98) Sūrat Al-Bayyinah

Printed format

98) سُورَة البَيِّنَه

Lam Yakuni Al-Ladhīna Kafarū Min 'Ahli Al-Kitābi Wa Al-Mushrikīna Munfakkīna Ĥattá Ta'tiyahumu Al-Bayyinahu 098-001 እነዚያ ከመጽሐፉ ባለቤቶች ከአጋሪዎቹም የካዱት ግልጹ አስረጅ እስከ መጣላቸው ድረስ (ከነበሩበት ላይ) ተወጋጆች አልነበሩም፡፡ لَمْ يَكُنِ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ مِنْ أَهْلِ ا‍لْكِت‍‍َ‍ا‍بِ وَا‍لْمُشْ‍‍ر‍‍ِك‍‍ِ‍ي‍نَ مُ‍‍ن‍فَكّ‍‍ِ‍ي‍نَ حَتَّى تَأْتِيَهُمُ ا‍لْبَيِّنَةُ
Rasūlun Mina Al-Lahi Yatlū Şuĥufāan Muţahharahan 098-002 (አስረጁም) ከአላህ የኾነ መልክተኛ የተጥራሩን መጽሐፎች የሚያነብ ነው፡፡ رَس‍‍ُ‍و‍ل‍‍‍ٌ مِنَ ا‍للَّهِ يَتْلُو‍‍ا‍ صُحُفا‍ً مُطَهَّرَة‍‍‍ً
Fīhā Kutubun Qayyimahun 098-003 በውስጧ ቀጥተኛ የኾኑ ጽሑፎች ያሉባት የኾነችን፡፡ فِيهَا كُتُب‍‍‍ٌ قَيِّمَة‍‍‍ٌ
Wa Mā Tafarraqa Al-Ladhīna 'Ū Al-Kitāba 'Illā Min Ba`di Mā Jā'at/humu Al-Bayyinahu 098-004 እነዚያም መጽሐፉን የተሰጡት ሰዎች ግልጽ አስረጅ ከመጣላቸው በኋላ እንጅ አልተለያዩም፡፡ وَمَا تَفَرَّقَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ أ‍ُ‍وتُو‍‍ا‍ ا‍لْكِت‍‍َ‍ا‍بَ إِلاَّ مِ‍‍ن‍ْ بَعْدِ مَا ج‍‍َ‍ا‍ءَتْهُمُ ا‍لْبَيِّنَةُ
Wa Mā 'Umirū 'Illā Liya`budū Al-Laha Mukhlişīna Lahu Ad-Dīna Ĥunafā'a Wa Yuqīmū Aş-Şalāata Wa Yu'utū Az-Zakāata Wa Dhalika Dīnu Al-Qayyimahi 098-005 አላህን ሃይማኖትን ለእርሱ ብቻ አጥሪዎች፣ ቀጥተኞች ኾነው ሊግገዙት፣ ሶላትንም አስተካክለው ሊሰግዱ ዘካንም ሊሰጡ እንጅ ያልታዘዙ ሲኾኑ (ተለያዩ)፡፡ ይህም የቀጥተኛይቱ (ሃይማኖት) ድንጋጌ ነው፡፡ وَمَ‍‍ا‍ أُمِرُو‍ا‍ إِلاَّ لِيَعْبُدُوا‍ ا‍للَّهَ مُخْلِص‍‍ِ‍ي‍نَ لَهُ ا‍لدّ‍ِي‍نَ حُنَف‍‍َ‍ا‍ءَ وَيُقِيمُو‍‍ا‍ ا‍لصَّلاَةَ وَيُؤْتُو‍‍ا‍ ا‍لزَّك‍‍َ‍ا‍ةَ وَذَلِكَ د‍ِي‍نُ ا‍لْقَيِّمَةِ
'Inna Al-Ladhīna Kafarū Min 'Ahli Al-Kitābi Wa Al-Mushrikīna Fī Nāri Jahannama Khālidīna Fīhā 'Ūlā'ika Hum Sharru Al-Barīyahi 098-006 እነዚያ ከመጽሐፉ ሰዎች የካዱት፣ አጋሪዎቹም በገሀነም እሳት ውስጥ ናቸው፤ በውስጧ ዘውታሪዎች ሲኾኑ እነዚያ እነርሱ ከፍጥረት ሁሉ ክፉ ናቸው፡፡ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ مِنْ أَهْلِ ا‍لْكِت‍‍َ‍ا‍بِ وَا‍لْمُشْ‍‍ر‍‍ِك‍‍ِ‍ي‍نَ فِي ن‍‍َ‍ا‍ر‍ِ جَهَ‍‍ن‍ّ‍‍َمَ خَالِد‍ِي‍نَ فِيهَ‍‍ا‍ أ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ هُمْ شَرُّ ا‍لْبَ‍‍ر‍‍ِيَّةِ
'Inna Al-Ladhīna 'Āmanū Wa `Amilū Aş-Şāliĥāti 'Ūlā'ika Hum Khayru Al-Barīyahi 098-007 እነዚያ ያመኑትና መልካሞችንም የሠሩት፣ እነዚያ እነርሱ ከፍጥረት ሁሉ በላጭ ናቸው፡፡ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ وَعَمِلُو‍‍ا‍ ا‍لصَّالِح‍‍َ‍ا‍تِ أ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ هُمْ خَيْرُ ا‍لْبَ‍‍ر‍‍ِيَّةِ
Jazā'uuhum `Inda Rabbihim Jannātu `Adnin Tajrī Min Taĥtihā Al-'Anhāru Khālidīna Fīhā 'Abadāan Rađiya Al-Lahu `Anhum Wa Rađū `Anhu Dhālika Liman Khashiya Rabbahu 098-008 በጌታቸው ዘንድ ምንዳቸው ከሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸው የመኖሪያ ገነቶች ነው፡፡ በውስጣቸው ዘለዓለም ዘውታሪዎች ሲኾኑ (ይገቡባቸወል)፡፡ አላህ ከእነርሱ ወደደ፡፡ ከእርሱም ወደዱ፡፡ ይህ ጌታውን ለፈራ ሰው ነው፡፡ جَز‍َا‍ؤُهُمْ عِ‍‍ن‍‍ْدَ رَبِّهِمْ جَ‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍تُ عَ‍‍د‍‍ْن‍‍‍ٍ تَ‍‍ج‍‍ْ‍‍ر‍‍ِي مِ‍‍ن‍ْ تَحْتِهَا ا‍لأَنْه‍‍َ‍ا‍رُ خَالِد‍ِي‍نَ فِيهَ‍‍ا‍ أَبَدا‍ً رَضِيَ ا‍للَّهُ عَ
Next Sūrah