَّرْنَا بِكُمْ لَئِ‍‍ن‍ْ لَمْ تَ‍‍ن‍تَهُو‍‍ا‍ لَنَرْجُمَ‍‍ن‍ّ‍‍َكُمْ وَلَيَمَسَّ‍‍ن‍ّ‍‍َكُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ّ‍‍َا عَذ‍َا‍بٌ أَل‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Qālū Ţā'irukum Ma`akum 'A'in Dhukkirtum Bal 'Antum Qawmun Musrifūna 036-019 آ«ገደ ቢስነታችሁ ከእናንተው ጋር ነው፡፡ ብትገሰጹ (ትዝታላችሁን?) በእውነቱ እናንተ ወሰን አላፊዎች ሕዝቦች ናችሁآ» አሏቸው፡፡ قَالُو‍‍ا‍ ط‍‍َ‍ا‍ئِرُكُ‍‍م‍ْ مَعَكُمْ أَئِ‍‍ن‍ْ ذُكِّرْتُ‍‍م‍ْ بَلْ أَ‍ن‍‍ْتُمْ قَوْم‍‍‍ٌ مُسْ‍‍ر‍‍ِف‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Jā'a Min 'Aqşá Al-Madīnati Rajulun Yas`á Qāla Yā Qawmi Attabi`ū Al-Mursalīna 036-020 ከከተማይቱም ሩቅ ዳርቻ የሚሮጥ ሰው መጣ፡፡ آ«ወገኖቼ ሆይ! መልክተኞቹን ተከተሉآ» አለ፡፡ وَج‍‍َ‍ا‍ءَ مِنْ أَ‍ق‍‍ْصَى ا‍لْمَدِينَةِ رَجُل‍‍‍ٌ يَسْعَى ق‍‍َ‍ا‍لَ يَاقَوْمِ ا‍تَّبِعُو‍‍ا‍ ا‍لْمُرْسَل‍‍ِ‍ي‍نَ
Attabi`ū Man Lā Yas'alukum 'Ajrāan Wa Hum Muhtadūna 036-021 آ«እነርሱ ቅኑን መንገድ የተመሩ ሲኾኑ ዋጋን የማየጠይቁዋችሁን ሰዎች ተከተሉآ» (አላቸው)፡፡ ا‍تَّبِعُو‍‍ا‍ مَ‍‍ن‍ْ لاَ يَسْأَلُكُمْ أَ‍ج‍‍ْرا‍ً وَهُ‍‍م‍ْ مُهْتَد‍ُو‍نَ
Wa Mā Liya Lā 'A`budu Al-Ladhī Faţaranī Wa 'Ilayhi Turja`ūna 036-022 آ«ያንንም የፈጠረኝን፤ ወደርሱም የምትመለሱበትን (ጌታ) የማልገዛ ለእኔ ምን አለኝ?آ» (አለ)፡፡ وَمَا لِيَ لاَ أَعْبُدُ ا‍لَّذِي فَطَرَنِي وَإِلَيْهِ تُرْجَع‍‍ُ‍و‍نَ
'A'attakhidhu Min Dūnihi 'Ālihatan 'In Yuridni Ar-Raĥmānu Biđurrin Lā Tughni `Annī Shafā`atuhum Shay'āan Wa Lā Yunqidhūni 036-023 آ«ከእርሱ ሌላ አማልክትን እይዛለሁን? አልረህማን በጉዳት ቢሻኝ ምልጃቸው ከእኔ (ለመመለስ) ምንም አትጠቅመኝም፤ አያድኑኝምም፡፡ أَأَتَّخِذُ مِ‍‍ن‍ْ دُونِهِ آلِهَة‍‍‍ً إِ‍ن‍ْ يُ‍‍ر‍‍ِ‍د‍‍ْنِ ا‍لرَّحْمَنُ بِضُرّ‍ٍ لاَ تُغْنِ عَ‍‍ن‍ّ‍‍ِي شَفَاعَتُهُمْ شَيْئا‍ً وَلاَ يُ‍‍ن‍قِذ‍ُو‍نِ
'Innī 'Idhāan Lafī Đalālin Mubīnin 036-024 آ«እኔ ያን ጊዜ በግልጽ ስህተት ውስጥ ነኝ፡፡ إِ‍نّ‍‍ِ‍‍ي إِذا‍ً لَفِي ضَلاَل‍‍‍ٍ مُب‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٍ
'Innī 'Āmantu Birabbikum Fāsma`ūni 036-025 آ«እኔ በጌታችሁ አመንኩ፤ ስሙኝም፤آ» (አለ)፡፡ إِ‍نّ‍‍ِ‍‍ي آمَ‍‍ن‍‍ْتُ بِرَبِّكُمْ فَاسْمَع‍‍ُ‍و‍نِ
Qīla Adkhuli Al-Jannata Qāla Yā Layta Qawmī Ya`lamūna 036-026 آ«ገነትን ግባآ» ተባለ፡፡ (እርሱም) አለ፡- آ«ወገኖቼ ቢያውቁ እመኛለሁ፡፡ ق‍ِي‍لَ ا‍د‍‍ْخُلِ ا‍لْجَ‍‍ن‍ّ‍‍َةَ ق‍‍َ‍ا‍لَ يَالَيْتَ قَوْمِي يَعْلَم‍‍ُ‍و‍نَ
Bimā Ghafara Lī Rabbī Wa Ja`alanī Mina Al-Mukramīna 036-027 آ«ጌታዬ ለእኔ ምሕረት ያደረገልኝና ከተከበሩትም ያደረገኝ መኾኑን፡፡آ» بِمَا غَفَرَ لِي رَبِّي وَجَعَلَنِي مِنَ ا‍لْمُكْرَم‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Mā 'Anzalnā `Alá Qawmihi Min Ba`dihi Min Jundin Mina As-Samā'i Wa Mā Kunnā Munzilīna 036-028 ከእርሱም በኋላ በሕዝቦቹ ላይ (ልናጠፋቸው) ሰራዊትን ከሰማይ አላወረድንም፡፡ (በማንም ላይ) አወራጆችም አልነበርንም፡፡ وَمَ‍‍ا‍ أَن‍زَلْنَا عَلَى قَوْمِهِ مِ‍‍ن‍ْ بَعْدِهِ مِ‍‍ن‍ْ جُ‍‍ن‍د‍ٍ مِنَ ا‍لسَّم‍‍َ‍ا‍ءِ وَمَا كُ‍‍ن‍ّ‍‍َا مُ‍‍ن‍زِل‍‍ِ‍ي‍نَ
'In Kānat 'Illā Şayĥatan Wāĥidatan Fa'idhā Hum Khāmidūna 036-029 (ቅጣታቸው) አንዲት ጩኸት እንጂ ሌላ አልነበረችም፡፡ ወዲያውኑም እነርሱ ጠፊዎች ኾኑ፡፡ إِ‍ن‍ْ كَانَتْ إِلاَّ صَيْحَة‍‍‍ً وَا‍حِدَة‍‍‍ً فَإِذَا هُمْ خَامِد‍ُو‍نَ
Yā Ĥasratan `Alá Al-`Ibādi Mā Ya'tīhim Min Rasūlin 'Illā Kānū Bihi Yastahzi'ūn 036-030 በባሮቹ ላይ ዋ ቁልጭት! ከመልክተኛ አንድም አይመጣቸውም በእርሱ የሚሳለቁበት ቢኾኑ እንጅ፡፡ يَاحَسْرَةً عَلَى ا‍لْعِب‍‍َ‍ا‍دِ مَا يَأْتِيهِ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ رَس‍‍ُ‍و‍ل‍‍‍ٍ إِلاَّ كَانُو‍‍ا‍ بِهِ يَسْتَهْزِئ‍‍ُ‍ون
'Alam Yaraw Kam 'Ahlaknā Qablahum Mina Al-Qurūni 'Annahum 'Ilayhim Lā Yarji`ūna 036-031 ከእነርሱ በፊት ከክፍለ ዘመናት ሕዝቦች ብዙዎችን ማጥፋታችንንና እነርሱ ወደነርሱ የማይመለሱ መኾናቸውን አላወቁምን? أَلَمْ يَرَوْا كَمْ أَهْلَكْنَا قَ‍‍ب‍‍ْلَهُ‍‍م‍ْ مِنَ ا‍لْقُر‍ُو‍نِ أَ‍نّ‍‍َهُمْ إِلَيْهِمْ لاَ يَرْجِع‍‍ُ‍و‍نَ
Wa 'In Kullun Lammā Jamī`un Ladaynā Muĥđarūna 036-032 ሁሉም እኛ ዘንድ የሚሰበሰቡ የሚቀረቡ እንጂ ሌላ አይደሉም፡፡ وَإِ‍ن‍ْ كُلّ‍‍‍ٌ لَ‍‍م‍ّ‍‍َا جَم‍‍ِ‍ي‍ع‍‍‍ٌ لَدَيْنَا مُحْضَر‍ُو‍نَ
Wa 'Āyatun Lahumu Al-'Arđu Al-Maytatu 'Aĥyaynāhā Wa 'Akhrajnā Minhā Ĥabbāan Faminhu Ya'kulūna 036-033 የሞተችውም ምድር ለእነርሱ ምልክት ናት! ሕያው አደረግናት፡፡ ከእርሷም ፍሬን አወጣን፤ ከርሱም ይበላሉ፡፡ وَآيَة‍‍‍ٌ لَهُمُ ا‍لأَرْضُ ا‍لْمَيْتَةُ أَحْيَيْنَاهَا وَأَخْرَ‍ج‍‍ْنَا مِنْهَا حَبّا‍ً فَمِنْهُ يَأْكُل‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Ja`alnā Fīhā Jannātin Min Nakhīlin Wa 'A`nābin Wa Fajjarnā Fīhā Mina Al-`Uyūni 036-034 በእርሷም ውሰጥ ከዘምበባዎችና ከወይኖች የኾኑ አትክልቶችን አደረግን፡፡ በእርሷም ውስጥ ምንጮችን አፈለቅን፡፡ وَجَعَلْنَا فِيهَا جَ‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ مِ‍‍ن‍ْ نَخ‍‍ِ‍ي‍ل‍‍‍ٍ وَأَعْن‍‍َ‍ا‍ب‍‍‍ٍ وَفَجَّرْنَا فِيهَا مِنَ ا‍لْعُي‍‍ُ‍و‍نِ
Liya'kulū Min Thamarihi Wa Mā `Amilat/hu 'Aydīhim 'Afalā Yashkurūna 036-035 ከፍሬውና እጆቻቸው ከሠሩትም ይበሉ ዘንድ (ይህን አደረግን)፤ አያመሰግኑምን? لِيَأْكُلُو‍‍ا‍ مِ‍‍ن‍ْ ثَمَ‍‍ر‍‍ِهِ وَمَا عَمِلَتْهُ أَيْدِيهِمْ أَفَلاَ يَشْكُر‍ُو‍نَ
Subĥāna Al-Ladhī Khalaqa Al-'Azwāja Kullahā Mimmā Tunbitu Al-'Arđu Wa Min 'Anfusihim Wa Mimmā Lā Ya`lamūna 036-036 ያ ምድር ከምታበቅለው ከነፍሶቻቸውም ከማያውቁትም ነገር ዓይነቶችን ሁሏንም የፈጠረ (አምላክ) ጥራት ይገባው፡፡ سُ‍‍ب‍‍ْح‍‍َ‍ا‍نَ ا‍لَّذِي خَلَقَ ا‍لأَزْو‍َا‍جَ كُلَّهَا مِ‍‍م‍ّ‍‍َا تُ‍‍ن‍‍ْبِتُ ا‍لأَرْضُ وَمِنْ أَن‍فُسِهِمْ وَمِ‍‍م‍ّ‍‍َا لاَ يَعْلَم‍‍ُ‍و‍نَ
Wa 'Āyatun Lahumu Al-Laylu Naslakhu Minhu An-Nahāra Fa'idhā Hum Mužlimūna 036-037 ሌሊቱም ለእነርሱ ምልክት ነው፡፡ ከእርሱ ላይ ቀንን እንገፍፋለን፡፡ ወዲያውኑም እነርሱ በጨለማ ውስጥ ይገባሉ፡፡ وَآيَة‍‍‍ٌ لَهُمُ ا‍للَّيْلُ نَسْلَخُ مِنْهُ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َه‍‍َ‍ا‍رَ فَإِذَا هُ‍‍م‍ْ مُظْلِم‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Ash-Shamsu Tajrī Limustaqarrin Lahā Dhālika Taqdīru Al-`Azīzi Al-`Alīmi 036-038 ፀሐይም ለእርሷ ወደ ሆነው መርጊያ ትሮጣለች፡፡ ይህ የአሸናፊው የዐዋቂው አምላክ ውሳኔ ነው፡፡ وَالشَّمْسُ تَ‍‍ج‍‍ْ‍‍ر‍‍ِي لِمُسْتَقَرّ‍ٍ لَهَا ذَلِكَ تَ‍‍ق‍‍ْد‍ِي‍‍ر‍ُ ا‍لْعَز‍ِي‍زِ ا‍لْعَل‍‍ِ‍ي‍مِ
Wa Al-Qamara Qaddarnāhu Manāzila Ĥattá `Āda Kāl`urjūni Al-Qadīmi 036-039 ጨረቃንም የመስፈሪያዎች ባለቤት ሲኾን እንደ ዘንባባ አሮጌ ቀንዘል እስኪኾን ድረስ (መኼዱን) ለካነው፡፡ وَالْقَمَرَ قَدَّرْن‍‍َ‍ا‍هُ مَنَازِلَ حَتَّى ع‍‍َ‍ا‍دَ كَالْعُرْج‍‍ُ‍و‍نِ ا‍لْقَد‍ِي‍مِ
Ash-Shamsu Yanbaghī Lahā 'An Tudrika Al-Qamara Wa Lā Al-Laylu Sābiqu An-Nahāri Wa Kullun Fī Falakin Yasbaĥūna 036-040 ፀሐይ ጨረቃን ልትደርስበት አይገባትም፡፡ ሌሊትም ቀንን (ያለ ጊዜው) ቀዳሚ አይኾንም፡፡ ሁሉም በመዞሪያቸው ውስጥ ይዋኛሉ፡፡ لاَ ا‍لشَّمْسُ يَ‍‍ن‍‍ْبَغِي لَهَ‍‍ا‍ أَ‍ن‍ْ تُ‍‍د‍‍ْ‍ر‍‍ِكَ ا‍لْقَمَرَ وَلاَ ا‍للَّيْلُ سَابِقُ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َه‍‍َ‍ا‍ر‍ِ وَكُلّ‍‍‍ٌ فِي فَلَك‍‍‍ٍ يَسْبَح‍‍ُ‍و‍نَ
Wa 'Āyatun Lahum 'Annā Ĥamalnā Dhurrīyatahum Al-Fulki Al-Mashĥūni 036-041 እኛም (የቀድሞ) ትውልዳቸውን በተሞላች መርከብ ውስጥ የጫን መኾናችን ለእነርሱ ምልክት ነው፡፡ وَآيَة‍‍‍ٌ لَهُمْ أَ‍نّ‍‍َا حَمَلْنَا ذُرِّيَّتَهُمْ فِي ا‍لْفُلْكِ ا‍لْمَشْح‍‍ُ‍و‍نِ
Wa Khalaqnā Lahum Min Mithlihi Mā Yarkabūna 036-042 ከመሰሉም በእርሱ የሚሳፈሩበትን ለእነርሱ ፈጠርንላቸው፡፡ وَخَلَ‍‍ق‍‍ْنَا لَهُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ مِثْلِهِ مَا يَرْكَب‍‍ُ‍و‍نَ
Wa 'In Nasha' Nughriqhum Falā Şarīkha Lahum Wa Lā Hum Yunqadhūna 036-043 ብንሻም እናሰጥማቸዋለን፡፡ ለእነርሱም ረዳት የላቸውም፡፡ እነርሱም የሚድዳኑ አይደሉም፡፡ وَإِ‍ن‍ْ نَشَأْ نُغْ‍‍ر‍‍ِ‍ق‍‍ْهُمْ فَلاَ صَ‍‍ر‍‍ِي‍خَ لَهُمْ وَلاَ هُمْ يُ‍‍ن‍قَذ‍ُو‍نَ
'Illā Raĥmatan Minnā Wa Matā`āan 'Ilá Ĥīnin 036-044 ግን ከእኛ ለኾነው ችሮታና እስከ ጊዜ ሞታቸው ለማጣቀም (አዳንናቸው)፡፡ إِلاَّ رَحْمَة‍‍‍ً مِ‍‍ن‍ّ‍‍َا وَمَتَاعا‍ً إِلَى ح‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٍ
Wa 'Idhā Qīla Lahumu Attaqū Mā Bayna 'Aydīkum Wa Mā Khalfakum La`allakum Turĥamūna 036-045 ለእነርሱም آ«በስተፊታችሁና በኋለችሁ ያለውን ነገር ተጠንቀቁ ይታዘንላችኋልናآ» በተባሉ ጊዜ (ፊታቸውን ያዞራሉ)፡፡ وَإِذَا ق‍‍ِ‍ي‍لَ لَهُمُ ا‍تَّقُو‍‍ا‍ مَا بَيْنَ أَيْدِيكُمْ وَمَا خَلْفَكُمْ لَعَلَّكُمْ تُرْحَم‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Mā Ta'tīhim Min 'Āyatin Min 'Āyāti Rabbihim 'Illā Kānū `Anhā Mu`rīna 036-046 ከጌታቸውም ተዓምራት ማንኛይቱም ተዓምር አትመጣላቸውም፤ ከእርሷ የሚሸሹ ቢኾኑ እንጅ፡፡ وَمَا تَأْتِيهِ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ آيَة‍‍‍ٍ مِ‍‍ن‍ْ آي‍‍َ‍ا‍تِ رَبِّهِمْ إِلاَّ كَانُو‍‍ا‍ عَنْهَا مُعْ‍‍ر‍‍ِض‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa 'Idhā Qīla Lahum 'Anfiqū Mimmā Razaqakumu Al-Lahu Qāla Al-Ladhīna Kafarū Lilladhīna 'Āmanū 'Anuţ`imu Man Law Yashā'u Al-Lahu 'Aţ`amahu 'In 'Antum 'Illā Fī Đalālin Mubīnin 036-047 ለእነርሱም آ«አላህ ከሰጣችሁ ሲሳይ ለግሱآ» በተባሉ ጊዜ እነዚያ የካዱት ለእነዚያ ላመኑት آ«አላህ ቢሻ ኖሮ የሚያበላውን ሰው እናበላለን? እናንተ በግልጽ ስህተት ውስጥ እንጂ በሌላ ላይ አይደላችሁምآ» ይላሉ፡፡ وَإِذَا ق‍‍ِ‍ي‍لَ لَهُمْ أَن‍فِقُو‍‍ا‍ مِ‍‍م‍ّ‍‍َا رَزَقَكُمُ ا‍للَّهُ ق‍‍َ‍ا‍لَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ لِلَّذ‍ِي‍نَ آمَنُ‍‍و‍‍ا‍ أَنُ‍‍ط‍‍ْعِمُ مَ‍‍ن‍ْ لَوْ يَش‍‍َ‍ا‍ءُ ا‍للَّهُ أَ&
Wa Yaqūlūna Matá Hādhā Al-Wa`du 'In Kuntum Şādiqīna 036-048 آ«እውነተኞችም እንደኾናችሁ ይህ ቀጠሮ መቼ ነው?آ» ይላሉ፡፡ وَيَقُول‍‍ُ‍و‍نَ مَتَى هَذَا ا‍لْوَعْدُ إِ‍ن‍ْ كُ‍‍ن‍تُمْ صَادِق‍‍ِ‍ي‍نَ
Mā Yanžurūna 'Illā Şayĥatan Wāĥidatan Ta'khudhuhum Wa Hum Yakhişşimūna 036-049 እነርሱ የሚከራከሩ ሲኾኑ በድንገት የምትይዛቸው የኾነችን አንዲትን ጩኸት እንጂ ሌላን አይጠባበቁም፡፡ مَا يَ‍‍ن‍ظُر‍ُو‍نَ إِلاَّ صَيْحَة‍‍‍ً وَا‍حِدَة‍‍‍ً تَأْخُذُهُمْ وَهُمْ يَخِصِّم‍‍ُ‍و‍نَ
Falā Yastaţī`ūna Tawşiyatan Wa Lā 'Ilá 'Ahlihim Yarji`ūna 036-050 (ያን ጊዜ) መናዘዝንም አይችሉም፡፡ ወደ ቤተሰቦቻቸወም አይመለሱም፡፡ فَلاَ يَسْتَطِيع‍‍ُ‍و‍نَ تَوْصِيَة‍‍‍ً وَلاَ إِلَى أَهْلِهِمْ يَرْجِع‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Nufikha Fī Aş-Şūri Fa'idhā Hum Mina Al-'Ajthi 'Ilá Rabbihim Yansilūna 036-051 በቀንዱም ይነፋል፡፡ ወዲያውኑም እነርሱ ከመቃብሮቻቸው ወደ ጌታቸው በፍጥነት ይገሰግሳሉ፡፡ وَنُفِخَ فِي ا‍لصّ‍‍ُ‍و‍ر‍ِ فَإِذَا هُ‍‍م‍ْ مِنَ ا‍لأَ‍ج‍‍ْد‍َا‍ثِ إِلَى رَبِّهِمْ يَ‍‍ن‍سِل‍‍ُ‍و‍نَ
Qālū Yā Waylanā Man Ba`athanā Min Marqadinā Hādhā Mā Wa`ada Ar-Raĥmānu Wa Şadaqa Al-Mursalūna 036-052 آ«ወይ ጥፋታችን! ከመኝታችን ማን ቀሰቀሰን? ይህ ያ አዛኙ ጌታ (በእርሱ) የቀጠረን መልክተኞቹም እውነትን የነገሩን ነውآ» ይላሉ፡፡ قَالُو‍‍ا‍ يَاوَيْلَنَا مَ‍‍ن‍ْ بَعَثَنَا مِ‍‍ن‍ْ مَرْقَدِنَا هَذَا مَا وَعَدَ ا‍لرَّحْمَنُ وَصَدَقَ ا‍لْمُرْسَل‍‍ُ‍و‍نَ
'In Kānat 'Illā Şayĥatan Wāĥidatan Fa'idhā Hum Jamī`un Ladaynā Muĥđarūna 036-053 (እርሷ) አንዲት ጩኸት እንጂ አይደለችም፡፡ ወዲያውኑም እነርሱ እኛ ዘንድ የሚሰበሰቡ የሚቀርቡ ናቸው፡፡ إِ‍ن‍ْ كَانَتْ إِلاَّ صَيْحَة‍‍‍ً وَا‍حِدَة‍‍‍ً فَإِذَا هُمْ جَم‍‍ِ‍ي‍ع‍‍‍ٌ لَدَيْنَا مُحْضَر‍ُو‍نَ
Fālyawma Lā Tužlamu Nafsun Shay'āan Wa Lā Tujzawna 'Illā Mā Kuntum Ta`malūna 036-054 آ«ዛሬም ማንኛይቱም ነፍስ ምንም አትበደልም፡፡ ትሠሩትም የነበራችሁትን እንጂ ሌላን አትመነዱምآ» (ይባላሉ)፡፡ فَالْيَوْمَ لاَ تُظْلَمُ نَفْس‍‍‍ٌ شَيْئا‍ً وَلاَ تُ‍‍ج‍‍ْزَوْنَ إِلاَّ مَا كُ‍‍ن‍تُمْ تَعْمَل‍‍ُ‍و‍نَ
'Inna 'Aşĥāba Al-Jannati Al-Yawma Fī Shughulin Fākihūna 036-055 የገነት ሰዎች ዛሬ በእርግጥ በሥራዎች ውስጥ ተደሳቾች ናቸው፡፡ إِ‍نّ‍‍َ أَصْح‍‍َ‍ا‍بَ ا‍لْجَ‍‍ن‍ّ‍‍َةِ ا‍لْيَوْمَ فِي شُغُل‍‍‍ٍ فَاكِه‍‍ُ‍و‍نَ
Hum Wa 'Azwājuhum Fī Žilālin `Alá Al-'Arā'iki Muttaki'ūna 036-056 እነርሱም ሚስቶቻቸውም በጥላዎች ውስጥ ናቸው፡፡ ባለ አጎበር አልጋዎች ላይ ተደጋፊዎች ናቸው፡፡ هُمْ وَأَزْوَاجُهُمْ فِي ظِلاَلٍ عَلَى ا‍لأَر‍َا‍ئِكِ مُتَّكِئ‍‍ُ‍و‍نَ
Lahum Fīhā Fākihatun Wa Lahum Mā Yadda`ūna 036-057 በውስጧ ለእነርሱ ፍራፍሬዎች አሏቸው፡፡ ለእነርሱም የሚፈልጉት ሁሉ አልላቸው፡፡ لَهُمْ فِيهَا فَاكِهَة‍‍‍ٌ وَلَهُ‍‍م‍ْ مَا يَدَّع‍‍ُ‍و‍نَ
Salāmun Qawlāan Min Rabbin Raĥīmin 036-058 (ለእነርሱም) አዛኝ ከሆነው ጌታ በቃል ሰላምታ አላቸው። سَلاَم‍‍‍ٌ قَوْلا‍ً مِ‍‍ن‍ْ رَبّ‍‍‍ٍ رَح‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٍ
Wa Amtāzū Al-Yawma 'Ayyuhā Al-Mujrimūna 036-059 (ይላልም) آ«እናንተ አመጸኞች ሆይ! ዛሬ (ከምእምናን) ተለዩ፡፡آ» وَامْتَازُوا‍ ا‍لْيَوْمَ أَيُّهَا ا‍لْمُ‍‍ج‍‍ْ‍‍ر‍‍ِم‍‍ُ‍و‍نَ
'Alam 'A`had 'Ilaykum Yā Banī 'Ādama 'An Lā Ta`budū Ash-Shayţāna 'Innahu Lakum `Adūwun Mubīnun 036-060 የአደም ልጆች ሆይ! ሰይጣንን አትገዙ፤ እርሱ ለእናንተ ግልጽ ጠላት ነውና በማለት ወደእናንተ አላዘዝኩምን? أَلَمْ أَعْهَ‍‍د‍ْ إِلَيْكُمْ يَابَنِ‍‍ي آدَمَ أَ‍ن‍ْ لاَ تَعْبُدُوا‍ ا‍لشَّيْط‍‍َ‍ا‍نَ إِ‍نّ‍‍َهُ لَكُمْ عَدُوّ‍ٌ مُب‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٌ
Wa 'Ani A`budūnī Hādhā Şirāţun Mustaqīmun 036-061 ተገዙኝም፤ ይህ ቀጥተኘ መንገድ ነው፤ (በማለትም)፡፡ وَأَنِ ا‍عْبُدُونِي هَذَا صِر‍َا‍ط‍‍‍ٌ مُسْتَق‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Wa Laqad 'Ađalla Minkum Jibillāan Kathīrāan 'Afalam Takūnū Ta`qilūna 036-062 ከእናንተም ብዙን ፍጡር በእርግጥ አሳስቷል፡፡ የምታውቁም አልነበራችሁምን? وَلَقَ‍‍د‍ْ أَضَلَّ مِ‍‍ن‍‍ْكُمْ جِبِلّا‍ً كَثِيراً أَفَلَمْ تَكُونُو‍‍ا‍ تَعْقِل‍‍ُ‍و‍نَ
Hadhihi Jahannamu Allatī Kuntum Tū`adūna 036-063 ይህቺ ያቺ ትቀጠሩዋት የነበረችው ገሀነም ናት፡፡ هَذِهِ جَهَ‍‍ن‍ّ‍‍َمُ ا‍لَّتِي كُ‍‍ن‍تُمْ تُوعَد‍ُو‍نَ
Aşlawhā Al-Yawma Bimā Kuntum Takfurūna 036-064 ትክዱ በነበራችሁት ምክንያት ዛሬ ግቧት (ይባላሉ)፡፡ ا‍صْلَوْهَا ا‍لْيَوْمَ بِمَا كُ‍‍ن‍تُمْ تَكْفُر‍ُو‍نَ
Al-Yawma Nakhtimu `Alá 'Afwāhihim Wa Tukallimunā 'Aydīhim Wa Tash/hadu 'Arjuluhum Bimā Kānū Yaksibūna 036-065 ዛሬ በአፎቻቸው ላይ እናትምና እጆቻቸው ያነጋግሩናል፡፡ እግሮቻቸውም ይሠሩት በነበሩት ሁሉ ይመሰክራሉ፡፡ ا‍لْيَوْمَ نَخْتِمُ عَلَى أَفْوَاهِهِمْ وَتُكَلِّمُنَ‍‍ا‍ أَيْدِيهِمْ وَتَشْهَدُ أَرْجُلُهُ‍‍م‍ْ بِمَا كَانُو‍‍ا‍ يَكْسِب‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Law Nashā'u Laţamasnā `Alá 'A`yunihim Fāstabaqū Aş-Şirāţa Fa'anná Yubşirūna 036-066 ብንሻም ኖሮ በዐይኖቻቸው ላይ በአበስን ነበር፡፡ መንገድንም (እንደ ልመዳቸው) በተሽቀዳደሙ ነበር፡፡ እንዴትም ያያሉ? وَلَوْ نَش‍‍َ‍ا‍ءُ لَطَمَسْنَا عَلَى أَعْيُنِهِمْ فَاسْتَبَقُو‍‍ا‍ ا‍لصِّر‍َا‍طَ فَأَ‍نّ‍‍َى يُ‍‍ب‍‍ْصِر‍ُو‍نَ
Wa Law Nashā'u Lamasakhnāhum `Alá Makānatihim Famā Astaţā`ū Muđīyāan Wa Lā Yarji`ūna 036-067 ብንሻም ኖሮ በስፍራቸው ላይ እንዳሉ ወደ ሌላ ፍጥረት በለወጠናቸው ነበር፡፡ መኼድንም መመለስንም ባልቻሉም ነበር፡፡ وَلَوْ نَش‍‍َ‍ا‍ءُ لَمَسَخْنَاهُمْ عَلَى مَكَانَتِهِمْ فَمَا ا‍سْتَطَاعُو‍‍ا‍ مُضِيّا‍ً وَلاَ يَرْجِع‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Man Nu`ammirhu Nunakkis/hu Fī Al-Khalqi 'Afalā Ya`qilūna 036-068 ዕድሜውንም የምናረዝመውን ሰው በፍጥረቱ (ወደ ደካማነት) እንመልሰዋለን፤ አያውቁምን? وَمَ‍‍ن‍ْ نُعَ‍‍م‍ّ‍‍ِرْهُ نُنَكِّسْهُ فِي ا‍لْخَلْقِ أَفَلاَ يَعْقِل‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Mā `Allamnāhu Ash-Shi`ra Wa Mā Yanbaghī Lahu 'In Huwa 'Illā Dhikrun Wa Qur'ānun Mubīnun 036-069 (ሙሐመድን) ቅኔንም አላስተማርነውም፡፡ ለእርሱም አይግገባውም፡፡ እርሱ (መጽሐፉ) መገሰጫና ገላጭ ቁርኣን እንጅ (ቅኔ) አይደለም፡፡ وَمَا عَلَّمْن‍‍َ‍ا‍هُ ا‍لشِّعْرَ وَمَا يَ‍‍ن‍‍ْبَغِي لَهُ إِنْ هُوَ إِلاَّ ذِكْر‍ٌ وَقُرْآن‍‍‍ٌ مُب‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٌ
Liyundhira Man Kāna Ĥayyāan Wa Yaĥiqqa Al-Qawlu `Alá Al-Kāfirīna 036-070 (ግሣጼነቱም ልቡ) ሕያው የኾነን ሰው ሊያስፈራራበትና ቃሉም በከሓዲዎች ላይ ይፈጸም ዘንድ ነው፡፡ لِيُ‍‍ن‍‍ْذِ‍ر‍َ مَ‍‍ن‍ْ ك‍‍َ‍ا‍نَ حَيّا‍ً وَيَحِقَّ ا‍لْقَوْلُ عَلَى ا‍لْكَافِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
'Awalam Yaraw 'Annā Khalaqnā Lahum Mimmā `Amilat 'Aydīnā 'An`āmāan Fahum Lahā Mālikūna 036-071 እኛ እጆቻችን (ኃይሎቻችን) ከሠሩት ለእነርሱ እንስሳዎችን መፍጠራችንን አያውቁምን? እነርሱም ለእርሷ ባለ መብቶች ናቸው፡፡ أَوَلَمْ يَرَوْا أَ‍نّ‍‍َا خَلَ‍‍ق‍‍ْنَا لَهُ‍‍م‍ْ مِ‍‍م‍ّ‍‍َا عَمِلَتْ أَيْدِينَ‍‍ا‍ أَنْعَاما‍ً فَهُمْ لَهَا مَالِك‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Dhallalnāhā Lahum Faminhā Rakūbuhum Wa Minhā Ya'kulūna 036-072 ለእነርሱም ገራናት፡፡ ስለዚህ ከእርሷ ውስጥ የሚጋልቡት አልለ፡፡ ከእርሷም ይበላሉ፡፡ وَذَلَّلْنَاهَا لَهُمْ فَمِنْهَا رَكُوبُهُمْ وَمِنْهَا يَأْكُل‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Lahum Fīhā Manāfi`u Wa Mashāribu 'Afalā Yashkurūna 036-073 ለእነርሱም በእርሷ ውስጥ (ሌሎች) ጥቅሞች መጠጦችም አሉዋቸው፡፡ ታዲያ አያመሰግኑምን; وَلَهُمْ فِيهَا مَنَافِعُ وَمَشَا‍ر‍‍ِبُ أَفَلاَ يَشْكُر‍ُو‍نَ
Wa Attakhadhū Min Dūni Al-Lahi 'Ālihatan La`allahum Yunşarūna 036-074 መረዳትንም በመከጀል ከአላህ ሌላ አማልክትን ያዙ፡፡ وَاتَّخَذُوا‍ مِ‍‍ن‍ْ د‍ُو‍نِ ا‍للَّهِ آلِهَة‍‍‍ً لَعَلَّهُمْ يُ‍‍ن‍صَر‍ُو‍نَ
Lā Yastaţī`ūna Naşrahum Wa Hum Lahum Jundun Muĥđarūna 036-075 መርዳታቸውን አይችሉም፡፡ እነርሱም ለእርሳቸው (ወደ እሳት) የተቀረቡ ሰራዊት ናቸው፡፡ لاَ يَسْتَطِيع‍‍ُ‍و‍نَ نَصْرَهُمْ وَهُمْ لَهُمْ جُ‍‍ن‍د‍ٌ مُحْضَر‍ُو‍نَ
Falā Yaĥzunka Qawluhum 'Innā Na`lamu Mā Yusirrūna Wa Mā Yu`linūna 036-076 ንግግራቸውም አያሳዝንህ፡፡ እኛ የሚደብቁትንም የሚገልጹትንም እናውቃለንና፡፡ فَلاَ يَحْزُ‍ن‍‍ْكَ قَوْلُهُمْ إِ‍نّ‍‍َا نَعْلَمُ مَا يُسِرّ‍ُو‍نَ وَمَا يُعْلِن‍‍ُ‍و‍نَ
'Awalam Yara Al-'Insānu 'Annā Khalaqnāhu Min Nuţfatin Fa'idhā Huwa Khīmun Mubīnun 036-077 ሰውየው እኛ ከፍቶት ጠብታ የፈጠርነው መኾናችን አላወቀምን? ወዲያውም እርሱ (ትንሣኤን በመካድ) ግልጽ ተከራካሪ ይኾናልን? أَوَلَمْ يَرَ ا‍لإِن‍س‍‍َ‍ا‍نُ أَ‍نّ‍‍َا خَلَ‍‍ق‍‍ْن‍‍َ‍ا‍هُ مِ‍‍ن‍ْ نُ‍‍ط‍‍ْفَة‍‍‍ٍ فَإِذَا هُوَ خَص‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ مُب‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٌ
Wa Đaraba Lanā Mathalāan Wa Nasiya Khalqahu Qāla Man Yuĥyī Al-`Ižāma Wa Hiya Ramīmun 036-078 ለእኛም ምሳሌን አደረገልን፡፡ መፈጠሩንም ረሳ፡፡ آ«አጥንቶችን እነርሱ የበሰበሱ ሲኾኑ ሕያው የሚያደርጋቸው ማነው?آ» አለ፡፡ وَضَرَبَ لَنَا مَثَلا‍ً وَنَسِيَ خَلْقَهُ ق‍‍َ‍ا‍لَ مَ‍‍ن‍ْ يُحْيِي ا‍لْعِظ‍‍َ‍ا‍مَ وَهِيَ رَم‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Qul Yuĥyīhā Al-Ladhī 'Ansha'ahā 'Awwala Marratin Wa Huwa Bikulli Khalqin `Alīmun 036-079 آ«ያ በመጀመሪያ ጊዜ (ከኢምንት) ያስገኛት ሕያው ያደርጋታል፡፡ እርሱም በፍጡሩ ሁሉ (ኹኔታ) ዐዋቂ ነውآ» በለው፡፡ قُلْ يُحْيِيهَا ا‍لَّذِي أَن‍شَأَهَ‍‍ا‍ أَوَّلَ مَرَّة‍‍‍ٍ وَهُوَ بِكُلِّ خَلْقٍ عَل‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Al-Ladhī Ja`ala Lakum Mina Ash-Shajari Al-'Akhđari Nārāan Fa'idhā 'Antum Minhu Tūqidūna 036-080 ያ ለእናንተ በእርጥብ ዛፍ እሳትን ያደረገላችሁ ነው፡፡ ወዲያውኑም እናንተ ከእርሱ ታቀጣጥላላችሁ፡፡ ا‍لَّذِي جَعَلَ لَكُ‍‍م‍ْ مِنَ ا‍لشَّجَ‍‍ر‍ِ ا‍لأَخْضَ‍‍ر‍ِ نَارا‍ً فَإِذَا أَ‍ن‍‍ْتُ‍‍م‍ْ مِنْهُ تُوقِد‍ُو‍نَ
'Awalaysa Al-Ladhī Khalaqa As-Samāwāti Wa Al-'Arđa Biqādirin `Alá 'An Yakhluqa Mithlahum Balá Wa Huwa Al-Khallāqu Al-`Alīmu 036-081 ያ ሰማያትንና ምድርን የፈጠረ ብጤያቸውን በመፍጠር ላይ ቻይ አይደለምን? ነው እንጅ፡፡ እርሱም በብዙ ፈጣሪው ዐዋቂው ነው፡፡ أَوَلَيْسَ ا‍لَّذِي خَلَقَ ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضَ بِقَادِرٍ عَلَى أَ‍ن‍ْ يَخْلُقَ مِثْلَهُ‍‍م‍ْ بَلَى وَهُوَ ا‍لْخَلاَّقُ ا‍لْعَل‍‍ِ‍ي‍مُ
'Innamā 'Amruhu 'Idhā 'Arāda Shay'āan 'An Yaqūla Lahu Kun Fayakūnu 036-082 ነገሩም አንዳችን በሻ ጊዜ ኹን ማለት ነው፡፡ ወዲያው ይኾናልም፡፡ إِ‍نّ‍‍َمَ‍‍ا‍ أَمْرُهُ إِذَا أَر‍َا‍دَ شَيْئاً أَ‍ن‍ْ يَق‍‍ُ‍و‍لَ لَهُ كُ‍‍ن‍ْ فَيَك‍‍ُ‍و‍نُ
Fasubĥāna Al-Ladhī Biyadihi Malakūtu Kulli Shay'in Wa 'Ilayhi Turja`ūna 036-083 ያ የነገሩ ሁሉ ስልጣን በእጁ የኾነው ጌታ ጥራት ይገባው፡፡ ወደእርሱም ትመለሳላችሁ፡፡ فَسُ‍‍ب‍‍ْح‍‍َ‍ا‍نَ ا‍لَّذِي بِيَدِهِ مَلَك‍‍ُ‍و‍تُ كُلِّ شَيْء‍ٍ وَإِلَيْهِ تُرْجَع‍‍ُ‍و‍نَ
Next Sūrah