83) Sūrat Al-Muţaffifīn

Printed format

83) سُورَة المُطَفِّفِين

Waylun Lilmuţaffifīna 083-001 ለሰላቢዎች ወዮላቸው፡፡ وَيْل‍‍‍ٌ لِلْمُطَفِّف‍‍ِ‍ي‍نَ
Al-Ladhīna 'Idhā Aktālū `Alá An-Nāsi Yastawfūna 083-002 ለእነዚያ ከሰዎች ባስሰፈሩ ጊዜ የሚያስሞሉ፡፡ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ إِذَا ا‍كْتَالُو‍‍ا‍ عَلَى ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سِ يَسْتَوْف‍‍ُ‍و‍نَ
Wa 'Idhā Kālūhum 'Aw Wazanūhum Yukhsirūna 083-003 ለእነርሱም (ለሰዎቹ) በሰፈሩ ወይም በመዘኑላቸው ጊዜ የሚያጎድሉ (ለኾኑት)፡፡ وَإِذَا كَالُوهُمْ أَوْ وَزَنُوهُمْ يُخْسِر‍ُو‍نَ
'Alā Yažunnu 'Ūla'ika 'Annahum Mabthūna 083-004 እነዚያ እነርሱ ተቀስቃሾች መኾናቸውን አያውቁምን? أَلاَ يَظُ‍‍ن‍ّ‍‍ُ أ‍ُ‍ولَئِكَ أَ‍نّ‍‍َهُ‍‍م‍ْ مَ‍‍ب‍‍ْعُوث‍‍ُ‍و‍نَ
Liyawmin `Ažīmin 083-005 በታላቁ ቀን፡፡ لِيَوْمٍ عَظ‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٍ
Yawma Yaqūmu An-Nāsu Lirabbi Al-`Ālamīna 083-006 ሰዎች ሁሉ ለዓለማት ጌታ (ፍርድ)፤ በሚቆሙበት ቀን (ተቀስቃሾች መኾናቸውን)፡፡ يَوْمَ يَق‍‍ُ‍و‍مُ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سُ لِرَبِّ ا‍لْعَالَم‍‍ِ‍ي‍نَ
Kallā 'Inna Kitāba Al-Fujjāri Lafī Sijjīnin 083-007 በእውነት የከሓዲዎቹ (የሰላቢዎቹ) መጽሐፍ በእርግጥ በሲጂን ውስጥ ነው፡፡ كَلاَّ إِ‍نّ‍‍َ كِت‍‍َ‍ا‍بَ ا‍لفُجّ‍‍َ‍ا‍ر‍ِ لَفِي سِجّ‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٍ
Wa Mā 'Adrāka Mā Sijjīnun 083-008 ሲጂንም ምን እንደ ኾነ ምን አሳወቀህ? وَمَ‍‍ا‍ أَ‍د‍‍ْر‍َا‍كَ مَا سِجّ‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٌ
Kitābun Marqūmun 083-009 የታተመ መጽሐፍ ነው፡፡ كِت‍‍َ‍ا‍ب‍‍‍ٌ مَرْق‍‍ُ‍و‍م‍‍‍ٌ
Waylun Yawma'idhin Lilmukadhdhibīna 083-010 ለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡ وَيْل‍‍‍ٌ يَوْمَئِذ‍ٍ لِلْمُكَذِّب‍‍ِ‍ي‍نَ
Al-Ladhīna Yukadhdhibūna Biyawmi Ad-Dīni 083-011 ለእነዚያ በፍርዱ ቀን ለሚያስተባብሉት፡፡ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ يُكَذِّب‍‍ُ‍و‍نَ بِيَوْمِ ا‍لدّ‍ِي‍نِ
Wa Mā Yukadhdhibu Bihi 'Illā Kullu Mu`tadin 'Athīmin 083-012 በእርሱም ወሰን አላፊ ኀጢአተኛ ሁሉ እንጅ ሌላ አያስተባብልም፡፡ وَمَا يُكَذِّبُ بِهِ إلاَّ كُلُّ مُعْتَدٍ أَث‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٍ
'Idhā Tutlá `Alayhi 'Āyātunā Qāla 'Asāţīru Al-'Awwalīna 083-013 አንቀጾቻችን በእርሱ ላይ በተነበቡ ጊዜ آ«የመጀመሪያዎቹ ሰዎች ተረቶች ናቸውآ» ይላል፡፡ إِذَا تُتْلَى عَلَيْهِ آيَاتُنَا ق‍‍َ‍ا‍لَ أَسَاط‍‍ِ‍ي‍‍ر‍ُ ا‍لأَوَّل‍‍ِ‍ي‍نَ
Kallā Bal Rāna `Alá Qulūbihim Mā Kānū Yaksibūna 083-014 ይከልከል፤ ይልቁንም በልቦቻቸው ላይ ይሠሩት የነበሩት (ኀጢአት) ደገደገባቸው፡፡ كَلاَّ بَلْ ر‍َا‍نَ عَلَى قُلُوبِهِ‍‍م‍ْ مَا كَانُو‍‍ا‍ يَكْسِب‍‍ُ‍و‍نَ
Kallā 'Innahum `An Rabbihim Yawma'idhin Lamaĥjūbūna 083-015 ይከልከሉ፤ እነርሱ በዚያ ቀን ከጌታቸው (ማየት) ተጋራጆች ናቸው፡፡ كَلاَّ إِ‍نّ‍‍َهُمْ عَ‍‍ن‍ْ رَبِّهِمْ يَوْمَئِذ‍ٍ لَمَحْجُوب‍‍ُ‍و‍نَ
Thumma 'Innahum Laşālū Al-Jaĥīmi 083-016 ከዚያም እነርሱ በእርግጥ ገሀነምን ገቢዎች ናቸው፡፡ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ إِ‍نّ‍‍َهُمْ لَصَالُو‍‍ا‍ ا‍لْجَح‍‍ِ‍ي‍مِ
Thumma Yuqālu Hādhā Al-Ladhī Kuntum Bihi Tukadhdhibūna 083-017 ከዚያም آ«ይህ ያ በእርሱ ታስተባብሉበት የነበራችሁት ነውآ» ይባላሉ፡፡ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ يُق‍‍َ‍ا‍لُ هَذَا ا‍لَّذِي كُ‍‍ن‍تُ‍‍م‍ْ بِهِ تُكَذِّب‍‍ُ‍و‍نَ
Kallā 'Inna Kitāba Al-'Abrāri Lafī `Illīyīna 083-018 በእውነቱ የእውነተኞቹ ምእምናን መጽሐፍ በዒሊዮን ውስጥ ነው፡፡ كَلاَّ إِ‍نّ‍‍َ كِت‍‍َ‍ا‍بَ ا‍لأَ‍ب‍‍ْر‍َا‍ر‍ِ لَفِي عِلِّيّ‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Mā 'Adrāka Mā `Illīyūna 083-019 ዒሊዮንም ምን እንደ ኾነ ምን አሳወቀህ? وَمَ‍‍ا‍ أَ‍د‍‍ْر‍َا‍كَ مَا عِلِّيّ‍‍ُ‍و‍نَ
Kitābun Marqūmun 083-020 የታተመ መጽሐፍ ነው፡፡ كِت‍‍َ‍ا‍ب‍‍‍ٌ مَرْق‍‍ُ‍و‍م‍‍‍ٌ
Yash/haduhu Al-Muqarrabūna 083-021 ባለሟልዎቹ ይጣዱታል፡፡ يَشْهَدُهُ ا‍لْمُقَرَّب‍‍ُ‍و‍نَ
'Inna Al-'Abrāra Lafī Na`īmin 083-022 እውነተኞቹ ምእምናን በእርግጥ በድሎት (ገነት) ውስጥ ናቸው፡፡ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لأَ‍ب‍‍ْر‍َا‍رَ لَفِي نَع‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٍ
`Alá Al-'Arā'iki Yanžurūna 083-023 በባለ አጎበር አልጋዎች ላይ ኾነው ይመለከታሉ፡፡ عَلَى ا‍لأَر‍َا‍ئِكِ يَ‍‍ن‍ظُر‍ُو‍نَ
Ta`rifu Fī Wujūhihim Nađrata An-Na`īmi 083-024 በፊቶቻቸው ላይ የድሎትን ውበት ታውቃለህ፡፡ تَعْ‍‍ر‍‍ِفُ فِي وُجُوهِهِمْ نَضْرَةَ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َع‍‍ِ‍ي‍مِ
Yusqawna Min Raĥīqin Makhtūmin 083-025 ተጣርቶ ከታተመ ጠጅ ይጠጣሉ፡፡ يُسْقَوْنَ مِ‍‍ن‍ْ رَح‍‍ِ‍ي‍ق‍‍‍ٍ مَخْت‍‍ُ‍و‍م‍‍‍ٍ
Khitāmuhu Miskun Wa Fī Dhālika Falyatanāfasi Al-Mutanāfisūna 083-026 ማተሚያው ምስክ ከኾነ፤ በዚህም ተሽቀዳዳሚዎች ይሽቀዳደሙ፡፡ خِتَامُهُ مِسْك‍‍‍ٌ وَفِي ذَلِكَ فَلْيَتَنَافَسِ ا‍لْمُتَنَافِس‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Mizājuhu Min Tasnīmin 083-027 መበረዣውም ከተስኒም ነው፡፡ وَمِزَاجُهُ مِ‍‍ن‍ْ تَسْن‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٍ
`Aynāan Yashrabu Bihā Al-Muqarrabūna 083-028 ባለሟሎቹ ከእርሷ የሚጠጡላት ምንጭ ናት፡፡ عَيْنا‍ً يَشْرَبُ بِهَا ا‍لْمُقَرَّب‍‍ُ‍و‍نَ
'Inna Al-Ladhīna 'Ajramū Kānū Mina Al-Ladhīna 'Āmanū Yađĥakūna 083-029 እነዚያ ያምመጹት በእነዚያ ባመኑት በእርግጥ ይስቁ ነበሩ፡፡ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ أَ‍ج‍‍ْرَمُو‍‍ا‍ كَانُو‍‍ا‍ مِنَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ يَضْحَك‍‍ُ‍و‍نَ
Wa 'Idhā Marrū Bihim Yataghāmazūna 083-030 በእነርሱም ላይ ባለፉ ጊዜ ይጠቃቀሱ ነበር፡፡ وَإِذَا مَرُّوا‍ بِهِمْ يَتَغَامَز‍ُو‍نَ
Wa 'Idhā Anqalabū 'Ilá 'Ahlihimu Anqalabū Fakihīna 083-031 ወደ ቤተሰቦቻቸውም በተመለሱ ጊዜ (በመሳለቃቸው) ተደሳቾች ኾነው ይመለሱ ነበር፡፡ وَإِذَا ا‍ن‍قَلَبُ‍‍و‍‍ا‍ إِلَى أَهْلِهِمُ ا‍ن‍قَلَبُو‍‍ا‍ فَكِه‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa 'Idhā Ra'awhum Qālū 'Inna Hā'uulā' Lađāllūna 083-032 ባዩዋቸውም ጊዜ آ«እነዚህ በእርግጥ ተሳሳቾች ናቸውآ» ይሉ ነበር፡፡ وَإِذَا رَأَوْهُمْ قَالُ‍‍و‍‍ا‍ إِ‍نّ‍‍َ ه‍‍َ‍ا‍ؤُلاَء لَض‍‍َ‍ا‍لّ‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Mā 'Ursilū `Alayhim Ĥāfižīna 083-033 በነርሱ ላይ ተጠባባቂዎች ተደርገው ያልተላኩ ሲኾኑ፡፡ وَمَ‍‍ا‍ أُرْسِلُو‍‍ا‍ عَلَيْهِمْ حَافِظ‍‍ِ‍ي‍نَ
Fālyawma Al-Ladhīna 'Āmanū Mina Al-Kuffāri Yađĥakūna 083-034 ዛሬ (በትንሣኤ ቀን) እነዚያ ያመኑት በከሓዲዎቹ ይስቃሉ፡፡ فَالْيَوْمَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ مِنَ ا‍لْكُفّ‍‍َ‍ا‍ر‍ِ يَضْحَك‍‍ُ‍و‍نَ
`Alá Al-'Arā'iki Yanžurūna 083-035 በባለ አጎበር አልጋዎች ላይ ኾነው የሚመለከቱ ሲኾኑ (ይስቃሉ)፡፡ عَلَى ا‍لأَر‍َا‍ئِكِ يَ‍‍ن‍ظُر‍ُو‍نَ
Hal Thūwiba Al-Kuffāru Mā Kānū Yaf`alūna 083-036 ከሓዲዎች ይሠሩት የነበሩትን (ዋጋ) ተመነዱን? (ይላሉ)፡፡ هَلْ ثُوِّبَ ا‍لْكُفّ‍‍َ‍ا‍رُ مَا كَانُو‍‍ا‍ يَفْعَل‍‍ُ‍و‍نَ
Next Sūrah