27) Sūrat An-Naml

Printed format

27) سُورَة النَّمل

Ţā-Sīn Tilka 'Āyātu Al-Qur'āni Wa Kitābin Mubīnin 027-001 ጠ.ሰ (ጣ ሲን) ይህቺ ከቁርኣኑና ከገላጩ መጽሐፍ አንቀጾች ናት፡፡ طَا-سِي‍‍ن تِلْكَ آي‍‍َ‍ا‍تُ ا‍لْقُرْآنِ وَكِت‍‍َ‍ا‍ب‍‍‍ٍ مُب‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٍ
Hudáan Wa Bushrá Lilmu'uminīna 027-002 ለምእምናን መሪና ብስራት ናት፡፡ هُ‍‍دى‍ً وَبُشْرَى لِلْمُؤْمِن‍‍ِ‍ي‍نَ
Al-Ladhīna Yuqīmūna Aş-Şalāata Wa Yu'utūna Az-Zakāata Wa Hum Bil-'Ākhirati Hum Yūqinūna 027-003 ለእነዚያ ሶላትን ለሚሰግዱት ዘካንም ለሚሰጡት እነሱም በመጨረሻይቱ ሕይወት እነሱ የሚያረጋግጡ ለኾኑት፡፡ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ يُقِيم‍‍ُ‍و‍نَ ا‍لصَّلاَةَ وَيُؤْت‍‍ُ‍و‍نَ ا‍لزَّك‍‍َ‍ا‍ةَ وَهُ‍‍م‍ْ بِ‍‍ا‍لآخِرَةِ هُمْ يُوقِن‍‍ُ‍و‍نَ
'Inna Al-Ladhīna Lā Yu'uminūna Bil-'Ākhirati Zayyannā Lahum 'A`mālahum Fahum Ya`mahūna 027-004 እነዚያ በመጨረሻይቱ ዓለም የማያምኑት ለእነሱ (ክፉ) ሥራዎቻቸውን ሸለምንላቸው፡፡ ስለዚህ እነርሱ ይዋልላሉ፡፡ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ لاَ يُؤْمِن‍‍ُ‍و‍نَ بِ‍‍ا‍لآخِرَةِ زَيَّ‍‍ن‍ّ‍‍َا لَهُمْ أَعْمَالَهُمْ فَهُمْ يَعْمَه‍‍ُ‍و‍نَ
'Ūlā'ika Al-Ladhīna Lahum Sū'u Al-`Adhābi Wa Hum Al-'Ākhirati Humu Al-'Akhsarūna 027-005 እነርሱ እነዚያ ክፉ ቅጣት ለእነርሱ ያላቸው ናቸው፡፡ እነርሱም በመጨረሻይቱ ዓለም እነርሱ በጣም ከሳሪዎቹ ናቸው፡፡ أ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ لَهُمْ س‍‍ُ‍و‍ءُ ا‍لْعَذ‍َا‍بِ وَهُمْ فِي ا‍لآخِرَةِ هُمُ ا‍لأَخْسَر‍ُو‍نَ
Wa 'Innaka Latulaqqá Al-Qur'āna Min Ladun Ĥakīmin `Alīmin 027-006 አንተም ቁርኣንን ጥበበኛና ዐዋቂ ከኾነው (ጌታህ) ዘንድ በእርግጥ ትስሰጣለህ፡፡ وَإِ‍نّ‍‍َكَ لَتُلَقَّى ا‍لْقُرْآنَ مِ‍‍ن‍ْ لَدُنْ حَك‍‍ِ‍ي‍مٍ عَل‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٍ
'Idh Qāla Mūsá Li'hlihi 'Innī 'Ānastu Nārāan Sa'ātīkum Minhā Bikhabarin 'Aw 'Ātīkum Bishihābin Qabasin La`allakum Taşţalūna 027-007 ሙሳ ለቤተሰቦቹ آ«እኔ እሳትን አየሁ፡፡ ከእርሷ ወሬን አመጣላችኋለሁ፡፡ ወይም ትሞቁ ዘንድ የተለኮሰ ችቦን አመጣላችኋለሁآ» ባለ ጊዜ (የኾነውን አውሳላቸው)፡፡ إِذْ ق‍‍َ‍ا‍لَ مُوسَى لِأهْلِهِ إِ‍نّ‍‍ِ‍‍ي آنَسْتُ نَارا‍ً سَآتِيكُ‍‍م‍ْ مِنْهَا بِخَبَرٍ أَوْ آتِيكُ‍‍م‍ْ بِشِه‍‍َ‍ا‍ب‍‍‍ٍ قَبَس‍‍‍ٍ لَعَلَّكُمْ تَصْطَل‍‍ُ‍و‍نَ
Falammā Jā'ahā Nūdiya 'Anrika Man An-Nāri Wa Man Ĥawlahā Wa Subĥāna Al-Lahi Rabbi Al-`Ālamīna 027-008 በመጣትም ጊዜ እንዲህ በማለት ተጠራ፤ آ«በእሳቲቱ ያለው ሰውና በዙሪያዋ ያሉም ሁሉ ተባረኩ፡፡ የዐለማትም ጌታ አላህ ጥራት ይገባው፡፡آ» فَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا ج‍‍َ‍ا‍ءَهَا نُودِيَ أَ‍ن‍ْ بُو‍ر‍‍ِكَ مَ‍‍ن‍ْ فِي ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍ر‍ِ وَمَنْ حَوْلَهَا وَسُ‍‍ب‍‍ْح‍‍َ‍ا‍نَ ا‍للَّهِ رَبِّ ا‍لْعَالَم‍‍ِ‍ي‍نَ
Yā Mūsá 'Innahu 'Anā Al-Lahu Al-`Azīzu Al-Ĥakīmu 027-009 آ«ሙሳ ሆይ! እነሆ እኔ አሸናፊው ጥበበኛው አላህ ነኝ፡፡ يَا مُوسَى إِ‍نّ‍‍َهُ أَنَا ا‍للَّهُ ا‍لْعَز‍ِي‍زُ ا‍لْحَك‍‍ِ‍ي‍مُ
Wa 'Alqi `Aşāka Falammā Ra'āhā Tahtazzu Ka'annahā Jānnun Wallá Mudbirāan Wa Lam Yu`aqqib Yā Mūsá Lā Takhaf 'Innī Lā Yakhāfu Ladayya Al-Mursalūna 027-010 آ«በትርህንም ጣልآ» (ተባለ ጣለም)፡፡ እርሷ እንደ ትንሽ እባብ በፍጥነት ስትስለከለክ ባያትም ጊዜ፤ ወደ ኋላ ዞሮ ሸሸ፡፡ አልተመለሰምም፡፡ آ«ሙሳ ሆይ! አትፈራ፤ እኔ መልክተኞቹ እኔ ዘንድ አይፈሩምና፡፡ وَأَلْقِ عَص‍‍َ‍ا‍كَ فَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا رَآهَا تَهْتَزُّ كَأَ‍نّ‍‍َهَا ج‍‍َ‍ا‍نّ‍‍‍ٌ وَلَّى مُ‍‍د‍‍ْبِرا‍ً وَلَمْ يُعَقِّ‍‍ب‍ْ يَا مُوسَى لاَ تَخَفْ إِ‍نّ‍‍ِي لاَ يَخ‍‍َ‍ا‍فُ لَدَيَّ ا‍لْمُرْسَل‍‍ُ‍و‍نَ
'Illā Man Žalama Thumma Baddala Ĥusnāan Ba`da Sū'in Fa'innī Ghafūrun Raĥīmun 027-011 آ«ግን የበደለ ሰው ከዚያም ከመጥፎ ሥራው በኋላ መልካምን የለወጠ እኔ መሓሪ አዛኝ ነኝ፡፡ إِلاَّ مَ‍‍ن‍ْ ظَلَمَ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ بَدَّلَ حُسْنا‍ً بَعْدَ س‍‍ُ‍و‍ء‍ٍ فَإِ‍نّ‍‍ِي غَف‍‍ُ‍و‍ر‍ٌ رَح‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Wa 'Adkhil Yadaka Fī Jaybika Takhruj Bayđā'a Min Ghayri Sū'in Fī Tis`i 'Āyātin 'Ilá Fir`awna Wa Qawmihi 'Innahum Kānū Qawmāan Fāsiqīna 027-012 آ«እጅህንም በአንገትጌህ ውስጥ አግባ፡፡ ያለነውር (ያለ ለምጽ) ነጭ ኾና ትወጣለችና፡፡ በዘጠኝ ተዓምራት ወደ ፈርዖንና ወደ ሕዝቦቹ (ኺድ)፡፡ እነርሱ አመጸኞች ሕዝቦች ናቸውና፡፡ وَأَ‍د‍‍ْخِلْ يَدَكَ فِي جَيْبِكَ تَخْرُ‍ج‍ْ بَيْض‍‍َ‍ا‍ءَ مِنْ غَيْ‍‍ر‍ِ س‍‍ُ‍و‍ء‍ٍ فِي تِسْعِ آي‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ إِلَى فِرْعَوْنَ وَقَوْمِهِ إِ‍نّ‍‍َهُمْ كَانُو‍‍ا‍ قَوْما‍ً فَاسِق‍‍ِ‍ي‍نَ
Falammā Jā'at/hum 'Āyātunā Mubşiratan Qālū Hādhā Siĥrun Mubīnun 027-013 ተዓምራታችንም ግልጽ ኾና በመጣቻቸው ጊዜ آ«ይህ ግልጽ ድግምት ነውآ» አሉ፡፡ فَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا ج‍‍َ‍ا‍ءَتْهُمْ آيَاتُنَا مُ‍‍ب‍‍ْصِرَة‍‍‍ً قَالُو‍‍ا‍ هَذَا سِحْر‍ٌ مُب‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٌ
Wa Jaĥadū Bihā Wa Astayqanat/hā 'Anfusuhum Žulmāan Wa `Ulūwāannžur Kayfa Kāna `Āqibatu Al-Mufsidīna 027-014 ነፍሶቻቸውም ያረጋገጧት ሲኾኑ ለበደልና ለኩራት በእርሷ ካዱ፡፡ የአመጸኞችም ፍጻሜ እንዴት እንደ ነበረ ተመልከት፡፡ وَجَحَدُوا‍ بِهَا وَا‍سْتَيْقَنَتْهَ‍‍ا‍ أَ‍ن‍‍ْفُسُهُمْ ظُلْما‍ً وَعُلُوّا‍ً فَان‍ظُرْ كَيْفَ ك‍‍َ‍ا‍نَ عَاقِبَةُ ا‍لْمُفْسِد‍ِي‍نَ
Wa Laqad 'Ātaynā Dāwūda Wa Sulaymāna `Ilmāan Wa Qālā Al-Ĥamdu Lillahi Al-Ladhī Fađđalanā `Alá Kathīrin Min `Ibādihi Al-Mu'uminīna 027-015 ለዳውድና ለሱለይማንም ዕውቀትን በእርግጥ ሰጠናቸው፡፡ አሉም፡- آ«ምስጋና ለአላህ ለእዚያ ከምእምናን ባሮቹ በብዙዎቹ ላይ ላበለጠን ይገባው፡፡آ» وَلَقَ‍‍د‍ْ آتَيْنَا دَاو‍ُو‍دَ وَسُلَيْم‍‍َ‍ا‍نَ عِلْما‍ً وَقَالاَ ا‍لْحَمْدُ لِلَّهِ ا‍لَّذِي فَضَّلَنَا عَلَى كَث‍‍ِ‍ي‍ر‍ٍ مِنْ عِبَادِهِ ا‍لْمُؤْمِن‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Waritha Sulaymānu Dāwūda Wa Qāla Yā 'Ayyuhā An-Nāsu `Ullimnā Manţiqa Aţ-Ţayri Wa 'Ūtīnā Min Kulli Shay'in 'Inna Hādhā Lahuwa Al-Fađlu Al-Mubīnu 027-016 ሱለይማንም ዳውድን ወረሰ፡፡ አለም آ«ሰዎች ሆይ! የበራሪን ንግግር (የወፍን ቋንቋ) ተስተማርን፡፡ ከነገሩም ሁሉ ተሰጠን፡፡ ይህ እርሱ በእርግጥ ግልጽ የኾነ ችሮታ ነው፡፡آ» وَوَر‍‍ِثَ سُلَيْم‍‍َ‍ا‍نُ دَاو‍ُو‍دَ وَق‍‍َ‍ا‍لَ ي‍‍َ‍ا‍أَيُّهَا ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سُ عُلِّمْنَا مَ‍‍ن‍طِقَ ا‍لطَّيْ‍‍ر‍ِ وَأ‍ُ‍وتِينَا مِ‍‍ن‍ْ كُلِّ شَيْء‍ٍ إِ‍نّ‍‍َ هَذَا لَهُوَ ا‍لْفَضْلُ ا‍لْمُب‍‍ِ‍ي‍ Wa Ĥushira Lisulaymāna Junūduhu Mina Al-Jinni Wa Al-'Insi Wa Aţ-Ţayri Fahum Yūza`ūna 027-017 ለሱለይማንም ሰራዊቶቹ ከጋኔን፣ ከሰውም፣ ከበራሪም የኾኑት ተሰበሰቡ፡፡ እነሱም ይከመከማሉ፡፡ وَحُشِ‍‍ر‍َ لِسُلَيْم‍‍َ‍ا‍نَ جُنُودُهُ مِنَ ا‍لْجِ‍‍ن‍ّ‍‍ِ وَا‍لإِ‍ن‍‍ْسِ وَا‍لطَّيْ‍‍ر‍ِ فَهُمْ يُوزَع‍‍ُ‍و‍نَ
Ĥattá 'Idhā 'Ataw `Alá Wādī An-Namli Qālat Namlatun Yā 'Ayyuhā An-Namlu Adkhulū Masākinakum Lā Yaĥţimannakum Sulaymānu Wa Junūduhu Wa Hum Lā Yash`urūna 027-018 በጉንዳንም ሸለቆ በመጡ ጊዜ አንዲት ጉንዳን آ«እናንተ ጉንዳኖች ሆይ! ወደ መኖሪያዎቻችሁ ግቡ፡፡ ሱለይማንና ሰራዊቱ እነርሱ የማያውቁ ሲኾኑ አይሰባብሩዋችሁآ» አለች፡፡ حَتَّى إِذَا أَتَوْا عَلَى وَا‍دِي ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َمْلِ قَالَتْ نَمْلَة‍‍‍ٌ ي‍‍َ‍ا‍أَيُّهَا ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َمْلُ ا‍د‍‍ْخُلُو‍‍ا‍ مَسَاكِنَكُمْ لاَ يَحْطِمَ‍‍ن‍ّ‍‍َكُمْ سُلَيْم‍‍َ‍ا‍نُ وَجُنُودُهُ وَهُمْ لاَ يَشْعُر‍ُو‍نَ
Fatabassama Đāĥikāan Min Qawlihā Wa Qāla Rabbi 'Awzi`nī 'An 'Ashkura Ni`mataka Allatī 'An`amta `Alayya Wa `Alá Wa A-Dayya Wa 'An 'A`mala Şāliĥāan Tarđāhu Wa 'Adkhilnī Biraĥmatika Fī `Ibādika Aş-Şāliĥīna 027-019 ከንግግርዋም እየሳቀ ጥርሱን ፈገግ አደረገ፡፡ آ«ጌታዬ ሆይ! ያቺን በእኔና በወላጆቼ ላይ የለገስካትን ጸጋህን እንዳመሰግን የምትወደውንም በጎ ሥራ እንድሠራ ምራኝ፡፡ በችሮታህም በመልካሞቹ ባሮችህ ውስጥ አግባኝآ» አለ፡፡ فَتَبَسَّمَ ضَاحِكا‍ً مِ‍‍ن‍ْ قَوْلِهَا وَق‍‍َ‍ا‍لَ رَبِّ أَوْزِعْنِ‍‍ي‍ أَنْ أَشْكُرَ نِعْمَتَكَ ا‍لَّتِ‍‍ي‍ أَنْعَمْتَ عَلَيَّ وَعَلَى وَا‍لِدَيَّ وَأَنْ أَعْمَلَ صَالِحا‍ً تَرْض‍‍َ‍ا‍هُ وَأَ‍د‍‍ْخِلْنِي بِرَحْمَتِكَ فِي عِبَادِكَ ا‍لصَّالِح‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Tafaqqada Aţ-Ţayra Faqāla Mā Lī Lā 'Ará Al-Hud/huda 'Am Kāna Mina Al-Ghā'ibīna 027-020 በራሪዎቹንም ተመለከተ፤ አለም آ«ሁድሁድን ለምን አላየውም! በእውነቱ ከራቁት ነበርን፡፡ وَتَفَقَّدَ ا‍لطَّيْرَ فَق‍‍َ‍ا‍لَ مَا لِي لاَ أَرَى ا‍لْهُ‍‍د‍‍ْهُدَ أَمْ ك‍‍َ‍ا‍نَ مِنَ ا‍لْغ‍‍َ‍ا‍ئِب‍‍ِ‍ي‍نَ
La'u`adhdhibannahu `Adhābāan Shadīdāan 'Aw La'adhbaĥannahu 'Aw Laya'tiyanī Bisulţānin Mubīnin 027-021 آ«ብርቱን ቅጣት በእርግጥ እቀጣዋለሁ፡፡ ወይም በእርግጥ ዐርደዋለሁ፤ ወይም ግልጽ በኾነ አስረጅ ይመጣኛልآ» (አለ) لَأُعَذِّبَ‍‍ن‍ّ‍‍َهُ عَذَابا‍ً شَدِيداً أَوْ لَأَذْبَحَ‍‍ن‍ّ‍‍َهُ أَوْ لَيَأْتِيَنِي بِسُلْط‍‍َ‍ا‍ن‍‍‍ٍ مُب‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٍ
Famakatha Ghayra Ba`īdin Faqāla 'Aĥaţtu Bimā Lam Tuĥiţ Bihi Wa Ji'tuka Min Saba'iin Binaba'iin Yaqīnin 027-022 (ወፉ) ዕሩቅ ያልኾነንም ጊዜ ቆዬ፡፡ አለም آ«ያላወቅከውን ነገር አወቅኩ፡፡ ከሰበእም እርግጠኛን ወሬ አመጣሁልህ፡፡ فَمَكَثَ غَيْرَ بَع‍‍ِ‍ي‍د‍ٍ فَق‍‍َ‍ا‍لَ أَحَ‍‍ط‍تُ بِمَا لَمْ تُحِ‍‍ط‍ْ بِهِ وَجِئْتُكَ مِ‍‍ن‍ْ سَبَإ‍ٍ بِنَبَإ‍ٍ يَق‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٍ
'Innī Wa Jadttu Amra'atan Tamlikuhum Wa 'Ūtiyat Min Kulli Shay'in Wa Lahā `Arshun `Ažīmun 027-023 آ«እኔ የምትገዛቸው የኾኑችን ሴት ከነገሩም ሁሉ የተሰጠችኝ አገኘሁ፡፡ ለእርሷም ታላቅ ዙፋን አልላት፡፡ إِ‍نّ‍‍ِي وَجَ‍‍د‍تُّ ا‍مْرَأَة‍‍‍ً تَمْلِكُهُمْ وَأ‍ُ‍وتِيَتْ مِ‍‍ن‍ْ كُلِّ شَيْء‍ٍ وَلَهَا عَرْشٌ عَظ‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Wa Jadtuhā Wa Qawmahā Yasjudūna Lilshshamsi Min Dūni Al-Lahi Wa Zayyana Lahumu Ash-Shayţānu 'A`mālahum Faşaddahum `Ani As-Sabīli Fahum Lā Yahtadūna 027-024 آ«እርስዋንም ሕዝቦችዋንም ከአላህ ሌላ ለፀሐይ ሲሰግዱ አገኘኋቸው፡፡ ሰይጣንም ለእነሱ ሥራዎቻቸውን ሸልሞላቸዋል፡፡ ከእውነተኛውም መንገድ አግዷቸዋል፡፡ ስለዚህ እነሱ (ወደ እውነት) አይምመሩም፡፡آ» وَجَ‍‍د‍‍ْتُهَا وَقَوْمَهَا يَسْجُد‍ُو‍نَ لِلشَّمْسِ مِ‍‍ن‍ْ د‍ُو‍نِ ا‍للَّهِ وَزَيَّنَ لَهُمُ ا‍لشَّيْط‍‍َ‍ا‍نُ أَعْمَالَهُمْ فَصَدَّهُمْ عَنِ ا‍لسَّب‍‍ِ‍ي‍لِ فَهُمْ لاَ يَهْتَد‍ُو‍نَ
'Allā Yasjudū Lillahi Al-Ladhī Yukhriju Al-Khab'a Fī As-Samāwāti Wa Al-'Arđi Wa Ya`lamu Mā Tukhfūna Wa Mā Tu`linūna 027-025 ለዚያ በሰማያትና በምድር የተደበቀውን ለሚያወጣው፣ የምትሸሽጉትንና የምትገ ልጹትንም ሁሉ ለሚያውቀው አላህ እንዳይሰግዱ (ሰይጣን አግዷቸዋል)፡፡ أَلاَّ يَسْجُدُوا‍ لِلَّهِ ا‍لَّذِي يُخْ‍‍ر‍‍ِجُ ا‍لْخَ‍‍ب‍‍ْءَ فِي ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضِ وَيَعْلَمُ مَا تُخْف‍‍ُ‍و‍نَ وَمَا تُعْلِن‍‍ُ‍و‍نَ
Al-Lahu Lā 'Ilāha 'Illā Huwa Rabbu Al-`Arshi Al-`Ažīmi 027-026 አላህ ከርሱ ሌላ አምላክ የለም፡፡ የታላቁ ዐርሽ (ዙፋን) ጌታ ነው፡፡ ا‍للَّهُ لاَ إِلَهَ إِلاَّ هُوَ رَبُّ ا‍لْعَرْشِ ا‍لْعَظ‍‍ِ‍ي‍مِ
Qāla Sananžuru 'Aşadaqta 'Am Kunta Mina Al-Kādhibīna 027-027 (ሱለይማንም) አለ آ«እውነት እንደ ተናገርክ ወይም ከውሸታሞቹ እንደ ኾንክ ወደፊት እናያለን፡፡ ق‍َا‍لَ سَنَ‍‍ن‍ظُرُ أَصَدَ‍ق‍‍ْتَ أَمْ كُ‍‍ن‍تَ مِنَ ا‍لْكَاذِب‍‍ِ‍ي‍نَ
Adh/hab Bikitābī Hādhā Fa'alqih 'Ilayhim Thumma Tawalla `Anhumnžur Mādhā Yarji`ūna 027-028 آ«ይህንን ደብዳቤዬን ይዘህ ኺድ፡፡ ወደእነርሱም ጣለው፡፡ ከዚያም ከእነሱ ዘወር በል፡፡ ምን አንደሚመልሱም ተመልከት፡፡آ» ا‍ذْهَ‍‍ب بِكِتَابِي هَذَا فَأَلْقِه إِلَيْهِمْ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ تَوَلَّ عَنْهُمْ فَان‍ظُرْ مَاذَا يَرْجِع‍‍ُ‍و‍نَ
Qālat Yā 'Ayyuhā Al-Mala'u 'Innī 'Ulqiya 'Ilayya Kitābun Karīmun 027-029 (እርሷም በደረሳት ጊዜ) አለች آ«እናንተ መማክርቶች ሆይ! እኔ ክብር ያለው ጽሑፍ ወደኔ ተጣለ፡፡ قَالَتْ يَ‍‍ا‍ أَيُّهَا ا‍لمَلَأُ إِ‍نّ‍‍ِ‍‍ي‍ أُلْقِيَ إِلَيَّ كِت‍‍َ‍ا‍ب‍‍‍ٌ كَ‍‍ر‍‍ِي‍م‍‍‍ٌ
'Innahu Min Sulaymāna Wa 'Innahu Bismi Al-Lahi Ar-Raĥmāni Ar-Raĥīmi 027-030 آ«እርሱ ከሱለይማን ነው፡፡ እርሱም በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩኅ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡ إِ‍نّ‍‍َهُ مِ‍‍ن‍ْ سُلَيْم‍‍َ‍ا‍نَ وَإِ‍نّ‍‍َهُ بِسْمِ ا‍للَّهِ ا‍لرَّحْمَنِ ا‍لرَّح‍‍ِ‍ي‍مِ
'Allā Ta`lū `Alayya Wa 'Tūnī Muslimīna 027-031 آ«በእኔ ላይ አትኩሩ፡፡ ታዛዦችም ኾናችሁ ወደኔ ኑ፤ (የሚል ነው)፡፡ أَلاَّ تَعْلُو‍‍ا‍ عَلَيَّ وَأْتُونِي مُسْلِم‍‍ِ‍ي‍نَ
Qālat Yā 'Ayyuhā Al-Mala'u 'Aftūnī Fī 'Amrī Mā Kuntu Qāţi`atan 'Amrāan Ĥattá Tash/hadūni 027-032 آ«እናንተ መማክርቶች ሆይ! በነገሬ (የሚበጀውን) ንገሩኝ፡፡ እስከምትገኙልኝ ድረስ አንድንም ነገር ቆራጭ አይደለሁምናآ» አለች፡፡ قَالَتْ ي‍‍َ‍ا‍أَيُّهَا ا‍لمَلَأُ أَفْتُونِي فِ‍‍ي‍ أَمْ‍‍ر‍‍ِي مَا كُ‍‍ن‍تُ قَاطِعَةً أَمْراً حَتَّى تَشْهَد‍ُو‍نِ
Qālū Naĥnu 'Ūlū Qūwatin Wa 'Ūlū Ba'sin Shadīdin Wa Al-'Amru 'Ilayki Fānžurī Mādhā Ta'murīna 027-033 آ«እኛ የኀይል ባለቤቶች የብርቱ ጦርም ባለቤቶች ነን፡፡ ግን ትዕዛዙ ወደ አንቺ ነው፡፡ ምን እንደምታዢም አስተውዪ፤آ» አሏት፡፡ قَالُو‍‍ا‍ نَحْنُ أ‍ُ‍وْلُو‍‍ا‍ قُوَّة‍‍‍ٍ وَأ‍ُ‍ولُو‍‍ا‍ بَأْس‍‍‍ٍ شَد‍ِي‍د‍ٍ وَا‍لأَمْرُ إِلَيْكِ فَان‍ظُ‍‍ر‍‍ِي مَاذَا تَأْمُ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Qālat 'Inna Al-Mulūka 'Idhā Dakhalū Qaryatan 'Afsadūhā Wa Ja`alū 'A`izzata 'Ahlihā 'Adhillatan Wa Kadhalika Yaf`alūna 027-034 (እርሷም) አለች آ«ንጉሦች ከተማን (በኀይል) በገቡባት ጊዜ ያበላሹዋታል፡፡ የተከበሩ ሰዎችዋንም ወራዶች ያደርጋሉ፡፡ እንደዚሁም (እነዚህ) ይሠራሉ፡፡ قَالَتْ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لْمُل‍‍ُ‍و‍كَ إِذَا دَخَلُو‍‍ا‍ قَرْيَةً أَفْسَدُوهَا وَجَعَلُ‍‍و‍‍ا‍ أَعِزَّةَ أَهْلِهَ‍‍ا‍ أَذِلَّة‍‍‍ً وَكَذَلِكَ يَفْعَل‍‍ُ‍و‍نَ
Wa 'Innī Mursilatun 'Ilayhim Bihadīyatin Fanāžiratun Bima Yarji`u Al-Mursalūna 027-035 آ«እኔም ወደእነርሱ ገጸ በረከትን የምልክና መልክተኞቹ በምን እንደሚመለሱ የምጠባበቅ ነኝ፡፡آ» وَإِ‍نّ‍‍ِي مُرْسِلَة‍‍‍ٌ إِلَيْهِ‍‍م‍ْ بِهَدِيَّة‍‍‍ٍ فَنَاظِرَة‍‍‍ٌ بِمَ يَرْجِعُ ا‍لْمُرْسَل‍‍ُ‍و‍نَ
Falammā Jā'a Sulaymāna Qāla 'Atumiddūnani Bimālin Famā 'Ātāniya Al-Lahu Khayrun Mimmā 'Ātākum Bal 'Antum Bihadīyatikum Tafraĥūna 027-036 (መልክተኛው) ሱለይማንንም በመጣው ጊዜ አለ آ«በገንዘብ ትረዱኛላችሁን አላህም የሰጠኝ ከሰጣችሁ የበለጠ ነው፡፡ ይልቁንም እናንተ በገጸ በረከታችሁ ትደሰታላችሁ፡፡آ» فَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا ج‍‍َ‍ا‍ءَ سُلَيْم‍‍َ‍ا‍نَ ق‍‍َ‍ا‍لَ أَتُمِدُّونَنِ بِم‍‍َ‍ا‍ل‍‍‍ٍ فَمَ‍‍ا آتَانِيَ ا‍للَّهُ خَيْر‍ٌ مِ‍‍م‍ّ‍‍َ‍‍ا آتَاكُ‍‍م‍ْ بَلْ أَ‍ن‍‍ْتُ‍‍م‍ْ بِهَدِيَّتِكُمْ تَفْرَح‍‍ُ‍و‍نَ
Arji` 'Ilayhim Falana'tiyannahum Bijunūdin Lā Qibala Lahum Bihā Wa Lanukhrijannahum Minhā 'Adhillatan Wa Hum Şāghirūna 027-037 آ«ወደእነሱ ተመለስ፡፡ ለእነርሱም በእርሷ ችሎታ በሌላቸው ሰራዊት እንመጣባቸዋለን፡፡ ከእርሷም እነርሱ የተዋረዱ ኾነው በእርግጥ እናወጣቸዋለንآ» (አለ)፡፡ ا‍رْجِعْ إِلَيْهِمْ فَلَنَأْتِيَ‍‍ن‍ّ‍‍َهُ‍‍م‍ْ بِجُن‍‍ُ‍و‍د‍ٍ لاَ قِبَلَ لَهُ‍‍م‍ْ بِهَا وَلَنُخْ‍‍ر‍‍ِجَ‍‍ن‍ّ‍‍َهُ‍‍م‍ْ مِنْهَ‍‍ا‍ أَذِلَّة‍‍‍ً وَهُمْ صَاغِر‍ُو‍نَ
Qāla Yā 'Ayyuhā Al-Mala'u 'Ayyukum Ya'tīnī Bi`arshihā Qabla 'An Ya'tūnī Muslimīna 027-038 آ«እናንተ መኳንንቶች ሆይ! ሙስሊሞች ኾነው ሳይመጡኝ በፊት ዙፋንዋን የሚያመጣልኝ ማንኛችሁ ነውآ» አለ፡፡ ق‍َا‍لَ ي‍‍َ‍ا‍أَيُّهَا ا‍لمَلَأُ أَيُّكُمْ يَأْتِينِي بِعَرْشِهَا قَ‍‍ب‍‍ْلَ أَ‍ن‍ْ يَأْتُونِي مُسْلِم‍‍ِ‍ي‍نَ
Qāla `Ifrytun Mina Al-Jinni 'Anā 'Ātīka Bihi Qabla 'An Taqūma Min Maqāmika Wa 'Innī `Alayhi Laqawīyun 'Amīnun 027-039 ከጋኔን ኀይለኛው آ«ከችሎትህ ከመነሳትህ በፊት እኔ እርሱን አመጣልሃለሁ፡፡ እኔም በእርሱ ላይ ብርቱ ታማኝ ነኝآ» አለ፡፡ ق‍َا‍لَ عِفْريت‍‍‍ٌ مِنَ ا‍لْجِ‍‍ن‍ّ‍‍ِ أَنَ‍‍ا آت‍‍ِ‍ي‍كَ بِهِ قَ‍‍ب‍‍ْلَ أَ‍ن‍ْ تَق‍‍ُ‍و‍مَ مِ‍‍ن‍ْ مَقَامِكَ وَإِ‍نّ‍‍ِي عَلَيْهِ لَقَوِيٌّ أَم‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٌ
Qāla Al-Ladhī `Indahu `Ilmun Mina Al-Kitābi 'Anā 'Ātīka Bihi Qabla 'An Yartadda 'Ilayka Ţarfuka Falammā Ra'āhu Mustaqirrāan `Indahu Qāla Hādhā Min Fađli Rabbī Liyabluwanī 'A'ashkuru 'Am 'Akfuru Wa Man Shakara Fa'innamā Yashkuru Linafsihi Wa Man Kafara Fa'inna RabGhanīyun Karīmun 027-040 ያ እርሱ ዘንድ ከመጽሐፉ ዕውቀት ያለው ሰው (የተገለጸው) آ«ዓይንህ ወደ አንተ ከመመለሱ በፊት እኔ እርሱን አመጣልሃለሁآ» አለ፤ (እንደዚሁም አደረገ)፡፡ እርሱ ዘንድ ረግቶ ባየውም ጊዜ آ«ይህ ከጌታዬ ችሮታ ነው፡፡ የማመሰግን ወይም የምክድ መኾኔን ሊሞክረኝ (ቸረልኝ)፡፡ ያመሰገነም ሰው የሚያመሰግነው ለራሱ ነው፡፡ የካደም ሰው ጌታዬ ከእርሱ ተብቃቂ ቸር ነውآ» አለ፡፡ ق‍َا‍لَ ا‍لَّذِي عِ‍‍ن‍‍ْدَهُ عِلْم‍‍‍ٌ مِنَ ا‍لْكِت‍‍َ‍ا‍بِ أَنَ‍‍ا آت‍‍ِ‍ي&z
Qāla Nakkirū Lahā `Arshahā Nanžur 'Atahtadī 'Am Takūnu Mina Al-Ladhīna Lā Yahtadūna 027-041 آ«ዙፋንዋን ለእርሷ አሳስቱ፡፡ ታውቀው እንደኾነ ወይም ከእነዚያ ከማያወቁት ትኾን እንደሆነ፤ እናያለን፤آ» አላቸው፡፡ ق‍َا‍لَ نَكِّرُوا‍ لَهَا عَرْشَهَا نَ‍‍ن‍ظُرْ أَتَهْتَدِي أَمْ تَك‍‍ُ‍و‍نُ مِنَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ لاَ يَهْتَد‍ُو‍نَ
Falammā Jā'at Qīla 'Ahakadhā `Arshuki Qālat Ka'annahu Huwa Wa 'Ūtīnā Al-`Ilma Min Qablihā Wa Kunnā Muslimīna 027-042 በመጣች ጊዜ፡- آ«ዙፋንሽ እንደዚህ ነውንآ» ተባለች፡፡ آ«እርሱ ልክ እርሱ ነው መሰለኝآ» አለች፡፡ (ሱለይማን) آ«ከእርሷ በፊትም ዕውቀትን ተሰጠን ሙስሊሞችም ነበርን፤آ» (አለ)፡፡ فَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا ج‍‍َ‍ا‍ءَتْ ق‍‍ِ‍ي‍لَ أَهَكَذَا عَرْشُكِ قَالَتْ كَأَ‍نّ‍‍َهُ هُوَ وَأ‍ُ‍وتِينَا ا‍لْعِلْمَ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِهَا وَكُ‍‍ن‍ّ‍‍َا مُسْلِم‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Şaddahā Mā Kānat Ta`budu Min Dūni Al-Lahi 'Innahā Kānat Min Qawmin Kāfirīna 027-043 ከአላህ ሌላ ትግገዛው የነበረችውንም ከለከላት፡፡ እርሷ ከከሓዲዎች ሕዝቦች ነበረችና፡፡ وَصَدَّهَا مَا كَانَ‍‍ت‍ْ تَعْبُدُ مِ‍‍ن‍ْ د‍ُو‍نِ ا‍للَّهِ إِ‍نّ‍‍َهَا كَانَتْ مِ‍‍ن‍ْ قَوْم‍‍‍ٍ كَافِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Qīla Lahā Adkhulī Aş-Şarĥa Falammā Ra'at/hu Ĥasibat/hu Lujjatan Wa Kashafat `An Sāqayhā Qāla 'Innahu Şarĥun Mumarradun Min Qawārīra Qālat Rabbi 'Innī Žalamtu Nafsī Wa 'Aslamtu Ma`a Sulaymāna Lillahi Rabbi Al-`Ālamīna 027-044 ሕንጻውን ግቢ ተባለች፡፡ ባየቺውም ጊዜ ባሕር ነው ብላ ጠረጠረችው፡፡ ከባቶችዋም ገለጠች፡፡ آ«እርሱ ከመስተዋት የተለሰለሰ ሕንጻ ነውآ» አላት፡፡ آ«ጌታዬ ሆይ! እኔ ነፍሴን በደልኩ፡፡ ከሱለይማንም ጋር ሆኜ ለዓለማት ጌታ ለአላህ ታዘዝኩآ» አለች፡፡ ق‍ِي‍لَ لَهَا ا‍د‍‍ْخُلِي ا‍لصَّرْحَ فَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا رَأَتْهُ حَسِبَتْهُ لُجَّة‍‍‍ً وَكَشَفَتْ عَ‍‍ن‍ْ سَاقَيْهَا ق‍‍َ‍ا‍لَ إِ‍نّ‍‍َهُ صَرْح‍‍‍ٌ مُمَرَّد‍ٌ مِ‍‍ن‍ْ قَوَا‍ر‍‍ِي‍<
Wa Laqad 'Arsalnā 'Ilá Thamūda 'Akhāhum Şāliĥāan 'Ani A`budū Al-Laha Fa'idhā Hum Farīqāni Yakhtaşimūna 027-045 ወደ ሰሙድም ወንድማቸውን ሷሊሕን አላህን ተገዙ በማለት በእርግጥ ላክነው፡፡ ወዲያውም እነሱ የሚነታረኩ ሁለት ጭፍሮች ኾኑ፡፡ وَلَقَ‍‍د‍ْ أَرْسَلْنَ‍‍ا إِلَى ثَم‍‍ُ‍و‍دَ أَخَاهُمْ صَالِحاً أَنِ ا‍عْبُدُوا‍ ا‍للَّهَ فَإِذَا هُمْ فَ‍‍ر‍‍ِيق‍‍َ‍ا‍نِ يَخْتَصِم‍‍ُ‍و‍نَ
Qāla Yā Qawmi Lima Tasta`jilūna Bis-Sayyi'ati Qabla Al-Ĥasanati Lawlā Tastaghfirūna Al-Laha La`allakum Turĥamūna 027-046 آ«ሕዝቦቼ ሆይ! ከመልካሙ በፊት በክፉው (ቅጣትን አምጣብን በማለት) ለምን ታስቸኩላላችሀ ይታዘንላችሁ ዘንድ አላህን ምሕረትን አትለምኑምንآ» አላቸው፡፡ ق‍َا‍لَ يَاقَوْمِ لِمَ تَسْتَعْجِل‍‍ُ‍و‍نَ بِ‍‍ا‍لسَّيِّئَةِ قَ‍‍ب‍‍ْلَ ا‍لْحَسَنَةِ لَوْلاَ تَسْتَغْفِر‍ُو‍نَ ا‍للَّهَ لَعَلَّكُمْ تُرْحَم‍‍ُ‍و‍نَ
Qālū Aţţayyarnā Bika Wa Biman Ma`aka Qāla Ţā'irukum `Inda Al-Lahi Bal 'Antum Qawmun Tuftanūna 027-047 آ«ባንተና ከአንተም ጋር ባሉት ሰዎች ምክንያት ገደቢሶች ኾንآ» አሉት፡፡ آ«ገደቢስነታችሁ አላህ ዘንድ ነው፤ ይልቁንም እናንተ የምትፈተኑ ሕዝቦች ናችሁآ» አላቸው፡፡ قَالُو‍‍ا‍ ا‍طَّيَّرْنَا بِكَ وَبِمَ‍‍ن‍ْ مَعَكَ ق‍‍َ‍ا‍لَ ط‍‍َ‍ا‍ئِرُكُمْ عِ‍‍ن‍‍ْدَ ا‍للَّهِ بَلْ أَ‍ن‍‍ْتُمْ قَوْم‍‍‍ٌ تُفْتَن‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Kāna Fī Al-Madīnati Tis`atu Rahţin Yufsidūna Fī Al-'Arđi Wa Lā Yuşliĥūna 027-048 በከተማይቱም ውስጥ በምድር ውስጥ የሚያበላሹና የማያሳምሩ ዘጠኝ ሰዎች ነበሩ፡፡ وَك‍‍َ‍ا‍نَ فِي ا‍لْمَدِينَةِ تِسْعَةُ رَهْط‍‍‍ٍ يُفْسِد‍ُو‍نَ فِي ا‍لأَرْضِ وَلاَ يُصْلِح‍‍ُ‍و‍نَ
Qālū Taqāsamū Bil-Lahi Lanubayyitannahu Wa 'Ahlahu Thumma Lanaqūlanna Liwalīyihi Mā Shahidnā Mahlika 'Ahlihi Wa 'Innā Laşādiqūna 027-049 آ«እርሱንና ቤተሰቦቹን ሌሊት ልንገድል ከዚያም ለዘመዱ የቤተሰቦቹን ጥፋት (መገደላቸውን) አላየንም፤ እኛም እውነተኞች ነን ልንል በአላህ ተማማሉآ» አሉ፡፡ قَالُو‍‍ا‍ تَقَاسَمُو‍‍ا‍ بِ‍‍ا‍للَّهِ لَنُبَيِّتَ‍‍ن‍ّ‍‍َهُ وَأَهْلَهُ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ لَنَقُولَ‍‍ن‍ّ‍‍َ لِوَلِيِّهِ مَا شَهِ‍‍د‍‍ْنَا مَهْلِكَ أَهْلِهِ وَإِ‍نّ‍‍َا لَصَادِق‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Makarū Makrāan Wa Makarnā Makrāan Wa Hum Lā Yash`urūna 027-050 ተንኮልንም መከሩ፡፡ እነርሱም የማያወቁ ሲኾኑ በተንኮላቸው አጠፋናቸው፡፡ وَمَكَرُوا‍ مَكْرا‍ً وَمَكَرْنَا مَكْرا‍ً وَهُمْ لاَ يَشْعُر‍ُو‍نَ
nžur Kayfa Kāna `Āqibatu Makrihim 'Annā Dammarnāhum Wa Qawmahum 'Ajma`īna 027-051 የተንኮላቸውም መጨረሻ እንዴት እንደነበረ እኛ እነርሱንም ሕዝቦቻቸውንም በሙሉ እንዴት እንዳጠፋናቸው ተመልከት፡፡ فَان‍ظُرْ كَيْفَ ك‍‍َ‍ا‍نَ عَاقِبَةُ مَكْ‍‍ر‍‍ِهِمْ أَ‍نّ‍‍َا دَ‍مّ‍‍َرْنَاهُمْ وَقَوْمَهُمْ أَ‍ج‍‍ْمَع‍‍ِ‍ي‍نَ
Fatilka Buyūtuhum Khāwiyatan Bimā Žalamū 'Inna Fī Dhālika La'āyatan Liqawmin Ya`lamūna 027-052 እኚህም በበደላቸው ምክንያት ባዶዎች ሲሆኑ ቤቶቻቸው ናቸው፡፡ በዚህም ውስጥ ለሚያወቁ ሕዝቦች አስደናቂ ተዓምር አለበት፡፡ فَتِلْكَ بُيُوتُهُمْ خَاوِيَة‍‍‍ً بِمَا ظَلَمُ‍‍و‍‍ا‍ إِ‍نّ‍‍َ فِي ذَلِكَ لَآيَة‍‍‍ً لِقَوْم‍‍‍ٍ يَعْلَم‍‍ُ‍و‍نَ
Wa 'Anjaynā Al-Ladhīna 'Āmanū Wa Kānū Yattaqūna 027-053 እነዚያንም ያመኑትንና ከክሕደት ይጠነቀቁ የነበሩትን አዳን፡፡ وَأَن‍جَيْنَا ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ وَكَانُو‍‍ا‍ يَتَّق‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Lūţāan 'Idh Qāla Liqawmihi 'Ata'tūna Al-Fāĥishata Wa 'Antum Tubşirūna 027-054 ሉጥንም ለሕዝቦቹ ባለ ጊዜ (አስታውስ)፤ آ«እናንተ የምታዩ ስትኾኑ ፀያፍን ነገር ትሠራላችሁን وَلُوطا‍ً إِذْ ق‍‍َ‍ا‍لَ لِقَوْمِهِ أَتَأْت‍‍ُ‍و‍نَ ا‍لْفَاحِشَةَ وَأَ‍ن‍‍ْتُمْ تُ‍‍ب‍‍ْصِر‍ُو‍نَ
'A'innakum Lata'tūna Ar-Rijāla Shahwatan Min Dūni An-Nisā' Bal 'Antum Qawmun Tajhalūna 027-055 آ«እናንተ ከሴቶች አልፋችሁ ወንዶችን ለመከጀል ትመጣላችሁን በእውነቱ እናንተ የምትሳሳቱ ሕዝቦች ናቸሁ፡፡آ» أَئِ‍‍ن‍ّ‍‍َكُمْ لَتَأْت‍‍ُ‍و‍نَ ا‍لرِّج‍‍َ‍ا‍لَ شَهْوَة‍‍‍ً مِ‍‍ن‍ْ د‍ُو‍نِ ا‍لنِس‍‍َ‍ا‍ء بَلْ أَ‍ن‍‍ْتُمْ قَوْم‍‍‍ٌ تَ‍‍ج‍‍ْهَل‍‍ُ‍و‍نَ
Famā Kāna Jawāba Qawmihi 'Illā 'An Qālū 'Akhrijū 'Āla Lūţin Min Qaryatikum 'Innahum 'Unāsun Yataţahharūna 027-056 የሕዝቦቹም መልስ የሉጥን ቤተሰቦች آ«ከከተማችሁ አውጡ፡፡ እነርሱ የሚጥራሩ ሰዎች ናቸውናآ» ማለት እንጅ ሌላ አልነበረም፡፡ فَمَا ك‍‍َ‍ا‍نَ جَو‍َا‍بَ قَوْمِهِ إِلاَّ أَ‍ن‍ْ قَالُ‍‍و‍‍ا‍ أَخْ‍‍ر‍‍ِجُ‍‍و‍‍ا‍ آلَ ل‍‍ُ‍و‍ط‍‍‍ٍ مِ‍‍ن‍ْ قَرْيَتِكُمْ إِ‍نّ‍‍َهُمْ أُن‍‍َ‍ا‍س‍‍‍ٌ يَتَطَهَّر‍ُو‍نَ
Fa'anjaynāhu Wa 'Ahlahu 'Illā Amra'atahu Qaddarnāhā Mina Al-Ghābirīna 027-057 እርሱንና ቤተሰቦቹንም አዳን፡፡ ሚስቱ፤ ብቻ ስትቀር፡፡ (በጥፋቱ ውስጥ) ከቀሪዎቹ አደረግናት፡፡ فَأَن‍جَيْن‍‍َ‍ا‍هُ وَأَهْلَهُ إِلاَّ ا‍مْرَأَتَهُ قَدَّرْنَاهَا مِنَ ا‍لْغَابِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Wa 'Amţarnā `Alayhim Maţarāan Fasā'a Maţaru Al-Mundharīna 027-058 በእነርሱም ላይ (የድንጋይ) ዝናብን አዘነብንባቸው፡፡ የተስፈራሪዎቹም ዝናብ ከፋ፡፡ وَأَمْطَرْنَا عَلَيْهِ‍‍م‍ْ مَطَرا‍ً فَس‍‍َ‍ا‍ءَ مَطَرُ ا‍لْمُ‍‍ن‍ذَ‍ر‍‍ِي‍نَ
Quli Al-Ĥamdu Lillahi Wa Salāmun `Alá `Ibādihi Al-Ladhīna Aşţafá 'Āālllahu Khayrun 'Ammā Yushrikūna 027-059 (ሙሐመድ ሆይ) በል آ«ምስጋና ለአላህ ይግባው፡፡ በእነዚያም በመረጣቸው ባሮቹ ላይ ሰላም ይውረድ፡፡ አላህ በላጭ ነውን ወይስ ያ የሚያጋሩት (ጣዖት)፡፡ قُلِ ا‍لْحَمْدُ لِلَّهِ وَسَلاَمٌ عَلَى عِبَادِهِ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ ا‍صْطَفَى آاللَّهُ خَيْرٌ أَ‍مّ‍‍َا يُشْ‍‍ر‍‍ِك‍‍ُ‍و‍نَ
'Amman Khalaqa As-Samāwāti Wa Al-'Arđa Wa 'Anzala Lakum Mina As-Samā'i Mā'an Fa'anbatnā Bihi Ĥadā'iqa Dhāta Bahjatin Mā Kāna Lakum 'An Tunbitū Shajarahā 'A'ilahun Ma`a Al-Lahi Bal Hum Qawmun Ya`dilūna 027-060 ወይም ያ ሰማያትንና ምድርን የፈጠረና ከሰማይም ለእናንተ ውሃን ያወረደው (ይበልጣል ወይስ የሚያጋሩት) በእርሱም ባለውበት የኾኑትን የታጠሩ አትክልቶችን ዛፍዋን ልታበቅሉ ለናንተ ችሎታ ያልነበራችሁን አበቀልን፡፡ ከአላህ ጋር ሌላ አምላክ አለን (የለም)፡፡ ግን እነርሱ (ከእውነት) የሚያዘነብሉ ሕዝቦች ናቸው፡፡ أَ‍مّ‍‍َنْ خَلَقَ ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضَ وَأَن‍زَلَ لَكُ‍‍م‍ْ مِنَ ا‍لسَّم‍‍َ‍ا‍ءِ م‍‍َ‍ا‍ء‍ً فَأَ‍ن‍ 'Amman Ja`ala Al-'Arđa Qarārāan Wa Ja`ala Khilālahā 'Anhārāan Wa Ja`ala Lahā Rawāsiya Wa Ja`ala Bayna Al-Baĥrayni Ĥājizāan 'A'ilahun Ma`a Al-Lahi Bal 'Aktharuhum Lā Ya`lamūna 027-061 ወይም ያ ምድርን መርጊያ ያደረገና በመካከሏም ወንዞችን ያደረገ፣ ለእርሷም ጋራዎችን ያደረገ፣ በሁለቱ ባሕሮችም (በጣፋጩና በጨው ባሕር) መካከል ግርዶን ያደረገ (ይበልጣልን ወይስ የሚያጋሩት) ከአላህ ጋር ሌላ አምላክ አለን ግን አብዛኞቻቸው አያውቁም፡፡ أَ‍مّ‍‍َ‍‍ن‍ْ جَعَلَ ا‍لأَرْضَ قَرَارا‍ً وَجَعَلَ خِلاَلَهَ‍‍ا‍ أَنْهَارا‍ً وَجَعَلَ لَهَا رَوَاسِيَ وَجَعَلَ بَيْنَ ا‍لْبَحْرَيْنِ حَاجِزاً أَءِلَه‍‍‍ٌ مَعَ ا‍للَّهِ بَلْ أَكْثَرُهُمْ لاَ يَعْلَم‍‍ُ‍و‍نَ
'Amman Yujību Al-Muđţarra 'Idhā Da`āhu Wa Yakshifu As-Sū'a Wa Yaj`alukum Khulafā'a Al-'Arđi 'A'ilahun Ma`a Al-Lahi Qalīlāan Mā Tadhakkarūna 027-062 ወይም ያ ችግረኛን በለመነው ጊዜ የሚቀበል፣ መከራንም የሚያስወግድ፣ በምድርም ላይ ምትኮች የሚያደረጋችሁ፤ (ይበልጣልን ወይስ የሚያጋሩት) ከአላህ ጋር ሌላ አምላክ አለን ጥቂትንም አትገሠጹም፡፡ أَ‍مّ‍‍َ‍‍ن‍ْ يُج‍‍ِ‍ي‍بُ ا‍لْمُضطَرَّ إِذَا دَع‍‍َ‍ا‍هُ وَيَكْشِفُ ا‍لسّ‍‍ُ‍و‍ءَ وَيَ‍‍ج‍‍ْعَلُكُمْ خُلَف‍‍َ‍ا‍ءَ ا‍لأَرْضِ أَءِلَه‍‍‍ٌ مَعَ ا‍للَّهِ قَلِيلا‍ً مَا تَذَكَّر‍ُو‍نَ
'Amman Yahdīkum Fī Žulumāti Al-Barri Wa Al-Baĥri Wa Man Yursilu Ar-Riyāĥa Bushrāan Bayna Yaday Raĥmatihi 'A'ilahun Ma`a Al-Lahi Ta`ālá Al-Lahu `Ammā Yushrikūna 027-063 ወይም ያ በየብስና በባሕር ጨለማዎች ውስጥ የሚመራችሁ ነፋሶችንም ከዝናሙ በፊት አብሳሪ ኾነው የሚልክ (ይበልጣልን ወይስ የሚያጋሩት) ከአላህ ጋር ሌላ አምላክ አለን አላህ (በእርሱ) ከሚያጋሩዋቸው ሁሉ ላቀ፡፡ أَ‍مّ‍‍َ‍‍ن‍ْ يَهْدِيكُمْ فِي ظُلُم‍‍َ‍ا‍تِ ا‍لْبَرِّ وَا‍لْبَحْ‍‍ر‍ِ وَمَ‍‍ن‍ْ يُرْسِلُ ا‍لرِّي‍‍َ‍ا‍حَ بُشْرا‍ً بَيْنَ يَدَيْ رَحْمَتِهِ أَءِلَه‍‍‍ٌ مَعَ ا‍للَّهِ تَعَالَى ا‍للَّهُ عَ‍‍م‍ّ‍‍َا يُشْ‍‍ر‍‍ِك‍‍ُ&
'Amman Yabda'u Al-Khalqa Thumma Yu`īduhu Wa Man Yarzuqukum Mina As-Samā'i Wa Al-'Arđi 'A'ilahun Ma`a Al-Lahi Qul Hātū Burhānakum 'In Kuntum Şādiqīna 027-064 ወይም ያ መፍጠርን የሚጀምር ከዚያም የሚመልሰው ከሰማይና ከምድርም ሲሳይን የሚሰጣችሁ አምላክ (ይበልጣልን ወይስ የሚያጋሩት) ከአላህ ጋር ሌላ አምላክ አለን آ«እውነተኞች እንደኾናችሁ፤ አስረጃችሁን አምጡآ» በላቸው፡፡ أَ‍مّ‍‍َ‍‍ن‍ْ يَ‍‍ب‍‍ْدَأُ ا‍لْخَلْقَ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ يُعِيدُهُ وَمَ‍‍ن‍ْ يَرْزُقُكُ‍‍م‍ْ مِنَ ا‍لسَّم‍‍َ‍ا‍ءِ وَا‍لأَرْضِ أَءِلَه‍‍‍ٌ مَعَ ا‍للَّهِ قُلْ هَاتُو‍‍ا‍ بُرْهَانَكُمْ إِ‍ن‍ْ كُ‍‍ن‍تُمْ صَادِق‍ Qul Lā Ya`lamu Man As-Samāwāti Wa Al-'Arđi Al-Ghayba 'Illā Al-Lahu Wa Mā Yash`urūna 'Ayyāna Yub`athūna 027-065 آ«በሰማያትና በምድር ያለው ሁሉ ሩቅን ምስጢር አያውቅም፡፡ ግን አላህ (ያውቀዋል)፡፡ መቼ እንደሚቀሰቀሱም አያውቁምآ» በላቸው፡፡ قُ‍‍ل‍ْ لاَ يَعْلَمُ مَ‍‍ن‍ْ فِي ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضِ ا‍لْغَيْبَ إِلاَّ ا‍للَّهُ وَمَا يَشْعُر‍ُو‍نَ أَيّ‍‍َ‍ا‍نَ يُ‍‍ب‍‍ْعَث‍‍ُ‍و‍نَ
Bal Addāraka `Ilmuhum Al-'Ākhirati Bal HumShakkin Minhā Bal Hum Minhā `Amūna 027-066 በእውነት የመጨረሻይቱን ዓለም (ኹኔታ) ማወቃቸው ተሟላን አይደለም እነርሱ ከእርሷ በመጠራጠር ውስጥ ናቸው፡፡ በእውነትም እነርሱ ከእርሷ ዕውሮች ናቸው፡፡ بَلْ ا‍دَّارَكَ عِلْمُهُمْ فِي ا‍لآخِرَةِ بَلْ هُمْ فِي شَكّ‍‍‍ٍ مِنْهَا بَلْ هُ‍‍م‍ْ مِنْهَا عَم‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Qāla Al-Ladhīna Kafarū 'A'idhā Kunnā Turābāan Wa 'Ābā'uunā 'A'innā Lamukhrajūna 027-067 እነዚያም የካዱት አሉ آ«እኛም አባቶቻችንም ዐፈር በኾን ጊዜ እኛ (ከመቃብር) የምንወጣ ነን وَق‍‍َ‍ا‍لَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُو‍ا‍ أَئِذَا كُ‍‍ن‍ّ‍‍َا تُرَابا‍ً وَآب‍‍َ‍ا‍ؤُنَ‍‍ا‍ أَئِ‍‍ن‍ّ‍‍َا لَمُخْرَج‍‍ُ‍و‍نَ
Laqad Wu`idnā Hādhā Naĥnu Wa 'Ābā'uunā Min Qablu 'In Hādhā 'Illā 'Asāţīru Al-'Awwalīna 027-068 آ«ይህንን እኛም ከፊት የነበሩት አባቶቻችንም በእርግጥ ተቀጥረንበታል፡፡ ይህ የመጀመሪያዎቹ ሰዎች ተረቶች እንጅ ሌላ አይደለምآ» (አሉ)፡፡ لَقَ‍‍د‍ْ وُعِ‍‍د‍‍ْنَا هَذَا نَحْنُ وَآب‍‍َ‍ا‍ؤُنَا مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلُ إِنْ هَذَا إِلاَّ أَسَاط‍‍ِ‍ي‍‍ر‍ُ ا‍لأَوَّل‍‍ِ‍ي‍نَ
Qul Sīrū Fī Al-'Arđi Fānžurū Kayfa Kāna `Āqibatu Al-Mujrimīna 027-069 آ«በምድር ላይ ኺዱ፡፡ የአመጸኞችም መጨረሻ እንዴት እንደ ነበረ ተመልከቱآ» በላቸው፡፡ قُلْ سِيرُوا‍ فِي ا‍لأَرْضِ فَان‍ظُرُوا‍ كَيْفَ ك‍‍َ‍ا‍نَ عَاقِبَةُ ا‍لْمُ‍‍ج‍‍ْ‍‍ر‍‍ِم‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Lā Taĥzan `Alayhim Wa Lā Takun Fī Đayqin Mimmā Yamkurūna 027-070 በእነሱም ላይ አትዘን፡፡ ከሚመክሩብህም ነገር በጭንቀት ውስጥ አትኹን፡፡ وَلاَ تَحْزَنْ عَلَيْهِمْ وَلاَ تَكُ‍‍ن‍ْ فِي ضَيْق‍‍‍ٍ مِ‍‍م‍ّ‍‍َا يَمْكُر‍ُو‍نَ
Wa Yaqūlūna Matá Hādhā Al-Wa`du 'In Kuntum Şādiqīna 027-071 آ«እውነተኞችም እንደ ኾናችሁ ይህ ቀጠሮ መቼ ነውآ» ይላሉ፡፡ وَيَقُول‍‍ُ‍و‍نَ مَتَى هَذَا ا‍لْوَعْدُ إِ‍ن‍ْ كُ‍‍ن‍تُمْ صَادِق‍‍ِ‍ي‍نَ
Qul `Asá 'An Yakūna Radifa Lakum Ba`đu Al-Ladhī Tasta`jilūna 027-072 آ«የዚያ የምትቻኮሉበት ከፊሉ ለእናንተ የቀረበ መኾኑ ተረጋግጧልآ» በላቸው፡፡ قُلْ عَسَى أَ‍ن‍ْ يَك‍‍ُ‍و‍نَ رَدِفَ لَكُ‍‍م‍ْ بَعْضُ ا‍لَّذِي تَسْتَعْجِل‍‍ُ‍و‍نَ
Wa 'Inna Rabbaka Ladhū Fađlin `Alá An-Nāsi Wa Lakinna 'Aktharahum Lā Yashkurūna 027-073 ጌታህም በሰዎች ላይ በእርግጥ የችሮታ ባለቤት ነው፡፡ ግን አብዛኛዎቻቸው አያመሰግኑም፡፡ وَإِ‍نّ‍‍َ رَبَّكَ لَذُو فَضْلٍ عَلَى ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سِ وَلَكِ‍‍ن‍ّ‍‍َ أَكْثَرَهُمْ لاَ يَشْكُر‍ُو‍نَ
Wa 'Inna Rabbaka Laya`lamu Mā Tukinnu Şudūruhum Wa Mā Yu`linūna 027-074 ጌታህም ልቦቻቸው የሚደብቁትንና የሚገልጹትን ያውቃል፡፡ وَإِ‍نّ‍‍َ رَبَّكَ لَيَعْلَمُ مَا تُكِ‍‍ن‍ّ‍‍ُ صُدُورُهُمْ وَمَا يُعْلِن‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Mā Min Ghā'ibatin As-Samā'i Wa Al-'Arđi 'Illā Fī Kitābin Mubīnin 027-075 በሰማይና በምድር ውስጥ ምንም የተደበቀ ነገር የለም ገላጭ በኾነው መጽሐፍ ውስጥ ያለ ቢኾን እንጅ፡፡ وَمَا مِنْ غ‍‍َ‍ا‍ئِبَة‍‍‍ٍ فِي ا‍لسَّم‍‍َ‍ا‍ءِ وَا‍لأَرْضِ إِلاَّ فِي كِت‍‍َ‍ا‍ب‍‍‍ٍ مُب‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٍ
'Inna Hādhā Al-Qur'āna Yaquşşu `Alá Banī 'Isrā'īla 'Akthara Al-Ladhī Hum Fīhi Yakhtalifūna 027-076 ይህ ቁርኣን በእስራኤል ልጆች ላይ የእነዚያን እነርሱ በእርሱ የሚለያዩበትን አብዛኛውን ይነግራል፡፡ إِ‍نّ‍‍َ هَذَا ا‍لْقُرْآنَ يَقُصُّ عَلَى بَنِ‍‍ي إِسْر‍َا‍ئ‍‍ِ‍ي‍لَ أَكْثَرَ ا‍لَّذِي هُمْ ف‍‍ِ‍ي‍هِ يَخْتَلِف‍‍ُ‍و‍نَ
Wa 'Innahu Lahudáan Wa Raĥmatun Lilmu'uminīna 027-077 እርሱም ለምእምናን መምሪያና እዝነት ነው፡፡ وَإِ‍نّ‍‍َهُ لَهُ‍‍دى‍ً وَرَحْمَة‍‍‍ٌ لِلْمُؤْمِن‍‍ِ‍ي‍نَ
'Inna Rabbaka Yaqđī Baynahum Biĥukmihi Wa Huwa Al-`Azīzu Al-`Alīmu 027-078 ጌታህ በመካከላቸው በትክክል ፍርዱ ይፈርዳል፡፡ እርሱም አሸናፊው ዐዋቂው ነው፡፡ إِ‍نّ‍‍َ رَبَّكَ يَ‍‍ق‍‍ْضِي بَيْنَهُ‍‍م‍ْ بِحُكْمِهِ وَهُوَ ا‍لْعَز‍ِي‍زُ ا‍لْعَل‍‍ِ‍ي‍مُ
Fatawakkal `Alá Al-Lahi 'Innaka `Alá Al-Ĥaqqi Al-Mubīni 027-079 በአላህም ላይ ተጠጋ፡፡ አንተ ግልጽ በኾነው እውነት ላይ ነህና፡፡ فَتَوَكَّلْ عَلَى ا‍للَّهِ إِ‍نّ‍‍َكَ عَلَى ا‍لْحَقِّ ا‍لْمُب‍‍ِ‍ي‍نِ
'Innaka Lā Tusmi`u Al-Mawtá Wa Lā Tusmi`u Aş-Şumma Ad-Du`ā'a 'Idhā Wa Llaw Mudbirīna 027-080 አንተ ሙታንን አታሰማም፡፡ ደንቆሮዎችንም የሚተው ኾነው በዞሩ ጊዜ ጥሪን አታሰማም፡፡ إِ‍نّ‍‍َكَ لاَ تُسْمِعُ ا‍لْمَوْتَى وَلاَ تُسْمِعُ ا‍لصُّ‍‍م‍ّ‍‍َ ا‍لدُّع‍‍َ‍ا‍ءَ إِذَا وَلَّوْا مُ‍‍د‍‍ْبِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Wa Mā 'Anta Bihādī Al-`Umyi `An Đalālatihim 'In Tusmi`u 'Illā Man Yu'uminu Bi'āyātinā Fahum Muslimūna 027-081 አንተም (ልበ) ዕውሮችን ከጥመታቸው አቅኚ አይደለህም፡፡ በአንቀጾቻችን የሚያምኑትን በስተቀር አታሰማም፡፡ እነርሱ ፍጹም ታዛዦች ናቸውና፡፡ وَمَ‍‍ا‍ أَ‍ن‍‍ْتَ بِهَادِي ا‍لْعُمْيِ عَ‍‍ن‍ْ ضَلاَلَتِهِمْ إِ‍ن‍ْ تُسْمِعُ إِلاَّ مَ‍‍ن‍ْ يُؤْمِنُ بِآيَاتِنَا فَهُ‍‍م‍ْ مُسْلِم‍‍ُ‍و‍نَ
Wa 'Idhā Waqa`a Al-Qawlu `Alayhim 'Akhrajnā Lahum Dābbatan Mina Al-'Arđi Tukallimuhum 'Anna An-Nāsa Kānū Bi'āyātinā Lā Yūqinūna 027-082 በእነርሱም ላይ (የቅጣት) ቃሉ በተረጋገጠ ጊዜ ሰዎቹ በአንቀጾቻችን የማያረጋግጡ እንደነበሩ የምትነግራቸውን እንስሳ ለእነርሱ ከምድር እናወጣለን፡፡ وَإِذَا وَقَعَ ا‍لْقَوْلُ عَلَيْهِمْ أَخْرَ‍ج‍‍ْنَا لَهُمْ دَا‍بَّة‍‍‍ً مِنَ ا‍لأَرْضِ تُكَلِّمُهُمْ أَ‍نّ‍‍َ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سَ كَانُو‍‍ا‍ بِآيَاتِنَا لاَ يُوقِن‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Yawma Naĥshuru Min Kulli 'Ummatin Fawjāan Mimman Yukadhdhibu Bi'āyātinā Fahum Yūza`ūna 027-083 ከሕዝቦቹም ሁሉ ባንቀፆቻችን የሚያስተባብሉትን ጭፍሮች የምንሰበስብበትን ቀን (አስታውስ)፡፡ እነሱም ይከመከማሉ፡፡ وَيَوْمَ نَحْشُرُ مِ‍‍ن‍ْ كُلِّ أُ‍مّ‍‍َة‍‍‍ٍ فَوْجا‍ً مِ‍‍م‍ّ‍‍َ‍‍ن‍ْ يُكَذِّبُ بِآيَاتِنَا فَهُمْ يُوزَع‍‍ُ‍و‍نَ
Ĥattá 'Idhā Jā'ū Qāla 'Akadhdhabtum Bi'āyātī Wa Lam Tuĥīţū Bihā `Ilmāan 'Ammādhā Kuntum Ta`malūna 027-084 በመጡም ጊዜ (አላህ) ይላቸዋል آ«በአንቀጾቼ እርሷን በማወቅ ያላዳረሳችሁ ስትሆኑ አስተባበላችሁን ወይስ ምንን ትሠሩ ነበራችሁآ» حَتَّى إِذَا ج‍‍َ‍ا‍ء‍ُ‍وا ق‍‍َ‍ا‍لَ أَكَذَّ‍‍ب‍‍ْتُ‍‍م‍ْ بِآيَاتِي وَلَمْ تُحِيطُو‍‍ا‍ بِهَا عِلْماً أَ‍مّ‍‍َاذَا كُ‍‍ن‍تُمْ تَعْمَل‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Waqa`a Al-Qawlu `Alayhim Bimā Žalamū Fahum Lā Yanţiqūna 027-085 በመበደላቸውም በእነርሱ ላይ ቃሉ ይፈጸምባቸዋል፡፡ እነርሱም አይናገሩም፡፡ وَوَقَعَ ا‍لْقَوْلُ عَلَيْهِ‍‍م‍ْ بِمَا ظَلَمُو‍‍ا‍ فَهُمْ لاَ يَ‍‍ن‍طِق‍‍ُ‍و‍نَ
'Alam Yaraw 'Annā Ja`alnā Al-Layla Liyaskunū Fīhi Wa An-Nahāra Mubşirāan 'Inna Fī Dhālika La'āyātin Liqawmin Yu'uminūna 027-086 እኛ ሌሊትን በእርሱ ውስጥ እንዲያርፉበት ቀንንም የሚያሳይ እንዳደረግን አያዩምን ለሚያምኑ ሕዝቦች በዚህ ውስጥ ተዓምራቶች አሉበት፡፡ أَلَمْ يَرَوْا أَ‍نّ‍‍َا جَعَلْنَا ا‍للَّيْلَ لِيَسْكُنُو‍‍ا‍ ف‍‍ِ‍ي‍هِ وَا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َه‍‍َ‍ا‍رَ مُ‍‍ب‍‍ْصِرا‍ً إِ‍نّ‍‍َ فِي ذَلِكَ لَآي‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ لِقَوْم‍‍‍ٍ يُؤْمِن‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Yawma Yunfakhu Fī Aş-Şūri Fafazi`a Man As-Samāwāti Wa Man Al-'Arđi 'Illā Man Shā'a Al-Lahu Wa Kullun 'Atawhu Dākhirīna 027-087 በቀንዱም በሚነፋ ቀን በሰማያት ውስጥ ያሉትና በምድርም ውስጥ ያሉት ሁሉ አላህ የሻው ነገር ብቻ ሲቀር በሚደነግጡ ጊዜ (የሚኾነውን አስታውስ)፡፡ ሁሉም የተናነሱ ኾነውም ወደርሱ ይመጣሉ፡፡ وَيَوْمَ يُ‍‍ن‍فَخُ فِي ا‍لصّ‍‍ُ‍و‍ر‍ِ فَفَزِعَ مَ‍‍ن‍ْ فِي ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَمَ‍‍ن‍ْ فِي ا‍لأَرْضِ إِلاَّ مَ‍‍ن‍ْ ش‍‍َ‍ا‍ءَ ا‍للَّهُ وَكُلٌّ أَتَوْهُ دَاخِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Wa Tará Al-Jibāla Taĥsabuhā Jāmidatan Wa Hiya Tamurru Marra As-Saĥābi Şun`a Al-Lahi Al-Ladhī 'Atqana Kulla Shay'in 'Innahu Khabīrun Bimā Taf`alūna 027-088 ጋራዎችንም እርሷ እንደ ደመና አስተላለፍ የምታልፍ ስትኾን የቆመች ናት ብለህ የምታስባት ሆና ታያታለህ፡፡ የዚያን ነገሩን ሁሉ ያጠነከረውን የአላህን ጥበብ (ተመልከት)፡፡ እርሱ በምትሠሩት ሁሉ ውስጥ ዐዋቂ ነው፡፡ وَتَرَى ا‍لْجِب‍‍َ‍ا‍لَ تَحْسَبُهَا جَامِدَة‍‍‍ً وَهِيَ تَمُرُّ مَرَّ ا‍لسَّح‍‍َ‍ا‍بِ صُنْعَ ا‍للَّهِ ا‍لَّذِي أَتْقَنَ كُلَّ شَيْء‍ٍ إِ‍نّ‍‍َهُ خَب‍‍ِ‍ي‍ر‍ٌ بِمَا تَفْعَل‍‍ُ‍و‍نَ
Man Jā'a Bil-Ĥasanati Falahu Khayrun Minhā Wa Hum Min Faza`in Yawma'idhin 'Āminūna 027-089 በመልካም ሥራ የመጣ ሰው ለእርሱ ከእርስዋ የበለጠ ምንዳ አልለው፡፡ እነርሱም በዚያ ቀን ከድንጋጤ ጸጥተኞች ናቸው፡፡ مَ‍‍ن‍ْ ج‍‍َ‍ا‍ءَ بِ‍‍ا‍لْحَسَنَةِ فَلَهُ خَيْر‍ٌ مِنْهَا وَهُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ فَزَع‍‍‍ٍ يَوْمَئِذ‍ٍ آمِن‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Man Jā'a Bis-Sayyi'ati Fakubbat Wujūhuhum An-Nāri Hal Tujzawna 'Illā Mā Kuntum Ta`malūna 027-090 በመጥፎም የመጡ ሰዎች ፊቶቻቸው በእሳት ውስጥ ይደፋሉ፡፡ آ«ትሠሩት የነበራችሁትን እንጅ አትመነዱምآ» (ይባላሉ)፡፡ وَمَ‍‍ن‍ْ ج‍‍َ‍ا‍ءَ بِ‍‍ا‍لسَّيِّئَةِ فَكُبَّتْ وُجُوهُهُمْ فِي ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍ر‍ِ هَلْ تُ‍‍ج‍‍ْزَوْنَ إِلاَّ مَا كُ‍‍ن‍تُمْ تَعْمَل‍‍ُ‍و‍نَ
'Innamā 'Umirtu 'An 'A`buda Rabba Hadhihi Al-Baldati Al-Ladhī Ĥarramahā Wa Lahu Kullu Shay'in Wa 'Umirtu 'An 'Akūna Mina Al-Muslimīna 027-091 የታዘዝኩት የዚህችን አገር ጌታ ያንን ክልል ያደረጋትን እንድግገዛ ብቻ ነው፡፡ ነገሩንም ሁሉ የእርሱ ነው፡፡ ከሙስሊሞችም እንድኾን ታዝዣለሁ (በላቸው)፡፡ إِ‍نّ‍‍َمَ‍‍ا‍ أُمِرْتُ أَنْ أَعْبُدَ رَبَّ هَذِهِ ا‍لْبَلْدَةِ ا‍لَّذِي حَرَّمَهَا وَلَهُ كُلُّ شَيْء‍ٍ وَأُمِرْتُ أَنْ أَك‍‍ُ‍و‍نَ مِنَ ا‍لْمُسْلِم‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa 'An 'Atluwa Al-Qur'āna Famani Ahtadá Fa'innamā Yahtadī Linafsihi Wa Man Đalla Faqul 'Innamā 'Anā Mina Al-Mundhirīna 027-092 ቁርኣንንም እንዳነብ (ታዝዣለሁ)፡፡ የተመራም ሰው የሚመራው ለእራሱ ብቻ ነው፡፡ የተሳሳተም ሰው آ«እኔ ከአስጠንቃቂዎች ነኝ እንጅ ሌላ አይደለሁምآ» በለው፡፡ وَأَنْ أَتْلُوَ ا‍لْقُرْآنَ فَمَنِ ا‍هْتَدَى فَإِ‍نّ‍‍َمَا يَهْتَدِي لِنَفْسِهِ وَمَ‍‍ن‍ْ ضَلَّ فَقُلْ إِ‍نّ‍‍َمَ‍‍ا‍ أَنَا مِنَ ا‍لْمُ‍‍ن‍ذِ‍ر‍‍ِي‍نَ
Wa Quli Al-Ĥamdu Lillahi Sayurīkum 'Āyātihi Fata`rifūnahā Wa Mā Rabbuka Bighāfilin `Ammā Ta`malūna 027-093 ምስጋናም ለአላህ ነው፡፡ ተዓምራቶቹን ወደፊት ያሳያችኋል፡፡ آ«ታውቋትምአላችሁآ» በላቸው፡፡ ጌታህም ከምትሠሩት ሁሉ ዘንጊ አይደለም፡፡ وَقُلِ ا‍لْحَمْدُ لِلَّهِ سَيُ‍‍ر‍‍ِيكُمْ آيَاتِهِ فَتَعْ‍‍ر‍‍ِفُونَهَا وَمَا رَبُّكَ بِغَافِلٍ عَ‍‍م‍ّ‍‍َا تَعْمَل‍‍ُ‍و‍نَ
Next Sūrah