77) Sūratālmursalāt

Printed format

77) سُورَةَالْمُرْسَلاَت

Wa Al-Mursalāti `Urfāan 077-001 ተከታታይ ኾነው በተላኩት፣ وَالْمُرْسَلاَتِ عُرْفا‍ً
Fāl`āşifāti `Aşfāan 077-002 በኀይል መንፈስን ነፋሾች በኾኑትም፣ فَالْعَاصِف‍‍َ‍ا‍تِ عَصْفا‍ً
Wa An-Nāshirāti Nashan 077-003 መበተንን በታኞች በኾኑትም፤ (ነፋሶች)፣ وَال‍‍ن‍ّ‍‍َاشِر‍َا‍تِ نَشْرا‍ً
Fālfāriqāti Farqāan 077-004 መለየትን ለይዎች በኾኑትም፣ فَالْفَا‍ر‍‍ِق‍‍َ‍ا‍تِ فَرْقا‍ً
Fālmulqiyāti Dhikrāan 077-005 መገሠጫን (ወደ ነቢያት) ጣይዎች በኾኑትም፣ فَالْمُلْقِي‍‍َ‍ا‍تِ ذِكْرا‍ً
`Udhrāan 'Aw Nudhan 077-006 ምክንያትን ለማስወገድ ወይም ለማስፈራራት (ጣይዎች በኾኑት መላእክት) እምላለሁ፡፡ عُذْراً أَوْ نُذْرا‍ً
'Innamā Tū`adūna Lawāqi`un 077-007 ያ የምትስፈራሩበት (ትንሣኤ) በእርግጥ ኋኝ ነው፡፡ إِ‍نّ‍‍َمَا تُوعَد‍ُو‍نَ لَوَاقِع‍‍‍ٌ
Fa'idhā An-Nujūmu Ţumisat 077-008 ከዋክብትም (ብርሃንዋ) በታበሰች ጊዜ፡፡ فَإِذَا ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍ُج‍‍ُ‍و‍مُ طُمِسَتْ
Wa 'Idhā As-Samā'u Furijat 077-009 ሰማይም በተከፈተች ጊዜ፡፡ وَإِذَا ا‍لسَّم‍‍َ‍ا‍ءُ فُ‍‍ر‍‍ِجَتْ
Wa 'Idhā Al-Jibālu Nusifat 077-010 ጋራዎችም በተንኮተኮቱ ጊዜ፡፡ وَإِذَا ا‍لْجِب‍‍َ‍ا‍لُ نُسِفَتْ
Wa 'Idhā Ar-Rusulu 'Uqqitat 077-011 መልክተኞቹም ወቅት በተደረገላቸው ጊዜ፡፡ وَإِذَا ا‍لرُّسُلُ أُقِّتَتْ
L'ayyi Yawmin 'Ujjilat 077-012 ለየትኛው ቀን ተቀጠሩ (የሚባል ሲኾን)፤ لأَيِّ يَوْمٍ أُجِّلَتْ
Liyawmi Al-Faşli 077-013 ለመለያው ቀን (በተባለ ጊዜ፤ በፍጡሮች መካከል ይፈረዳል)፡፡ لِيَوْمِ ا‍لْفَصْلِ
Wa Mā 'Adrāka Mā Yawmu Al-Faşli 077-014 የመለያውም ቀን ምን እንደኾነ ምን አሳወቀህ? وَمَ‍‍ا‍ أَ‍د‍‍ْر‍َا‍كَ مَا يَوْمُ ا‍لْفَصْلِ
Waylun Yawma'idhin Lilmukadhdhibīna 077-015 ለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡ وَيْل‍‍‍ٌ يَوْمَئِذ‍ٍ لِلْمُكَذِّب‍‍ِ‍ي‍نَ
'Alam Nuhliki Al-'Awwalīna 077-016 የፊተኞቹን (ሕዝቦች) አላጠፋንምን? أَلَمْ نُهْلِكِ ا‍لأَوَّل‍‍ِ‍ي‍نَ
Thumma Nutbi`uhumu Al-'Ākhirīna 077-017 ከዚያም የኋለኞቹን እናስከትላቸዋለን፡፡ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ نُتْبِعُهُمُ ا‍لآخِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Kadhālika Naf`alu Bil-Mujrimīna 077-018 በአመጸኞች ሁሉ እንደዚሁ እንሠራለን፡፡ كَذَلِكَ نَفْعَلُ بِ‍‍ا‍لْمُ‍‍ج‍‍ْ‍‍ر‍‍ِم‍‍ِ‍ي‍نَ
Waylun Yawma'idhin Lilmukadhdhibīna 077-019 ለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡ وَيْل‍‍‍ٌ يَوْمَئِذ‍ٍ لِلْمُكَذِّب‍‍ِ‍ي‍نَ
'Alam Nakhluqkum Min Mā'in Mahīnin 077-020 ከደካማ ውሃ አልፈጠርናችሁምን? أَلَمْ نَخْلُ‍‍ق‍‍ْكُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ م‍‍َ‍ا‍ء‍ٍ مَه‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٍ
Faja`alnāhu Fī Qarārin Makīnin 077-021 በተጠበቀ መርጊያ ውስጥም (በማሕፀን) አደረግነው፡፡ فَجَعَلْن‍‍َ‍ا‍هُ فِي قَر‍َا‍ر‍ٍ مَك‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٍ
'Ilá Qadarin Ma`lūmin 077-022 እስከ ታወቀ ልክ ድረስ፡፡ መጠንነውም፤ ምን ያማርንም إِلَى قَدَر‍ٍ مَعْل‍‍ُ‍و‍م‍‍‍ٍ
Faqadarnā Fani`ma Al-Qādirūna 077-023 መጣኞች ነን! فَقَدَرْنَا فَنِعْمَ ا‍لْقَادِر‍ُو‍نَ
Waylun Yawma'idhin Lilmukadhdhibīna 077-024 ለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡ وَيْل‍‍‍ٌ يَوْمَئِذ‍ٍ لِلْمُكَذِّب‍‍ِ‍ي‍نَ
'Alam Naj`ali Al-'Arđa Kifātāan 077-025 ምድርን ሰብሳቢ አላደረግናትምን? أَلَمْ نَ‍‍ج‍‍ْعَلِ ا‍لأَرْضَ كِفَاتا‍ً
'Aĥyā'an Wa 'Amwātāan 077-026 ሕያዋን ኾናችሁ ሙታንም ኾናችሁ፡፡ أَحْي‍‍َ‍ا‍ء‍ً وَأَمْوَاتا‍ً
Wa Ja`alnā Fīhā Rawāsiya Shāmikhātin Wa 'Asqaynākum Mā'an Furātāan 077-027 በውስጧም ከፍተኛዎችን ተራራዎች አደረግን፡፡ ጣፋጭ ውሃንም አጠጣናችሁ፡፡ وَجَعَلْنَا فِيهَا رَوَاسِيَ شَامِخ‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ وَأَسْقَيْنَاكُ‍‍م‍ْ م‍‍َ‍ا‍ء‍ً فُرَاتا‍ً
Waylun Yawma'idhin Lilmukadhdhibīna 077-028 ለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡ وَيْل‍‍‍ٌ يَوْمَئِذ‍ٍ لِلْمُكَذِّب‍‍ِ‍ي‍نَ
Anţaliqū 'Ilá Mā Kuntum Bihi Tukadhdhibūna 077-029 آ«ወደዚያ በእርሱ ታስተባብሉ ወደ ነበራችሁት (ቅጣት) አዝግሙ፡፡ ا‍ن‍طَلِقُ‍‍و‍‍ا‍ إِلَى مَا كُ‍‍ن‍تُ‍‍م‍ْ بِهِ تُكَذِّب‍‍ُ‍و‍نَ
Anţaliqū 'Ilá Žillin Dhī Thalāthi Shu`abin 077-030 آ«ባለ ሦስት ቅርንጫፎች ወደ ኾነው ጥላ አዝግሙ፤آ» (ይባላሉ)፡፡ ا‍ن‍طَلِقُ‍‍و‍‍ا‍ إِلَى ظِلّ‍‍‍ٍ ذِي ثَلاَثِ شُعَ‍‍ب‍‍ٍ
Lā Žalīlin Wa Lā Yughnī Mina Al-Lahabi 077-031 አጠላይ ያልኾነ ከእሳቱም ላንቃ የማያድን ወደ ኾነው (አዝግሙ)፡፡ لاَ ظَل‍‍ِ‍ي‍ل‍‍‍ٍ وَلاَ يُغْنِي مِنَ ا‍للَّهَ‍‍ب‍ِ
'Innahā Tarmī Bishararin Kālqaşri 077-032 እርሷ እንደ ታላላቅ ሕንጻ የኾኑን ቃንቄዎች ትወረውራለች፡፡ إِ‍نّ‍‍َهَا تَرْمِي بِشَرَر‍ٍ كَالْقَصْ‍‍ر‍ِ
Ka'annahu Jimālatun Şufrun 077-033 (ቃንቄውም) ልክ ዳለቻዎች ግመሎችን ይመስላል፡፡ كَأَ‍نّ‍‍َهُ جِمَالَة‍‍‍ٌ صُفْر‍ٌ
Waylun Yawma'idhin Lilmukadhdhibīna 077-034 ለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡ وَيْل‍‍‍ٌ يَوْمَئِذ‍ٍ لِلْمُكَذِّب‍‍ِ‍ي‍نَ
dhā Yawmu Lā Yanţiqūna 077-035 ይህ የማይናገሩበት ቀን ነው፡፡ هَذَا يَوْمُ لاَ يَ‍‍ن‍طِق‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Lā Yu'udhanu Lahum Faya`tadhirūna 077-036 ይቅርታም ይጠይቁ ዘንድ፤ ለእነርሱ አይፈቀድላቸውም፡፡ وَلاَ يُؤْذَنُ لَهُمْ فَيَعْتَذِر‍ُو‍نَ
Waylun Yawma'idhin Lilmukadhdhibīna 077-037 ለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡ وَيْل‍‍‍ٌ يَوْمَئِذ‍ٍ لِلْمُكَذِّب‍‍ِ‍ي‍نَ
dhā Yawmu Al-Faşli Jama`nākum Wa Al-'Awwalīna 077-038 ይህ መለያው ቀን ነው፡፡ እናንተንም የፊተኞቹንም ሰብሰብናችሁ፡፡ هَذَا يَوْمُ ا‍لْفَصْلِ جَمَعْنَاكُمْ وَا‍لأَوَّل‍‍ِ‍ي‍نَ
Fa'in Kāna Lakum Kaydun Fakīdūni 077-039 ለናንተም (ለማምለጥ) ብልሃት እንዳላችሁ ተተናኮሉኝ፡፡ فَإِ‍ن‍ْ ك‍‍َ‍ا‍نَ لَكُمْ كَيْد‍ٌ فَكِيد‍ُو‍نِ
Waylun Yawma'idhin Lilmukadhdhibīna 077-040 ላስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡ وَيْل‍‍‍ٌ يَوْمَئِذ‍ٍ لِلْمُكَذِّب‍‍ِ‍ي‍نَ
'Inna Al-Muttaqīna Fī Žilālin Wa `Uyūnin 077-041 ጥንቁቆቹ በጥላዎችና በምንጮች ውስጥ ናቸው፡፡ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لْمُتَّق‍‍ِ‍ي‍نَ فِي ظِلاَل‍‍‍ٍ وَعُي‍‍ُ‍و‍ن‍‍‍ٍ
Wa Fawākiha Mimmā Yashtahūna 077-042 ከሚከጅሉትም ሁሉ በፍራፍሬዎች ውስጥ ናቸው፡፡ وَفَوَاكِهَ مِ‍‍م‍ّ‍‍َا يَشْتَه‍‍ُ‍و‍نَ
Kulū Wa Ashrabū Hanī'āan Bimā Kuntum Ta`malūna 077-043 آ«ትሠሩት በነበራችሁት ዋጋ የምትደሰቱ ኾናችሁ ብሉ፣ ጠጡም፤آ» (ይባላሉ)፡፡ كُلُو‍‍ا‍ وَا‍شْرَبُو‍‍ا‍ هَن‍‍ِ‍ي‍ئا‍ً بِمَا كُ‍‍ن‍تُمْ تَعْمَل‍‍ُ‍و‍نَ
'Innā Kadhālika Naj Al-Muĥsinyna 077-044 እኛ እንደዚሁ መልካም ሠሪዎችን ሁሉ እንመነዳለን፡፡ إِ‍نّ‍‍َا كَذَلِكَ نَ‍‍ج‍‍ْزِي ا‍لْمُحْسِ‍‍ن‍ينَ
Waylun Yawma'idhin Lilmukadhdhibīna 077-045 ለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡ وَيْل‍‍‍ٌ يَوْمَئِذ‍ٍ لِلْمُكَذِّب‍‍ِ‍ي‍نَ
Kulū Wa Tamatta`ū Qalīlāan 'Innakum Mujrimūna 077-046 ብሉ፤ ጥቂትንም (ጊዜ) ተጠቀሙ፡፡ እናንተ አመጸኞች ናችሁና፡፡ كُلُو‍‍ا‍ وَتَمَتَّعُو‍‍ا‍ قَلِيلا‍ً إِ‍نّ‍‍َكُ‍‍م‍ْ مُ‍‍ج‍‍ْ‍‍ر‍‍ِم‍‍ُ‍و‍نَ
Waylun Yawma'idhin Lilmukadhdhibīna 077-047 ለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡ وَيْل‍‍‍ٌ يَوْمَئِذ‍ٍ لِلْمُكَذِّب‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa 'Idhā Qīla Lahumu Arka`ū Lā Yarka`ūna 077-048 آ«ለእነርሱ ስገዱምآ» በተባሉ ጊዜ አይሰግዱም፡፡ وَإِذَا ق‍‍ِ‍ي‍لَ لَهُمُ ا‍رْكَعُو‍‍ا‍ لاَ يَرْكَع‍‍ُ‍و‍نَ
Waylun Yawma'idhin Lilmukadhdhibīna 077-049 ለአስተባባዮች በዚያ ቀን ወዮላቸው፡፡ وَيْل‍‍‍ٌ يَوْمَئِذ‍ٍ لِلْمُكَذِّب‍‍ِ‍ي‍نَ
Fabi'ayyi Ĥadīthin Ba`dahu Yu'uminūna 077-050 ከእርሱም ሌላ በየትኛው ንግግር ያምናሉ? فَبِأَيِّ حَد‍ِي‍ث‍‍‍ٍ بَعْدَهُ يُؤْمِن‍‍ُ‍و‍نَ
Next Sūrah