11) Sūrat Hūd

Printed format

11) سُورَة هُود

'Alif-Lām-Rā Kitābun 'Uĥkimat 'Āyātuhu Thumma Fuşşilat Min Ladun Ĥakīmin Khabīrin 011-001 አ.ለ.ረ (አሊፍ ላም ራ፤ ይህ ቁርኣን) አንቀጾቹ በጥንካሬ የተሰካኩ ከዚያም የተዘረዘሩ የሆነ መጽሐፍ ነው፡፡ ጥበበኛ ውስጠ ዐዋቂ ከሆነው ዘንድ (የተወረደ) ነው፡፡ أَلِف-لَام-رَا كِت‍‍َ‍ا‍بٌ أُحْكِمَتْ آيَاتُهُ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ فُصِّلَتْ مِ‍‍ن‍ْ لَدُنْ حَك‍‍ِ‍ي‍مٍ خَب‍‍ِ‍ي‍ر‍ٍ
'Allā Ta`budū 'Illā Al-Laha 'Innanī Lakum Minhu Nadhīrun Wa Bashīrun 011-002 (እንዲህ በላቸው)፡- آ«አላህን እንጂ ሌላን አትገዙ፡፡ እኔ ለእናንተ ከርሱ (የተላክሁ) አስፈራሪና አብሳሪ ነኝ፡፡آ» أَلاَّ تَعْبُدُو‍ا‍ إِلاَّ ا‍للَّهَ إِ‍نّ‍‍َنِي لَكُ‍‍م‍ْ مِنْهُ نَذ‍ِي‍ر‍ٌ وَبَش‍‍ِ‍ي‍ر‍ٌ
Wa 'Ani Astaghfirū Rabbakum Thumma Tūbū 'Ilayhi Yumatti`kum Matā`āan Ĥasanāan 'Ilá 'Ajalin Musammáan Wa Yu'uti Kulla Dhī Fađlin Fađlahu Wa 'In Tawallaw Fa'innī 'Akhāfu `Alaykum `Adhāba Yawmin Kabīrin 011-003 ጌታችሁንም ምሕረትን ለምኑት፡፡ ከዚያም ወደእርሱ ተመለሱ፡፡ እስከተወሰነ ጊዜ ድረስ መልካምን መጥቀም ይጠቅማችኋልና፡፡ የትሩፋትንም ባለቤት ሁሉ ችሮታውን (ምንዳውን) ይሰጠዋል፡፡ ብትሸሹም እኔ በእናንተ ላይ የታላቁን ቀን ቅጣት እፈራላችኋለሁ፡፡ وَأَنِ ا‍سْتَغْفِرُوا‍ رَبَّكُمْ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ تُوبُ‍‍و‍‍ا‍ إِلَيْهِ يُمَتِّعْكُ‍‍م‍ْ مَتَاعاً حَسَنا‍ً إِلَى أَجَل‍‍‍ٍ مُسَ‍‍م‍ّ‍‍ى‍ً وَيُؤْتِ كُلَّ ذِي فَضْل‍‍‍ٍ فَضْلَهُ وَإِ‍ن‍ْ تَوَلَّوْا فَإِ‍نّ‍ 'Ilá Al-Lahi Marji`ukum Wa Huwa `Alá Kulli Shay'in Qadīrun 011-004 መመለሻችሁ ወደ አላህ ብቻ ነው፡፡ እርሱም በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው፡፡ إِلَى ا‍للَّهِ مَرْجِعُكُمْ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْء‍ٍ قَد‍ِي‍ر‍ٌ
'Alā 'Innahum Yathnūna Şudūrahum Liyastakhfū Minhu 'Alā Ĥīna Yastaghshūna Thiyābahum Ya`lamu Mā Yusirrūna Wa Mā Yu`linūna 'Innahu `Alīmun Bidhāti Aş-Şudūri 011-005 ንቁ! እነሱ ከእርሱ (ከአላህ) ይደበቁ ዘንድ ደረቶቻቸውን ያጥፋሉ፡፡ ንቁ! ልብሶቻቸውን በሚከናነቡ ጊዜ የሚደብቁትን የሚገልጹትንም ሁሉ ያውቃል፡፡ እርሱ በደረቶች ውስጥ ያለውን ሁሉ ዐዋቂ ነውና፡፡ أَلاَ إِ‍نّ‍‍َهُمْ يَثْن‍‍ُ‍و‍نَ صُدُورَهُمْ لِيَسْتَخْفُو‍‍ا‍ مِنْهُ أَلاَ ح‍‍ِ‍ي‍نَ يَسْتَغْش‍‍ُ‍و‍نَ ثِيَابَهُمْ يَعْلَمُ مَا يُسِرّ‍ُو‍نَ وَمَا يُعْلِن‍‍ُ‍و‍نَ إِ‍نّ‍‍َهُ عَل‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ بِذ‍َا‍تِ ا‍لصُّد‍ُو‍ر‍ِ
Wa Mā Min Dābbatin Al-'Arđi 'Illā `Alá Al-Lahi Rizquhā Wa Ya`lamu Mustaqarrahā Wa Mustawda`ahā Kullun Fī Kitābin Mubīnin 011-006 በምድርም ላይ ምንም ተንቀሳቃሽ የለችም ምግቧ በአላህ ላይ ያለ ቢኾን እንጂ፡፡ ማረፊያዋንም መርጊያዋንም ያውቃል፡፡ ሁሉም ግልጽ በሆነው መጽሐፍ ውስጥ ነው፡፡ وَمَا مِ‍‍ن‍ْ دَا‍بَّة‍‍‍ٍ فِي ا‍لأَرْضِ إِلاَّ عَلَى ا‍للَّهِ ‍ر‍‍ِزْقُهَا وَيَعْلَمُ مُسْتَقَرَّهَا وَمُسْتَوْدَعَهَا كُلّ‍‍‍ٌ فِي كِت‍‍َ‍ا‍ب‍‍‍ٍ مُب‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٍ
Wa Huwa Al-Ladhī Khalaqa As-Samāwāti Wa Al-'Arđa Fī Sittati 'Ayyāmin Wa Kāna `Arshuhu `Alá Al-Mā'i Liyabluwakum 'Ayyukum 'Aĥsanu `Amalāan Wa La'in Qulta 'Innakum Mabthūna Min Ba`di Al-Mawti Layaqūlanna Al-Ladhīna Kafarū 'In Hādhā 'Illā Siĥrun Mubīnun 011-007 እርሱም ያ ሰማያትንና ምድርን በስድስት ቀኖች ውስጥ የፈጠረ ነው፡፡ ዐርሹም በውሃ ላይ ነበር፡፡ የትኛችሁ ሥራው ያማረ መሆኑን ይፈትናችሁ ዘንድ (ፈጠራቸው)፡፡ آ«እናንተ ከሞት በኋላ በእርግጥ ተቀስቃሾች ናችሁآ» ብትልም እነዚያ የካዱት ይህ ግልጽ ድግምት እንጂ ሌላ አይደለም ይላሉ፡፡ وَهُوَ ا‍لَّذِي خَلَقَ ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضَ فِي سِتَّةِ أَيّ‍‍َ‍ا‍م‍‍‍ٍ وَك‍‍َ‍ا‍نَ عَرْشُهُ عَلَى ا‍لْم‍‍َ‍ا‍ءِ لِيَ‍‍ب‍‍ْلُوَكُمْ أَيُّكُمْ أَحْسَنُ عَمَلا‍ً وَلَئِ‍ Wa La'in 'Akhkharnā `Anhumu Al-`Adhāba 'Ilá 'Ummatin Ma`dūdatin Layaqūlunna Mā Yaĥbisuhu 'Alā Yawma Ya'tīhim Laysa Maşrūfāan `Anhum Wa Ĥāqa Bihim Mā Kānū Bihi Yastahzi'ūn 011-008 ቅጣቱንም ወደ ተቆጠሩ (ጥቂት) ጊዜያቶች ከእነርሱ ብናቆይላቸው آ«(ከመውረድ) የሚከለክለው ምንድን ነውآ» ይላሉ፡፡ ንቁ! በሚመጣባቸው ቀን ከእነሱ ላይ ተመላሽ አይደለም፡፡ በእርሱ ይሳለቁበት የነበሩትም (ቅጣት) በእነርሱ ላይ ይወርድባቸዋል፡፡ وَلَئِنْ أَخَّرْنَا عَنْهُمُ ا‍لْعَذ‍َا‍بَ إِلَى أُ‍مّ‍‍َة‍‍‍ٍ مَعْدُودَة‍‍‍ٍ لَيَقُولُ‍‍ن‍ّ‍‍َ مَا يَحْبِسُهُ أَلاَ يَوْمَ يَأْتِيهِمْ لَيْسَ مَصْرُوفاً عَنْهُمْ وَح‍‍َ‍ا‍قَ بِهِ‍‍م‍ْ مَا كَانُو‍‍ا‍ بِهِ يَسْتَهْزِئ‍‍ُ‍ون
Wa La'in 'Adhaq Al-'Insāna Minnā Raĥmatan Thumma Naza`nāhā Minhu 'Innahu Laya'ūsun Kafūrun 011-009 ሰውንም ከእኛ ችሮታን ብናቀምሰው ከዚያም ከርሱ ብንወስዳት እርሱ በእርግጥ ተስፋ ቆራጭ ክህደተ ብርቱ ነው፡፡ وَلَئِنْ أَذَ‍ق‍‍ْنَا ا‍لإِن‍س‍‍َ‍ا‍نَ مِ‍‍ن‍ّ‍‍َا رَحْمَة‍‍‍ً ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ نَزَعْنَاهَا مِنْهُ إِ‍نّ‍‍َهُ لَيَئ‍‍ُ‍و‍س‍‍‍ٌ كَف‍‍ُ‍و‍ر‍ٌ
Wa La'in 'Adhaqnāhu Na`mā'a Ba`da Đarrā'a Massat/hu Layaqūlanna Dhahaba As-Sayyi'ātu `Annī 'Innahu Lafariĥun Fakhūrun 011-010 ካገኘችውም ችግር በኋላ ጸጋዎችን ብናቀምሰው آ«ችግሮች ከኔ ላይ በእርግጥ ተወገዱآ» ይላል (አያመሰግንም)፡፡ እርሱ ተደሳች ጉረኛ ነውና፡፡ وَلَئِنْ أَذَ‍ق‍‍ْن‍‍َ‍ا‍هُ نَعْم‍‍َ‍ا‍ءَ بَعْدَ ضَرّ‍َا‍ءَ مَسَّتْهُ لَيَقُولَ‍‍ن‍ّ‍‍َ ذَهَبَ ا‍لسَّيِّئ‍‍َ‍ا‍تُ عَ‍‍ن‍ّ‍‍ِ‍‍ي إِ‍نّ‍‍َهُ لَفَ‍‍ر‍‍ِح‍‍‍ٌ فَخ‍‍ُ‍و‍ر‍ٌ
'Illā Al-Ladhīna Şabarū Wa `Amilū Aş-Şāliĥāti 'Ūlā'ika Lahum Maghfiratun Wa 'Ajrun Kabīrun 011-011 ግን እነዚያ የታገሱ መልካም ሥራዎችንም የሠሩ እነዚያ ለእነሱ ምሕረትና ታላቅ ምንዳ አልላቸው፡፡ إِلاَّ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ صَبَرُوا‍ وَعَمِلُو‍‍ا‍ ا‍لصَّالِح‍‍َ‍ا‍تِ أ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ لَهُ‍‍م‍ْ مَغْفِرَة‍‍‍ٌ وَأَ‍ج‍‍ْر‍ٌ كَب‍‍ِ‍ي‍ر‍ٌ
Fala`allaka Tārikun Ba`đa Mā Yūĥá 'Ilayka Wa Đā'iqun Bihi Şadruka 'An Yaqūlū Lawlā 'Unzila `Alayhi Kanzun 'Aw Jā'a Ma`ahu Malakun 'Innamā 'Anta Nadhīrun Wa Allāhu `Alá Kulli Shay'in Wa Kīlun 011-012 በእርሱ ላይ የገንዘብ ድልብ ለምን አልተወረደም ወይም ከርሱ ጋር መልአክ ለምን አልመጣም ማለታቸውንም በመፍራት ወደ አንተ ከሚወርደው ከፊሉን ልትተው በእርሱም ልብህ ጠባብ ሊኾን ይፈራልሃል፡፡ አንተ አስፈራሪ ብቻ ነህ፡፡ አላህም በነገሩ ሁሉ ተጠባባቂ ነው፡፡ فَلَعَلَّكَ تَا‍ر‍‍ِك‍‍‍ٌ بَعْضَ مَا يُوحَى إِلَيْكَ وَض‍‍َ‍ا‍ئِق‍‍‍ٌ بِهِ صَ‍‍د‍‍ْرُكَ أَ‍ن‍ْ يَقُولُو‍‍ا‍ لَوْلاَ أُن‍زِلَ عَلَيْهِ كَ‍‍ن‍زٌ أَوْ ج‍‍َ‍ا‍ءَ مَعَهُ مَلَك‍‍‍ٌ إِ‍نّ‍‍َمَ‍'Am Yaqūlūna Aftarāhu Qul Fa'tū Bi`ashri Suwarin Mithlihi Muftarayātin Wa Ad`ū Mani Astaţa`tum Min Dūni Al-Lahi 'In Kuntum Şādiqīna 011-013 ይልቁንም آ«(ቁርኣንን) ቀጣጠፈውآ» ይላሉን፡- آ«እውነተኞች እንደሆናችሁ ብጤው የሆኑን ዐስር የተቀጣጠፉ ሱራዎች አምጡ፡፡ ከአላህም ሌላ የቻላችሁትን (ረዳት) ጥሩآ» በላቸው፡፡ أَمْ يَقُول‍‍ُ‍و‍نَ ا‍فْتَر‍َا‍هُ قُلْ فَأْتُو‍‍ا‍ بِعَشْ‍‍ر‍ِ سُوَر‍ٍ مِثْلِهِ مُفْتَرَي‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ وَا‍د‍‍ْعُو‍‍ا‍ مَنِ ا‍سْتَطَعْتُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ د‍ُو‍نِ ا‍للَّهِ إِ‍ن‍ْ كُ‍‍ن‍تُمْ صَادِق‍ Fa'illam Yastajībū Lakum Fā`lamū 'Annamā 'Unzila Bi`ilmi Al-Lahi Wa 'An Lā 'Ilāha 'Illā Huwa Fahal 'Antum Muslimūna 011-014 ለእናንተም (ጥሪውን) ባይቀበሏችሁ የተወረደው በአላህ እውቀት ብቻ መሆኑንና ከእርሱ ሌላ አምላክ አለመኖሩን ዕወቁ፡፡ ታዲያ እናንተ የምትሰልሙ ናችሁን (ስለሙ በላቸው)፡፡ فَإِلَّمْ يَسْتَجِيبُو‍‍ا‍ لَكُمْ فَاعْلَمُ‍‍و‍‍ا‍ أَ‍نّ‍‍َمَ‍‍ا‍ أُن‍زِلَ بِعِلْمِ ا‍للَّهِ وَأَ‍ن‍ْ لاَ إِلَهَ إِلاَّ هُوَ فَهَلْ أَ‍ن‍‍ْتُ‍‍م‍ْ مُسْلِم‍‍ُ‍و‍نَ
Man Kāna Yurīdu Al-Ĥayāata Ad-Dunyā Wa Zīnatahā Nuwaffi 'Ilayhim 'A`mālahum Fīhā Wa Hum Fīhā Lā Yubkhasūna 011-015 ቅርቢቱን ሕይወትና ጌጧን የሚሹ የሆኑትን ሰዎች ሥራዎቻቸውን (ምንዳዋን) በእርሷ ውስጥ ወደነሱ እንሞላላቸዋለን፡፡ እነሱም በርሷ ውስጥ ምንም አይጎድልባቸውም፤ مَ‍‍ن‍ْ ك‍‍َ‍ا‍نَ يُ‍‍ر‍‍ِي‍دُ ا‍لْحَي‍‍َ‍ا‍ةَ ا‍لدُّ‍‍ن‍‍ْيَا وَزِينَتَهَا نُوَفِّ إِلَيْهِمْ أَعْمَالَهُمْ فِيهَا وَهُمْ فِيهَا لاَ يُ‍‍ب‍‍ْخَس‍‍ُ‍و‍نَ
'Ūlā'ika Al-Ladhīna Laysa Lahum Al-'Ākhirati 'Illā An-Nāru Wa Ĥabiţa Mā Şana`ū Fīhā Wa Bāţilun Mā Kānū Ya`malūna 011-016 እነዚያ እነርሱ በመጨረሻይቱ ዓለም ለእነርሱ ከእሳት በቀር የሌላቸው ናቸው፡፡ የሠሩትም ሥራ በርሷ ውስጥ ተበላሸ፡፡ (በቅርቢቱ ዓለም) ይሠሩት የነበሩትም በጎ ሥራ ብልሹ ነው፡፡ أ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ لَيْسَ لَهُمْ فِي ا‍لآخِرَةِ إِلاَّ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍رُ وَحَبِطَ مَا صَنَعُو‍‍ا‍ فِيهَا وَبَاطِل‍‍‍ٌ مَا كَانُو‍‍ا‍ يَعْمَل‍‍ُ‍و‍نَ
'Afaman Kāna `Alá Bayyinatin Min Rabbihi Wa Yatlūhu Shāhidun Minhu Wa Min Qablihi Kitābu Mūsá 'Imāmāan Wa Raĥmatan 'Ūlā'ika Yu'uminūna Bihi Wa Man Yakfur Bihi Mina Al-'Aĥzābi Fālnnāru Maw`iduhu Falā Takun Fī Miryatin Minhu 'Innahu Al-Ĥaqqu Min Rabbika Wa Lakinna 'Akthara An-Nāsi Lā Yu'uminūna 011-017 ከጌታው ከአስረጅ ጋር የኾነ ሰው፤ ከእርሱም (ከአላህ) የኾነ መስካሪ የሚከተለው፣ ከእርሱ በፊትም የሙሳ መጽሐፍ መሪና እዝነት ሲኾን (የመሰከረለት) የቅርቢቱን ሕይወት እንደሚሻው ሰው ነውን እነዚያ በእርሱ (በቁርኣን) ያምናሉ፡፡ ከአሕዛቦቹም በእርሱ የሚክድ ሰው እሳት መመለሻው ናት፡፡ ከእርሱም በመጠራጠር ውስጥ አትሁን፡፡ እርሱ ከጌታህ የሆነ እውነት ነው፡፡ ግን አብዛኞቹ ሰዎች አያምኑም፡፡ أَفَمَ‍‍ن‍ْ ك‍‍َ‍ا‍نَ عَلَى بَيِّنَة‍‍‍ٍ مِ‍‍ن‍ْ رَبِّهِ وَيَتْل‍‍ُ‍و‍هُ شَاهِد Wa Man 'Ažlamu Mimmani Aftará `Alá Al-Lahi Kadhibāan 'Ūlā'ika Yu`rađūna `Alá Rabbihim Wa Yaqūlu Al-'Ash/hādu Hā'uulā' Al-Ladhīna Kadhabū `Alá Rabbihim 'Alā La`natu Al-Lahi `Alá Až-Žālimīna 011-018 በአላህ ላይ እብለትን ከሚቀጣጥፍም ይበልጥ በዳይ ማነው እነዚያ በጌታቸው ላይ ይቀርባሉ፡፡ መስካሪዎቹም آ«እነዚህ በጌታቸው ላይ የዋሹት ናቸውآ» ይላሉ፡፡ ንቁ! የአላህ ርግማን በበዳዮች ላይ ይሁን፡፡ وَمَنْ أَظْلَمُ مِ‍‍م‍ّ‍‍َنِ ا‍فْتَرَى عَلَى ا‍للَّهِ كَذِباً أ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ يُعْرَض‍‍ُ‍و‍نَ عَلَى رَبِّهِمْ وَيَق‍‍ُ‍و‍لُ ا‍لأَشْه‍‍َ‍ا‍دُ ه‍‍َ‍ا‍ؤُلاَء ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَذَبُو‍‍ا‍ عَلَى رَبِّهِمْ أَلاَ لَعْنَةُ ا‍للَّهِ عَلَى ا‍لظَّالِم‍ Al-Ladhīna Yaşuddūna `An Sabīli Al-Lahi Wa Yabghūnahā `Iwajāan Wa Hum Bil-'Ākhirati Hum Kāfirūna 011-019 (እነሱም) እነዚያ ከአላህ መንገድ የሚከለክሉ መጥመሟንም የሚፈልጓት ናቸው፡፡ እነሱም መጨረሻይቱን ዓለም እነሱ ከሓዲዎች ናቸው፡፤ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ يَصُدّ‍ُو‍نَ عَ‍‍ن‍ْ سَب‍‍ِ‍ي‍لِ ا‍للَّهِ وَيَ‍‍ب‍‍ْغُونَهَا عِوَجا‍ً وَهُ‍‍م‍ْ بِ‍‍ا‍لآخِرَةِ هُمْ كَافِر‍ُو‍نَ
'Ūlā'ika Lam Yakūnū Mu`jizīna Fī Al-'Arđi Wa Mā Kāna Lahum Min Dūni Al-Lahi Min 'Awliyā'a Yuđā`afu Lahumu Al-`Adhābu Mā Kānū Yastaţī`ūna As-Sam`a Wa Mā Kānū Yubşirūna 011-020 እነዚያ በምድር ውስጥ (ከአላህ) የሚያመልጡ አልነበሩም፡፡ ከአላህም ሌላ ለእነርሱ ረዳቶች አልነበሯቸውም፡፡ ለእነሱ ቅጣቱ ይደራረብላቸዋል፡፡ (እውነትን) መስማትን የሚችሉ አልነበሩም የሚያዩም አልነበሩም፡፡ أ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ لَمْ يَكُونُو‍‍ا‍ مُعْجِز‍ِي‍نَ فِي ا‍لأَرْضِ وَمَا ك‍‍َ‍ا‍نَ لَهُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ د‍ُو‍نِ ا‍للَّهِ مِنْ أَوْلِي‍‍َ‍ا‍ءَ يُضَاعَفُ لَهُمُ ا‍لْعَذ‍َا‍بُ مَا كَانُو‍‍ا‍ يَسْتَطِيع‍‍ُ‍و‍نَ
'Ūlā'ika Al-Ladhīna Khasirū 'Anfusahum Wa Đalla `Anhum Mā Kānū Yaftarūna 011-021 እነዚያ እነርሱ ነፍሶቻቸውን ያከሰሩ ከእነሱም ይቀጣጥፉት የነበሩት ነገር የጠፋቸው ናቸው፡፡ أ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ خَسِرُو‍ا‍ أَن‍فُسَهُمْ وَضَلَّ عَنْهُ‍‍م‍ْ مَا كَانُو‍‍ا‍ يَفْتَر‍ُو‍نَ
Lā Jarama 'Annahum Al-'Ākhirati Humu Al-'Akhsarūna 011-022 እነርሱ በመጨረሻይቱ ዓለም በጣም ከሳሪዎቹ እነሱ መሆናቸው ጥርጥር የለውም፡፡ لاَ جَرَمَ أَ‍نّ‍‍َهُمْ فِي ا‍لآخِرَةِ هُمُ ا‍لأَخْسَر‍ُو‍نَ
'Inna Al-Ladhīna 'Āmanū Wa `Amilū Aş-Şāliĥāti Wa 'Akhbatū 'Ilá Rabbihim 'Ūlā'ika 'Aşĥābu Al-Jannati Hum Fīhā Khālidūna 011-023 እነዚያ ያመኑትና በጎ ሥራዎችን የሠሩት ወደ ጌታቸውም የተዋረዱት እነዚያ የገነት ሰዎች ናቸው፡፡ እነሱ በውስጧ ዘላለም ዘውታሪዎች ናቸው፡፡ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ وَعَمِلُو‍‍ا‍ ا‍لصَّالِح‍‍َ‍ا‍تِ وَأَخْبَتُ‍‍و‍‍ا‍ إِلَى رَبِّهِمْ أ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ أَصْح‍‍َ‍ا‍بُ ا‍لْجَ‍‍ن‍ّ‍‍َةِ هُمْ فِيهَا خَالِد‍ُو‍نَ
Mathalu Al-Farīqayni Kāl'a`má Wa Al-'Aşammi Wa Al-Başīri Wa As-Samī`i Hal Yastawiyāni Mathalāan 'Afalā Tadhakkarūna 011-024 የሁለቱ ክፍሎች ምሳሌ እንደ ዕውርና እንደ ደንቆሮ እንደሚያይና እንደሚሰማም ብጤ ነው፡፡ በምሳሌ ይተካከላሉን አትገሰጹምን مَثَلُ ا‍لْفَ‍‍ر‍‍ِيقَيْنِ كَالأَعْمَى وَا‍لأَصَ‍‍م‍ّ‍‍ِ وَا‍لْبَص‍‍ِ‍ي‍رِ وَا‍لسَّم‍‍ِ‍ي‍عِ هَلْ يَسْتَوِي‍‍َ‍ا‍نِ مَثَلاً أَفَلاَ تَذَكَّر‍ُو‍نَ
Wa Laqad 'Arsalnā Nūĥāan 'Ilá Qawmihi 'Innī Lakum Nadhīrun Mubīnun 011-025 ኑሕንም ወደ ሕዝቦቹ በእርግጥ ላክን፡፡ (አላቸውም)፡- آ«እኔ ለእናንተ ግልጽ አስፈራሪ (አስጠንቃቂ) ነኝ፡፡آ» وَلَقَ‍‍د‍ْ أَرْسَلْنَا نُوحا‍ً إِلَى قَوْمِهِ إِ‍نّ‍‍ِي لَكُمْ نَذ‍ِي‍ر‍ٌ مُب‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٌ
'An Lā Ta`budū 'Illā Al-Laha 'Innī 'Akhāfu `Alaykum `Adhāba Yawmin 'Alīmin 011-026 آ«አላህን እንጂ ሌላን አትገዙ፡፡ እኔ በእናንተ ላይ የአሳማሚን ቀን ቅጣት እፈራላችኋለሁና፡፡آ» أَ‍ن‍ْ لاَ تَعْبُدُو‍ا‍ إِلاَّ ا‍للَّهَ إِ‍نّ‍‍ِ‍‍ي‍ أَخ‍‍َ‍ا‍فُ عَلَيْكُمْ عَذ‍َا‍بَ يَوْمٍ أَل‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٍ
Faqāla Al-Mala'u Al-Ladhīna Kafarū Min Qawmihi Mā Narāka 'Illā Basharāan Mithlanā Wa Mā Narāka Attaba`aka 'Illā Al-Ladhīna Hum 'Arādhilunā Bādiya Ar-Ra'yi Wa Mā Nará Lakum `Alaynā Min Fađlin Bal Nažunnukumdhibīna 011-027 ከሕዝቦቹም እነዚያ የካዱት መሪዎቹ ብጤያችን ሰው ሆነህ እንጂ አናይህም፡፡ እነዚያም እነሱ ሐሳበ ጥሬዎች የሆኑት ወራዶቻችን እንጂ ሌላ ተከትሎህ አናይህም፡፡ ለእናንተም በእኛ ላይ ምንም ብልጫን አናይም፡፡ ከቶውንም ውሸታሞች መሆናችሁን እንጠረጥራችኋለን አሉ፡፡ فَق‍‍َ‍ا‍لَ ا‍لْمَلَأُ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ مِ‍‍ن‍ْ قَوْمِهِ مَا نَر‍َا‍كَ إِلاَّ بَشَرا‍ً مِثْلَنَا وَمَا نَر‍َا‍كَ ا‍تَّبَعَكَ إِلاَّ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ هُمْ أَرَاذِلُنَا بَادِيَ Qāla Yā Qawmi 'Ara'aytum 'In Kuntu `Alá Bayyinatin Min Rabbī Wa 'Ātānī Raĥmatan Min `Indihi Fa`ummiyat `Alaykum 'Anulzimukumūhā Wa 'Antum Lahā Kārihūna 011-028 آ«ሕዝቦቼ ሆይ! ንገሩኝ ከጌታዬ በግልጽ ማስረጃ ላይ ብሆን ከእርሱም ዘንድ የሆነን ችሮታ (ነብይነት) ቢሰጠኝና በእናንተ ላይ ብትደበቅባችሁ እናንተ ለርቯ ጠይዎች ስትሆኑ እርቯን (በመቀበል) እናስገድዳችኋለንآ» አላቸው፡፡ ق‍َا‍لَ يَاقَوْمِ أَرَأَيْتُمْ إِ‍ن‍ْ كُ‍‍ن‍تُ عَلَى بَيِّنَة‍‍‍ٍ مِ‍‍ن‍ْ رَبِّي وَآتَانِي رَحْمَة‍‍‍ً مِنْ عِ‍‍ن‍‍ْدِهِ فَعُ‍‍م‍ّ‍‍ِيَتْ عَلَيْكُمْ أَنُلْزِمُكُمُوهَا وَأَ‍ن‍‍ْتُمْ لَهَا كَا‍ر‍‍ِه‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Yāqawmi Lā 'As'alukum `Alayhi Mālāan 'In 'Ajriya 'Illā `Alá Al-Lahi Wa Mā 'Anā Biţāridi Al-Ladhīna 'Āmanū 'Innahum Mulāqū Rabbihim Wa Lakinnī 'Arākum Qawmāan Tajhalūna 011-029 آ«ሕዝቦቼም ሆይ! በርሱ (በተላክሁበት ማድረስ) ላይ ገንዘብን አልጠይቃችሁም፡፡ ምንዳዬ በአላህ ላይ እንጂ በሌላ ላይ አይደለም፡፡ እኔም እነዚያን ያመኑትን አባራሪ አይደለሁም፡፡ እነርሱ ጌታቸውን የሚገናኙ ናቸውና፡፡ ግን እኔም የምትሳሳቱ ሕዝቦች ሆናችሁ አያችኋለሁ፡፡آ» وَيَاقَوْمِ لاَ أَسْأَلُكُمْ عَلَيْهِ مَالا‍ً إِنْ أَ‍ج‍‍ْ‍‍ر‍‍ِيَ إِلاَّ عَلَى ا‍للَّهِ وَمَ‍‍ا‍ أَنَا بِطَا‍ر‍‍ِدِ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُ‍‍و‍‍ا‍ إِ‍نّ‍‍َهُ‍‍م‍ْ مُلاَقُو رَبِّهِمْ وَلَكِ‍ Wa Yāqawmi Man Yanşurunī Mina Al-Lahi 'In Ţaradtuhum 'Afalā Tadhakkarūna 011-030 آ«ሕዝቦቼም ሆይ ባባርራቸው ከአላህ (ቅጣት) የሚያድነኝ ማን ነው አትገሰጹምንآ» وَيَاقَوْمِ مَ‍‍ن‍ْ يَ‍‍ن‍صُرُنِي مِنَ ا‍للَّهِ إِ‍ن‍ْ طَرَ‍د‍‍ْتُهُمْ أَفَلاَ تَذَكَّر‍ُو‍نَ
Wa Lā 'Aqūlu Lakum `InKhazā'inu Al-Lahi Wa Lā 'A`lamu Al-Ghayba Wa Lā 'Aqūlu 'Innī Malakun Wa Lā 'Aqūlu Lilladhīna Tazdarī 'A`yunukum Lan Yu'utiyahumu Al-Lahu Khayrāan Al-Lahu 'A`lamu Bimā Fī 'Anfusihim 'Innī 'Idhāan Lamina Až-Žālimīna 011-031 آ«ለእናንተም እኔ ዘንድ የአላህ ግምጃ ቤቶች አልሉ ሩቅንም ዐውቃለሁ አልላችሁም፡፡ እኔም መልአክ ነኝ አልላችሁም፡፡ ለእነዚያም ዓይኖቻችሁ ለሚያዋርዷቸው አላህ ደግ ነገርን (እምነትን) አይሰጣቸውም አልልም፡፡ አላህ በነፍሶቻቸው ውስጥ ያለውን ነገር አዋቂ ነው፡፡ እኔ ያን ጊዜ ከበደለኞች እሆናለሁናآ» (አላቸው)፡፡ وَلاَ أَق‍‍ُ‍و‍لُ لَكُمْ عِ‍‍ن‍دِي خَز‍َا‍ئِنُ ا‍للَّهِ وَلاَ أَعْلَمُ ا‍لْغَيْبَ وَلاَ أَق‍‍ُ‍و‍لُ إِ‍نّ‍‍ِي مَلَك‍‍‍ٌ وَلاَ أَق‍‍ُ‍و‍لُ لِلَّذQālū Yā Nūĥu Qad Jādaltanā Fa'aktharta Jidālanā Fa'tinā Bimā Ta`idunā 'In Kunta Mina Aş-Şādiqīna 011-032 آ«ኑህ ሆይ! በእርግጥ ተከራከርከን፡፡ እኛን መከራከርህንም አበዛኸው፡፡ ከእውነተኞቹም እንደሆንክ የምታስፈራራብንን ቅጣት አምጣውآ» አሉ፡ قَالُو‍‍ا‍ يَان‍‍ُ‍و‍حُ قَ‍‍د‍ْ جَادَلْتَنَا فَأَكْثَرْتَ جِدَالَنَا فَأْتِنَا بِمَا تَعِدُنَ‍‍ا إِ‍ن‍ْ كُ‍‍ن‍تَ مِنَ ا‍لصَّادِق‍‍ِ‍ي‍نَ
Qāla 'Innamā Ya'tīkum Bihi Al-Lahu 'In Shā'a Wa Mā 'Antum Bimu`jizīna 011-033 آ«እርሱን የሚያመጣባችሁ የሻ እንደ ሆነ አላህ ብቻ ነው፡፡ እናንተም የምታቅቱ አይደላችሁምآ» አላቸው፡፡ ق‍َا‍لَ إِ‍نّ‍‍َمَا يَأْتِيكُ‍‍م‍ْ بِهِ ا‍للَّهُ إِ‍ن‍ْ ش‍‍َ‍ا‍ءَ وَمَ‍‍ا‍ أَ‍ن‍‍ْتُ‍‍م‍ْ بِمُعْجِز‍ِي‍نَ
Wa Lā Yanfa`ukum Nuşĥī 'In 'Aradtu 'An 'Anşaĥa Lakum 'In Kāna Al-Lahu Yurīdu 'An Yughwiyakum Huwa Rabbukum Wa 'Ilayhi Turja`ūna 011-034 آ«ለእናንተም ልመክራችሁ ብሻ አላህ ሊያጠማችሁ ሽቶ እንደ ኾነ ምክሬ አይጠቅማችሁም፡፡ እርሱ ጌታችሁ ነው፡፡ ወደ እርሱም ትመለሳላችሁآ» (አላቸው)፡፡ وَلاَ يَ‍‍ن‍فَعُكُمْ نُصْحِ‍‍ي إِنْ أَرَ‍د‍‍ْتُ أَنْ أَن‍صَحَ لَكُمْ إِ‍ن‍ْ ك‍‍َ‍ا‍نَ ا‍للَّهُ يُ‍‍ر‍‍ِي‍دُ أَ‍ن‍ْ يُغْوِيَكُمْ هُوَ رَبُّكُمْ وَإِلَيْهِ تُرْجَع‍‍ُ‍و‍نَ
'Am Yaqūlūna Aftarāhu Qul 'Ini Aftaraytuhu Fa`alayya 'Ijrāmī Wa 'Anā Barī'un Mimmā Tujrimūna 011-035 آ«ይልቁንም ቀጠፈው ይላሉን ብቀጥፈው ኃጢኣቴ (ቅጣቱ) በኔ ላይ ነው፡፡ እኔም ከምታጠፉት (ጥፋት) ንጹሕ ነኝآ» በላቸው፡፡ أَمْ يَقُول‍‍ُ‍و‍نَ ا‍فْتَر‍َا‍هُ قُلْ إِنِ ا‍فْتَرَيْتُهُ فَعَلَيَّ إِ‍ج‍‍ْرَامِي وَأَنَا بَ‍‍ر‍‍ِي‍ء‍ٌ مِ‍‍م‍ّ‍‍َا تُ‍‍ج‍‍ْ‍‍ر‍‍ِم‍‍ُ‍و‍نَ
Wa 'Ūĥiya 'Ilá Nūĥin 'Annahu Lan Yu'umina Min Qawmika 'Illā Man Qad 'Āmana Falā Tabta'is Bimā Kānū Yaf`alūna 011-036 ወደ ኑሕም እነሆ آ«ከሕዝቦችህ በእርግጥ ካመኑት በስተቀር (ወደፊት) አያምኑም፡፡ ይሠሩትም በነበሩት (ክህደት) አትዘን ማለት ተወረደ፡፡آ» وَأ‍ُ‍وحِيَ إِلَى ن‍‍ُ‍و‍حٍ أَ‍نّ‍‍َهُ لَ‍‍ن‍ْ يُؤْمِنَ مِ‍‍ن‍ْ قَوْمِكَ إِلاَّ مَ‍‍ن‍ْ قَ‍‍د‍ْ آمَنَ فَلاَ تَ‍‍ب‍‍ْتَئِسْ بِمَا كَانُو‍‍ا‍ يَفْعَل‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Aşna`i Al-Fulka Bi'a`yuninā Wa Waĥyinā Wa Lā Tukhāţibnī Fī Al-Ladhīna Žalamū 'Innahum Mughraqūna 011-037 (አላህም) آ«በጥበቃችንና በትእዛዛችንም ሆነህ መርከቢቱን ሥራ፡፡ በእነዚያም በበደሉት ሰዎች ነገር አታናግረኝ እነሱ በእርግጥ ሰማጮች ናቸውናآ» (አለው)፡፡ وَاصْنَعِ ا‍لْفُلْكَ بِأَعْيُنِنَا وَوَحْيِنَا وَلاَ تُخَاطِ‍‍ب‍‍ْنِي فِي ا‍لَّذ‍ِي‍نَ ظَلَمُ‍‍و‍‍ا‍ إِ‍نّ‍‍َهُ‍‍م‍ْ مُغْرَق‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Yaşna`u Al-Fulka Wa Kullamā Marra `Alayhi Mala'un Min Qawmihi Sakhirū Minhu Qāla 'In Taskharū Minnā Fa'innā Naskharu Minkum Kamā Taskharūna 011-038 ከወገኖቹም መሪዎቹ በእርሱ አጠገብ ባለፉ ቁጥር ከእርሱ እየተሳለቁ መርከቢቱን ይሠራል፡፡ آ«ከእኛ ብትሳለቁ እኛም እንደተሳለቃችሁብን ከናንተ እንሳለቅባችኋለንآ» አላቸው፡፡ وَيَصْنَعُ ا‍لْفُلْكَ وَكُلَّمَا مَرَّ عَلَيْهِ مَلَأ‍ٌ مِ‍‍ن‍ْ قَوْمِهِ سَخِرُوا‍ مِنْهُ ق‍‍َ‍ا‍لَ إِ‍ن‍ْ تَسْخَرُوا‍ مِ‍‍ن‍ّ‍‍َا فَإِ‍نّ‍‍َا نَسْخَرُ مِ‍‍ن‍‍ْكُمْ كَمَا تَسْخَر‍ُو‍نَ
Fasawfa Ta`lamūna Man Ya'tīhi `Adhābun Yukhzīhi Wa Yaĥillu `Alayhi `Adhābun Muqīmun 011-039 آ«የሚያዋርደው ቅጣት የሚመጣበትን በእርሱም ላይ ዘውታሪ ቅጣት የሚሰፍርበት ሰው (ማን እንደ ሆነ) ወደፊት ታውቃላችሁآ» (አላቸው)፡፡ فَسَوْفَ تَعْلَم‍‍ُ‍و‍نَ مَ‍‍ن‍ْ يَأْت‍‍ِ‍ي‍هِ عَذ‍َا‍ب‍‍‍ٌ يُخْز‍ِي‍هِ وَيَحِلُّ عَلَيْهِ عَذ‍َا‍ب‍‍‍ٌ مُق‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Ĥattá 'Idhā Jā'a 'Amrunā Wa Fāra At-Tannūru Qulnā Aĥmil Fīhā Min Kullin Zawjayni Athnayni Wa 'Ahlaka 'Illā Man Sabaqa `Alayhi Al-Qawlu Wa Man 'Āmana Wa Mā 'Āmana Ma`ahu 'Illā Qalīlun 011-040 ትእዛዛችንም በመጣና እቶኑም በገነፈለ ጊዜ آ«በእርሷ ውስጥ ከየዓይነቱ ሁሉ ሁለት ሁለት (ወንድና ሴት) ፤ ቤተሰቦችህንም ቃል ያለፈበት ብቻ ሲቀር ያመነንም ሰው ሁሉ ጫንآ» አልነው፡፡ ከእርሱም ጋር ጥቂቶች እንጂ አላመኑም፡፡ حَتَّى إِذَا ج‍‍َ‍ا‍ءَ أَمْرُنَا وَف‍‍َ‍ا‍رَ ا‍لتَّ‍‍ن‍ّ‍‍ُ‍و‍رُ قُلْنَا ا‍حْمِلْ فِيهَا مِ‍‍ن‍ْ كُلّ‍‍‍ٍ زَوْجَيْنِ ا‍ثْنَيْنِ وَأَهْلَكَ إِلاَّ مَ‍‍ن‍ْ سَبَقَ عَلَيْهِ ا‍لْقَوْلُ وَمَ‍‍ن‍ْ آمَنَ وَمَ‍‍ا آمَنَ مَعَهُ إِلاَّ قَل‍&z
Wa Qāla Arkabū Fīhā Bismi Al-Lahi Majrāhā Wa Mursāhā 'Inna Rabbī Laghafūrun Raĥīmun 011-041 آ«መሄዷም መቆሟም በአላህ ስም ነው እያላችሁም በውስጧ ተሳፈሩ፡፡ ጌታ መሓሪ አዛኝ ነውናآ» አላቸው፡፡ وَق‍‍َ‍ا‍لَ ا‍رْكَبُو‍‍ا‍ فِيهَا بِسْمِ ا‍للَّهِ مَ‍‍ج‍‍ْرَاهَا وَمُرْسَاهَ‍‍ا إِ‍نّ‍‍َ رَبِّي لَغَف‍‍ُ‍و‍ر‍ٌ رَح‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Wa Hiya Tajrī Bihim Fī Mawjin Kāljibāli Wa Nādá Nūĥun Abnahu Wa Kāna Fī Ma`zilin Yā Bunayya Arkab Ma`anā Wa Lā Takun Ma`a Al-Kāfirīna 011-042 እርሷም እንደ ተራራዎች በሆነ ማዕበል ውስጥ በእነርሱ (ይዛቸው) የምትንሻለል ስትሆን (በአላህ ስም ተቀመጡባት)፡፡ ኑሕም ልጁን ከመርከቢቱ የራቀ ሆኖ ሳለ آ«ልጄ ሆይ! ከኛ ጋር ተሳፈር ከከሓዲዎቹም አትሁንآ» ሲል ጠራው፡፡ وَهِيَ تَ‍‍ج‍‍ْ‍‍ر‍‍ِي بِهِمْ فِي مَوْج‍‍‍ٍ كَالْجِب‍‍َ‍ا‍لِ وَنَادَى ن‍‍ُ‍و‍ح‍‍‍ٌ ا‍ب‍‍ْنَهُ وَك‍‍َ‍ا‍نَ فِي مَعْزِل‍‍‍ٍ يَابُنَيَّ ا‍رْكَ‍‍ب‍ْ مَعَنَا وَلاَ تَكُ‍‍ن‍ْ مَعَ ا‍لْكَافِ‍‍ر‍ Qāla Sa'āwī 'Ilá Jabalin Ya`şimunī Mina Al-Mā'i Qāla Lā `Āşima Al-Yawma Min 'Amri Al-Lahi 'Illā Man Raĥima Wa Ĥāla Baynahumā Al-Mawju Fakāna Mina Al-Mughraqīna 011-043 (ልጁም) آ«ከውሃው ወደሚጠብቀኝ ተራራ እጠጋለሁآ» አለ፡፡ (አባቱም)፡- آ«ዛሬ ከአላህ ትዕዛዝ ምንም ጠባቂ የለም (እርሱ) ያዘነለት ካልሆነ በቀርآ» አለው፡፡ ማዕበሉም በመካከላቸው ጋረደ፡፡ ከሰጣሚዎቹም ሆነ፡፡ ق‍َا‍لَ سَآوِي إِلَى جَبَل‍‍‍ٍ يَعْصِمُنِي مِنَ ا‍لْم‍‍َ‍ا‍ءِ ق‍‍َ‍ا‍لَ لاَ عَاصِمَ ا‍لْيَوْمَ مِنْ أَمْ‍‍ر‍ِ ا‍للَّهِ إِلاَّ مَ‍‍ن‍ْ رَحِمَ وَح‍‍َ‍ا‍لَ بَيْنَهُمَا ا‍لْمَوْجُ فَك‍‍َ‍ا‍نَ مِنَ ا‍لْمُغْرَق‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Qīla Yā 'Arđu Abla`ī Mā'aki Wa Yā Samā'u 'Aqli`ī Wa Ghīđa Al-Mā'u Wa Quđiya Al-'Amru Wa Astawat `Alá Al-Jūdīyi Wa Qīla Bu`dāan Lilqawmi Až-Žālimīna 011-044 ተባለም፡- آ«ምድር ሆይ! ውሃሽን ዋጪ፡፡ ሰማይም ሆይ (ዝናብሽን) ያዢ፡፡ ውሃውም ሰረገ፡፡ ቅጣቱም ተፈጸም፡፡ ጁዲይ በሚባልም ተራራ ላይ (መርከቢቱ) ተደላደለች፡፡ ለከሓዲዎችም ሰዎች ጥፋት ተገባቸው (ጠፉ)آ» ተባለ፡፡ وَق‍‍ِ‍ي‍لَ ي‍‍َ‍ا‍أَرْضُ ا‍ب‍‍ْلَعِي م‍‍َ‍ا‍ءَكِ وَيَاسَم‍‍َ‍ا‍ءُ أَ‍ق‍‍ْلِعِي وَغ‍‍ِ‍ي‍ضَ ا‍لْم‍‍َ‍ا‍ءُ وَقُضِيَ ا‍لأَمْرُ وَا‍سْتَوَتْ عَلَى ا‍لْجُودِيِّ وَق‍‍ِ‍ي‍لَ بُعْدا‍ً لِلْقَوْمِ Wa Nādá Nūĥun Rabbahu Faqāla Rabbi 'Inna Abnī Min 'Ahlī Wa 'Inna Wa`daka Al-Ĥaqqu Wa 'Anta 'Aĥkamu Al-Ĥākimīna 011-045 ኑሕም ጌታውን ጠራ፡፡ አለም آ«ጌታዬ ሆይ! ልጄ ከቤተሰቤ ነው፡፡ ኪዳንህም እውነት ነው፡፡ አንተም ከፈራጆች ሁሉ ይበልጥ ዐዋቂ ነህ፡፡آ» وَنَادَى ن‍‍ُ‍و‍ح‍‍‍ٌ رَبَّهُ فَق‍‍َ‍ا‍لَ رَبِّ إِ‍نّ‍‍َ ا‍ب‍‍ْنِي مِنْ أَهْلِي وَإِ‍نّ‍‍َ وَعْدَكَ ا‍لْحَقُّ وَأَ‍ن‍‍ْتَ أَحْكَمُ ا‍لْحَاكِم‍‍ِ‍ي‍نَ
Qāla Yā Nūĥu 'Innahu Laysa Min 'Ahlika 'Innahu `Amalun Ghayru Şāliĥin Falā Tas'alni Mā Laysa Laka Bihi `Ilmun 'Innī 'A`ižuka 'An Takūna Mina Al-Jāhilīna 011-046 (አላህም) آ«ኑሕ ሆይ! እርሱ ከቤተሰብህ አይደለም፤ እርሱ መልካም ያልሆነ ሥራ ነው፤ በርሱ ዕውቀት የሌለህንም ነገር አትጠይቀኝ፤ እኔ ከሚሳሳቱት ሰዎች እንዳትሆን እገስጽሀለሁآ» አለ፡፡ ق‍َا‍لَ يَان‍‍ُ‍و‍حُ إِ‍نّ‍‍َهُ لَيْسَ مِنْ أَهْلِكَ إِ‍نّ‍‍َهُ عَمَلٌ غَيْرُ صَالِح‍‍‍ٍ فَلاَ تَسْأَلْنِ مَا لَيْسَ لَكَ بِهِ عِلْم‍‍‍ٌ إِ‍نّ‍‍ِ‍‍ي‍ أَعِظُكَ أَ‍ن‍ْ تَك‍‍ُ‍و‍نَ مِنَ ا‍لْجَاهِل‍‍ِ‍ي‍نَ
Qāla Rabbi 'Innī 'A`ūdhu Bika 'An 'As'alaka Mā Laysa Lī Bihi `Ilmun Wa 'Illā Taghfir Lī Wa Tarĥamnī 'Akun Mina Al-Khāsirīna 011-047 آ«ጌታዬ ሆይ! በእርሱ ለእኔ ዕውቀት የሌለኝን ነገር የምጠይቅህ ከመሆን እኔ ባንተ እጠበቃለሁ፡፡ ለእኔም ባትምረኝና ባታዝንልኝ ከከሳሪዎቹ እሆናለሁآ» አለ፡፡ ق‍َا‍لَ رَبِّ إِ‍نّ‍‍ِ‍‍ي‍ أَع‍‍ُ‍و‍ذُ بِكَ أَنْ أَسْأَلَكَ مَا لَيْسَ لِي بِهِ عِلْم‍‍‍ٌ وَإِلاَّ تَغْفِرْ لِي وَتَرْحَمْنِ‍‍ي‍ أَكُ‍‍ن‍ْ مِنَ ا‍لْخَاسِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Qīla Yā Nūĥu Ahbiţ Bisalāmin Minnā Wa Barakātin `Alayka Wa `Alá 'Umamin Mimman Ma`aka Wa 'Umamun Sanumatti`uhum Thumma Yamassuhum Minnā `Adhābun 'Alīmun 011-048 آ«ኑሕ ሆይ! ከእኛ በሆነ ሰላም ባንተ ላይና አንተም ጋር ባሉት ሕዝቦች (ትውልድ) ላይ በሆኑ በረከቶችም የተጎናጸፍክ ሆነህ ውረድ፡፡ (ከእነሱው ዘሮች የሆኑ) ሕዝቦችም በቅርቢቱ ዓለም በእርግጥ እናስመቻቸዋለን፡፡ ከዚያም ከኛ የሆነ አሳማሚ ቅጣት ይነካቸዋልآ» ተባለ፡፡ ق‍ِي‍لَ يَا ن‍‍ُ‍و‍حُ ا‍هْبِ‍‍ط‍ْ بِسَلاَم‍‍‍ٍ مِ‍‍ن‍ّ‍‍َا وَبَرَك‍‍َ‍ا‍تٍ عَلَيْكَ وَعَلَى أُمَم‍‍‍ٍ مِ‍‍م‍ّ‍‍َ‍‍ن‍ْ مَعَكَ وَأُمَم‍‍‍ٌ سَنُمَتِّعُهُمْ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ يَمَسُّهُ&
Tilka Min 'Anbā'i Al-Ghaybi Nūĥīhā 'Ilayka Mā Kunta Ta`lamuhā 'Anta Wa Lā Qawmuka Min Qabli Hādhā Fāşbir 'Inna Al-`Āqibata Lilmuttaqīna 011-049 ይህቺ ከሩቁ ወሬዎች ናት፡፡ ወደ አንተ እናወርዳታለን፡፡ አንተም ሕዝቦችህም ከዚህ በፊት የምታውቋት አልነበራችሁም፡፡ ታገስም፤ ምስጉን የሆነችው ፍጻሜ ለሚጠነቀቁት ናትና፡፡ تِلْكَ مِنْ أَ‍ن‍‍ْب‍‍َ‍ا‍ءِ ا‍لْغَيْبِ نُوحِيهَ‍‍ا إِلَيْكَ مَا كُ‍‍ن‍تَ تَعْلَمُهَ‍‍ا‍ أَ‍ن‍‍ْتَ وَلاَ قَوْمُكَ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِ هَذَا فَاصْبِرْ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لعَاقِبَةَ لِلْمُتَّق‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa 'Ilá `Ādin 'Akhāhum Hūdāan Qāla Yā Qawmi A`budū Al-Laha Mā Lakum Min 'Ilahin Ghayruhu 'In 'Antum 'Illā Muftarūna 011-050 ወደ ዓድም ወንድማቸውን ሁድን (ላክን)፡፡ አላቸው፡- آ«ወገኖቼ ሆይ! አላህን ተገዙ፡፡ ከእርሱ ሌላ ምንም አምላክ የላችሁም፡፡ እናንተም ቀጣፊዎች እንጂ ሌላ አይደላችሁም፡፡ وَإِلَى ع‍‍َ‍ا‍دٍ أَخَاهُمْ هُودا‍ً ق‍‍َ‍ا‍لَ يَاقَوْمِ ا‍عْبُدُوا‍ ا‍للَّهَ مَا لَكُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ إِلَهٍ غَيْرُهُ إِنْ أَ‍ن‍‍ْتُمْ إِلاَّ مُفْتَر‍ُو‍نَ
Yā Qawmi Lā 'As'alukum `Alayhi 'Ajrāan 'In 'Ajriya 'Illā `Alá Al-Ladhī Faţaranī 'Afalā Ta`qilūna 011-051 آ«ሕዝቦቼ ሆይ! በእርሱ (በማድረሴ) ላይ ምንዳን አልጠይቃችሁም፡፡ ምንዳዬ በዚህ በፈጠረኝ ላይ እንጂ በሌላ ላይ አይደለም፡፡ አታውቁምን يَا قَوْمِ لاَ أَسْأَلُكُمْ عَلَيْهِ أَ‍ج‍‍ْرا‍ً إِنْ أَ‍ج‍‍ْ‍‍ر‍‍ِيَ إِلاَّ عَلَى ا‍لَّذِي فَطَرَنِ‍‍ي‍ أَفَلاَ تَعْقِل‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Yā Qawmi Astaghfirū Rabbakum Thumma Tūbū 'Ilayhi Yursili As-Samā'a `Alaykum Midrārāan Wa Yazidkum Qūwatan 'Ilá Qūwatikum Wa Lā Tatawallaw Mujrimīna 011-052 آ«ሕዝቦቼም ሆይ! ጌታችሁን ምሕረትን ለምኑት፡፡ ከዚያም ወደርሱ ተጸጸቱ፡፡ ዝናብን በእናንተ ላይ ተከታታይ አድርጎ ይልክላችኋልና፡፡ ወደ ኃይላችሁም ኃይልን ይጨምርላችኋል፡፡ አመጸኞችም ሆናችሁ አትሽሹ፡፡آ» وَيَا قَوْمِ ا‍سْتَغْفِرُوا‍ رَبَّكُمْ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ تُوبُ‍‍و‍‍ا‍ إِلَيْهِ يُرْسِلِ ا‍لسَّم‍‍َ‍ا‍ءَ عَلَيْكُ‍‍م‍ْ مِ‍‍د‍‍ْرَارا‍ً وَيَزِ‍د‍‍ْكُمْ قُوَّة‍‍‍ً إِلَى قُوَّتِكُمْ وَلاَ تَتَوَلَّوْا مُ‍‍ج‍‍ْ‍‍ر‍‍ِم‍‍ِ‍ي‍نَ
Qālū Yā Hūdu Mā Ji'tanā Bibayyinatin Wa Mā Naĥnu Bitārikī 'Ālihatinā `An Qawlika Wa Mā Naĥnu Laka Bimu'uminīna 011-053 አሉ፡- آ«ሁድ ሆይ! በአስረጅ አልመጣህልንም፡፡ እኛም ላንተ ንግግር ብለን አማልክቶቻችንን የምንተው አይደለንም፡፡ እኛም ለአንተ አማኞች አይደለንም፡፡ قَالُو‍‍ا‍ يَا ه‍‍ُ‍و‍دُ مَا جِئْتَنَا بِبَيِّنَة‍‍‍ٍ وَمَا نَحْنُ بِتَا‍ر‍‍ِكِ‍‍ي آلِهَتِنَا عَ‍‍ن‍ْ قَوْلِكَ وَمَا نَحْنُ لَكَ بِمُؤْمِن‍‍ِ‍ي‍نَ
'In Naqūlu 'Illā A`tarāka Ba`đu 'Ālihatinā Bisū'in Qāla 'Innī 'Ush/hidu Al-Laha Wa Ash/hadū 'Annī Barī'un Mimmā Tushrikūna 011-054 آ«ከፊሎቹ አማልክቶቻችን በክፉ ነገር (በዕብደት) ለክፈውሃል እንጂ ሌላን አንልምآ» (አሉ)፡፡ آ«እኔ አላህን አስመሰክራለሁ፡፡ ከምታጋሩትም እኔ ንጹሕ መሆኔን መስክሩآ» አላቸው፡፡ إِ‍ن‍ْ نَق‍‍ُ‍و‍لُ إِلاَّ ا‍عْتَر‍َا‍كَ بَعْضُ آلِهَتِنَا بِس‍‍ُ‍و‍ء‍ٍ ق‍‍َ‍ا‍لَ إِ‍نّ‍‍ِ‍‍ي‍ أُشْهِدُ ا‍للَّهَ وَا‍شْهَدُو‍ا‍ أَ‍نّ‍‍ِي بَ‍‍ر‍‍ِي‍ء‍ٌ مِ‍‍م‍ّ‍‍َا تُشْ‍ Min Dūnihi Fakīdūnī Jamī`āan Thumma Lā Tunžirūni 011-055 ከእርሱ ሌላ (አማልክትን ከምታጋሩት ንጹህ ነኝ)፡፡ ሁላችሁም ሆናችሁ ተንኮልን ሥሩብኝ፤ ከዚያም አታቆዩኝ፡፡ مِ‍‍ن‍ْ دُونِهِ فَكِيدُونِي جَمِيعا‍ً ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ لاَ تُ‍‍ن‍‍ْظِر‍ُو‍نِ
'Innī Tawakkaltu `Alá Al-Lahi Rabbī Wa Rabbikum Mā Min Dābbatin 'Illā Huwa 'Ākhidhun Bināşiyatihā 'Inna Rabbī `Alá Şirāţin Mustaqīmin 011-056 آ«እኔ በጌታዬና በጌታችሁ በአላህ ላይ ተጠጋሁ፡፡ በምድር ላይ ምንም ተንቀሳቃሽ የለችም እርሱ አናትዋን የያዛት ብትሆን እንጂ፡፡ ጌታዬ (ቃሉም ሥራውም) በቀጥተኛው መንገድ ላይ ነውآ» (አላቸው)፡፡ إِ‍نّ‍‍ِي تَوَكَّلْتُ عَلَى ا‍للَّهِ رَبِّي وَرَبِّكُ‍‍م‍ْ مَا مِ‍‍ن‍ْ دَا‍بَّة‍‍‍ٍ إِلاَّ هُوَ آخِذ‍ٌ بِنَاصِيَتِهَ‍‍ا إِ‍نّ‍‍َ رَبِّي عَلَى صِر‍َا‍ط‍‍‍ٍ مُسْتَق‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٍ
Fa'in Tawallaw Faqad 'Ablaghtukum Mā 'Ursiltu Bihi 'Ilaykum Wa Yastakhlifu Rabbī Qawmāan Ghayrakum Wa Lā Tađurrūnahu Shay'āan 'Inna Rabbī `Alá Kulli Shay'in Ĥafīžun 011-057 آ«ብትዞሩም በእርሱ ወደእናንተ የተላክሁበትን ነገር በእርግጥ አድርሼላችኋለሁ፡፡ ጌታዬ ከእናንተ ሌላ ሕዝብም ይተካል ምንም አትጎዱትምም፡፡ ጌታዬ በነገሩ ሁሉ ላይ ተጠባባቂ ነውናآ» (አላቸው)፡፡ فَإِ‍ن‍ْ تَوَلَّوْا فَقَ‍‍د‍ْ أَ‍ب‍‍ْلَغْتُكُ‍‍م‍ْ مَ‍‍ا‍ أُرْسِلْتُ بِهِ إِلَيْكُمْ وَيَسْتَخْلِفُ رَبِّي قَوْماً غَيْرَكُمْ وَلاَ تَضُرُّونَهُ شَيْئا‍ً إِ‍نّ‍‍َ رَبِّي عَلَى كُلِّ شَيْءٍ حَف‍‍ِ‍ي‍ظ‍‍‍ٌ
Wa Lammā Jā'a 'Amrunā Najjaynā Hūdāan Wa Al-Ladhīna 'Āmanū Ma`ahu Biraĥmatin Minnā Wa Najjaynāhum Min `Adhābin Ghalīžin 011-058 ትዕዛዛችንም በመጣ ጊዜ ሁድንና እነዚያን ከእሱ ጋር ያመኑትን ከእኛ በሆነው ችሮታ አዳን፡፡ ከብርቱ ቅጣትም አዳናቸው፡፡ وَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا ج‍‍َ‍ا‍ءَ أَمْرُنَا نَجَّيْنَا هُودا‍ً وَا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ مَعَهُ بِرَحْمَة‍‍‍ٍ مِ‍‍ن‍ّ‍‍َا وَنَجَّيْنَاهُ‍‍م‍ْ مِنْ عَذ‍َا‍بٍ غَل‍‍ِ‍ي‍ظ‍‍‍ٍ
Wa Tilka `Ādun Jaĥadū Bi'āyāti Rabbihim Wa `Aşaw Rusulahu Wa Attaba`ū 'Amra Kulli Jabbārin `Anīdin 011-059 ይህች (ነገድ) ዓድ ናት፡፡ በጌታቸው ታምራት ካዱ፡፡ መልክተኞቹንም አመጹ፤ የኃያል ሞገደኛን ሁሉ ትዕዛዝም ተከተሉ፡፡ وَتِلْكَ ع‍‍َ‍ا‍د‍ٌ جَحَدُوا‍ بِآي‍‍َ‍ا‍تِ رَبِّهِمْ وَعَصَوْا رُسُلَهُ وَا‍تَّبَعُ‍‍و‍‍ا‍ أَمْرَ كُلِّ جَبّ‍‍َ‍ا‍رٍ عَن‍‍ِ‍ي‍‍د‍ٍ
Wa 'Utbi`ū Fī Hadhihi Ad-Dunyā La`natan Wa Yawma Al-Qiyāmati 'Alā 'Inna `Ādāan Kafarū Rabbahum 'Alā Bu`dāan Li`ādin Qawmi Hūdin 011-060 በዚህች በቅርቢቱ ዓለምም እርግማን እንዲከተላቸው ተደረጉ፡፡ በትንሣኤም ቀን (እንደዚሁ)፡፡ ንቁ! ዓዶች ጌታቸውን ካዱ፡፡ ንቁ! የሁድ ሕዝቦች ለሆኑት ዓዶች (ከእዝነት) መራቅ ይገባቸው፡፡ وَأُتْبِعُو‍‍ا‍ فِي هَذِهِ ا‍لدُّ‍‍ن‍‍ْيَا لَعْنَة‍‍‍ً وَيَوْمَ ا‍لْقِيَامَةِ أَلاَ إِ‍نّ‍‍َ عَادا‍ً كَفَرُوا‍ رَبَّهُمْ أَلاَ بُعْدا‍ً لِع‍‍َ‍ا‍د‍ٍ قَوْمِ ه‍‍ُ‍و‍د‍ٍ
Wa 'Ilá Thamūda 'Akhāhum Şāliĥāan Qāla Yā Qawmi A`budū Al-Laha Mā Lakum Min 'Ilahin Ghayruhu Huwa 'Ansha'akum Mina Al-'Arđi Wa Asta`marakum Fīhā Fāstaghfirūhu Thumma Tūbū 'Ilayhi 'Inna Rabbī Qarībun Mujībun 011-061 ወደ ሰሙዶችም ወንድማቸውን ሷሊህን (ላክን)፡፡ آ«ሕዝቦቼ ሆይ! አላህን ተገዙ፡፡ ከእርሱ ሌላ ለእናንተ አምላክ የላችሁም፡፡ እርሱ ከምድር ፈጠራችሁ፡፡ በውስጧ እንድታለሟትም አደረጋችሁ፡፡ ምሕረቱንም ለምኑት፡፡ ከዚህም ወደእርሱ ተመለሱ፡፡ ጌታዬ ቅርብ (ለለመነው) ተቀባይ ነውናآ» አላቸው፡፡ وَإِلَى ثَم‍‍ُ‍و‍دَ أَخَاهُمْ صَالِحا‍ً ق‍‍َ‍ا‍لَ يَا قَوْمِ ا‍عْبُدُوا‍ ا‍للَّهَ مَا لَكُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ إِلَهٍ غَيْرُهُ هُوَ أَن‍شَأَكُ‍‍م‍ْ مِنَ ا‍لأَرْضِ وَ Qālū Yā Şāliĥu Qad Kunta Fīnā Marjūwāan Qabla Hādhā 'Atanhānā 'An Na`buda Mā Ya`budu 'Ābā'uunā Wa 'Innanā Lafī Shakkin Mimmā Tad`ūnā 'Ilayhi Murībin 011-062 آ«ሷሊህ ሆይ! ከዚህ በፊት በእኛ ውስጥ (መሪ ልትሆን) በእርግጥ የምትከጅል ነበርክ፡፡ አባቶቻችን የሚገዙትን ከመገዛት ትከለክለናለህን እኛም ወደርሱ ከምትጠራን ነገር በእርግጥ አወላዋይ በሆነ መጠራጠር ውስጥ ነንآ» አሉ፡፡ قَالُو‍‍ا‍ يَا صَالِحُ قَ‍‍د‍ْ كُ‍‍ن‍تَ فِينَا مَرْجُوّا‍ً قَ‍‍ب‍‍ْلَ هَذَا أَتَنْهَانَ‍‍ا‍ أَ‍ن‍ْ نَعْبُدَ مَا يَعْبُدُ آب‍‍َ‍ا‍ؤُنَا وَإِ‍نّ‍‍َنَا لَفِي شَكّ‍‍‍ٍ مِ‍‍م‍ّ‍‍َا تَ‍‍د‍‍ْعُونَ‍‍ا إِلَيْهِ مُ‍‍ر‍ Qāla Yā Qawmi 'Ara'aytum 'In Kuntu `Alá Bayyinatin Min Rabbī Wa 'Ātānī Minhu Raĥmatan Faman Yanşurunī Mina Al-Lahi 'In `Aşaytuhu Famā Tazīdūnanī Ghayra Takhsīrin 011-063 آ«ሕዝቦቼ ሆይ! ንገሩኝ ከጌታዬ በሆነ ማስረጃ ላይ ብሆን ከእርሱም የሆነን ችሮታ (ነቢይነት) ቢሰጠኝና ባልታዘዘው ከአላህ (ቅጣት) የሚያድነኝ ማነው ከማሳሳትም በስተቀር ምንም አትጨምሩልኝምآ» አላቸው፡፡ ق‍َا‍لَ يَا قَوْمِ أَرَأَيْتُمْ إِ‍ن‍ْ كُ‍‍ن‍تُ عَلَى بَيِّنَة‍‍‍ٍ مِ‍‍ن‍ْ رَبِّي وَآتَانِي مِنْهُ رَحْمَة‍‍‍ً فَمَ‍‍ن‍ْ يَ‍‍ن‍صُرُنِي مِنَ ا‍للَّهِ إِنْ عَصَيْتُهُ فَمَا تَزِيدُونَنِي غَيْرَ تَخْس‍‍ِ‍ي‍ر‍ٍ
Wa Yā Qawmi Hadhihi Nāqatu Al-Lahi Lakum 'Āyatan Fadharūhā Ta'kul Fī 'Arđi Al-Lahi Wa Lā Tamassūhā Bisū'in Faya'khudhakum `Adhābun Qarībun 011-064 ሕዝቦቼም ሆይ! ይህቺ ለእናንተ ተዓምር ስትሆን የአላህ ግመል ናት፡፡ ተውዋትም፡፡ በአላህ ምድር ውስጥ ትብላ፡፡ በክፉም አትንኳት፡፡ ቅርብ የሆነ ቅጣት ይይዛችኋልናآ» (አላቸው)፡፡ وَيَا قَوْمِ هَذِهِ نَاقَةُ ا‍للَّهِ لَكُمْ آيَة‍‍‍ً فَذَرُوهَا تَأْكُلْ فِ‍‍ي‍ أَرْضِ ا‍للَّهِ وَلاَ تَمَسُّوهَا بِس‍‍ُ‍و‍ء‍ٍ فَيَأْخُذَكُمْ عَذ‍َا‍ب‍‍‍ٌ قَ‍‍ر‍‍ِي‍‍ب‍‍ٌ
Fa`aqarūhā Faqāla Tamatta`ū Fī Dārikum Thalāthata 'Ayyāmin Dhālika Wa`dun Ghayru Makdhūbin 011-065 ወግተው ገደሏትም፡፡ (ሷሊህ) آ«በአገራችሁም ሶስትን ቀናት (ብቻ) ተጠቀሙ፡፡ ይህ የማይዋሽ ቀጠሮ ነውآ» አላቸው፡፡ فَعَقَرُوهَا فَق‍‍َ‍ا‍لَ تَمَتَّعُو‍‍ا‍ فِي دَا‍ر‍‍ِكُمْ ثَلاَثَةَ أَيّ‍‍َ‍ا‍م‍‍‍ٍ ذَلِكَ وَعْدٌ غَيْرُ مَكْذ‍ُو‍ب‍‍ٍ
Falammā Jā'a 'Amrunā Najjaynā Şāliĥāan Wa Al-Ladhīna 'Āmanū Ma`ahu Biraĥmatin Minnā Wa Min Khizyi Yawmi'idhin 'Inna Rabbaka Huwa Al-Qawīyu Al-`Azīzu 011-066 ትዕዛዛችንም በመጣ ጊዜ ሷሊህንና እነዚያን ከሱ ጋር ያመኑትን ከእኛ በሆነው እዝነት አዳን፡፡ ከዚያም ቀን ውርደት (አዳንናቸው)፡፡ ጌታህ እርሱ ብርቱው አሸናፊው ነውና፡፡ فَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا ج‍‍َ‍ا‍ءَ أَمْرُنَا نَجَّيْنَا صَالِحا‍ً وَا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ مَعَهُ بِرَحْمَة‍‍‍ٍ مِ‍‍ن‍ّ‍‍َا وَمِنْ خِزْيِ يَوْمِئِذ‍ٍ إِ‍نّ‍‍َ رَبَّكَ هُوَ ا‍لْقَوِيُّ ا‍لْعَز‍ِي‍زُ
Wa 'Akhadha Al-Ladhīna Žalamū Aş-Şayĥatu Fa'aşbaĥū Fī Diyārihimthimīna 011-067 እነዚያንም የበደሉትን ጩኸት ያዛቸው፡፡ በቤቶቻቸውም ውስጥ የተንበረከኩ ሆነው ሞተው አነጉ፡፡ وَأَخَذَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ ظَلَمُو‍‍ا‍ ا‍لصَّيْحَةُ فَأَصْبَحُو‍‍ا‍ فِي دِيَا‍ر‍‍ِهِمْ جَاثِم‍‍ِ‍ي‍نَ
Ka'an Lam Yaghnaw Fīhā 'Alā 'Inna Thamūda Kafarū Rabbahum 'Alā Bu`dāan Lithamūda 011-068 በእሷ ውስጥ እንዳልኖሩባት ሆኑ፡፡ ንቁ! ሰሙዶች ጌታቸውን በእርግጥ ካዱ፡፡ ንቁ! ለሰሙዶች (ከአላህ እዝነት) መራቅ ተገባቸው፡፡ كَأَ‍ن‍ْ لَمْ يَغْنَوْا فِيهَ‍‍ا‍ أَلاَ إِ‍نّ‍‍َ ثَم‍‍ُ‍و‍دَ كَفَرُوا‍ رَبَّهُمْ أَلاَ بُعْدا‍ً لِثَم‍‍ُ‍و‍د‍َ
Wa Laqad Jā'at Rusulunā 'Ibrāhīma Bil-Bushrá Qālū Salāmāan Qāla Salāmun Famā Labitha 'An Jā'a Bi`ijlin Ĥanīdhin 011-069 መልክተኞቻችንም ኢብራሂምን በ(ልጅ) ብስራት በእርግጥ መጡት፡፡ ሰላም አሉት፡፡ ሰላም አላቸው፡፡ ጥቂትም ሳይቆይ ወዲያውኑ የተጠበሰን የወይፈን ስጋ አመጣ፡፡ وَلَقَ‍‍د‍ْ ج‍‍َ‍ا‍ءَتْ رُسُلُنَ‍‍ا إِ‍ب‍‍ْرَاه‍‍ِ‍ي‍مَ بِ‍‍ا‍لْبُشْرَى قَالُو‍‍ا‍ سَلاَما‍ً ق‍‍َ‍ا‍لَ سَلاَم‍‍‍ٌ فَمَا لَبِثَ أَ‍ن‍ْ ج‍‍َ‍ا‍ءَ بِعِ‍‍ج‍‍ْلٍ حَن‍‍ِ‍ي‍ذ‍ٍ
Falammā Ra'á 'Aydiyahum Lā Taşilu 'Ilayhi Nakirahum Wa 'Awjasa Minhum Khīfatan Qālū Lā Takhaf 'Innā 'Ursilnā 'Ilá Qawmi Lūţin 011-070 እጆቻቸውም ወደ እርሱ የማይደርሱ መኾነቸውን ባየ ጊዜ ሸሻቸው፡፡ ከነሱም ፍርሃት ተሰማው፡፡ آ«አትፍራ እኛ ወደ ሉጥ ሕዝቦች ተልከናልናآ» አሉት፡፡ فَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا رَأَى أَيْدِيَهُمْ لاَ تَصِلُ إِلَيْهِ نَكِرَهُمْ وَأَوْجَسَ مِنْهُمْ خِيفَة‍‍‍ً قَالُو‍‍ا‍ لاَ تَخَفْ إِ‍نّ‍‍َ‍‍ا‍ أُرْسِلْنَ‍‍ا إِلَى قَوْمِ ل‍‍ُ‍و‍ط‍‍ٍ
Wa Amra'atuhu Qā'imatun Fađaĥikat Fabashsharnāhā Bi'isĥāqa Wa Min Warā'i 'Isĥāqa Ya`qūba 011-071 ሚስቱም የቆመች ስትኾን (አትፍራ አሉት) ሳቀችም፡፡ በኢስሐቅም አበሰርናት፡፡ ከኢስሐቅም በኋላ (በልጁ) በያዕቁብ (አበሰርናት)፡፡ وَامْرَأَتُهُ ق‍‍َ‍ا‍ئِمَة‍‍‍ٌ فَضَحِكَتْ فَبَشَّرْنَاهَا بِإِسْح‍‍َ‍ا‍قَ وَمِ‍‍ن‍ْ وَر‍َا‍ءِ إِسْح‍‍َ‍ا‍قَ يَعْق‍‍ُ‍و‍ب‍َ
Qālat Yā Waylatā 'A'alidu Wa 'Anā `Ajūzun Wa Hadhā Ba`lī Shaykhāan 'Inna Hādhā Lashay'un `Ajībun 011-072 (እርሷም) ዋልኝ! እኔ አሮጊት ይህም ባሌ ሽማግሌ ሆኖ ሳለ እወልዳለሁን ይህ በእርግጥ አስደናቂ ነገር ነው አለች፡፡ قَالَتْ يَا وَيْلَتَ‍‍ا‍ أَأَلِدُ وَأَنَا عَج‍‍ُ‍و‍ز‍ٌ وَهَذَا بَعْلِي شَيْخا‍ً إِ‍نّ‍‍َ هَذَا لَشَيْءٌ عَج‍‍ِ‍ي‍‍ب‍‍ٌ
Qālū 'Ata`jabīna Min 'Amri Al-Lahi Raĥmatu Al-Lahi Wa Barakātuhu `Alaykum 'Ahla Al-Bayti 'Innahu Ĥamīdun Majīdun 011-073 آ«ከአላህ ትዕዛዝ ትደነቂያለሽን የአላህ ችሮታና በረከቶቹ በእናንተ በኢብራሂም ቤተሰቦች ላይ ይሁን እርሱ ምስጉን ለጋስ ነውናآ» አሉ፡፡ قَالُ‍‍و‍‍ا‍ أَتَعْجَب‍‍ِ‍ي‍نَ مِنْ أَمْ‍‍ر‍ِ ا‍للَّهِ رَحْمَةُ ا‍للَّهِ وَبَرَكَاتُهُ عَلَيْكُمْ أَهْلَ ا‍لْبَيْتِ إِ‍نّ‍‍َهُ حَم‍‍ِ‍ي‍د‍ٌ مَج‍‍ِ‍ي‍‍د‍ٌ
Falammā Dhahaba `An 'Ibrāhīma Ar-Raw`u Wa Jā'at/hu Al-Bushrá Yujādilunā Fī Qawmi Lūţin 011-074 ከኢብራሂም ፍራቻው በሌደለትና ብስራት በመጣችለትም ጊዜ በሉጥ ሕዝቦች (ነገር) ይከራከረን ጀመር፡፡ فَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا ذَهَبَ عَ‍‍ن‍ْ إِ‍ب‍‍ْرَاه‍‍ِ‍ي‍مَ ا‍لرَّوْعُ وَج‍‍َ‍ا‍ءَتْهُ ا‍لْبُشْرَى يُجَادِلُنَا فِي قَوْمِ ل‍‍ُ‍و‍ط‍‍ٍ
'Inna 'Ibrāhīma Laĥalīmun 'Awwāhun Munībun 011-075 ኢብራሂም በእርግጥ ታጋሽ አልቃሻ መላሳ ነውና፡፡ إِ‍نّ‍‍َ إِ‍ب‍‍ْرَاه‍‍ِ‍ي‍مَ لَحَل‍‍ِ‍ي‍مٌ أَوّ‍َا‍ه‍‍‍ٌ مُن‍‍ِ‍ي‍‍ب‍‍ٌ
Yā 'Ibrāhīmu 'A`riđ `An Hādhā 'Innahu Qad Jā'a 'Amru Rabbika Wa 'Innahum 'Ātīhim `Adhābun Ghayru Mardūdin 011-076 آ«ኢብራሂም ሆይ! ከዚህ (ክርክር) ተው፡፡ እነሆ የጌታህ ትዕዛዝ በእርግጥ መጥቷል፡፡ እነሱም የማይመለስ ቅጣት የሚመጣባቸው ናቸውآ» (አሉት)፡፡ يَ‍‍ا إِ‍ب‍‍ْرَاه‍‍ِ‍ي‍مُ أَعْ‍‍ر‍‍ِضْ عَنْ هَذَا إِ‍نّ‍‍َهُ قَ‍‍د‍ْ ج‍‍َ‍ا‍ءَ أَمْرُ رَبِّكَ وَإِ‍نّ‍‍َهُمْ آتِيهِمْ عَذ‍َا‍بٌ غَيْرُ مَرْد‍ُو‍د‍ٍ
Wa Lammā Jā'at Rusulunā Lūţāan Sī'a Bihim Wa Đāqa Bihim Dhar`āan Wa Qāla Hādhā Yawmun `Aşībun 011-077 መልክተኞቻችንም ሉጥን በመጡት ጊዜ በነሱ (ምክንያት) አዘነ፡፡ ልቡም በነሱ ተጨነቀ፡፡ آ«ይህ ብርቱ ቀን ነውምآ» አለ፡፡ وَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا ج‍‍َ‍ا‍ءَتْ رُسُلُنَا لُوطا‍ً س‍‍ِ‍ي‍ءَ بِهِمْ وَض‍‍َ‍ا‍قَ بِهِمْ ذَرْعا‍ً وَق‍‍َ‍ا‍لَ هَذَا يَوْمٌ عَص‍‍ِ‍ي‍‍ب‍‍ٌ
Wa Jā'ahu Qawmuhu Yuhra`ūna 'Ilayhi Wa Min Qablu Kānū Ya`malūna As-Sayyi'āti Qāla Yā Qawmi Hā'uulā' Banātī Hunna 'Aţharu Lakum Fa Attaqū Al-Laha Wa Lā Tukhzūnī Fī Đayfī 'Alaysa Minkum Rajulun Rashīdun 011-078 ሕዝቦቹም ወደርሱ እየተጣደፉ መጡት፡፡ ከዚህም በፊት መጥፎ ሥራዎችን ይሠሩ ነበር፡፡ آ«ሕዝቦቼ ሆይ! እኝህ ሴቶች ልጆቼ ናቸው፡፡ እነሱ ለእናንተ ይልቅ በጣም የጸዱ ናቸው፤ (አግቧቸው)፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ በእንግዶቼም አታሳፍሩኝ፡፡ ከእናንተ ውስጥ ቅን ሰው የለምንآ» አላቸው፡፡ وَج‍‍َ‍ا‍ءَهُ قَوْمُهُ يُهْرَع‍‍ُ‍و‍نَ إِلَيْهِ وَمِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلُ كَانُو‍‍ا‍ يَعْمَل‍‍ُ‍و‍نَ ا‍لسَّيِّئ‍‍َ‍ا‍تِ ق‍‍َ‍ا‍لَ يَا قَوْمِ ه‍‍َ‍ا‍ؤُلاَء بَنَاتِي هُ‍‍ن‍ّ‍
Qālū Laqad `Alimta Mā Lanā Fī Banātika Min Ĥaqqin Wa 'Innaka Lata`lamu Mā Nurīdu 011-079 آ«ከሴቶች ልጆችህ ለእኛ ምንም ጉዳይ የለንም፡፡ አንተም የምንሻውን በእርግጥ ታውቃለህآ» አሉት፡፡ قَالُو‍‍ا‍ لَقَ‍‍د‍ْ عَلِمْتَ مَا لَنَا فِي بَنَاتِكَ مِنْ حَقّ‍‍‍ٍ وَإِ‍نّ‍‍َكَ لَتَعْلَمُ مَا نُ‍‍ر‍‍ِي‍‍د‍ُ
Qāla Law 'Anna Lī Bikum Qūwatan 'Aw 'Āwī 'Ilá Ruknin Shadīdin 011-080 آ«በእናንተ ላይ ለኔ ኀይል በኖረኝ ወይም ወደ ብርቱ ወገን ብጠጋ ኖሮ (የምሠራውን በሠራሁ ነበር)آ» አላቸው፡፡ ق‍َا‍لَ لَوْ أَ‍نّ‍‍َ لِي بِكُمْ قُوَّةً أَوْ آوِي إِلَى رُكْن‍‍‍ٍ شَد‍ِي‍‍د‍ٍ
Qālū Yā Lūţu 'Innā Rusulu Rabbika Lan Yaşilū 'Ilayka Fa'asri Bi'ahlika Biqiţ`in Mina Al-Layli Wa Lā Yaltafit Minkum 'Aĥadun 'Illā Amra'ataka 'Innahu Muşībuhā Mā 'Aşābahum 'Inna Maw`idahumu Aş-Şubĥu 'Alaysa Aş-Şubĥu Biqarībin 011-081 آ«ሉጥ ሆይ! እኛ የጌታህ መልክተኞች ነን፡፡ (ሕዝቦችህ) ወደ አንተ (በክፉ) አይደርሱብህም፡፡ ቤተሰብህንም ይዘህ ከሌሊቱ በከፊሉ ውስጥ ሊድ፡፡ ከእናንተም አንድም (ወደኋላው) አይገላመጥ፡፡ ሚስትህ ብቻ ስትቀር፡፡ እነሆ እርሷን (እነሱን) የሚያገኛቸው ስቃይ ያገኛታልና፡፡ ቀጠሯቸው እንጋቱ ላይ ነው፡፡ ንጋቱ ቅርብ አይደለምንآ» አሉት፡፡ قَالُو‍‍ا‍ يَا ل‍‍ُ‍و‍طُ إِ‍نّ‍‍َا رُسُلُ رَبِّكَ لَ‍‍ن‍ْ يَصِلُ‍‍و‍‍ا‍ إِلَيْكَ فَأَسْ‍‍ر‍ِ بِأَهْلِكَ بِقِ‍‍ط‍‍ْع‍‍‍ٍ Falammā Jā'a 'Amrunā Ja`alnā `Āliyahā Sāfilahā Wa 'Amţarnā `Alayhā Ĥijāratan Min Sijjīlin Manđūdin 011-082 ትዕዛዛችንም በመጣ ጊዜ (ከተማይቱን) ላይዋን ከታችዋ አደረግን (ገለበጥናት)፡፡ ተከታታይም የሆነን የሸክላ ድንጋይ በርሷ ላይ አዘነብን፡፡ فَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا ج‍‍َ‍ا‍ءَ أَمْرُنَا جَعَلْنَا عَالِيَهَا سَافِلَهَا وَأَمْطَرْنَا عَلَيْهَا حِجَارَة‍‍‍ً مِ‍‍ن‍ْ سِجّ‍‍ِ‍ي‍ل‍‍‍ٍ مَ‍‍ن‍‍ْض‍‍ُ‍و‍د‍ٍ
Musawwamatan `Inda Rabbika Wa Mā Hiya Mina Až-Žālimīna Biba`īdin 011-083 ከጌታህ ዘንድ ምልክት የተደረገባት ስትሆን (አዘነብናት)፡፡ እርሷም ከበደለኞቹ ሩቅ አይደለችም፡፡ مُسَوَّمَةً عِ‍‍ن‍‍ْدَ رَبِّكَ وَمَا هِيَ مِنَ ا‍لظَّالِم‍‍ِ‍ي‍نَ بِبَع‍‍ِ‍ي‍‍د‍ٍ
Wa 'Ilá Madyana 'Akhāhum Shu`aybāan Qāla Yā Qawmi A`budū Al-Laha Mā Lakum Min 'Ilahin Ghayruhu Wa Lā Tanquşū Al-Mikyā La Wa Al-Mīzāna 'Innī 'Arākum Bikhayrin Wa 'Innī 'Akhāfu `Alaykum `Adhāba Yawmin Muĥīţin 011-084 ወደ መድየንም ወንድማቸውን ሹዐይብን (ላክን)፡፡ አላቸው آ«ሕዝቦቼ ሆይ! አላህን ተገዙ፡፡ ከእርሱ ሌላ ለናንተ አምላክ የላችሁም፡፡ ስፍርንና ሚዛንንም አታጉድሉ፤ እኔ በጸጋ ላይ ሆናችሁ አያችኋለሁ፡፡ እኔም በእናንተ ላይ የከባቢን ቀን ቅጣት እፈራለሁ፡፡ وَإِلَى مَ‍‍د‍‍ْيَنَ أَخَاهُمْ شُعَيْبا‍ً ق‍‍َ‍ا‍لَ يَاقَوْمِ ا‍عْبُدُوا‍ ا‍للَّهَ مَا لَكُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ إِلَهٍ غَيْرُهُ وَلاَ تَ‍‍ن‍قُصُو‍‍ا‍ ا‍لْمِكْي‍‍َ‍ا‍لَ وَا‍لْمِيز Wa Yā Qawmi 'Awfū Al-Mikyāla Wa Al-Mīzāna Bil-Qisţi Wa Lā Tabkhasū An-Nāsa 'Ashyā'ahum Wa Lā Ta`thaw Fī Al-'Arđi Mufsidīna 011-085 آ«ሕዝቦቼም ሆይ! ስፍርንና ሚዛንን በትክክል ሙሉ፡፡ ሰዎችንም ምንም ነገራቸውን አታጉድሉባቸው፡፡ በምድርም ውስጥ አጥፊዎች ሆናችሁ አታበላሹ፡፡ وَيَا قَوْمِ أَوْفُو‍‍ا‍ ا‍لْمِكْي‍‍َ‍ا‍لَ وَا‍لْمِيز‍َا‍نَ بِ‍‍ا‍لْقِسْطِ وَلاَ تَ‍‍ب‍‍ْخَسُو‍‍ا‍ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سَ أَشْي‍‍َ‍ا‍ءَهُمْ وَلاَ تَعْثَوْا فِي ا‍لأَرْضِ مُفْسِد‍ِي‍نَ
Baqīyatu Al-Lahi Khayrun Lakum 'In Kuntum Mu'uminīna Wa Mā 'Anā `Alaykum Biĥafīžin 011-086 አላህ ያስቀረላችሁ ለእናንተ የተሻለ ነው፡፡ ምእመናን እንደሆናችሁ (አላህ በሰጣችሁ ውደዱ)፡፡ እኔም (መካሪ እንጅ) በናንተ ላይ ተጠባባቂ አይደለሁም፡፡آ» بَقِيَّةُ ا‍للَّهِ خَيْر‍ٌ لَكُمْ إِ‍ن‍ْ كُ‍‍ن‍تُ‍‍م‍ْ مُؤْمِن‍‍ِ‍ي‍نَ وَمَ‍‍ا‍ أَنَا عَلَيْكُ‍‍م‍ْ بِحَف‍‍ِ‍ي‍ظ‍‍‍ٍ
Qālū Yā Shu`aybu 'Aşalātuka Ta'muruka 'An Natruka Mā Ya`budu 'Ābā'uunā 'Aw 'An Naf`ala Fī 'Amwālinā Mā Nashā'u 'Innaka La'anta Al-Ĥalīmu Ar-Rashīdu 011-087 آ«ሹዐይብ ሆይ! ስግደትህ አባቶቻችን የሚገዙትን ጣዖታት እንድንተው ወይም በገንዘቦቻችን የምንሻውን መሥራትን (እንድንተው) ታዝሃለችን አንተ በእርግጥ ታጋሹ ቅኑ አንተ ነህናآ» አሉት፡፡ قَالُو‍‍ا‍ يَا شُعَيْبُ أَصَلاَتُكَ تَأْمُرُكَ أَ‍ن‍ْ نَتْرُكَ مَا يَعْبُدُ آب‍‍َ‍ا‍ؤُنَ‍‍ا‍ أَوْ أَ‍ن‍ْ نَفْعَلَ فِ‍‍ي‍ أَمْوَالِنَا مَا نَش‍‍َ‍ا‍ءُ إِ‍نّ‍‍َكَ لَأَ‍ن‍‍ْتَ ا‍لْحَل‍‍ِ‍ي‍مُ ا‍لرَّش‍‍ِ‍ي‍‍د‍ُ
Qāla Yā Qawmi 'Ara'aytum 'In Kuntu `Alá Bayyinatin Min Rabbī Wa Razaqanī Minhu Rizqāan Ĥasanāan Wa Mā 'Urīdu 'An 'Ukhālifakum 'Ilá Mā 'Anhākum `Anhu 'In 'Urīdu 'Illā Al-'Işlāĥa Mā Astaţa`tu Wa Mā Tawfīqī 'Illā Bil-Lahi `Alayhi Tawakkaltu Wa 'Ilayhi 'Unību 011-088 آ«ሕዝቦቼ ሆይ! ንገሩኝ፤ ከጌታዬ በሆነ አስረጅ ላይ ብሆንና ከእርሱም የሆነን መልካም ሲሳይ ቢሰጠኝ (በቅጥፈት ልቀላቅለው ይገባልን) ከእርሱ ወደ ከለከልኳችሁም ነገር ልለያችሁ አልሻም፡፡ በተቻለኝ ያክል ማበጀትን እንጂ አልሻም (ለደግ ሥራ) መገጠሜም በአላህ እንጂ በሌላ አይደለም፡፡ በእርሱ ላይ ተመካሁ፡፡ ወደእርሱም እመለሳለሁ፤آ» አላቸው፡፡ ق‍َا‍لَ يَا قَوْمِ أَرَأَيْتُمْ إِ‍ن‍ْ كُ‍‍ن‍تُ عَلَى بَيِّنَة‍‍‍ٍ مِ‍‍ن‍ْ رَبِّي وَرَزَقَنِي مِنْهُ ‍ر‍‍ِزْقاً حَسَنا‍ً وَمَ‍‍ا‍ أُ‍
Wa Yā Qawmi Lā Yajrimannakum Shiqāqī 'An Yuşībakum Mithlu Mā 'Aşāba Qawma Nūĥin 'Aw Qawma Hūdin 'Aw Qawma Şāliĥin Wa Mā Qawmu Lūţin Minkum Biba`īdin 011-089 آ«ወገኖቼም ሆይ! እኔን መከራከራችሁ የኑሕን ሕዝቦች ወይም የሁድን ሕዝቦች ወይም የሷሊሕን ሕዝቦች ያገኛቸው (ቅጣት) ብጤ እንዲያገኛችሁ አይገፋፋችሁ፡፡ የሉጥም ሕዝቦች ከእናንተ ሩቅ አይደሉም፡፡ وَيَا قَوْمِ لاَ يَ‍‍ج‍‍ْ‍‍ر‍‍ِمَ‍‍ن‍ّ‍‍َكُمْ شِقَاقِ‍‍ي‍ أَ‍ن‍ْ يُصِيبَكُ‍‍م‍ْ مِثْلُ مَ‍‍ا‍ أَص‍‍َ‍ا‍بَ قَوْمَ ن‍‍ُ‍و‍حٍ أَوْ قَوْمَ ه‍‍ُ‍و‍دٍ أَوْ قَوْمَ صَالِح‍‍‍ٍ وَمَا قَوْمُ ل‍‍ُ‍و‍ط‍‍‍ٍ مِ‍‍ن‍‍ْكُ‍‍م‍ْ بِبَع&zw
Wa Astaghfirū Rabbakum Thumma Tūbū 'Ilayhi 'Inna Rabbī Raĥīmun Wadūdun 011-090 آ«ጌታችሁንም ምሕረትን ለምኑት፡፡ ከዚያም ወደርሱ ተመለሱ፡፡ ጌታዬ አዛኝ ወዳድ ነውና (አላቸው)፡፡ وَاسْتَغْفِرُوا‍ رَبَّكُمْ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ تُوبُ‍‍و‍‍ا‍ إِلَيْهِ إِ‍نّ‍‍َ رَبِّي رَح‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ وَد‍ُو‍د‍ٌ
Qālū Yā Shu`aybu Mā Nafqahu Kathīrāan Mimmā Taqūlu Wa 'Innā Lanarāka Fīnā Đa`īfāan Wa Lawlā Rahţuka Larajamnāka Wa Mā 'Anta `Alaynā Bi`azīzin 011-091 آ«ሹዐይብ ሆይ! ከምትለው ነገር ብዙውን አናውቀውም፡፡ እኛም አንተን በእኛ ውስጥ ደካማ ሆነህ እናይሃለን፡፡ ጎሳዎችህም ባልኖሩ ኖሮ በወገርንህ ነበር፤ አንተም በእኛ ላይ የተከበርክ አይደለህምآ» አሉት፡፡ قَالُو‍‍ا‍ يَا شُعَيْبُ مَا نَفْقَهُ كَثِيرا‍ً مِ‍‍م‍ّ‍‍َا تَق‍‍ُ‍و‍لُ وَإِ‍نّ‍‍َا لَنَر‍َا‍كَ فِينَا ضَعِيفا‍ً وَلَوْلاَ رَهْطُكَ لَرَجَمْن‍‍َ‍ا‍كَ وَمَ‍‍ا‍ أَ‍ن‍‍ْتَ عَلَيْنَا بِعَز‍ِي‍ز‍ٍ
Qāla Yā Qawmi 'Arahţī 'A`azzu `Alaykum Mina Al-Lahi Wa Attakhadhtumūhu Warā'akum Žihrīyāan 'Inna Rabbī Bimā Ta`malūna Muĥīţun 011-092 آ«ሕዝቦቼ ሆይ! ጎሳዎቼ በእናንተ ላይ ከአላህ ይልቅ የከበሩ ናቸውን (አላህን) ከኋላችሁ ወደ ጀርባ አድርጋችሁም ያዛችሁት፡፡ ጌታዬ በምትሠሩት ሁሉ ከባቢ ነውآ» አላቸው፡፡ ق‍َا‍لَ يَا قَوْمِ أَرَهْطِ‍‍ي‍ أَعَزُّ عَلَيْكُ‍‍م‍ْ مِنَ ا‍للَّهِ وَا‍تَّخَذْتُم‍‍ُ‍و‍هُ وَر‍َا‍ءَكُمْ ظِهْ‍‍ر‍‍ِيّا‍ً إِ‍نّ‍‍َ رَبِّي بِمَا تَعْمَل‍‍ُ‍و‍نَ مُح‍‍ِ‍ي‍‍ط‍‍ٌ
Wa Yā Qawmi A`malū `Alá Makānatikum 'Innī `Āmilun Sawfa Ta`lamūna Man Ya'tīhi `Adhābun Yukhzīhi Wa Man Huwa Kādhibun Wa Artaqibū 'Innī Ma`akum Raqībun 011-093 آ«ሕዝቦቼም ሆይ! በችሎታችሁ ልክ ሥሩ፡፡ እኔ ሠሪ ነኝና፡፡ የሚያዋርደው ቅጣት የሚመጣበትና እርሱ ውሸታም የሆነው ማን እንደኾነ ወደ ፊት ታውቃላችሁ፡፡ ጠብቁም እኔ ከናንተ ጋር ተጠባባቂ ነኝናآ»(አላቸው)፡፡ وَيَا قَوْمِ ا‍عْمَلُو‍‍ا‍ عَلَى مَكَانَتِكُمْ إِ‍نّ‍‍ِي عَامِل‍‍‍ٌ سَوْفَ تَعْلَم‍‍ُ‍و‍نَ مَ‍‍ن‍ْ يَأْت‍‍ِ‍ي‍هِ عَذ‍َا‍ب‍‍‍ٌ يُخْز‍ِي‍هِ وَمَنْ هُوَ كَاذِب‍‍‍ٌ وَا‍رْتَقِبُ‍‍و‍‍ا‍ إِ‍نّ‍‍ِي مَعَكُمْ رَق‍ Wa Lammā Jā'a 'Amrunā Najjaynā Shu`aybāan Wa Al-Ladhīna 'Āmanū Ma`ahu Biraĥmatin Minnā Wa 'Akhadhati Al-Ladhīna Žalamū Aş-Şayĥatu Fa'aşbaĥū Fī Diyārihimthimīna 011-094 ትዕዛዛችንም በመጣ ጊዜ ሹዐይብንና እነዚያን ከርሱ ጋር ያመኑትን ከእኛ በሆነው ችሮታ አዳን፡፡ እነዚያን የበደሉትንም (የጂብሪል) ጩኸት ያዘቻቸው፡፡ በቤቶቻቸውም ውስጥ ተንከፍርረው አደሩ፡፡ وَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا ج‍‍َ‍ا‍ءَ أَمْرُنَا نَجَّيْنَا شُعَيْبا‍ً وَا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ مَعَهُ بِرَحْمَة‍‍‍ٍ مِ‍‍ن‍ّ‍‍َا وَأَخَذَتِ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ ظَلَمُو‍‍ا‍ ا‍لصَّيْحَةُ فَأَصْبَحُو‍‍ا‍ فِي دِيَا‍ر‍‍ِهِمْ جَاثِم‍‍ِ‍ي‍نَ
Ka'an Lam Yaghnaw Fīhā 'Alā Bu`dāan Limadyana Kamā Ba`idat Thamūdu 011-095 በእርሷ ውስጥ እንዳልነበሩ ሆኑ፡፡ ንቁ! ሰሙድ (ከአላህ እዝነት) እንደ ራቀች መድየንም ትራቅ፡፡ كَأَ‍ن‍ْ لَمْ يَغْنَوْا فِيهَ‍‍ا‍ أَلاَ بُعْدا‍ً لِمَ‍‍د‍‍ْيَنَ كَمَا بَعِدَتْ ثَم‍‍ُ‍و‍د‍ُ
Wa Laqad 'Arsalnā Mūsá Bi'āyātinā Wa Sulţānin Mubīnin 011-096 ሙሳንም በተዓምራታችንና በግልጽ ብርሃን በእርግጥ ላክነው፡፡ وَلَقَ‍‍د‍ْ أَرْسَلْنَا مُوسَى بِآيَاتِنَا وَسُلْط‍‍َ‍ا‍ن‍‍‍ٍ مُب‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٍ
'Ilá Fir`awna Wa Mala'ihi Fa Attaba`ū 'Amra Fir`awna Wa Mā 'Amru Fir`awna Birashīdin 011-097 ወደ ፈርዖንና ወደ ሰዎቹ (ላክነው)፡፡ የፈርዖንንም ነገር (ሕዝቦቹ) ተከተሉ፡፡ የፈርዖን ነገርም ቀጥተኛ አልነበረም፡፡ إِلَى فِرْعَوْنَ وَمَلَئِهِ فَاتَّبَعُ‍‍و‍‍ا‍ أَمْرَ فِرْعَوْنَ وَمَ‍‍ا‍ أَمْرُ فِرْعَوْنَ بِرَش‍‍ِ‍ي‍‍د‍ٍ
Yaqdumu Qawmahu Yawma Al-Qiyāmati Fa'awradahumu An-Nāra Wa Bi'sa Al-Wirdu Al-Mawrūdu 011-098 በትንሣኤ ቀን ሕዝቦቹን ይቀድማል፡፡ ወደ እሳትም ያወርዳቸዋል፡፡ የሚገቡትም አገባብ ምንኛ ከፋ! يَ‍‍ق‍‍ْدُمُ قَوْمَهُ يَوْمَ ا‍لْقِيَامَةِ فَأَوْرَدَهُمُ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍رَ وَبِئْسَ ا‍لْوِرْدُ ا‍لْمَوْر‍ُو‍د‍ُ
Wa 'Utbi`ū Fī Hadhihi La`natan Wa Yawma Al-Qiyāmati Bi'sa Ar-Rifdu Al-Marfūdu 011-099 በዚችም (በቅርቢቱ ዓለም) እርግማንን አስከተልናቸው፡፡ በትንሣኤም ቀን (እንደዚሁ)፡፡ የተሰጡት ስጦታ ምንኛ ከፋ! وَأُتْبِعُو‍‍ا‍ فِي هَذِهِ لَعْنَة‍‍‍ً وَيَوْمَ ا‍لْقِيَامَةِ بِئْسَ ا‍لرِّفْدُ ا‍لْمَرْف‍‍ُ‍و‍د‍ُ
Dhālika Min 'Anbā'i Al-Qurá Naquşşuhu `Alayka Minhā Qā'imun Wa Ĥaşīdun 011-100 ይህ (የተነገረው) ከከተሞቹ ወሬዎች ነው፡፡ ባንተ ላይ እንተርከዋለን፡፡ ከእርሷ ፋናው የቀረና ሙሉ በሙሉ የተደመሰሰ አለ፡፡ ذَلِكَ مِنْ أَ‍ن‍‍ْب‍‍َ‍ا‍ءِ ا‍لْقُرَى نَقُصُّهُ عَلَيْكَ مِنْهَا ق‍‍َ‍ا‍ئِم‍‍‍ٌ وَحَص‍‍ِ‍ي‍‍د‍ٌ
Wa Mā Žalamnāhum Wa Lakin Žalamū 'Anfusahum Famā 'Aghnat `Anhum 'Ālihatuhumu Allatī Yad`ūna Min Dūni Al-Lahi Min Shay'in Lammā Jā'a 'Amru Rabbika Wa Mā Zādūhum Ghayra Tatbībin 011-101 እኛም አልበደልናቸውም፡፡ ግን ነፍሶቻቸውን በደሉ፡፡ የአላህም ትእዛዝ በመጣ ጊዜ እነዚያ ከአላህ ሌላ የሚገዙዋቸው አማልክቶቻቸው በምንም አላዳኗቸውም፡፡ ከማክሰርም በቀር ምንም አልጨመሩላቸውም፡፡ وَمَا ظَلَمْنَاهُمْ وَلَكِ‍‍ن‍ْ ظَلَمُ‍‍و‍‍ا‍ أَن‍فُسَهُمْ فَمَ‍‍ا‍ أَغْنَتْ عَنْهُمْ آلِهَتُهُمُ ا‍لَّتِي يَ‍‍د‍‍ْع‍‍ُ‍و‍نَ مِ‍‍ن‍ْ د‍ُو‍نِ ا‍للَّهِ مِ‍‍ن‍ْ شَيْء‍ٍ لَ‍‍م‍ّ‍‍َا ج‍‍َ‍ا‍ءَ أَمْرُ رَبِّكَ وَمَا زَادُوهُمْ غَيْ
Wa Kadhalika 'Akhdhu Rabbika 'Idhā 'Akhadha Al-Qurá Wa Hiya Žālimatun 'Inna 'Akhdhahu 'Alīmun Shadīdun 011-102 የጌታህም ቅጣት የከተሞችን ሰዎች እነሱ በዳዮች ሲሆኑ በቀጣቸው ጊዜ እንደዚህ ነው፡፡ ቅጣቱ በእርግጥ አሳማሚ ብርቱ ነው፡፡ وَكَذَلِكَ أَخْذُ رَبِّكَ إِذَا أَخَذَ ا‍لْقُرَى وَهِيَ ظَالِمَة‍‍‍ٌ إِ‍نّ‍‍َ أَخْذَهُ أَل‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ شَد‍ِي‍‍د‍ٌ
'Inna Fī Dhālika La'āyatan Liman Khāfa `Adhāba Al-'Ākhirati Dhālika Yawmun Majmū`un Lahu An-Nāsu Wa Dhalika Yawmun Mash/hūdun 011-103 በዚህ ውስጥ የመጨረሻውን ቀን ቅጣት ለሚፈሩ ሁሉ መገሰጫ አለ፡፡ ይህ (የትንሣኤ ቀን) ሰዎች በርሱ የሚሰበሰቡበት ቀን ነው፡፡ ይህም የሚጣዱት ቀን ነው፡፡ إِ‍نّ‍‍َ فِي ذَلِكَ لَآيَة‍‍‍ً لِمَنْ خ‍‍َ‍ا‍فَ عَذ‍َا‍بَ ا‍لآخِرَةِ ذَلِكَ يَوْم‍‍‍ٌ مَ‍‍ج‍‍ْم‍‍ُ‍و‍ع‍‍‍ٌ لَهُ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سُ وَذَلِكَ يَوْم‍‍‍ٌ مَشْه‍‍ُ‍و‍د‍ٌ
Wa Mā Nu'uakhkhiruhu 'Illā Li'jalin Ma`dūdin 011-104 (ይህንን ቀን) ለተቆጠረም ጊዜ እንጂ አናቆየውም፡፡ وَمَا نُؤَخِّرُهُ إِلاَّ لِأجَل‍‍‍ٍ مَعْد‍ُو‍د‍ٍ
Yawma Ya'ti Lā Takallamu Nafsun 'Illā Bi'idhnihi Faminhum Shaqīyun Wa Sa`īdun 011-105 በሚመጣ ቀን ማንኛዋም ነፍስ በእርሱ ፈቃድ ቢሆን እንጂ አትናገርም፡፡ ከነሱም መናጢና ዕድለኛም አልለ፡፡ يَوْمَ يَأْتِ لاَ تَكَلَّمُ نَفْس‍‍‍ٌ إِلاَّ بِإِذْنِهِ فَمِنْهُمْ شَقِيّ‍‍‍ٌ وَسَع‍‍ِ‍ي‍‍د‍ٌ
Fa'ammā Al-Ladhīna Shaqū Fafī An-Nāri Lahum Fīhā Zafīrun Wa Shahīqun 011-106 እነዚያ መናጢ የሆኑትማ፡ በእሳት ውስጥ ናቸው፡፡ ለእነርሱ በእርሷ ውስጥ ማናፋትና መንሰቅሰቅ አላቸው፡፡ فَأَ‍مّ‍‍َا ا‍لَّذ‍ِي‍نَ شَقُو‍‍ا‍ فَفِي ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍ر‍ِ لَهُمْ فِيهَا زَف‍‍ِ‍ي‍ر‍ٌ وَشَه‍‍ِ‍ي‍‍ق‍‍ٌ
Khālidīna Fīhā Mā Dāmati As-Samāwātu Wa Al-'Arđu 'Illā Mā Shā'a Rabbuka 'Inna Rabbaka Fa``ālun Limā Yurīdu 011-107 ጌታህ ከሻው (ጭማሬ) ሌላ ሰማያትና ምድር እስከ ዘወተሩ ድረስ በውስጧ ዘውተሪዎች ሲኾኑ (በእሳት ይኖራሉ)፡፡ ጌታህ የሚሻውን ሠሪ ነውና፡፡ خَالِد‍ِي‍نَ فِيهَا مَا دَامَتِ ا‍لسَّمَاو‍َا‍تُ وَا‍لأَرْضُ إِلاَّ مَا ش‍‍َ‍ا‍ءَ رَبُّكَ إِ‍نّ‍‍َ رَبَّكَ فَعّ‍‍َ‍ا‍ل‍‍‍ٌ لِمَا يُ‍‍ر‍‍ِي‍‍د‍ُ
Wa 'Ammā Al-Ladhīna Su`idū Fafī Al-Jannati Khālidīna Fīhā Mā Dāmati As-Samāwātu Wa Al-'Arđu 'Illā Mā Shā'a Rabbuka `Aţā'an Ghayra Majdhūdhin 011-108 እነዚያም ዕድለኞቹማ ጌታህ ከሻው (ጭማሬ) ሌላ ሰማያትና ምድር እስከ ዘወተሩ ድረስ በውስጧ ዘውታሪዎች ኾነው በገነት ውስጥ ይኖራሉ፡፡ የማይቋረጥ ስጦታን ተሰጡ፡፡ وَأَ‍مّ‍‍َا ا‍لَّذ‍ِي‍نَ سُعِدُوا‍ فَفِي ا‍لْجَ‍‍ن‍ّ‍‍َةِ خَالِد‍ِي‍نَ فِيهَا مَا دَامَتِ ا‍لسَّمَاو‍َا‍تُ وَا‍لأَرْضُ إِلاَّ مَا ش‍‍َ‍ا‍ءَ رَبُّكَ عَط‍‍َ‍ا‍ءً غَيْرَ مَ‍‍ج‍‍ْذ‍ُو‍ذ‍ٍ
Falā Taku Fī Miryatin Mimmā Ya`budu Hā'uulā' Mā Ya`budūna 'Illā Kamā Ya`budu 'Ābā'uuhum Min Qablu Wa 'Innā Lamuwaffūhum Naşībahum Ghayra Manqūşin 011-109 እነዚህ (ከሓዲዎች) ከሚገዙት ጣዖት በመጠራጠር ውስጥ አትሁን፤ አባቶቻቸው ከዚህ በፊት እንደሚግገዙት እንጂ አይግገዙም፡፡ እኛም (እነዚህን) ፈንታቸውን የማይጓደል ሲሆን የምንሞላላቸው ነን፡፡ فَلاَ تَكُ فِي مِرْيَة‍‍‍ٍ مِ‍‍م‍ّ‍‍َا يَعْبُدُ ه‍‍َ‍ا‍ؤُلاَء مَا يَعْبُد‍ُو‍نَ إِلاَّ كَمَا يَعْبُدُ آب‍‍َ‍ا‍ؤُهُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلُ وَإِ‍نّ‍‍َا لَمُوَفُّوهُمْ نَصِيبَهُمْ غَيْرَ مَ‍‍ن‍ق‍‍ُ‍و‍ص‍‍‍ٍ
Wa Laqad 'Ātaynā Mūsá Al-Kitāba Fākhtulifa Fīhi Wa Lawlā Kalimatun Sabaqat Min Rabbika Laquđiya Baynahum Wa 'Innahum Lafī Shakkin Minhu Murībin 011-110 ለሙሳም መጽሐፍን በእርግጥ ሰጠነው፡፡ በእርሱም ተለያዩበት፡፡ ከጌታህም ያለፈች ቃል ባልነበረች ኖሮ በመካከላቸው (አሁን) ይፈረድ ነበር፡፡ እነሱም ከእርሱ (ከቁርኣን) አወላዋይ በሆነ መጠራጠር ውስጥ ናቸው፡፡ وَلَقَ‍‍د‍ْ آتَيْنَا مُوسَى ا‍لْكِت‍‍َ‍ا‍بَ فَاخْتُلِفَ ف‍‍ِ‍ي‍هِ وَلَوْلاَ كَلِمَة‍‍‍ٌ سَبَقَتْ مِ‍‍ن‍ْ رَبِّكَ لَقُضِيَ بَيْنَهُمْ وَإِ‍نّ‍‍َهُمْ لَفِي شَكّ‍‍‍ٍ مِنْهُ مُ‍‍ر‍‍ِي‍‍ب‍‍ٍ
Wa 'Inna Kullā Lammā Layuwaffiyannahum Rabbuka 'A`mālahum 'Innahu Bimā Ya`malūna Khabīrun 011-111 ሁሉንም ጌታህ ሥራዎቻቸውን (ምንዳቸውን) በእርግጥ ይሞላላቸዋል፡፡ እርሱ በሚሠሩት ሁሉ ውስጠ ዐዋቂ ነውና፡፡ وَإِ‍نّ‍‍َ كُلاَّ لَ‍‍م‍ّ‍‍َا لَيُوَفِّيَ‍‍ن‍ّ‍‍َهُمْ رَبُّكَ أَعْمَالَهُمْ إِ‍نّ‍‍َهُ بِمَا يَعْمَل‍‍ُ‍و‍نَ خَب‍‍ِ‍ي‍ر‍ٌ
Fāstaqim Kamā 'Umirta Wa Man Tāba Ma`aka Wa Lā Taţghaw 'Innahu Bimā Ta`malūna Başīrun 011-112 እንደ ታዘዝከውም ቀጥ በል፡፡ ከአንተ ጋር ያመኑትም (ቀጥ ይበሉ)፡፡ ወሰንንም አትለፉ፤ እርሱ የምትሠሩትን ሁሉ ተመልካች ነውና፡፡ فَاسْتَقِمْ كَمَ‍‍ا‍ أُمِرْتَ وَمَ‍‍ن‍ْ ت‍‍َ‍ا‍بَ مَعَكَ وَلاَ تَ‍‍ط‍‍ْغَوْا إِ‍نّ‍‍َهُ بِمَا تَعْمَل‍‍ُ‍و‍نَ بَص‍‍ِ‍ي‍ر‍ٌ
Wa Lā Tarkanū 'Ilá Al-Ladhīna Žalamū Fatamassakumu An-Nāru Wa Mā Lakum Min Dūni Al-Lahi Min 'Awliyā'a Thumma Lā Tunşarūna 011-113 ወደእነዚያም ወደ በደሉት አትጠጉ፡፡ እሳት ትነካችኋለችና፡፡ ከአላህም ሌላ ጠባቂዎች የሏችሁም፡፡ ከዚያም አትረድዱም፡፡ وَلاَ تَرْكَنُ‍‍و‍‍ا‍ إِلَى ا‍لَّذ‍ِي‍نَ ظَلَمُو‍‍ا‍ فَتَمَسَّكُمُ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍رُ وَمَا لَكُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ د‍ُو‍نِ ا‍للَّهِ مِنْ أَوْلِي‍‍َ‍ا‍ءَ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ لاَ تُ‍‍ن‍صَر‍ُو‍نَ
Wa 'Aqimi Aş-Şalāata Ţarafayi An-Nahāri Wa Zulafāan Mina Al-Layli 'Inna Al-Ĥasanāti Yudh/hibna As-Sayyi'āti Dhālika Dhikrá Lildhdhākirīna 011-114 ሶላትንም በቀን ጫፎች ከሌሊትም ክፍሎች ፈጽም፡፡ መልካም ሥራዎች ኀጢአቶችን ያስወገድዳሉና፡፡ ይህ ለተገሳጮች ግሳጼ ነው፡፡ وَأَقِمِ ا‍لصَّلاَةَ طَرَفَيِ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َه‍‍َ‍ا‍ر‍ِ وَزُلَفا‍ً مِنَ ا‍للَّيْلِ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لْحَسَن‍‍َ‍ا‍تِ يُذْهِ‍‍ب‍‍ْنَ ا‍لسَّيِّئ‍‍َ‍ا‍تِ ذَلِكَ ذِكْرَى لِلذَّاكِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Wa Aşbir Fa'inna Al-Laha Lā Yuđī`u 'Ajra Al-Muĥsinīna 011-115 ታገስም፤ አላህ የበጎ ሠሪዎችን ምንዳ አያጠፋምና፡፡ وَاصْبِرْ فَإِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ لاَ يُض‍‍ِ‍ي‍عُ أَ‍ج‍‍ْرَ ا‍لْمُحْسِن‍‍ِ‍ي‍نَ
Falawlā Kāna Mina Al-Qurūni Min Qablikum 'Ūlū Baqīyatin Yanhawna `Ani Al-Fasādi Fī Al-'Arđi 'Illā Qalīlāan Mimman 'Anjaynā Minhum Wa Attaba`a Al-Ladhīna Žalamū Mā 'Utrifū Fīhi Wa Kānū Mujrimīna 011-116 ከእናንተም በፊት ከነበሩት ከክፍለ ዘመናት ሰዎች ውስጥ በምድር ላይ ከማበላሸት የሚከለክሉ የመልካም ቀሪ ሥራዎች ባለቤቶች ለምን አልነበሩም ግን ከእነሱ ያዳንናቸው ጥቂቶቹ (ከለከሉና ዳኑ)፡፡ እነዚያም የበደሉት ሰዎች (አልከለከሉም)፡፡ በእርሱ የተቀማጠሉበትን ተድላ ተከተሉ፡፡ አመጸኞችም ነበሩ፡፡ فَلَوْلاَ ك‍‍َ‍ا‍نَ مِنَ ا‍لْقُر‍ُو‍نِ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِكُمْ أ‍ُ‍وْلُو‍‍ا‍ بَقِيَّة‍‍‍ٍ يَنْهَوْنَ عَنِ ا‍لْفَس‍‍َ‍ا‍دِ فِي ا&zw
Wa Mā Kāna Rabbuka Liyuhlika Al-Qurá Bižulmin Wa 'Ahluhā Muşliĥūna 011-117 ጌታህም ከተሞችን ባለቤቶቻቸው መልካም ሠሪዎች ሆነው ሳሉ በመበደል የሚያጠፋቸው አልነበረም፡፡ وَمَا ك‍‍َ‍ا‍نَ رَبُّكَ لِيُهْلِكَ ا‍لْقُرَى بِظُلْم‍‍‍ٍ وَأَهْلُهَا مُصْلِح‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Law Shā'a Rabbuka Laja`ala An-Nāsa 'Ummatan Wāĥidatan Wa Lā Yazālūna Mukhtalifīna 011-118 ጌታህም በሻ ኖሮ ሰዎችን ሁሉ አንድ ሕዝብ ባደረጋቸው ነበር፡፡ የተለያዩም ከመሆን አይወገዱም፡፡ وَلَوْ ش‍‍َ‍ا‍ءَ رَبُّكَ لَجَعَلَ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سَ أُ‍مّ‍‍َة‍‍‍ً وَا‍حِدَة‍‍‍ً وَلاَ يَزَال‍‍ُ‍و‍نَ مُخْتَلِف‍‍ِ‍ي‍نَ
'Illā Man Raĥima Rabbuka Wa Lidhalika Khalaqahum Wa Tammat Kalimatu Rabbika La'amla'anna Jahannama Mina Al-Jinnati Wa An-Nāsi 'Ajma`īna 011-119 ጌታህ ያዘነለት ብቻ ሲቀር፤ (ከመለያየት አይወገዱም)፡፡ ለዚሁም ፈጠራቸው፡፡ የጌታህም ቃል ገሀነምን ከአጋንንትና ከሰዎች ከሁሉም በእርግጥ እሞላታለሁ በማለት ተፈጸመች፡፡ إِلاَّ مَ‍‍ن‍ْ رَحِمَ رَبُّكَ وَلِذَلِكَ خَلَقَهُمْ وَتَ‍‍م‍ّ‍‍َتْ كَلِمَةُ رَبِّكَ لَأَمْلَأَ‍نّ‍‍َ جَهَ‍‍ن‍ّ‍‍َمَ مِنَ ا‍لْجِ‍‍ن‍ّ‍‍َةِ وَا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سِ أَ‍ج‍‍ْمَع‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Kullāan Naquşşu `Alayka Min 'Anbā'i Ar-Rusuli Mā Nuthabbitu Bihi Fu'uādaka Wa Jā'aka Fī Hadhihi Al-Ĥaqqu Wa Maw`ižatun Wa Dhikrá Lilmu'uminīna 011-120 ከመልክተኞቹም ዜናዎች (ተፈላጊውን) ሁሉንም ልብህን በርሱ የምናረካበትን እንተርክልሃለን፡፡ በዚህችም (ሱራ) እውነቱ ነገር ለምእምናን ግሳጼና ማስታወሻ መጥቶልሃል፡፡ وَكُلاّ‍ً نَقُصُّ عَلَيْكَ مِنْ أَ‍ن‍‍ْب‍‍َ‍ا‍ءِ ا‍لرُّسُلِ مَا نُثَبِّتُ بِهِ فُؤ‍َ‍ادَكَ وَج‍‍َ‍ا‍ءَكَ فِي هَذِهِ ا‍لْحَقُّ وَمَوْعِظَة‍‍‍ٌ وَذِكْرَى لِلْمُؤْمِن‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Qul Lilladhīna Lā Yu'uminūna A`malū `Alá Makānatikum 'Innā `Āmilūna 011-121 ለእነዚያም ለማያምኑት ባላችሁበት ሁኔታ ላይ ሥሩ፤ እኛ ሠሪዎች ነንና በላቸው፡፡ وَقُ‍‍ل‍ْ لِلَّذ‍ِي‍نَ لاَ يُؤْمِن‍‍ُ‍و‍نَ ا‍عْمَلُو‍‍ا‍ عَلَى مَكَانَتِكُمْ إِ‍نّ‍‍َا عَامِل‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Antažirū 'Innā Muntažirūna 011-122 ተጠባበቁም እኛ ተጠባባቂዎች ነንና (በላቸው)፡፡ وَان‍تَظِرُو‍ا‍ إِ‍نّ‍‍َا مُ‍‍ن‍تَظِر‍ُو‍نَ
Wa Lillahi Ghaybu As-Samāwāti Wa Al-'Arđi Wa 'Ilayhi Yurja`u Al-'Amru Kulluhu Fā`bud/hu Wa Tawakkal `Alayhi Wa Mā Rabbuka Bighāfilin `Ammā Ta`malūna 011-123 /p> وَلِلَّهِ غَيْبُ ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضِ وَإِلَيْهِ يُرْجَعُ ا‍لأَمْرُ كُلُّهُ فَاعْبُ‍‍د‍‍ْهُ وَتَوَكَّلْ عَلَيْهِ وَمَا رَبُّكَ بِغَافِلٍ عَ‍‍م‍ّ‍‍َا تَعْمَل‍‍ُ‍و‍نَ
Next Sūrah