10) Sūrat Yūnis

Printed format

10) سُورَة يُونِس

'Alif-Lām-Rā Tilka 'Āyātu Al-Kitābi Al-Ĥakīmi 010-001 አ.ለ.ረ (አሊፍ ላም ራ) ይህቺ (ሱራ) ጥበብ ከተመላው መጽሐፍ (ከቁርኣን) አንቀጾች ናት፡፡ أَلِف-لَام-رَا تِلْكَ آي‍‍َ‍ا‍تُ ا‍لْكِت‍‍َ‍ا‍بِ ا‍لْحَك‍‍ِ‍ي‍مِ
'Akāna Lilnnāsi `Ajabāan 'An 'Awĥaynā 'Ilá Rajulin Minhum 'An 'Andhiri An-Nāsa Wa Bashshiri Al-Ladhīna 'Āmanū 'Anna Lahum Qadama Şidqin `Inda Rabbihim Qāla Al-Kāfirūna 'Inna Hādhā Lasāĥirun Mubīnun 010-002 آ«ሰዎችን አስፈራራ፡፡ እነዚያንም ያመኑትን ለእነሱ ከጌታቸው ዘንድ መልካም ምንዳ ያላቸው መኾኑን አብስርآ» በማለት ከነርሱው ወደ ኾነ አንድ ሰው ራእይን ማውረዳችን ለሰዎች ድንቅ ኾነባቸውን ከሓዲዎቹ፡- آ«ይህ በእርግጥ ግልጽ ድግምተኛ ነውآ» አሉ፡፡ أَك‍‍َ‍ا‍نَ لِل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سِ عَجَباً أَنْ أَوْحَيْنَ‍‍ا إِلَى رَجُل‍‍‍ٍ مِنْهُمْ أَنْ أَ‍ن‍‍ْذِرِ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سَ وَبَشِّرِ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُ‍‍و‍‍ا‍ أَ‍ 'Inna Rabbakumu Al-Lahu Al-Ladhī Khalaqa As-Samāwāti Wa Al-'Arđa Fī Sittati 'Ayyāmin Thumma Astawá `Alá Al-`Arshi Yudabbiru Al-'Amra Mā Min Shafī`in 'Illā Min Ba`di 'Idhnihi Dhalikumu Al-Lahu Rabbukum Fā`budūhu 'Afalā Tadhakkarūna 010-003 ጌታችሁ ያ ሰማያትንና ምድርን በስድስት ቀኖች ውስጥ የፈጠረ አላህ ነው፡፡ ከዚያም ነገሩን ሁሉ የሚያስተናብር ሲኾን በዐርሹ ላይ (ስልጣኑ) ተደላደለ፡፡ ከእርሱ ፈቃድ በኋላ ቢኾን እንጂ አንድም አማላጅ የለም፡፡ እነሆ! አላህ ጌታችሁ ነውና ተገዙት፤ አትገሰጹምን إِ‍نّ‍‍َ رَبَّكُمُ ا‍للَّهُ ا‍لَّذِي خَلَقَ ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضَ فِي سِتَّةِ أَيّ‍‍َ‍ا‍م‍‍‍ٍ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ ا‍سْتَوَى عَلَى ا‍لْعَرْشِ يُدَبِّ‍‍ر‍ُ ا‍لأَمْرَ مَا مِ‍ 'Ilayhi Marji`ukum Jamī`āan Wa`da Al-Lahi Ĥaqqāan 'Innahu Yabda'u Al-Khalqa Thumma Yu`īduhu Liyajziya Al-Ladhīna 'Āmanū Wa `Amilū Aş-Şāliĥāti Bil-Qisţi Wa Al-Ladhīna Kafarū Lahum Sharābun Min Ĥamīmin Wa `Adhābun 'Alīmun Bimā Kānū Yakfurūna 010-004 ሁላችሁም ኾናችሁ መመለሻችሁ ወደ እርሱ ነው፡፡ (ይህም) የተረጋገጠ የአላህ ቃል ኪዳን ነው፤ እርሱ መፍጠርን ይጀምራል፡፡ ከዚያም እነዚያን ያመኑትንና መልካም የሠሩትን በትክክል ይመነዳ ዘንድ ይመልሰዋል፡፡ እነዚያ የካዱትም ይክዱት በነበሩት ነገር ለነርሱ ከፈላ ውሃ የኾነ መጠጥና አሳማሚ ቅጣት አላቸው፡፡ إِلَيْهِ مَرْجِعُكُمْ جَمِيعا‍ً وَعْدَ ا‍للَّهِ حَقّا‍ً إِ‍نّ‍‍َهُ يَ‍‍ب‍‍ْدَأُ ا‍لْخَلْقَ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ يُعِيدُهُ لِيَ‍‍ج‍‍ْزِيَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍Huwa Al-Ladhī Ja`ala Ash-Shamsa Điyā'an Wa Al-Qamara Nūrāan Wa Qaddarahu Manāzila Lita`lamū `Adada As-Sinīna Wa Al-Ĥisāba Mā Khalaqa Al-Lahu Dhālika 'Illā Bil-Ĥaqqi Yufaşşilu Al-'Āyāti Liqawmin Ya`lamūna 010-005 እርሱ ያ ፀሐይን አንጻባራቂ ጨረቃንም አብሪ ያደረገ ነው፡፡ የዓመታትን ቁጥርና ሒሳብን ታውቁ ዘንድም ለእርሱ መስፈሪያዎችን የለካ ነው፡፡ አላህ ይህንን በእውነት እንጂ (በከንቱ) አልፈጠረውም፡፡ ለሚያውቁ ሕዝቦች አንቀጾችን ያብራራል፡፡ هُوَ ا‍لَّذِي جَعَلَ ا‍لشَّمْسَ ضِي‍‍َ‍ا‍ء‍ً وَا‍لْقَمَرَ نُورا‍ً وَقَدَّرَهُ مَنَازِلَ لِتَعْلَمُو‍‍ا‍ عَدَدَ ا‍لسِّن‍‍ِ‍ي‍نَ وَا‍لْحِس‍‍َ‍ا‍بَ مَا خَلَقَ ا‍للَّهُ ذَلِكَ إِلاَّ بِ‍‍ا‍لْحَقِّ يُفَصِّلُ ا‍ 'Inna Fī Akhtilāfi Al-Layli Wa An-Nahāri Wa Mā Khalaqa Al-Lahu Fī As-Samāwāti Wa Al-'Arđi La'āyātin Liqawmin Yattaqūna 010-006 ሌሊትና ቀን በመተካካታቸው አላህም በሰማያትና በምድር ውስጥ በፈጠረው ሁሉ ለሚጠነቀቁ ሕዝቦች ምልክቶች አሉ፡፡ إِ‍نّ‍‍َ فِي ا‍خْتِلاَفِ ا‍للَّيْلِ وَا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َه‍‍َ‍ا‍ر‍ِ وَمَا خَلَقَ ا‍للَّهُ فِي ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضِ لَآي‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ لِقَوْم‍‍‍ٍ يَتَّق‍‍ُ‍و‍نَ
'Inna Al-Ladhīna Lā Yarjūna Liqā'anā Wa Rađū Bil-Ĥayāati Ad-Dunyā Wa Aţma'annū Bihā Wa Al-Ladhīna Hum `An 'Āyātinā Ghāfilūna 010-007 እነዚያ መገናኘታችንን የማይፈሩ ቅርቢቱንም ሕይወት የወደዱ በእሷም የረኩ እነዚያም እነሱ ከአንቀጾቻችን ዘንጊዎች የኾኑ፡፡ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ لاَ يَرْج‍‍ُ‍و‍نَ لِق‍‍َ‍ا‍ءَنَا وَرَضُو‍‍ا‍ بِ‍‍ا‍لْحَي‍‍َ‍ا‍ةِ ا‍لدُّ‍‍ن‍‍ْيَا وَا‍ط‍‍ْمَأَ‍نّ‍‍ُو‍‍ا‍ بِهَا وَا‍لَّذ‍ِي‍نَ هُمْ عَ‍‍ن‍ْ آيَاتِنَا غَافِل‍‍ُ‍و‍نَ
'Ūlā'ika Ma'wāhumu An-Nāru Bimā Kānū Yaksibūna 010-008 እነዚያ ይሠሩት በነበሩት ምክንያት መኖሪያቸው በእሳት ውስጥ ነው፡፡ أ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ مَأْوَاهُمُ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍رُ بِمَا كَانُو‍‍ا‍ يَكْسِب‍‍ُ‍و‍نَ
'Inna Al-Ladhīna 'Āmanū Wa `Amilū Aş-Şāliĥāti Yahdīhim Rabbuhum Bi'īmānihim Tajrī Min Taĥtihimu Al-'Anhāru Fī Jannāti An-Na`īmi 010-009 እነዚያ ያመኑና መልካም ሥራዎችን የሠሩ ጌታቸው በእምነታቸው ምክንያት (የገነትን መንገድ) ይመራቸዋል፡፡ ከሥራቸው ወንዞች ይፈስሳሉ፡፡ በመጠቀሚያ ገነቶች ውስጥ ይኖራሉ፡፡ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ وَعَمِلُو‍‍ا‍ ا‍لصَّالِح‍‍َ‍ا‍تِ يَهْدِيهِمْ رَبُّهُ‍‍م‍ْ بِإِيمَانِهِمْ تَ‍‍ج‍‍ْ‍‍ر‍‍ِي مِ‍‍ن‍ْ تَحْتِهِمُ ا‍لأَنْه‍‍َ‍ا‍رُ فِي جَ‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍تِ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َع‍ Da`wāhum Fīhā Subĥānaka Al-Lahumma Wa Taĥīyatuhum Fīhā Salāmun Wa 'Ākhiru Da`wāhum 'Ani Al-Ĥamdu Lillahi Rabbi Al-`Ālamīna 010-010 በእርሷም ውስጥ ጸሎታቸው ጌታችን ሆይ! ጥራት ይገባህ (ማለት) ነው፡፡ በእርሷ ውስጥ መከባበሪያቸውም ሰላም መባባል ነው፤ የመጨረሻ ጸሎታቸውም ምስጋና ለዓለማት ጌታ ይሁን (ማለት) ነው፡፡ دَعْوَاهُمْ فِيهَا سُ‍‍ب‍‍ْحَانَكَ ا‍للَّهُ‍‍م‍ّ‍‍َ وَتَحِيَّتُهُمْ فِيهَا سَلاَم‍‍‍ٌ وَآخِ‍‍ر‍ُ دَعْوَاهُمْ أَنِ ا‍لْحَمْدُ لِلَّهِ رَبِّ ا‍لْعَالَم‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Law Yu`ajjilu Al-Lahu Lilnnāsi Ash-Sharra Asti`jālahum Bil-Khayri Laquđiya 'Ilayhim 'Ajaluhum Fanadharu Al-Ladhīna Lā Yarjūna Liqā'anā Fī Ţughyānihim Ya`mahūna 010-011 አላህ ለሰዎች ደግን ነገር ለማግኘት እንደ መቻኮላቸው (አጥፋን ሲሉት) ክፉን ነገር ቢያስቸኩል ኖሮ ጊዜያቸው ወደነሱ በተፈጸመ ነበር፡፡ እነዚያንም መገናኘታችንን የማይፈሩትን በጥመታቸው ውስጥ የሚዋልሉ ሲኾኑ እንተዋቸዋለን፡፡ وَلَوْ يُعَجِّلُ ا‍للَّهُ لِل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سِ ا‍لشَّرَّ ا‍سْتِعْجَالَهُ‍‍م‍ْ بِ‍‍ا‍لْخَيْ‍‍ر‍ِ لَقُضِيَ إِلَيْهِمْ أَجَلُهُمْ فَنَذَرُ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ لاَ يَرْج‍‍ُ‍و‍نَ لِق‍‍َ‍ا‍ءَنَا فِي طُغْيَانِهِمْ يَعْمَه‍‍ُ‍و‍نَ
Wa 'Idhā Massa Al-'Insāna Ađ-Đurru Da`ānā Lijanbihi 'Aw Qā`idāan 'Aw Qā'imāan Falammā Kashafnā `Anhu Đurrahu Marra Ka'an Lam Yad`unā 'Ilá Đurrin Massahu Kadhālika Zuyyina Lilmusrifīna Mā Kānū Ya`malūna 010-012 ሰውንም ጉዳት ባገኘው ጊዜ በጎኑ ላይ ተጋድሞ ወይም ተቀምጦ ወይም ቆሞ ይለምነናል፡፡ ጉዳቱንም ከእሱ ላይ በገለጥንለት ጊዜ ወደ አገኘው ጉዳት እንዳልጠራን ሆኖ ያልፋል፡፡ እንደዚሁ ለድንበር አላፊዎች ይሠሩት የነበሩት ሥራ ተሸለመላቸው፡፡ وَإِذَا مَسَّ ا‍لإِ‍ن‍‍ْس‍‍َ‍ا‍نَ ا‍لضُّرُّ دَعَانَا لِجَ‍‍ن‍‍ْبِهِ أَوْ قَاعِداً أَوْ ق‍‍َ‍ا‍ئِما‍ً فَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا كَشَفْنَا عَنْهُ ضُرَّهُ مَرَّ كَأَ‍ن‍ْ لَمْ يَ‍‍د‍‍ْعُنَ‍‍ا إِلَى ضُرّ‍ٍ مَسَّهُ كَذَلِكَ زُيِّنَ لِلْمُسْ‍‍ر‍&zwj
Wa Laqad 'Ahlaknā Al-Qurūna Min Qablikum Lammā Žalamū Wa Jā'at/hum Rusuluhum Bil-Bayyināti Wa Mā Kānū Liyu'uminū Kadhālika Naj Al-Qawma Al-Mujrimīna 010-013 ከእናንተ በፊት የነበሩትንም የክፍለ ዘመናት ሰዎች መልክተኞቻቸው በማስረጃዎች የመጧቸው ሲኾኑ በበደሉና የማያምኑም በኾኑ ጊዜ በእርግጥ አጠፋናቸው፡፡ እንደዚሁ ተንኮለኞችን ሕዝቦች እንቀጣለን፡፡ وَلَقَ‍‍د‍ْ أَهْلَكْنَا ا‍لْقُر‍ُو‍نَ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِكُمْ لَ‍‍م‍ّ‍‍َا ظَلَمُو‍‍ا‍ وَج‍‍َ‍ا‍ءَتْهُمْ رُسُلُهُ‍‍م‍ْ بِ‍‍ا‍لْبَيِّن‍‍َ‍ا‍تِ وَمَا كَانُو‍‍ا‍ لِيُؤْمِنُو‍‍ا‍ كَذَلِكَ نَ‍‍ج‍‍ْزِي ا‍لْقَوْمَ ا
Thumma Ja`alnākum Khalā'ifa Fī Al-'Arđi Min Ba`dihim Linanžura Kayfa Ta`malūna 010-014 ከዚያም እንዴት እንደምትሠሩ ልንመለከት ከእነሱ በኋላ በምድር ላይ ምትኮች አደረግናችሁ፡፡ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ جَعَلْنَاكُمْ خَلاَئِفَ فِي ا‍لأَرْضِ مِ‍‍ن‍ْ بَعْدِهِمْ لِنَ‍‍ن‍‍ْظُرَ كَيْفَ تَعْمَل‍‍ُ‍و‍نَ
Wa 'Idhā Tutlá `Alayhim 'Āyātunā Bayyinātin Qāla Al-Ladhīna Lā Yarjūna Liqā'anā A'ti Biqur'ānin Ghayri Hādhā 'Aw Baddilhu Qul Mā Yakūnu Lī 'An 'Ubaddilahu Min Tilqā'i Nafsī 'In 'Attabi`u 'Illā Mā Yūĥá 'Ilayya 'Innī 'Akhāfu 'In `Aşaytu Rabbī `Adhāba Yawmin `Ažīmin 010-015 አንቀጾቻችንም ግልጽ ኾነው በእነርሱ ላይ በተነበቡላቸው ጊዜ እነዚያ መገናኘታችንን የማይፈሩት ከዚህ ሌላ የሆነን ቁርኣን አምጣልን ወይም ለውጠው ይላሉ፡፡ እኔ ከራሴ በኩል ልለውጠው አይገባኝም፡፡ ወደእኔ የሚወርደውን እንጂ አልከተልም፡፡ እኔ ከጌታዬ ባምጽ የታላቁን ቀን ቅጣት እፈራለሁ በላቸው፡፡ وَإِذَا تُتْلَى عَلَيْهِمْ آيَاتُنَا بَيِّن‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ ق‍‍َ‍ا‍لَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ لاَ يَرْج‍‍ُ‍و‍نَ لِق‍‍َ‍ا‍ءَنَا ا‍ئْتِ بِقُرْآنٍ غَيْ‍‍ر‍ِ هَذَ
Qul Law Shā'a Al-Lahu Mā Talawtuhu `Alaykum Wa Lā 'Adrākum Bihi Faqad Labithtu Fīkum `Umurāan Min Qablihi 'Afalā Ta`qilūna 010-016 አላህ በሻ ኖሮ በእናንተ ላይ ባለነበብኩትም (አላህ) እርሱን ባላሳወቃችሁም ነበር፡፡ በእናንተም ውስጥ ከእርሱ በፊት (ምንም ሳልል) ብዙን ዕድሜ በእርግጥ ኖሬአለሁ፤ አታውቁምን قُ‍‍ل‍ْ لَوْ ش‍‍َ‍ا‍ءَ ا‍للَّهُ مَا تَلَوْتُهُ عَلَيْكُمْ وَلاَ أَ‍د‍‍ْرَاكُ‍‍م‍ْ بِهِ فَقَ‍‍د‍ْ لَبِثْتُ فِيكُمْ عُمُرا‍ً مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِهِ أَفَلاَ تَعْقِل‍‍ُ‍و‍نَ
Faman 'Ažlamu Mimmani Aftará `Alá Al-Lahi Kadhibāan 'Aw Kadhdhaba Bi'āyātihi 'Innahu Lā Yufliĥu Al-Mujrimūna 010-017 በአላህም ላይ እብለትን ከቀጣጠፈ ወይም በአንቀጾቹ ከአስተባበለ ይበልጥ በዳይ ማን ነው እነሆ አመጸኞች አይድኑም፡፡ فَمَنْ أَظْلَمُ مِ‍‍م‍ّ‍‍َنِ ا‍فْتَرَى عَلَى ا‍للَّهِ كَذِباً أَوْ كَذَّبَ بِآيَاتِهِ إِ‍نّ‍‍َهُ لاَ يُفْلِحُ ا‍لْمُ‍‍ج‍‍ْ‍‍ر‍‍ِم‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Ya`budūna Min Dūni Al-Lahi Mā Lā Yađurruhum Wa Lā Yanfa`uhum Wa Yaqūlūna Hā'uulā' Shufa`ā'uunā `Inda Al-Lahi Qul 'Atunabbi'ūna Al-Laha Bimā Lā Ya`lamu Fī As-Samāwāti Wa Lā Fī Al-'Arđi Subĥānahu Wa Ta`ālá `Ammā Yushrikūna 010-018 ከአላህም ሌላ የማይጎዳቸውን የማይጠቅማቸውንም ይግገዛሉ፡፡ آ«እነዚህም አላህ ዘንድ አማላጆቻችን ናቸውآ» ይላሉ፡፡ آ«አላህን በሰማያትና በምድር ውስጥ የማያውቀው ነገር ኖሮ ትነግሩታላችሁንآ» በላቸው፡፡ ከሚያጋሩት ሁሉ ጠራ፤ ላቀም፡፡ وَيَعْبُد‍ُو‍نَ مِ‍‍ن‍ْ د‍ُو‍نِ ا‍للَّهِ مَا لاَ يَضُرُّهُمْ وَلاَ يَ‍‍ن‍‍ْفَعُهُمْ وَيَقُول‍‍ُ‍و‍نَ ه‍‍َ‍ا‍ؤُلاَء شُفَع‍‍َ‍ا‍ؤُنَا عِ‍‍ن‍‍ْدَ ا‍للَّهِ قُلْ أَتُنَبِّئ‍‍ُ‍و‍نَ ا‍للَّهَ بِمَا لاَ يَعْلَمُ فِي ا‍لسَّ
Wa Mā Kāna An-Nāsu 'Illā 'Ummatan Wāĥidatankhtalafū Wa Lawlā Kalimatun Sabaqat Min Rabbika Laquđiya Baynahum Fīmā Fīhi Yakhtalifūna 010-019 ሰዎችም አንድ ሕዝብ እንጂ ሌላ አልነበሩም፡፡ ተለያዩም፡፡ ከጌታህ ያለፈች ቃልም ባልነበረች ኖሮ በእርሱ በሚለያዩበት ነገር በመካከላቸው በእርግጥ (በቶሎ) በተፈረደ ነበር፡፡ وَمَا ك‍‍َ‍ا‍نَ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سُ إِلاَّ أُ‍مّ‍‍َة‍‍‍ً وَا‍حِدَة‍‍‍ً فَاخْتَلَفُو‍‍ا‍ وَلَوْلاَ كَلِمَة‍‍‍ٌ سَبَقَتْ مِ‍‍ن‍ْ رَبِّكَ لَقُضِيَ بَيْنَهُمْ فِيمَا ف‍‍ِ‍ي‍هِ يَخْتَلِف‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Yaqūlūna Lawlā 'Unzila `Alayhi 'Āyatun Min Rabbihi Faqul 'Innamā Al-Ghaybu Lillahi Fāntažirū 'Innī Ma`akum Mina Al-Muntažirīna 010-020 በእርሱ ላይም ከጌታው የሆነች ተዓምር ለምን አትወረድለትም ይላሉ፡፡ آ«ሩቅ ነገርም ሁሉ የአላህ ብቻ ነው፡፡ ተጠባበቁም፤ እኔ ከናንተ ጋር ከሚጠባበቁት ነኝናآ» በላቸው፡፡ وَيَقُول‍‍ُ‍و‍نَ لَوْلاَ أُ‍ن‍‍ْزِلَ عَلَيْهِ آيَة‍‍‍ٌ مِ‍‍ن‍ْ رَبِّهِ فَقُلْ إِ‍نّ‍‍َمَا ا‍لْغَيْبُ لِلَّهِ فَا‍ن‍‍ْتَظِرُو‍ا‍ إِ‍نّ‍‍ِي مَعَكُ‍‍م‍ْ مِنَ ا‍لْمُ‍‍ن‍‍ْتَظِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Wa 'Idhā 'Adhaq An-Nāsa Raĥmatan Min Ba`di Đarrā'a Massat/hum 'Idhā Lahum Makrun Fī 'Āyātinā Quli Al-Lahu 'Asra`u Makrāan 'Inna Rusulanā Yaktubūna Mā Tamkurūn 010-021 ሰዎችንም ካገኛቸው ጉዳት በኋላ እዝነትን (ዝናብና ምቾትን) ባቀመስናቸው ጊዜ ወዲያውኑ ለእነሱ በተዓምራቶቻችን (በማላገጥ) ተንኮል ይኖራቸዋል፡፡ አላህ ቅጣተ ፈጣን ነው፡፡ آ«መልክተኞቻችን የምትመክሩትን ነገር በእርግጥ ይጽፋሉآ» በላቸው፡፡ وَإِذَا أَذَ‍ق‍‍ْنَا ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سَ رَحْمَة‍‍‍ً مِ‍‍ن‍ْ بَعْدِ ضَرّ‍َا‍ءَ مَسَّتْهُمْ إِذَا لَهُ‍‍م‍ْ مَكْر‍ٌ فِ‍‍ي آيَاتِنَا قُلِ ا‍للَّهُ أَسْرَعُ مَكْرا‍ً إِ‍نّ‍‍َ رُسُلَنَا يَكْتُب‍ Huwa Al-Ladhī Yusayyirukum Al-Barri Wa Al-Baĥri Ĥattá 'Idhā Kuntum Al-Fulki Wa Jarayna Bihim Birīĥin Ţayyibatin Wa Fariĥū Bihā Jā'at/hā Rīĥun `Āşifun Wa Jā'ahumu Al-Mawju Min Kulli Makānin Wa Žannū 'Annahum 'Uĥīţa Bihim Da`aw Al-Laha Mukhlişīna Lahu Ad-Dīna La'in 'Anjaytanā Min Hadhihi Lanakūnanna Mina Ash-Shākirīna 010-022 እርሱ (አላህ) ያ በየብስና በባሕር የሚያስኬዳችሁ ነው፡፡ በመርከቦችም ውስጥ በሆናችሁና በእነርሱም በመልካም ነፋስ በርሷ የተደሰቱ ኾነው (መርከቦቹ) በተንሻለሉ ጊዜ ኀይለኛ ነፋስ ትመጣባታለች፡፡ ከየስፍራውም ማዕበል ይመጣባቸዋል፡፡ እነሱም (ለጥፋት) የተከበቡ መሆናቸውን ያረጋግጣሉ፡፡ (ያን ጊዜ) አላህን ከዚህች (ጭንቀት) ብታድነን በእርግጥ ከአመስጋኞቹ እንሆናለን ሲሉ ሃይማኖትን ለርሱ ብቻ ያጠሩ ሆነው ይለምኑታል፡፡ هُوَ ا‍لَّذِي يُسَيِّرُكُمْ فِي ا‍لْبَرِّ وَا‍لْبَحْ‍‍ر‍ِ حَتَّى إِذَا كُ‍ Falammā 'Anjāhum 'Idhā Hum Yabghūna Fī Al-'Arđi Bighayri Al-Ĥaqqi Yā 'Ayyuhā An-Nāsu 'Innamā Baghyukum `Alá 'Anfusikum Matā`a Al-Ĥayāati Ad-DunThumma 'Ilaynā Marji`ukum Fanunabbi'ukum Bimā Kuntum Ta`malūna 010-023 በአዳናቸውም ጊዜ እነሱ ወዲያውኑ ያለ አግባብ በምድር ላይ ወሰን ያልፋሉ፡፡ እናንተ ሰዎች ሆይ! ወሰን ማለፋችሁ (ጥፋቱ) በነፍሶቻችሁ ላይ ብቻ ነው፡፡ (እርሱም) የቅርቢቱ ሕይወት መጠቀሚያ ነው፡፡ ከዚያም መመለሻችሁ ወደኛ ነው፡፡ ትሠሩት የነበራችሁትንም ሁሉ እንነግራችኋለን፡፡ فَلَ‍‍م‍ّ‍‍َ‍‍ا‍ أَ‍ن‍‍ْجَاهُمْ إِذَا هُمْ يَ‍‍ب‍‍ْغ‍‍ُ‍و‍نَ فِي ا‍لأَرْضِ بِغَيْ‍‍ر‍ِ ا‍لْحَقِّ يَ‍‍ا‍ أَيُّهَا ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سُ إِ
'Innamā Mathalu Al-Ĥayāati Ad-Dunyā Kamā'in 'Anzalnāhu Mina As-Samā'i Fākhtalaţa Bihi Nabātu Al-'Arđi Mimmā Ya'kulu An-Nāsu Wa Al-'An`ām Ĥattá 'Idhā 'Akhadhati Al-'Arđu Zukhrufahā Wa Azzayyanat Wa Žanna 'Ahluhā 'Annahum Qādirūna `Alayhā 'Atāhā 'Amrunā Laylāan 'Aw Nahārāan Faja`alnāhā Ĥaşīdāan Ka'an Lam Taghna Bil-'Amsi Kadhālika Nufaşşilu Al-'Āyāti Liqawmin Yatafakkarūna 010-024 የቅርቢቱ ሕይወት ምሳሌ ከሰማይ እንዳወረድነው ውሃ፣ በእርሱም ሰውና እንስሳዎች ከሚበሉት የምድር በቃይ ተቀላቅሎበት (እንደ ፋፋ) ምድርም ውበትዋን በያዘችና ባጌጠች ጊዜ ባለቤቶችዋም በርሷ ላይ እነርሱ ቻዮች መኾናቸውን ባሰቡ ጊዜ ትእዛዛችን ሌሊት ወይም ቀን መጥቶባት ትላንት እንዳልነበረች የታጨደች እንዳደረግናት ብጤ ነው፡፡ እንደዚሁም ለሚያስተነትኑ ሕዝቦች አንቀጾችን እናብራራለን፡፡ إِ‍نّ‍‍َمَا مَثَلُ ا‍لْحَي‍‍َ‍ا‍ةِ ا‍لدُّ‍‍ن‍‍ْيَا كَم‍‍َ‍ا‍<
Wa Allāhu Yad`ū 'Ilá Dāri As-Salāmi Wa Yahdī Man Yashā'u 'Ilá Şirāţin Mustaqīmin 010-025 አላህም ወደ ሰላም አገር ይጠራል፡፡ የሚሻውንም ሰው ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይመራል፡፡ وَاللَّهُ يَ‍‍د‍‍ْعُو إِلَى د‍َا‍ر‍ِ ا‍لسَّلاَمِ وَيَهْدِي مَ‍‍ن‍ْ يَش‍‍َ‍ا‍ءُ إِلَى صِر‍َا‍ط‍‍‍ٍ مُسْتَق‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٍ
Lilladhīna 'Aĥsanū Al-Ĥusná Wa Ziyādatun Wa Lā Yarhaqu Wujūhahum Qatarun Wa Lā Dhillatun 'Ūlā'ika 'Aşĥābu Al-Jannati Hum Fīhā Khālidūna 010-026 ለእነዚያ መልካም ለሠሩት መልካም ነገርና ጭማሪም አላቸው፡፡ ፊቶቻቸውንም ጥቁረትና ውርደት አይሸፍናቸውም፡፡ እነዚያ የገነት ሰዎች ናቸው፡፡ እነርሱ በውስጧ ዘውታሪዎች ናቸው፡፡ لِلَّذ‍ِي‍نَ أَحْسَنُو‍‍ا‍ ا‍لْحُسْنَى وَزِيَادَة‍‍‍ٌ وَلاَ يَرْهَقُ وُجُوهَهُمْ قَتَر‍ٌ وَلاَ ذِلَّةٌ أ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ أَصْح‍‍َ‍ا‍بُ ا‍لْجَ‍‍ن‍ّ‍‍َةِ هُمْ فِيهَا خَالِد‍ُو‍نَ
Wa Al-Ladhīna Kasabū As-Sayyi'āti Jazā'u Sayyi'atin Bimithlihā Wa Tarhaquhum Dhillatun Mā Lahum Mina Al-Lahi Min `Āşimin Ka'annamā 'Ughshiyat Wujūhuhum Qiţa`āan Mina Al-Layli Mužlimāan 'Ūlā'ika 'Aşĥābu An-Nāri Hum Fīhā Khālidūna 010-027 ለእነዚያም ኃጢአቶችን ለሠሩት የኃጢኣቲቱ ቅጣት በብጤዋ አለቻቸው፡፡ ውርደትም ትሸፍናቸዋለች፡፡ ለእነሱ ከአላህ (ቅጣት) ጠባቂ የላቸውም፡፡ ፊቶቻቸው ከጨለመ ሌሊት ቁራጮች እንደ ተሸፈኑ ይኾናሉ፡፡ እነዚያ የእሳት ሰዎች ናቸው፡፡ እነርሱ በውስጧ ዘለዓለም ነዋሪዎች ናቸው፡፡ وَالَّذ‍ِي‍نَ كَسَبُو‍‍ا‍ ا‍لسَّيِّئ‍‍َ‍ا‍تِ جَز‍َا‍ءُ سَيِّئَة‍‍‍ٍ بِمِثْلِهَا وَتَرْهَقُهُمْ ذِلَّة‍‍‍ٌ مَا لَهُ‍‍م‍ْ مِنَ ا‍للَّهِ مِنْ عَاصِم‍‍‍ٍ كَأَ‍نّ‍‍َمَ‍ Wa Yawma Naĥshuruhum Jamī`āan Thumma Naqūlu Lilladhīna 'Ashrakū Makānakum 'Antum Wa Shurakā'uukum Fazayyalnā Baynahum Wa Qāla Shurakā'uuhum Mā Kuntum 'Īyānā Ta`budūna 010-028 ሁሉንም የምንሰበስባቸውን ከዚያም ለእነዚያ ለአጋሩት እናንተም ተጋሪዎችሁም ስፍራችሁን ያዙ የምንልበትን ተጋሪዎቻቸውም እኛን ትገዙ አልነበራችሁም የሚሉዋቸው ሲኾኑ በመካከላቸው የምንለይበትን ቀን (አስታውስ)፡፡ وَيَوْمَ نَحْشُرُهُمْ جَمِيعا‍ً ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ نَق‍‍ُ‍و‍لُ لِلَّذ‍ِي‍نَ أَشْرَكُو‍‍ا‍ مَكَانَكُمْ أَ‍ن‍‍ْتُمْ وَشُرَك‍‍َ‍ا‍ؤُكُمْ فَزَيَّلْنَا بَيْنَهُمْ وَق‍‍َ‍ا‍لَ شُرَك‍‍َ‍ا‍ؤُهُ‍‍م‍ْ مَا كُ‍‍ن‍‍ْتُمْ إِيَّانَا تَعْبُد‍ُو‍نَ
Fakafá Bil-Lahi Shahīdāan Baynanā Wa Baynakum 'In Kunnā `An `Ibādatikum Laghāfilīna 010-029 آ«(ጣዖታቶቹ ለእኛ) ከመገዛታችሁ በእርግጥ ዘንጊዎች ለመኾናችንም በእኛና በእናንተ መካከል የአላህ መስካሪነት በቃآ» (ይሏቸዋል)፡፡ فَكَفَى بِ‍‍ا‍للَّهِ شَهِيدا‍ً بَيْنَنَا وَبَيْنَكُمْ إِ‍ن‍ْ كُ‍‍ن‍ّ‍‍َا عَنْ عِبَادَتِكُمْ لَغَافِل‍‍ِ‍ي‍نَ
Hunālika Tablū Kullu Nafsin Mā 'Aslafat Wa Ruddū 'Ilá Al-Lahi Mawlāhumu Al-Ĥaqqi Wa Đalla `Anhum Mā Kānū Yaftarūna 010-030 በዚያ ቀን ነፍስ ሁሉ ያሳለፈችውን ሥራ ታውቃለች፡፡ (አጋሪዎች) ወደ አላህም እውነተኛ ወደ ሆነው ጌታቸው ይመለሳሉ፡፡ ከእነሱም ይቀጣጥፉት የነበሩት ነገር ይጠፋቸዋል፡፡ هُنَالِكَ تَ‍‍ب‍‍ْلُو كُلُّ نَفْس‍‍‍ٍ مَ‍‍ا‍ أَسْلَفَتْ وَرُدُّو‍ا‍ إِلَى ا‍للَّهِ مَوْلاَهُمُ ا‍لْحَقِّ وَضَلَّ عَنْهُ‍‍م‍ْ مَا كَانُو‍‍ا‍ يَفْتَر‍ُو‍نَ
Qul Man Yarzuqukum Mina As-Samā'i Wa Al-'Arđi 'Amman Yamliku As-Sam`a Wa Al-'Abşāra Wa Man Yukhriju Al-Ĥayya Mina Al-Mayyiti Wa Yukhriju Al-Mayyita Mina Al-Ĥayyi Wa Man Yudabbiru Al-'Amra Fasayaqūlūna Al-Lahu Faqul 'Afalā Tattaqūna 010-031 آ«ከሰማይና ከምድር ሲሳይን የሚሰጣችሁ ማን ነው መስሚያዎችንና ማያዎችንስ የፈጠረ ማን ነው ከሙትም ሕያውን የሚያወጣ ከሕያውም ሙትን የሚያወጣስ ማን ነው ነገሩን ሁሉ የሚያስተናብርስ ማን ነውآ» በላቸው፡፡ آ«በእርግጥም አላህ ነውآ» ይሉሃል፡፡ آ«ታዲያ (ለምን ታጋራላችሁ) አትፈሩትምንآ» በላቸው፡፡ قُلْ مَ‍‍ن‍ْ يَرْزُقُكُ‍‍م‍ْ مِنَ ا‍لسَّم‍‍َ‍ا‍ءِ وَا‍لأَرْضِ أَ‍مّ‍‍َ‍‍ن‍ْ يَمْلِكُ ا‍لسَّمْعَ وَا‍لأَ‍ب‍‍ْص‍‍َ‍ا‍رَ وَمَ‍‍ن Fadhalikumu Al-Lahu Rabbukumu Al-Ĥaqqu Famādhā Ba`da Al-Ĥaqqi 'Illā Ađ-Đalālu Fa'annā Tuşrafūna 010-032 እርሱ እውነተኛ ጌታችሁ አላህ ነው፡፡ ከእውነትም በኋላ ጥመት እንጂ ሌላ ምን አለ (ከውነት) እንዴት ትዞራላችሁ فَذَلِكُمُ ا‍للَّهُ رَبُّكُمُ ا‍لْحَقُّ فَمَاذَا بَعْدَ ا‍لْحَقِّ إِلاَّ ا‍لضَّلاَلُ فَأَ‍نّ‍‍َا تُصْرَف‍‍ُ‍و‍نَ
Kadhālika Ĥaqqat Kalimatu Rabbika `Alá Al-Ladhīna Fasaqū 'Annahum Lā Yu'uminūna 010-033 እንደዚሁ የጌታህ ቃል በእነዚያ ባመጹት ላይ እነርሱ የማያምኑ መሆናቸው ተረጋገጠች፡፡ كَذَلِكَ حَقَّتْ كَلِمَةُ رَبِّكَ عَلَى ا‍لَّذ‍ِي‍نَ فَسَقُ‍‍و‍‍ا‍ أَ‍نّ‍‍َهُمْ لاَ يُؤْمِن‍‍ُ‍و‍نَ
Qul Hal Min Shurakā'ikum Man Yabda'u Al-Khalqa Thumma Yu`īduhu Quli Al-Lahu Yabda'u Al-Khalqa Thumma Yu`īduhu Fa'anná Tu'ufakūna 010-034 آ«ከምታጋሩዋቸው (ጣዖታት) ውስጥ መፍጠርን የሚጀምር ከዚም የሚመልሰው አለንآ» በላቸው፡፡ آ«አላህ መፍጠርን ይጀምራል፤ ከዚያም ይመልሰዋል፡፡ ታዲያ (ከእምነት) እንዴት ትዞራላችሁآ» በላቸው፡፡ قُلْ هَلْ مِ‍‍ن‍ْ شُرَك‍‍َ‍ا‍ئِكُ‍‍م‍ْ مَ‍‍ن‍ْ يَ‍‍ب‍‍ْدَأُ ا‍لْخَلْقَ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ يُعِيدُهُ قُلِ ا‍للَّهُ يَ‍‍ب‍‍ْدَأُ ا‍لْخَلْقَ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ يُعِيدُهُ فَأَ‍نّ‍‍َى تُؤْفَك‍‍ُ‍و‍نَ
Qul Hal Min Shurakā'ikum Man Yahdī 'Ilá Al-Ĥaqqi Quli Al-Lahu Yahdī Lilĥaqqi 'Afaman Yahdī 'Ilá Al-Ĥaqqi 'Aĥaqqu 'An Yuttaba`a 'Amman Lā Yahiddī 'Illā 'An Yuhdá Famā Lakum Kayfa Taĥkumūna 010-035 آ«ከምታጋሩዋቸው፤ ወደ እውነት የሚመራ አለንآ» በላቸው፡፡ آ«አላህ ወደ እውነቱ ይመራል፡፡ ወደ እውነት የሚመራው ሊከተሉት የተገባው ነውን ወይስ ካልተመራ በስተቀር የማይመራው ለእናንተም ምን (አስረጅ) አላችሁ እንዴት (በውሸት) ትፈርዳላችሁآ» በላቸው፡፡ قُلْ هَلْ مِ‍‍ن‍ْ شُرَك‍‍َ‍ا‍ئِكُ‍‍م‍ْ مَ‍‍ن‍ْ يَهْدِي إِلَى ا‍لْحَقِّ قُلِ ا‍للَّهُ يَهْدِي لِلْحَقِّ أَفَمَ‍‍ن‍ْ يَهْدِي إِلَى ا‍لْحَقِّ أَحَقُّ أَ‍ن‍ْ يُتَّبَعَ أَ‍مّ‍‍َ‍‍ن‍ْ لاَ يَهِدِّ‍ Wa Mā Yattabi`u 'Aktharuhum 'Illā Žannāan 'Inna Až-Žanna Lā Yughnī Mina Al-Ĥaqqi Shay'āan 'Inna Al-Laha `Alīmun Bimā Yaf`alūna 010-036 አብዛኞቻቸውም ጥርጣሬን እንጂ አይከተሉም፡፡ ጥርጣሬ ከእውነት ምንም አያብቃቃም፡፡ አላህ የሚሠሩትን ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡ وَمَا يَتَّبِعُ أَكْثَرُهُمْ إِلاَّ ظَ‍‍ن‍ّ‍‍ا‍ً إِ‍نّ‍‍َ ا‍لظَّ‍‍ن‍ّ‍‍َ لاَ يُغْنِي مِنَ ا‍لْحَقِّ شَيْئا‍ً إِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ عَل‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ بِمَا يَفْعَل‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Mā Kāna Hādhā Al-Qur'ānu 'An Yuftará Min Dūni Al-Lahi Wa Lakin Taşdīqa Al-Ladhī Bayna Yadayhi Wa Tafşīla Al-Kitābi Lā Rayba Fīhi Min Rabbi Al-`Ālamīna 010-037 ይህም ቁርኣን ከአላህ ሌላ (ከሆነ ፍጡር) የተቀጠፈ ሊሆን አይገባውም፡፡ ግን ያንን ከእርሱ በፊት ያለውን (መጽሐፍ) የሚያረጋግጥና በመጽሐፉ ውስጥ ያለውን የሚዘረዝር በእርሱ ጥርጣሬ የሌለበት ሲሆን ከዓለማት ጌታ (የተወረደ) ነው፡፡ وَمَا ك‍‍َ‍ا‍نَ هَذَا ا‍لْقُرْآنُ أَ‍ن‍ْ يُفْتَرَى مِ‍‍ن‍ْ د‍ُو‍نِ ا‍للَّهِ وَلَكِ‍‍ن‍ْ تَصْد‍ِي‍قَ ا‍لَّذِي بَيْنَ يَدَيْهِ وَتَفْص‍‍ِ‍ي‍لَ ا‍لْكِت‍‍َ‍ا‍بِ لاَ رَيْبَ ف‍‍ِ‍ي‍هِ مِ‍‍ن‍ْ
'Am Yaqūlūna Aftarāhu Qul Fa'tū Bisūratin Mithlihi Wa Ad`ū Mani Astaţa`tum Min Dūni Al-Lahi 'In Kuntum Şādiqīna 010-038 በእውነትም آ«(ሙሐመድ) ቀጣጠፈውآ» ይላሉን آ«ይህ ከሆነ መሰሉን (አንዲት) ሱራ አምጡ፡፡ ከአላህም ሌላ የቻላችሁትን ሁሉ (ረዳት) ጥሩ፡፡ እውነተኞች እንደሆናችሁ (ተጋግዛችሁ አምጡ)آ» በላቸው፡፡ أَمْ يَقُول‍‍ُ‍و‍نَ ا‍فْتَر‍َا‍هُ قُلْ فَأْتُو‍‍ا‍ بِسُورَة‍‍‍ٍ مِثْلِهِ وَا‍د‍‍ْعُو‍‍ا‍ مَنِ ا‍سْتَطَعْتُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ د‍ُو‍نِ ا‍للَّهِ إِ‍ن‍ْ كُ‍‍ن‍‍ْتُمْ صَادِق‍‍ِ‍ي‍نَ
Bal Kadhdhabū Bimā Lam Yuĥīţū Bi`ilmihi Wa Lammā Ya'tihim Ta'wīluhu Kadhālika Kadhdhaba Al-Ladhīna Min Qablihimnžur Kayfa Kāna `Āqibatu Až-Žālimīna 010-039 ይልቁንም (ከቁርኣን) እውቀቱን ባላደረሱት ፍቹም ገና ባልመጣቸው ነገር አስተባበሉ፡፡ እንደዚሁ እነዚያ ከእነሱ በፊት የነበሩት አስተባብለዋል፡፡ የበዳዮችም መጨረሻ እንዴት እንደ ነበረ ተመልከት፡፡ بَلْ كَذَّبُو‍‍ا‍ بِمَا لَمْ يُحِيطُو‍‍ا‍ بِعِلْمِهِ وَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا يَأْتِهِمْ تَأْوِيلُهُ كَذَلِكَ كَذَّبَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِهِمْ فَا‍ن‍‍ْظُرْ كَيْفَ ك‍‍َ‍ا‍نَ عَاقِبَةُ ا‍لظَّالِم‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Minhum Man Yu'uminu Bihi Wa Minhum Man Lā Yu'uminu Bihi Wa Rabbuka 'A`lamu Bil-Mufsidīna 010-040 ከእነርሱም ውስጥ (ወደፊት) በርሱ የሚያምኑ አልሉ፡፡ ከእነርሱም በእርሱ የማያምኑ አልሉ፡፡ ጌታህም አጥፊዎቹን በጣም ዐዋቂ ነው፡፡ وَمِنْهُ‍‍م‍ْ مَ‍‍ن‍ْ يُؤْمِنُ بِهِ وَمِنْهُ‍‍م‍ْ مَ‍‍ن‍ْ لاَ يُؤْمِنُ بِهِ وَرَبُّكَ أَعْلَمُ بِ‍‍ا‍لْمُفْسِد‍ِي‍نَ
Wa 'In Kadhdhabūka Faqul Lī `Amalī Wa Lakum `Amalukum 'Antum Barī'ūna Mimmā 'A`malu Wa 'Anā Barī'un Mimmā Ta`malūna 010-041 آ«ቢያስተባብሉህም ለእኔ ሥራዬ አለኝ፡፡ ለእናንተም ሠራችሁ አላችሁ፡፡ እናንተ ከምሠራው ነገር ንጹሕ ናችሁ፡፡ እኔም ከምትሠሩት ነገር ንጹሕ ነኝآ» በላቸው፡፡ وَإِ‍ن‍ْ كَذَّب‍‍ُ‍و‍كَ فَقُ‍‍ل‍ْ لِي عَمَلِي وَلَكُمْ عَمَلُكُمْ أَ‍ن‍‍ْتُ‍‍م‍ْ بَ‍‍ر‍‍ِي‍ئ‍‍ُ‍و‍نَ مِ‍‍م‍ّ‍‍َ‍‍ا‍ أَعْمَلُ وَأَنَا بَ‍‍ر‍‍ِي‍ء‍ٌ مِ‍‍م‍ّ‍‍َا تَعْمَل‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Minhum Man Yastami`ūna 'Ilayka 'Afa'anta Tusmi`u Aş-Şumma Wa Law Kānū Lā Ya`qilūna 010-042 ከእነሱም ወደ አንተ የሚያዳምጡ (እና የማያምኑ) አልሉ፡፡ አንተ ደንቆሮዎችን የማያውቁ ቢኾኑም ታሰማለህን وَمِنْهُ‍‍م‍ْ مَ‍‍ن‍ْ يَسْتَمِع‍‍ُ‍و‍نَ إِلَيْكَ أَفَأَ‍ن‍‍ْتَ تُسْمِعُ ا‍لصُّ‍‍م‍ّ‍‍َ وَلَوْ كَانُو‍‍ا‍ لاَ يَعْقِل‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Minhum Man Yanžuru 'Ilayka 'Afa'anta Tahdī Al-`Umya Wa Law Kānū Lā Yubşirūna 010-043 ከእነሱም ወደ አንተ የሚመለከቱ አልሉ፡፡ አንተ (ልበ) ዕውራንን የማያዩ ቢኾኑም ትመራለህን وَمِنْهُ‍‍م‍ْ مَ‍‍ن‍ْ يَ‍‍ن‍‍ْظُرُ إِلَيْكَ أَفَأَ‍ن‍‍ْتَ تَهْدِي ا‍لْعُمْيَ وَلَوْ كَانُو‍‍ا‍ لاَ يُ‍‍ب‍‍ْصِر‍ُو‍نَ
'Inna Al-Laha Lā Yažlimu An-Nāsa Shay'āan Wa Lakinna An-Nāsa 'Anfusahum Yažlimūna 010-044 አላህ ሰዎችን ምንም አይበድልም፡፡ ግን ሰዎች ነፍሶቻቸውን ይበድላሉ፡፡ إِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ لاَ يَظْلِمُ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سَ شَيْئا‍ً وَلَكِ‍‍ن‍ّ‍‍َ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سَ أَ‍ن‍‍ْفُسَهُمْ يَظْلِم‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Yawma Yaĥshuruhum Ka'an Lam Yalbathū 'Illā Sā`atan Mina An-Nahāri Yata`ārafūna Baynahum Qad Khasira Al-Ladhīna Kadhdhabū Biliqā'i Al-Lahi Wa Mā Kānū Muhtadīna 010-045 (ከሓዲዎችን) ከቀን አንዲትን ሰዓት እንጂ እንዳልቆዩ መስለው በመካከላቸው የሚተዋወቁ ሲሆኑ በምንሰበስባቸው ቀን (አስታውስ)፡፡ እነዚያ በአላህ መገናኘት ያስተባበሉት በእርግጥ ከሰሩ የተመሩም አልነበሩም፡፡ وَيَوْمَ يَحْشُرُهُمْ كَأَ‍ن‍ْ لَمْ يَلْبَثُ‍‍و‍‍ا‍ إِلاَّ سَاعَة‍‍‍ً مِنَ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َه‍‍َ‍ا‍ر‍ِ يَتَعَارَف‍‍ُ‍و‍نَ بَيْنَهُمْ قَ‍‍د‍ْ خَسِ‍‍ر‍َ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَذَّبُو‍‍ا‍ بِلِق‍‍َ‍ا‍ءِ Wa 'Immā Nuriyannaka Ba`đa Al-Ladhī Na`iduhum 'Aw Natawaffayannaka Fa'ilaynā Marji`uhum Thumma Al-Lahu Shahīdun `Alá Mā Yaf`alūna 010-046 የዚያንም የምናስፈራራቸውን ከፊሉን (በሕይወትህ) ብናሳይህ (መልካም ነው)፡፡ ወይም (ሳናሳይህ) ብንገድልህ መመለሻቸው ወደ እኛ ነው፡፡ ከዚያም አላህ በሚሠሩት ስራ ላይ ዐዋቂ ነው፡፡ وَإِ‍مّ‍‍َا نُ‍‍ر‍‍ِيَ‍‍ن‍ّ‍‍َكَ بَعْضَ ا‍لَّذِي نَعِدُهُمْ أَوْ نَتَوَفَّيَ‍‍ن‍ّ‍‍َكَ فَإِلَيْنَا مَرْجِعُهُمْ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ ا‍للَّهُ شَه‍‍ِ‍ي‍دٌ عَلَى مَا يَفْعَل‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Likulli 'Ummatin Rasūlun Fa'idhā Jā'a Rasūluhum Quđiya Baynahum Bil-Qisţi Wa Hum Lā Yužlamūna 010-047 ለሕዝቦችም ሁሉ መልክተኛ አላቸው፡፡ መልክተኛውም በመጣ ጊዜ (ሲያስተባብሉ) በመካከላቸው በትክክል ይፈረዳል፡፡ እነርሱም አይበደሉም፡፡ وَلِكُلِّ أُ‍مّ‍‍َة‍‍‍ٍ رَس‍‍ُ‍و‍ل‍‍‍ٌ فَإِذَا ج‍‍َ‍ا‍ءَ رَسُولُهُمْ قُضِيَ بَيْنَهُ‍‍م‍ْ بِ‍‍ا‍لْقِسْطِ وَهُمْ لاَ يُظْلَم‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Yaqūlūna Matá Hādhā Al-Wa`du 'In Kuntum Şādiqīna 010-048 آ«እውነተኞችም ከሆናችሁ ይህ (የቅጣቱ) ቀጠሮ መቼ ነውآ» ይላሉ፡፡ وَيَقُول‍‍ُ‍و‍نَ مَتَى هَذَا ا‍لْوَعْدُ إِ‍ن‍ْ كُ‍‍ن‍‍ْتُمْ صَادِق‍‍ِ‍ي‍نَ
Qul Lā 'Amliku Linafsī Đarrāan Wa Lā Naf`āan 'Illā Mā Shā'a Al-Lahu Likulli 'Ummatin 'Ajalun 'Idhā Jā'a 'Ajaluhum Falā Yasta'khirūna Sā`atan Wa Lā Yastaqdimūna 010-049 آ«ለራሴ ጉዳትንም ጥቅምንም አላህ ከሻው በስተቀር አልችልም፡፡ ለሕዝቦች ሁሉ የተወሰነ ጊዜ አልላቸው፡፡ ጊዜያቸው በመጣ ወቅት አንዲትን ሰዓት አይቆዩም፤ አይቀደሙምምآ» በላቸው፡፡ قُ‍‍ل‍ْ لاَ أَمْلِكُ لِنَفْسِي ضَرّا‍ً وَلاَ نَفْعا‍ً إِلاَّ مَا ش‍‍َ‍ا‍ءَ ا‍للَّهُ لِكُلِّ أُ‍مّ‍‍َةٍ أَجَل‍‍‍ٌ إِذَا ج‍‍َ‍ا‍ءَ أَجَلُهُمْ فَلاَ يَسْتَأْخِر‍ُو‍نَ سَاعَة‍‍‍ً وَلاَ يَسْتَ‍‍ق‍‍ْدِم‍‍ُ‍و‍نَ
Qul 'Ara'aytum 'In 'Atākum `Adhābuhu Bayātāan 'Aw Nahārāandhā Yasta`jilu Minhu Al-Mujrimūna 010-050 آ«ቅጣቱ በሌሊት ወይም በቀን ቢመጣባችሁ፤ አጋሪዎቹ ከርሱ የሚቻኮሉበት ነገር ምንድን ነው ንገሩኝآ» በላቸው፡፡ قُلْ أَرَأَيْتُمْ إِنْ أَتَاكُمْ عَذَابُهُ بَيَاتاً أَوْ نَهَارا‍ً مَاذَا يَسْتَعْجِلُ مِنْهُ ا‍لْمُ‍‍ج‍‍ْ‍‍ر‍‍ِم‍‍ُ‍و‍نَ
'Athumma 'Idhā Mā Waqa`a 'Āmantum Bihi 'Āl'āna Wa Qad Kuntum Bihi Tasta`jilūna 010-051 آ«ከዚያም (ቅጣቱ) በወደቀ ጊዜ በእርሱ አመናችሁበትን በእርግጥ በእርሱ የምትቻኮሉ የነበራችሁ ስትሆኑ አሁንآ» (ይባላሉ)፡፡ أَثُ‍‍م‍ّ‍‍َ إِذَا مَا وَقَعَ آمَ‍‍ن‍‍ْتُ‍‍م‍ْ بِهِ أ‍َ‍الآنَ وَقَ‍‍د‍ْ كُ‍‍ن‍‍ْتُ‍‍م‍ْ بِهِ تَسْتَعْجِل‍‍ُ‍و‍نَ
Thumma Qīla Lilladhīna Žalamū Dhūqū `Adhāba Al-Khuldi Hal Tujzawna 'Illā Bimā Kuntum Taksibūna 010-052 ከዚያም ለእነዚያ ለበደሉት፡- آ«ዘውታሪን ቅጣት ቅመሱ ትሠሩት የነበረችሁትን ዋጋ እንጂ አትመነዱምآ» ይባላሉ፡፡ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ ق‍‍ِ‍ي‍لَ لِلَّذ‍ِي‍نَ ظَلَمُو‍‍ا‍ ذُوقُو‍‍ا‍ عَذ‍َا‍بَ ا‍لْخُلْدِ هَلْ تُ‍‍ج‍‍ْزَوْنَ إِلاَّ بِمَا كُ‍‍ن‍‍ْتُمْ تَكْسِب‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Yastanbi'ūnaka 'Aĥaqqun Huwa Qul 'Ī Wa Rabbī 'Innahu Laĥaqqun Wa Mā 'Antum Bimu`jizīna 010-053 እርሱም آ«እውነት ነውንآ» (ሲሉ) ይጠይቁሃል፡፡ آ«አዎን፤ በጌታዬ እምላለሁ፤ እርሱ እውነት ነው፡፡ እናንተም አምላጮች አይደላችሁም፤آ» በላቸው፡፡ وَيَسْتَ‍‍ن‍‍ْبِئ‍‍ُ‍ونَكَ أَحَقٌّ هُوَ قُلْ إِي وَرَبِّ‍‍ي إِ‍نّ‍‍َهُ لَحَقّ‍‍‍ٌ وَمَ‍‍ا‍ أَ‍ن‍‍ْتُ‍‍م‍ْ بِمُعْجِز‍ِي‍نَ
Wa Law 'Anna Likulli Nafsin Žalamat Mā Fī Al-'Arđi Lāftadat Bihi Wa 'Asarrū An-Nadāmata Lammā Ra'aw Al-`Adhāba Wa Quđiya Baynahum Bil-Qisţi Wa Hum Lā Yužlamūna 010-054 ለበደለችም ነፍስ ሁሉ በምድር ላይ ያለው ሁሉ ቢኖራት ኖሮ በእርግጥ በተበዠችበት ነበር፡፡ ቅጣቱንም ባዩ ጊዜ ጸጸትን ይገልጻሉ፡፡ በመካከላቸውም በትክክል ይፈረዳል፡፡ እነርሱም አይበደሉም፡፡ وَلَوْ أَ‍نّ‍‍َ لِكُلِّ نَفْس‍‍‍ٍ ظَلَمَتْ مَا فِي ا‍لأَرْضِ لاَفْتَدَتْ بِهِ وَأَسَرُّوا‍ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َدَامَةَ لَ‍‍م‍ّ‍‍َا رَأَوُا ا‍لْعَذ‍َا‍بَ وَقُضِيَ بَيْنَهُ‍‍م‍ْ بِ‍‍ا‍لْقِسْطِ وَهُمْ لاَ يُظْلَم‍‍ُ‍و‍نَ
'Alā 'Inna Lillahi Mā Fī As-Samāwāti Wa Al-'Arđi 'Alā 'Inna Wa`da Al-Lahi Ĥaqqun Wa Lakinna 'Aktharahum Lā Ya`lamūna 010-055 ንቁ! በሰማያትና በምድር ያለው ሁሉ የአላህ ነው፡፡ ንቁ! የአላህ ተስፋ ቃል እርግጥ ነው፡፡ ግን አብዛኞቻቸው አያውቁም፡፡ أَلاَ إِ‍نّ‍‍َ لِلَّهِ مَا فِي ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضِ أَلاَ إِ‍نّ‍‍َ وَعْدَ ا‍للَّهِ حَقّ‍‍‍ٌ وَلَكِ‍‍ن‍ّ‍‍َ أَكْثَرَهُمْ لاَ يَعْلَم‍‍ُ‍و‍نَ
Huwa Yuĥyī Wa Yumītu Wa 'Ilayhi Turja`ūna 010-056 እርሱ ሕያው ያደርጋል፤ ይገድላልም ወደ እርሱም ትመለሳላችሁ፡፡ هُوَ يُحْيِي وَيُم‍‍ِ‍ي‍تُ وَإِلَيْهِ تُرْجَع‍‍ُ‍و‍نَ
Yā 'Ayyuhā An-Nāsu Qad Jā'atkum Maw`ižatun Min Rabbikum Wa Shifā'un Limā Fī Aş-Şudūri Wa Hudáan Wa Raĥmatun Lilmu'uminīna 010-057 እናንተ ሰዎች ሆይ! ከጌታችሁ ግሳጼ በደረቶች ውስጥም ላለው (የመጠራጠር በሽታ) መድኃኒት ለምእምናንም ብርሃንና እዝነት በእርግጥ መጣችላችሁ፡፡ ي‍َا‍أَيُّهَا ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سُ قَ‍‍د‍ْ ج‍‍َ‍ا‍ءَتْكُ‍‍م‍ْ مَوْعِظَة‍‍‍ٌ مِ‍‍ن‍ْ رَبِّكُمْ وَشِف‍‍َ‍ا‍ء‍ٌ لِمَا فِي ا‍لصُّد‍ُو‍ر‍ِ وَهُ‍‍دى‍ً وَرَحْمَة‍‍‍ٌ لِلْمُؤْمِن‍‍ِ‍ي‍نَ
Qul Bifađli Al-Lahi Wa Biraĥmatihi Fabidhālika Falyafraĥū Huwa Khayrun Mimmā Yajma`ūna 010-058 آ«በአላህ ችሮታና በእዝነቱ (ይደሰቱ)፡፡ በዚህም ምክንያት ይደሰቱ፡፡ እርሱ ከሚሰበስቡት ሀብት በላጭ ነውآ» በላቸው፡፡ قُلْ بِفَضْلِ ا‍للَّهِ وَبِرَحْمَتِهِ فَبِذَلِكَ فَلْيَفْرَحُو‍‍ا‍ هُوَ خَيْر‍ٌ مِ‍‍م‍ّ‍‍َا يَ‍‍ج‍‍ْمَع‍‍ُ‍و‍نَ
Qul 'Ara'aytum Mā 'Anzala Al-Lahu Lakum Min Rizqin Faja`altum Minhu Ĥarāmāan Wa Ĥalālāan Qul 'Ālllahu 'Adhina Lakum 'Am `Alá Al-Lahi Taftarūna 010-059 آ«አላህ ከሲሳይ ለእናንተ ያወረደውን ከእርሱም እርምና የተፈቀደ ያደረጋችሁትን አያችሁንآ» በላቸው፡፡ آ«አላህ (ይህንን) ለእናንተ ፈቀደላችሁን ወይስ በአላህ ላይ ትቀጣጥፋላችሁآ» በላቸው፡፡ قُلْ أَرَأَيْتُ‍‍م‍ْ مَ‍‍ا‍ أَ‍ن‍‍ْزَلَ ا‍للَّهُ لَكُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ ‍ر‍‍ِزْق‍‍‍ٍ فَجَعَلْتُ‍‍م‍ْ مِنْهُ حَرَاما‍ً وَحَلالا‍ً قُلْ أ‍َ‍ال‍لَّهُ أَذِنَ لَكُمْ أَمْ عَلَى ا‍للَّهِ تَفْتَر‍ُو‍نَ
Wa Mā Žannu Al-Ladhīna Yaftarūna `Alá Al-Lahi Al-Kadhiba Yawma Al-Qiyāmati 'Inna Al-Laha Ladhū Fađlin `Alá An-Nāsi Wa Lakinna 'Aktharahum Lā Yashkurūna 010-060 የእነዚያም በአላህ ላይ ውሸትን የሚቀጣጥፉ (ሰዎች) በትንሣኤ ቀን (በአላህ) ጥርጣሬያቸው ምንድን ነው (አይቀጡም ይመስላቸዋልን) አላህ በሰዎች ላይ (ቅጣትን ባለማቻኮል) የልግስና ባለቤት ነው፡፡ ግን አብዛኛዎቹ አያመሰግኑም፡፡ وَمَا ظَ‍‍ن‍ّ‍‍ُ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ يَفْتَر‍ُو‍نَ عَلَى ا‍للَّهِ ا‍لْكَذِبَ يَوْمَ ا‍لْقِيَامَةِ إِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ لَذُو فَضْلٍ عَلَى ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سِ وَلَكِ‍‍ن‍ّ‍‍َ أَكْثَرَهُمْ لاَ يَشْكُر‍ُو‍نَ
Wa Mā Takūnu Fī Sha'nin Wa Mā Tatlū Minhu Min Qur'ānin Wa Lā Ta`malūna Min `Amalin 'Illā Kunnā `Alaykum Shuhūdāan 'Idh Tufīđūna Fīhi Wa Mā Ya`zubu `An Rabbika Min Mithqāli Dharratin Al-'Arđi Wa Lā Fī As-Samā'i Wa Lā 'Aşghara Min Dhālika Wa Lā 'Akbara 'Illā Fī Kitābin Mubīnin 010-061 (ሙሐመድ ሆይ!) በማንኛውም ነገር ላይ አትሆንም፣ ከርሱም ከቁርኣን አታነብም፣ ማንኛውንም ሥራ (አንተም ሰዎቹም) አትሠሩም በገባችሁበት ጊዜ በናንተ ላይ ተጠባባቂዎች ብንሆን እንጂ፡፡ በምድርም ሆነ በሰማይ የብናኝ ክብደት ያክል ከጌታህ (ዕውቀት) አይርቅም፡፡ ከዚያም ያነሰ የተለቀም የለም፤ በግልጹ መጽሐፍ ውስጥ የተጻፈ ቢሆን እንጂ፡፡ وَمَا تَك‍‍ُ‍و‍نُ فِي شَأْن‍‍‍ٍ وَمَا تَتْلُو‍‍ا‍ مِنْهُ مِ‍‍ن‍ْ قُرْآن‍‍‍ٍ وَلاَ تَعْمَل‍‍ُ‍و‍نَ مِنْ عَمَل‍‍‍ٍ إِلاَّ كُ‍‍ن‍ّ‍‍َا عَلَيْكُ
'Alā 'Inna 'Awliyā'a Al-Lahi Lā Khawfun `Alayhim Wa Lā Hum Yaĥzanūna 010-062 ንቁ! የአላህ ወዳጆች በእነሱ ላይ ፍርሃት የለባቸውም፤ እነሱም አያዝኑም፡፡ أَلاَ إِ‍نّ‍‍َ أَوْلِي‍‍َ‍ا‍ءَ ا‍للَّهِ لاَ خَوْفٌ عَلَيْهِمْ وَلاَ هُمْ يَحْزَن‍‍ُ‍و‍نَ
Al-Ladhīna 'Āmanū Wa Kānū Yattaqūna 010-063 (እነሱም) እነዚያ ያመኑትና ይፈሩት የነበሩ ናቸው፡፡ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ وَكَانُو‍‍ا‍ يَتَّق‍‍ُ‍و‍نَ
Lahumu Al-Bushrá Fī Al-Ĥayāati Ad-Dunyā Wa Fī Al-'Ākhirati Lā Tabdīla Likalimāti Al-Lahi Dhālika Huwa Al-Fawzu Al-`Ažīmu 010-064 ለእነሱ በቅርቢቱ ሕይወትም በመጨረሻይቱም ብስራት አላቸው፤ የአላህ ቃላት መለወጥ የላትም፤ ይህ እርሱ ታላቅ ዕድል ነው፡፡ لَهُمُ ا‍لْبُشْرَى فِي ا‍لْحَي‍‍َ‍ا‍ةِ ا‍لدُّ‍‍ن‍‍ْيَا وَفِي ا‍لآخِرَةِ لاَ تَ‍‍ب‍‍ْد‍ِي‍لَ لِكَلِم‍‍َ‍ا‍تِ ا‍للَّهِ ذَلِكَ هُوَ ا‍لْفَوْزُ ا‍لْعَظ‍‍ِ‍ي‍مُ
Wa Lā Yaĥzunka Qawluhum 'Inna Al-`Izzata Lillahi Jamī`āan Huwa As-Samī`u Al-`Alīmu 010-065 ንግግራቸውም አያሳዝንህ፡፡ ኀይል ሁሉ በሙሉ የአላህ ብቻ ነውና፡፡ እርሱ ሰሚው ዐዋቂው ነው፡፡ وَلاَ يَحْزُ‍ن‍‍ْكَ قَوْلُهُمْ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لْعِزَّةَ لِلَّهِ جَمِيعاً هُوَ ا‍لسَّم‍‍ِ‍ي‍عُ ا‍لْعَل‍‍ِ‍ي‍مُ
'Alā 'Inna Lillahi Man As-Samāwāti Wa Man Al-'Arđi Wa Mā Yattabi`u Al-Ladhīna Yad`ūna Min Dūni Al-Lahi Shurakā'a 'In Yattabi`ūna 'Illā Až-Žanna Wa 'In Hum 'Illā Yakhruşūna 010-066 ንቁ! በሰማያት ያሉትና በምድርም ያሉት ሁሉ በእርግጥ የአላህ ናቸው፤ እነዚያ ከአላህ ሌላ ተጋሪዎችን የሚጠሩ ምንን ይከተላሉ ጥርጣሬን እንጂ ሌላ አይከተሉም፡፡ እነርሱም የሚዋሹ እንጂ አይደሉም፡፡ أَلاَ إِ‍نّ‍‍َ لِلَّهِ مَ‍‍ن‍ْ فِي ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَمَ‍‍ن‍ْ فِي ا‍لأَرْضِ وَمَا يَتَّبِعُ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ يَ‍‍د‍‍ْع‍‍ُ‍و‍نَ مِ‍‍ن‍ْ د‍ُو‍نِ ا‍للَّهِ شُرَك‍‍َ‍ا‍ءَ إِ‍ن‍ْ يَتَّبِع‍‍ُ‍و‍نَ إِلاَّ Huwa Al-Ladhī Ja`ala Lakumu Al-Layla Litaskunū Fīhi Wa An-Nahāra Mubşirāan 'Inna Fī Dhālika La'āyātin Liqawmin Yasma`ūna 010-067 እርሱ ያ ሌሊትን በውስጡ ልታርፉበት (ጨለማ)፤ ቀንንም (ልትሠሩበት) ብርሃን ያደረገላችሁ ነው፡፡ በዚህ ውስጥ ለሚሰሙ ሕዝቦች በእርግጥ ታምራቶች አሉ፡፡ هُوَ ا‍لَّذِي جَعَلَ لَكُمُ ا‍للَّيْلَ لِتَسْكُنُو‍‍ا‍ ف‍‍ِ‍ي‍هِ وَا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َه‍‍َ‍ا‍رَ مُ‍‍ب‍‍ْصِرا‍ً إِ‍نّ‍‍َ فِي ذَلِكَ لَآي‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ لِقَوْم‍‍‍ٍ يَسْمَع‍‍ُ‍و‍نَ
Qālū Attakhadha Al-Lahu Waladāan Subĥānahu Huwa Al-Ghanīyu Lahu Mā Fī As-Samāwāti Wa Mā Fī Al-'Arđi 'In `Indakum Min Sulţānin Bihadhā 'Ataqūlūna `Alá Al-Lahi Mā Lā Ta`lamūna 010-068 آ«አላህ ልጅን ያዘ (ወለደ)آ» አሉ፡፡ (ከሚሉት) ጥራት ተገባው፡፡ እርሱ ተብቃቂ ነው፡፡ በሰማያትና በምድር ያለው ሁሉ የርሱ ነው፡፡ እናንተ ዘንድ በዚህ (በምትሉት) ምንም አስረጅ የላችሁም፡፡ በአላህ ላይ የማታውቁትን ትናገራላችሁን قَالُو‍‍ا‍ ا‍تَّخَذَ ا‍للَّهُ وَلَدا‍ً سُ‍‍ب‍‍ْحَانَهُ هُوَ ا‍لْغَنِيُّ لَهُ مَا فِي ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَمَا فِي ا‍لأَرْضِ إِنْ عِ‍‍ن‍‍ْدَكُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ سُلْط‍‍َ‍ا‍ن‍‍‍ٍ بِهَذَا أَتَقُول&zw
Qul 'Inna Al-Ladhīna Yaftarūna `Alá Al-Lahi Al-Kadhiba Lā Yufliĥūna 010-069 آ«እነዚያ በአላህ ላይ ውሸትን የሚቀጣጥፉ ፈጽሞ አይድኑም፤آ» በላቸው፡፡ قُلْ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ يَفْتَر‍ُو‍نَ عَلَى ا‍للَّهِ ا‍لْكَذِبَ لاَ يُفْلِح‍‍ُ‍و‍نَ
Matā`un Ad-DunThumma 'Ilaynā Marji`uhum Thumma Nudhīquhumu Al-`Adhāba Ash-Shadīda Bimā Kānū Yakfurūna 010-070 (እነሱ) በቅርቢቱ ዓለም መጠቀም አላቸው፡፡ ከዚያም መመለሻቸው ወደእኛ ነው፡፡ ከዚያም ይክዱ በነበሩት ምክንያት ብርቱን ቅጣት እናቀምሳቸዋለን፡፡ مَت‍‍َ‍ا‍ع‍‍‍ٌ فِي ا‍لدُّ‍‍ن‍‍ْيَا ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ إِلَيْنَا مَرْجِعُهُمْ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ نُذِيقُهُمُ ا‍لْعَذ‍َا‍بَ ا‍لشَّد‍ِي‍دَ بِمَا كَانُو‍‍ا‍ يَكْفُر‍ُو‍نَ
Wa Atlu `Alayhim Naba'a Nūĥin 'Idh Qāla Liqawmihi Yā Qawmi 'In Kāna Kabura `Alaykum Maqāmī Wa Tadhrī Bi'āyā Ti Al-Lahi Fa`alá Al-Lahi Tawakkaltu Fa'ajmi`ū 'Amrakum Wa Shurakā'akum Thumma Lā Yakun 'Amrukum `Alaykum Ghummatan Thumma Aqđū 'Ilayya Wa Lā Tunžirūni 010-071 የኑሕንም ወሬ በእነሱ ላይ አንብብላቸው፡፡ ለሕዝቦቹ ባለ ጊዜ (አስታውስ)፡፡ آ«ሕዝቦቼ ሆይ! በእናንተ ውስጥ ብዙ ጊዜ መቆየቴ በአላህም ተዓምራት ማስታወሴ በእናንተ ላይ የከበደ ቢሆን፤ በአላህ ላይ ተጠግቻለሁ፡፡ ነገራችሁንም ከምታጋሩዋቸው (ጣዖታት) ጋር ሆናችሁ ቁረጡ፡፡ ከዚያም ነገራችሁ በእናንተ ላይ ድብቅ አይሁን (ግለጹት)፡፡ ከዚያም (የሻችሁትን) ወደእኔ አድርሱ፡፡ ጊዜም አትስጡኝ (ከምንም አልቆጥራችሁም)፡፡آ» وَاتْلُ عَلَيْهِمْ نَبَأَ ن‍‍ُ‍و‍ح‍‍‍ٍ إِذْ ق‍‍َ‍ا‍لَ لِقَوْمِهِ يَاقَوْمِ إِ‍ن‍ْ ك&z
Fa'in Tawallaytum Famā Sa'altukum Min 'Ajrin 'In 'Ajrī 'Illā `Alá Al-Lahi Wa 'Umirtu 'An 'Akūna Mina Al-Muslimīna 010-072 آ«ብትሸሹም (አትጎዱኝም)፡፡ ከምንዳ ምንንም አልለምናችሁምና፡፡ ምንዳዬ በአላህ ላይ እንጂ በሌላ ላይ አይደለም፡፡ ከሙስሊሞች እንድሆንም ታዝዣለሁ፡፡آ» فَإِ‍ن‍ْ تَوَلَّيْتُمْ فَمَا سَأَلْتُكُ‍‍م‍ْ مِنْ أَ‍ج‍‍ْر‍ٍ إِنْ أَ‍ج‍‍ْ‍‍ر‍‍ِي إِلاَّ عَلَى ا‍للَّهِ وَأُمِرْتُ أَنْ أَك‍‍ُ‍و‍نَ مِنَ ا‍لْمُسْلِم‍‍ِ‍ي‍نَ
Fakadhdhabūhu Fanajjaynāhu Wa Man Ma`ahu Fī Al-Fulki Wa Ja`alnāhum Khalā'ifa Wa 'Aghraq Al-Ladhīna Kadhdhabū Bi'āyātinā Fānžur Kayfa Kāna `Āqibatu Al-Mundharīna 010-073 አስተባበሉትም፡፡ እርሱንና ከእርሱ ጋር የነበሩትንም በታንኳይቱ ውስጥ አዳንናቸው፡፡ (ለጠፉት) ምትኮችም አደረግናቸው፡፡ እነዚያንም በአንቀጾቻችን ያስተባበሉትን አሰጠምን፡፡ የተስፈራሩትም ሕዝቦች መጨረሻ እንዴት እንደነበረ ተመልከት፡፡ فَكَذَّب‍‍ُ‍و‍هُ فَنَجَّيْن‍‍َ‍ا‍هُ وَمَ‍‍ن‍ْ مَعَهُ فِي ا‍لْفُلْكِ وَجَعَلْنَاهُمْ خَلاَئِفَ وَأَغْرَ‍ق‍‍ْنَا ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَذَّبُو‍‍ا‍ بِآيَاتِنَا فَا‍ن‍‍ْظُرْ كَيْفَ ك‍‍َ‍ا‍نَ عَاقِبَةُ ا‍لْمُ‍‍ن‍‍ْذَ‍Thumma Ba`athnā Min Ba`dihi Rusulāan 'Ilá Qawmihim Fajā'ūhum Bil-Bayyināti Famā Kānū Liyu'uminū Bimā Kadhdhabū Bihi Min Qablu Kadhālika Naţba`u `Alá Qulūbi Al-Mu`tadīna 010-074 ከዚያም ከእርሱ በኋላ መልክተኞችን ወደየሕዝቦቻቸው ላክን፡፡ በግልጽ ማስረጃዎችም መጧቸው፡፡ (ከመላካቸው) በፊት በእርሱ ባስተባበሉበትም ነገር፤ የሚያምኑ አልሆኑም፡፡ እንደዚሁ በወሰን አላፊዎች ልቦች ላይ እናትማለን፡፡ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ بَعَثْنَا مِ‍‍ن‍ْ بَعْدِهِ رُسُلا‍ً إِلَى قَوْمِهِمْ فَج‍‍َ‍ا‍ء‍ُ‍وهُ‍‍م‍ْ بِ‍‍ا‍لْبَيِّن‍‍َ‍ا‍تِ فَمَا كَانُو‍‍ا‍ لِيُؤْمِنُو‍‍ا‍ بِمَا كَذَّبُو‍‍ا‍ بِهِ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلُ كَذَلِكَ نَ‍‍ط‍‍ْبَعُ عَلَى
Thumma Ba`athnā Min Ba`dihim Mūsá Wa Hārūna 'Ilá Fir`awna Wa Mala'ihi Bi'āyātinā Fāstakbarū Wa Kānū Qawmāan Mujrimīna 010-075 ከዚያም ከእነሱ ኋላ ሙሳንና ሃሩንን ወደ ፈርዖንና ወደ መማክርቱ በተዓምራታችን ላክን፡፡ ኮሩም ትዕቢተኞች ሕዝቦችም ነበሩ፡፡ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ بَعَثْنَا مِ‍‍ن‍ْ بَعْدِهِ‍‍م‍ْ مُوسَى وَهَار‍ُو‍نَ إِلَى فِرْعَوْنَ وَمَلَئِهِ بِآيَاتِنَا فَاسْتَكْبَرُوا‍ وَكَانُو‍‍ا‍ قَوْما‍ً مُ‍‍ج‍‍ْ‍‍ر‍‍ِم‍‍ِ‍ي‍نَ
Falammā Jā'ahumu Al-Ĥaqqu Min `Indinā Qālū 'Inna Hādhā Lasiĥrun Mubīnun 010-076 ከእኛም ዘንድ እውነቱ በመጣላቸው ጊዜ آ«ይህ በእርግጥ ግልጽ ድግምት ነውآ» አሉ፡፡ فَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا ج‍‍َ‍ا‍ءَهُمُ ا‍لْحَقُّ مِنْ عِ‍‍ن‍‍ْدِنَا قَالُ‍‍و‍‍ا‍ إِ‍نّ‍‍َ هَذَا لَسِحْر‍ٌ مُب‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٌ
Qāla Mūsá 'Ataqūlūna Lilĥaqqi Lammā Jā'akum 'Asiĥrun Hādhā Wa Lā Yufliĥu As-Sāĥirūna 010-077 ሙሳ አለ፡- آ«እውነቱን በመጣላችሁ ጊዜ ድግምተኞች የማይድኑ ሲኾኑ (እርሱ ድግምት ነው) ትላላችሁን ይህ ድግምት ነውንآ» ق‍َا‍لَ مُوسَى أَتَقُول‍‍ُ‍و‍نَ لِلْحَقِّ لَ‍‍م‍ّ‍‍َا ج‍‍َ‍ا‍ءَكُمْ أَسِحْرٌ هَذَا وَلاَ يُفْلِحُ ا‍لسَّاحِر‍ُو‍نَ
Qālū 'Aji'tanā Litalfitanā `Ammā Wajadnā `Alayhi 'Ābā'anā Wa Takūna Lakumā Al-Kibriyā'u Fī Al-'Arđi Wa Mā Naĥnu Lakumā Bimu'uminīna 010-078 (እነርሱም) አሉ፡- آ«አባቶቻችንን በእርሱ ላይ ካገኘንበት ሃይማኖት ልታዞረን ለእናንተም በምድር ውስጥ ኩራት (ሹመት) ልትኖራችሁ መጣህብን እኛም ለእናንተ አማኞች አይደለንም፡፡آ» قَالُ‍‍و‍‍ا‍ أَجِئْتَنَا لِتَلْفِتَنَا عَ‍‍م‍ّ‍‍َا وَجَ‍‍د‍‍ْنَا عَلَيْهِ آب‍‍َ‍ا‍ءَنَا وَتَك‍‍ُ‍و‍نَ لَكُمَا ا‍لْكِ‍‍ب‍‍ْ‍‍ر‍‍ِي‍‍َ‍ا‍ءُ فِي ا‍لأَرْضِ وَمَا نَحْنُ لَكُمَا بِمُؤْمِن‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Qāla Fir`awnu A'tūnī Bikulli Sāĥirin `Alīmin 010-079 ፈርዖንም፡- آ«ዐዋቂ ድግምተኛን ሁሉ አምጡልኝآ» አለ፡፡ وَق‍‍َ‍ا‍لَ فِرْعَوْنُ ا‍ئْتُونِي بِكُلِّ سَاحِرٍ عَل‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٍ
Falammā Jā'a As-Saĥaratu Qāla Lahum Mūsá 'Alqū Mā 'Antum Mulqūna 010-080 ድግምተኞቹም በመጡ ጊዜ ሙሳ ለእነርሱ፡- آ«እናንተ የምትጥሉትን ነገር ጣሉآ» አላቸው፡፡ فَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا ج‍‍َ‍ا‍ءَ ا‍لسَّحَرَةُ ق‍‍َ‍ا‍لَ لَهُ‍‍م‍ْ مُوسَى أَلْقُو‍‍ا‍ مَ‍‍ا‍ أَ‍ن‍‍ْتُ‍‍م‍ْ مُلْق‍‍ُ‍و‍نَ
Falammā 'Alqaw Qāla Mūsá Mā Ji'tum Bihi As-Siĥru 'Inna Al-Laha Sayubţiluhu 'Inna Al-Laha Lā Yuşliĥu `Amala Al-Mufsidīna 010-081 (ገመዶቻቸውን) በጣሉም ጊዜ ሙሳ አለ፡- آ«ያ በርሱ የመጣችሁበት ነገር ድግምት ነው፡፡ አላህ በእርግጥ ያፈርሰዋል፡፡ አላህ የአጥፊዎችን ሥራ ፈጽሞ አያበጅምና፡፡آ» فَلَ‍‍م‍ّ‍‍َ‍‍ا‍ أَلْقَوْا ق‍‍َ‍ا‍لَ مُوسَى مَا جِئْتُ‍‍م‍ْ بِهِ ا‍لسِّحْرُ إِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ سَيُ‍‍ب‍‍ْطِلُهُ إِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ لاَ يُصْلِحُ عَمَلَ ا‍لْمُفْسِد‍ِي‍نَ
Wa Yuĥiqqu Al-Lahu Al-Ĥaqqa Bikalimātihi Wa Law Kariha Al-Mujrimūna 010-082 አላህም ከሓዲዎች ቢጠሉም እውነትን በቃላቱ ያረጋግጣል፡፡ وَيُحِقُّ ا‍للَّهُ ا‍لْحَقَّ بِكَلِمَاتِهِ وَلَوْ كَ‍‍ر‍‍ِهَ ا‍لْمُ‍‍ج‍‍ْ‍‍ر‍‍ِم‍‍ُ‍و‍نَ
Famā 'Āmana Limūsá 'Illā Dhurrīyatun Min Qawmihi `Alá Khawfin Min Fir`awna Wa Mala'ihim 'An Yaftinahum Wa 'Inna Fir`awna La`ālin Al-'Arđi Wa 'Innahu Lamina Al-Musrifīna 010-083 ለሙሳም ከፈርዖንና ከሹማምንቶቻቸው ማሰቃየትን ከመፍራት ጋር ከወገኖቹ የኾኑ ጥቂቶች ትውልዶች እንጂ አላመኑለትም፡፡ ፈርዖንም በምድር ላይ በእርግጥ የኮራ ነበር፡፡ እርሱም በእርግጥ ወሰን ካለፉት ነበር፡፡ فَمَ‍‍ا آمَنَ لِمُوسَى إِلاَّ ذُرِّيَّة‍‍‍ٌ مِ‍‍ن‍ْ قَوْمِهِ عَلَى خَوْف‍‍‍ٍ مِ‍‍ن‍ْ فِرْعَوْنَ وَمَلَئِهِمْ أَ‍ن‍ْ يَفْتِنَهُمْ وَإِ‍نّ‍‍َ فِرْعَوْنَ لَع‍‍َ‍ا‍ل‍‍‍ٍ فِي ا‍لأَرْضِ وَإِ‍نّ‍‍َهُ لَمِنَ ا‍لْمُسْ‍‍ر‍‍ِف‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Qāla Mūsá Yā Qawmi 'In Kuntum 'Āmantum Bil-Lahi Fa`alayhi Tawakkalū 'In Kuntum Muslimīna 010-084 ሙሳም አለ፡- آ«ሕዝቦቼ ሆይ! በአላህ አምናችሁ እንደ ሆነ በርሱ ላይ ተጠጉ፡፡ ታዛዦች እንደ ሆናችሁ (በአላህ ላይ ትመካላችሁ)፡፡آ» وَق‍‍َ‍ا‍لَ مُوسَى يَاقَوْمِ إِ‍ن‍ْ كُ‍‍ن‍‍ْتُمْ آمَ‍‍ن‍‍ْتُ‍‍م‍ْ بِ‍‍ا‍للَّهِ فَعَلَيْهِ تَوَكَّلُ‍‍و‍‍ا‍ إِ‍ن‍ْ كُ‍‍ن‍‍ْتُ‍‍م‍ْ مُسْلِم‍‍ِ‍ي‍نَ
Faqālū `Alá Al-Lahi Tawakkalnā Rabbanā Lā Taj`alnā Fitnatan Lilqawmi Až-Žālimīna 010-085 አሉም፡- آ«በአላህ ላይ ተጠጋን፡፡ ጌታችን ሆይ! ለበደለኞች ሕዝቦች መፈተኛ አታድርገን፡፡آ» فَقَالُو‍‍ا‍ عَلَى ا‍للَّهِ تَوَكَّلْنَا رَبَّنَا لاَ تَ‍‍ج‍‍ْعَلْنَا فِتْنَة‍‍‍ً لِلْقَوْمِ ا‍لظَّالِم‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Najjinā Biraĥmatika Mina Al-Qawmi Al-Kāfirīna 010-086 በእዝነትህም ከከሓዲዎች ሕዝቦች አድነን፡፡ وَنَجِّنَا بِرَحْمَتِكَ مِنَ ا‍لْقَوْمِ ا‍لْكَافِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Wa 'Awĥaynā 'Ilá Mūsá Wa 'Akhīhi 'An Tabawwa'ā Liqawmikumā Bimişra Buyūtāan Wa Aj`alū Buyūtakum Qiblatan Wa 'Aqīmū Aş-Şalāata Wa Bashshiri Al-Mu'uminīna 010-087 ወደ ሙሳና ወደ ወንድሙ፡- آ«ለሕዝቦቻችሁ በምስር ቤቶችን ሥሩ፡፡ ቤቶቻችሁንም መስገጃ አድርጉ፡፡ ሶላትንም በደንቡ ስገዱ፡፡ (ለሙሳ) ምእምናኖቹንም አብስርآ» ስንል ላክን፡፡ وَأَوْحَيْنَ‍‍ا إِلَى مُوسَى وَأَخ‍‍ِ‍ي‍هِ أَ‍ن‍ْ تَبَوَّء‍َ‍ا لِقَوْمِكُمَا بِمِصْرَ بُيُوتا‍ً وَا‍ج‍‍ْعَلُو‍‍ا‍ بُيُوتَكُمْ قِ‍‍ب‍‍ْلَة‍‍‍ً وَأَقِيمُو‍‍ا‍ ا‍لصَّلاَةَ وَبَشِّرِ ا‍لْمُؤْمِن‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Qāla Mūsá Rabbanā 'Innaka 'Ātayta Fir`awna Wa Mala'ahu Zīnatan Wa 'Amwālāan Al-Ĥayāati Ad-Dunyā Rabbanā Liyuđillū `An Sabīlika Rabbanā Aţmis `Alá 'Amwālihim Wa Ashdud `Alá Qulūbihim Falā Yu'uminū Ĥattá Yaraw Al-`Adhāba Al-'Alīma 010-088 ሙሳም አለ፡- آ«ጌታችን ሆይ! አንተ ለፈርዖንና ለሹሞቹ በቅርቢቱ ሕይወት ጌጥን ብዙ ገንዘቦችንም በእርግጥ ሰጠህ፡፡ ጌታችን ሆይ! ከመንገድህ ያሳስቱ ዘንድ (ሰጠሃቸው)፡፡ ጌታችን ሆይ! ገንዘቦቻቸውን አጥፋ፡፡ በልቦቻቸውም ላይ አትም፡፡ አሳማሚን ቅጣት እስከሚያዩ አያምኑምና፡፡آ» وَق‍‍َ‍ا‍لَ مُوسَى رَبَّنَ‍‍ا إِ‍نّ‍‍َكَ آتَيْتَ فِرْعَوْنَ وَمَلَأَهُ زِينَة‍‍‍ً وَأَمْوَالا‍ً فِي ا‍لْحَي‍‍َ‍ا‍ةِ ا‍لدُّ‍‍ن‍‍ْيَا رَبَّنَا لِيُضِلُّو‍‍ا‍ عَ‍‍ن‍ْ سَبِيلِكَ رَبَّنَا Qāla Qad 'Ujībat Da`watukumā Fāstaqīmā Wa Lā Tattabi`āni Sabīla Al-Ladhīna Lā Ya`lamūna 010-089 (አላህም) آ«ጸሎታችሁ በእርግጥ ተሰምታለች፡፡ ቀጥም በሉ፡፡ የእነዚያንም የማያውቁትን ሰዎች መንገድ አትከተሉآ» አላቸው፡፡ ق‍َا‍لَ قَ‍‍د‍ْ أُجِيبَتْ دَعْوَتُكُمَا فَاسْتَقِيمَا وَلاَ تَتَّبِع‍‍َ‍ا‍نِ سَب‍‍ِ‍ي‍لَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ لاَ يَعْلَم‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Jāwaznā Bibanī 'Isrā'īla Al-Baĥra Fa'atba`ahum Fir`awnu Wa Junūduhu Baghyāan Wa`adwan Ĥattá 'Idhā 'Adrakahu Al-Gharaqu Qāla 'Āmantu 'Annahu Lā 'Ilāha 'Illā Al-Ladhī 'Āmanat Bihi Banū 'Isrā'īla Wa 'Anā Mina Al-Muslimīna 010-090 የእስራኤልንም ልጆች ባሕሩን አሳለፍናቸው፡፡ ፈርዖንና ሰራዊቱም ወሰን ለማለፍና ለመበደል ተከተሏቸው፡፡ መስጠምም ባገኘው ጊዜ፡- آ«አመንኩ፡፡ እነሆ ከዚያ የእስራኤል ልጆች በርሱ ከአመኑበት በስተቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ እኔም ከታዛዦቹ ነኝآ» አለ፡፡ وَجَاوَزْنَا بِبَنِ‍‍ي إِسْر‍َا‍ئ‍‍ِ‍ي‍لَ ا‍لْبَحْرَ فَأَتْبَعَهُمْ فِرْعَوْنُ وَجُنُودُهُ بَغْيا‍ً وَعَ‍‍د‍‍ْواً حَتَّى إِذَا أَ‍د‍‍ْرَكَهُ ا‍لْغَرَقُ ق‍‍َ‍ا‍لَ آمَ‍‍ن‍‍ْتُ أَ‍نّ‍‍َهُ لاَ إِلَهَ إِلاَّ
'Āl'āna Wa Qad `Aşayta Qablu Wa Kunta Mina Al-Mufsidīna 010-091 ከአሁን በፊት በእርግጥ ያመጽክ ከአጥፊዎችም የነበርክ ስትሆን አሁን (አመንኩ ትላለህ) أ‍َ‍الآنَ وَقَ‍‍د‍ْ عَصَيْتَ قَ‍‍ب‍‍ْلُ وَكُ‍‍ن‍‍ْتَ مِنَ ا‍لْمُفْسِد‍ِي‍نَ
Fālyawma Nunajjīka Bibadanika Litakūna Liman Khalfaka 'Āyatan Wa 'Inna Kathīrāan Mina An-Nāsi `An 'Āyātinā Laghāfilūna 010-092 ዛሬማ ከኋላህ ላሉት ተዓምር ትሆን ዘንድ በድን ሆነህ (ከባሕሩ) እናወጣሃለን (ተባለ)፡፡ ከሰዎችም ብዙዎቹ ከተዓምራታችን በእርግጥ ዘንጊዎች ናቸው፡፡ فَالْيَوْمَ نُنَجّ‍‍ِ‍ي‍كَ بِبَدَنِكَ لِتَك‍‍ُ‍و‍نَ لِمَنْ خَلْفَكَ آيَة‍‍‍ً وَإِ‍نّ‍‍َ كَثِيرا‍ً مِنَ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سِ عَ‍‍ن‍ْ آيَاتِنَا لَغَافِل‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Laqad Bawwa'nā Banī 'Isrā'īla Mubawwa'a Şidqin Wa Razaqnāhum Mina Aţ-Ţayyibāti Famā Akhtalafū Ĥattá Jā'ahumu Al-`Ilmu 'Inna Rabbaka Yaqđī Baynahum Yawma Al-Qiyāmati Fīmā Kānū Fīhi Yakhtalifūna 010-093 የእስራኤልንም ልጆች ምስጉንን ስፍራ በእርግጥ አሰፈርናቸው፡፡ ከመልካም ሲሳዮችም ሰጠናቸው፡፡ ዕውቀትም (ቁርኣን) እስከመጣቸው ድረስ አልተለያዩም፡፡ ጌታህ በርሱ ይለያዩበት በነበሩት ነገር በትንሣኤ ቀን በመካከላቸው ይፈርዳል፡፡ وَلَقَ‍‍د‍ْ بَوَّأْنَا بَنِ‍‍ي إِسْر‍َا‍ئ‍‍ِ‍ي‍لَ مُبَوَّأَ صِ‍‍د‍‍ْق‍‍‍ٍ وَرَزَ‍ق‍‍ْنَاهُ‍‍م‍ْ مِنَ ا‍لطَّيِّب‍‍َ‍ا‍تِ فَمَا ا‍خْتَلَفُو‍‍ا‍ حَتَّى ج‍‍َ‍ا‍ءَهُمُ ا‍لْعِلْمُ إِ&z
Fa'in Kunta Fī Shakkin Mimmā 'Anzalnā 'Ilayka Fās'ali Al-Ladhīna Yaqra'ūna Al-Kitāba Min Qablika Laqad Jā'aka Al-Ĥaqqu Min Rabbika Falā Takūnanna Mina Al-Mumtarīna 010-094 ወደ አንተም ካወረድነው በመጠራጠር ውስጥ ብትሆን እነዚያን ከአንተ በፊት መጽሐፉን የሚያነቡትን ጠይቅ፡፡ እውነቱ ከጌታህ ዘንድ በእርግጥ መጥቶልሃል፡፡ ከተጠራጣሪዎቹም አትሁን፡፡ فَإِ‍ن‍ْ كُ‍‍ن‍‍ْتَ فِي شَكّ‍‍‍ٍ مِ‍‍م‍ّ‍‍َ‍‍ا‍ أَ‍ن‍‍ْزَلْنَ‍‍ا إِلَيْكَ فَاسْأَلِ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ يَ‍‍ق‍‍ْرَء‍ُو‍نَ ا‍لْكِت‍‍َ‍ا‍بَ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِكَ لَقَ‍‍د‍ْ ج‍‍َ‍ا‍ءَكَ Wa Lā Takūnanna Mina Al-Ladhīna Kadhdhabū Bi'āyāti Al-Lahi Fatakūna Mina Al-Khāsirīna 010-095 ከእነዚያም የአላህን አንቀጾች ከአስተባበሉት አትሁን፡፡ ከከሳሪዎቹ ትሆናለህና፡፡ وَلاَ تَكُونَ‍‍ن‍ّ‍‍َ مِنَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَذَّبُو‍‍ا‍ بِآي‍‍َ‍ا‍تِ ا‍للَّهِ فَتَك‍‍ُ‍و‍نَ مِنَ ا‍لْخَاسِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
'Inna Al-Ladhīna Ĥaqqat `Alayhim Kalimatu Rabbika Lā Yu'uminūna 010-096 እነዚያ በእነርሱ ላይ የጌታህ ቃል የተረጋገጠባቸው አያምኑም፡፡ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ حَقَّتْ عَلَيْهِمْ كَلِمَةُ رَبِّكَ لاَ يُؤْمِن‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Law Jā'at/hum Kullu 'Āyatin Ĥattá Yaraw Al-`Adhāba Al-'Alīma 010-097 ተዓምር ሁሉ ብትመጣላቸውም አሳማሚን ቅጣት እስከሚያዩ ድረስ (አያምኑም)፡፡ وَلَوْ ج‍‍َ‍ا‍ءَتْهُمْ كُلُّ آيَةٍ حَتَّى يَرَوُا ا‍لْعَذ‍َا‍بَ ا‍لأَل‍‍ِ‍ي‍مَ
Falawlā Kānat Qaryatun 'Āmanat Fanafa`ahā 'Īmānuhā 'Illā Qawma Yūnis Lammā 'Āmanū Kashafnā `Anhum `Adhāba Al-Khizyi Fī Al-Ĥayāati Ad-Dunyā Wa Matta`nāhum 'Ilá Ĥīnin 010-098 (ከዩኑስ በፊት ካለፉት ከተሞች) ያመነችና እምነትዋ የጠቀማት ከተማ ለምን አልኖረችም ግን የዩኑስ ሕዝቦች ባመኑ ጊዜ በቅርቢቱ ሕይወት የውርደትን ቅጣት ከእነሱ ላይ አነሳንላቸው፡፡ እስከ ጊዜም ድረስ አጣቀምናቸው፡፡ فَلَوْلاَ كَانَتْ قَرْيَة‍‍‍ٌ آمَنَتْ فَنَفَعَهَ‍‍ا إِيمَانُهَ‍‍ا إِلاَّ قَوْمَ يُونِس لَ‍‍م‍ّ‍‍َ‍‍ا آمَنُو‍‍ا‍ كَشَفْنَا عَنْهُمْ عَذ‍َا‍بَ ا‍لْخِزْيِ فِي ا‍لْحَي‍‍َ‍ا‍ةِ ا‍لدُّ‍‍ن‍‍ْيَا وَمَتَّعْنَاهُمْ إِلَى ح‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٍ Wa Law Shā'a Rabbuka La'āmana Man Al-'Arđi Kulluhum Jamī`āan 'Afa'anta Tukrihu An-Nāsa Ĥattá Yakūnū Mu'uminīna 010-099 ጌታህም በሻ ኖሮ በምድር ያሉት ሰዎች ሁሉም የተሰበሰቡ ሆነው ባመኑ ነበር፡፡ ታዲያ አንተ ሰዎችን አማኞች እንዲኾኑ ታስገድዳለህን وَلَوْ ش‍‍َ‍ا‍ءَ رَبُّكَ لَآمَنَ مَ‍‍ن‍ْ فِي ا‍لأَرْضِ كُلُّهُمْ جَمِيعاً أَفَأَ‍ن‍‍ْتَ تُكْ‍‍ر‍‍ِهُ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سَ حَتَّى يَكُونُو‍‍ا‍ مُؤْمِن‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Mā Kāna Linafsin 'An Tu'umina 'Illā Bi'idhni Al-Lahi Wa Yaj`alu Ar-Rijsa `Alá Al-Ladhīna Lā Ya`qilūna 010-100 ለማንኛዋም ነፍስ በአላህ ፈቃድ ቢሆን እንጂ ልታምን (ችሎታ) የላትም፡፡ (አላህ ለከፊሎቹ እምነትን ይሻል)፡፡ በእነዚያም በማያውቁት ላይ ርክሰትን ያደርጋል፡፡ وَمَا ك‍‍َ‍ا‍نَ لِنَفْسٍ أَ‍ن‍ْ تُؤْمِنَ إِلاَّ بِإِذْنِ ا‍للَّهِ وَيَ‍‍ج‍‍ْعَلُ ا‍لرِّ‍‍ج‍‍ْسَ عَلَى ا‍لَّذ‍ِي‍نَ لاَ يَعْقِل‍‍ُ‍و‍نَ
Qul Anžurū Mādhā Fī As-Samāwāti Wa Al-'Arđi Wa Mā Tugh Al-'Āyātu Wa An-Nudhuru `An Qawmin Lā Yu'uminūna 010-101 آ«በሰማያትና በምድር ያለውን (ተዓምር) ተመልከቱآ» በላቸው፡፡ ተዓምራቶችና አስፈራሪዎችም ለማያምኑ ሕዝቦች አይጠቅሙም፡፡ قُلْ ا‍ن‍‍ْظُرُوا‍ مَاذَا فِي ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضِ وَمَا تُغْنِي ا‍لآي‍‍َ‍ا‍تُ وَا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍ُذُرُ عَ‍‍ن‍ْ قَوْم‍‍‍ٍ لاَ يُؤْمِن‍‍ُ‍و‍نَ
Fahal Yantažirūna 'Illā Mithla 'Ayyāmi Al-Ladhīna Khalaw Min Qablihim Qul Fāntažirū 'Innī Ma`akum Mina Al-Muntažirīna 010-102 የእነዚያን ከእነሱ በፊት ያለፉትን ሕዝቦች ቀኖች ብጤ እንጂ ሌላን ይጠባበቃሉን آ«ተጠባበቁ፤ እኔ ከናንተ ጋር ከሚጠባበቁት ነኝآ» በላቸው፡፡ فَهَلْ يَ‍‍ن‍‍ْتَظِر‍ُو‍نَ إِلاَّ مِثْلَ أَيّ‍‍َ‍ا‍مِ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ خَلَوْا مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِهِمْ قُلْ فَا‍ن‍‍ْتَظِرُو‍ا‍ إِ‍نّ‍‍ِي مَعَكُ‍‍م‍ْ مِنَ ا‍لْمُ‍‍ن‍‍ْتَظِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Thumma Nunajjī Rusulanā Wa Al-Ladhīna 'Āmanū Kadhālika Ĥaqqāan `Alaynā Nunji Al-Mu'uminīna 010-103 ከዚያም መልክተኞቻችንን እነዚያንም ያመኑትን እናድናለን፡፡ እንደዚሁም ምእምናንን (ከጭንቅ ሁሉ) እናድናለን፡፡ (ይህ) በእኛ ላይ ተረጋገጠ፡፡ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ نُنَجِّي رُسُلَنَا وَا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ كَذَلِكَ حَقّاً عَلَيْنَا نُ‍‍ن‍‍ْجِ ا‍لْمُؤْمِن‍‍ِ‍ي‍نَ
Qul Yā 'Ayyuhā An-Nāsu 'In KuntumShakkin Min Dīnī Falā 'A`budu Al-Ladhīna Ta`budūna Min Dūni Al-Lahi Wa Lakin 'A`budu Al-Laha Al-Ladhī Yatawaffākum Wa 'Umirtu 'An 'Akūna Mina Al-Mu'uminīna 010-104 آ«እናንተ ሰዎች ሆይ! ከእኔ ሃይማኖት በመጠራጠር ውስጥ ብትሆኑ እነዚያን ከአላህ ሌላ የምትገዟቸውን አልገዛም፡፡ ግን ያንን የሚገድላችሁን አላህን እገዛለሁ፡፡ ከምእምናን እንድሆንም ታዝዣለሁآ» በላቸው፡፡ قُلْ ي‍‍َ‍ا‍أَيُّهَا ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سُ إِ‍ن‍ْ كُ‍‍ن‍‍ْتُمْ فِي شَكّ‍‍‍ٍ مِ‍‍ن‍ْ دِينِي فَلاَ أَعْبُدُ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ تَعْبُد‍ُو‍نَ مِ‍‍ن‍ْ د‍ُو‍نِ ا‍للَّهِ وَلَكِنْ أَعْبُدُ ا‍للَّهَ ا&zwj
Wa 'An 'Aqim Wajhaka Lilddīni Ĥanīfāan Wa Lā Takūnanna Mina Al-Mushrikīna 010-105 ፊትህንም (ወደ ቀጥታ) ያዘነበልክ ስትሆን ለሃይማኖት ቀጥ አድርግ፡፡ ከአጋሪዎቹም አትሁን፡፡ وَأَنْ أَقِمْ وَج‍‍ْهَكَ لِلدّ‍ِي‍نِ حَنِيفا‍ً وَلاَ تَكُونَ‍‍ن‍ّ‍‍َ مِنَ ا‍لْمُشْ‍‍ر‍‍ِك‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Lā Tad`u Min Dūni Al-Lahi Mā Lā Yanfa`uka Wa Lā Yađurruka Fa'in Fa`alta Fa'innaka 'Idhāan Mina Až-Žālimīna 010-106 آ«ከአላህም በቀር የማይጠቅምንና የማይጎዳን አትገዛ፡፡ ብትሠራም አንተ ያንጊዜ ከበደለኞቹ ትሆናለህآ» (ተብያለሁ በላቸው)፡፡ وَلاَ تَ‍‍د‍‍ْعُ مِ‍‍ن‍ْ د‍ُو‍نِ ا‍للَّهِ مَا لاَ يَ‍‍ن‍‍ْفَعُكَ وَلاَ يَضُرُّكَ فَإِ‍ن‍ْ فَعَلْتَ فَإِ‍نّ‍‍َكَ إِذا‍ً مِنَ ا‍لظَّالِم‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa 'In Yamsaska Al-Lahu Biđurrin Falā Kāshifa Lahu 'Illā Huwa Wa 'In Yuridka Bikhayrin Falā Rādda Lifađlihi Yuşību Bihi Man Yashā'u Min `Ibādihi Wa Huwa Al-Ghafūru Ar-Raĥīmu 010-107 አላህም ጉዳትን ቢያደርስብህ ከእርሱ ሌላ ለእርሱ ገላጭ የለውም፡፡ በጎንም ነገር ቢሻልህ ለችሮታው መላሽ የለም፡፡ ከባሮቹ የሚሻውን በእርሱ ይለይበታል፡፡ እርሱም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡ وَإِ‍ن‍ْ يَمْسَسْكَ ا‍للَّهُ بِضُرّ‍ٍ فَلاَ كَاشِفَ لَهُ إِلاَّ هُوَ وَإِ‍ن‍ْ يُ‍‍ر‍‍ِ‍د‍‍ْكَ بِخَيْر‍ٍ فَلاَ رَا‍دَّ لِفَضْلِهِ يُص‍‍ِ‍ي‍بُ بِهِ مَ‍‍ن‍ْ يَش‍‍َ‍ا‍ءُ مِنْ عِبَادِهِ وَهُوَ ا‍لْغَف‍‍ُ‍و‍رُ ا‍لرَّح‍‍ِ‍ي‍مُ
Qul Yā 'Ayyuhā An-Nāsu Qad Jā'akumu Al-Ĥaqqu Min Rabbikum Famani Ahtadá Fa'innamā Yahtadī Linafsihi Wa Man Đalla Fa'innamā Yađillu `Alayhā Wa Mā 'Anā `Alaykum Biwakīlin 010-108 آ«እናንተ ሰዎች ሆይ! እውነቱ ከጌታችሁ በእርግጥ መጣላችሁ፡፡ (በእርሱ) የተመራም ሰው የሚመራው ለራሱ ነው፡፡ የተሳሳተም ሰው የሚሳሳተው (ጉዳቱ) በራሱ ላይ ነው፡፡ እኔም በእናንተ ላይ ተጠባበቂ አይደለሁምآ» በላቸው፡፡ قُلْ ي‍‍َ‍ا‍أَيُّهَا ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سُ قَ‍‍د‍ْ ج‍‍َ‍ا‍ءَكُمُ ا‍لْحَقُّ مِ‍‍ن‍ْ رَبِّكُمْ فَمَنِ ا‍هْتَدَى فَإِ‍نّ‍‍َمَا يَهْتَدِي لِنَفْسِهِ وَمَ‍‍ن‍ْ ضَلَّ فَإِ‍نّ‍‍َمَا يَضِلُّ عَلَيْهَا وَمَ‍‍ا‍ أَنَا عَلَيْكُ‍‍م‍ْ بِوَك‍ Wa Attabi` Mā Yūĥá 'Ilayka Wa Aşbir Ĥattá Yaĥkuma Al-Lahu Wa Huwa Khayru Al-Ĥākimīna 010-109 ወዳንተም የሚወረደውን ነገር ተከተል፡፡ አላህም (በነሱ ላይ) እስከሚፈርድ ድረስ ታገስ፡፡ እርሱም ከፈራጆቹ ሁሉ በላጭ ነው፡፡ وَاتَّبِعْ مَا يُوحَى إِلَيْكَ وَا‍صْبِرْ حَتَّى يَحْكُمَ ا‍للَّهُ وَهُوَ خَيْرُ ا‍لْحَاكِم‍‍ِ‍ي‍نَ
Next Sūrah