22) Sūrat Al-Ĥaj

Printed format

22) سُورَة الحَج

Yā 'Ayyuhā An-Nāsu Attaqū Rabbakum 'Inna Zalzalata As-Sā`ati Shay'un `Ažīmun 022-001 እናንተ ሰዎች ሆይ! ጌታችሁን ፍሩ የሰዓቲቱ እንቅጥቃጤ በጣም ከባድ ነገር ነውና፡፡ ي‍َا‍أَيُّهَا ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سُ ا‍تَّقُو‍‍ا‍ رَبَّكُمْ إِ‍نّ‍‍َ زَلْزَلَةَ ا‍لسَّاعَةِ شَيْءٌ عَظ‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Yawma Tarawnahā Tadh/halu Kullu Murđi`atin `Ammā 'Arđa`at Wa Tađa`u Kullu Dhāti Ĥamlin Ĥamlahā Wa Tará An-Nāsa Sukārá Wa Mā Hum Bisukārá Wa Lakinna `Adhāba Al-Lahi Shadīdun 022-002 በምታዩዋት ቀን አጥቢ ሁሉ ከአጠባችው ልጅ ትፈዝዛለች፡፡ የእርግዝና ባለቤት የኾነችም ሁሉ እርጉዟን ትጨነግፋለች፡፡ ሰዎቹንም (በድንጋጤ ብርታት) የሰከሩ ኾነው ታያለህ፡፡ እነርሱም (ከመጠጥ) የሰከሩ አይደሉም፡፡ ግን የአላህ ቅጣት ብርቱ ነው፡፡ يَوْمَ تَرَوْنَهَا تَذْهَلُ كُلُّ مُرْضِعَةٍ عَ‍‍م‍ّ‍‍َ‍‍ا‍ أَرْضَعَتْ وَتَضَعُ كُلُّ ذ‍َا‍تِ حَمْلٍ حَمْلَهَا وَتَرَى ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سَ سُكَارَى وَمَا هُ‍‍م‍ْ بِسُكَارَى وَلَكِ‍‍ن‍ّ‍‍َ عَذ‍َا‍بَ ا‍للَّهِ شَد‍ِي‍‍د Wa Mina An-Nāsi Man Yujādilu Fī Al-Lahi Bighayri `Ilmin Wa Yattabi`u Kulla Shayţānin Marīdin 022-003 ከሰዎቹም ያለ ዕውቀት በአላህ ነገር የሚከራከር፤ ሞገደኛ ሰይጣንንም ሁሉ የሚከተል ሰው አልለ፡፡ وَمِنَ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سِ مَ‍‍ن‍ْ يُجَادِلُ فِي ا‍للَّهِ بِغَيْ‍‍ر‍ِ عِلْم‍‍‍ٍ وَيَتَّبِعُ كُلَّ شَيْط‍‍َ‍ا‍ن‍‍‍ٍ مَ‍‍ر‍‍ِي‍‍د‍ٍ
Kutiba `Alayhi 'Annahu Man Tawallāhu Fa'annahu Yuđilluhu Wa Yahdīhi 'Ilá `Adhābi As-Sa`īri 022-004 እነሆ! የተከተለውን ሰው እርሱ ያጠመዋል፡፡ ወደ ነዳጅ እሳት ስቃይም ይመራዋል ማለት በርሱ ላይ ተጽፏል፡፡ كُتِبَ عَلَيْهِ أَ‍نّ‍‍َهُ مَ‍‍ن‍ْ تَوَلاَّهُ فَأَ‍نّ‍‍َهُ يُضِلُّهُ وَيَهْد‍ِي‍هِ إِلَى عَذ‍َا‍بِ ا‍لسَّع‍‍ِ‍ي‍رِ
Yā 'Ayyuhā An-Nāsu 'In Kuntum Fī Raybin Mina Al-Ba`thi Fa'innā Khalaqnākum Min Turābin Thumma Min Nuţfatin Thumma Min `Alaqatin Thumma Min Muđghatin Mukhallaqatin Wa Ghayri Mukhallaqatin Linubayyina Lakum Wa Nuqirru Fī Al-'Arĥāmi Mā Nashā'u 'Ilá 'Ajalin Musammáan Thumma Nukhrijukum Ţiflāan Thumma Litablughū 'Ashuddakum Wa Minkum Man Yutawaffá Wa Minkum Man Yuraddu 'Ilá 'Ardhali Al-`Umuri Likaylā Ya`lama Min Ba`di `Ilmin Shay'āan Wa Tará Al-'Arđa Hāmidatan Fa'idhā 'Anzalnā `Alayhā Al-Mā'a Ahtazzat Wa Rabat Wa 'Anbatat Min Kulli Zawjin Bahījin 022-005 እናንተ ሰዎች ሆይ! ከመቀስቀስ በመጠራጠር ውስጥ እንደ ሆናችሁ (አፈጣጠራችሁን ተመልከቱ)፡፡ እኛም ከዐፈር ፈጠርናችሁ፣ ከዚያም ከፍትወት ጠብታ፣ ከዚያም ከረጋ ደም፣ ከዚያም ከቁራጭ ሥጋ፣ ፍጥረትዋ ሙሉ ከሆነችና ሙሉ ካልሆነች (ችሎታችንን) ለናንተ ልንገልጽላችሁ ፈጠርናችሁ፡፡ የምንሻውንም እስከ ተወሰነ ጊዜ ድረስ በማሕፀን ውስጥ እናረጋዋለን፡፡ ከዚያም ሕፃን ሆናችሁ እናወጣችኋለን፡፡ ከዚያም ሙሉ ጥንካሪያችሁን ትደርሱ ዘንድ (እናሳድጋችኋለን)፡፡ ከእናንተም የሚሞት ሰው አልለ፡፡ ከእናንተም ከዕውቀት በኋላ ም
Dhālika Bi'anna Al-Laha Huwa Al-Ĥaqqu Wa 'Annahu Yuĥyī Al-Mawtá Wa 'Annahu `Alá Kulli Shay'in Qadīrun 022-006 ይህ አላህ እርሱ መኖሩ የተረጋገጠ፣ እርሱም ሙታንን ሕያው የሚያደርግ፣ እርሱም በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ በመሆኑ ነው፡፡ ذَلِكَ بِأَ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ هُوَ ا‍لْحَقُّ وَأَ‍نّ‍‍َهُ يُحْيِي ا‍لْمَوْتَى وَأَ‍نّ‍‍َهُ عَلَى كُلِّ شَيْء‍ٍ قَد‍ِي‍ر‍ٌ
Wa 'Anna As-Sā`ata 'Ātiyatun Lā Rayba Fīhā Wa 'Anna Al-Laha Yab`athu Man Al-Qubūri 022-007 ሰዓቲቱም መጪ ፣ በእርሷ ፈጽሞ ጥርጣሬ የሌለባት በመሆኗ፣ አላህም በመቃብሮች ውስጥ ያለን ሁሉ የሚቀሰቅስ በመሆኑ ነው፡፡ وَأَ‍نّ‍‍َ ا‍لسَّاعَةَ آتِيَة‍‍‍ٌ لاَ رَيْبَ فِيهَا وَأَ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ يَ‍‍ب‍‍ْعَثُ مَ‍‍ن‍ْ فِي ا‍لْقُب‍‍ُ‍و‍ر‍ِ
Wa Mina An-Nāsi Man Yujādilu Fī Al-Lahi Bighayri `Ilmin Wa Lā Hudáan Wa Lā Kitābin Munīrin 022-008 ከሰዎችም ውስጥ ያለ ዕውቀት፣ ያለ ማስረጃም፣ ያለ አብራሪ መጽሐፍም በአላህ ነገር የሚከራከር ሰው አልለ፡፡ وَمِنَ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سِ مَ‍‍ن‍ْ يُجَادِلُ فِي ا‍للَّهِ بِغَيْ‍‍ر‍ِ عِلْم‍‍‍ٍ وَلاَ هُ‍‍دى‍ً وَلاَ كِت‍‍َ‍ا‍ب‍‍‍ٍ مُن‍‍ِ‍ي‍ر‍ٍ
Thāniya `Iţfihi Liyuđilla `An Sabīli Al-Lahi Lahu Fī Ad-DunKhizyun Wa Nudhīquhu Yawma Al-Qiyāmati `Adhāba Al-Ĥarīqi 022-009 ጎኑን ያጠፈ ሆኖ ከአላህ መንገድ ሊያሳስት (ይከራከራል)፡፡ በቅርቢቱ ዓለም ለእርሱ ውርደት አልለው፡፡ በትንሳኤ ቀንም አቃጣይን ቅጣት እናቀምሰዋለን፡፡ ثَانِيَ عِ‍‍ط‍‍ْفِهِ لِيُضِلَّ عَ‍‍ن‍ْ سَب‍‍ِ‍ي‍لِ ا‍للَّهِ لَهُ فِي ا‍لدُّ‍‍ن‍‍ْيَا خِزْي‍‍‍ٌ وَنُذِيقُهُ يَوْمَ ا‍لْقِيَامَةِ عَذ‍َا‍بَ ا‍لْحَ‍‍ر‍‍ِي‍‍ق‍ِ
Dhālika Bimā Qaddamat Yadāka Wa 'Anna Al-Laha Laysa Bižallāmin Lil`abīdi 022-010 ይህ እጆችህ ባስቀደሙት ኀጢአት አላህም ለባሮቹ ፈጽሞ በዳይ ባለመሆኑ ነው (ይባላል)፡፡ ذَلِكَ بِمَا قَدَّمَتْ يَد‍َا‍كَ وَأَ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ لَيْسَ بِظَلاَّم‍‍‍ٍ لِلْعَب‍‍ِ‍ي‍‍د‍ِ
Wa Mina An-Nāsi Man Ya`budu Al-Laha `Alá Ĥarfin Fa'in 'Aşābahu Khayrun Aţma'anna Bihi Wa 'In 'Aşābat/hu Fitnatun Anqalaba `Alá Wajhihi Khasira Ad-Dunyā Wa Al-'Ākhirata Dhālika Huwa Al-Khusrānu Al-Mubīnu 022-011 ከሰዎችም (ከሃይማኖት) በጫፍ ላይ ሆኖ አላህን የሚግገዛ ሰው አልለ፡፡ ታዲያ መልካም ነገር ቢያገኘው በእርሱ ይረጋል፡፡ መከራም ብታገኘው በፊቱ ላይ ይገለበጣል፡፡ የቅርቢቱን ዓለምም የመጨረሻይቱንም ከሰረ፡፡ ይህ እርሱ ግልጽ ከሳራ ነው፡፡ وَمِنَ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سِ مَ‍‍ن‍ْ يَعْبُدُ ا‍للَّهَ عَلَى حَرْف‍‍‍ٍ فَإِنْ أَصَابَهُ خَيْر‍ٌ ا‍ط‍‍ْمَأَ‍نّ‍‍َ بِهِ وَإِنْ أَصَابَتْهُ فِتْنَة‍‍‍ٌ ا‍ن‍قَلَبَ عَلَى وَج‍‍ْهِهِ خَسِ‍ Yad`ū Min Dūni Al-Lahi Mā Lā Yađurruhu Wa Mā Lā Yanfa`uhu Dhālika Huwa Ađ-Đalālu Al-Ba`īdu 022-012 ከአላህ ሌላ የማይጎዳውንና የማይጠቅመውን ይግገዛል፡፡ ይህ እርሱ (ከእውነት) የራቀ ስህተት ነው፡፡ يَ‍‍د‍‍ْعُو‍‍ا‍ مِ‍‍ن‍ْ د‍ُو‍نِ ا‍للَّهِ مَا لاَ يَضُرُّهُ وَمَا لاَ يَ‍‍ن‍‍ْفَعُهُ ذَلِكَ هُوَ ا‍لضَّلاَلُ ا‍لْبَع‍‍ِ‍ي‍‍د‍ُ
Yad`ū Laman Đarruhu 'Aqrabu Min Naf`ihi Labi'sa Al-Mawlá Wa Labi'sa Al-`Ashīru 022-013 ያንን ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ የሚቀርብን ይግገዛል፡፡ ረዳቱ ምንኛ ከፋ! يَ‍‍د‍‍ْعُو‍‍ا‍ لَمَ‍‍ن‍ْ ضَرُّهُ أَ‍ق‍‍ْرَبُ مِ‍‍ن‍ْ نَفْعِهِ لَبِئْسَ ا‍لْمَوْلَى وَلَبِئْسَ ا‍لْعَش‍‍ِ‍ي‍‍ر‍ُ
'Inna Al-Laha Yudkhilu Al-Ladhīna 'Āmanū Wa `Amilū Aş-Şāliĥāti Jannātin Tajrī Min Taĥtihā Al-'Anhāru 'Inna Al-Laha Yaf`alu Mā Yurīdu 022-014 አላህ እነዚያን ያመኑትንና መልካም ሥራዎችን የሠሩትን በሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸውን ገነቶች ያገባቸዋል፡፡ አላህ የሚሻውን ነገር በእርግጥ ይሠራል፡፡ إِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ يُ‍‍د‍‍ْخِلُ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ وَعَمِلُو‍‍ا‍ ا‍لصَّالِح‍‍َ‍ا‍تِ جَ‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ تَ‍‍ج‍‍ْ‍‍ر‍‍ِي مِ‍‍ن‍ْ تَحْتِهَا ا‍لأَنْه‍‍َ‍ا‍رُ إِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ يَفْعَلُ مَا
Man Kāna Yažunnu 'An Lan Yanşurahu Al-Lahu Fī Ad-Dunyā Wa Al-'Ākhirati Falyamdud Bisababin 'Ilá As-Samā'i Thumma Liyaqţa` Falyanžur Hal Yudh/hibanna Kayduhu Mā Yaghīžu 022-015 አላህ (መልክተኛውን) በቅርቢቱም በመጨረሻይቱም ዓለም አይረዳውም ብሎ የሚያስብ ሰው ገመድን ወደ ሰማይ ይዘርጋ፡፡ ከዚያም (ትንፋሹ እስኪቆረጥ) ይታነቅ፡፡ ተንኮሉ የሚያስቆጨውን ነገር ያስወግድለት እንደሆነም ይመልከት፡፡ مَ‍‍ن‍ْ ك‍‍َ‍ا‍نَ يَظُ‍‍ن‍ّ‍‍ُ أَ‍ن‍ْ لَ‍‍ن‍ْ يَ‍‍ن‍صُرَهُ ا‍للَّهُ فِي ا‍لدُّ‍‍ن‍‍ْيَا وَا‍لآخِرَةِ فَلْيَمْدُ‍د‍ْ بِسَبَب‍‍‍ٍ إِلَى ا‍لسَّم‍‍َ‍ا‍ءِ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ لِيَ&zw
Wa Kadhalika 'Anzalnāhu 'Āyātin Bayyinātin Wa 'Anna Al-Laha Yahdī Man Yurīdu 022-016 እንደዚሁም (ቁርኣንን) የተብራሩ አንቀጾች አድርገን አወረድነው፡፡ አላህም የሚሻውን ሰው ይመራል፡፡ وَكَذَلِكَ أَن‍زَلْن‍‍َ‍ا‍هُ آي‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ بَيِّن‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ وَأَ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ يَهْدِي مَ‍‍ن‍ْ يُ‍‍ر‍‍ِي‍‍د‍ُ
'Inna Al-Ladhīna 'Āmanū Wa Al-Ladhīna Hādū Wa Aş-Şābi'īna Wa An-Naşārá Wa Al-Majūsa Wa Al-Ladhīna 'Ashrakū 'Inna Al-Laha Yafşilu Baynahum Yawma Al-Qiyāmati 'Inna Al-Laha `Alá Kulli Shay'in Shahīdun 022-017 እነዚያ ያመኑት፣ እነዚያም ይሁዳውያን የሆኑ፣ ሳቢያኖችም፣ ክርስቲያኖችም፣ መጁሶችም እነዚያም (ጣዖታትን በአላህ) ያጋሩ አላህ በትንሣኤ ቀን በመካከላቸው በፍርድ ይለያል፡፡ አላህ በነገሩ ሁሉ ላይ በእርግጥ ዐዋቂ ነውና፡፡ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ وَا‍لَّذ‍ِي‍نَ هَادُوا‍ وَا‍لصَّابِئ‍‍ِ‍ي‍نَ وَا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َصَارَى وَا‍لْمَج‍‍ُ‍و‍سَ وَا‍لَّذ‍ِي‍نَ أَشْرَكُ‍&
'Alam Tará 'Anna Al-Laha Yasjudu Lahu Man As-Samāwāti Wa Man Al-'Arđi Wa Ash-Shamsu Wa Al-Qamaru Wa An-Nujūmu Wa Al-Jibālu Wa Ash-Shajaru Wa Ad-Dawābbu Wa Kathīrun Mina An-Nāsi Wa Kathīrun Ĥaqqa `Alayhi Al-`Adhābu Wa Man Yuhini Al-Lahu Famā Lahu Min Mukrimin 'Inna Al-Laha Yaf`alu Mā Yashā'u 022-018 አላህ በሰማያት ያለው ሁሉ፣ በምድርም ያለው ሁሉ፣ ፀሐይና ጨረቃም፣ ከዋክብትም፣ ተራራዎችም፣ ዛፎችም፣ ተንቀሳቃሾችም ከሰዎች ብዙዎችም፣ ለርሱ የሚሰግዱለት መሆኑን አታውቁምን ብዙውም በርሱ ላይ ቅጣት ተረጋገጠበት፡፡ አላህ የሚያዋርደውም ሰው ለእርሱ ምንም አክባሪ የለውም፡፡ አላህ የሻውን ይሠራልና፡፡ أَلَمْ تَرَى أَ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ يَسْجُدُ لَهُ مَ‍‍ن‍ْ فِي ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَمَ‍‍ن‍ْ فِي ا‍لأَرْضِ وَا‍لشَّمْسُ وَا‍لْقَمَرُ وَا‍ل‍‍ن&z
Hadhāni Khaşmāni Akhtaşamū Fī Rabbihim Fa-Al-Ladhīna Kafarū Quţţi`at Lahum Thiyābun Min Nārin Yuşabbu Min Fawqi Ru'ūsihimu Al-Ĥamīmu 022-019 እነዚህ በጌታቸው የተከራከሩ ሁለት ባላጋራዎች ናቸው፡፡ እነዚያም የካዱት ለእነርሱ የእሳት ልብሶች ተለክተውላቸዋል፡፡ ከራሶቻቸው በላይ የፈላ ውሃ ይምቧቧቸዋል፡፡ هَذ‍َا‍نِ خَصْم‍‍َ‍ا‍نِ ا‍خْتَصَمُو‍‍ا‍ فِي رَبِّهِمْ فَالَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ قُطِّعَتْ لَهُمْ ثِي‍‍َ‍ا‍ب‍‍‍ٌ مِ‍‍ن‍ْ ن‍‍َ‍ا‍ر‍ٍ يُصَبُّ مِ‍‍ن‍ْ فَوْقِ رُء‍ُ‍وسِهِمُ ا‍لْحَم‍‍ِ‍ي‍مُ
Yuşharu Bihi Mā Fī Buţūnihim Wa Al-Julūdu 022-020 በሆዶቻቸው ውስጥ ያሉ ቆዳዎቻቸውም በእርሱ ይቀለጣሉ፡፡ يُصْهَرُ بِهِ مَا فِي بُطُونِهِمْ وَا‍لْجُل‍‍ُ‍و‍د‍ُ
Wa Lahum Maqāmi`u Min Ĥadīdin 022-021 ለእነሱም (መቅጫ) ከብረት የሆኑ መዶሻዎች አልሉ፡፡ وَلَهُ‍‍م‍ْ مَقَامِعُ مِنْ حَد‍ِي‍‍د‍ٍ
Kullamā 'Arādū 'An Yakhrujū Minhā Min Ghammin 'U`īdū Fīhā Wa Dhūqū `Adhāba Al-Ĥarīqi 022-022 ከጭንቀት ብርታት የተነሳ ከእርሷ ለመውጣት በፈለጉ ቁጥር ከእርሷ ውስጥ እንዲመለሱ ይደረጋሉ፡፡ آ«በጣም የሚያቃጥልንም ቅጣት ቅመሱآ» (ይባላሉ)፡፡ كُلَّمَ‍‍ا‍ أَرَادُو‍ا‍ أَ‍ن‍ْ يَخْرُجُو‍‍ا‍ مِنْهَا مِنْ غَ‍‍م‍ّ‍‍ٍ أُعِيدُوا‍ فِيهَا وَذُوقُو‍‍ا‍ عَذ‍َا‍بَ ا‍لْحَ‍‍ر‍‍ِي‍‍ق‍ِ
'Inna Al-Laha Yudkhilu Al-Ladhīna 'Āmanū Wa `Amilū Aş-Şāliĥāti Jannātin Tajrī Min Taĥtihā Al-'Anhāru Yuĥallawna Fīhā Min 'Asāwira Min Dhahabin Wa Lu'ulu'uāan Wa Libāsuhum Fīhā Ĥarīrun 022-023 አላህ እነዚያን ያመኑትንና መልካም ሥራዎችን የሠሩትን ሰዎች በሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈስሱባቸውን ገነቶች ያገባቸዋል፡፡ በእርሷ ውስጥ ከወርቅ የሆኑን አንባሮችና ሉልን ይሸለማሉ፡፡ በእርሷ ውስጥ ልብሶቻቸውም ሐር ናቸው፡፡ إِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ يُ‍‍د‍‍ْخِلُ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ وَعَمِلُو‍‍ا‍ ا‍لصَّالِح‍‍َ‍ا‍تِ جَ‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ تَ‍‍ج‍‍ْ‍‍ر‍‍ِي مِ‍‍ن‍ْ تَحْتِهَا Wa Hudū 'Ilá Aţ-Ţayyibi Mina Al-Qawli Wa Hudū 'Ilá Şirāţi Al-Ĥamīdi 022-024 ከንግግርም ወደ መልካሙ ተመሩ፡፡ ወደ ምስጉንም መንገድ ተመሩ፡፡ وَهُدُو‍ا‍ إِلَى ا‍لطَّيِّبِ مِنَ ا‍لْقَوْلِ وَهُدُو‍ا‍ إِلَى صِر‍َا‍طِ ا‍لْحَم‍‍ِ‍ي‍‍د‍ِ
'Inna Al-Ladhīna Kafarū Wa Yaşuddūna `An Sabīli Al-Lahi Wa Al-Masjidi Al-Ĥarāmi Al-Ladhī Ja`alnāhu Lilnnāsi Sawā'an Al-`Ākifu Fīhi Wa Al-Bādi Wa Man Yurid Fīhi Bi'ilĥādin Bižulmin Nudhiqhu Min `Adhābin 'Alīmin 022-025 እነዚያ የካዱ ከአላህም መንገድና ከዚያም ለሰዎች በውስጡ ነዋሪ ለሆኑትም፣ ከሩቅ ለሚመጡትም እኩል ካደረግነው ከተከበረው መስጊድ (ሰዎችን) የሚከለክሉ (አሳማሚን ቅጣት እናቀምሳቸዋለን)፡፡ በእርሱም ውስጥ (ከትክክለኛ መንገድ) በመዘንበል በዳይ ሆኖ (ማንኛውንም ነገር) የሚፈልግ ሰው ከአሳማሚ ቅጣት እናቀምሰዋለን፡፡ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ وَيَصُدّ‍ُو‍نَ عَ‍‍ن‍ْ سَب‍‍ِ‍ي‍لِ ا‍للَّهِ وَا‍لْمَسْجِدِ ا‍لْحَر Wa 'Idh Bawwa'nā Li'ibrāhīma Makāna Al-Bayti 'An Lā Tushrik Bī Shay'āan Wa Ţahhir Baytiya Lilţţā'ifīna Wa Al-Qā'imīna Wa Ar-Rukka`i As-Sujūdi 022-026 ለኢብራሂምም የቤቱን (የካዕባን) ስፍራ መመለሻ ባደረግንለት ጊዜ آ«በእኔ ምንንም አታጋራ፣ ቤቴንም ለሚዞሩትና ለሚቆሙበት ለሚያጎነብሱትና በግንባራቸውም ለሚደፉት ንጹሕ አድርግላቸውآ» (ባልነው ጊዜ አስታውስ)፡፡ وَإِذْ بَوَّأْنَا لِإ‍ب‍‍ْرَاه‍‍ِ‍ي‍مَ مَك‍‍َ‍ا‍نَ ا‍لْبَيْتِ أَ‍ن‍ْ لاَ تُشْ‍‍ر‍‍ِكْ بِي شَيْئا‍ً وَطَهِّرْ بَيْتِيَ لِلطّ‍‍َ‍ا‍ئِف‍‍ِ‍ي‍نَ وَا‍لْق‍‍َ‍ا‍ئِم‍‍ِ‍ي‍نَ وَا‍لرُّكَّعِ ا‍لسُّج‍‍ُ‍و‍ Wa 'Adhdhin An-Nāsi Bil-Ĥajji Ya'tūka Rijālāan Wa `Alá Kulli Đāmirin Ya'tīna Min Kulli Fajjin `Amīqin 022-027 (አልነውም)፡- በሰዎችም ውስጥ በሐጅ ትዕዛዝ ጥራ፡፡ እግረኞች ከየሩቅ መንገድ በሚመጡ ከሲታ ግመሎችም ሁሉ ላይ ሆነው ይመጡሃልና፡፡ وَأَذِّ‍‍ن‍ْ فِي ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سِ بِ‍‍ا‍لْحَجِّ يَأْت‍‍ُ‍و‍كَ ‍ر‍‍ِجَالا‍ً وَعَلَى كُلِّ ضَامِر‍ٍ يَأْت‍‍ِ‍ي‍نَ مِ‍‍ن‍ْ كُلِّ فَجٍّ عَم‍‍ِ‍ي‍‍ق‍‍ٍ
Liyash/hadū Manāfi`a Lahum Wa Yadhkurū Asma Al-Lahi Fī 'Ayyāmin Ma`lūmātin `Alá Mā Razaqahum Min Bahīmati Al-'An`ām Fakulū Minhā Wa 'Aţ`imū Al-Bā'isa Al-Faqīra 022-028 ለእነሱ የሆኑ ጥቅሞችን ይጣዱ ዘንድ በታወቁ ቀኖችም ውስጥ ከለማዳ እንስሳዎች በሰጣቸው ሲሳይ ላይ የአላህን ስም ያወሱ ዘንድ (ይመጡሃል)፡፡ ከርሷም ብሉ፡፡ ችግረኛ ድሃንም አብሉ፡፡ لِيَشْهَدُوا‍ مَنَافِعَ لَهُمْ وَيَذْكُرُوا‍ ا‍سْمَ ا‍للَّهِ فِ‍‍ي‍ أَيّ‍‍َ‍ا‍م‍‍‍ٍ مَعْلُوم‍‍َ‍ا‍تٍ عَلَى مَا رَزَقَهُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ بَهِيمَةِ ا‍لأَنعَام فَكُلُو‍‍ا‍ مِنْهَا وَأَ‍ط‍‍ْعِمُو‍‍ا‍ ا‍لْب‍‍َ‍ا‍ئِسَ ا‍لْفَق‍Thumma Liyaqđū Tafathahum Wa Līūfū Nudhūrahum Wa Līaţţawwafū Bil-Bayti Al-`Atīqi 022-029 ከዚያም (እንደ ጠጉርና ጥፍር ያሉትን) ትርፍ አካላቸውንና ዕድፋቸውን ያስወግዱ፡፡ ስለቶቻቸውንም ይሙሉ፤ በጥንታዊውም ቤት ይዙሩ፡፡ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ لِيَ‍‍ق‍‍ْضُو‍‍ا‍ تَفَثَهُمْ وَلْيُوفُو‍‍ا‍ نُذُورَهُمْ وَلْيَطَّوَّفُو‍‍ا‍ بِ‍‍ا‍لْبَيْتِ ا‍لْعَت‍‍ِ‍ي‍‍ق‍ِ
Dhālika Wa Man Yu`ažžim Ĥurumāti Al-Lahi Fahuwa Khayrun Lahu `Inda Rabbihi Wa 'Uĥillat Lakumu Al-'An`ām 'Illā Mā Yutlá `Alaykumjtanibū Ar-Rijsa Mina Al-'Awthāni Wa Ajtanibū Qawla Az-Zūri 022-030 (ነገሩ) ይህ ነው፡፡ የአላህንም ሕግጋት የሚያከብር ሰው እርሱ ጌታው ዘንድ ለእርሱ በጣም የተሻለ ነው፡፡ የቤት እንስሳትም (ግመል ከብት በግና ፍየል) በናንተ ላይ (እርም መሆኑ) ከሚነበብላችሁ በስተቀር ለእናንተ ተፈቅዳላችኋለች፡፡ ከጣዖታትም ርክሰት ተጠንቀቁ፡፡ ሐሰትንም ቃል ራቁ፡፡ ذَلِكَ وَمَ‍‍ن‍ْ يُعَظِّمْ حُرُم‍‍َ‍ا‍تِ ا‍للَّهِ فَهُوَ خَيْر‍ٌ لَهُ عِ‍‍ن‍‍ْدَ رَبِّهِ وَأُحِلَّتْ لَكُمُ ا‍لأَنعَام إِلاَّ مَا يُتْلَى عَلَيْكُمْ فَا‍ج‍‍ْتَنِبُو‍‍ا‍ ا‍لرِّ‍‍ج‍‍ْسَ مِنَ ا‍لأَوْث&zwj
Ĥunafā'a Lillahi Ghayra Mushrikīna Bihi Wa Man Yushrik Bil-Lahi Faka'annamā Kharra Mina As-Samā'i Fatakhţafuhu Aţ-Ţayru 'Aw Tahwī Bihi Ar-Rīĥu Fī Makānin Saĥīqin 022-031 ለአላህ ታዛዦች በእርሱ የማታገሩ ሆናችሁ (ከሐሰት ራቁ)፡፡ በአላህም የሚያጋራ ሰው፤ ከሰማይ እንደ ወደቀና በራሪ እንደምትነጥቀው፣ ወይም ነፋስ እርሱን በሩቅ ስፍራ እንደምትጥለው ብጤ ነው፡፡ حُنَف‍‍َ‍ا‍ءَ لِلَّهِ غَيْرَ مُشْ‍‍ر‍‍ِك‍‍ِ‍ي‍نَ بِهِ وَمَ‍‍ن‍ْ يُشْ‍‍ر‍‍ِكْ بِ‍‍ا‍للَّهِ فَكَأَ‍نّ‍‍َمَا خَرَّ مِنَ ا‍لسَّم‍‍َ‍ا‍ءِ فَتَخْطَفُهُ ا‍لطَّيْرُ أَوْ تَهْوِي بِهِ ا‍لرّ‍ِي‍حُ فِي مَك‍‍َ‍ا‍ن‍‍‍ٍ سَح‍‍ِ‍ي‍‍ق<
Dhālika Wa Man Yu`ažžim Sha`ā'ira Al-Lahi Fa'innahā Min Taq Al-Qulūbi 022-032 (ነገሩ) ይህ ነው፡፡ የአላህንም የሃይማኖት ምልክቶች የሚያከብር ሰው እርሷ ከልቦች የኾነች ጥንቃቄ ናት፡፡ ذَلِكَ وَمَ‍‍ن‍ْ يُعَظِّمْ شَع‍‍َ‍ا‍ئِ‍‍ر‍َ ا‍للَّهِ فَإِ‍نّ‍‍َهَا مِ‍‍ن‍ْ تَ‍‍ق‍‍ْوَى ا‍لْقُل‍‍ُ‍و‍ب‍ِ
Lakum Fīhā Manāfi`u 'Ilá 'Ajalin Musammáan Thumma Maĥilluhā 'Ilá Al-Bayti Al-`Atīqi 022-033 ለእናንተ በእርሷ እስከ ተወሰነ ጊዜ ድረስ ጥቅሞች አሏችሁ፡፡ ከዚያም (የማረጃ) ስፍራዋ እጥንታዊው ቤት አጠገብ ነው፡፡ لَكُمْ فِيهَا مَنَافِعُ إِلَى أَجَل‍‍‍ٍ مُسَ‍‍م‍ّ‍‍ى‍ً ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ مَحِلُّهَ‍‍ا إِلَى ا‍لْبَيْتِ ا‍لْعَت‍‍ِ‍ي‍‍ق‍ِ
Wa Likulli 'Ummatin Ja`alnā Mansakāan Liyadhkurū Asma Al-Lahi `Alá Mā Razaqahum Min Bahīmati Al-'An`āmi Fa'ilahukum 'Ilahun Wāĥidun Falahu 'Aslimū Wa Bashshiri Al-Mukhbitīna 022-034 ለሕዝብም ሁሉ (ወደ አላህ) መስዋዕት ማቅረብን ደነገግን፡፡ ከቤት እንስሳት በሰጣቸው ሲሳይ ላይ የአላህን ስም ብቻ ያወሱ ዘንድ (አዘዝናቸው)፡፡ አምላካችሁም አንድ አምላክ ብቻ ነው፡፡ ለእርሱም ብቻ ታዘዙ፡፡ ለአላህ ተዋራጆችንም አብስራቸው፡፡ وَلِكُلِّ أُ‍مّ‍‍َة‍‍‍ٍ جَعَلْنَا مَ‍‍ن‍‍ْسَكا‍ً لِيَذْكُرُوا‍ ا‍سْمَ ا‍للَّهِ عَلَى مَا رَزَقَهُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ بَهِيمَةِ ا‍لأَنع‍‍َ‍ا‍مِ فَإِلَهُكُمْ إِلَه‍‍‍ٌ وَا‍حِد‍ٌ فَلَه
Al-Ladhīna 'Idhā Dhukira Al-Lahu Wajilat Qulūbuhum Wa Aş-Şābirīna `Alá Mā 'Aşābahum Wa Al-Muqīmī Aş-Şalāati Wa Mimmā Razaqnāhum Yunfiqūna 022-035 እነዚያን አላህ በተወሳ ጊዜ ልቦቻቸው የሚጨነቁትን፣ በደረሰባቸውም (መከራ) ላይ ታጋሾችን፣ ሶላትንም አስተካክለው ሰጋጆችን፣ ከሰጠናቸውም ሲሳይ የሚለግሱትን (አብስር)፡፡ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ إِذَا ذُكِ‍‍ر‍َ ا‍للَّهُ وَجِلَتْ قُلُوبُهُمْ وَا‍لصَّابِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ عَلَى مَ‍‍ا‍ أَصَابَهُمْ وَا‍لْمُقِيمِي ا‍لصَّلاَةِ وَمِ‍‍م‍ّ‍‍َا رَزَ‍ق‍‍ْنَاهُمْ يُ‍‍ن‍‍ْفِق‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Al-Budna Ja`alnāhā Lakum Min Sha`ā'iri Al-Lahi Lakum Fīhā Khayrundhkurū Asma Al-Lahi `Alayhā Şawāffa Fa'idhā Wajabat Junūbuhā Fakulū Minhā Wa 'Aţ`imū Al-Qāni`a Wa Al-Mu`tarra Kadhālika Sakhkharnāhā Lakum La`allakum Tashkurūna 022-036 ግመሎችንም ለእናንተ ከአላህ ሃይማኖት ምልክቶች አደረግናቸው፡፡ በእርሷ ለእናንተ መልካም ጥቅም አላችሁ፡፡ በእርሷም ላይ (ስታርዷት) በሶስት እግሮችዋ ቆማ የተሰለፈች ሆና የአላህን ስም አውሱ፡፡ ጎኖቻቸውም በወደቁ ጊዜ ከእርሷ ብሉ፡፡ ለማኝንም ለልመና የሚያገዳድምንም አብሉ፡፡ እንደዚሁ ታመሰግኑ ዘንድ ለእናንተ ገራናት፡፡ وَالْبُ‍‍د‍‍ْنَ جَعَلْنَاهَا لَكُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ شَع‍‍َ‍ا‍ئِرِ ا‍للَّهِ لَكُمْ فِيهَا خَيْر‍ٌ فَاذْكُرُوا‍ ا‍سْمَ ا‍للَّهِ عَلَيْهَا صَو Lan Yanāla Al-Laha Luĥūmuhā Wa Lā Dimā'uuhā Wa Lakin Yanāluhu At-Taqwá Minkum Kadhālika Sakhkharahā Lakum Litukabbirū Al-Laha `Alá Mā Hadākum Wa Bashshiri Al-Muĥsinīna 022-037 አላህን ሥጋዎቿም ደሞቿም ፈጽሞ አይደርሰውም፡፡ ግን ከእናንተ የሆነው ፍራቻ ይደርሰዋል፡፡ እንደዚሁ አላህን በመራችሁ ላይ ልታከብሩት ለእናንተ ገራት፡፡ በጎ ሠሪዎችንም አብስር፡፡ لَ‍‍ن‍ْ يَن‍‍َ‍ا‍لَ ا‍للَّهَ لُحُومُهَا وَلاَ دِم‍‍َ‍ا‍ؤُهَا وَلَكِ‍‍ن‍ْ يَنَالُهُ ا‍لتَّ‍‍ق‍‍ْوَى مِ‍‍ن‍‍ْكُمْ كَذَلِكَ سَخَّرَهَا لَكُمْ لِتُكَبِّرُوا‍ ا‍للَّهَ عَلَى مَا هَدَاكُمْ وَبَشِّرِ ا‍لْمُحْسِن‍‍ِ‍ي‍نَ
'Inna Al-Laha Yudāfi`u `Ani Al-Ladhīna 'Āmanū 'Inna Al-Laha Lā Yuĥibbu Kulla Khawwānin Kafūrin 022-038 አላህ ከእነዚያ ካመኑት ላይ ይከላከልላቸዋል፡፡ አላህ ከዳተኛን ውለታቢስን ሁሉ አይወድም፡፡ إِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ يُدَافِعُ عَنِ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُ‍‍و‍‍ا‍ إِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ لاَ يُحِبُّ كُلَّ خَوّ‍َا‍ن‍‍‍ٍ كَف‍‍ُ‍و‍ر‍ٍ
'Udhina Lilladhīna Yuqātalūna Bi'annahum Žulimū Wa 'Inna Al-Laha `Alá Naşrihim Laqadīrun 022-039 ለእነዚያ ለሚገደሉት (ምእመናን) እነርሱ የተበደሉ በመኾናቸው (መጋደል) ተፈቀደላቸው፡፡ አላህም እነርሱን በመርዳት ላይ በእርግጥ ቻይ ነው፡፡ أُذِنَ لِلَّذ‍ِي‍نَ يُقَاتَل‍‍ُ‍و‍نَ بِأَ‍نّ‍‍َهُمْ ظُلِمُو‍‍ا‍ وَإِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ عَلَى نَصْ‍‍ر‍‍ِهِمْ لَقَد‍ِي‍ر‍ٌ
Al-Ladhīna 'Ukhrijū Min Diyārihim Bighayri Ĥaqqin 'Illā 'An Yaqūlū Rabbunā Al-Lahu Wa Lawlā Daf`u Al-Lahi An-Nāsa Ba`đahum Biba`đin Lahuddimat Şawāmi`u Wa Biya`un Wa Şalawātun Wa Masājidu Yudhkaru Fīhā Asmu Al-Lahi Kathīrāan Wa Layanşuranna Al-Lahu Man Yanşuruhu 'Inna Al-Laha Laqawīyun `Azīzun 022-040 ለእነዚያ آ«ጌታችን አላህ ነውآ» ከማለታቸው በስተቀር ያለ አግባብ ከአገራቸው የተባረሩ ለሆኑት (ተፈቀደ)፡፡ አላህ ሰዎችን ከፊላቸውን በከፊሉ መገፍተሩ ባልነበረ ኖሮ ገዳማት፣ ቤተክርስቲያኖችም፣ ምኩራቦችም በውስጣቸው የአላህ ስም በብዛት የሚወሳባቸው መስጊዶችም፤ በተፈረሱ ነበር፡፡ አላህም ሃይማኖቱን የሚረዳውን ሰው በእርግጥ ይረዳዋል፡፡ አላህ ብርቱ አሸናፊ ነውና፡፡ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ أُخْ‍‍ر‍‍ِجُو‍‍ا‍ مِ‍‍ن‍ْ دِيَا‍ر‍‍ِهِ‍‍م‍ْ بِغَيْ‍ Al-Ladhīna 'In Makkannāhum Al-'Arđi 'Aqāmū Aş-Şalāata Wa 'Ātaw Az-Zakāata Wa 'Amarū Bil-Ma`rūfi Wa Nahaw `Ani Al-Munkari Wa Lillahi `Āqibatu Al-'Umūri 022-041 (እነርሱም) እነዚያ በምድር ላይ ብናስመቻቸው ሶላትን እንደሚገባ የሚያስተካክሉ፣ ዘካንም የሚሰጡ፣ በደግ ነገርም የሚያዝዙ፣ ከመጥፎ ነገርም የሚከለክሉ ናቸው፡፡ የነገሮቹም ሁሉ መጨረሻ ወደ አላህ ነው፡፡ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ إِ‍ن‍ْ مَكَّ‍‍ن‍ّ‍‍َاهُمْ فِي ا‍لأَرْضِ أَقَامُو‍‍ا‍ ا‍لصَّلاَةَ وَآتَوْا ا‍لزَّك‍‍َ‍ا‍ةَ وَأَمَرُوا‍ بِ‍‍ا‍لْمَعْر‍ُو‍فِ وَنَهَوْا عَنِ ا‍لْمُ‍‍ن‍‍ْكَ‍‍ر‍ِ وَلِلَّهِ عَاقِبَةُ ا‍لأُم‍ Wa 'In Yukadhdhibūka Faqad Kadhdhabat Qablahum Qawmu Nūĥin Wa `Ādun Wa Thamūdu 022-042 ቢያስተባብሉህም ከእነሱ በፊት የኑሕ ሕዝቦች ዓድና ሰሙድም በእርግጥ አስተባብለዋል፡፡ وَإِ‍ن‍ْ يُكَذِّب‍‍ُ‍و‍كَ فَقَ‍‍د‍ْ كَذَّبَتْ قَ‍‍ب‍‍ْلَهُمْ قَوْمُ ن‍‍ُ‍و‍ح‍‍‍ٍ وَع‍‍َ‍ا‍د‍ٌ وَثَم‍‍ُ‍و‍د‍ُ
Wa Qawmu 'Ibrāhīma Wa Qawmu Lūţin 022-043 የኢብራሂምም ሕዝቦች የሉጥም ሕዝቦች (አስተባብለዋል)፡፡ وَقَوْمُ إِ‍ب‍‍ْرَاه‍‍ِ‍ي‍مَ وَقَوْمُ ل‍‍ُ‍و‍ط‍‍ٍ
Wa 'Aşĥābu Madyana Wa Kudhdhiba Mūsá Fa'amlaytu Lilkāfirīna Thumma 'Akhadhtuhum Fakayfa Kāna Nakīri 022-044 የመድየንም ሰዎች (አስተባብለዋል)፡፡ ሙሳም ተስተባብሏል፡፡ ለከሓዲዎቹም ጊዜ ሰጠኋቸው፡፡ ከዚያም ያዝቸው፡፡ ጥላቻዬም እንዴት ነበረ! وَأَصْح‍‍َ‍ا‍بُ مَ‍‍د‍‍ْيَنَ وَكُذِّبَ مُوسَى فَأَمْلَيْتُ لِلْكَافِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ أَخَذْتُهُمْ فَكَيْفَ ك‍‍َ‍ا‍نَ نَك‍‍ِ‍ي‍رِ
Faka'ayyin Min Qaryatin 'Ahlaknāhā Wa Hiya Žālimatun Fahiya Khāwiyatun `Alá `Urūshihā Wa Bi'rin Mu`aţţalatin Wa Qaşrin Mashīdin 022-045 ከከተማም እርሷ በደለኛ ሆና ያጠፋናትና እርሷ በጣሪያዎቿ ላይ ወዳቂ የሆነችው ብዙ ናት፡፡ ከተራቆተችም የውሃ ጉድጓድ ከተገነባም ሕንፃ (ያጠፋነው ብዙ ነው)፡፡ فَكَأَيِّ‍‍ن‍ْ مِ‍‍ن‍ْ قَرْيَةٍ أَهْلَكْنَاهَا وَهِيَ ظَالِمَة‍‍‍ٌ فَهِيَ خَاوِيَةٌ عَلَى عُرُوشِهَا وَبِئْر‍ٍ مُعَطَّلَة‍‍‍ٍ وَقَصْر‍ٍ مَش‍‍ِ‍ي‍‍د‍ٍ
'Afalam Yasīrū Fī Al-'Arđi Fatakūna Lahum Qulūbun Ya`qilūna Bihā 'Aw 'Ādhānun Yasma`ūna Bihā Fa'innahā Lā Ta`má Al-'Abşāru Wa Lakin Ta`má Al-Qulūbu Allatī Fī Aş-Şudūri 022-046 ለእነርሱም በእነርሱ የሚያውቁባቸው ልቦች ወይም በእነርሱ የሚሰሙባቸው ጆሮች ይኖሯቸው ዘንድ በምድር ላይ አይሄዱምን እነሆ ዓይኖች አይታወሩም ግን እነዚያ በደረቶች ውስጥ ያሉት ልቦች ይታወራሉ፡፡ أَفَلَمْ يَسِيرُوا‍ فِي ا‍لأَرْضِ فَتَك‍‍ُ‍و‍نَ لَهُمْ قُل‍‍ُ‍و‍ب‍‍‍ٌ يَعْقِل‍‍ُ‍و‍نَ بِهَ‍‍ا‍ أَوْ آذ‍َا‍ن‍‍‍ٌ يَسْمَع‍‍ُ‍و‍نَ بِهَا فَإِ‍نّ‍‍َهَا لاَ تَعْمَى ا‍لأَ‍ب‍‍ْص‍‍َ‍ا‍رُ وَلَكِ‍‍ن‍ْ تَعْمَى Wa Yasta`jilūnaka Bil-`Adhābi Wa Lan Yukhlifa Al-Lahu Wa`dahu Wa 'Inna Yawmāan `Inda Rabbika Ka'alfi Sanatin Mimmā Ta`uddūna 022-047 አላህም ቀጠሮውን በፍጹም የማይጥስ ሲሆን በቅጣት ያቻኩሉሃል፡፡ እጌታህም ዘንድ አንዱ ቀን ከምትቆጥሩት (ቀን) እንደ ሺሕ ዓመት ነው፡፡ وَيَسْتَعْجِلُونَكَ بِ‍‍ا‍لْعَذ‍َا‍بِ وَلَ‍‍ن‍ْ يُخْلِفَ ا‍للَّهُ وَعْدَهُ وَإِ‍نّ‍‍َ يَوْماً عِ‍‍ن‍‍ْدَ رَبِّكَ كَأَلْفِ سَنَة‍‍‍ٍ مِ‍‍م‍ّ‍‍َا تَعُدّ‍ُو‍نَ
Wa Ka'ayyin Min Qaryatin 'Amlaytu Lahā Wa Hiya Žālimatun Thumma 'Akhadhtuhā Wa 'Ilayya Al-Maşīru 022-048 ከከተማ እርሷ በዳይ ሆና ለእርሷ ጊዜ የሰጠኋትና ከዚያም የያዝኳት ብዙ ናት፡፡ መመለሻም ወደኔ ብቻ ነው፡፡ وَكَأَيِّ‍‍ن‍ْ مِ‍‍ن‍ْ قَرْيَةٍ أَمْلَيْتُ لَهَا وَهِيَ ظَالِمَة‍‍‍ٌ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ أَخَذْتُهَا وَإِلَيَّ ا‍لْمَص‍‍ِ‍ي‍‍ر‍ُ
Qul Yā 'Ayyuhā An-Nāsu 'Innamā 'Anā Lakum Nadhīrun Mubīnun 022-049 آ«እናንተ ሰዎች ሆይ! እኔ ለእናንተ ግልጽ አስጠንቃቂ ብቻ ነኝآ» በላቸው፡፡ قُلْ ي‍‍َ‍ا‍أَيُّهَا ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سُ إِ‍نّ‍‍َمَ‍‍ا‍ أَنَا لَكُمْ نَذ‍ِي‍ر‍ٌ مُب‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٌ
Fa-Al-Ladhīna 'Āmanū Wa `Amilū Aş-Şāliĥāti Lahum Maghfiratun Wa Rizqun Karīmun 022-050 እነዚያም ያመኑ መልካም ሥራዎችንም የሠሩ ለእነርሱ ምህረትና ያማረ ሲሳይ አላቸው፡፡ فَالَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ وَعَمِلُو‍‍ا‍ ا‍لصَّالِح‍‍َ‍ا‍تِ لَهُ‍‍م‍ْ مَغْفِرَة‍‍‍ٌ وَر‍‍ِزْق‍‍‍ٌ كَ‍‍ر‍‍ِي‍م‍‍‍ٌ
Wa Al-Ladhīna Sa`aw Fī 'Āyātinā Mu`ājizīna 'Ūlā'ika 'Aşĥābu Al-Jaĥīmi 022-051 እነዚያም የሚያመልጡ መስሏቸው ተዓምራቶቻችንን በመንቀፍ የተጉ እነሱ የእሳት ጓዶች ናቸው፡፡ وَالَّذ‍ِي‍نَ سَعَوْا فِ‍‍ي آيَاتِنَا مُعَاجِز‍ِي‍نَ أ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ أَصْح‍‍َ‍ا‍بُ ا‍لْجَح‍‍ِ‍ي‍مِ
Wa Mā 'Arsalnā Min Qablika Min Rasūlin Wa Lā Nabīyin 'Illā 'Idhā Tamanná 'Alqá Ash-Shayţānu Fī 'Umnīyatihi Fayansakhu Al-Lahu Mā Yulqī Ash-Shayţānu Thumma Yuĥkimu Al-Lahu 'Āyātihi Wa Allāhu `Alīmun Ĥakīmun 022-052 ከመልክተኛና ከነቢይም ከአንተ በፊት አንድንም አላክንም ባነበበ (እና ዝም ባለ) ጊዜ ሰይጣን በንባቡ ላይ (ማጥመሚያን ቃል) የሚጥል ቢሆን እንጅ፡፡ ወዲያውም አላህ ሰይጣን የሚጥለውን ያስወግዳል፡፡ ከዚያም አላህ አንቀጾቹን ያጠነክራል፡፡ አላህም ዐዋቂ ጥበበኛ ነው፡፡ وَمَ‍‍ا‍ أَرْسَلْنَا مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِكَ مِ‍‍ن‍ْ رَس‍‍ُ‍و‍ل‍‍‍ٍ وَلاَ نَبِيّ‍‍‍ٍ إِلاَّ إِذَا تَمَ‍‍ن‍ّ‍‍َى أَلْقَى ا‍لشَّيْط‍‍َ‍ا‍نُ فِ‍‍ي‍ أُمْنِيَّتِهِ فَيَ‍
Liyaj`ala Mā Yulqī Ash-Shayţānu Fitnatan Lilladhīna Fī Qulūbihim Marađun Wa Al-Qāsiyati Qulūbuhum Wa 'Inna Až-Žālimīna Lafī Shiqāqin Ba`īdin 022-053 ሰይጣን የሚጥለውን ነገር ለእነዚያ በልቦቻቸው ውስጥ በሽታ ላለባቸው ልቦቻቸውም ደረቆች ለሆኑት ፈተና ሊያደርግ (ይጥላል)፡፡ በዳዮችም ከእውነት በራቀ ጭቅጭቅ ውስጥ ናቸው፡፡ لِيَ‍‍ج‍‍ْعَلَ مَا يُلْقِي ا‍لشَّيْط‍‍َ‍ا‍نُ فِتْنَة‍‍‍ً لِلَّذ‍ِي‍نَ فِي قُلُوبِهِ‍‍م‍ْ مَرَض‍‍‍ٌ وَا‍لْقَاسِيَةِ قُلُوبُهُمْ وَإِ‍نّ‍‍َ ا‍لظَّالِم‍‍ِ‍ي‍نَ لَفِي شِق‍‍َ‍ا‍ق‍‍‍ٍ بَع‍‍ِ‍ي‍‍د‍ٍ
Wa Liya`lama Al-Ladhīna 'Ū Al-`Ilma 'Annahu Al-Ĥaqqu Min Rabbika Fayu'uminū Bihi Fatukhbita Lahu Qulūbuhum Wa 'Inna Al-Laha Lahādi Al-Ladhīna 'Āmanū 'Ilá Şirāţin Mustaqīmin 022-054 እነዚያም ዕውቀትን የተሰጡት እርሱ (ቁርኣን) ከጌታህ የኾነ እውነት መኾኑን እንዲያውቁና በእርሱ እንዲያምኑ ልቦቻቸውም ለእርሱ እንዲረኩ (ያጠነክራል)፡፡ አላህም እነዚያን ያመኑትን ወደ ቀጥተኛው መንገድ በእርግጥ መሪ ነው፡፡ وَلِيَعْلَمَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ أ‍ُ‍وتُو‍‍ا‍ ا‍لْعِلْمَ أَ‍نّ‍‍َهُ ا‍لْحَقُّ مِ‍‍ن‍ْ رَبِّكَ فَيُؤْمِنُو‍‍ا‍ بِهِ فَتُخْبِتَ لَهُ قُلُوبُهُمْ وَإِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ لَه‍‍َ‍ا‍دِ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُ‍‍و‍ Wa Lā Yazālu Al-Ladhīna Kafarū Fī Miryatin Minhu Ĥattá Ta'tiyahumu As-Sā`atu Baghtatan 'Aw Ya'tiyahum `Adhābu Yawmin `Aqīmin 022-055 እነዚያ የካዱት ሰዎች ሰዓቲቱ በድንገት እስከምትመጣባቸው ወይም (ከደግ ነገር) መካን የሆነው ቀን ቅጣት እስከሚመጣባቸው ድረስ ከእርሱ (ከቁርኣን) በመጠራጠር ውስጥ ከመሆን አይወገዱም፡፡ وَلاَ يَز‍َا‍لُ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ فِي مِرْيَة‍‍‍ٍ مِنْهُ حَتَّى تَأْتِيَهُمُ ا‍لسَّاعَةُ بَغْتَةً أَوْ يَأْتِيَهُمْ عَذ‍َا‍بُ يَوْمٍ عَق‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٍ
Al-Mulku Yawma'idhin Lillahi Yaĥkumu Baynahum Fa-Al-Ladhīna 'Āmanū Wa `Amilū Aş-Şāliĥāti Fī Jannāti An-Na`īmi 022-056 በዚያ ቀን ንግሥናው የአላህ ብቻ ነው፡፡ በመካከላቸው ይፈርዳል፡፡ እነዚያም ያመኑት መልካም ሥራዎችንም የሠሩት በመደሰቻ ገነቶች ውስጥ ናቸው፡፡ ا‍لْمُلْكُ يَوْمَئِذ‍ٍ لِلَّهِ يَحْكُمُ بَيْنَهُمْ فَالَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ وَعَمِلُو‍‍ا‍ ا‍لصَّالِح‍‍َ‍ا‍تِ فِي جَ‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍تِ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َع‍‍ِ‍ي‍مِ
Wa Al-Ladhīna Kafarū Wa Kadhdhabū Bi'āyātinā Fa'ūlā'ika Lahum `Adhābun Muhīnun 022-057 እነዚያም የካዱት በአንቀጾቻችንም ያስተባበሉት እነዚያ ለእነርሱ አዋራጅ ቅጣት አላቸው፡፡ وَالَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ وَكَذَّبُو‍‍ا‍ بِآيَاتِنَا فَأ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ لَهُمْ عَذ‍َا‍ب‍‍‍ٌ مُه‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٌ
Wa Al-Ladhīna Hājarū Fī Sabīli Al-Lahi Thumma Qutilū 'Aw Mātū Layarzuqannahumu Al-Lahu Rizqāan Ĥasanāan Wa 'Inna Al-Laha Lahuwa Khayru Ar-Rāziqīna 022-058 እነዚያም በአላህ ሃይማኖት የተሰደዱ ከዚያም የተገደሉ ወይም የሞቱ አላህ መልካምን ሲሳይ በእርግጥ ይሰጣቸዋል፡፡ አላህም እርሱ ከሰጪዎች ሁሉ በላጭ ነው፡፡ وَالَّذ‍ِي‍نَ هَاجَرُوا‍ فِي سَب‍‍ِ‍ي‍لِ ا‍للَّهِ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ قُتِلُ‍‍و‍‍ا‍ أَوْ مَاتُو‍‍ا‍ لَيَرْزُقَ‍‍ن‍ّ‍‍َهُمُ ا‍للَّهُ ‍ر‍‍ِزْقاً حَسَنا‍ً وَإِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ لَهُوَ خَيْرُ ا‍لرَّازِق‍‍ِ‍ي‍نَ
Layudkhilannahum Mudkhalāan Yarđawnahu Wa 'Inna Al-Laha La`alīmun Ĥalīmun 022-059 የሚወዱትን መግቢያ (ገነትን) በእርግጥ ያገባቸዋል፡፡ አላህም በእርግጥ ዐዋቂ ታጋሽ ነው፡፡ لَيُ‍‍د‍‍ْخِلَ‍‍ن‍ّ‍‍َهُ‍‍م‍ْ مُ‍‍د‍‍ْخَلا‍ً يَرْضَوْنَهُ وَإِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ لَعَل‍‍ِ‍ي‍مٌ حَل‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Dhālika Wa Man `Āqaba Bimithli Mā `Ūqiba Bihi Thumma Bughiya `Alayhi Layanşurannahu Al-Lahu 'Inna Al-Laha La`afūwun Ghafūrun 022-060 (ነገሩ) ይህ ነው፡፡ በእሱ በተበደለበትም ብጤ የተበቀለ ሰው ከዚያም በእርሱ ላይ ግፍ የተዋለበት አላህ በእርግጥ ይረዳዋል፡፡ አላህ ይቅር ባይ መሓሪ ነውና፡፡ ذَلِكَ وَمَنْ عَاقَبَ بِمِثْلِ مَا عُوقِبَ بِهِ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ بُغِيَ عَلَيْهِ لَيَ‍‍ن‍صُرَ‍نّ‍‍َهُ ا‍للَّهُ إِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ لَعَفُوٌّ غَف‍‍ُ‍و‍ر‍ٌ
Dhālika Bi'anna Al-Laha Yūliju Al-Layla Fī An-Nahāri Wa Yūliju An-Nahāra Fī Al-Layli Wa 'Anna Al-Laha Samī`un Başīrun 022-061 ይህ አላህ ሌሊትን በቀን ውስጥ የሚያስገባ ቀንንም በሌሊት ውስጥ የሚያስገባ (ቻይ) አላህም ሰሚ ተመልካች በመሆኑ ነው፡፡ ذَلِكَ بِأَ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ يُولِجُ ا‍للَّيْلَ فِي ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َه‍‍َ‍ا‍ر‍ِ وَيُولِجُ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َه‍‍َ‍ا‍رَ فِي ا‍للَّيْلِ وَأَ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ سَم‍‍ِ‍ي‍ع‍‍‍ٌ بَص‍‍ِ‍ي‍ر‍ٌ
Dhālika Bi'anna Al-Laha Huwa Al-Ĥaqqu Wa 'Anna Mā Yad`ūna Min Dūnihi Huwa Al-Bāţilu Wa 'Anna Al-Laha Huwa Al-`Alīyu Al-Kabīru 022-062 ይህ አላህ እርሱ እውነት በመሆኑ ከእርሱም ሌላ የሚግገዙት ነገር እርሱ ፍጹም ውሸት በመሆኑ አላህም እርሱ የሁሉ በላይ ታላቅ በመኾኑ ነው፡፡ ذَلِكَ بِأَ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ هُوَ ا‍لْحَقُّ وَأَ‍نّ‍‍َ مَا يَ‍‍د‍‍ْع‍‍ُ‍و‍نَ مِ‍‍ن‍ْ دُونِهِ هُوَ ا‍لْبَاطِلُ وَأَ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ هُوَ ا‍لْعَلِيُّ ا‍لْكَب‍‍ِ‍ي‍‍ر‍ُ
'Alam Tará 'Anna Al-Laha 'Anzala Mina As-Samā'i Mā'an Fatuşbiĥu Al-'Arđu Mukhđarratan 'Inna Al-Laha Laţīfun Khabīrun 022-063 አላህ ከሰማይ ውሃን ማውረዱንና ምድር የምትለመልም መኾኗን አታይምን አላህ ሩኅሩኅ ውስጠ ዐዋቂ ነው፡፡ أَلَمْ تَرَى أَ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ أَن‍زَلَ مِنَ ا‍لسَّم‍‍َ‍ا‍ءِ م‍‍َ‍ا‍ء‍ً فَتُصْبِحُ ا‍لأَرْضُ مُخْضَرَّة‍‍‍ً إِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ لَط‍‍ِ‍ي‍فٌ خَب‍‍ِ‍ي‍ر‍ٌ
Lahu Mā Fī As-Samāwāti Wa Mā Fī Al-'Arđi Wa 'Inna Al-Laha Lahuwa Al-Ghanīyu Al-Ĥamīdu 022-064 በሰማያት ውስጥ ያለውና በምድር ውስጥ ያለው ሁሉ የርሱ ብቻ ነው፡፡ አላህም እርሱ ተብቃቂው ምስጉኑ ነው፡፡ لَهُ مَا فِي ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَمَا فِي ا‍لأَرْضِ وَإِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ لَهُوَ ا‍لْغَنِيُّ ا‍لْحَم‍‍ِ‍ي‍‍د‍ُ
'Alam Tará 'Anna Al-Laha Sakhkhara Lakum Mā Fī Al-'Arđi Wa Al-Fulka Tajrī Fī Al-Baĥri Bi'amrihi Wa Yumsiku As-Samā'a 'An Taqa`a `Alá Al-'Arđi 'Illā Bi'idhnihi 'Inna Al-Laha Bin-Nāsi Lara'ūfun Raĥīmun 022-065 አላህ በምድር ውስጥ ያለን ሁሉ ለእናንተ የገራላችሁ፣ መርከቦችንም በባሕር ውስጥ በፈቃዱ የሚንሻለሉ ሲኾኑ (የገራላችሁ) መኾኑን፣ ሰማይንም በፈቃዱ ካልኾነ በምድር ላይ እንዳትወድቅ የሚይዛት መኾኑን አላየህምን አላህ ለሰዎች በእርግጥ ሩኅሩኅ አዛኝ ነው፡፡ أَلَمْ تَرَى أَ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ سَخَّرَ لَكُ‍‍م‍ْ مَا فِي ا‍لأَرْضِ وَا‍لْفُلْكَ تَ‍‍ج‍‍ْ‍‍ر‍‍ِي فِي ا‍لْبَحْ‍‍ر‍ِ بِأَمْ‍‍ر‍‍ِهِ وَيُمْسِكُ ا‍لسَّم‍‍َ‍ا‍ءَ أَ‍ن‍ْ تَقَعَ عَلَى Wa Huwa Al-Ladhī 'Aĥyākum Thumma Yumītukum Thumma Yuĥyīkum 'Inna Al-'Insāna Lakafūrun 022-066 እርሱም ያ ሕያው ያደረጋችሁ ነው፡፡ ከዚያም ይገድላችኋል፡፡ ከዚያም ሕያው ያደርጋችኋል፡፡ ሰው በእርግጥ በጣም ከሓዲ ነው፡፡ وَهُوَ ا‍لَّذِي أَحْيَاكُمْ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ يُمِيتُكُمْ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ يُحْيِيكُمْ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لإِن‍س‍‍َ‍ا‍نَ لَكَف‍‍ُ‍و‍ر‍ٌ
Likulli 'Ummatin Ja`alnā Mansakāan Hum Nāsikūhu Falā Yunāzi`unnaka Fī Al-'Amri Wa Ad`u 'Ilá Rabbika 'Innaka La`alá Hudáan Mustaqīmin 022-067 ለየሕዝቡ ሁሉ እነሱ የሚሠሩበት የኾነን ሥርዓተ ሃይማኖት አድርገናል፡፡ ስለዚህ በነገሩ አይከራከሩህ፡፡ ወደ ጌታህ መንገድም ጥራ፡፡ አንተ በእርግጥ በቅኑ መንገድ ላይ ነህና፡፡ لِكُلِّ أُ‍مّ‍‍َة‍‍‍ٍ جَعَلْنَا مَ‍‍ن‍سَكاً هُمْ نَاسِك‍‍ُ‍و‍هُ فَلاَ يُنَازِعُ‍‍ن‍ّ‍‍َكَ فِي ا‍لأَمْ‍‍ر‍ِ وَا‍د‍‍ْعُ إِلَى رَبِّكَ إِ‍نّ‍‍َكَ لَعَلَى هُ‍‍دى‍ً مُسْتَق‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٍ
Wa 'In Jādalūka Faquli Al-Lahu 'A`lamu Bimā Ta`malūna 022-068 ቢከራከሩህም آ«አላህ የምትሰሩትን ሁሉ ዐዋቂ ነውآ» በላቸው፡፡ وَإِ‍ن‍ْ جَادَل‍‍ُ‍و‍كَ فَقُلِ ا‍للَّهُ أَعْلَمُ بِمَا تَعْمَل‍‍ُ‍و‍نَ
Al-Lahu Yaĥkumu Baynakum Yawma Al-Qiyāmati Fīmā Kuntum Fīhi Takhtalifūna 022-069 አላህ በትንሣኤ ቀን በዚያ በእርሱ ትለያዩበት በነበራችሁት ሁሉ በመካከላችሁ ይፈርዳል፡፡ ا‍للَّهُ يَحْكُمُ بَيْنَكُمْ يَوْمَ ا‍لْقِيَامَةِ فِيمَا كُ‍‍ن‍‍ْتُمْ ف‍‍ِ‍ي‍هِ تَخْتَلِف‍‍ُ‍و‍نَ
'Alam Ta`lam 'Anna Al-Laha Ya`lamu Mā Fī As-Samā'i Wa Al-'Arđi 'Inna Dhālika Fī Kitābin 'Inna Dhālika `Alá Al-Lahi Yasīrun 022-070 አላህ በሰማይና በምድር ውስጥ ያለን ሁሉ በእርግጥ የሚያውቅ መኾኑን አታውቅምን ይህ በመጽሐፍ ውስጥ (የተመዘገበ) ነው፡፡ ይህ በአላህ ላይ ገር ነው፡፡ أَلَمْ تَعْلَمْ أَ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ يَعْلَمُ مَا فِي ا‍لسَّم‍‍َ‍ا‍ءِ وَا‍لأَرْضِ إِ‍نّ‍‍َ ذَلِكَ فِي كِت‍‍َ‍ا‍ب‍‍‍ٍ إِ‍نّ‍‍َ ذَلِكَ عَلَى ا‍للَّهِ يَس‍‍ِ‍ي‍ر‍ٌ
Wa Ya`budūna Min Dūni Al-Lahi Mā Lam Yunazzil Bihi Sulţānāan Wa Mā Laysa Lahum Bihi `Ilmun Wa Mā Lilžžālimīna Min Naşīrin 022-071 ከአላህ ሌላም በእርሱ ማስረጃን ያላወረደበትን ለእነርሱም በእርሱ ዕውቀት የሌላቸውን ነገር ይግገዛሉ፡፡ ለባዳዮችም ምንም ረዳት የላቸውም፡፡ وَيَعْبُد‍ُو‍نَ مِ‍‍ن‍ْ د‍ُو‍نِ ا‍للَّهِ مَا لَمْ يُنَزِّلْ بِهِ سُلْطَانا‍ً وَمَا لَيْسَ لَهُ‍‍م‍ْ بِهِ عِلْم‍‍‍ٌ وَمَا لِلظَّالِم‍‍ِ‍ي‍نَ مِ‍‍ن‍ْ نَص‍‍ِ‍ي‍ر‍ٍ
Wa 'Idhā Tutlá `Alayhim 'Āyātunā Bayyinātin Ta`rifu Fī Wujūhi Al-Ladhīna Kafarū Al-Munkara Yakādūna Yasţūna Bial-Ladhīna Yatlūna `Alayhim 'Āyātinā Qul 'Afa'unabbi'ukum Bisharrin Min Dhalikumu An-Nāru Wa`adahā Al-Lahu Al-Ladhīna Kafarū Wa Bi'sa Al-Maşīru 022-072 አንቀጾቻችንም የተብራሩ ኾነው በእነሱ ላይ በሚነበቡ ጊዜ በእነዚያ በካዱት ሰዎች ፊቶች ላይ ጥላቻን ታውቃለህ፡፡ በእነዚያ በእነሱ ላይ አንቀጾቻችንን በሚያነቡት ላይ በኃይል ሊዘልሉባቸው ይቃረባሉ፡፡ آ«ከዚህ ይልቅ የከፋን ነገር ልንገራችሁንآ» በላቸው፡፡ آ«(እርሱም) እሳት ናት፡፡ አላህ ለእነዚያ ለካዱት ሰዎች ቀጥሯታል፡፡ ምን ትከፋም መመለሻ!آ» وَإِذَا تُتْلَى عَلَيْهِمْ آيَاتُنَا بَيِّن‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ تَعْ‍‍ر‍‍ِفُ فِي وُج‍‍ُ‍و‍هِ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ ا‍لْمُ‍ Yā 'Ayyuhā An-Nāsu Đuriba Mathalun Fāstami`ū Lahu 'Inna Al-Ladhīna Tad`ūna Min Dūni Al-Lahi Lan Yakhluqū Dhubābāan Wa Lawi Ajtama`ū Lahu Wa 'In Yaslubhumu Adh-Dhubābu Shay'āan Lā Yastanqidhūhu Minhu Đa`ufa Aţ-Ţālibu Wa Al-Maţlūbu 022-073 እናንተ ሰዎች ሆይ! አስደናቂ ምሳሌ ተገለጸላችሁ፡፡ ለእርሱም አድምጡት፡፡ እነዚያ ከአላህ ሌላ የምትግገዟቸው (ጣዖታት) ዝንብን ፈጽሞ አይፈጥሩም፡፡ እርሱን (ለመፍጠር) ቢሰበሰቡም እንኳን (አይችሉም)፡፡ አንዳችንም ነገር ዝንቡ ቢነጥቃቸው ከእርሱ አያስጥሉትም፡፡ ፈላጊውም ተፈላጊውም ደከሙ፡፡ ي‍َا‍أَيُّهَا ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سُ ضُ‍‍ر‍‍ِبَ مَثَل‍‍‍ٌ فَاسْتَمِعُو‍‍ا‍ لَهُ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ تَ‍‍د‍‍ْع‍ Mā Qadarū Al-Laha Ĥaqqa Qadrihi 'Inna Al-Laha Laqawīyun `Azīzun 022-074 አላህን ተገቢ ክብሩን አላከበሩትም፡፡ አላህ በጣም ኃያል አሸናፊ ነው፡፡ مَا قَدَرُوا‍ ا‍للَّهَ حَقَّ قَ‍‍د‍‍ْ‍ر‍‍ِهِ إِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ لَقَوِيٌّ عَز‍ِي‍ز‍ٌ
Al-Lahu Yaşţafī Mina Al-Malā'ikati Rusulāan Wa Mina An-Nāsi 'Inna Al-Laha Samī`un Başīrun 022-075 አላህ ከመላእክት ውስጥ መልክተኞችን ይመርጣል፡፡ ከሰዎችም (እንደዚሁ)፤ አላህ ሰሚ ተመልካች ነው፡፡ ا‍للَّهُ يَصْطَفِي مِنَ ا‍لْمَلاَئِكَةِ رُسُلا‍ً وَمِنَ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سِ إِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ سَم‍‍ِ‍ي‍ع‍‍‍ٌ بَص‍‍ِ‍ي‍ر‍ٌ
Ya`lamu Mā Bayna 'Aydīhim Wa Mā Khalfahum Wa 'Ilá Al-Lahi Turja`u Al-'Umūru 022-076 በስተፊታቸው ያለን በስተኋላቸውም ያለን ሁሉ ያውቃል፡፡ ወደ አላህም ነገሮች ሁሉ ይመለሳሉ፡፡ يَعْلَمُ مَا بَيْنَ أَيْدِيهِمْ وَمَا خَلْفَهُمْ وَإِلَى ا‍للَّهِ تُرْجَعُ ا‍لأُم‍‍ُ‍و‍رُ
Yā 'Ayyuhā Al-Ladhīna 'Āmanū Arka`ū Wa Asjudū Wa A`budū Rabbakum Wa Af`alū Al-Khayra La`allakum Tufliĥūna 022-077 እናንተ ያመናችሁ ሰዎች ሆይ! (በስግደታችሁ) አጎንብሱ፣ በግንባራችሁም ተደፉ፣ ጌታችሁንም ተገዙ፣ በጎንም ነገር ሥሩ፣ ልትድኑ ይከጀልላችኋልና፡፡ ي‍َا‍أَيُّهَا ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ ا‍رْكَعُو‍‍ا‍ وَا‍سْجُدُوا‍ وَا‍عْبُدُوا‍ رَبَّكُمْ وَا‍فْعَلُو‍‍ا‍ ا‍لْخَيْرَ لَعَلَّكُمْ تُفْلِح‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Jāhidū Fī Al-Lahi Ĥaqqa Jihādihi Huwa Ajtabākum Wa Mā Ja`ala `Alaykum Ad-Dīni Min Ĥarajin Millata 'Abīkum 'Ibrāhīma Huwa Sammākumu Al-Muslimyna Min Qablu Wa Fī Hādhā Liyakūna Ar-Rasūlu Shahīdāan `Alaykum Wa Takūnū Shuhadā'a `Alá An-Nāsi Fa'aqīmū Aş-Şalāata Wa 'Ā Az-Zakāata Wa A`taşimū Bil-Lahi Huwa Mawlākum Fani`ma Al-Mawlá Wa Ni`ma An-Naşīru 022-078 በአላህም ሃይማኖት ተገቢውን ትግል ታገሉ፡፡ እርሱ መርጧችኋል፡፡ በናንተም ላይ በሃይማኖቱ ውስጥ ምንም ችግር አላደረገባችሁም፡፡ የአባታችሁን የኢብራሂምን ሃይማኖት ተከተሉ፡፡ እርሱ ከዚህ በፊት ሙስሊሞች ብሎ ሰይሟችኋል፡፡ በዚህም (ቁርኣን)፤ መልክተኛው በእናንተ ላይ መስካሪ እንዲሆን እናንተም በሰዎቹ ላይ መስካሪዎች እንድትኾኑ (ሙስሊሞች ብሎ ሰይሟችኋል)፡፡ ሶላትንም አስተካክላችሁ ስገዱ፣ ዘካንም ስጡ፣ በአላህም ተጠበቁ፣ እርሱ ረዳታችሁ ነው፡፡ (እርሱ) ምን ያምር ጠባቂ! ምን ያምርም ረዳት! وَجَاهِدُ
Next Sūrah