23) Sūrat Al-Mu'uminūna

Printed format

23) سُورَة الْمُؤْمِنُونَ

Qad 'Aflaĥa Al-Mu'uminūna 023-001 ምእምናን ፍላጎታቸውን ሁሉ በእርግጥ አገኙ (ዳኑ)፡፡ قَ‍‍د‍ْ أَفْلَحَ ا‍لْمُؤْمِن‍‍ُ‍و‍نَ
Al-Ladhīna Hum Fī Şalātihim Khāshi`ūna 023-002 እነዚያ እነርሱ በስግደታቸው ውስጥ (አላህን) ፈሪዎች፡፡ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ هُمْ فِي صَلاَتِهِمْ خَاشِع‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Al-Ladhīna Hum `Ani Al-Laghwi Mu`rūna 023-003 እነዚያም እነርሱ ከውድቅ ንግግር ራቂዎች፡፡ وَالَّذ‍ِي‍نَ هُمْ عَنِ ا‍للَّغْوِ مُعْ‍‍ر‍‍ِض‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Al-Ladhīna Hum Lilzzakāati Fā`ilūna 023-004 እነዚያም እነርሱ ዘካን ሰጭዎች፡፡ وَالَّذ‍ِي‍نَ هُمْ لِلزَّك‍‍َ‍ا‍ةِ فَاعِل‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Al-Ladhīna Hum Lifurūjihim Ĥāfižūna 023-005 እነዚያም እነርሱ ብልቶቻቸውን ጠባቂዎች የሆኑት (አገኙ)፡፡ وَالَّذ‍ِي‍نَ هُمْ لِفُرُوجِهِمْ حَافِظ‍‍ُ‍و‍نَ
'Illā `Alá 'Azwājihim 'W Mā Malakat 'Aymānuhum Fa'innahum Ghayru Malūmīna 023-006 በሚስቶቻቸው ወይም እጆቻቸው በያዟቸው (ባሪያዎች) ላይ ሲቀር፡፡ እነርሱ (በነዚህ) የማይወቀሱ ናቸውና፡፡ إِلاَّ عَلَى أَزْوَاجِهِمْ أوْ مَا مَلَكَتْ أَيْمَانُهُمْ فَإِ‍نّ‍‍َهُمْ غَيْرُ مَلُوم‍‍ِ‍ي‍نَ
Famani Abtaghá Warā'a Dhālika Fa'ūlā'ika Humu Al-`Ādūna 023-007 ከዚህም ወዲያ የፈለጉ ሰዎች እነዚያ እነርሱ ወሰን አላፊዎች ናቸው፡፡ فَمَنِ ا‍ب‍‍ْتَغَى وَر‍َا‍ءَ ذَلِكَ فَأ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ هُمُ ا‍لْعَاد‍ُو‍نَ
Wa Al-Ladhīna Hum Li'mānātihim Wa `Ahdihim Rā`ūna 023-008 እነዚያም እነርሱ ለአደራዎቻቸውና ለቃል ኪዳናቸው ጠባቂዎች፡፡ وَالَّذ‍ِي‍نَ هُمْ لِأمَانَاتِهِمْ وَعَهْدِهِمْ رَاع‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Al-Ladhīna Hum `Alá Şalawātihim Yuĥāfižūna 023-009 እነዚያም እነሱ በስግደቶቻቸው ላይ የሚጠባበቁ የኸኑት (አገኙ)፡፡ وَالَّذ‍ِي‍نَ هُمْ عَلَى صَلَوَاتِهِمْ يُحَافِظ‍‍ُ‍و‍نَ
'Ūlā'ika Humu Al-Wārithūna 023-010 እነዚያ ወራሾቹ እነርሱ ናቸው፡፡ أ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ هُمُ ا‍لْوَا‍ر‍‍ِث‍‍ُ‍و‍نَ
Al-Ladhīna Yarithūna Al-Firdawsa Hum Fīhā Khālidūna 023-011 እነዚያ ፊርደውስን (ላዕላይ ገነትን)፤ የሚወርሱ ናቸው፡፡ እነርሱ በእርሷ ውስጥ ዘውታሪዎች ናቸው፡፡ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ يَ‍‍ر‍‍ِث‍‍ُ‍و‍نَ ا‍لْفِرْدَوْسَ هُمْ فِيهَا خَالِد‍ُو‍نَ
Wa Laqad Khalaq Al-'Insāna Min Sulālatin Min Ţīnin 023-012 በእርግጥም ሰውን ከነጠረ ጭቃ ፈጠርነው፡፡ وَلَقَ‍‍د‍ْ خَلَ‍‍ق‍‍ْنَا ا‍لإِن‍س‍‍َ‍ا‍نَ مِ‍‍ن‍ْ سُلاَلَة‍‍‍ٍ مِ‍‍ن‍ْ ط‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٍ
Thumma Ja`alnāhu Nuţfatan Fī Qarārin Makīnin 023-013 ከዚያም በተጠበቀ መርጊያ ውስጥ የፍትወት ጠብታ አደረግነው፡፡ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ جَعَلْن‍‍َ‍ا‍هُ نُ‍‍ط‍‍ْفَة‍‍‍ً فِي قَر‍َا‍ر‍ٍ مَك‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٍ
Thumma Khalaq An-Nuţfata `Alaqatan Fakhalaq Al-`Alaqata Muđghatan Fakhalaq Al-Muđghata `Ižāmāan Fakasawnā Al-`Ižāma Laĥmāan Thumma 'Ansha'nāhu Khalqāan 'Ākhara Fatabāraka Al-Lahu 'Aĥsanu Al-Khāliqīna 023-014 ከዚያም ጠብታዋን (በአርባ ቀን) የረጋ ደም አድርገን ፈጠርን፡፡ የረጋውንም ደም ቁራጭ ሥጋ አድርገን ፈጠርን፡፡ ቁራጯንም ሥጋ አጥንቶች አድርገን ፈጠርን፡፡ አጥንቶቹንም ሥጋን አለበስናቸው፡፡ ከዚያም (ነፍስን በመዝራት) ሌላ ፍጥረትን አድርገን አስገኘነው፡፡ ከሰዓሊዎችም ሁሉ በላጭ የሆነው አላህ ላቀ፡፡ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ خَلَ‍‍ق‍‍ْنَا ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍ُ‍‍ط‍‍ْفَةَ عَلَقَة‍‍‍ً فَخَلَ‍‍ق‍‍ْنَا ا‍لْعَلَقَةَ مُضْغَة‍‍‍ً فَخَلَ‍‍ق‍‍ْنَا ا‍<
Thumma 'Innakum Ba`da Dhālika Lamayyitūna 023-015 ከዚያም እናንተ ከዚህ በኋላ በእርግጥ ሟቾች ናችሁ፡፡ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ إِ‍نّ‍‍َكُ‍‍م‍ْ بَعْدَ ذَلِكَ لَمَيِّت‍‍ُ‍و‍نَ
Thumma 'Innakum Yawma Al-Qiyāmati Tub`athūna 023-016 ከዚያም እናንተ በትንሣኤ ቀን ትቀሰቀሳላችሁ፡፡ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ إِ‍نّ‍‍َكُمْ يَوْمَ ا‍لْقِيَامَةِ تُ‍‍ب‍‍ْعَث‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Laqad Khalaqnā Fawqakum Sab`a Ţarā'iqa Wa Mā Kunnā `Ani Al-Khalqi Ghāfilīna 023-017 በእርግጥም ከበላያችሁ ሰባትን ሰማያት ፈጠርን፡፡ ከፍጥረቶቹም ዘንጊዎች አይደለንም፡፡ وَلَقَ‍‍د‍ْ خَلَ‍‍ق‍‍ْنَا فَوْقَكُمْ سَ‍‍ب‍‍ْعَ طَر‍َا‍ئِقَ وَمَا كُ‍‍ن‍ّ‍‍َا عَنِ ا‍لْخَلْقِ غَافِل‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa 'Anzalnā Mina As-Samā'i Mā'an Biqadarin Fa'askannāhu Fī Al-'Arđi Wa 'Innā `Alá Dhahābin Bihi Laqādirūna 023-018 ከሰማይም ውሃን በልክ አወረድን፡፡ በምድርም ውስጥ አስቀመጥነው፡፡ እኛም እርሱን በማስወገድ ላይ በእርግጥ ቻዮች ነን፡፡ وَأَن‍زَلْنَا مِنَ ا‍لسَّم‍‍َ‍ا‍ءِ م‍‍َ‍ا‍ء‍ً بِقَدَر‍ٍ فَأَسْكَ‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍هُ فِي ا‍لأَرْضِ وَإِ‍نّ‍‍َا عَلَى ذَه‍‍َ‍ا‍ب‍‍‍ٍ بِهِ لَقَادِر‍ُو‍نَ
Fa'ansha'nā Lakum Bihi Jannātin Min Nakhīlin Wa 'A`nābin Lakum Fīhā Fawākihu Kathīratun Wa Minhā Ta'kulūna 023-019 በእርሱም ከዘምባባዎችና ከወይኖች የኾኑን አትክልቶች ለእናንተ አስገኘንላችሁ፡፡ በውስጧ ለእናንተ ብዙ ፍራፍሬዎች አሏችሁ፡፡ ከእርሷም ትበላላችሁ፡፡ فَأَن‍شَأْنَا لَكُ‍‍م‍ْ بِهِ جَ‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ مِ‍‍ن‍ْ نَخ‍‍ِ‍ي‍ل‍‍‍ٍ وَأَعْن‍‍َ‍ا‍ب‍‍‍ٍ لَكُمْ فِيهَا فَوَاكِهُ كَثِيرَة‍‍‍ٌ وَمِنْهَا تَأْكُل‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Shajaratan Takhruju Min Ţūri Saynā'a Tanbutu Bid-Duhni Wa Şibghin Lil'ākilīna 023-020 ከሲና ተራራም የምትወጣን ዛፍ በቅባትና ለበይዎችም መባያ በሚኾን (ዘይት) ተቀላቅላ የምትበቅልን (አስገኘንላችሁ)፡፡ وَشَجَرَة‍‍‍ً تَخْرُجُ مِ‍‍ن‍ْ ط‍‍ُ‍و‍ر‍ِ سَيْن‍‍َ‍ا‍ءَ تَ‍‍ن‍‍ْبُتُ بِ‍‍ا‍لدُّهْنِ وَصِ‍‍ب‍‍ْغ‍‍‍ٍ لِلآكِل‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa 'Inna Lakum Al-'An`āmi La`ibratan Nusqīkum Mimmā Fī Buţūnihā Wa Lakum Fīhā Manāfi`u Kathīratun Wa Minhā Ta'kulūna 023-021 ለእናንተም በግመል፣ በከብት፣ በፍየልና በበግ መገምገሚያ አልላችሁ፡፡ በሆዶችዋ ውስጥ ካለው (ወተት) እናጠጣችኋለን፡፡ ለእናንተም በእርሷ ብዙ ጥቅሞች አሏችሁ፡፡ ከእርሷም ትበላላችሁ፡፡ وَإِ‍نّ‍‍َ لَكُمْ فِي ا‍لأَنع‍‍َ‍ا‍مِ لَعِ‍‍ب‍‍ْرَة‍‍‍ً نُسقِيكُ‍‍م‍ْ مِ‍‍م‍ّ‍‍َا فِي بُطُونِهَا وَلَكُمْ فِيهَا مَنَافِعُ كَثِيرَة‍‍‍ٌ وَمِنْهَا تَأْكُل‍‍ُ‍و‍نَ
Wa `Alayhā Wa `Alá Al-Fulki Tuĥmalūna 023-022 በእርሷም ላይ በመርከብም ላይ ትጫናላችሁ፡፡ وَعَلَيْهَا وَعَلَى ا‍لْفُلْكِ تُحْمَل‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Laqad 'Arsalnā Nūĥāan 'Ilá Qawmihi Faqāla Yā Qawmi A`budū Al-Laha Mā Lakum Min 'Ilahin Ghayruhu 'Afalā Tattaqūna 023-023 ኑሕንም ወደ ሕዝቦቹ በእርግጥ ላክነው፡፡ ወዲያውም آ«ሕዝቦቼ ሆይ! አላህን ተገዙ፡፡ ከእርሱ ሌላ ምንም አምላክ የላችሁም፡፡ አትጠነቀቁምንآ» አላቸው፡፡ وَلَقَ‍‍د‍ْ أَرْسَلْنَا نُوحا‍ً إِلَى قَوْمِهِ فَق‍‍َ‍ا‍لَ يَاقَوْمِ ا‍عْبُدُوا‍ ا‍للَّهَ مَا لَكُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ إِلَهٍ غَيْرُهُ أَفَلاَ تَتَّق‍‍ُ‍و‍نَ
Faqāla Al-Mala'u Al-Ladhīna Kafarū Min Qawmihi Mā Hādhā 'Illā Basharun Mithlukum Yurīdu 'An Yatafađđala `Alaykum Wa Law Shā'a Al-Lahu La'anzala Malā'ikatan Mā Sami`nā Bihadhā Fī 'Ābā'inā Al-'Awwalīna 023-024 ከሕዝቦቹም እነዚያ ታላላቆቹ ሰዎች አሉ آ«ይህ ብጤያችሁ ሰው እንጅ ሌላ አይደለም፡፡ በእናንተ ላይ መብለጥን ይፈልጋል፡፡ አላህም በሻ ኖሮ መላእክትን ባወረደ ነበር፡፡ ይህንንም (የሚለውን) በመጀመሪያዎቹ አባቶቻችን አልሰማንም፡፡ فَق‍‍َ‍ا‍لَ ا‍لْمَلَأُ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ مِ‍‍ن‍ْ قَوْمِهِ مَا هَذَا إِلاَّ بَشَر‍ٌ مِثْلُكُمْ يُ‍‍ر‍‍ِي‍دُ أَ‍ن‍ْ يَتَفَضَّلَ عَلَيْكُمْ وَلَوْ ش‍‍َ‍ا‍ءَ ا‍للَّهُ لَأَن‍زَلَ مَلاَئِكَة‍ 'In Huwa 'Illā Rajulun Bihi Jinnatun Fatarabbaşū Bihi Ĥattá Ĥīnin 023-025 آ«እርሱ በእርሱ ዕብደት ያለበት ሰው እንጅ ሌላ አይደለም፡፡ በእርሱም እስከ ጊዜ (ሞቱ) ድረስ ተጠባበቁآ» (አሉ)፡፡ إِنْ هُوَ إِلاَّ رَجُل‍‍‍ٌ بِهِ جِ‍‍ن‍ّ‍‍َة‍‍‍ٌ فَتَرَبَّصُو‍‍ا‍ بِهِ حَتَّى ح‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٍ
Qāla Rabbi Anşurnī Bimā Kadhdhabūni 023-026 (ኑሕም) آ«ጌታዬ ሆይ! ባስተባበሉኝ ምክንያት እርዳኝآ» አለ፡፡ ق‍َا‍لَ رَبِّ ا‍ن‍صُرْنِي بِمَا كَذَّب‍‍ُ‍و‍نِ
Fa'awĥaynā 'Ilayhi 'Ani Aşna`i Al-Fulka Bi'a`yuninā Wa Waĥyinā Fa'idhā Jā'a 'Amrunā Wa Fāra At-Tannūru Fāsluk Fīhā Min Kullin Zawjayni Athnayni Wa 'Ahlaka 'Illā Man Sabaqa `Alayhi Al-Qawlu Minhum Wa Lā Tukhāţibnī Fī Al-Ladhīna Žalamū 'Innahum Mughraqūna 023-027 ወደርሱም (እንዲህ ስንል) ላክን آ«በተመልካችነታችንና በትእዛዛችንም ታንኳን ሥራ በመጣና እቶኑ በፈለቀ ጊዜ በውስጧ ከሁሉም ሁለት ዓይነቶችን ቤተሰቦችህንም ከነሱ (ጠፊ በመኾን) ቃል ያለፈበት ብቻ ሲቀር፤ አግባ፡፡ በእነዚያም በበደሉት ሰዎች ነገር አታነጋግረኝ፡፡ እነሱ ተሰጣሚዎች ነቸውና፡፡ فَأَوْحَيْنَ‍‍ا إِلَيْهِ أَنِ ا‍صْنَعِ ا‍لْفُلْكَ بِأَعْيُنِنَا وَوَحْيِنَا فَإِذَا ج‍‍َ‍ا‍ءَ أَمْرُنَا وَف‍‍َ‍ا‍رَ ا‍لتَّ‍‍ن‍ّ‍‍ُ‍و‍رُ فَاسْلُكْ فِيهَا مِ‍‍ن‍ْ كُلّ‍‍‍ٍ زَوْجَيْنِ <
Fa'idhā Astawayta 'Anta Wa Man Ma`aka `Alá Al-Fulki Faquli Al-Ĥamdu Lillahi Al-Ladhī Najjānā Mina Al-Qawmi Až-Žālimīna 023-028 አንተም አብረውህ ካሉት ጋር በታንኳይቱ ላይ በተደላደልክ ጊዜ آ«ምስጋና ለዚያ ከበደለኞች ሕዝቦች ላዳነን አላህ ይገባውآ» በል፡፡ فَإِذَا ا‍سْتَوَيْتَ أَ‍ن‍‍ْتَ وَمَ‍‍ن‍ْ مَعَكَ عَلَى ا‍لْفُلْكِ فَقُلِ ا‍لْحَمْدُ لِلَّهِ ا‍لَّذِي نَجَّانَا مِنَ ا‍لْقَوْمِ ا‍لظَّالِم‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Qul Rabbi 'Anzilnī Munzalāan Mubārakāan Wa 'Anta Khayru Al-Munzilīna 023-029 በልም آ«ጌታዬ ሆይ! ብሩክ የኾነን ማውረድ አውርደኝ፡፡ አንተም ከአውራጆች ሁሉ በላጭ ነህ፡፡آ» وَقُلْ رَبِّ أَن‍زِلْنِي مُ‍‍ن‍‍ْزَلا‍ً مُبَارَكا‍ً وَأَ‍ن‍‍ْتَ خَيْرُ ا‍لْمُ‍‍ن‍زِل‍‍ِ‍ي‍نَ
'Inna Fī Dhālika La'āyātin Wa 'In Kunnā Lamubtalīna 023-030 በዚህ ውስጥ (ለከሃሊነታችን) ምልከቶች አልሉበት፡፡ እነሆ! (የኑሕን ሰዎች) በእርግጥም ፈትታኞች ነበርን፡፡ إِ‍نّ‍‍َ فِي ذَلِكَ لَآي‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ وَإِ‍ن‍ْ كُ‍‍ن‍ّ‍‍َا لَمُ‍‍ب‍‍ْتَل‍‍ِ‍ي‍نَ
Thumma 'Ansha'nā Min Ba`dihim Qarnāan 'Ākharīna 023-031 ከዚያም ከኋላቸው ሌሎችን የክፍለ ዘመን ሕዝቦች አስገኘን፡፡ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ أَن‍شَأْنَا مِ‍‍ن‍ْ بَعْدِهِمْ قَرْنا‍ً آخَ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Fa'arsalnā Fīhim Rasūlāan Minhum 'Ani A`budū Al-Laha Mā Lakum Min 'Ilahin Ghayruhu 'Afalā Tattaqūna 023-032 በውስጣቸውም ከእነሱ የኾነን መልክተኛ አላህን ተገዙ ከእርሱ ሌላ አምላክ የላችሁም አትጠነቀቁምን በማለት ላክን፡፡ فَأَرْسَلْنَا فِيهِمْ رَسُولا‍ً مِنْهُمْ أَنِ ا‍عْبُدُوا‍ ا‍للَّهَ مَا لَكُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ إِلَهٍ غَيْرُهُ أَفَلاَ تَتَّق‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Qāla Al-Mala'u Min Qawmihi Al-Ladhīna Kafarū Wa Kadhdhabū Biliqā'i Al-'Ākhirati Wa 'Atrafnāhum Al-Ĥayāati Ad-Dunyā Mā Hādhā 'Illā Basharun Mithlukum Ya'kulu Mimmā Ta'kulūna Minhu Wa Yashrabu Mimmā Tashrabūna 023-033 ከሕዝቦቹም እነዚያ የካዱት በመጨረሻይቱም ቀን መገናኘት ያስተባበሉት በቅርቢቱም ሕይወት ያቀማጠልናቸው ታላላቅ ሰዎች آ«ይህ ብጤያችሁ ሰው እንጂ ሌላ አይደለም፡፡ ከርሱ ከምትበሉት ምግብ ይበላል፡፡ ከምትጠጡትም ውሃ ይጠጣልآ» አሉ፡፡ وَق‍‍َ‍ا‍لَ ا‍لْمَلَأُ مِ‍‍ن‍ْ قَوْمِهِ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ وَكَذَّبُو‍‍ا‍ بِلِق‍‍َ‍ا‍ءِ ا‍لآخِرَةِ وَأَتْرَفْنَاهُمْ فِي ا‍لْحَي‍‍َ‍ا‍ةِ ا‍لدُّ‍‍ن‍‍ْيَا مَا هَذَا إِلاَّ بَشَر Wa La'in 'Aţa`tum Basharāan Mithlakum 'Innakum 'Idhāan Lakhāsirūna 023-034 آ«ብጤያችሁም የኾነን ሰው ብትታዘዙ እናንተ ያን ጊዜ በእርግጥ የተሞኛችሁ ናቸሁآ» (አሉ)፡፡ وَلَئِنْ أَطَعْتُ‍‍م‍ْ بَشَرا‍ً مِثْلَكُمْ إِ‍نّ‍‍َكُمْ إِذا‍ً لَخَاسِر‍ُو‍نَ
'Aya`idukum 'Annakum 'Idhā Mittum Wa Kuntum Turābāan Wa `Ižāmāan 'Annakum Mukhrajūna 023-035 آ«እናንተ በሞታችሁና ዐፈርና አጥንቶችም በኾናችሁ ጊዜ እናንተ (ከመቃብር) ትወጣላችሁ በማለት ያስፈራራችኋልን أَيَعِدُكُمْ أَ‍نّ‍‍َكُمْ إِذَا مِتُّمْ وَكُ‍‍ن‍تُمْ تُرَابا‍ً وَعِظَاماً أَ‍نّ‍‍َكُ‍‍م‍ْ مُخْرَج‍‍ُ‍و‍نَ
Hayhāta Hayhāta Limā Tū`adūna 023-036 آ«ያ የምትስፈራሩበት ነገር ራቀ፤ በጣም ራቀ፡፡ هَيْه‍‍َ‍ا‍تَ هَيْه‍‍َ‍ا‍تَ لِمَا تُوعَد‍ُو‍نَ
'In Hiya 'Illā Ĥayātunā Ad-Dunyā Namūtu Wa Naĥyā Wa Mā Naĥnu Bimabthīna 023-037 آ«እርሷ (ሕይወት) ቅርቢቱ ሕይወታችን እንጂ ሌላ አይደለችም፡፡ እንሞታለን፤ (ልጆቻችን ስለሚተኩ) ሕያውም እንኾናለን፡፡ እኛም ተቀስቃሾች አይደለንም፡፡ إِنْ هِيَ إِلاَّ حَيَاتُنَا ا‍لدُّ‍‍ن‍‍ْيَا نَم‍‍ُ‍و‍تُ وَنَحْيَا وَمَا نَحْنُ بِمَ‍‍ب‍‍ْعُوث‍‍ِ‍ي‍نَ
'In Huwa 'Illā Rajulun Aftará `Alá Al-Lahi Kadhibāan Wa Mā Naĥnu Lahu Bimu'uminīna 023-038 آ«እርሱ በአላህ ላይ ውሸትን የቀጠፈ ሰው እንጂ ሌላ አይደለም፡፡ እኛም ለእርሱ አማኞች አይደለንምآ» (አሉ)፡፡ إِنْ هُوَ إِلاَّ رَجُل‍‍‍ٌ ا‍فْتَرَى عَلَى ا‍للَّهِ كَذِبا‍ً وَمَا نَحْنُ لَهُ بِمُؤْمِن‍‍ِ‍ي‍نَ
Qāla Rabbi Anşurnī Bimā Kadhdhabūni 023-039 (መልክተኛውም) آ«ጌታዬ ሆይ! ስላስተባበሉኝ እርዳኝآ» አለ፡፡ ق‍َا‍لَ رَبِّ ا‍ن‍صُرْنِي بِمَا كَذَّب‍‍ُ‍و‍نِ
Qāla `Ammā Qalīlin Layuşbiĥunna Nādimīna 023-040 (አላህም) آ«ከጥቂት ጊዜ በኋላ (በጥፋታቸው) በእርግጥ ተጸጻቾች ይኾናሉآ» አለው፡፡ ق‍َا‍لَ عَ‍‍م‍ّ‍‍َا قَل‍‍ِ‍ي‍ل‍‍‍ٍ لَيُصْبِحُ‍‍ن‍ّ‍‍َ نَادِم‍‍ِ‍ي‍نَ
Fa'akhadhat/humu Aş-Şayĥatu Bil-Ĥaqqi Faja`alnāhum Ghuthā'an Fabu`dāan Lilqawmi Až-Žālimīna 023-041 ወዲያውም (የጥፋት) ጩኸቲቱ በእውነት ያዘቻቸው፡፡ እንደ ጎርፍ ግብስባሽም አደረግናቸው፡፡ ለበደለኞች ሕዝቦችም (ከእዝነት) መራቅ ተገባቸው፡፡ فَأَخَذَتْهُمُ ا‍لصَّيْحَةُ بِ‍‍ا‍لْحَقِّ فَجَعَلْنَاهُمْ غُث‍‍َ‍ا‍ء‍ً فَبُعْدا‍ً لِلْقَوْمِ ا‍لظَّالِم‍‍ِ‍ي‍نَ
Thumma 'Ansha'nā Min Ba`dihim Qurūnāan 'Ākharīna 023-042 ከዚያም ከእነሱ በኋላ ሌሎችን የክፍለ ዘመናት ሕዝቦች አስገኘን፡፡ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ أَن‍شَأْنَا مِ‍‍ن‍ْ بَعْدِهِمْ قُرُونا‍ً آخَ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Mā Tasbiqu Min 'Ummatin 'Ajalahā Wa Mā Yasta'khirūna 023-043 ማንኛይቱም ሕዝብ ጊዜያዋን አትቀድምም፤ አይቅቆዩምም፡፡ مَا تَسْبِقُ مِنْ أُ‍مّ‍‍َةٍ أَجَلَهَا وَمَا يَسْتَأْخِر‍ُو‍نَ
Thumma 'Arsalnā Rusulanā Tatrā Kulla Mā Jā'a 'Ummatan Rasūluhā Kadhdhabūhu Fa'atba`nā Ba`đahum Ba`đāan Wa Ja`alnāhum 'Aĥādītha Fabu`dāan Liqawmin Lā Yu'uminūna 023-044 ከዚያም መልክተኞቻችንን የሚከታተሉ ኾነው ላክን፡፡ ማንኛይቱንም ሕዝብ መልክተኛዋ በመጣላት ቁጥር አስተባበሉት፡፡ ከፊላቸውንም በከፊሉ (በጥፋት) አስከታተለን፡፡ ወሬዎችም አደረግናቸው፡፡ ለማያምኑም ሕዝቦች (ከእዝነታችን) መራቅ ተገባቸው፡፡ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ أَرْسَلْنَا رُسُلَنَا تَتْرَا كُلَّ مَا ج‍‍َ‍ا‍ءَ أُ‍مّ‍‍َة‍‍‍ً رَسُولُهَا كَذَّب‍‍ُ‍و‍هُ فَأَتْبَعْنَا بَعْضَهُ‍‍م‍ْ بَعْضا‍ً وَجَعَلْنَاهُمْ أَحَاد‍ِي‍ثَ فَبُعْدا‍ً لِقَوْم‍‍‍ٍ لاَ يُؤْمِن‍‍ُ‍و‍نَ
Thumma 'Arsalnā Mūsá Wa 'Akhāhu Hārūna Bi'āyātinā Wa Sulţānin Mubīnin 023-045 ከዚያም ሙሳንና ወንድሙን ሃሩንን በተዓምራታችንና በግልጽ አስረጅ ላክን፡፡ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ أَرْسَلْنَا مُوسَى وَأَخ‍‍َ‍ا‍هُ هَار‍ُو‍نَ بِآيَاتِنَا وَسُلْط‍‍َ‍ا‍ن‍‍‍ٍ مُب‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٍ
'Ilá Fir`awna Wa Mala'ihi Fāstakbarū Wa Kānū Qawmāan `Ālīna 023-046 ወደ ፈርዖንና ወደ ጭፍሮቹ (ላክናቸው)፡፡ ኮሩም፡፡ የተንበጣረሩ ሕዝቦችም ነበሩ፡፡ إِلَى فِرْعَوْنَ وَمَلَئِهِ فَاسْتَكْبَرُوا‍ وَكَانُو‍‍ا‍ قَوْماً عَال‍‍ِ‍ي‍نَ
Faqālū 'Anu'uminu Libasharayni Mithlinā Wa Qawmuhumā Lanā `Ābidūna 023-047 آ«ብጤያችንም ለኾኑ ሁለት ሰዎች ሕዝቦቻቸው ለእኛ ተገዢዎች ኾነው ሳሉ እናምናለንآ» አሉ፡፡ فَقَالُ‍‍و‍‍ا‍ أَنُؤْمِنُ لِبَشَرَيْنِ مِثْلِنَا وَقَوْمُهُمَا لَنَا عَابِد‍ُو‍نَ
Fakadhdhabūhumā Fakānū Mina Al-Muhlakīna 023-048 አስተባበሉዋቸውም፡፡ ከጠፊዎቹም ኾኑ፡፡ فَكَذَّبُوهُمَا فَكَانُو‍‍ا‍ مِنَ ا‍لْمُهْلَك‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Laqad 'Ātaynā Mūsá Al-Kitāba La`allahum Yahtadūna 023-049 ሙሳንም (ነገዶቹ) ይምመሩ ዘንድ መጽሐፍን በእርግጥ ሰጠነው፡፡ وَلَقَ‍‍د‍ْ آتَيْنَا مُوسَى ا‍لْكِت‍‍َ‍ا‍بَ لَعَلَّهُمْ يَهْتَد‍ُو‍نَ
Wa Ja`alnā Abna Maryama Wa 'Ummahu 'Āyatan Wa 'Āwaynāhumā 'Ilá Rabwatin Dhāti Qarārin Wa Ma`īnin 023-050 የመርየምን ልጅና እናቱንም ተዓምር አደረግናቸው፡፡ የመደላደልና የምንጭ ባለቤት ወደ ኾነች ከፍተኛ ስፍራም አስጠጋናቸው፡፡ وَجَعَلْنَا ا‍ب‍‍ْنَ مَرْيَمَ وَأُ‍مّ‍‍َهُ آيَة‍‍‍ً وَآوَيْنَاهُمَ‍‍ا إِلَى رَ‍ب‍‍ْوَة‍‍‍ٍ ذ‍َا‍تِ قَر‍َا‍ر‍ٍ وَمَع‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٍ
Yā 'Ayyuhā Ar-Rusulu Kulū Mina Aţ-Ţayyibāti Wa A`malū Şāliĥāan 'Innī Bimā Ta`malūna `Alīmun 023-051 እናንተ መልክተኞች ሆይ! ከተፈቀዱት ምግቦች ብሉ፡፡ በጎ ሥራንም ሥሩ፡፡ እኔ የምተሠሩትን ሁሉ ዐዋቂ ነኝ፡፡ يَ‍‍ا‍ أَيُّهَا ا‍لرُّسُلُ كُلُو‍‍ا‍ مِنَ ا‍لطَّيِّب‍‍َ‍ا‍تِ وَا‍عْمَلُو‍‍ا‍ صَالِحا‍ً إِ‍نّ‍‍ِي بِمَا تَعْمَل‍‍ُ‍و‍نَ عَل‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Wa 'Inna Hadhihi 'Ummatukum 'Ummatan Wāĥidatan Wa 'Anā Rabbukum Fa Attaqūni 023-052 ይህችም (በአንድ አምላክ የማመን ሕግጋት) አንድ መንገድ ስትኾን ሃይማኖታችሁ ናት፡፡ እኔም ጌታችሁ ነኝና ፍሩኝ፡፡ وَإِ‍نّ‍‍َ هَذِهِ أُ‍مّ‍‍َتُكُمْ أُ‍مّ‍‍َة‍‍‍ً وَا‍حِدَة‍‍‍ً وَأَنَا رَبُّكُمْ فَاتَّق‍‍ُ‍و‍نِ
Fataqaţţa`ū 'Amrahum Baynahum Zuburāan Kullu Ĥizbin Bimā Ladayhim Farūna 023-053 (ከዚያ ተከታዮቻቸው) የሃይማኖት ነገራቸውንም በመካከላቸው ክፍልፍሎች አድርገው ቆራረጡ፡፡ ሕዝብ ሁሉ እነርሱ ዘንድ ባለው ሃይማኖት ተደሳቾች ናቸው፡፡ فَتَقَطَّعُ‍‍و‍‍ا‍ أَمْرَهُ‍‍م‍ْ بَيْنَهُمْ زُبُرا‍ً كُلُّ حِزْب‍‍‍ٍ بِمَا لَدَيْهِمْ فَ‍‍ر‍‍ِح‍‍ُ‍و‍نَ
FadharhumGhamratihim Ĥattá Ĥīnin 023-054 እስከ ጊዜያቸውም ድረስ በጥምመታቸው ውስጥ ተዋቸው፡፡ فَذَرْهُمْ فِي غَمْرَتِهِمْ حَتَّى ح‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٍ
'Ayaĥsabūna 'Annamā Numidduhum Bihi Min Mālin Wa Banīna 023-055 ከገንዘብና ከልጆች በእርሱ የምንጨምርላቸውን ያስባሉን أَيَحْسَب‍‍ُ‍و‍نَ أَ‍نّ‍‍َمَا نُمِدُّهُ‍‍م‍ْ بِهِ مِ‍‍ن‍ْ م‍‍َ‍ا‍ل‍‍‍ٍ وَبَن‍‍ِ‍ي‍نَ
Nusāri`u Lahum Al-Khayrāti Bal Lā Yash`urūna 023-056 በበጎ ነገሮች የምንቻኮልላቸው መኾንን (ያስባሉን) አይደለም፤ (ለማዘንጋት መኾኑን) አያውቁም፡፡ نُسَا‍ر‍‍ِعُ لَهُمْ فِي ا‍لْخَيْر‍َا‍تِ بَ‍‍ل لاَ يَشْعُر‍ُو‍نَ
'Inna Al-Ladhīna Hum Min Khashyati Rabbihim Mushfiqūna 023-057 እነዚያ እነርሱ ጌታቸውን ከመፍራት የተነሳ ተጨናቂዎች የኾኑት፡፡ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ هُ‍‍م‍ْ مِنْ خَشْيَةِ رَبِّهِ‍‍م‍ْ مُشْفِق‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Al-Ladhīna Hum Bi'āyāti Rabbihim Yu'uminūna 023-058 እነዚያም እነርሱ በጌታቸው ተዓምራቶች ከሚያምኑት፡፡ وَالَّذ‍ِي‍نَ هُ‍‍م‍ْ بِآي‍‍َ‍ا‍تِ رَبِّهِمْ يُؤْمِن‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Al-Ladhīna Hum Birabbihim Lā Yushrikūna 023-059 እነዚያም እነርሱ በጌታቸው (ጣዖትን) የማያጋሩት፡፡ وَالَّذ‍ِي‍نَ هُ‍‍م‍ْ بِرَبِّهِمْ لاَ يُشْ‍‍ر‍‍ِك‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Al-Ladhīna Yu'utūna Mā 'Ātaw Wa Qulūbuhum Wa Jilatun 'Annahum 'Ilá Rabbihim Rāji`ūna 023-060 እነዚያም የሚሰጡትን ነገር እነርሱ ወደ ጌታቸው ተመላሾች መኾናቸውን ልቦቻቸው የሚፈሩ ኾነው የሚሰጡት፡፡ وَالَّذ‍ِي‍نَ يُؤْت‍‍ُ‍و‍نَ مَ‍‍ا آتَوا وَقُلُوبُهُمْ وَجِلَةٌ أَ‍نّ‍‍َهُمْ إِلَى رَبِّهِمْ رَاجِع‍‍ُ‍و‍نَ
'Ūlā'ika Yusāri`ūna Fī Al-Khayrāti Wa Hum Lahā Sābiqūna 023-061 እነዚያ በመልካም ሥራዎች ይጣደፋሉ፡፡ እነሱም ለርሷ ቀዳሚዎች ናቸው፡፡ أ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ يُسَا‍ر‍‍ِع‍‍ُ‍و‍نَ فِي ا‍لْخَيْر‍َا‍تِ وَهُمْ لَهَا سَابِق‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Lā Nukallifu Nafsāan 'Illā Wus`ahā Wa Ladaynā Kitābun Yanţiqu Bil-Ĥaqqi Wa Hum Lā Yužlamūn 023-062 ማንኛይቱንም ነፍስ ችሎታዋን እንጂ አናስገድዳትም፡፡ እኛም ዘንድ በእውነት የሚናገር መጽሐፍ አልለ፡፡ እነርሱም አይበደሉም፡፡ وَلاَ نُكَلِّفُ نَفْسا‍ً إِلاَّ وُسْعَهَا وَلَدَيْنَا كِت‍‍َ‍ا‍ب‍‍‍ٌ يَ‍‍ن‍طِقُ بِ‍‍ا‍لْحَقِّ وَهُمْ لاَ يُظْلَمُون
Bal QulūbuhumGhamratin Min Hādhā Wa Lahum 'A`mālun Min Dūni Dhālika Hum Lahā `Āmilūna 023-063 በእውነቱ (ከሓዲዎች) ልቦቻቸው ከዚያ (መጽሐፍ) በዝንጋቴ ውስጥ ናቸው፡፡ ለእነሱም ከዚህ ሌላ እነሱ ለርሷ ሠሪዎችዋ የኾኑ (መጥፎ) ሥራዎች አሏቸው፡፡ بَلْ قُلُوبُهُمْ فِي غَمْرَة‍‍‍ٍ مِنْ هَذَا وَلَهُمْ أَعْم‍‍َ‍ا‍ل‍‍‍ٌ مِ‍‍ن‍ْ د‍ُو‍نِ ذَلِكَ هُمْ لَهَا عَامِل‍‍ُ‍و‍نَ
Ĥattá 'Idhā 'Akhadhnā Mutrafīhim Bil-`Adhābi 'Idhā Hum Yaj'arūna 023-064 ቅምጥሎቻቸውንም በቅጣት በያዝናቸው ጊዜ ወዲያውኑ እነርሱ ይወተውታሉ፡፡ حَتَّى إِذَا أَخَذْنَا مُتْرَفِيهِ‍‍م‍ْ بِ‍‍ا‍لْعَذ‍َا‍بِ إِذَا هُمْ يَ‍‍ج‍‍ْأَر‍ُو‍نَ
Lā Taj'arū Al-Yawma 'Innakum Minnā Lā Tunşarūna 023-065 ዛሬ አትወትውቱ፤ እናንተ ከእኛ ዘንድ አትረዱም፡፡ لاَ تَ‍‍ج‍‍ْأَرُوا‍ ا‍لْيَوْمَ إِ‍نّ‍‍َكُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ّ‍‍َا لاَ تُ‍‍ن‍صَر‍ُو‍نَ
Qad Kānat 'Āyātī Tutlá `Alaykum Fakuntum `Alá 'A`qābikum Tankişūna 023-066 አንቀጾቹ በእናንተ ላይ በእርግጥ ይነበቡላችሁ ነበር፡፡ በተረከዞቻችሁም ላይ ወደ ኋላችሁ ትመለሱ ነበራችሁ፡፡ قَ‍‍د‍ْ كَانَتْ آيَاتِي تُتْلَى عَلَيْكُمْ فَكُ‍‍ن‍تُمْ عَلَى أَعْقَابِكُمْ تَ‍‍ن‍كِص‍‍ُ‍و‍نَ
Mustakbirīna Bihi Sāmirāan Tahjurūna 023-067 በእርሱ (በክልሉ ቤት) ኩሩዎች ሌሊት ተጫዋቾች (ቁርኣንንም) የምትተው ኾናችሁ (ትመለሱ ነበራችሁ ይባላሉ)፡፡ مُسْتَكْبِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ بِهِ سَامِرا‍ً تَهْجُر‍ُو‍نَ
'Afalam Yaddabbarū Al-Qawla 'Am Jā'ahum Mā Lam Ya'ti 'Ābā'ahumu Al-'Awwalīna 023-068 (የቁርኣንን) ንግግሩንም አያስተነትኑምን ወይስ ለመጀመሪያዎቹ አባቶቻቸው ያልመጣ ነገር መጣባቸውን أَفَلَمْ يَدَّبَّرُوا‍ ا‍لْقَوْلَ أَمْ ج‍‍َ‍ا‍ءَهُ‍‍م‍ْ مَا لَمْ يَأْتِ آب‍‍َ‍ا‍ءَهُمُ ا‍لأَوَّل‍‍ِ‍ي‍نَ
'Am Lam Ya`rifū Rasūlahum Fahum Lahu Munkirūna 023-069 ወይስ መልክተኛቸውን አላወቁምን ስለዚህ እነርሱ ለእርሱ ከሓዲዎች ናቸውን أَمْ لَمْ يَعْ‍‍ر‍‍ِفُو‍‍ا‍ رَسُولَهُمْ فَهُمْ لَهُ مُ‍‍ن‍كِر‍ُو‍نَ
'Am Yaqūlūna Bihi Jinnatun Bal Jā'ahum Bil-Ĥaqqi Wa 'Aktharuhum Lilĥaqqi Kārihūna 023-070 ወይስ በእርሱ ዕብደት አለበት ይላሉን አይደለም፡፡ እውነትን ይዞ መጣላቸው፡፡ አብዛኞቻቸውም እውነትን ጠይዎች ናቸው፡፡ أَمْ يَقُول‍‍ُ‍و‍نَ بِهِ جِ‍‍ن‍ّ‍‍َة‍‍‍ٌ بَلْ ج‍‍َ‍ا‍ءَهُ‍‍م‍ْ بِ‍‍ا‍لْحَقِّ وَأَكْثَرُهُمْ لِلْحَقِّ كَا‍ر‍‍ِه‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Lawi Attaba`a Al-Ĥaqqu 'Ahwā'ahum Lafasadati As-Samāwātu Wa Al-'Arđu Wa Man Fīhinna Bal 'Ataynāhum Bidhikrihim Fahum `An Dhikrihim Mu`rūna 023-071 አላህም ዝንባሌዎቻቸውን በተከተለ ኖሮ ሰማያትና ምድር በውስጣቸውም ያለው ሁሉ በእርግጥ በተበላሸ ነበር፡፡ ይልቁንም ክብራቸው ያለበትን ቁርኣን አመጣንላቸው፡፡ እነርሱም ከክብራቸው ዘንጊዎች ናቸው፡፡ وَلَوِ ا‍تَّبَعَ ا‍لْحَقُّ أَهْو‍َا‍ءَهُمْ لَفَسَدَتِ ا‍لسَّمَاو‍َا‍تُ وَا‍لأَرْضُ وَمَ‍‍ن‍ْ فِيهِ‍‍ن‍ّ‍‍َ بَلْ أَتَيْنَاهُ‍‍م‍ْ بِذِكْ‍‍ر‍‍ِهِمْ فَهُمْ عَ‍‍ن‍ْ ذِكْ‍‍ر‍‍ِهِ‍‍م‍ْ مُعْ‍‍ر‍‍ِض‍‍ُ‍و‍نَ
'Am Tas'aluhum Kharjāan Fakharāju Rabbika Khayrun Wa Huwa Khayru Ar-Rāziqīna 023-072 ወይስ ግብርን ትጠይቃቸዋለህን የጌታህም ችሮታ በላጭ ነው፡፡ እርሱም ከሰጪዎች ሁሉ በላጭ ነው፡፡ أَمْ تَسْأَلُهُمْ خَرْجا‍ً فَخَر‍َا‍جُ رَبِّكَ خَيْر‍ٌ وَهُوَ خَيْرُ ا‍لرَّازِق‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa 'Innaka Latad`ūhum 'Ilá Şirāţin Mustaqīmin 023-073 አንተም ወደ ቀጥተኛው መንገድ በእርግጥ ትጠራቸዋለህ፡፡ وَإِ‍نّ‍‍َكَ لَتَ‍‍د‍‍ْعُوهُمْ إِلَى صِر‍َا‍ط‍‍‍ٍ مُسْتَق‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٍ
Wa 'Inna Al-Ladhīna Lā Yu'uminūna Bil-'Ākhirati `Ani Aş-Şirāţi Lanākibūna 023-074 እነዚያም በመጨረሻይቱ ዓለም የማያምኑት ከትክክለኛው መንገድ ተዘንባዮች ናቸው፡፡ وَإِ‍نّ‍‍َ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ لاَ يُؤْمِن‍‍ُ‍و‍نَ بِ‍‍ا‍لآخِرَةِ عَنِ ا‍لصِّر‍َا‍طِ لَنَاكِب‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Law Raĥimnāhum Wa Kashafnā Mā Bihim Min Đurrin Lalajjū Fī Ţughyānihim Ya`mahūna 023-075 ባዘንንላቸውና ከጉዳትም በእነርሱ ያለውን ባነሳንላቸው ኖሮ በጥመታቸው ውስጥ የሚዋልሉ ኾነው ይዘወትሩ ነበር፡፡ وَلَوْ رَحِمْنَاهُمْ وَكَشَفْنَا مَا بِهِ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ ضُرّ‍ٍ لَلَجُّو‍‍ا‍ فِي طُغْيَانِهِمْ يَعْمَه‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Laqad 'Akhadhnāhum Bil-`Adhābi Famā Astakānū Lirabbihim Wa Mā Yatađarra`ūna 023-076 በእርግጥም በቅጣት ያዝናቸው፡፡ ታዲያ ለጌታቸው አልተናነሱም፡፡ አይዋደቁምም፡፡ وَلَقَ‍‍د‍ْ أَخَذْنَاهُ‍‍م‍ْ بِ‍‍ا‍لْعَذ‍َا‍بِ فَمَا ا‍سْتَكَانُو‍‍ا‍ لِرَبِّهِمْ وَمَا يَتَضَرَّع‍‍ُ‍و‍نَ
Ĥattá 'Idhā Fataĥnā `Alayhim Bābāan Dhā `Adhābin Shadīdin 'Idhā Hum Fīhi Mublisūna 023-077 በእነሱም ላይ የብርቱ ቅጣት ባለቤት የኾነ ደጃፍን በከፈትንባቸው ጊዜ እነርሱ ያን ጊዜ በእርሱ ተስፋ ቆራጮች ናቸው፡፡ حَتَّى إِذَا فَتَحْنَا عَلَيْهِ‍‍م‍ْ بَابا‍ً ذَا عَذ‍َا‍ب‍‍‍ٍ شَد‍ِي‍د‍ٍ إِذَا هُمْ ف‍‍ِ‍ي‍هِ مُ‍‍ب‍‍ْلِس‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Huwa Al-Ladhī 'Ansha'a Lakumu As-Sam`a Wa Al-'Abşāra Wa Al-'Af'idata Qalīlāan Mā Tashkurūna 023-078 እርሱም ያ መስሚያዎችንና ማያዎችን ልቦችንም ለእናንተ የፈጠረላችሁ ነው፡፡ ጥቂትን እንጅ አታመሰግኑም፡፡ وَهُوَ ا‍لَّذِي أَن‍شَأَ لَكُمُ ا‍لسَّمْعَ وَا‍لأَ‍ب‍‍ْص‍‍َ‍ا‍رَ وَا‍لأَفْئِدَةَ قَلِيلا‍ً مَا تَشْكُر‍ُو‍نَ
Wa Huwa Al-Ladhī Dhara'akum Al-'Arđi Wa 'Ilayhi Tuĥsharūna 023-079 እርሱም ያ በምድር ውስጥ የበተናችሁ ነው፡፡ ወደርሱም ትሰበሰባላችሁ፡፡ وَهُوَ ا‍لَّذِي ذَرَأَكُمْ فِي ا‍لأَرْضِ وَإِلَيْهِ تُحْشَر‍ُو‍نَ
Wa Huwa Al-Ladhī Yuĥyī Wa Yumītu Wa Lahu Akhtilāfu Al-Layli Wa An-Nahāri 'Afalā Ta`qilūna 023-080 እርሱም ያ ሕያው የሚያደርግ የሚገድልም ነው፡፡ የሌሊትና የቀን መተካካትም የእርሱ ነው፡፡ አታውቁምን وَهُوَ ا‍لَّذِي يُحْيِي وَيُم‍‍ِ‍ي‍تُ وَلَهُ ا‍خْتِلاَفُ ا‍للَّيْلِ وَا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َه‍‍َ‍ا‍ر‍ِ أَفَلاَ تَعْقِل‍‍ُ‍و‍نَ
Bal Qālū Mithla Mā Qāla Al-'Awwalūna 023-081 ይልቁንም (የመካ ከሓዲዎች) የፊተኞቹ ሕዝቦች እንዳሉት ብጤ አሉ፡፡ بَلْ قَالُو‍‍ا‍ مِثْلَ مَا ق‍‍َ‍ا‍لَ ا‍لأَوَّل‍‍ُ‍و‍نَ
Qālū 'A'idhā Mitnā Wa Kunnā Turābāan Wa `Ižāmāan 'A'innā Lamabthūna 023-082 آ«በሞትንና ዐፈርና አጥንቶች በኾን ጊዜ እኛ ተቀስቃሾች ነንآ» አሉ፡፡ قَالُ‍‍و‍‍ا‍ أَئِذَا مِتْنَا وَكُ‍‍ن‍ّ‍‍َا تُرَابا‍ً وَعِظَاماً أَئِ‍‍ن‍ّ‍‍َا لَمَ‍‍ب‍‍ْعُوث‍‍ُ‍و‍نَ
Laqad Wu`idnā Naĥnu Wa 'Ābā'uunā Hādhā Min Qablu 'In Hādhā 'Illā 'Asāţīru Al-'Awwalīna 023-083 آ«ይህንን እኛም ከእኛ በፊትም የነበሩት አባቶቻችን በእርግጥ ተቀጥረናል፡፡ ይህ የመጀመሪያዎቹ ሰዎች ተረቶች እንጂ ሌላ አይደለምآ» (አሉ)፡፡ لَقَ‍‍د‍ْ وُعِ‍‍د‍‍ْنَا نَحْنُ وَآب‍‍َ‍ا‍ؤُنَا هَذَا مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلُ إِنْ هَذَا إِلاَّ أَسَاط‍‍ِ‍ي‍‍ر‍ُ ا‍لأَوَّل‍‍ِ‍ي‍نَ
Qul Limani Al-'Arđu Wa Man Fīhā 'In Kuntum Ta`lamūna 023-084 آ«ምድርና በውስጥዋ ያለው ሁሉ የማን ነው የምታውቁ ብትኾኑ (ንገሩኝ)آ» በላቸው፡፡ قُ‍‍ل‍ْ لِمَنِ ا‍لأَرْضُ وَمَ‍‍ن‍ْ فِيهَ‍‍ا إِ‍ن‍ْ كُ‍‍ن‍تُمْ تَعْلَم‍‍ُ‍و‍نَ
Sayaqūlūna Lillahi Qul 'Afalā Tadhakkarūna 023-085 آ«በእርግጥ የአላህ ነውآ» ይሉሃል፡፡ آ«ታዲያ አትገሰጹምንآ» በላቸው፡፡ سَيَقُول‍‍ُ‍و‍نَ لِلَّهِ قُلْ أَفَلاَ تَذَكَّر‍ُو‍نَ
Qul Man Rabbu As-Samāwāti As-Sab`i Wa Rabbu Al-`Arshi Al-`Ažīmi 023-086 آ«የሰባቱ ሰማያት ጌታና የታላቁ ዐርሽ ጌታ ማን ነውآ» በላቸው፡፡ قُلْ مَ‍‍ن‍ْ رَبُّ ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ ا‍لسَّ‍‍ب‍‍ْعِ وَرَبُّ ا‍لْعَرْشِ ا‍لْعَظ‍‍ِ‍ي‍مِ
Sayaqūlūna Lillahi Qul 'Afalā Tattaqūna 023-087 آ«በእርግጥ አላህ ነውآ» ይሉሃል፡፡ آ«እንግዲያ አትፈሩትምንآ» በላቸው፡፡ سَيَقُول‍‍ُ‍و‍نَ لِلَّهِ قُلْ أَفَلاَ تَتَّق‍‍ُ‍و‍نَ
Qul Man Biyadihi Malakūtu Kulli Shay'in Wa Huwa Yujīru Wa Lā Yujāru `Alayhi 'In Kuntum Ta`lamūn 023-088 آ«የነገሩ ሁሉ ግዛት በእጁ የኾነ እርሱ የሚጠብቅ በእርሱ ላይ የማይጠበቅ ማን ነው የምታውቁ እንደኾናችሁ (መልሱልኝ)آ» በላቸው፡፡ قُلْ مَ‍‍ن‍ْ بِيَدِهِ مَلَك‍‍ُ‍و‍تُ كُلِّ شَيْء‍ٍ وَهُوَ يُج‍‍ِ‍ي‍‍ر‍ُ وَلاَ يُج‍‍َ‍ا‍رُ عَلَيْهِ إِ‍ن‍ْ كُ‍‍ن‍تُمْ تَعْلَمُون
Sayaqūlūna Lillahi Qul Fa'annā Tusĥarūna 023-089 آ«በእርግጥ አላህ ነውآ» ይሉሃል፡፡ آ«ታዲያ እንዴት ትታለላላችሁآ» በላቸው፡፡ سَيَقُول‍‍ُ‍و‍نَ لِلَّهِ قُلْ فَأَ‍نّ‍‍َا تُسْحَر‍ُو‍نَ
Bal 'Ataynāhum Bil-Ĥaqqi Wa 'Innahum Lakādhibūna 023-090 ይልቁንም እውነትን አመጣንላቸው፡፡ እነርሱም (በመካዳቸው) ውሸታሞች ናቸው፡፡ بَلْ أَتَيْنَاهُ‍‍م‍ْ بِ‍‍ا‍لْحَقِّ وَإِ‍نّ‍‍َهُمْ لَكَاذِب‍‍ُ‍و‍نَ
Attakhadha Al-Lahu Min Waladin Wa Mā Kāna Ma`ahu Min 'Ilahin 'Idhāan Ladhahaba Kullu 'Ilahin Bimā Khalaqa Wa La`alā Ba`đuhum `Alá Ba`đin Subĥāna Al-Lahi `Ammā Yaşifūna 023-091 አላህ ምንም ልጅን አልያዘም (አልወለደም)፡፡ ከእርሱም ጋር አንድም አምላክ የለም፡፡ ያን ጊዜ (ሌላ አምላክ በነበረ) አምላክ ሁሉ በፈጠረው ነገር በተለየ ነበር፡፡ ከፊላቸውም በከፊሉ ለይ በላቀ ነበር፡፡ አላህ ከሚመጥኑት ሁሉ ጠራ፡፡ مَا ا‍تَّخَذَ ا‍للَّهُ مِ‍‍ن‍ْ وَلَد‍ٍ وَمَا ك‍‍َ‍ا‍نَ مَعَهُ مِ‍‍ن‍ْ إِلَه‍‍‍ٍ إِذا‍ً لَذَهَبَ كُلُّ إِلَه‍‍‍ٍ بِمَا خَلَقَ وَلَعَلاَ بَعْضُهُمْ عَلَى بَعْض‍‍‍ٍ سُ‍‍ب‍‍ْح‍‍َ‍ا‍نَ ا‍للَّهِ عَ‍‍م‍ّ‍‍َا
`Ālimi Al-Ghaybi Wa Ash-Shahādati Fata`ālá `Ammā Yushrikūna 023-092 ሩቁንና ቅርቡንም ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡ (በእርሱ) ከሚያጋሩትም ሁሉ ከፍ አለ፡፡ عَالِمِ ا‍لْغَيْبِ وَا‍لشَّهَادَةِ فَتَعَالَى عَ‍‍م‍ّ‍‍َا يُشْ‍‍ر‍‍ِك‍‍ُ‍و‍نَ
Qul Rabbi 'Immā Turiyannī Mā Yū`adūna 023-093 (ሙሐመድ ሆይ!) በል آ«ጌታዬ ሆይ! የሚያስፈራሩበትን (ቅጣት) ብታሳየኝ፡፡ قُلْ رَبِّ إِ‍مّ‍‍َا تُ‍‍ر‍‍ِيَ‍‍ن‍ّ‍‍ِي مَا يُوعَد‍ُو‍نَ
Rabbi Falā Taj`alnī Fī Al-Qawmi Až-Žālimīna 023-094 آ«ጌታዬ ሆይ! በበደለኞች ሕዝቦች ውስጥ አታድርገኝ፡፡آ» رَبِّ فَلاَ تَ‍‍ج‍‍ْعَلْنِي فِي ا‍لْقَوْمِ ا‍لظَّالِم‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa 'Innā `Alá 'An Nuriyaka Mā Na`iduhum Laqādirūna 023-095 እኛም የምናስፈራራቸውን ነገር ልናሳይህ በእርግጥ ቻዮች ነን፡፡ وَإِ‍نّ‍‍َا عَلَى أَ‍ن‍ْ نُ‍‍ر‍‍ِيَكَ مَا نَعِدُهُمْ لَقَادِر‍ُو‍نَ
Adfa` Bi-Atī Hiya 'Aĥsanu As-Sayyi'ata Naĥnu 'A`lamu Bimā Yaşifūna 023-096 በዚያች እርስዋ መልካም በኾነችው (ጠባይ) መጥፎይቱን ነገር ገፍትር፡፡ እኛ የሚሉትን ሁሉ ዐዋቂዎች ነን፡፡ ا‍د‍‍ْفَعْ بِ‍‍ا‍لَّتِي هِيَ أَحْسَنُ ا‍لسَّيِّئَةَ نَحْنُ أَعْلَمُ بِمَا يَصِف‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Qul Rabbi 'A`ūdhu Bika Min Hamazāti Ash-Shayāţīni 023-097 በልም آ«ጌታዬ ሆ! ከሰይጣናት ጉትተጎታዎች በአንተ እጠበቃለሁ፡፡ وَقُلْ رَبِّ أَع‍‍ُ‍و‍ذُ بِكَ مِنْ هَمَز‍َا‍تِ ا‍لشَّيَاط‍‍ِ‍ي‍نِ
Wa 'A`ūdhu Bika Rabbi 'An Yaĥđurūni 023-098 آ«ባንተም ጌታዬ ሆይ! (በነገሮቼ) ወደእኔ ከመጣዳቸው እጠበቃለሁ፡፡آ» وَأَع‍‍ُ‍و‍ذُ بِكَ رَبِّ أَ‍ن‍ْ يَحْضُر‍ُو‍نِ
Ĥattá 'Idhā Jā'a 'Aĥadahumu Al-Mawtu Qāla Rabbi Arji`ūni 023-099 አንዳቸውንም ሞት በመጣበት ጊዜ እንዲህ ይላል آ«ጌታዬ ሆይ! (ወደ ምድረ ዓለም) መልሱኝ፡፡ حَتَّى إِذَا ج‍‍َ‍ا‍ءَ أَحَدَهُمُ ا‍لْمَوْتُ ق‍‍َ‍ا‍لَ رَبِّ ا‍رْجِع‍‍ُ‍و‍نِ
La`allī 'A`malu Şāliĥāan Fīmā Taraktu Kallā 'Innahā Kalimatun Huwa Qā'iluhā Wa Min Warā'ihim Barzakhun 'Ilá Yawmi Yub`athūna 023-100 آ«በተውኩት ነገር በጎን ሥራ ልሠራ እከጅላለሁና፡፡آ» (ይህን ከማለት) ይከልከል፡፡ እርስዋ እርሱ ተናጋሪዋ የኾነች ከንቱ ቃል ናት፡፡ ከስተፊታቸውም እስከሚቀሰቀሱበት ቀን ድረስ ግርዶ አልለ፡፡ لَعَلِّ‍‍ي‍ أَعْمَلُ صَالِحا‍ً فِيمَا تَرَكْتُ كَلاَّ إِ‍نّ‍‍َهَا كَلِمَةٌ هُوَ ق‍‍َ‍ا‍ئِلُهَا وَمِ‍‍ن‍ْ وَر‍َا‍ئِهِ‍‍م‍ْ بَرْزَخ‍‍‍ٌ إِلَى يَوْمِ يُ‍‍ب‍‍ْعَث‍‍ُ‍و‍نَ
Fa'idhā Nufikha Fī Aş-Şūri Falā 'Ansāba Baynahum Yawma'idhin Wa Lā Yatasā'alūna 023-101 በቀንዱም በተነፋ ጊዜ በዚያ ቀን በመካከላቸው ዝምድና የለም፡፡ አይጠያየቁምም፡፡ فَإِذَا نُفِخَ فِي ا‍لصّ‍‍ُ‍و‍ر‍ِ فَلاَ أَن‍س‍‍َ‍ا‍بَ بَيْنَهُمْ يَوْمَئِذ‍ٍ وَلاَ يَتَس‍‍َ‍ا‍ءَل‍‍ُ‍و‍نَ
Faman Thaqulat Mawāzīnuhu Fa'ūlā'ika Humu Al-Mufliĥūna 023-102 ሚዛኖቹም የከበዱለት ሰው እነዚያ እነርሱ ፍላጎታቸውን ያገኙ ናቸው፡፡ فَمَ‍‍ن‍ْ ثَقُلَتْ مَوَازِينُهُ فَأ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ هُمُ ا‍لْمُفْلِح‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Man Khaffat Mawāzīnuhu Fa'ūlā'ika Al-Ladhīna Khasirū 'Anfusahum Fī Jahannama Khālidūna 023-103 ሚዛኖቹም የቀለሉበት ሰው እነዚያ እነርሱ ነፍሶቻቸውን ያከሰሩ ናቸው፡፡ በገሀነም ውስጥ ዘመውታሪዎች ናቸው፡፡ وَمَنْ خَفَّتْ مَوَازِينُهُ فَأ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ خَسِرُو‍ا‍ أَن‍فُسَهُمْ فِي جَهَ‍‍ن‍ّ‍‍َمَ خَالِد‍ُو‍نَ
Talfaĥu Wujūhahumu An-Nāru Wa Hum Fīhā Kāliĥūna 023-104 ፊቶቻቸውን እሳት ትገርፉቸዋለች፡፡ እነርሱም በእርሷ ውስጥ ከንፈሮቻቸው የተኮማተሩ ናቸው፡፡ تَلْفَحُ وُجُوهَهُمُ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍رُ وَهُمْ فِيهَا كَالِح‍‍ُ‍و‍نَ
'Alam Takun 'Āyātī Tutlá `Alaykum Fakuntum Bihā Tukadhdhibūna 023-105 آ«አንቀጾቼ በእናንተ ላይ የሚነበቡላችሁና በእነርሱ የምታስተባብሉ አልነበራችሁምንآ» (ይባላሉ)፡፡ أَلَمْ تَكُ‍‍ن‍ْ آيَاتِي تُتْلَى عَلَيْكُمْ فَكُ‍‍ن‍تُ‍‍م‍ْ بِهَا تُكَذِّب‍‍ُ‍و‍نَ
Qālū Rabbanā Ghalabat `Alaynā Shiqwatunā Wa Kunnā Qawmāan Đāllīna 023-106 ይላሉ آ«ጌታችን ሆይ! በእኛ ላይ መናጢነታችን አሸነፈችን፡፡ ጠማማዎችም ሕዝቦች ነበርን፡፡ قَالُو‍‍ا‍ رَبَّنَا غَلَبَتْ عَلَيْنَا شِ‍‍ق‍‍ْوَتُنَا وَكُ‍‍ن‍ّ‍‍َا قَوْما‍ً ض‍‍َ‍ا‍لّ‍‍ِ‍ي‍نَ
Rabbanā 'Akhrijnā Minhā Fa'in `Udnā Fa'innā Žālimūna 023-107 آ«ጌታችን ሆይ! ከእርሷ አውጣን፡፡ (ወደ ክህደት) ብንመለስም እኛ በደዮች ነን፡፡آ» رَبَّنَ‍‍ا‍ أَخْ‍‍ر‍‍ِ‍ج‍‍ْنَا مِنْهَا فَإِنْ عُ‍‍د‍‍ْنَا فَإِ‍نّ‍‍َا ظَالِم‍‍ُ‍و‍نَ
Qāla Akhsa'ū Fīhā Wa Lā Tukallimūni 023-108 (አላህም) آ«ወራዶች ኾናችሁ በውስጥዋ እርጉ፡፡ አታናግሩኝምآ» ይላቸዋል፡፡ ق‍َا‍لَ ا‍خْسَئ‍‍ُ‍وا فِيهَا وَلاَ تُكَلِّم‍‍ُ‍و‍نِ
'Innahu Kāna Farīqun Min `Ibādī Yaqūlūna Rabbanā 'Āmannā Fāghfir Lanā Wa Arĥamnā Wa 'Anta Khayru Ar-Rāĥimīna 023-109 እነሆ ከባሮቼ آ«ጌታችን ሆይ! አምነናልና ማረን፡፡ እዘንልንም አንተም ከአዛኞች ሁሉ ይበልጥ አዛኝ ነህآ» የሚሉ ክፍሎች ነበሩ፡፡ إِ‍نّ‍‍َهُ ك‍‍َ‍ا‍نَ فَ‍‍ر‍‍ِي‍ق‍‍‍ٌ مِنْ عِبَادِي يَقُول‍‍ُ‍و‍نَ رَبَّنَ‍‍ا آمَ‍‍ن‍ّ‍‍َا فَاغْفِرْ لَنَا وَا‍رْحَمْنَا وَأَ‍ن‍‍ْتَ خَيْرُ ا‍لرَّاحِم‍‍ِ‍ي‍نَ
Fāttakhadhtumūhum Sikhrīyāan Ĥattá 'Ansawkum Dhikrī Wa Kuntum Minhum Tađĥakūna 023-110 እኔንም ማውሳትን እስካስረሷችሁ ድረስም ማላገጫ አድርጋችሁ ያዛችኋቸው፡፡ በእነርሱም የምትስቁ ነበራችሁ፡፡ فَاتَّخَذْتُمُوهُمْ سِخْ‍‍ر‍‍ِيّاً حَتَّى أَن‍سَوْكُمْ ذِكْ‍‍ر‍‍ِي وَكُ‍‍ن‍تُ‍‍م‍ْ مِنْهُمْ تَضْحَك‍‍ُ‍و‍نَ
'Innī Jazaytuhumu Al-Yawma Bimā Şabarū 'Annahum Humu Al-Fā'izūna 023-111 እኔ ዛሬ በትዕግስታቸው ምክንያት እነሱ ፍላጎታቸውን የሚያገኙት እነርሱ ብቻ በመኾን መነዳኋቸው፤ (ይላቸዋል)፡፡ إِ‍نّ‍‍ِي جَزَيْتُهُمُ ا‍لْيَوْمَ بِمَا صَبَرُو‍ا‍ أَ‍نّ‍‍َهُمْ هُمُ ا‍لْف‍‍َ‍ا‍ئِز‍ُو‍نَ
Qāla Kam Labithtum Al-'Arđi `Adada Sinīna 023-112 آ«በምድር ውስጥ ከዓመታት ቁጥር ስንትን ቆያችሁآ» ይላቸዋል፡፡ ق‍َا‍لَ كَمْ لَبِثْتُمْ فِي ا‍لأَرْضِ عَدَدَ سِن‍‍ِ‍ي‍نَ
Qālū Labithnā Yawmāan 'Aw Ba`đa Yawmin Fās'ali Al-`Āddīna 023-113 آ«አንድ ቀንን ወይም ከፊል ቀንን ቆየን፡፡ ቆጣሪዎቹንም ጠይቅآ» ይላሉ፡፡ قَالُو‍‍ا‍ لَبِثْنَا يَوْماً أَوْ بَعْضَ يَوْم‍‍‍ٍ فَاسْأَلِ ا‍لْع‍‍َ‍ا‍دّ‍ِي‍نَ
Qāla 'In Labithtum 'Illā Qalīlāan Law 'Annakum Kuntum Ta`lamūna 023-114 آ«እናንተ (የቆያችሁትን መጠን) የምታውቁ ብትኾኑ ኖሮ (በእሳት ውስጥ በምትቆዩት አንፃር) ጥቂትን ጊዜ እንጂ አልቆያችሁምآ» ይላቸዋል፡፡ ق‍َا‍لَ إِ‍ن‍ْ لَبِثْتُمْ إِلاَّ قَلِيلا‍ً لَوْ أَ‍نّ‍‍َكُمْ كُ‍‍ن‍تُمْ تَعْلَم‍‍ُ‍و‍نَ
'Afaĥasibtum 'Annamā Khalaqnākum `Abathāan Wa 'Annakum 'Ilaynā Lā Turja`ūna 023-115 آ«የፈጠርናችሁ ለከንቱ መኾኑን እናንተም ወደኛ የማትመለሱ መኾናችሁን ጠረጠራችሁንآ» (ለከንቱ የፈጠርናችሁ መሰላችሁን) أَفَحَسِ‍‍ب‍‍ْتُمْ أَ‍نّ‍‍َمَا خَلَ‍‍ق‍‍ْنَاكُمْ عَبَثا‍ً وَأَ‍نّ‍‍َكُمْ إِلَيْنَا لاَ تُرْجَع‍‍ُ‍و‍نَ
Fata`ālá Al-Lahu Al-Maliku Al-Ĥaqqu Lā 'Ilāha 'Illā Huwa Rabbu Al-`Arshi Al-Karīmi 023-116 የእውነቱም ንጉስ አላህ ከፍተኛነት ተገባው፡፡ ከእርሱ ሌላ አምላክ የለም፡፡ የሚያምረው ዐርሽ ጌታ ነው፡፡ فَتَعَالَى ا‍للَّهُ ا‍لْمَلِكُ ا‍لْحَقُّ لاَ إِلَهَ إِلاَّ هُوَ رَبُّ ا‍لْعَرْشِ ا‍لْكَ‍‍ر‍‍ِي‍مِ
Wa Man Yad`u Ma`a Al-Lahi 'Ilahāan 'Ākhara Lā Burhāna Lahu Bihi Fa'innamā Ĥisābuhu `Inda Rabbihi 'Innahu Lā Yufliĥu Al-Kāfirūna 023-117 ከአላህም ጋር ሌላን አምላክ ለእርሱ በእርሱ ማስረጃ የሌለውን የሚገዛ ሰው ምርመራው እጌታው ዘንድ ብቻ ነው፡፡ እነሆ ከሓዲዎች አይድኑም፡፡ وَمَ‍‍ن‍ْ يَ‍‍د‍‍ْعُ مَعَ ا‍للَّهِ إِلَها‍ً آخَرَ لاَ بُرْه‍‍َ‍ا‍نَ لَهُ بِهِ فَإِ‍نّ‍‍َمَا حِسَابُهُ عِ‍‍ن‍‍ْدَ رَبِّهِ إِ‍نّ‍‍َهُ لاَ يُفْلِحُ ا‍لْكَافِر‍ُو‍نَ
Wa Qul Rabbi Aghfir Wa Arĥam Wa 'Anta Khayru Ar-Rāĥimīna 023-118 በልም آ«ጌታዬ ሆይ ማር፤ እዘንም፡፡ አንተም ከአዛኞች ሁሉ በላጭ ነህ፡፡آ» وَقُلْ رَبِّ ا‍غْفِرْ وَا‍رْحَمْ وَأَ‍ن‍‍ْتَ خَيْرُ ا‍لرَّاحِم‍‍ِ‍ي‍نَ
Next Sūrah