101) Sūrat Al-Qāri`ah

Printed format

101) سُورَة الْقَارِعَه

Al-Qāri`ahu 101-001 ቆርቋሪይቱ (ጩኸት)፤ ا‍لْقَا‍ر‍‍ِعَةُ
Al-Qāri`ahu 101-002 ምን አስደናቂ ቆርቋሪ ናት! مَا ا‍لْقَا‍ر‍‍ِعَةُ
Wa Mā 'Adrāka Mā Al-Qāri`ahu 101-003 ቆርቋሪይቱም ምን እንደኾነች ምን አሳወቀህ? وَمَ‍‍ا‍ أَ‍د‍‍ْر‍َا‍كَ مَا ا‍لْقَا‍ر‍‍ِعَةُ
Yawma Yakūnu An-Nāsu Kālfarāshi Al-Mabthūthi 101-004 ሰዎች እንደ ተበታተነ ቢራቢሮ (ወይም ኩብኩባ) በሚኾኑበት ቀን፤ يَوْمَ يَك‍‍ُ‍و‍نُ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سُ كَالْفَر‍َا‍شِ ا‍لْمَ‍‍ب‍‍ْث‍‍ُ‍و‍ثِ
Wa Takūnu Al-Jibālu Kāl`ihni Al-Manshi 101-005 ጋራዎችም እንደ ተነደፈ ሱፍ በሚኾኑበት (ቀን ልቦችን በድንጋጤ ትቆረቁራለች፡፡) وَتَك‍‍ُ‍و‍نُ ا‍لْجِب‍‍َ‍ا‍لُ كَالْعِهْنِ ا‍لْمَ‍‍ن‍ف‍‍ُ‍و‍شِ
Fa'ammā Man Thaqulat Mawāzīnuhu 101-006 ሚዛኖቹ የከበዱለት ሰውማ፤ فَأَ‍مّ‍‍َا مَ‍‍ن‍ْ ثَقُلَتْ مَوَازِينُهُ
Fahuwa Fī `Īshatin Rāđiyahin 101-007 እርሱ በምትወደድ ኑሮ ውስጥ ይኾናል፡፡ فَهُوَ فِي عِيشَة‍‍‍ٍ رَاضِيَة‍‍‍ٍ
Wa 'Ammā Man Khaffat Mawāzīnuhu 101-008 ሚዛኖቹም የቀለሉበት ሰውማ፤ وَأَ‍مّ‍‍َا مَنْ خَفَّتْ مَوَازِينُهُ
Fa'ummuhu Hāwiyahun 101-009 መኖሪያው ሃዊያህ ናት فَأُ‍مّ‍‍ُهُ هَاوِيَة‍‍‍ٌ
Wa Mā 'Adrāka Mā Hiyah 101-010 እርሷም ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ? وَمَ‍‍ا‍ أَ‍د‍‍ْر‍َا‍كَ مَا هِيَهْ
Nārun Ĥāmiyahun 101-011 (እርሷ) በጣም ተኳሳ እሳት ናት፡፡ ن‍َا‍رٌ حَامِيَة‍‍‍ٌ
Next Sūrah