72) Sūrat Al-Jinn

Printed format

72) سُورَة الجِنّ

Qul 'Ūĥiya 'Ilayya 'Annahu Astama`a Nafarun Mina Al-Jinni Faqālū 'Innā Sami`nā Qur'ānāan `Ajabāan 072-001 (ሙሐመድ ሆይ!) በል آ«እነሆ ከጂን የኾኑ ጭፈሮች (ቁርኣንን) አዳመጡ፡፡‹እኛ አስደናቂ የኾነን ቁርኣን ሰማንምâ€؛ አሉ ማለት ወደእኔ ተወረደ፡፡ قُلْ أ‍ُ‍وحِيَ إِلَيَّ أَ‍نّ‍‍َهُ ا‍سْتَمَعَ نَفَر‍ٌ مِنَ ا‍لْجِ‍‍ن‍ّ‍‍ِ فَقَالُ‍‍و‍‍ا‍ إِ‍نّ‍‍َا سَمِعْنَا قُرْآناً عَجَبا‍ً
Yahdī 'Ilá Ar-Rushdi Fa'āmannā Bihi Wa Lan Nushrika Birabbinā 'Aĥadāan 072-002 ‹ወደ ቀጥታ መንገድ የሚመራን (ቁርአን ሰማን)፡፡ በእርሱም አመንን፡፡ በጌታችንም አንድንም አናጋራም፡፡â€؛ يَهْدِي إِلَى ا‍لرُّشْدِ فَآمَ‍‍ن‍ّ‍‍َا بِهِ وَلَ‍‍ن‍ْ نُشْ‍‍ر‍‍ِكَ بِرَبِّنَ‍‍ا‍ أَحَدا‍ً
Wa 'Annahu Ta`ālá Jaddu Rabbinā Mā Attakhadha Şāĥibatan Wa Lā Waladāan 072-003 ‹እነሆም የጌታችን ክብር ላቀ፡፡ ሚስትንም ልጅንም አልያዘም፡፡â€؛ وَأَ‍نّ‍‍َهُ تَعَالَى جَدُّ رَبِّنَا مَا ا‍تَّخَذَ صَاحِبَة‍‍‍ً وَلاَ وَلَدا‍ً
Wa 'Annahu Kāna Yaqūlu Safīhunā `Alá Al-Lahi Shaţaţāan 072-004 ‹እነሆም ቂላችን በአላህ ላይ ወሰን ያለፈን (ውሸት) ይናገር ነበር፡፡â€؛ وَأَ‍نّ‍‍َهُ ك‍‍َ‍ا‍نَ يَق‍‍ُ‍و‍لُ سَفِيهُنَا عَلَى ا‍للَّهِ شَطَطا‍ً
Wa 'Annā Žanannā 'An Lan Taqūla Al-'Insu Wa Al-Jinnu `Alá Al-Lahi Kadhibāan 072-005 ‹እኛም ሰዎችና ጋኔኖች በአላህ ላይ ውሸትን (ቃል) አይናገሩም ማለትን ጠረጠርን፡፡â€؛ وَأَ‍نّ‍‍َا ظَنَ‍‍ن‍ّ‍‍َ‍‍ا‍ أَ‍ن‍ْ لَ‍‍ن‍ْ تَق‍‍ُ‍و‍لَ ا‍لإِن‍سُ وَا‍لْجِ‍‍ن‍ّ‍‍ُ عَلَى ا‍للَّهِ كَذِبا‍ً
Wa 'Annahu Kāna Rijālun Mina Al-'Insi Ya`ūdhūna Birijālin Mina Al-Jinni Fazādūhum Rahaqāan 072-006 ‹እነሆም ከሰዎች የኾኑ ወንዶች በጋኔን ወንዶች ይጠበቁ ነበሩ፡፡ ኩራትንም ጨመሩዋቸው፡፡â€؛ وَأَ‍نّ‍‍َهُ ك‍‍َ‍ا‍نَ ‍ر‍‍ِج‍‍َ‍ا‍ل‍‍‍ٌ مِنَ ا‍لإِن‍سِ يَعُوذ‍ُو‍نَ بِ‍‍ر‍‍ِج‍‍َ‍ا‍ل‍‍‍ٍ مِنَ ا‍لْجِ‍‍ن‍ّ‍‍ِ فَزَادُوهُمْ رَهَقا‍ً
Wa 'Annahum Žannū Kamā Žanantum 'An Lan Yab`atha Al-Lahu 'Aĥadāan 072-007 ‹እነርሱም አላህ አንድንም አይቀሰቅስም ማለትን እንደጠረጠራችሁ ጠረጠሩ፡፡â€؛ وَأَ‍نّ‍‍َهُمْ ظَ‍‍ن‍ّ‍‍ُو‍‍ا‍ كَمَا ظَنَ‍‍ن‍تُمْ أَ‍ن‍ْ لَ‍‍ن‍ْ يَ‍‍ب‍‍ْعَثَ ا‍للَّهُ أَحَدا‍ً
Wa 'Annā Lamasnā As-Samā'a Fawajadnāhā Muli'at Ĥarasāan Shadīdāan Wa Shuhubāan 072-008 ‹እኛም ሰማይን (ለመድረስ) ፈለግን፡፡ ብርቱ ጠባቂዎችንና ችቦዎችንም ተሞልታ አገኘናት፡፡ وَأَ‍نّ‍‍َا لَمَسْنَا ا‍لسَّم‍‍َ‍ا‍ءَ فَوَجَ‍‍د‍‍ْنَاهَا مُلِئَتْ حَرَسا‍ً شَدِيدا‍ً وَشُهُبا‍ً
Wa 'Annā Kunnā Naq`udu Minhā Maqā`ida Lilssam`i Faman Yastami`i Al-'Āna Yajid Lahu Shihābāan Raşadāan 072-009 ‹እኛም ከእርሷ (ወሬን) ለማደመጥ በመቀመጫዎች እንቀመጥ ነበርን፡፡ አሁን ግን የሚያዳምጥ ሰው ለእርሱ ተጠባባቂ ችቦን ያገኛል፡፡ وَأَ‍نّ‍‍َا كُ‍‍ن‍ّ‍‍َا نَ‍‍ق‍‍ْعُدُ مِنْهَا مَقَاعِدَ لِلسَّمْعِ فَمَ‍‍ن‍ْ يَسْتَمِعِ ا‍لآنَ يَجِ‍‍د‍ْ لَهُ شِهَابا‍ً رَصَدا‍ً
Wa 'Annā Lā Nadrī 'Asharrun 'Urīda Biman Al-'Arđi 'Am 'Arāda Bihim Rabbuhum Rashadāan 072-010 ‹እኛም በምድር ውስጥ ባልሉ ሰዎች ክፉ ተሽቷል? ወይስ በእነርሱ ጌታቸው ደግን ነገር ሽቷል? ማለትን አናውቅም፡፡ وَأَ‍نّ‍‍َا لاَ نَ‍‍د‍‍ْ‍ر‍‍ِي أَشَرٌّ أُ‍ر‍‍ِي‍دَ بِمَ‍‍ن‍ْ فِي ا‍لأَرْضِ أَمْ أَر‍َا‍دَ بِهِمْ رَبُّهُمْ رَشَدا‍ً
Wa 'Annā Minnā Aş-Şāliĥūna Wa Minnā Dūna Dhālika Kunnā Ţarā'iqa Qidadāan 072-011 ‹እኛም ከእኛ ውስጥ ደጎች አልሉ፡፡ ከኛም ከዚህ ሌላ የኾኑ አልሉ፡፡ የተለያዩ መንገዶች (ባለ ቤቶች) ነበርን፡፡ وَأَ‍نّ‍‍َا مِ‍‍ن‍ّ‍‍َا ا‍لصَّالِح‍‍ُ‍و‍نَ وَمِ‍‍ن‍ّ‍‍َا د‍ُو‍نَ ذَلِكَ كُ‍‍ن‍ّ‍‍َا طَر‍َا‍ئِقَ قِدَدا‍ً
Wa 'Annā Žanannā 'An Lan Nu`jiza Al-Laha Fī Al-'Arđi Wa Lan Nu`jizahu Harabāan 072-012 ‹እኛም አላህን በምድር ውስጥ ፈጽሞ የማናቅተው፤ ሸሽተንም ፈጽሞ የማናመልጠው መኾናችንን አረጋገጥን፡፡ وَأَ‍نّ‍‍َا ظَنَ‍‍ن‍ّ‍‍َ‍‍ا‍ أَ‍ن‍ْ لَ‍‍ن‍ْ نُعجِزَ ا‍للَّهَ فِي ا‍لأَرْضِ وَلَ‍‍ن‍ْ نُعْجِزَهُ هَرَبا‍ً
Wa 'Annā Lammā Sami`nā Al-Hudá 'Āmannā Bihi Faman Yu'umin Birabbihi Falā Yakhāfu Bakhsāan Wa Lā Rahaqāan 072-013 ‹እኛም መሪውን በሰማን ጊዜ በርሱ አመንን፡፡ በጌታውም የሚያምን ሰው መግጎደልንም መጭጨመርንም አይፈራም፡፡ وَأَ‍نّ‍‍َا لَ‍‍م‍ّ‍‍َا سَمِعْنَا ا‍لْهُدَى آمَ‍‍ن‍ّ‍‍َا بِهِ فَمَ‍‍ن‍ْ يُؤْمِ‍‍ن‍ْ بِرَبِّهِ فَلاَ يَخ‍‍َ‍ا‍فُ بَخْسا‍ً وَلاَ رَهَقا‍ً
Wa 'Annā Minnā Al-Muslimūna Wa Minnā Al-Qāsiţūna Faman 'Aslama Fa'ūlā'ika Taĥarraw Rashadāan 072-014 آ«እኛም ከእኛ ውስጥ ሙስሊሞች አልሉ፡፡ ከእኛም ውስጥ በዳዮች አልሉ፡፡ የሰለሙም ሰዎች እነዚያ ቅንን መንገድ መረጡ፡፡آ» وَأَ‍نّ‍‍َا مِ‍‍ن‍ّ‍‍َا ا‍لْمُسْلِم‍‍ُ‍و‍نَ وَمِ‍‍ن‍ّ‍‍َا ا‍لْقَاسِط‍‍ُ‍و‍نَ فَمَنْ أَسْلَمَ فَأ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ تَحَرَّوْا رَشَدا‍ً
Wa 'Ammā Al-Qāsiţūna Fakānū Lijahannama Ĥaţabāan 072-015 በዳዮቹማ ለገሀነም ማገዶ ኾኑ፡፡ وَأَ‍مّ‍‍َا ا‍لْقَاسِط‍‍ُ‍و‍نَ فَكَانُو‍‍ا‍ لِجَهَ‍‍ن‍ّ‍‍َمَ حَطَبا‍ً
Wa 'Allawi Astaqāmū `Alá Aţ-Ţarīqati L'asqaynāhum Mā'an Ghadaqāan 072-016 እነሆም በመንገዲቱ ላይ ቀጥ ባሉ ኖሮ ብዙ ዝናምን ባጠጣናቸው ነበር (ማለትም ተወረደልኝ)፡፡ وَأَلَّوِ ا‍سْتَقَامُو‍‍ا‍ عَلَى ا‍لطَّ‍‍ر‍‍ِيقَةِ لأَسْقَيْنَاهُ‍‍م‍ْ م‍‍َ‍ا‍ءً غَدَقا‍ً
Linaftinahum Fīhi Wa Man Yu`riđ `An Dhikri Rabbihi Yasluk/hu `Adhābāan Şa`adāan 072-017 በእርሱ ልንሞክራቸው (ባጠጣናቸው ነበር)፡፡ ከጌታውም ማስታወሻ የሚያፈገፍግ ሰው አስቸጋሪን ቅጣት ያገባዋል፡፡ لِنَفْتِنَهُمْ ف‍‍ِ‍ي‍هِ وَمَ‍‍ن‍ْ يُعْ‍‍ر‍‍ِضْ عَ‍‍ن‍ْ ذِكْ‍‍ر‍ِ رَبِّهِ يَسْلُكْهُ عَذَابا‍ً صَعَدا‍ً
Wa 'Anna Al-Masājida Lillahi Falā Tad`ū Ma`a Al-Lahi 'Aĥadāan 072-018 እነሆ መስጊዶችም የአላህ ብቻ ናቸው፡፡ (በውስጣቸው) ከአላህ ጋር አንድንም አትገዙ (ማለትም)፡፡ وَأَ‍نّ‍‍َ ا‍لْمَسَاجِدَ لِلَّهِ فَلاَ تَ‍‍د‍‍ْعُو‍‍ا‍ مَعَ ا‍للَّهِ أَحَدا‍ً
Wa 'Annahu Lammā Qāma `Abdu Al-Lahi Yad`ūhu Kādū Yakūnūna `Alayhi Libadāan 072-019 እነሆም የአላህ ባሪያ (ሙሐመድ አላህን) የሚጠራው ኾኖ በተነሳ ጊዜ (ጋኔኖች) በእርሱ ላይ ድርብርቦች ሊኾኑ ቀረቡ (ማለትም)፡፡ وَأَ‍نّ‍‍َهُ لَ‍‍م‍ّ‍‍َا ق‍‍َ‍ا‍مَ عَ‍‍ب‍‍ْدُ ا‍للَّهِ يَ‍‍د‍‍ْع‍‍ُ‍و‍هُ كَادُوا‍ يَكُون‍‍ُ‍و‍نَ عَلَيْهِ لِبَدا‍ً
Qul 'Innamā 'Ad`ū Rabbī Wa Lā 'Ushriku Bihi 'Aĥadāan 072-020 آ«እኔ የምግገዛው ጌታየን ብቻ ነው፡፡ በእርሱም አንድንም አላጋራምآ» በል፡፡ قُلْ إِ‍نّ‍‍َمَ‍‍ا‍ أَ‍د‍‍ْعُو رَبِّي وَلاَ أُشْ‍‍ر‍‍ِكُ بِهِ أَحَدا‍ً
Qul 'Innī Lā 'Amliku Lakum Đarrāan Wa Lā Rashadāan 072-021 آ«እኔ ለእናንተ ጉዳትንም ቀጥታንም አልችልምآ» በላቸው፡፡ قُلْ إِ‍نّ‍‍ِي لاَ أَمْلِكُ لَكُمْ ضَرّا‍ً وَلاَ رَشَدا‍ً
Qul 'Innī Lan Yujīranī Mina Al-Lahi 'Aĥadun Wa Lan 'Ajida Min Dūnihi Multaĥadāan 072-022 آ«እኔ ከአላህ (ቅጣት) አንድም አያድነኝም፡፡ ከእርሱም ሌላ መጠጊያን አላገኝምآ» በላቸው፡፡ قُلْ إِ‍نّ‍‍ِي لَ‍‍ن‍ْ يُجِيرَنِي مِنَ ا‍للَّهِ أَحَد‍ٌ وَلَنْ أَجِدَ مِ‍‍ن‍ْ دُونِهِ مُلْتَحَدا‍ً
'Illā Balāghāan Mina Al-Lahi Wa Risālātihi Wa Man Ya`şi Al-Laha Wa Rasūlahu Fa'inna Lahu Nāra Jahannama Khālidīna Fīhā 'Abadāan 072-023 آ«ከአላህ የኾነ ማድረስን መልክቶቹንም በስተቀር (አልችልም)፡፡ አላህንና መልክተኛውንም የሚያምጽ ሰው ለእርሱ የገሀነም እሳት አልለው፡፡ በውስጧ ዘላለም ዘውታሪዎች ሲኾኑ፡፡آ» إِلاَّ بَلاَغا‍ً مِنَ ا‍للَّهِ وَر‍‍ِسَالاَتِهِ وَمَ‍‍ن‍ْ يَعْصِ ا‍للَّهَ وَرَسُولَهُ فَإِ‍نّ‍‍َ لَهُ ن‍‍َ‍ا‍رَ جَهَ‍‍ن‍ّ‍‍َمَ خَالِد‍ِي‍نَ فِيهَ‍‍ا‍ أَبَدا‍ً
Ĥattá 'Idhā Ra'aw Mā Yū`adūna Fasaya`lamūna Man 'Ađ`afu Nāşirāan Wa 'Aqallu `Adadāan 072-024 የሚስፈራሩበትንም ባዩ ጊዜ ረዳቱ ደካማ፣ ቁጥሩም አነስተኛ የኾነው ማን እንደኾነ በእርግጥ ያውቃሉ፡፡ حَتَّى إِذَا رَأَوْا مَا يُوعَد‍ُو‍نَ فَسَيَعْلَم‍‍ُ‍و‍نَ مَنْ أَضْعَفُ نَاصِرا‍ً وَأَقَلُّ عَدَدا‍ً
Qul 'In 'Adrī 'Aqarībun Mā Tū`adūna 'Am Yaj`alu Lahu Rabbī 'Amadāan 072-025 آ«የምትስፈራሩበት ነገር ቅርብ ወይም ጌታየ ለእርሱ የተወሰነ ጊዜን የሚያደርግለት (ሩቅ) መኾኑን አላውቅምآ» በላቸው፡፡ قُلْ إِنْ أَ‍د‍‍ْ‍ر‍‍ِي أَقَ‍‍ر‍‍ِي‍ب‍‍‍ٌ مَا تُوعَد‍ُو‍نَ أَمْ يَ‍‍ج‍‍ْعَلُ لَهُ رَبِّ‍‍ي‍ أَمَدا‍ً
`Ālimu Al-Ghaybi Falā Yužhiru `Alá Ghaybihi 'Aĥadāan 072-026 آ«(እርሱ) ሩቁን ምስጢር ዐዋቂ ነው፡፡ በምስጢሩም ላይ አንድንም አያሳውቅም፡፡آ» عَالِمُ ا‍لْغَيْبِ فَلاَ يُظْهِ‍‍ر‍ُ عَلَى غَيْبِهِ أَحَدا‍ً
'Illā Mani Artađá Min Rasūlin Fa'innahu Yasluku Min Bayni Yadayhi Wa Min Khalfihi Raşadāan 072-027 ከመልክተኛ ለወደደው ቢኾን እንጅ (ለሌላ አይገልጽም)፡፡ እርሱም ከስተፊቱም ከስተኋላውም ጠባቂዎችን ያደርግለታል፡፡ إِلاَّ مَنِ ا‍رْتَضَى مِ‍‍ن‍ْ رَس‍‍ُ‍و‍ل‍‍‍ٍ فَإِ‍نّ‍‍َهُ يَسْلُكُ مِ‍‍ن‍ْ بَيْنِ يَدَيْهِ وَمِنْ خَلْفِهِ رَصَدا‍ً
Liya`lama 'An Qad 'Ablaghū Risālāti Rabbihim Wa 'Aĥāţa Bimā Ladayhim Wa 'Aĥşá Kulla Shay'in `Adadāan 072-028 እነርሱ ዘንድ ባለው ነገር ዕውቀቱ የከበበና ነገሩንም ሁሉ በቁጥር ያጠቃለለ ሲኾን የጌታቸውን መልክቶች ያደረሱ መኾናቸውን ያውቅ ዘንድ (ጠባቂ ያደርጋል)፡፡ لِيَعْلَمَ أَ‍ن‍ْ قَ‍‍د‍ْ أَ‍ب‍‍ْلَغُو‍‍ا‍ر‍‍ِسَالاَتِ رَبِّهِمْ وَأَح‍‍َ‍ا‍طَ بِمَا لَدَيْهِمْ وَأَحْصَى كُلَّ شَيْءٍ عَدَدا‍ً
Next Sūrah