50) Sūrat Qāf

Printed format

50) سُورَة قَاف

Qāf Wa Al-Qur'āni Al-Majīdi 050-001 ቀ (ቃፍ) በተከበረው ቁርኣን እምላለሁ (በሙሐመድ አላመኑም)፡፡ قَاف وَا‍لْقُرْآنِ ا‍لْمَج‍‍ِ‍ي‍‍د‍ِ
Bal `Ajibū 'An Jā'ahum Mundhirun Minhum Faqāla Al-Kāfirūna Hādhā Shay'un `Ajībun 050-002 ይልቁንም ከነሱ ጎሳ የኾነ አስፈራሪ ስለ መጣላቸው ተደነቁ፡፡ ከሓዲዎቹም آ«ይህ አስደናቂ ነገር ነውآ» አሉ፡፡ بَلْ عَجِبُ‍‍و‍‍ا‍ أَ‍ن‍ْ ج‍‍َ‍ا‍ءَهُ‍‍م‍ْ مُ‍‍ن‍‍ْذِر‍ٌ مِنْهُمْ فَق‍‍َ‍ا‍لَ ا‍لْكَافِر‍ُو‍نَ هَذَا شَيْءٌ عَج‍‍ِ‍ي‍‍ب‍‍ٌ
'A'idhā Mitnā Wa Kunnā Turābāan Dhālika Raj`un Ba`īdun 050-003 آ«በሞትንና ዐፈር በኾን ጊዜ (እንመለሳለን?) ይህ ሩቅ የኾነ መመለስ ነው፤آ» (አሉ)፡፡ أَئِذَا مِتْنَا وَكُ‍‍ن‍ّ‍‍َا تُرَابا‍ً ذَلِكَ رَ‍ج‍‍ْع‍‍‍ٌ بَع‍‍ِ‍ي‍‍د‍ٌ
Qad `Alimnā Mā Tanquşu Al-'Arđu Minhum Wa `Indanā Kitābun Ĥafīžun 050-004 ከእነርሱ (አካል) ምድር የምታጎድለውን በእርግጥ ዐውቀናል፡፡ እኛም ዘንድ ጠባቂ መጽሐፍ አልለ፡፡ قَ‍‍د‍ْ عَلِمْنَا مَا تَ‍‍ن‍‍ْقُصُ ا‍لأَرْضُ مِنْهُمْ وَعِ‍‍ن‍‍ْدَنَا كِت‍‍َ‍ا‍بٌ حَف‍‍ِ‍ي‍ظ‍‍‍ٌ
Bal Kadhdhabū Bil-Ĥaqqi Lammā Jā'ahum Fahum Fī 'Amrin Marījin 050-005 (አልተመለከቱም)፡፡ ይልቁንም በቁርኣን በመጣላቸው ጊዜ አስተባበሉ፡፡ እነርሱም በተማታ ነገር ውሰጥ ናቸው፡፡ بَلْ كَذَّبُو‍‍ا‍ بِ‍‍ا‍لْحَقِّ لَ‍‍م‍ّ‍‍َا ج‍‍َ‍ا‍ءَهُمْ فَهُمْ فِ‍‍ي‍ أَمْر‍ٍ مَ‍‍ر‍‍ِي‍‍ج‍‍ٍ
'Afalam Yanžurū 'Ilá As-Samā'i Fawqahum Kayfa Banaynāhā Wa Zayyannāhā Wa Mā Lahā Min Furūjin 050-006 ወደ ሰማይም ከበላያቸው ስትኾን ለእርሷ ምንም ቀዳዳዎች የሌሏት ኾና እንዴት እንደ ገነባናትና (በከዋክብት) እንዳጌጥናት አልተመለከቱምን? أَفَلَمْ يَ‍‍ن‍‍ْظُرُو‍ا‍ إِلَى ا‍لسَّم‍‍َ‍ا‍ءِ فَوْقَهُمْ كَيْفَ بَنَيْنَاهَا وَزَيَّ‍‍ن‍ّ‍‍َاهَا وَمَا لَهَا مِ‍‍ن‍ْ فُر‍ُو‍ج‍‍ٍ
Wa Al-'Arđa Madadnāhā Wa 'Alqaynā Fīhā Rawāsiya Wa 'Anbatnā Fīhā Min Kulli Zawjin Bahījin 050-007 ምድርንም ዘረጋናት፡፡ በእርሷም ውስጥ ጋራዎችን ጣልንባት፡፡ በውስጧም ከሚያስደስት ዓይነት ሁሉ አበቀልን፡፡ وَالأَرْضَ مَدَ‍د‍‍ْنَاهَا وَأَلْقَيْنَا فِيهَا رَوَاسِيَ وَأَ‍ن‍‍ْبَتْنَا فِيهَا مِ‍‍ن‍ْ كُلِّ زَوْج‍‍‍ٍ بَه‍‍ِ‍ي‍‍ج‍‍ٍ
Tabşiratan Wa Dhikrá Likulli `Abdin Munībin 050-008 (ይህንን ያደረግነው) ተመላሽ ለኾነ ባሪያ ሁሉ ለማሳየትና ለማስገንዘብ ነው፡፡ تَ‍‍ب‍‍ْصِرَة‍‍‍ً وَذِكْرَى لِكُلِّ عَ‍‍ب‍‍ْد‍ٍ مُن‍‍ِ‍ي‍‍ب‍‍ٍ
Wa Nazzalnā Mina As-Samā'i Mā'an Mubārakāan Fa'anbatnā Bihi Jannātin Wa Ĥabba Al-Ĥaşīdi 050-009 ከሰማይም ብሩክን ውሃ አወረድን፡፡ በእርሱም አትክልቶችንና የሚታጨድን (አዝመራ) ፍሬ አበቀልን፡፡ وَنَزَّلْنَا مِنَ ا‍لسَّم‍‍َ‍ا‍ءِ م‍‍َ‍ا‍ء‍ً مُبَارَكا‍ً فَأَ‍ن‍‍ْبَتْنَا بِهِ جَ‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ وَحَبَّ ا‍لْحَص‍‍ِ‍ي‍‍د‍ِ
Wa An-Nakhla Bāsiqātin Lahā Ţal`un Nađīdun 050-010 ዘምባባንም ረዣዢም ለእርሷ የተደራረበ እንቡጥ ያላት ስትኾን (አበቀልን)፡፡ وَال‍‍ن‍ّ‍‍َخْلَ بَاسِق‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ لَهَا طَلْع‍‍‍ٌ نَض‍‍ِ‍ي‍‍د‍ٌ
Rizqāan Lil`ibādi Wa 'Aĥyaynā Bihi Baldatan Maytāan Kadhālika Al-Khurūju 050-011 ለባሮቹ ሲሳይ ትኾን ዘንድ (አዘጋጀናት)፡፡ በእርሱም የሞተችን አገር ሕያው አደረግንበት፡፡ (ከመቃብር) መውጣትም እንደዚሁ ነው፡፡ ر‍‍ِزْقا‍ً لِلْعِب‍‍َ‍ا‍دِ وَأَحْيَيْنَا بِهِ بَلْدَة‍‍‍ً مَيْتا‍ً كَذَلِكَ ا‍لْخُر‍ُو‍ج‍ُ
Kadhdhabat Qablahum Qawmu Nūĥin Wa 'Aşĥābu Ar-Rassi Wa Thamūdu 050-012 ከእነርሱ በፊት የኑሕ ሕዝቦችና የረሰስ ሰዎች፤ ሰሙድም አስተባበሉ፡፡ كَذَّبَتْ قَ‍‍ب‍‍ْلَهُمْ قَوْمُ ن‍‍ُ‍و‍ح‍‍‍ٍ وَأَصْح‍‍َ‍ا‍بُ ا‍لرَّسِّ وَثَم‍‍ُ‍و‍د‍ُ
Wa `Ādun Wa Fir`awnu Wa 'Ikhwānu Lūţin 050-013 ዓድም ፈርዖንም፤ የሉጥ ወንድሞችም፤ وَع‍‍َ‍ا‍د‍ٌ وَفِرْعَوْنُ وَإِخْو‍َا‍نُ ل‍‍ُ‍و‍ط‍‍ٍ
Wa 'Aşĥābu Al-'Aykati Wa Qawmu Tubba`in Kullun Kadhdhaba Ar-Rusula Faĥaqqa Wa`īdi 050-014 የአይከት ሰዎችም የቱብበዕ ሕዝቦችም ሁሉም መልከተኞቹን አስተባበሉ፡፡ ዛቻዬም ተረጋገጠባቸው፡፡ وَأَصْح‍‍َ‍ا‍بُ ا‍لأَيْكَةِ وَقَوْمُ تُبَّع‍‍‍ٍ كُلّ‍‍‍ٌ كَذَّبَ ا‍لرُّسُلَ فَحَقَّ وَع‍‍ِ‍ي‍‍د‍ِ
'Afa`ayīnā Bil-Khalqi Al-'Awwali Bal Hum Fī Labsin Min Khalqin Jadīdin 050-015 በፊተኛው መፍጠር ደከምን? በእውነቱ እነርሱ ከአዲስ መፍጠር በመጠራጠር ውስጥ ናቸው፡፡ أَفَعَيِينَا بِ‍‍ا‍لْخَلْقِ ا‍لأَوَّلِ بَلْ هُمْ فِي لَ‍‍ب‍‍ْس‍‍‍ٍ مِنْ خَلْق‍‍‍ٍ جَد‍ِي‍‍د‍ٍ
Wa Laqad Khalaq Al-'Insāna Wa Na`lamu Mā Tuwaswisu Bihi Nafsuhu Wa Naĥnu 'Aqrabu 'Ilayhi Min Ĥabli Al-Warīdi 050-016 ሰውንም ነፍሱ (በሐሳቡ) የምታጫውተውን የምናውቅ ስንኾን በእርግጥ ፈጠርነው፤ እኛም ከደም ጋኑ ጅማት ይበልጥ ወደርሱ ቅርብ ነን፡፡ وَلَقَ‍‍د‍ْ خَلَ‍‍ق‍‍ْنَا ا‍لإِن‍س‍‍َ‍ا‍نَ وَنَعْلَمُ مَا تُوَسْوِسُ بِهِ نَفْسُهُ وَنَحْنُ أَ‍ق‍‍ْرَبُ إِلَيْهِ مِنْ حَ‍‍ب‍‍ْلِ ا‍لْوَر‍‍ِي‍‍د‍ِ
'Idh Yatalaqqá Al-Mutalaqqiyāni `Ani Al-Yamīni Wa `Ani Ash-Shimāli Qa`īdun 050-017 ሁለቱ ቃል ተቀባዮች (መላእክት) ከቀኝና ከግራ ተቀማጮች ኾነው በሚቀበሉ ጊዜ (አስታውስ)፡፡ إِذْ يَتَلَقَّى ا‍لْمُتَلَقِّي‍‍َ‍ا‍نِ عَنِ ا‍لْيَم‍‍ِ‍ي‍نِ وَعَنِ ا‍لشِّم‍‍َ‍ا‍لِ قَع‍‍ِ‍ي‍‍د‍ٌ
Mā Yalfižu Min Qawlin 'Illā Ladayhi Raqībun `Atīdun 050-018 ከቃል ምንም አይናገርም በአጠገቡ ተጠባባቂና ዝግጁ የኾኑ (መላእክት) ያሉበት ቢኾን እንጅ፡፡ مَا يَلْفِظُ مِ‍‍ن‍ْ قَوْل‍‍‍ٍ إِلاَّ لَدَيْهِ رَق‍‍ِ‍ي‍بٌ عَت‍‍ِ‍ي‍‍د‍ٌ
Wa Jā'at Sakratu Al-Mawti Bil-Ĥaqqi Dhālika Mā Kunta Minhu Taĥīdu 050-019 የሞትም መከራ እውነቱን ነገር ታመጣለች፡፡ (ሰው ሆይ)፡- آ«ይህ ያ ከርሱ ትሸሸው የነበርከው ነውآ» (ይባላል)፡፡ وَج‍‍َ‍ا‍ءَتْ سَكْرَةُ ا‍لْمَوْتِ بِ‍‍ا‍لْحَقِّ ذَلِكَ مَا كُ‍‍ن‍‍ْتَ مِنْهُ تَح‍‍ِ‍ي‍‍د‍ُ
Wa Nufikha Fī Aş-Şūri Dhālika Yawmu Al-Wa`īdi 050-020 በቀንዱም ውስጥ ይንነፋል፡፡ ያ (ቀን) የዛቻው (መፈጸሚያ) ቀን ነው፡፡ وَنُفِخَ فِي ا‍لصّ‍‍ُ‍و‍ر‍ِ ذَلِكَ يَوْمُ ا‍لْوَع‍‍ِ‍ي‍‍د‍ِ
Wa Jā'at Kullu Nafsin Ma`ahā Sā'iqun Wa Shahīdun 050-021 ነፍስም ሁሉ ከእርሷ ጋር ነጂና መስካሪ ያለባት ኾና ትመጣለች፡፡ وَج‍‍َ‍ا‍ءَتْ كُلُّ نَفْس‍‍‍ٍ مَعَهَا س‍‍َ‍ا‍ئِق‍‍‍ٌ وَشَه‍‍ِ‍ي‍‍د‍ٌ
Laqad Kunta Fī Ghaflatin Min Hādhā Fakashafnā `Anka Ghā'aka Fabaşaruka Al-Yawma Ĥadīdun 050-022 آ«ከዚህ ነገር በእርግጥ በዝንጋቴ ውስጥ ነበርክ፡፡ ሺፋንህንም ካንተ ላይ ገለጥንልህ፡፡ ስለዚህ ዛሬ ዓይንህ ስለታም ነውآ» (ይባላል)፡፡ لَقَ‍‍د‍ْ كُ‍‍ن‍‍ْتَ فِي غَفْلَة‍‍‍ٍ مِنْ هَذَا فَكَشَفْنَا عَ‍‍ن‍‍ْكَ غِط‍‍َ‍ا‍ءَكَ فَبَصَرُكَ ا‍لْيَوْمَ حَد‍ِي‍‍د‍ٌ
Wa Qāla Qarīnuhu Hādhā Mā Ladayya `Atīdun 050-023 ቁራኛውም (መልአክ) آ«ይህ ያ እኔ ዘንድ ያለው ቀራቢ ነውآ» ይላል፡፡ وَق‍‍َ‍ا‍لَ قَ‍‍ر‍‍ِينُهُ هَذَا مَا لَدَيَّ عَت‍‍ِ‍ي‍‍د‍ٌ
'Alqiyā Fī Jahannama Kulla Kaffārin `Anīdin 050-024 آ«ሞገደኛ ከሓዲን ሁሉ በገሀነም ውስጥ ጣሉ፡፡آ» أَلْقِيَا فِي جَهَ‍‍ن‍ّ‍‍َمَ كُلَّ كَفّ‍‍َ‍ا‍رٍ عَن‍‍ِ‍ي‍‍د‍ٍ
Mannā`in Lilkhayri Mu`tadin Murībin 050-025 آ«ለበጎ ሥራ ከልካይ፣ በዳይ፣ ተጠራጣሪ የኾነን ሁሉ፤آ» (ጣሉ)፡፡ مَ‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍ع‍‍‍ٍ لِلْخَيْ‍‍ر‍ِ مُعْتَد‍ٍ مُ‍‍ر‍‍ِي‍‍ب‍‍ٍ
Al-Ladhī Ja`ala Ma`a Al-Lahi 'Ilahāan 'Ākhara Fa'alqiyāhu Fī Al-`Adhābi Ash-Shadīdi 050-026 آ«ያንን ከአላህ ጋር ሌላን አምላክ ያደረገውን በብርቱ ቅጣት ውስጥ ጣሉት፤آ» (ይባላል)፡፡ ا‍لَّذِي جَعَلَ مَعَ ا‍للَّهِ إِلَها‍ً آخَرَ فَأَلْقِي‍‍َ‍ا‍هُ فِي ا‍لْعَذ‍َا‍بِ ا‍لشَّد‍ِي‍‍د‍ِ
Qāla Qarīnuhu Rabbanā Mā 'Aţghaytuhu Wa Lakin Kāna Fī Đalālin Ba`īdin 050-027 ቁራኛው (ሰይጣን) آ«ጌታችን ሆይ! እኔ አላሳሳትኩትም፡፡ ግን (ራሱ) በሩቅ ስሕተት ውስጥ ነበርآ» ይላል፡፡ ق‍َا‍لَ قَ‍‍ر‍‍ِينُهُ رَبَّنَا مَ‍‍ا‍ أَ‍ط‍‍ْغَيْتُهُ وَلَكِ‍‍ن‍ْ ك‍‍َ‍ا‍نَ فِي ضَلاَل‍‍‍ٍ بَع‍‍ِ‍ي‍‍د‍ٍ
Qāla Lā Takhtaşimū Ladayya Wa Qad Qaddamtu 'Ilaykum Bil-Wa`īdi 050-028 (አላህ) آ«ወደእናንተ ዛቻን በእርግጥ ያስቀደምኩ ስኾን እኔ ዘንድ አትጨቃጨቁآ» ይላቸዋል፡፡ ق‍َا‍لَ لاَ تَخْتَصِمُو‍‍ا‍ لَدَيَّ وَقَ‍‍د‍ْ قَدَّمْتُ إِلَيْكُ‍‍م‍ْ بِ‍‍ا‍لْوَع‍‍ِ‍ي‍‍د‍ِ
Mā Yubaddalu Al-Qawlu Ladayya Wa Mā 'Anā Bižallāmin Lil`abīdi 050-029 آ«ቃሉ እኔ ዘንድ አይለወጥም፡፡ እኔም ለባሮቼ ፈጽሞ በዳይ አይደለሁምآ» (ይላቸዋል)፡፡ مَا يُبَدَّلُ ا‍لْقَوْلُ لَدَيَّ وَمَ‍‍ا‍ أَنَا بِظَلاَّم‍‍‍ٍ لِلْعَب‍‍ِ‍ي‍‍د‍ِ
Yawma Naqūlu Lijahannama Hal Amtala'ti Wa Taqūlu Hal Min Mazīdin 050-030 ለገሀነም آ«ሞላሽን? የምንልበትንና ጭማሪ አለን? የምትልበትን ቀንآ» (አስጠንቅቃቸው)፡፡ يَوْمَ نَق‍‍ُ‍و‍لُ لِجَهَ‍‍ن‍ّ‍‍َمَ هَلْ ا‍مْتَلَأْتِ وَتَق‍‍ُ‍و‍لُ هَلْ مِ‍‍ن‍ْ مَز‍ِي‍‍د‍ٍ
Wa 'Uzlifati Al-Jannatu Lilmuttaqīna Ghayra Ba`īdin 050-031 ገነትም አላህን ለፈሩት እሩቅ ባልኾነ ስፍራ ትቅቀረባለች፡፡ وَأُزْلِفَتِ ا‍لْجَ‍‍ن‍ّ‍‍َةُ لِلْمُتَّق‍‍ِ‍ي‍نَ غَيْرَ بَع‍‍ِ‍ي‍‍د‍ٍ
dhā Mā Tū`adūna Likulli 'Awwābin Ĥafīžin 050-032 آ«ይህ ወደ አላህ ተመላሽና (ሕግጋቱን) ጠባቂ ለኾነ ሁሉ የተቀጠራችሁት ነውآ» (ይባላሉ)፡፡ هَذَا مَا تُوعَد‍ُو‍نَ لِكُلِّ أَوّ‍َا‍بٍ حَف‍‍ِ‍ي‍ظ‍‍‍ٍ
Man Khashiya Ar-Raĥmana Bil-Ghaybi Wa Jā'a Biqalbin Munībin 050-033 آ«አልረሕማንን በሩቁ ኾኖ ለፈራና በንጹሕ ልብ ለመጣآ» (ትቅቀረባለች)፡፡ مَنْ خَشِيَ ا‍لرَّحْمَنَ بِ‍‍ا‍لْغَيْبِ وَج‍‍َ‍ا‍ءَ بِقَلْب‍‍‍ٍ مُن‍‍ِ‍ي‍‍ب‍‍ٍ
Adkhulūhā Bisalāmin Dhālika Yawmu Al-Khulūdi 050-034 آ«በሰላም ግቧት ይህ የመዘውተሪያ ቀን ነውآ» (ይባላሉ)፡፡ ا‍د‍‍ْخُلُوهَا بِسَلاَم‍‍‍ٍ ذَلِكَ يَوْمُ ا‍لْخُل‍‍ُ‍و‍د‍ِ
Lahum Mā Yashā'ūna Fīhā Wa Ladaynā Mazīdun 050-035 ለነርሱ በውስጧ ሲኾኑ የሚሹት ሁሉ አልላቸው፡፡ እኛም ዘንድ ጭማሪ አልለ፡፡ لَهُ‍‍م‍ْ مَا يَش‍‍َ‍ا‍ء‍ُو‍نَ فِيهَا وَلَدَيْنَا مَز‍ِي‍‍د‍ٌ
Wa Kam 'Ahlaknā Qablahum Min Qarnin Hum 'Ashaddu Minhum Baţshāan Fanaqqabū Fī Al-Bilādi Hal Min Maĥīşin 050-036 ከእነርሱም (ከቁረይሾች) በፊት ከክፍለ ዘመናት ሕዝቦች ብዙዎችን እነርሱ በኀያልነት ከእነርሱ ይበልጥ የበረቱ የኾኑትን (ማምለጫ ፍለጋ) በየአገሮቹም የመረመሩትን አጥፍተናል፡፡ ማምለጫ አለን? وَكَمْ أَهْلَكْنَا قَ‍‍ب‍‍ْلَهُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ قَرْنٍ هُمْ أَشَدُّ مِنْهُ‍‍م‍ْ بَ‍‍ط‍‍ْشا‍ً فَنَقَّبُو‍‍ا‍ فِي ا‍لْبِلاَدِ هَلْ مِ‍‍ن‍ْ مَح‍‍ِ‍ي‍ص‍‍‍ٍ
'Inna Fī Dhālika Ladhikrá Liman Kāna Lahu Qalbun 'Aw 'Alqá As-Sam`a Wa Huwa Shahīdun 050-037 በዚህ ውሰጥ ለእርሱ ልብ ላለው ወይም እርሱ (በልቡ) የተጣደ ኾኖ (ወደሚነበብለት) ጆሮውን ለጣለ ሰው ግሳጼ አለበት፡፡ إِ‍نّ‍‍َ فِي ذَلِكَ لَذِكْرَى لِمَ‍‍ن‍ْ ك‍‍َ‍ا‍نَ لَهُ قَلْبٌ أَوْ أَلْقَى ا‍لسَّمْعَ وَهُوَ شَه‍‍ِ‍ي‍‍د‍ٌ
Wa Laqad Khalaq As-Samāwāti Wa Al-'Arđa Wa Mā Baynahumā Fī Sittati 'Ayyāmin Wa Mā Massanā Min Lughūbin 050-038 ሰማያትንና ምድርን በመካከላቸው ያለውንም ሁሉ በስድስት ቀናት ውስጥ በእርግጥ ፈጠርን፡፡ ድካምም ምንም አልነካንም፡፡ وَلَقَ‍‍د‍ْ خَلَ‍‍ق‍‍ْنَا ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضَ وَمَا بَيْنَهُمَا فِي سِتَّةِ أَيّ‍‍َ‍ا‍م‍‍‍ٍ وَمَا مَسَّنَا مِ‍‍ن‍ْ لُغ‍‍ُ‍و‍ب‍‍ٍ
Fāşbir `Alá Mā Yaqūlūna Wa Sabbiĥ Biĥamdi Rabbika Qabla Ţulū`i Ash-Shamsi Wa Qabla Al-Ghurūbi 050-039 በሚሉትም ላይ ታገሥ፤ ጌታህንም ከማመስገን ጋር ፀሐይ ከመውጣቷ በፊት ከመግባቷም በፊት አወድሰው፡፡ فَاصْبِرْ عَلَى مَا يَقُول‍‍ُ‍و‍نَ وَسَبِّحْ بِحَمْدِ رَبِّكَ قَ‍‍ب‍‍ْلَ طُل‍‍ُ‍و‍عِ ا‍لشَّمْسِ وَقَ‍‍ب‍‍ْلَ ا‍لْغُر‍ُو‍ب‍ِ
Wa Mina Al-Layli Fasabbiĥhu Wa 'Adbāra As-Sujūdi 050-040 ከሌሊቱም አወድሰው ከስግደቶችም በኋላዎች (አወድሰው)፡፡ وَمِنَ ا‍للَّيْلِ فَسَبِّحْهُ وَأَ‍د‍‍ْب‍‍َ‍ا‍رَ ا‍لسُّج‍‍ُ‍و‍د‍ِ
Wa Astami` Yawma Yunādi Al-Munādi Min Makānin Qarībin 050-041 (የሚነገርህን) አዳምጥም፡፡ ጠሪው ከቅርብ ስፍራ በሚጠራበት ቀን (ከመቃብራቸው ይወጣሉ)፡፡ وَاسْتَمِعْ يَوْمَ يُن‍‍َ‍ا‍دِ ا‍لْمُن‍‍َ‍ا‍دِ مِ‍‍ن‍ْ مَك‍‍َ‍ا‍ن‍‍‍ٍ قَ‍‍ر‍‍ِي‍‍ب‍‍ٍ
Yawma Yasma`ūna Aş-Şayĥata Bil-Ĥaqqi Dhālika Yawmu Al-Khurūji 050-042 ጩኸቲቱን በእውነት የሚሰሙበት ቀን ያ (ከመቃብር) የመውጫው ቀን ነው፡፡ يَوْمَ يَسْمَع‍‍ُ‍و‍نَ ا‍لصَّيْحَةَ بِ‍‍ا‍لْحَقِّ ذَلِكَ يَوْمُ ا‍لْخُر‍ُو‍ج‍ِ
'Innā Naĥnu Nuĥyī Wa Numītu Wa 'Ilaynā Al-Maşīru 050-043 እኛ እኛው ሕያው እናደርጋለን፡፡ እንገድላለንም፡፡ መመለሻም ወደእኛ ብቻ ነው፡፡ إِ‍نّ‍‍َا نَحْنُ نُحْيِي وَنُم‍‍ِ‍ي‍تُ وَإِلَيْنَا ا‍لْمَص‍‍ِ‍ي‍‍ر‍ُ
Yawma Tashaqqaqu Al-'Arđu `Anhum Sirā`āan Dhālika Ĥashrun `Alaynā Yasīrun 050-044 የሚፈጥኑ ኾነው ምድር ከእነርሱ ላይ የምትሰነጣጠቅበት ቀን (የመውጫው ቀን ነው)፡፡ ይህ በእኛ ላይ ገር የኾነ መሰብሰብ ነው፡፡ يَوْمَ تَشَقَّقُ ا‍لأَرْضُ عَنْهُمْ سِرَاعا‍ً ذَلِكَ حَشْرٌ عَلَيْنَا يَس‍‍ِ‍ي‍ر‍ٌ
Naĥnu 'A`lamu Bimā Yaqūlūna Wa Mā 'Anta `Alayhim Bijabbārin Fadhakkir Bil-Qur'āni Man Yakhāfu Wa`īdi 050-045 /p> نَحْنُ أَعْلَمُ بِمَا يَقُول‍‍ُ‍و‍نَ وَمَ‍‍ا‍ أَ‍ن‍‍ْتَ عَلَيْهِ‍‍م‍ْ بِجَبّ‍‍َ‍ا‍ر‍ٍ فَذَكِّرْ بِ‍‍ا‍لْقُرْآنِ مَ‍‍ن‍ْ يَخ‍‍َ‍ا‍فُ وَع‍‍ِ‍ي‍‍د‍ِ
Next Sūrah