103) Sūrat Al-`Aşr

Printed format

103) سُورَة العَصر

Wa Al-`Aşri 103-001 በጊዜያቱ እምላለሁ፡፡ وَالْعَصْ‍‍ر‍ِ
'Inna Al-'Insāna Lafī Khusrin 103-002 ሰው ሁሉ በእርግጥ በከሳራ ውስጥ ነው፡፡ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لإِن‍س‍‍َ‍ا‍نَ لَفِي خُسْر‍ٍ
'Illā Al-Ladhīna 'Āmanū Wa `Amilū Aş-Şāliĥāti Wa Tawāşaw Bil-Ĥaqqi Wa Tawāşaw Biş-Şabri 103-003 እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩት፣ በእውነትም አደራ የተባባሉት፣ በመታገስም አደራ የተባባሉት ብቻ ሲቀሩ፡፡ إِلاَّ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ وَعَمِلُو‍‍ا‍ ا‍لصَّالِح‍‍َ‍ا‍تِ وَتَوَاصَوْا بِ‍‍ا‍لْحَقِّ وَتَوَاصَوْا بِ‍‍ا‍لصَّ‍‍ب‍‍ْ‍‍ر‍ِ
Next Sūrah