37) Sūrat Aş-Şāffāt

Printed format

37) سُورَة الصَّافَّات

Wa Aş-Şāffāti Şaffāan 037-001 መሰለፍን በሚሰለፉት፡፡ وَالصّ‍‍َ‍ا‍فّ‍‍َ‍ا‍تِ صَفّا‍ً
Fālzzājirāti Zajan 037-002 መገሠጽንም በሚገሥጹት፤ فَالزَّاجِر‍َا‍تِ زَ‍ج‍‍ْرا‍ً
Fālttāliyāti Dhikrāan 037-003 ቁርኣንንም በሚያነቡት እምላለሁ፡፡ فَالتَّالِي‍‍َ‍ا‍تِ ذِكْرا‍ً
'Inna 'Ilahakum Lawāĥidun 037-004 አምላካችሁ በእርግጥ አንድ ነው፡፡ إِ‍نّ‍‍َ إِلَهَكُمْ لَوَاحِ‍‍د‍ٌ
Rabbu As-Samāwāti Wa Al-'Arđi Wa Mā Baynahumā Wa Rabbu Al-Mashāriqi 037-005 የሰማያትና የምድር በመካከላቸው ያለውም ፍጡር ሁሉ ጌታ ነው፡፡ የምሥራቆችም ጌታ ነው፡፡ رَبُّ ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضِ وَمَا بَيْنَهُمَا وَرَبُّ ا‍لْمَشَا‍ر‍‍ِ‍ق‍ِ
'Innā Zayyannā As-Samā'a Ad-Dunyā Bizīnatin Al-Kawākib 037-006 እኛ ቅርቢቱን ሰማይ በከዋክብት ጌጥ አጌጥናት፡፡ إِ‍نّ‍‍َا زَيَّ‍‍ن‍ّ‍‍َا ا‍لسَّم‍‍َ‍ا‍ءَ ا‍لدُّ‍‍ن‍‍ْيَا بِزِينَة‍‍‍ٍ ا‍لْكَوَاكِ‍‍ب
Wa Ĥifžāan Min Kulli Shayţāninridin 037-007 አመጸኛም ከሆነ ሰይጣን ሁሉ መጠበቅን ጠበቅናት፡፡ وَحِفْظا‍ً مِ‍‍ن‍ْ كُلِّ شَيْط‍‍َ‍ا‍ن‍‍‍ٍ مَا‍ر‍‍ِ‍د‍ٍ
Lā Yassamma`ūna 'Ilá Al-Mala'i Al-'A`lá Wa Yuqdhafūna Min Kulli Jānibin 037-008 ወደላይኛው ሰራዊት አያዳምጡም፡፡ ከየወገኑም ሁሉ ችቦ ይጣልባቸዋል፡፡ لاَ يَسَّ‍‍م‍ّ‍‍َع‍‍ُ‍و‍نَ إِلَى ا‍لْمَلَإِ ا‍لأَعْلَى وَيُ‍‍ق‍‍ْذَف‍‍ُ‍و‍نَ مِ‍‍ن‍ْ كُلِّ جَانِ‍‍ب‍‍ٍ
Duĥūrāan Wa Lahum `Adhābun Wa Aşibun 037-009 የሚባረሩ ሲሆኑ (ይጣልባቸዋል)፡፡ ለእነሱም ዘውታሪ ቅጣት አላቸው፡፡ دُحُورا‍ً وَلَهُمْ عَذ‍َا‍ب‍‍‍ٌ وَا‍صِ‍‍ب‍‍ٌ
'Illā Man Khaţifa Al-Khaţfata Fa'atba`ahu Shihābun Thāqibāun 037-010 ንጥቂያን የነጠቀ ወዲያውም አብሪ ኮከብ የተከተለው ሲቀር፤ (እርሱ ይሰማዋል)፡፡ إِلاَّ مَنْ خَطِفَ ا‍لْخَ‍‍ط‍‍ْفَةَ فَأَتْبَعَهُ شِه‍‍َ‍ا‍ب‍‍‍ٌ ثَاقِبا‍ٌ
Fāstaftihim 'Ahum 'Ashaddu Khalqāan 'Am Man Khalaqnā 'Innā Khalaqnāhum Min Ţīnin Lāzibin 037-011 ጠይቃቸውም፤ እነርሱ በአፈጣጠር ይበልጥ የበረቱ ናቸውን? ወይስ እኛ (ከእነርሱ በፊት) የፈጠርነው? (ፍጡር) እኛ ከሚጣበቅ ጭቃ ፈጠርናቸው፡፡ فَاسْتَفْتِهِمْ أَهُمْ أَشَدُّ خَلْقاً أَ‍م‍ْ مَنْ خَلَ‍‍ق‍‍ْنَ‍‍ا إِ‍نّ‍‍َا خَلَ‍‍ق‍‍ْنَاهُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ ط‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٍ لاَزِ‍ب‍‍ٍ
Bal `Ajibta Wa Yaskharūna 037-012 ይልቁንም (በማስተባበላቸው) ተደነቅህ፤(ከመደነቅህ) ይሳለቃሉም፡፡ بَلْ عَجِ‍‍ب‍‍ْتَ وَيَسْخَر‍ُو‍نَ
Wa 'Idhā Dhukkirū Lā Yadhkurūna 037-013 በተገሠጹም ጊዜ አይመለሱም፡፡ وَإِذَا ذُكِّرُوا‍ لاَ يَذْكُر‍ُو‍نَ
Wa 'Idhā Ra'aw 'Āyatan Yastaskhirūna 037-014 ተዓምርን ባዩም ጊዜ ለመሳለቅ ይጠራራሉ፡፡ وَإِذَا رَأَوْا آيَة‍‍‍ً يَسْتَسْخِر‍ُو‍نَ
Wa Qālū 'In Hādhā 'Illā Siĥrun Mubīnun 037-015 ይላሉም آ«ይህ ግልጽ ድግምት እንጂ ሌላ አይደለም፡፡ وَقَالُ‍‍و‍‍ا‍ إِنْ هَذَا إِلاَّ سِحْر‍ٌ مُب‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٌ
'A'idhā Mitnā Wa Kunnā Turābāan Wa `Ižāmāan 'A'innā Lamabthūna 037-016 آ«በሞትንና ዐፈርና አጥንቶችም በኾን ጊዜ እኛ የምንቀሰቀስ ነን? أَئِذَا مِتْنَا وَكُ‍‍ن‍ّ‍‍َا تُرَابا‍ً وَعِظَاماً أَئِ‍‍ن‍ّ‍‍َا لَمَ‍‍ب‍‍ْعُوث‍‍ُ‍و‍نَ
'Awa'ābā'uunā Al-'Awwalūna 037-017 آ«የቀድሞዎቹ አባቶችንም? (ይላሉ)፡፡ أَوَآب‍‍َ‍ا‍ؤُنَا ا‍لأَوَّل‍‍ُ‍و‍نَ
Qul Na`am Wa 'Antumkhirūna 037-018 آ«አዎን እናንተ ወራዶች ሆናችሁ (ትነሳላችሁ)آ» በላቸው፡፡ قُلْ نَعَمْ وَأَ‍ن‍‍ْتُمْ دَاخِر‍ُو‍نَ
Fa'innamā Hiya Zajratun Wāĥidatun Fa'idhā Hum Yanžurūna 037-019 እርሷም አንዲት ጩኸት ብቻ ናት፡፡ እነርሱም ወዲያውኑ (ምን እንደሚፈጸምባቸው) ያያሉ፡፡ فَإِ‍نّ‍‍َمَا هِيَ زَ‍ج‍‍ْرَة‍‍‍ٌ وَا‍حِدَة‍‍‍ٌ فَإِذَا هُمْ يَ‍‍ن‍ظُر‍ُو‍نَ
Wa Qālū Yā Waylanā Hādhā Yawmu Ad-Dīni 037-020 آ«ዋ ጥፋታችን! ይህ የፍርዱ ቀን ነውآ» ይላሉም፡፡ وَقَالُو‍‍ا‍ يَاوَيْلَنَا هَذَا يَوْمُ ا‍لدّ‍ِي‍نِ
dhā Yawmu Al-Faşli Al-Ladhī Kuntum Bihi Tukadhdhibūna 037-021 آ«ይህ ያ በእርሱ ታስተባብሉ የነበራችሁት መለያው ቀን ነውآ» (ይባላሉ)፡፡ هَذَا يَوْمُ ا‍لْفَصْلِ ا‍لَّذِي كُ‍‍ن‍تُ‍‍م‍ْ بِهِ تُكَذِّب‍‍ُ‍و‍نَ
Aĥshurū Al-Ladhīna Žalamū Wa 'Azwājahum Wa Mā Kānū Ya`budūna 037-022 (ለመላእክቶችም) آ«እነዚያን ነፍሶቻቸውን የበደሉትን ሰዎች ጓደኞቻቸውንም ይግገዟቸው የነበሩትንም (ጣዖታት) ሰብስቡ፡፡ ا‍حْشُرُوا‍ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ ظَلَمُو‍‍ا‍ وَأَزْوَاجَهُمْ وَمَا كَانُو‍‍ا‍ يَعْبُد‍ُو‍نَ
Min Dūni Al-Lahi Fāhdūhum 'Ilá Şirāţi Al-Jaĥīmi 037-023 آ«ከአላህ ሌላ (የሚገዙዋቸውን ሰብስቧቸው) ወደ እሳት መንገድም ምሩዋቸው፡፡ مِ‍‍ن‍ْ د‍ُو‍نِ ا‍للَّهِ فَاهْدُوهُمْ إِلَى صِر‍َا‍طِ ا‍لْجَح‍‍ِ‍ي‍مِ
Wa Qifūhum 'Innahum Mas'ūlūna 037-024 آ«አቁሟቸውም፡፡ እነርሱ ተጠያቂዎች ናቸውናآ» (ይባላል)፡፡ وَقِفُوهُمْ إِ‍نّ‍‍َهُ‍‍م‍ْ مَسْئ‍‍ُ‍ول‍‍ُ‍و‍نَ
Mā Lakum Lā Tanāşarūna 037-025 (ለእነርሱም) آ«የማትረዳዱት ለእናንተ ምን አላችሁ? (ይባላሉ)፡፡ مَا لَكُمْ لاَ تَنَاصَر‍ُو‍نَ
Bal Humu Al-Yawma Mustaslimūna 037-026 በእርግጥ እነርሱ ዛሬ እጃቸውን የሰጡ ወራዳዎች ናቸው፡፡ بَلْ هُمُ ا‍لْيَوْمَ مُسْتَسْلِم‍‍ُ‍و‍نَ
Wa 'Aqbala Ba`đuhum `Alá Ba`đin Yatasā'alūna 037-027 የሚወቃቀሱም ሆነው ከፊላቸው በከፊሉ ላይ ይመጣሉ፡፡ وَأَ‍ق‍‍ْبَلَ بَعْضُهُمْ عَلَى بَعْض‍‍‍ٍ يَتَس‍‍َ‍ا‍ءَل‍‍ُ‍و‍نَ
Qālū 'Innakum Kuntum Ta'tūnanā `Ani Al-Yamīni 037-028 (ለአስከታዮቹ) እናንተ ከስተቀኝ ትመጡብን ነበር ይላሉ፡፡ قَالُ‍‍و‍‍ا‍ إِ‍نّ‍‍َكُمْ كُ‍‍ن‍تُمْ تَأْتُونَنَا عَنِ ا‍لْيَم‍‍ِ‍ي‍نِ
Qālū Bal Lam Takūnū Mu'uminīna 037-029 (አስከታዮቹም) ይላሉ آ«አይደለም ፈጽሞ ምእምናን አልነበራችሁም፡፡ قَالُو‍‍ا‍ بَ‍‍ل‍ْ لَمْ تَكُونُو‍‍ا‍ مُؤْمِن‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Mā Kāna Lanā `Alaykum Min Sulţānin Bal Kuntum Qawmāan Ţāghīna 037-030 آ«ለእኛም በእናንተ ላይ ምንም ስልጣን አልነበረንም፡፡ በእርግጥ እናንተ ጠማሞች ሕዝቦች ነበራችሁ፡፡ وَمَا ك‍‍َ‍ا‍نَ لَنَا عَلَيْكُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ سُلْط‍‍َ‍ا‍ن‍‍‍ٍ بَلْ كُ‍‍ن‍تُمْ قَوْما‍ً طَاغ‍‍ِ‍ي‍نَ
Faĥaqqa `Alaynā Qawlu Rabbinā 'Innā Ladhā'iqūna 037-031 آ«በእኛም ላይ የጌታችን ቃል ተረጋገጠብን፤ እኛ (ሁላችንም ቅጣቱን) ቀማሾች ነን፡፡ فَحَقَّ عَلَيْنَا قَوْلُ رَبِّنَ‍‍ا إِ‍نّ‍‍َا لَذ‍َا‍ئِق‍‍ُ‍و‍نَ
Fa'aghwaynākum 'Innā Kunnā Ghāwīna 037-032 آ«ወደ ጥምመት ጠራናችሁም፡፡ እኛ ጠማሞች ነበርንናآ» (ይላሉ)፡፡ فَأَغْوَيْنَاكُمْ إِ‍نّ‍‍َا كُ‍‍ن‍ّ‍‍َا غَاو‍ِي‍نَ
Fa'innahum Yawma'idhin Al-`Adhābi Mushtarikūna 037-033 ስለዚህ እነርሱ በዚያ ቀን በቅጣቱ ነጋሪዎች ናቸው፡፡ فَإِ‍نّ‍‍َهُمْ يَوْمَئِذ‍ٍ فِي ا‍لْعَذ‍َا‍بِ مُشْتَ‍‍ر‍‍ِك‍‍ُ‍و‍نَ
'Innā Kadhālika Naf`alu Bil-Mujrimīna 037-034 እኛ በአመጸኞች ሁሉ እንደዚሁ እንሠራለን፡፡ إِ‍نّ‍‍َا كَذَلِكَ نَفْعَلُ بِ‍‍ا‍لْمُ‍‍ج‍‍ْ‍‍ر‍‍ِم‍‍ِ‍ي‍نَ
'Innahum Kānū 'Idhā Qīla Lahum Lā 'Ilāha 'Illā Al-Lahu Yastakbirūna 037-035 እነርሱ ከአላህ ሌላ አምላክ የለም በተባሉ ጊዜ ይኮሩ ነበሩ፡፡ إِ‍نّ‍‍َهُمْ كَانُ‍‍و‍‍ا‍ إِذَا ق‍‍ِ‍ي‍لَ لَهُمْ لاَ إِلَهَ إِلاَّ ا‍للَّهُ يَسْتَكْبِر‍ُو‍نَ
Wa Yaqūlūna 'A'innā Latārikū 'Ālihatinā Lishā`irin Majnūnin 037-036 እኛ ለዕብድ ባለቅኔ ብለን አማልክቶቻችንን የምንተው ነን? ይሉም ነበር፡፡ وَيَقُول‍‍ُ‍و‍نَ أَئِ‍‍ن‍ّ‍‍َا لَتَا‍ر‍‍ِكُ‍‍و‍‍ا‍ آلِهَتِنَا لِشَاعِر‍ٍ مَ‍‍ج‍‍ْن‍‍ُ‍و‍ن‍‍‍ٍ
Bal Jā'a Bil-Ĥaqqi Wa Şaddaqa Al-Mursalīna 037-037 አይደለም እውነቱን (ሃይማኖት) አመጣ፡፡ መልክተኞቹንም እውነተኛነታቸውን አረጋገጠ፡፡ بَلْ ج‍‍َ‍ا‍ءَ بِ‍‍ا‍لْحَقِّ وَصَدَّقَ ا‍لْمُرْسَل‍‍ِ‍ي‍نَ
'Innakum Ladhā'iqū Al-`Adhābi Al-'Alīmi 037-038 እናንተ አሳማሚውን ቅጣት በእርግጥ ቀማሾች ናችሁ፡፡ إِ‍نّ‍‍َكُمْ لَذ‍َا‍ئِقُو ا‍لْعَذ‍َا‍بِ ا‍لأَل‍‍ِ‍ي‍مِ
Wa Mā Tujzawna 'Illā Mā Kuntum Ta`malūna 037-039 ትሠሩትም የነበራችሁትን እንጂ ሌላን አትመነዱም፡፡ وَمَا تُ‍‍ج‍‍ْزَوْنَ إِلاَّ مَا كُ‍‍ن‍تُمْ تَعْمَل‍‍ُ‍و‍نَ
'Illā `Ibāda Al-Lahi Al-Mukhlaşīna 037-040 ግን ምርጥ የሆኑት የአላህ ባሮች (ቅጣትን አይቀምሱም)፡፡ إِلاَّ عِب‍‍َ‍ا‍دَ ا‍للَّهِ ا‍لْمُخْلَص‍‍ِ‍ي‍نَ
'Ūlā'ika Lahum Rizqun Ma`lūmun 037-041 እነዚያ ለእነርሱ የታወቀ ሲሳይ አላቸው፡፡ أ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ لَهُمْ ‍ر‍‍ِزْق‍‍‍ٌ مَعْل‍‍ُ‍و‍م‍‍‍ٌ
Fawākihu Wa Hum Mukramūna 037-042 ፍራፍሬዎች (አሏቸው) እነርሱም የተከበሩ ናቸው፤ فَوَاكِهُ وَهُ‍‍م‍ْ مُكْرَم‍‍ُ‍و‍نَ
Fī Jannāti An-Na`īmi 037-043 በድሎት ገነቶች ውስጥ፡፡ فِي جَ‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍تِ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َع‍‍ِ‍ي‍مِ
`Alá Sururin Mutaqābilīna 037-044 ፊት ለፊት የሚታያዩ ሲሆኑ በአልጋዎች ላይ (ይንፈላሰሳሉ)፡፡ عَلَى سُرُر‍ٍ مُتَقَابِل‍‍ِ‍ي‍نَ
Yuţāfu `Alayhim Bika'sin Min Ma`īnin 037-045 ከሚመነጭ ወይን ጠጅ በያዘ ብርጭቆ በእነርሱ ላይ ይዞርባቸዋል፡፡ يُط‍‍َ‍ا‍فُ عَلَيْهِ‍‍م‍ْ بِكَأْس‍‍‍ٍ مِ‍‍ن‍ْ مَع‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٍ
Bayđā'a Ladhdhatin Lilshshāribīna 037-046 ነጭ ለጠጪዎች ጣፋጭ ከኾነች፡፡ بَيْض‍‍َ‍ا‍ءَ لَذَّة‍‍‍ٍ لِلشَّا‍ر‍‍ِب‍‍ِ‍ي‍نَ
Lā Fīhā Ghawlun Wa Lā Hum `Anhā Yunzafūna 037-047 በእርሷ ውስጥም ምታት የለባትም፡፡ እነርሱም ከእርሷ የሚሰክሩ አይደሉም፡፡ لاَ فِيهَا غَوْل‍‍‍ٌ وَلاَ هُمْ عَنْهَا يُ‍‍ن‍زَف‍‍ُ‍و‍نَ
Wa `Indahum Qāşirātu Aţ-Ţarfi `Īnun 037-048 እነርሱም ዘንድ ዓይናቸውን (በባሎቻቸው ላይ) አሳጣሪዎች የኾኑ ዓይናማዎች አልሉ፡፡ وَعِ‍‍ن‍‍ْدَهُمْ قَاصِر‍َا‍تُ ا‍لطَّرْفِ ع‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٌ
Ka'annahunna Bayđun Maknūnun 037-049 እነርሱ ልክ የተሸፈነ (የሰጎን) ዕንቁላል ይመስላሉ፡፡ كَأَ‍نّ‍‍َهُ‍‍ن‍ّ‍‍َ بَيْض‍‍‍ٌ مَكْن‍‍ُ‍و‍ن‍‍‍ٌ
Fa'aqbala Ba`đuhum `Alá Ba`đin Yatasā'alūna 037-050 የሚጠያየቁም ሆነው ከፊላቸው ወደ ከፊሉ ይመጣሉ፡፡ فَأَ‍ق‍‍ْبَلَ بَعْضُهُمْ عَلَى بَعْض‍‍‍ٍ يَتَس‍‍َ‍ا‍ءَل‍‍ُ‍و‍نَ
Qāla Qā'ilun Minhum 'Innī Kāna Lī Qarīnun 037-051 ከእነርሱ የሆነ ተናጋሪ ይላል آ«እኔ ጓደኛ ነበረኝ፡፡ ق‍َا‍لَ ق‍‍َ‍ا‍ئِل‍‍‍ٌ مِنْهُمْ إِ‍نّ‍‍ِي ك‍‍َ‍ا‍نَ لِي قَ‍‍ر‍‍ِي‍ن‍‍‍ٌ
Yaqūlu 'A'innaka Lamina Al-Muşaddiqīna 037-052 آ«በእርግጥ አንተ ከሚያምኑት ነህን? የሚል፡፡ يَق‍‍ُ‍و‍لُ أَئِ‍‍ن‍ّ‍‍َكَ لَمِنَ ا‍لْمُصَدِّق‍‍ِ‍ي‍نَ
'A'idhā Mitnā Wa Kunnā Turābāan Wa `Ižāmāan 'A'innā Lamadīnūna 037-053 آ«በሞትንና ዐፈር አጥንቶችም በሆን ጊዜ እኛ በእርግጥ እንመረመራለን?آ» (የሚል)፡፡ أَئِذَا مِتْنَا وَكُ‍‍ن‍ّ‍‍َا تُرَابا‍ً وَعِظَاماً أَئِ‍‍ن‍ّ‍‍َا لَمَدِين‍‍ُ‍و‍نَ
Qāla Hal 'Antum Muţţali`ūna 037-054 እናንተ ተመልካቾች ናችሁን? ይላል፡፡ ق‍َا‍لَ هَلْ أَ‍ن‍‍ْتُ‍‍م‍ْ مُطَّلِع‍‍ُ‍و‍نَ
Fāţţala`a Fara'āhu Fī Sawā'i Al-Jaĥīmi 037-055 ይመለከታልም፤ በገሀነም መካከልም (ጓደኛውን) ያየዋል፡፡ فَاطَّلَعَ فَرَآهُ فِي سَو‍َا‍ءِ ا‍لْجَح‍‍ِ‍ي‍مِ
Qāla Ta-Allāhi 'In Kidta Laturdīni 037-056 ይላል آ«በአላህ እምላለሁ፤ በእርግጥ ልታጠፋኝ ቀርበህ ነበር፡፡ ق‍َا‍لَ تَال‍لَّهِ إِ‍ن‍ْ كِ‍‍د‍‍ْتَ لَتُرْد‍ِي‍نِ
Wa Lawlā Ni`matu Rabbī Lakuntu Mina Al-Muĥđarīna 037-057 آ«የጌታየም ጸጋ ባልነበረ ኖሮ ወደ እሳት ከሚቀርቡት እሆን ነበር፡፡آ» وَلَوْلاَ نِعْمَةُ رَبِّي لَكُ‍‍ن‍تُ مِنَ ا‍لْمُحْضَ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
'Afamā Naĥnu Bimayyitīna 037-058 (የገነት ሰዎች ይላሉ) آ«እኛ የምንሞት አይደለንምን? أَفَمَا نَحْنُ بِمَيِّت‍‍ِ‍ي‍نَ
'Illā Mawtatanā Al-'Ūlá Wa Mā Naĥnu Bimu`adhdhabīna 037-059 آ«የመጀመሪያይቱ መሞታችን ብቻ ስትቀር፡፡ እኛም የምንቅቀጣ አይደለንምን?آ» (ይላሉ)፡፡ إِلاَّ مَوْتَتَنَا ا‍لأ‍ُ‍ولَى وَمَا نَحْنُ بِمُعَذَّب‍‍ِ‍ي‍نَ
'Inna Hādhā Lahuwa Al-Fawzu Al-`Ažīmu 037-060 ይህ (ለገነት ሰዎች የተወሳው) እርሱ በእርግጥ ታላቅ ዕድል ነው፡፡ إِ‍نّ‍‍َ هَذَا لَهُوَ ا‍لْفَوْزُ ا‍لْعَظ‍‍ِ‍ي‍مُ
Limithli Hādhā Falya`mali Al-`Āmilūna 037-061 ለዚህ ብጤ ሠሪዎች ይሥሩ፡፡ لِمِثْلِ هَذَا فَلْيَعْمَلِ ا‍لْعَامِل‍‍ُ‍و‍نَ
'Adhalika Khayrun Nuzulāan 'Am Shajaratu Az-Zaqqūmi 037-062 በመስተንግዶነት ይህ ይበልጣልን? ወይስ የዘቁም ዛፍ? أَذَلِكَ خَيْر‍ٌ نُزُلاً أَمْ شَجَرَةُ ا‍لزَّقّ‍‍ُ‍و‍مِ
'Innā Ja`alnāhā Fitnatan Lilžžālimīna 037-063 እኛ ለበዳዮች ፈተና አድርገናታል፡፡ إِ‍نّ‍‍َا جَعَلْنَاهَا فِتْنَة‍‍‍ً لِلظَّالِم‍‍ِ‍ي‍نَ
'Innahā Shajaratun Takhruju Fī 'Aşli Al-Jaĥīmi 037-064 እርሷ በገሀነም አዘቅት ውስጥ የምትወጣ ዛፍ ናት፡፡ إِ‍نّ‍‍َهَا شَجَرَة‍‍‍ٌ تَخْرُجُ فِ‍‍ي‍ أَصْلِ ا‍لْجَح‍‍ِ‍ي‍مِ
Ţal`uhā Ka'annahu Ru'ūsu Ash-Shayāţīni 037-065 እንቡጧ ልክ የሰይጣናት ራሶች ይመስላል፡፡ طَلْعُهَا كَأَ‍نّ‍‍َهُ رُء‍ُو‍سُ ا‍لشَّيَاط‍‍ِ‍ي‍نِ
Fa'innahum La'ākilūna Minhā Famāli'ūna Minhā Al-Buţūna 037-066 እነርሱም ከእርሷ በይዎች ናቸው፤ ሆዶችንም ከእርሷ ሞይዎች ናቸው፡፡ فَإِ‍نّ‍‍َهُمْ لَآكِل‍‍ُ‍و‍نَ مِنْهَا فَمَالِئ‍‍ُ‍و‍نَ مِنْهَا ا‍لْبُط‍‍ُ‍و‍نَ
Thumma 'Inna Lahum `Alayhā Lashawbāan Min Ĥamīmin 037-067 ከዚያም ለእነርሱ በእርሷ ላይ ከተኳሳ ውሃ ቅልቅል (መጠጥ) አልላቸው፡፡ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ إِ‍نّ‍‍َ لَهُمْ عَلَيْهَا لَشَوْبا‍ً مِنْ حَم‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٍ
Thumma 'Inna Marji`ahum La'ilá Al-Jaĥīmi 037-068 ከዚያም መመለሻቸው ወደ ተጋጋመች እሳት ነው፡፡ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ إِ‍نّ‍‍َ مَرْجِعَهُمْ لَإِلَى ا‍لْجَح‍‍ِ‍ي‍مِ
'Innahum 'Alfaw 'Ābā'ahum Đāllīna 037-069 እነሱ አባቶቻቸውን የተሳሳቱ ሆነው አግኝተዋልና፡፡ إِ‍نّ‍‍َهُمْ أَلْفَوْا آب‍‍َ‍ا‍ءَهُمْ ض‍‍َ‍ا‍لّ‍‍ِ‍ي‍نَ
Fahum `Alá 'Āthārihim Yuhra`ūna 037-070 እነሱም በፈለጎቻቸው ላይ ይገሰግሳሉና፡፡ فَهُمْ عَلَى آثَا‍ر‍‍ِهِمْ يُهْرَع‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Laqad Đalla Qablahum 'Aktharu Al-'Awwalīna 037-071 ከእነርሱ በፊትም የቀድሞዎቹ (ሕዝቦች) አብዛኞቻቸው በእርግጥ ተሳስተዋል፡፡ وَلَقَ‍‍د‍ْ ضَلَّ قَ‍‍ب‍‍ْلَهُمْ أَكْثَرُ ا‍لأَوَّل‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Laqad 'Arsalnā Fīhim Mundhirīna 037-072 በውስጣቸውም አስፈራሪዎችን በእርግጥ ልከናል፡፡ وَلَقَ‍‍د‍ْ أَرْسَلْنَا فِيهِ‍‍م‍ْ مُ‍‍ن‍ذِ‍ر‍‍ِي‍نَ
nžur Kayfa Kāna `Āqibatu Al-Mundharīna 037-073 የተስፈራሪዎቹም መጨረሻ እንዴት እንደነበረ ተመልከት፡፡ فَان‍ظُرْ كَيْفَ ك‍‍َ‍ا‍نَ عَاقِبَةُ ا‍لْمُ‍‍ن‍ذَ‍ر‍‍ِي‍نَ
'Illā `Ibāda Al-Lahi Al-Mukhlaşīna 037-074 ምርጥ የሆኑት የአላህ ባሮች ብቻ ሲቀሩ፡፡ إِلاَّ عِب‍‍َ‍ا‍دَ ا‍للَّهِ ا‍لْمُخْلَص‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Laqad Nādānā Nūĥun Falani`ma Al-Mujībūna 037-075 ኑሕም በእርግጥ ጠራን፡፡ ጥሪውን ተቀባዮቹም ምንኛ አማርን! وَلَقَ‍‍د‍ْ نَادَانَا ن‍‍ُ‍و‍ح‍‍‍ٌ فَلَنِعْمَ ا‍لْمُجِيب‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Najjaynāhu Wa 'Ahlahu Mina Al-Karbi Al-`Ažīmi 037-076 እርሱንም ቤተሰቦቹንም ከከባድ ጭንቅ አዳንን፡፡ وَنَجَّيْن‍‍َ‍ا‍هُ وَأَهْلَهُ مِنَ ا‍لْكَرْبِ ا‍لْعَظ‍‍ِ‍ي‍مِ
Wa Ja`alnā Dhurrīyatahu Humu Al-Bāqīna 037-077 ዘሮቹንም እነርሱን ብቻ ቀሪዎች አደረግን፤ وَجَعَلْنَا ذُرِّيَّتَهُ هُمُ ا‍لْبَاق‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Taraknā `Alayhi Fī Al-'Ākhirīna 037-078 በርሱም ላይ በኋለኞቹ ሕዝቦች ውስጥ (መልካም ዝናን) ተውን፡፡ وَتَرَكْنَا عَلَيْهِ فِي ا‍لآخِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Salāmun `Alá Nūĥin Al-`Ālamīna 037-079 آ«በዓለማት ውስጥ ሰላም በኑሕ ላይ ይኹን፡፡آ» سَلاَمٌ عَلَى ن‍‍ُ‍و‍ح‍‍‍ٍ فِي ا‍لْعَالَم‍‍ِ‍ي‍نَ
'Innā Kadhālika Naj Al-Muĥsinīna 037-080 እኛ እንደዚሁ መልካም ሠሪዎችን እንመነዳለን፡፡ إِ‍نّ‍‍َا كَذَلِكَ نَ‍‍ج‍‍ْزِي ا‍لْمُحْسِن‍‍ِ‍ي‍نَ
'Innahu Min `Ibādinā Al-Mu'uminīna 037-081 እርሱ ከምእምናን ባሮቻችን ነውና፡፡ إِ‍نّ‍‍َهُ مِنْ عِبَادِنَا ا‍لْمُؤْمِن‍‍ِ‍ي‍نَ
Thumma 'Aghraq Al-'Ākharīna 037-082 ከዚያም ሌሎቹን አሰጠምን፡፡ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ أَغْرَ‍ق‍‍ْنَا ا‍لآخَ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Wa 'Inna Min Shī`atihi La'ibrāhīma 037-083 ኢብራሂምም በእርግጥ ከተከታዮቹ ነው፡፡ وَإِ‍نّ‍‍َ مِ‍‍ن‍ْ شِيعَتِهِ لَإِ‍ب‍‍ْرَاه‍‍ِ‍ي‍مَ
'Idh Jā'a Rabbahu Biqalbin Salīmin 037-084 ወደ ጌታው በቅን ልብ በመጣ ጊዜ (የኾነውን አስታውስ)፡፡፡ إِذْ ج‍‍َ‍ا‍ءَ رَبَّهُ بِقَلْب‍‍‍ٍ سَل‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٍ
'Idh Qāla Li'abīhi Wa Qawmihi Mādhā Ta`budūna 037-085 آ«ለአባቱና ለሕዝቦቹ ምንን ትግገዛላችሁ?آ» ባለ ጊዜ፡፡ إِذْ ق‍‍َ‍ا‍لَ لِأَب‍‍ِ‍ي‍هِ وَقَوْمِهِ مَاذَا تَعْبُد‍ُو‍نَ
'A'ifkāan 'Ālihatan Dūna Al-Lahi Turīdūna 037-086 آ«ለቅጥፈት ብላችሁ ከአላህ ሌላ አማልክትን ትሻላችሁን? أَئِفْكا‍ً آلِهَة‍‍‍ً د‍ُو‍نَ ا‍للَّهِ تُ‍‍ر‍‍ِيد‍ُو‍نَ
Famā Žannukum Birabbi Al-`Ālamīna 037-087 آ«በዓለማትም ጌታ ሃሳባችሁ ምንድን ነው?آ» አለ፡፡ فَمَا ظَ‍‍ن‍ّ‍‍ُكُ‍‍م‍ْ بِرَبِّ ا‍لْعَالَم‍‍ِ‍ي‍نَ
Fanažara Nažratan An-Nujūmi 037-088 በከዋክብትም መመልከትን ተመለከተ፡፡ فَنَظَرَ نَظْرَة‍‍‍ً فِي ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍ُج‍‍ُ‍و‍مِ
Faqāla 'Innī Saqīmun 037-089 آ«እኔ በሽተኛ ነኝምآ» አለ፡፡ فَق‍‍َ‍ا‍لَ إِ‍نّ‍‍ِي سَق‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Fatawallaw `Anhu Mudbirīna 037-090 ከእርሱም የሸሹ ሆነው ኼዱ፡፡ فَتَوَلَّوْا عَنْهُ مُ‍‍د‍‍ْبِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Farāgha 'Ilá 'Ālihatihim Faqāla 'Alā Ta'kulūna 037-091 ወደ አማልክቶቻቸውም ተዘነበለ፡፡ አለም፡- آ«አትበሉምን?آ» فَر‍َا‍غَ إِلَى آلِهَتِهِمْ فَق‍‍َ‍ا‍لَ أَلاَ تَأْكُل‍‍ُ‍و‍نَ
Mā Lakum Lā Tanţiqūna 037-092 آ«የማትናገሩት ለናንተ ምን አላችሁ?آ» مَا لَكُمْ لاَ تَ‍‍ن‍طِق‍‍ُ‍و‍نَ
Farāgha `Alayhim Đarbāan Bil-Yamīni 037-093 በኀይል የሚመታቸውም ሆኖ በእነርሱ ላይ በድብቅ ተዘነበለ፡፡ فَر‍َا‍غَ عَلَيْهِمْ ضَرْبا‍ً بِ‍‍ا‍لْيَم‍‍ِ‍ي‍نِ
Fa'aqbalū 'Ilayhi Yaziffūna 037-094 ወደእርሱም (ሰዎቹ) እየሮጡ መጡ፡፡ فَأَ‍ق‍‍ْبَلُ‍‍و‍‍ا‍ إِلَيْهِ يَزِفّ‍‍ُ‍و‍نَ
Qāla 'Ata`budūna Mā Tanĥitūna 037-095 አላቸው آ«የምትጠርቡትን ትግገዛላችሁን?آ» ق‍َا‍لَ أَتَعْبُد‍ُو‍نَ مَا تَنْحِت‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Allāhu Khalaqakum Wa Mā Ta`malūna 037-096 آ«አላህ እናንተንም የምትሠሩትንም የፈጠረ ሲኾን፡፡آ» وَاللَّهُ خَلَقَكُمْ وَمَا تَعْمَل‍‍ُ‍و‍نَ
Qālū Abnū Lahu Bunyānāan Fa'alqūhu Fī Al-Jaĥīmi 037-097 آ«ለእርሱም ግንብን ገንቡ በእሳት ነበልባል ውስጥ ጣሉትምآ» አሉ፡፡ قَالُو‍‍ا‍ ا‍ب‍‍ْنُو‍‍ا‍ لَهُ بُ‍‍ن‍‍ْيَانا‍ً فَأَلْق‍‍ُ‍و‍هُ فِي ا‍لْجَح‍‍ِ‍ي‍مِ
Fa'arādū Bihi Kaydāan Faja`alnāhumu Al-'Asfalīna 037-098 በእርሱም ተንኮልን አሰቡ፡፡ ዝቅተኞችም አደረግናቸው፡፡ فَأَرَادُوا‍ بِهِ كَيْدا‍ً فَجَعَلْنَاهُمُ ا‍لأَسْفَل‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Qāla 'Innī Dhāhibun 'Ilá Rabbī Sayahdīni 037-099 አለም آ«እኔ ወደ ጌታዬ ኼያጅ ነኝ፡፡ በእርግጥ ይመራኛልና፡፡آ» وَق‍‍َ‍ا‍لَ إِ‍نّ‍‍ِي ذَاهِب‍‍‍ٌ إِلَى رَبِّي سَيَهْد‍ِي‍نِ
Rabbi Hab Lī Mina Aş-Şāliĥīna 037-100 ጌታዬ ሆይ! ከመልካሞቹ የሆነን (ልጅ) ስጠኝ፡፡ رَبِّ هَ‍‍ب‍ْ لِي مِنَ ا‍لصَّالِح‍‍ِ‍ي‍نَ
Fabashsharnāhu Bighulāmin Ĥalīmin 037-101 ታጋሽ በሆነ ወጣት ልጅም አበሰርነው፡፡ فَبَشَّرْن‍‍َ‍ا‍هُ بِغُلاَمٍ حَل‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٍ
Falammā Balagha Ma`ahu As-Sa`ya Qāla Yā Bunayya 'Innī 'Ará Fī Al-Manāmi 'Annī 'Adhbaĥuka Fānžur Mādhā Tará Qāla Yā 'Abati Af`al Mā Tu'umaru Satajidunī 'In Shā'a Al-Lahu Mina Aş-Şābirīna 037-102 ከእርሱ ጋርም ለሥራ በደረሰ ጊዜ آ«ልጄ ሆይ! እኔ በሕልሜ እኔ የማርድህ ሆኜ አያለሁ፡፡ ተመልከትም፤ ምን ታያለህ?آ» አለው፡፡ آ«አባቴ ሆይ! የታዘዝከውን ሥራ፡፡ አላህ ቢሻ ከታጋሾቹ ሆኜ ታገኘኛለህآ» አለ፡፡ فَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا بَلَغَ مَعَهُ ا‍لسَّعْيَ ق‍‍َ‍ا‍لَ يَابُنَيَّ إِ‍نّ‍‍ِ‍‍ي‍ أَرَى فِي ا‍لْمَن‍‍َ‍ا‍مِ أَ‍نّ‍‍ِ‍‍ي‍ أَذْبَحُكَ فَان‍ظُرْ مَاذَا تَرَى ق‍‍َ‍ا‍لَ يَ‍‍ا‍ أَبَتِ ا‍فْعَلْ مَا تُؤْمَرُ سَتَجِدُنِ‍‍ي إِ‍ن‍ْ ش‍Falammā 'Aslamā Wa Tallahu Liljabīni 037-103 ሁለቱም ትዕዛዙን በተቀበሉና በግንባሩም ጎን ላይ በጣለው ጊዜ (የሆነው ሆነ)፡፡ فَلَ‍‍م‍ّ‍‍َ‍‍ا‍ أَسْلَمَا وَتَلَّهُ لِلْجَب‍‍ِ‍ي‍نِ
Wa Nādaynāhu 'An Yā 'Ibrāhīmu 037-104 ጠራነውም፤ (አልነው) آ«ኢብራሂም ሆይ! وَنَادَيْن‍‍َ‍ا‍هُ أَ‍ن‍ْ يَ‍‍ا إِ‍ب‍‍ْرَاه‍‍ِ‍ي‍مُ
Qad Şaddaqta Ar-Ru'uyā 'Innā Kadhālika Naj Al-Muĥsinīna 037-105 ራእይቱን በእውነት አረጋገጥክ፡፡آ» እኛ እንደዚሁ መልካም ሠሪዎችን እንመነዳለን፡፡ قَ‍‍د صَدَّ‍‍ق‍‍ْتَ ا‍لرُّؤْيَ‍‍ا إِ‍نّ‍‍َا كَذَلِكَ نَ‍‍ج‍‍ْزِي ا‍لْمُحْسِن‍‍ِ‍ي‍نَ
'Inna Hādhā Lahuwa Al-Balā'u Al-Mubīnu 037-106 ይህ እርሱ በእውነት ግልጽ ፈተና ነው፡፡ إِ‍نّ‍‍َ هَذَا لَهُوَ ا‍لْبَلاَءُ ا‍لْمُب‍‍ِ‍ي‍نُ
Wa Fadaynāhu Bidhibĥin `Ažīmin 037-107 በታላቅ ዕርድም (መስዋዕት) ተቤዠነው፡፡ وَفَدَيْن‍‍َ‍ا‍هُ بِذِ‍ب‍‍ْحٍ عَظ‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٍ
Wa Taraknā `Alayhi Fī Al-'Ākhirīna 037-108 በእርሱም ላይ በኋለኞቹ ሕዝቦች ውስጥ መልካም ዝናን አስቀረንለት፡፡ وَتَرَكْنَا عَلَيْهِ فِي ا‍لآخِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Salāmun `Alá 'Ibrāhīma 037-109 ሰላም በኢብራሂም ላይ ይሁን፡፡ سَلاَمٌ عَلَى إِ‍ب‍‍ْرَاه‍‍ِ‍ي‍مَ
Kadhālika Naj Al-Muĥsinīna 037-110 እንደዚሁ መልካም ሠሪዎችን ሁሉ እንመነዳለን፡፡ كَذَلِكَ نَ‍‍ج‍‍ْزِي ا‍لْمُحْسِن‍‍ِ‍ي‍نَ
'Innahu Min `Ibādinā Al-Mu'uminīna 037-111 እርሱ በእርግጥ ካመኑት ባሮቻችን ነው፡፡ إِ‍نّ‍‍َهُ مِنْ عِبَادِنَا ا‍لْمُؤْمِن‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Bashsharnāhu Bi'isĥāqa Nabīyāan Mina Aş-Şāliĥīna 037-112 በኢስሐቅም አበሰርነው፡፡ ከመልካሞቹ የሆነ ነቢይ ሲሆን፡፡ وَبَشَّرْن‍‍َ‍ا‍هُ بِإِسْح‍‍َ‍ا‍قَ نَبِيّا‍ً مِنَ ا‍لصَّالِح‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Bāraknā `Alayhi Wa `Alá 'Isĥāqa Wa Min Dhurrīyatihimā Muĥsinun Wa Žālimun Linafsihi Mubīnun 037-113 በእርሱና በኢስሐቅ ላይም ባረክን፡፡ ከሁለቱም ዘሮች በጎ ሠሪ አልለ፡፡ ለነፍሱ ግልጽ በዳይም አለ፡፡ وَبَارَكْنَا عَلَيْهِ وَعَلَى إِسْح‍‍َ‍ا‍قَ وَمِ‍‍ن‍ْ ذُرِّيَّتِهِمَا مُحْسِن‍‍‍ٌ وَظَالِم‍‍‍ٌ لِنَفْسِهِ مُب‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٌ
Wa Laqad Manannā `Alá Mūsá Wa Hārūna 037-114 በሙሳና በሃሩን ላይም በእርግጥ ለገስን፡፡ وَلَقَ‍‍د‍ْ مَنَ‍‍ن‍ّ‍‍َا عَلَى مُوسَى وَهَار‍ُو‍نَ
Wa Najjaynāhumā Wa Qawmahumā Mina Al-Karbi Al-`Ažīmi 037-115 እነርሱንም ሕዝቦቻቸውንም ከታላቅ ጭንቅ አዳንን፡፡ وَنَجَّيْنَاهُمَا وَقَوْمَهُمَا مِنَ ا‍لْكَرْبِ ا‍لْعَظ‍‍ِ‍ي‍مِ
Wa Naşarnāhum Fakānū Humu Al-Ghālibīna 037-116 ረዳናቸውም፡፡ እነርሱም አሸናፊዎች ነበሩ፡፡ وَنَصَرْنَاهُمْ فَكَانُو‍‍ا‍ هُمُ ا‍لْغَالِب‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa 'Ātaynāhumā Al-Kitāba Al-Mustabīna 037-117 በጣም የተብራራውንም መጽሐፍ ሰጠናቸው፡፡ وَآتَيْنَاهُمَا ا‍لْكِت‍‍َ‍ا‍بَ ا‍لْمُسْتَب‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Hadaynāhumā Aş-Şirāţa Al-Mustaqīma 037-118 ቀጥተኛውንም መንገድ መራናቸው፡፡ وَهَدَيْنَاهُمَا ا‍لصِّر‍َا‍طَ ا‍لْمُسْتَق‍‍ِ‍ي‍مَ
Wa Taraknā `Alayhimā Fī Al-'Ākhirīna 037-119 በሁለቱም ላይ በኋለኞቹ ሕዝቦች ውስጥ መልካም ዝናን ተውንላቸው፡፡ وَتَرَكْنَا عَلَيْهِمَا فِي ا‍لآخِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Salāmun `Alá Mūsá Wa Hārūna 037-120 ሰላም በሙሳና በሃሩን ላይ ይሁን፡፡ سَلاَمٌ عَلَى مُوسَى وَهَار‍ُو‍نَ
'Innā Kadhālika Naj Al-Muĥsinīna 037-121 እኛ እንደዚሁ በጎ አድራጊዎችን ሁሉ እንመነዳለን፡፡ إِ‍نّ‍‍َا كَذَلِكَ نَ‍‍ج‍‍ْزِي ا‍لْمُحْسِن‍‍ِ‍ي‍نَ
'Innahumā Min `Ibādinā Al-Mu'uminīna 037-122 ሁለቱም በእርግጥ ከአመኑት ባሮቻችን ናቸው፡፡ إِ‍نّ‍‍َهُمَا مِنْ عِبَادِنَا ا‍لْمُؤْمِن‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa 'Inna 'Ilyāsa Lamina Al-Mursalīna 037-123 ኢልያስም በእርግጥ ከመልክተኞቹ ነው፡፡ وَإِ‍نّ‍‍َ إِلْي‍‍َ‍ا‍سَ لَمِنَ ا‍لْمُرْسَل‍‍ِ‍ي‍نَ
'Idh Qāla Liqawmihi 'Alā Tattaqūna 037-124 ለሕዝቦቹ ባለ ጊዜ (አስታውስ)፤ አላህን አትፈሩምን? إِذْ ق‍‍َ‍ا‍لَ لِقَوْمِهِ أَلاَ تَتَّق‍‍ُ‍و‍نَ
'Atad`ūna Ba`lāan Wa Tadharūna 'Aĥsana Al-Khāliqīna 037-125 በዕልን ትገዛላችሁን? ከሰዓሊዎቹ ሁሉ ይበልጥ በጣም አሳማሪ የሆነውንም አምላክ ትተዋላችሁን? أَتَ‍‍د‍‍ْع‍‍ُ‍و‍نَ بَعْلا‍ً وَتَذَر‍ُو‍نَ أَحْسَنَ ا‍لْخَالِق‍‍ِ‍ي‍نَ
Al-Laha Rabbakum Wa Rabba 'Ābā'ikumu Al-'Awwalīna 037-126 አላህን ጌታችሁንና የቀድሞዎቹ አባቶቻችሁን ጌታ (ትተዋላችሁን)? ا‍للَّهَ رَبَّكُمْ وَرَبَّ آب‍‍َ‍ا‍ئِكُمُ ا‍لأَوَّل‍‍ِ‍ي‍نَ
Fakadhdhabūhu Fa'innahum Lamuĥđarūna 037-127 አስተባበሉትም፡፡ ስለዚህ እነርሱ (ለቅጣት) የሚጣዱ ናቸው፡፡ فَكَذَّب‍‍ُ‍و‍هُ فَإِ‍نّ‍‍َهُمْ لَمُحْضَر‍ُو‍نَ
'Illā `Ibāda Al-Lahi Al-Mukhlaşīna 037-128 ንጹሕ የተደረጉት የአላህ ባሮች ብቻ ሲቀሩ፡፡ إِلاَّ عِب‍‍َ‍ا‍دَ ا‍للَّهِ ا‍لْمُخْلَص‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Taraknā `Alayhi Fī Al-'Ākhirīna 037-129 በእርሱ ላይም በኋለኞቹ ሕዝቦች ውስጥ መልካም ዝናን ተውንለት፡፡ وَتَرَكْنَا عَلَيْهِ فِي ا‍لآخِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Salāmun `Alá 'Il Yā -Sīn 037-130 ሰላም በኢልያሲን ላይ ይሁን፡፡ سَلاَمٌ عَلَى إِلْ يَا-سِي‍‍ن
'Innā Kadhālika Naj Al-Muĥsinīna 037-131 እኛ እንደዚሁ መልካም ሠሪዎችን እንመነዳለን፡፡ إِ‍نّ‍‍َا كَذَلِكَ نَ‍‍ج‍‍ْزِي ا‍لْمُحْسِن‍‍ِ‍ي‍نَ
'Innahu Min `Ibādinā Al-Mu'uminīna 037-132 እርሱ በእርግጥ ከምእመናን ባሮቻችን ነው፡፡ إِ‍نّ‍‍َهُ مِنْ عِبَادِنَا ا‍لْمُؤْمِن‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa 'Inna Lūţāan Lamina Al-Mursalīna 037-133 ሉጥም በእርግጥ ከመልክተኞቹ ነው፡፡ وَإِ‍نّ‍‍َ لُوطا‍ً لَمِنَ ا‍لْمُرْسَل‍‍ِ‍ي‍نَ
'Idh Najjaynāhu Wa 'Ahlahu 'Ajma`īna 037-134 እርሱንና ቤተሰቦቹን ሁሉንም በአዳንናቸው ጊዜ (አስታውስ)፡፡ إِذْ نَجَّيْن‍‍َ‍ا‍هُ وَأَهْلَهُ أَ‍ج‍‍ْمَع‍‍ِ‍ي‍نَ
'Illā `Ajūzāan Al-Ghābirīna 037-135 (በቅጣቱ ውስጥ) ከቀሪዎቹ የሆነችው አሮጊት ብቻ ስትቀር፡፡ إِلاَّ عَجُوزا‍ً فِي ا‍لْغَابِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Thumma Dammarnā Al-'Ākharīna 037-136 ከዚያም ሌሎቹን አጠፋን፡፡ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ دَ‍مّ‍‍َرْنَا ا‍لآخَ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Wa 'Innakum Latamurrūna `Alayhim Muşbiĥīna 037-137 እናንተም ያነጋችሁ ስትሆኑ በእነርሱ (መኖሪያዎች) ላይ (በቀን) ታልፋላችሁ፡፡ وَإِ‍نّ‍‍َكُمْ لَتَمُرّ‍ُو‍نَ عَلَيْهِ‍‍م‍ْ مُصْبِح‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Bil-Layli 'Afalā Ta`qilūna 037-138 በሌሊትም (ታልፋላችሁ)፤ ልብም አታደርጉምን? وَبِاللَّيْلِ أَفَلاَ تَعْقِل‍‍ُ‍و‍نَ
Wa 'Inna Yūnis Lamina Al-Mursalīna 037-139 ዩኑስም በእርግጥ ከመልክተኞቹ ነው፡፡ وَإِ‍نّ‍‍َ يُونِس لَمِنَ ا‍لْمُرْسَل‍‍ِ‍ي‍نَ
'Idh 'Abaqa 'Ilá Al-Fulki Al-Mashĥūni 037-140 ወደ ተመላው መርከብ በኮበለለ ጊዜ (አስታውስ)፡፡ إِذْ أَبَقَ إِلَى ا‍لْفُلْكِ ا‍لْمَشْح‍‍ُ‍و‍نِ
Fasāhama Fakāna Mina Al-Mudĥađīna 037-141 ዕጣም ተጣጣለ፡፡ ከተሸነፉትም ሆነ፡፡ فَسَاهَمَ فَك‍‍َ‍ا‍نَ مِنَ ا‍لْمُ‍‍د‍‍ْحَض‍‍ِ‍ي‍نَ
Fāltaqamahu Al-Ĥūtu Wa Huwa Mulīmun 037-142 እርሱም ተወቃሽ ሲሆን ዐሳው ዋጠው፡፡ فَالْتَقَمَهُ ا‍لْح‍‍ُ‍و‍تُ وَهُوَ مُل‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Falawlā 'Annahu Kāna Mina Al-Musabbiĥīna 037-143 እርሱ ለጌታው ከአወዳሾቹ ባልሆነም ኖሮ፤ فَلَوْلاَ أَ‍نّ‍‍َهُ ك‍‍َ‍ا‍نَ مِنَ ا‍لْمُسَبِّح‍‍ِ‍ي‍نَ
Lalabitha Fī Baţnihi 'Ilá Yawmi Yub`athūna 037-144 እስከሚቀሰቀሱበት ቀን ድረስ በሆዱ ውስጥ በቆየ ነበር፡፡ لَلَبِثَ فِي بَ‍‍ط‍‍ْنِهِ إِلَى يَوْمِ يُ‍‍ب‍‍ْعَث‍‍ُ‍و‍نَ
Fanabadhnāhu Bil-`Arā'i Wa Huwa Saqīmun 037-145 እርሱ በሽተኛ ሆኖ በቃይ በሌለው (በባሕር) ዳርቻ ላይ ጣልነውም፡፡ فَنَبَذْن‍‍َ‍ا‍هُ بِ‍‍ا‍لْعَر‍َا‍ءِ وَهُوَ سَق‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Wa 'Anbatnā `Alayhi Shajaratan Min Yaqţīnin 037-146 በእርሱም ላይ (በአጠገቡ) ከቅል የሆነችን ዛፍ አበቀልን፡፡ وَأَ‍ن‍‍ْبَتْنَا عَلَيْهِ شَجَرَة‍‍‍ً مِ‍‍ن‍ْ يَ‍‍ق‍‍ْط‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٍ
Wa 'Arsalnāhu 'Ilá Miā'ati 'Alfin 'Aw Yazīdūna 037-147 ወደ መቶ ሺሕ ሰዎችም (ዳግመኛ) ላክነው፡፡ ከቶውንም ይጨምራሉ፡፡ وَأَرْسَلْن‍‍َ‍ا‍هُ إِلَى مِائَةِ أَلْفٍ أَوْ يَزِيد‍ُو‍نَ
Fa'āmanū Famatta`nāhum 'Ilá Ĥīnin 037-148 አመኑም፡፡ እስከ ጊዜ ድረስም አጣቀምናቸው፡፡ فَآمَنُو‍‍ا‍ فَمَتَّعْنَاهُمْ إِلَى ح‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٍ
Fāstaftihim 'Alirabbika Al-Banātu Wa Lahumu Al-Banūna 037-149 (የመካን ሰዎች) ጠይቃቸውም፡፡ آ«ለጌታህ ሴቶች ልጆች ለእነርሱም ወንዶች ልጆች ይኖራልን?آ» فَاسْتَفْتِهِمْ أَلِرَبِّكَ ا‍لْبَن‍‍َ‍ا‍تُ وَلَهُمُ ا‍لْبَن‍‍ُ‍و‍نَ
'Am Khalaq Al-Malā'ikata 'Ināthāan Wa Hum Shāhidūna 037-150 ወይስ እኛ እነርሱ የተጣዱ ሆነው መላእክትን ሴቶች አድርገን ፈጠርን? أَمْ خَلَ‍‍ق‍‍ْنَا ا‍لْمَلاَئِكَةَ إِنَاثا‍ً وَهُمْ شَاهِد‍ُو‍نَ
'Alā 'Innahum Min 'Ifkihim Layaqūlūna 037-151 ንቁ! እነርሱ ከቅጥፈታቸው (የተነሳ) ይላሉ፡- أَلاَ إِ‍نّ‍‍َهُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ إِفْكِهِمْ لَيَقُول‍‍ُ‍و‍نَ
Walada Al-Lahu Wa 'Innahum Lakādhibūna 037-152 آ«አላህ (መላእክትን) ወለደ፡፡آ» እነርሱም በእርግጥ ውሸታሞች ናቸው፡፡ وَلَدَ ا‍للَّهُ وَإِ‍نّ‍‍َهُمْ لَكَاذِب‍‍ُ‍و‍نَ
'Āşţafá Al-Banāti `Alá Al-Banīna 037-153 በወንዶች ልጆች ላይ ይልቅ ሴቶችን ልጆች መረጥን? أ‍َ‍اصْطَفَى ا‍لْبَن‍‍َ‍ا‍تِ عَلَى ا‍لْبَن‍‍ِ‍ي‍نَ
Mā Lakum Kayfa Taĥkumūna 037-154 ለእናንተ ምን (አስረጅ) አላችሁ? እንዴት ትፈርዳላችሁ! مَا لَكُمْ كَيْفَ تَحْكُم‍‍ُ‍و‍نَ
'Afalā Tadhakkarūn 037-155 አትገነዘቡምን? أَفَلاَ تَذَكَّرُون
'Am Lakum Sulţānun Mubīnun 037-156 ወይስ ለእናንተ ግልጽ አስረጅ አላችሁን? أَمْ لَكُمْ سُلْط‍‍َ‍ا‍ن‍‍‍ٌ مُب‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٌ
Fa'tū Bikitābikum 'In Kuntum Şādiqīna 037-157 آ«እውነተኞች እንደ ሆናችሁ መጽሐፋችሁን አምጡآ» (በላቸው)፡፡ فَأْتُو‍‍ا‍ بِكِتَابِكُمْ إِ‍ن‍ْ كُ‍‍ن‍تُمْ صَادِق‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Ja`alū Baynahu Wa Bayna Al-Jinnati Nasabāan Wa Laqad `Alimati Al-Jinnatu 'Innahum Lamuĥđarūna 037-158 በአላህና በአጋንንት መካከልም ዝምድናን አደረጉ፡፡ አጋንንትም እነርሱ (ይህን ባዮች በእሳት) የሚጣዱ መሆናቸውን በእርግጥ ዐውቀዋል፡፡ وَجَعَلُو‍‍ا‍ بَيْنَهُ وَبَيْنَ ا‍لْجِ‍‍ن‍ّ‍‍َةِ نَسَبا‍ً وَلَقَ‍‍د‍ْ عَلِمَتِ ا‍لْجِ‍‍ن‍ّ‍‍َةُ إِ‍نّ‍‍َهُمْ لَمُحْضَر‍ُو‍نَ
Subĥāna Al-Lahi `Ammā Yaşifūna 037-159 አላህ ከሚመጥኑት ሁሉ ጠራ፡፡ سُ‍‍ب‍‍ْح‍‍َ‍ا‍نَ ا‍للَّهِ عَ‍‍م‍ّ‍‍َا يَصِف‍‍ُ‍و‍نَ
'Illā `Ibāda Al-Lahi Al-Mukhlaşīna 037-160 ግን የተመረጡት የአላህ ባሮች (በአላህ ላይ አይዋሹም)፡፡ إِلاَّ عِب‍‍َ‍ا‍دَ ا‍للَّهِ ا‍لْمُخْلَص‍‍ِ‍ي‍نَ
Fa'innakum Wa Mā Ta`budūna 037-161 እናንተም የምትገዟቸውም ሁሉ፤ فَإِ‍نّ‍‍َكُمْ وَمَا تَعْبُد‍ُو‍نَ
Mā 'Antum `Alayhi Bifātinīna 037-162 በእርሱ (በአላህ) ላይ አንድንም አጥማሚዎች አይደላችሁም፡፡ مَ‍‍ا‍ أَ‍ن‍‍ْتُمْ عَلَيْهِ بِفَاتِن‍‍ِ‍ي‍نَ
'Illā Man Huwa Şālī Al-Jaĥīmi 037-163 ያንን እርሱ ገሀነምን ገቢ የሆነውን ሰው ቢሆን እንጅ፡፡ إِلاَّ مَنْ هُوَ صَالِي ا‍لْجَح‍‍ِ‍ي‍مِ
Wa Mā Minnā 'Illā Lahu Maqāmun Ma`lūmun 037-164 (ጂብሪል አለ) ከእኛም አንድም የለም፤ ለእርሱ የታወቀ ደረጃ ያለው ቢሆን እንጅ፡፡ وَمَا مِ‍‍ن‍ّ‍‍َ‍‍ا إِلاَّ لَهُ مَق‍‍َ‍ا‍م‍‍‍ٌ مَعْل‍‍ُ‍و‍م‍‍‍ٌ
Wa 'Innā Lanaĥnu Aş-Şāffūna 037-165 እኛም (ጌታን ለመግገዛት) ተሰላፊዎቹ እኛ ነን፡፡ وَإِ‍نّ‍‍َا لَنَحْنُ ا‍لصّ‍‍َ‍ا‍فّ‍‍ُ‍و‍نَ
Wa 'Innā Lanaĥnu Al-Musabbiĥūna 037-166 እኛም (አላህን) አጥሪዎቹ እኛ ነን፡፡ وَإِ‍نّ‍‍َا لَنَحْنُ ا‍لْمُسَبِّح‍‍ُ‍و‍نَ
Wa 'In Kānū Layaqūlūna 037-167 እነርሱም (ከሓዲዎቹ) በእርግጥ ይሉ ነበሩ፡- وَإِ‍ن‍ْ كَانُو‍‍ا‍ لَيَقُول‍‍ُ‍و‍نَ
Law 'Anna `Indanā Dhikrāan Mina Al-'Awwalīna 037-168 آ«ከቀድሞዎቹ (መጻሕፍት) ገሳጭ መጽሐፍ እኛ ዘንድ በነበረን ኖሮ፤ لَوْ أَ‍نّ‍‍َ عِ‍‍ن‍‍ْدَنَا ذِكْرا‍ً مِنَ ا‍لأَوَّل‍‍ِ‍ي‍نَ
Lakunnā `Ibāda Al-Lahi Al-Mukhlaşīna 037-169 آ«የአላህ ምርጦች ባሮች በሆን ነበር፡፡آ» لَكُ‍‍ن‍ّ‍‍َا عِب‍‍َ‍ا‍دَ ا‍للَّهِ ا‍لْمُخْلَص‍‍ِ‍ي‍نَ
Fakafarū Bihi Fasawfa Ya`lamūna 037-170 ግን (ቁርኣኑ በመጣላቸው ጊዜ) በእርሱ ካዱ፡፡ ወደፊትም በእርግጥ ያውቃሉ፡፡ فَكَفَرُوا‍ بِهِ فَسَوْفَ يَعْلَم‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Laqad Sabaqat Kalimatunā Li`ibādinā Al-Mursalīn 037-171 (የእርዳታ) ቃላችንም መልክተኞች ለሆኑት ባሮቻችን በእውነት አልፋለች፡፡ وَلَقَ‍‍د‍ْ سَبَقَتْ كَلِمَتُنَا لِعِبَادِنَا ا‍لْمُرْسَلِي‍‍ن
'Innahum Lahumu Al-Manşūrūna 037-172 እነርሱ ተረጂዎቹ እነርሱ ናቸው፡፡ إِ‍نّ‍‍َهُمْ لَهُمُ ا‍لْمَ‍‍ن‍صُور‍ُو‍نَ
Wa 'Inna Jundanā Lahumu Al-Ghālibūna 037-173 ሰራዊቶቻችንም በእርግጥ አሸናፊዎቹ እነርሱ ናቸው፡፡ وَإِ‍نّ‍‍َ جُ‍‍ن‍دَنَا لَهُمُ ا‍لْغَالِب‍‍ُ‍و‍نَ
Fatawalla `Anhum Ĥattá Ĥīnin 037-174 ከእነርሱም (ከመካ ከሓዲዎች) እስከ ጥቂት ጊዜ ድረስ ዙር (ተዋቸው)፡፡ فَتَوَلَّ عَنْهُمْ حَتَّى ح‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٍ
Wa 'Abşirhum Fasawfa Yubşirūna 037-175 እያቸውም ወደፊትም (የሚደርስባቸውን) ያያሉ፡፡ وَأَ‍ب‍‍ْصِرْهُمْ فَسَوْفَ يُ‍‍ب‍‍ْصِر‍ُو‍نَ
'Afabi`adhābinā Yasta`jilūna 037-176 በቅጣታችንም ያቻኩላሉን? أَفَبِعَذَابِنَا يَسْتَعْجِل‍‍ُ‍و‍نَ
Fa'idhā Nazala Bisāĥatihim Fasā'a Şabāĥu Al-Mundharīna 037-177 በቀያቸውም በወረደ ጊዜ የተስፈራሪዎቹ ንጋት ከፋ! فَإِذَا نَزَلَ بِسَاحَتِهِمْ فَس‍‍َ‍ا‍ءَ صَب‍‍َ‍ا‍حُ ا‍لْمُ‍‍ن‍ذَ‍ر‍‍ِي‍نَ
Wa Tawalla `Anhum Ĥattá Ĥīnin 037-178 እነርሱንም እስከ (ጥቂት) ጊዜ ድረስ ተዋቸው፡፡ وَتَوَلَّ عَنْهُمْ حَتَّى ح‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٍ
Wa 'Abşir Fasawfa Yubşirūna 037-179 ተመልከትም በእርግጥም ያያሉ፡፡ وَأَ‍ب‍‍ْصِرْ فَسَوْفَ يُ‍‍ب‍‍ْصِر‍ُو‍نَ
Subĥāna Rabbika Rabbi Al-`Izzati `Ammā Yaşifūna 037-180 የማሸነፍ ጌታ የሆነው ጌታህ ከሚሉት ሁሉ ጠራ፡፡ سُ‍‍ب‍‍ْح‍‍َ‍ا‍نَ رَبِّكَ رَبِّ ا‍لْعِزَّةِ عَ‍‍م‍ّ‍‍َا يَصِف‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Salāmun `Alá Al-Mursalīna 037-181 በመልክተኞቹም ላይ ሰላም ይኹኑ፤ وَسَلاَمٌ عَلَى ا‍لْمُرْسَل‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Al-Ĥamdu Lillahi Rabbi Al-`Ālamīna 037-182 ምስጋናም ለዓለማት ጌታ ለአላህ ይሁን፡፡ وَالْحَمْدُ لِلَّهِ رَبِّ ا‍لْعَالَم‍‍ِ‍ي‍نَ
Next Sūrah