58) Sūrat Al-Mujādilh

Printed format

58) سُورَة المُجَادِله

Qad Sami`a Al-Lahu Qawla Allatī Tujādiluka Fī Zawjihā Wa Tashtakī 'Ilá Al-Lahi Wa Allāhu Yasma`u Taĥāwurakumā 'Inna Al-Laha Samī`un Başīrun 058-001 አላህ የዚያችን በባሏ (ነገር) የምተከራከርህንና ወደ አላህ የምታሰሙተውን (ሴት) ቃል በእርግጥ ሰማ፡፡ አላህም (በንግግር) መመላለሳችሁን ይሰማል፡፡ አላህ ሰሚ ተመልካች ነውና፡፡ قَ‍‍د‍ْ سَمِعَ ا‍للَّهُ قَوْلَ ا‍لَّتِي تُجَادِلُكَ فِي زَوْجِهَا وَتَشْتَكِ‍‍ي إِلَى ا‍للَّهِ وَا‍للَّهُ يَسْمَعُ تَحَاوُرَكُمَ‍‍ا إِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ سَم‍‍ِ‍ي‍ع‍‍‍ٌ بَص‍‍ِ‍ي‍ر‍ٌ
Al-Ladhīna Yužāhirūna Minkum Min Nisā'ihim Mā Hunna 'Ummahātihim 'In 'Ummahātuhum 'Illā Al-Lā'ī Waladnahum Wa 'Innahum Layaqūlūna Munkarāan Mina Al-Qawli Wa Zūrāan Wa 'Inna Al-Laha La`afūwun Ghafūrun 058-002 እነዚያ ከእናንተ ውስጥ ከሚስቶቻቸው እንደናቶቻችን ጀርባዎች ይኹኑብን በማለት የሚምሉ እነርሱ እናቶቻቸው አይደሉም፡፡ እናቶቻቸው እኒያ የወለዱዋቸው ብቻ ናቸው፡፡ እነርሱም (በዚህ ቃል) ከንግግር የተጠላንና ውሸትን በእርግጥ ይናገራሉ፡፡ አላህም (ለሚጸጸት) ይቅር ባይ መሓሪ ነው፡፡ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ يُظَاهِر‍ُو‍نَ مِ‍‍ن‍‍ْكُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ نِس‍‍َ‍ا‍ئِهِ‍‍م‍ْ مَا هُ‍‍ن‍ّ‍‍َ أُ‍مّ‍‍َهَاتِهِمْ إِنْ أُ‍مّ‍‍َهَاتُهُمْ إِلاَّ Wa Al-Ladhīna Yužāhirūna Min Nisā'ihim Thumma Ya`ūdūna Limā Qālū Fataĥrīru Raqabatin Min Qabli 'An Yatamāssā Dhālikum Tū`ažūna Bihi Wa Allāhu Bimā Ta`malūna Khabīrun 058-003 እነዚያም ከሚስቶቻቸው እንደናቶቻችን ጀርባዎች ኹኑብን በማለት የሚምሉ ከዚያም ወደ ተናገሩት የሚመለሱ ሳይነካኩ በፊት ጫንቃን ነጻ ማውጣት በነርሱ ላይ አለባቸው፡፡ እነሆ በእርሱ ትገሰጹበታለችሁ፡፡ አላህም በምትሠሩት ሁሉ ውስጥ ዓዋቂ ነው፡፡ وَالَّذ‍ِي‍نَ يُظَاهِر‍ُو‍نَ مِ‍‍ن‍ْ نِس‍‍َ‍ا‍ئِهِمْ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ يَعُود‍ُو‍نَ لِمَا قَالُو‍‍ا‍ فَتَحْ‍‍ر‍‍ِي‍‍ر‍ُ رَقَبَة‍‍‍ٍ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِ أَ‍ Faman Lam Yajid Faşiyāmu Shahrayni Mutatābi`ayni Min Qabli 'An Yatamāssā Faman Lam Yastaţi` Fa'iţ`āmu Sittīna Miskīnāan Dhālika Litu'uminū Bil-Lahi Wa Rasūlihi Wa Tilka Ĥudūdu Al-Lahi Wa Lilkāfirīna `Adhābun 'Alīmun 058-004 ያላገኘም ሰው ከመነካከታቸው በፊት ሁለት የተከታተሉ ወሮችን መጾም አለበት፡፡ ያልቻለም ሰው ስድሳ ድኾችን ማብላት (አለበት)፡፡ ይህ በአላህና በመልክተኛው እንድታምኑ ነው፡፡ ይህችም የአላህ ሕግጋት ናት፡፡ ለከሓዲዎችም አሳማሚ ቅጣት አልላቸው፡፡ فَمَ‍‍ن‍ْ لَمْ يَجِ‍‍د‍ْ فَصِي‍‍َ‍ا‍مُ شَهْرَيْنِ مُتَتَابِعَيْنِ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِ أَ‍ن‍ْ يَتَم‍‍َ‍ا‍سَّا فَمَ‍‍ن‍ْ لَمْ يَسْتَطِعْ فَإِ‍ط‍‍ْع‍‍َ‍ا‍مُ سِتّ‍‍ِ‍ي‍نَ مِسْكِينا‍ً ذَلِكَ لِتُؤْمِنُو‍'Inna Al-Ladhīna Yuĥāddūna Al-Laha Wa Rasūlahu Kubitū Kamā Kubita Al-Ladhīna Min Qablihim Wa Qad 'Anzalnā 'Āyātin Bayyinātin Wa Lilkāfirīna `Adhābun Muhīnun 058-005 ግልጾች ማስረጃዎችን ያወረድን ስንኾን እነዚያ አላህንና መልክተኛውን የሚከራከሩ እነዚያ ከእነርሱ በፊት የነበሩት እንደተዋረዱ ይዋረዳሉ፡፡ ለከሓዲዎችም አዋራጅ ቅጣት አልላቸው፡፡ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ يُح‍‍َ‍ا‍دّ‍ُو‍نَ ا‍للَّهَ وَرَسُولَهُ كُبِتُو‍‍ا‍ كَمَا كُبِتَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِهِمْ وَقَ‍‍د‍ْ أَ‍ن‍‍ْزَلْنَ‍‍ا آي‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ بَيِّن‍‍َ‍ا‍ت‍ Yawma Yab`athuhumu Al-Lahu Jamī`āan Fayunabbi'uhum Bimā `Amilū 'Aĥşāhu Al-Lahu Wa Nasūhu Wa Allāhu `Alá Kulli Shay'in Shahīdun 058-006 አላህ ሁላቸውንም በሚቀስቃሳቸው ቀን (ይቀጣቸዋል)፡፡ የሠሩትንም ሁሉ ይነግራቸዋል፡፡ የረሱት ሲኾኑ አላህ ዐውቆታል፡፡ አላህም በነገሩ ሁሉ ላይ ዐዋቂ ነው፡፡ يَوْمَ يَ‍‍ب‍‍ْعَثُهُمُ ا‍للَّهُ جَمِيعا‍ً فَيُنَبِّئُهُ‍‍م‍ْ بِمَا عَمِلُ‍‍و‍‍ا‍ أَحْص‍‍َ‍ا‍هُ ا‍للَّهُ وَنَس‍‍ُ‍و‍هُ وَا‍للَّهُ عَلَى كُلِّ شَيْء‍ٍ شَه‍‍ِ‍ي‍‍د‍ٌ
'Alam Tará 'Anna Al-Laha Ya`lamu Mā Fī As-Samāwāti Wa Mā Fī Al-'Arđi Mā Yakūnu Min NajThalāthatin 'Illā Huwa Rābi`uhum Wa Lā Khamsatin 'Illā Huwa Sādisuhum Wa Lā 'Adná Min Dhālika Wa Lā 'Akthara 'Illā Huwa Ma`ahum 'Ayna Mā Kānū Thumma Yunabbi'uhum Bimā `Amilū Yawma Al-Qiyāmati 'Inna Al-Laha Bikulli Shay'in `Alīmun 058-007 አላህ በሰማያት ውስጥ ያለውን በምድርም ውሰጥ ያለውን ሁሉ የሚያውቅ መኾኑን አታይምን? ከሦስት ሰዎች መሾካሾክ አይኖርም እርሱ አራተኛቸው ቢኾን እንጅ፡፡ ከአምስትም (አይኖርም) እርሱ ስድስተኛቸው ቢኾን እንጅ፡፡ ከዚያ ያነሰም የበዛም (አይኖርም) እርሱ የትም ቢኾኑ እንጂ፡፡ ከዚያም በትንሣኤ ቀን የሠሩትን ሁሉ ይነግራቸዋል፡፡ አላህ ነገሩን ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡ أَلَمْ تَرَى أَ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ يَعْلَمُ مَا فِي ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَمَا فِي ا‍لأَرْضِ مَا يَك‍‍ُ‍و‍نُ مِ‍‍ن‍ْ نَ‍ 'Alam Tará 'Ilá Al-Ladhīna Nuhū `Ani An-NajThumma Ya`ūdūna Limā Nuhū `Anhu Wa Yatanājawna Bil-'Ithmi Wa Al-`Udwāni Wa Ma`şiyati Ar-Rasūli Wa 'Idhā Jā'ūka Ĥayyawka Bimā Lam Yuĥayyika Bihi Al-Lahu Wa Yaqūlūna Fī 'Anfusihim Lawlā Yu`adhdhibunā Al-Lahu Bimā Naqūlu Ĥasbuhum Jahannamu Yaşlawnahā Fabi'sa Al-Maşīru 058-008 ወደእነዚያ (በመጥፎ) ከመሾካሾክ ወደ ተከለከሉት፣ ከዚያም ከእርሱ ወደ ተከለከሉት ነገር ወደሚመለሱት፣ በኃጢአትና ድንበር በማለፍ መልክተኛውን በመቃወም ወደሚንሾካሾኩት አላየህምን? (ሰላም ሊሉ) በመጡህም ጊዜ አላህ በእርሱ ባላናገረህ ቃል ያናግሩሃል፡፡ በነፍሶቻቸውም ውስጥ (ነቢይ ከኾንክ) آ«በምንለው ነገር አላህ አይቀጣንም ኖሮአልን?آ» ይላሉ፡፡ ገሀነም የሚገቧት ሲኾኑ በቂያቸው ናት፡፡ ምን ትከፋም መመለሻ! أَلَمْ تَرَى إِلَى ا‍لَّذ‍ِي‍نَ نُهُو‍‍ا‍ عَنِ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ Yā 'Ayyuhā Al-Ladhīna 'Āmanū 'Idhā Tanājaytum Falā Tatanājaw Bil-'Ithmi Wa Al-`Udwāni Wa Ma`şiyati Ar-Rasūli Wa Tanājaw Bil-Birri Wa At-Taqwá Wa Attaqū Al-Laha Al-Ladhī 'Ilayhi Tuĥsharūna 058-009 እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በተንሾካሾካችሁ ጊዜ በኃጢአትና ወሰንን በማለፍ፣ መልክተኛውንም በመቃወም አትንሾካሾኩ፡፡ ግን በበጎ ሥራና አላህን በመፍራት ተወያዩ፡፡ ያንንም ወደእርሱ የምትሰበሰቡበትን አላህን ፍሩ፡፡ ي‍َا‍أَيُّهَا ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُ‍‍و‍‍ا‍ إِذَا تَنَاجَيْتُمْ فَلاَ تَتَنَاجَوْا بِ‍‍ا‍لإِثْمِ وَا‍لْعُ‍‍د‍‍ْو‍َا‍نِ وَمَعْصِيَةِ ا‍لرَّس‍‍ُ‍و‍لِ وَتَنَاجَوْا بِ‍‍ا‍لْبِرِّ وَا‍لتَّ‍‍ق‍‍ْوَى وَا‍تَّقُو&zwj
'Innamā An-Najwá Mina Ash-Shayţāni Liyaĥzuna Al-Ladhīna 'Āmanū Wa Laysa Biđārrihim Shay'āan 'Illā Bi'idhni Al-Lahi Wa `Alá Al-Lahi Falyatawakkali Al-Mu'uminūna 058-010 (በመጥፎ) መንሾካሾክ ከሰይጣን ብቻ ነው፡፡ እነዚያ ያመኑት ያዝኑ ዘንድ (ይቀሰቅሰዋል)፡፡ በአላህ ፈቃድ ካልኾነ በቀር በምንም አይጎዳቸውም፡፡ በአላህ ላይም አማኞች ይጠጉ፡፡ إِ‍نّ‍‍َمَا ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍‍ج‍‍ْوَى مِنَ ا‍لشَّيْط‍‍َ‍ا‍نِ لِيَحْزُنَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ وَلَيْسَ بِض‍‍َ‍ا‍رِّهِمْ شَيْئا‍ً إِلاَّ بِإِذْنِ ا‍للَّهِ وَعَلَى ا‍للَّهِ فَلْيَتَوَكَّلِ ا‍لْمُؤْمِن‍‍ُ‍و‍نَ
Yā 'Ayyuhā Al-Ladhīna 'Āmanū 'Idhā Qīla Lakum Tafassaĥū Fī Al-Majālisi Fāfsaĥū Yafsaĥi Al-Lahu Lakum Wa 'Idhā Qīla Anshuzū Fānshuzū Yarfa`i Al-Lahu Al-Ladhīna 'Āmanū Minkum Wa Al-Ladhīna 'Ū Al-`Ilma Darajātin Wa Allāhu Bimā Ta`malūna Khabīrun 058-011 እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ለእናንተ በመቀመጫዎች ስፍራ ተስፋፉ በተባላችሁ ጊዜ (ስፍራን) አስፉ፡፡ አላህ ያሰፋላችኋልና፡፡ ተነሱ በተባላችሁም ጊዜ ተነሱ፡፡ አላህ ከናንተ እነዚያን ያመኑትንና እነዚያንም ዕውቀትን የተሰጡትን በደረጃዎች ከፍ ያደርጋል፡፡ አላህም በምትሰሩት ሁሉ ውስጠ ዐዋቂ ነው፡፡ ي‍َا‍أَيُّهَا ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُ‍‍و‍‍ا‍ إِذَا ق‍‍ِ‍ي‍لَ لَكُمْ تَفَسَّحُو‍‍ا‍ فِي ا‍لْمَجَالِسِ فَافْسَحُو‍‍ا‍ يَفْسَحِ ا‍للَّهُ لَكُمْ وَإِذَا ق‍Yā 'Ayyuhā Al-Ladhīna 'Āmanū 'Idhā Nājaytumu Ar-Rasūla Faqaddimū Bayna Yaday Najwākum Şadaqatan Dhālika Khayrun Lakum Wa 'Aţharu Fa'in Lam Tajidū Fa'inna Al-Laha Ghafūrun Raĥīmun 058-012 እናንተ ያመናችሁ ሆይ! መልክተኛውን በተወያያችሁ ጊዜ ከመወያየታችሁ በፊት ምጽዋትን አስቀድሙ፡፡ ይህ ለእናንተ መልካም ነው፡፡ አጥሪም ነው፡፡ ባታገኙም አላህ መሓሪ አዛኝ ነው፡፡ ي‍َا‍أَيُّهَا ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُ‍‍و‍‍ا‍ إِذَا نَاجَيْتُمُ ا‍لرَّس‍‍ُ‍و‍لَ فَقَدِّمُو‍‍ا‍ بَيْنَ يَدَيْ نَ‍‍ج‍‍ْوَاكُمْ صَدَقَة‍‍‍ً ذَلِكَ خَيْر‍ٌ لَكُمْ وَأَ‍ط‍‍ْهَرُ فَإِ‍ن‍ْ لَمْ تَجِدُوا‍ فَإِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ غَف‍‍ُ‍و‍ر 'A'ashfaqtum 'An Tuqaddimū Bayna Yaday Najwākum Şadaqātin Fa'idh Lam Taf`alū Wa Tāba Al-Lahu `Alaykum Fa'aqīmū Aş-Şalāata Wa 'Ā Az-Zakāata Wa 'Aţī`ū Al-Laha Wa Rasūlahu Wa Allāhu Khabīrun Bimā Ta`malūna 058-013 ከውይይታችሁ በፊት ምጽዋቶችን ከማስቀደም (ድህነትን) ፈራችሁን? ባልሠራችሁም ጊዜ አላህ ከእናንተ ጸጸትን የተቀበለ ሲኾን ሶላትን ስገዱ፡፡ ዘካንም ስጡ፡፡ አላህንና መልክተኛውንም ታዘዙ፡፡ አላህም ውስጥ ዐዋቂ ነው፡፡ أَأَشْفَ‍‍ق‍‍ْتُمْ أَ‍ن‍ْ تُقَدِّمُو‍‍ا‍ بَيْنَ يَدَيْ نَ‍‍ج‍‍ْوَاكُمْ صَدَق‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ فَإِذْ لَمْ تَفْعَلُو‍‍ا‍ وَت‍‍َ‍ا‍بَ ا‍للَّهُ عَلَيْكُمْ فَأَقِيمُو‍‍ا‍ ا‍لصَّلاَةَ وَآتُو‍‍ا‍ ا‍لزَّك‍‍َ‍ا‍ةَ وَأَطِيعُو‍ 'Alam Tará 'Ilá Al-Ladhīna Tawallaw Qawmāan Ghađiba Al-Lahu `Alayhim Mā Hum Minkum Wa Lā Minhum Wa Yaĥlifūna `Alá Al-Kadhibi Wa Hum Ya`lamūna 058-014 ወደእነዚያ አላህ በእነርሱ ላይ የተቆጣባቸውን ሕዝቦች ወደ ተወዳጁት (መናፍቃን) አላየኽምን? እነርሱ ከእናንተ አይደሉም፡፡ ከእነርሱም አይደሉም፡፡ እነርሱም የሚያውቁ ሲኾኑ በውሸት ላይ ይምላሉ፡፡ أَلَمْ تَرَى إِلَى ا‍لَّذ‍ِي‍نَ تَوَلَّوْا قَوْماً غَضِبَ ا‍للَّهُ عَلَيْهِ‍‍م‍ْ مَا هُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍‍ْكُمْ وَلاَ مِنْهُمْ وَيَحْلِف‍‍ُ‍و‍نَ عَلَى ا‍لْكَذِبِ وَهُمْ يَعْلَم‍‍ُ‍و‍نَ
'A`adda Al-Lahu Lahum `Adhābāan Shadīdāan 'Innahum Sā'a Mā Kānū Ya`malūna 058-015 አላህ ለእነርሱ ብርቱን ቅጣት አዘጋጀ፡፡ እነርሱ ይሠሩት የነበሩት ሥራ ምንኛ ከፋ! أَعَدَّ ا‍للَّهُ لَهُمْ عَذَابا‍ً شَدِيدا‍ً إِ‍نّ‍‍َهُمْ س‍‍َ‍ا‍ءَ مَا كَانُو‍‍ا‍ يَعْمَل‍‍ُ‍و‍نَ
Attakhadhū 'Aymānahum Junnatan Faşaddū `An Sabīli Al-Lahi Falahum `Adhābun Muhīnun 058-016 መሓሎቻቸውን ጋሻ አድርገው ያዙ፡፡ ከአላህም መንገድ አገዱ፡፡ ስለዚህ ለእነርሱ አዋራጅ ቅጣት አልላቸው፡፡ ا‍تَّخَذُو‍ا‍ أَيْمَانَهُمْ جُ‍‍ن‍ّ‍‍َة‍‍‍ً فَصَدُّوا‍ عَ‍‍ن‍ْ سَب‍‍ِ‍ي‍لِ ا‍للَّهِ فَلَهُمْ عَذ‍َا‍ب‍‍‍ٌ مُه‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٌ
Lan Tughniya `Anhum 'Amwāluhum Wa Lā 'Awlāduhum Mina Al-Lahi Shay'āan 'Ūlā'ika 'Aşĥābu An-Nāri Hum Fīhā Khālidūna 058-017 ገንዘቦቻቸውና ልጆቻቸው ከአላህ (ቅጣት) ምንንም ከእነርሱ አያድኗቸውም፡፡ እነዚያ የእሳት ጓዶች ናቸው፡፡ እነርሱ በእርሷ ውስጥ ዘውታሪዎች ናቸው፡፡ لَ‍‍ن‍ْ تُغْنِيَ عَنْهُمْ أَمْوَالُهُمْ وَلاَ أَوْلاَدُهُ‍‍م‍ْ مِنَ ا‍للَّهِ شَيْئاً أ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ أَصْح‍‍َ‍ا‍بُ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍ر‍ِ هُمْ فِيهَا خَالِد‍ُو‍نَ
Yawma Yab`athuhumu Al-Lahu Jamī`āan Fayaĥlifūna Lahu Kamā Yaĥlifūna Lakum Wa Yaĥsabūna 'Annahum `Alá Shay'in 'Alā 'Innahum Humu Al-Kādhibūna 058-018 አላህ የተሰበሰቡ ኾነው በሚያስነሳቸው ቀን ለእናንተ እንደሚምሉላችሁም እነርሱ (በሚጠቅም) ነገር ላይ መኾናቸውን የሚያስቡ ኾነው ለእርሱ በሚምሉበት ቀን (አዋራጅ ቅጣት አልላቸው)፡፡ ንቁ! እነርሱ ውሸታሞቹ እነርሱ ናቸው፡፡ يَوْمَ يَ‍‍ب‍‍ْعَثُهُمُ ا‍للَّهُ جَمِيعا‍ً فَيَحْلِف‍‍ُ‍و‍نَ لَهُ كَمَا يَحْلِف‍‍ُ‍و‍نَ لَكُمْ وَيَحْسَب‍‍ُ‍و‍نَ أَ‍نّ‍‍َهُمْ عَلَى شَيْءٍ أَلاَ إِ‍نّ‍‍َهُمْ هُمُ ا‍لْكَاذِب‍‍ُ‍و‍نَ
Astaĥwadha `Alayhimu Ash-Shayţānu Fa'ansāhum Dhikra Al-Lahi 'Ūlā'ika Ĥizbu Ash-Shayţāni 'Alā 'Inna Ĥizba Ash-Shayţāni Humu Al-Khāsirūna 058-019 በእነርሱ ላይ ሰይጣን ተሾመባቸው፡፡ አላህንም ማስታወስን አስረሳቸው፡፡ እነዚያ የሰይጣን ጭፍሮች ናቸው፡፡ ንቁ! የሰይጣን ጭፍሮች ከሳሪዎቹ እነርሱ ናቸው፡፡ ا‍سْتَحْوَذَ عَلَيْهِمُ ا‍لشَّيْط‍‍َ‍ا‍نُ فَأَن‍سَاهُمْ ذِكْرَ ا‍للَّهِ أ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ حِزْبُ ا‍لشَّيْط‍‍َ‍ا‍نِ أَلاَ إِ‍نّ‍‍َ حِزْبَ ا‍لشَّيْط‍‍َ‍ا‍نِ هُمُ ا‍لْخَاسِر‍ُو‍نَ
'Inna Al-Ladhīna Yuĥāddūna Al-Laha Wa Rasūlahu 'Ūlā'ika Fī Al-'Adhallīna 058-020 እነዚያ አላህንና መልክተኛውን የሚከራከሩት እነዚያ በጣም በወራዶቹ ውስጥ ናቸው፡፡ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ يُح‍‍َ‍ا‍دّ‍ُو‍نَ ا‍للَّهَ وَرَسُولَهُ أ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ فِي ا‍لأَذَلّ‍‍ِ‍ي‍نَ
Kataba Al-Lahu La'aghlibanna 'Anā Wa Rusulī 'Inna Al-Laha Qawīyun `Azīzun 058-021 አላህ፡- آ«እኔ በእርግጥ አሸንፋለሁ፣ መልክተኞቼም (ያሸንፋሉ)آ» ሲል፤ ጽፏል፡፡ አላህ ብርቱ አሸናፊ ነውና፡፡ كَتَبَ ا‍للَّهُ لَأَغْلِبَ‍‍ن‍ّ‍‍َ أَنَا وَرُسُلِ‍‍ي إِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ قَوِيٌّ عَز‍ِي‍ز‍ٌ
Lā Tajidu Qawmāan Yu'uminūna Bil-Lahi Wa Al-Yawmi Al-'Ākhiri Yuwāddūna Man Ĥādda Al-Laha Wa Rasūlahu Wa Law Kānū 'Ābā'ahum 'Aw 'Abnā'ahum 'Aw 'Ikhwānahum 'Aw `Ashīratahum 'Ūlā'ika Kataba Fī Qulūbihimu Al-'Īmāna Wa 'Ayyadahum Birūĥin Minhu Wa Yudkhiluhum Jannātin Tajrī Min Taĥtihā Al-'Anhāru Khālidīna Fīhā Rađiya Al-Lahu `Anhum Wa Rađū `Anhu 'Ūlā'ika Ĥizbu Al-Lahi 'Alā 'Inna Ĥizba Al-Lahi Humu Al-Mufliĥūna 058-022 በአላህና በመጨረሻው ቀን የሚያምኑትን ሕዝቦች አላህንና መልክተኛውን የሚከራከሩትን ሰዎች፤ አባቶቻቸው፣ ወይም ልጆቻቸው፣ ወይም ወንድሞቻቸው፣ ወይም ዘመዶቻቸው ቢኾኑም እንኳ የሚወዳጁ ኾነው አታገኛቸውም፡፡ እነዚያ በልቦቻቸው ውስጥ እምነትን ጽፏል፡፡ ከእርሱም በኾነ መንፈስ ደግፏቸዋል፡፡ ከሥሮቻቸውም ወንዞች የሚፈሱባቸውን ገነቶች በውስጣቸው ዘውታሪዎች ሲኾኑ ያገባቸዋል፡፡ አላህ ከእነርሱ ወዷል፡፡ ከእርሱም ወደዋል፡፡ እነዚያ የአላህ ሕዝቦች ናቸው፡፡ ንቁ! የአላህ ሕዝቦቸ እነርሱ ምኞታቸውን የሚያ
Next Sūrah