48) Sūrat Al-Fatĥ

Printed format

48) سُورَة الفَتح

'Innā Fataĥnā Laka Fatĥāan Mubīnāan 048-001 እኛ ላንተ ግልጽ የኾነን መክፈት ከፈትንልህ፡፡ إِ‍نّ‍‍َا فَتَحْنَا لَكَ فَتْحا‍ً مُبِينا‍ً
Liyaghfira Laka Al-Lahu Mā Taqaddama Min Dhanbika Wa Mā Ta'akhkhara Wa Yutimma Ni`matahu `Alayka Wa Yahdiyaka Şirāţāan Mustaqīmāan 048-002 አላህ ከኃጢአትህ ያለፈውንና የሚመጣውን ላንተ ሊምር ጸጋውንም ባንተ ላይ ሊሞላ ቀጥተኛውንም መንገድ ሊመራህ (ከፈተልህ)፡፡ لِيَغْفِ‍‍ر‍َ لَكَ ا‍للَّهُ مَا تَقَدَّمَ مِ‍‍ن‍ْ ذَ‍ن‍‍ْبِكَ وَمَا تَأَخَّرَ وَيُتِ‍‍م‍ّ‍‍َ نِعْمَتَهُ عَلَيْكَ وَيَهْدِيَكَ صِرَاطا‍ً مُسْتَقِيما‍ً
Wa Yanşuraka Al-Lahu Naşrāan `Azīzāan 048-003 አላህ ብርቱን እርዳታ ሊረዳህም (ከፈተልህ)፡፡ وَيَ‍‍ن‍‍ْصُرَكَ ا‍للَّهُ نَصْراً عَزِيزا‍ً
Huwa Al-Ladhī 'Anzala As-Sakīnata Fī Qulūbi Al-Mu'uminīna Liyazdādū 'Īmānāan Ma`a 'Īmānihim Wa Lillahi Junūdu As-Samāwāti Wa Al-'Arđi Wa Kāna Al-Lahu `Alīmāan Ĥakīmāan 048-004 እርሱ ያ በምእምናን ልቦች ውስጥ ከእምነታቸው ጋር እምነትን ይጨምሩ ዘንድ እርጋታን ያወረደ ነው፡፡ ለአላህም የሰማያትና የምድር ሰራዊቶች አልሉት፡፡ አላህም ዐዋቂ ጥበበኛ ነው፡፡ هُوَ ا‍لَّذِي أَ‍ن‍‍ْزَلَ ا‍لسَّكِينَةَ فِي قُل‍‍ُ‍و‍بِ ا‍لْمُؤْمِن‍‍ِ‍ي‍نَ لِيَزْدَادُو‍ا‍ إِيمَانا‍ً مَعَ إِيمَانِهِمْ وَلِلَّهِ جُن‍‍ُ‍و‍دُ ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضِ وَك‍‍َ‍ا‍نَ ا‍للَّهُ عَلِيماً حَكِيما‍ً
Liyudkhila Al-Mu'uminīna Wa Al-Mu'umināti Jannātin Tajrī Min Taĥtihā Al-'Anhāru Khālidīna Fīhā Wa Yukaffira `Anhum Sayyi'ātihim Wa Kāna Dhālika `Inda Al-Lahi Fawzāan `Ažīmāan 048-005 ምእምናንንና ምእምናትን ከሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸውን ገነቶች በውስጣቸው ዘውታሪዎች ሲኾኑ ሊያገባቸው ከነርሱም ኃጢአቶቻቸውን ሊያብስላቸው (በትግል አዘዛቸው)፡፡ ይህም ከአላህ ዘንድ የኾነ ታላቅ ማግኘት ነው፡፡ لِيُ‍‍د‍‍ْخِلَ ا‍لْمُؤْمِن‍‍ِ‍ي‍نَ وَا‍لْمُؤْمِن‍‍َ‍ا‍تِ جَ‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ تَ‍‍ج‍‍ْ‍‍ر‍‍ِي مِ‍‍ن‍ْ تَحْتِهَا ا‍لأَنْه‍‍َ‍ا‍رُ خَالِد‍ِي‍نَ فِيهَا وَيُكَفِّ‍‍ر Wa Yu`adhdhiba Al-Munāfiqīna Wa Al-Munāfiqāti Wa Al-Mushrikīna Wa Al-Mushrikāti Až-Žānnīna Bil-Lahi Žanna As-Saw'i `Alayhim Dā'iratu As-Saw'i Wa Ghađiba Al-Lahu `Alayhim Wa La`anahum Wa 'A`adda Lahum Jahannama Wa Sā'at Maşīrāan 048-006 በአላህም ክፉ ጥርጣሬን ተጠራጣሪዎቹን መናፍቃንና መናፍቃትን፣ ወንዶች አጋሪዎቻችንና ሴቶች አጋሪዎችንም ያሰቃይ ዘንድ (በትግል አዘዘ)፡፡ በእነርሱ ላይ ክፉ ከባቢ አለባቸው፡፡ በእነርሱም ላይ አላህ ተቆጣባቸው፡፡ ረገማቸውም፡፡ ለእነርሱም ገሀነምን አዘጋጀላቸው፡፡ መመለሻነትዋም ከፋች፡፡ وَيُعَذِّبَ ا‍لْمُنَافِق‍‍ِ‍ي‍نَ وَا‍لْمُنَافِق‍‍َ‍ا‍تِ وَا‍لْمُشْ‍‍ر‍‍ِك‍‍ِ‍ي‍نَ وَا‍لْمُشْ‍‍ر‍‍ِك‍‍َ‍ا‍تِ ا‍لظّ‍<
Wa Lillahi Junūdu As-Samāwāti Wa Al-'Arđi Wa Kāna Al-Lahu `Azīzāan Ĥakīmāan 048-007 ለአላህም የሰማያትና የምድር ሰራዊቶች አልሉት፡፡ አላህም አሸናፊ ጥበበኛ ነው፡፡ وَلِلَّهِ جُن‍‍ُ‍و‍دُ ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضِ وَك‍‍َ‍ا‍نَ ا‍للَّهُ عَزِيزاً حَكِيما‍ً
'Innā 'Arsalnāka Shāhidāan Wa Mubashshirāan Wa Nadhīrāan 048-008 እኛ መስካሪ አብሳሪና አስፈራሪም አድርገን በእርግጥ ላክንህ፡፡ إِ‍نّ‍‍َ‍‍ا‍ أَرْسَلْن‍‍َ‍ا‍كَ شَاهِدا‍ً وَمُبَشِّرا‍ً وَنَذِيرا‍ً
Litu'uminū Bil-Lahi Wa Rasūlihi Wa Tu`azzirūhu Wa Tuwaqqirūhu Wa Tusabbiĥūhu Bukratan Wa 'Aşīlāan 048-009 በአላህ ልታምኑ፣ በመልክተኛውም (ልታምኑ)፣ ልትረዱትም፣ ልታከብሩትም፣ (አላህን) በጧትና ከቀትር በኋላ ልታወድሱትም (ላክነው)፡፡ لِتُؤْمِنُو‍‍ا‍ بِ‍‍ا‍للَّهِ وَرَسُولِهِ وَتُعَزِّر‍ُو‍هُ وَتُوَقِّر‍ُو‍هُ وَتُسَبِّح‍‍ُ‍و‍هُ بُكْرَة‍‍‍ً وَأَصِيلا‍ً
'Inna Al-Ladhīna Yubāyi`ūnaka 'Innamā Yubāyi`ūna Al-Laha Yadu Al-Lahi Fawqa 'Aydīhim Faman Nakatha Fa'innamā Yankuthu `Alá Nafsihi Wa Man 'Awfá Bimā `Āhada `Alayhu Al-Laha Fasayu'utīhi 'Ajrāan `Ažīmāan 048-010 እነዚያ ቃል ኪዳን የሚጋቡህ ቃል ኪዳን የሚጋቡት አላህን ብቻ ነው፡፡ የአላህ እጅ (ኀይሉ) ከእጆቻቸው በላይ ነው፡፡ ያፈረሰም ሰው የሚያፈርሰው በነፍሱ ላይ ብቻ ነው፡፡ በእርሱ ላይ አላህን ቃል ኪዳን የተጋባበትን የሞላም ሰው ታላቅ ምንዳን በእርግጥ ይሰጠዋል፡፡ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ يُبَايِعُونَكَ إِ‍نّ‍‍َمَا يُبَايِع‍‍ُ‍و‍نَ ا‍للَّهَ يَدُ ا‍للَّهِ فَوْقَ أَيْدِيهِمْ فَمَ‍‍ن‍ْ نَكَثَ فَإِ‍نّ‍‍َمَا يَ‍‍ن‍‍ْكُثُ عَلَى نَفْسِهِ وَمَنْ أَوْفَى بِمَا عَاهَدَ عَلَيْهُ ا‍للَّهَ فَسَيُؤْت‍‍ِ‍ي&zwj
Sayaqūlu Laka Al-Mukhallafūna Mina Al-'A`rābi Shaghalatnā 'Amwālunā Wa 'Ahlūnā Fāstaghfir Lanā Yaqūlūna Bi'alsinatihim Mā Laysa Fī Qulūbihim Qul Faman Yamliku Lakum Mina Al-Lahi Shay'āan 'In 'Arāda Bikum Đarrāan 'Aw 'Arāda Bikum Naf`āan Bal Kāna Al-Lahu Bimā Ta`malūna Khabīrāan 048-011 ከአዕራብ ሰዎች እነዚያ (ከዘመቻ) ወደ ኋላ የቀሩት ለአንተ آ«ገንዘቦቻችንና ቤተሰቦቻችን አስቸገሩን፤ ስለዚህ ምሕረትን ለምንልን፤آ» ይሉሃል፡፡ በልቦቻቸው ውስጥ የሌለውን ነገር በምላሶቻቸው ይናገራሉ፡፡ (አላህ) آ«በእናንተ ላይ ጉዳትን ቢሻ ወይም በእናንተ መጥቀምን ቢሻ ከአላህ (ለማገድ) ለእናንተ አንዳችን የሚችል ማነው? በእውነቱ አላህ፤በምትሠሰሩት ሁሉ ውስጥ ዐዋቂ ነውآ» በላቸው፡፡ سَيَق‍‍ُ‍و‍لُ لَكَ ا‍لْمُخَلَّف‍‍ُ‍و‍نَ مِنَ ا‍لأَعْر‍َا‍بِ شَغَلَتْنَ‍‍ا‍ أَمْوَالُنَا
Bal Žanantum 'An Lan Yanqaliba Ar-Rasūlu Wa Al-Mu'uminūna 'Ilá 'Ahlīhim 'Abadāan Wa Zuyyina Dhālika Fī Qulūbikum Wa Žanantum Žanna As-Saw'i Wa Kuntum Qawmāan Būrāan 048-012 ይልቁንም መልክተኛውና ምእመናኖቹ ወደ ቤተሰቦቻቸው ፈጽሞ አለመመለሳቸውን ጠረጠራችሁ፡፡ ይህም በልቦቻችሁ ውስጥ ተሸለመላችሁ፡፡ መጥፎንም መጠርጠር ጠረጠራችሁ፡፡ ጠፊዎች ሕዝቦችም ኾናችሁ፡፡ بَلْ ظَنَ‍‍ن‍‍ْتُمْ أَ‍ن‍ْ لَ‍‍ن‍ْ يَ‍‍ن‍‍ْقَلِبَ ا‍لرَّس‍‍ُ‍و‍لُ وَا‍لْمُؤْمِن‍‍ُ‍و‍نَ إِلَى أَهْلِيهِمْ أَبَدا‍ً وَزُيِّنَ ذَلِكَ فِي قُلُوبِكُمْ وَظَنَ‍‍ن‍‍ْتُمْ ظَ‍‍ن‍ّ‍‍َ ا‍لسَّوْءِ وَكُ‍‍ن‍‍ْتُمْ قَوْما‍ً بُورا‍ً
Wa Man Lam Yu'umin Bil-Lahi Wa Rasūlihi Fa'innā 'A`tadnā Lilkāfirīna Sa`īrāan 048-013 በአላህና በመልክተኛው ያላመነም ሰው እኛ ላከሓዲዎች እሳትን አዘጋጅተናል፡፡ وَمَ‍‍ن‍ْ لَمْ يُؤْمِ‍‍ن‍ْ بِ‍‍ا‍للَّهِ وَرَسُولِهِ فَإِ‍نّ‍‍َ‍‍ا‍ أَعْتَ‍‍د‍‍ْنَا لِلْكَافِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ سَعِيرا‍ً
Wa Lillahi Mulku As-Samāwāti Wa Al-'Arđi Yaghfiru Liman Yashā'u Wa Yu`adhdhibu Man Yashā'u Wa Kāna Al-Lahu Ghafūrāan Raĥīmāan 048-014 የሰማያትና የምድር ንግሥናም የአላህ ነው፡፡ ለሚሻው ሰው ይምራል፤ የሚሻውንም ይቀጣል፡፡ አላህም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡ وَلِلَّهِ مُلْكُ ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضِ يَغْفِ‍‍ر‍ُ لِمَ‍‍ن‍ْ يَش‍‍َ‍ا‍ءُ وَيُعَذِّبُ مَ‍‍ن‍ْ يَش‍‍َ‍ا‍ءُ وَك‍‍َ‍ا‍نَ ا‍للَّهُ غَفُورا‍ً رَحِيما‍ً
Sayaqūlu Al-Mukhallafūna 'Idhā Anţalaqtum 'Ilá Maghānima Lita'khudhūhā Dharūnā Nattabi`kum Yurīdūna 'An Yubaddilū Kalāma Al-Lahi Qul Lan Tattabi`ūnā Kadhālikum Qāla Al-Lahu Min Qablu Fasayaqūlūna Bal Taĥsudūnanā Bal Kānū Lā Yafqahūna 'Illā Qalīlāan 048-015 ወደ ዘረፋዎች ልትይዟት በኼዳችሁ ጊዜ እነዚያ ወደ ኋላ የቀሩት ሰዎች آ«ተዉን እንከተላችሁآ» ይሏችኋል፡፡ (በዚህም) የአላህን ቃል ሊለውጡ ይፈልጋሉ፡፡ آ«ፈጽሞ አትከተሉንም፡፡ ይህን (ቃል) ከዚህ በፊት አላህ ብሏልآ» በላቸው፡፡ ይልቁንም آ«ትመቀኙናላችሁآ» ይላሉም፡፡ በእውነት እነርሱ ጥቂትን እንጅ የማያውቁ ነበሩ፡፡ سَيَق‍‍ُ‍و‍لُ ا‍لْمُخَلَّف‍‍ُ‍و‍نَ إِذَا ا‍ن‍طَلَ‍‍ق‍‍ْتُمْ إِلَى مَغَانِمَ لِتَأْخُذُوهَا ذَرُونَا نَتَّبِعْكُمْ يُ‍‍ر‍‍ِيد‍ُو‍نَ أَ‍ن‍ْ يُبَدِّلُو‍&zw
Qul Lilmukhallafīna Mina Al-'A`rābi Satud`awna 'Ilá Qawmin 'Ūlī Ba'sin Shadīdin Tuqātilūnahum 'Aw Yuslimūna Fa'in Tuţī`ū Yu'utikumu Al-Lahu 'Ajrāan Ĥasanāan Wa 'In Tatawallaw Kamā Tawallaytum Min Qablu Yu`adhdhibkum `Adhābāan 'Alīmāan 048-016 ከአዕራቦች ወደ ኋላ ለቀሩት በላቸው፡- آ«የብርቱ ጭካኔ ባለቤት ወደ ኾኑ ሕዝቦች (ውጊያ) ወደ ፊት ትጥጠራላችሁ፡፡ ትጋደሏቸዋላችሁ፤ ወይም ይሰልማሉ፡፡ ብትታዘዙም አላህ መልካም ምንዳን ይሰጣችኋል፡፡ ከአሁን በፊት እንደ ሸሻችሁ ብትሸሹም አሳማሚን ቅጣት ይቀጣችኋል፡፡آ» قُ‍‍ل‍ْ لِلْمُخَلَّف‍‍ِ‍ي‍نَ مِنَ ا‍لأَعْر‍َا‍بِ سَتُ‍‍د‍‍ْعَوْنَ إِلَى قَوْمٍ أ‍ُ‍وْلِي بَأْس‍‍‍ٍ شَد‍ِي‍د‍ٍ تُقَاتِلُونَهُمْ أَوْ يُسْلِم‍‍ُ‍و‍نَ فَإِ‍ن‍ْ تُطِيعُو‍‍ا‍
Laysa `Alá Al-'A`má Ĥarajun Wa Lā `Alá Al-'A`raji Ĥarajun Wa Lā `Alá Al-Marīđi Ĥarajun Wa Man Yuţi`i Al-Laha Wa Rasūlahu Yudkhilhu Jannātin Tajrī Min Taĥtihā Al-'Anhāru Wa Man Yatawalla Yu`adhdhibhu `Adhābāan 'Alīmāan 048-017 በዕውር ላይ (ከዘመቻ በመቅቱ) ኃጢአት የለበትም፡፡ በአንካሳም ላይ ኃጢአት የለበትም፡፡ በበሽተኛም ላይ ኃጢአት የለበትም፡፡ አላህንና መልክተኛውንም የሚታዘዝ ሰው ከሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸውን ገነቶች ያገባዋል፡፡ የሚሸሸውንም ሰው አሳማሚውን ቅጣት ይቀጣዋል፡፡ لَيْسَ عَلَى ا‍لأَعْمَى حَرَج‍‍‍ٌ وَلاَ عَلَى ا‍لأَعْرَجِ حَرَج‍‍‍ٌ وَلاَ عَلَى ا‍لْمَ‍‍ر‍‍ِي‍ضِ حَرَج‍‍‍ٌ وَمَ‍‍ن‍ْ يُطِعِ ا‍للَّهَ وَرَسُولَهُ يُ‍‍د‍‍ْخِلْهُ جَ‍‍ن‍ّ‍ Laqad Rađiya Al-Lahu `Ani Al-Mu'uminīna 'Idh Yubāyi`ūnaka Taĥta Ash-Shajarati Fa`alima Mā Fī Qulūbihim Fa'anzala As-Sakīnata `Alayhim Wa 'Athābahum Fatĥāan Qarībāan 048-018 ከምእምናኖቹ በዛፊቱ ሥር ቃል ኪዳን በሚጋቡህ ጊዜ አላህ በእርግጥ ወደደ፡፡ በልቦቻቸውም ውስጥ ያለውን ዐወቀ፡፡ በእነርሱም ላይ እርጋታን አወረደ፡፡ ቅርብ የኾነንም መክፈት መነዳቸው፡፡ لَقَ‍‍د‍ْ رَضِيَ ا‍للَّهُ عَنِ ا‍لْمُؤْمِن‍‍ِ‍ي‍نَ إِذْ يُبَايِعُونَكَ تَحْتَ ا‍لشَّجَرَةِ فَعَلِمَ مَا فِي قُلُوبِهِمْ فَأَ‍ن‍‍ْزَلَ ا‍لسَّكِينَةَ عَلَيْهِمْ وَأَثَابَهُمْ فَتْحا‍ً قَ‍‍ر‍‍ِيبا‍ً
Wa Maghānima Kathīratan Ya'khudhūnahā Wa Kāna Al-Lahu `Azīzāan Ĥakīmāan 048-019 ብዙዎች ዘረፋዎችንም የሚወስዷቸው የኾኑን (መነዳቸው)፡፡ አላህም አሸናፊ ጥበበኛ ነው፡፡ وَمَغَانِمَ كَثِيرَة‍‍‍ً يَأْخُذُونَهَا وَك‍‍َ‍ا‍نَ ا‍للَّهُ عَزِيزاً حَكِيما‍ً
Wa`adakumu Al-Lahu Maghānima Kathīratan Ta'khudhūnahā Fa`ajjala Lakum Hadhihi Wa Kaffa 'Aydiya An-Nāsi `Ankum Wa Litakūna 'Āyatan Lilmu'uminīna Wa Yahdiyakum Şirāţāan Mustaqīmāan 048-020 አላህ ብዙዎችን ዘረፋዎች የምትወስዷቸው የኾኑን ተስፋ አደረገላችሁ፡፡ ይህችንም ለእናንተ አስቸኮለላችሁ፡፡ ከእናንተም የሰዎችን እጆች ከለከለላችሁ፡፡ (ልታመሰግኑትና) ለምእምናንም ምልክት እንድትኾን ቀጥተኛውን መንገድ ይመራችሁም ዘንድ (ይህንን ሠራላችሁ)፡፡ وَعَدَكُمُ ا‍للَّهُ مَغَانِمَ كَثِيرَة‍‍‍ً تَأْخُذُونَهَا فَعَجَّلَ لَكُمْ هَذِهِ وَكَفَّ أَيْدِيَ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سِ عَ‍‍ن‍‍ْكُمْ وَلِتَك‍‍ُ‍و‍نَ آيَة‍‍‍ً لِلْمُؤْمِن‍‍ِ‍ي‍نَ وَيَهْدِيَكُمْ صِرَاطا‍ً مُسْتَقِيما‍ً Wa 'Ukhrá Lam Taqdirū `Alayhā Qad 'Aĥāţa Al-Lahu Bihā Wa Kāna Al-Lahu `Alá Kulli Shay'in Qadīrāan 048-021 ሌላይቱንም በእርሷ ላይ ገና ያልቻላችኋትን አላህ ያወቃትን (ለእናንተ አዘጋጃት)፡፡ አላህም በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው፡፡ وَأُخْرَى لَمْ تَ‍‍ق‍‍ْدِرُوا‍ عَلَيْهَا قَ‍‍د‍ْ أَح‍‍َ‍ا‍طَ ا‍للَّهُ بِهَا وَك‍‍َ‍ا‍نَ ا‍للَّهُ عَلَى كُلِّ شَيْء‍ٍ قَدِيرا‍ً
Wa Law Qātalakumu Al-Ladhīna Kafarū Lawallaw Al-'Adbāra Thumma Lā Yajidūna Walīyāan Wa Lā Naşīrāan 048-022 እነዚያም የካዱት (የመካ ሰዎች በሑደይቢያ) በተወጉወችሁ ኖሮ ( ለሺሺት) ጀርባዎችን ባዞሩ ነበር፡፡ ከዚያም ዘመድም ረዳትም አያገኙም፡፡ وَلَوْ قَاتَلَكُمُ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ لَوَلَّوْا ا‍لأَ‍د‍‍ْب‍‍َ‍ا‍رَ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ لاَ يَجِد‍ُو‍نَ وَلِيّا‍ً وَلاَ نَصِيرا‍ً
Sunnata Al-Lahi Allatī Qad Khalat Min Qablu Wa Lan Tajida Lisunnati Al-Lahi Tabdīlāan 048-023 አላህ ያችን ከዚህ በፊት በእርግጥ ያለፈችውን ልማድ ደነገገ፡፡ ለአላህም ልማድ ለውጥን አታገኝም፡፡ سُ‍‍ن‍ّ‍‍َةَ ا‍للَّهِ ا‍لَّتِي قَ‍‍د‍ْ خَلَتْ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلُ وَلَ‍‍ن‍ْ تَجِدَ لِسُ‍‍ن‍ّ‍‍َةِ ا‍للَّهِ تَ‍‍ب‍‍ْدِيلا‍ً
Wa Huwa Al-Ladhī Kaffa 'Aydiyahum `Ankum Wa 'Aydiyakum `Anhum Bibaţni Makkata Min Ba`di 'An 'Ažfarakum `Alayhim Wa Kāna Al-Lahu Bimā Ta`malūna Başīrāan 048-024 እርሱም ያ በመካ ውስጥ በእነርሱ ላይ ካስቻለችሁ በኋላ እጆቻቸውን ከእናንተ ላይ እጆቻችሁንም ከእነርሱ ላይ የከለከለ ነው፡፡ አላህም የምትሠሩትን ሁሉ ተመልካች ነው፡፡ وَهُوَ ا‍لَّذِي كَفَّ أَيْدِيَهُمْ عَ‍‍ن‍‍ْكُمْ وَأَيْدِيَكُمْ عَنْهُ‍‍م‍ْ بِبَ‍‍ط‍‍ْنِ مَكَّةَ مِ‍‍ن‍ْ بَعْدِ أَنْ أَظْفَرَكُمْ عَلَيْهِمْ وَك‍‍َ‍ا‍نَ ا‍للَّهُ بِمَا تَعْمَل‍‍ُ‍و‍نَ بَصِيرا‍ً
Humu Al-Ladhīna Kafarū Wa Şaddūkum `Ani Al-Masjidi Al-Ĥarāmi Wa Al-Hadya Ma`kūfāan 'An Yablugha Maĥillahu Wa Lawlā Rijālun Mu'uminūna Wa Nisā'un Mu'uminātun Lam Ta`lamūhum 'An Taţa'ūhum Fatuşībakum Minhum Ma`arratun Bighayri `Ilmin Liyudkhila Al-Lahu Fī Raĥmatihi Man Yashā'u Law Tazayyalū La`adhdhab Al-Ladhīna Kafarū Minhum `Adhābāan 'Alīmāan 048-025 እነርሱ እነዚያ የካዱ፣ ከተከበረው መስጊድም የከለከሏችሁ፣ መስዋእቱንም የታሰረ ሲኾን በስፍራው እንዳይደርስ (የከለከሉ) ናቸው፡፡ የማታውቋቸው የኾኑ ምእመናን ወንዶችና ምእምናት ሴቶች (ከከሓዲዎቹ ጋር) ባልነበሩ ያለ ዕውቀት እነርሱን መርገጣችሁና ከእነረሱ (በኩል) መከፋት የሚነካችሁ ባልኾነ ኖሮ (እጆቻችሁን ባላገድን ነበር) አላህ የሚሻውን ሰው በእዝነቱ ውስጥ ያገባ ዝንድ (እጆቻችሁን አገደ)፡፡ በተለዩ ኖሮ እነዚያን ከእነርሱ ውስጥ የካዱትን አሳማሚን ቅጣት በቀጣናቸው ነበር፡፡ هُمُ ا‍لَّذ 'Idh Ja`ala Al-Ladhīna Kafarū Fī Qulūbihimu Al-Ĥamīyata Ĥamīyata Al-Jāhilīyati Fa'anzala Al-Lahu Sakīnatahu `Alá Rasūlihi Wa `Alá Al-Mu'uminīna Wa 'Alzamahum Kalimata At-Taqwá Wa Kānū 'Aĥaqqa Bihā Wa 'Ahlahā Wa Kāna Al-Lahu Bikulli Shay'in `Alīmāan 048-026 እነዚያ የካዱት ደራይቱን የመሀይምነቲቱን ደራ በልቦቻቸው ውስጥ ባደረጉ ጊዜ (በቀጣናቸው ነበር)፡፡ አላህም በመልክተኛው ላይና በምእምናኖቹ ላይ እርጋታውን አወረደ፡፡ መጥጠበቂያይቱንም ቃል አስያዛቸው፡፡ በእርሷም ተገቢዎች ባለቤቶችዋም ነበሩ፡፡ አላህም በነገሩ ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡ إِذْ جَعَلَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ فِي قُلُوبِهِمُ ا‍لْحَمِيَّةَ حَمِيَّةَ ا‍لْجَاهِلِيَّةِ فَأَ‍ن‍‍ْزَلَ ا‍للَّهُ سَكِينَتَهُ عَلَى رَسُولِهِ وَعَلَى ا‍لْمُؤْمِن‍‍ِ‍ي‍نَ وَأَلْزَمَهُمْ كَلِمَةَ ا‍لتَّ‍‍ق‍&z
Laqad Şadaqa Al-Lahu Rasūlahu Ar-Ru'uyā Bil-Ĥaqqi Latadkhulunna Al-Masjida Al-Ĥarāma 'In Shā'a Al-Lahu 'Āminīna Muĥalliqīna Ru'ūsakum Wa Muqaşşirīna Lā Takhāfūna Fa`alima Mā Lam Ta`lamū Faja`ala Min Dūni Dhālika Fatĥāan Qarībāan 048-027 አላህ ለመልክተኛው ሕልሙን እውነተኛ ሲኾን አላህ የሻ እንደ ኾነ ጸጥተኞች ኾናችሁ ራሶቻችሁን ላጭታችሁ፣ አሳጥራችሁም የማትፈሩ ስትኾኑ የተከበረውን መስጊድ በእርግጥ ትገባላችሁ፤ ያለውን በእርግጥ እውነት አደረገለት፡፡ (ከእርቁ) ያላወቃችሁትንም ነገር ዐወቀ፡፡ ከዚህም በፊት ቅርብን መክፈት አደረገ፡፡ لَقَ‍‍د‍ْ صَدَقَ ا‍للَّهُ رَسُولَهُ ا‍لرُّؤْيَا بِ‍‍ا‍لْحَقِّ لَتَ‍‍د‍‍ْخُلُ‍‍ن‍ّ‍‍َ ا‍لْمَسْجِدَ ا‍لْحَر‍َا‍مَ إِ‍ن‍ْ ش‍‍َ
Huwa Al-Ladhī 'Arsala Rasūlahu Bil-Hudá Wa Dīni Al-Ĥaqqi Liyužhirahu `Alá Ad-Dīni Kullihi Wa Kafá Bil-Lahi Shahīdāan 048-028 እርሱ ያ መልክተኛውን በመሪ መጽሐፍና በእውነተኛ ሃይማኖት በሃይማኖት ሁሉ ላይ ሊያልቀው የላከ ነው፡፡ መስካሪም በአላህ በቃ፡፡ هُوَ ا‍لَّذِي أَرْسَلَ رَسُولَهُ بِ‍‍ا‍لْهُدَى وَد‍ِي‍نِ ا‍لْحَقِّ لِيُظْهِرَهُ عَلَى ا‍لدّ‍ِي‍نِ كُلِّهِ وَكَفَى بِ‍‍ا‍للَّهِ شَهِيدا‍ً
Muĥammadun Rasūlu Al-Lahi Wa Al-Ladhīna Ma`ahu 'Ashiddā'u `Alá Al-Kuffāri Ruĥamā'u Baynahum Tarāhum Rukka`āan Sujjadāan Yabtaghūna Fađlāan Mina Al-Lahi Wa Riđwānāan Sīmāhum Fī Wujūhihim Min 'Athari As-Sujūdi Dhālika Mathaluhum At-Tawrāati Wa Mathaluhum Al-'Injīli Kazar`in 'Akhraja Shaţ'ahu Fa'āzarahu Fāstaghlaža Fāstawá `Alá Sūqihi Yu`jibu Az-Zurrā`a Liyaghīža Bihimu Al-Kuffāra Wa`ada Al-Lahu Al-Ladhīna 'Āmanū Wa `Amilū Aş-Şāliĥāti Minhum Maghfiratan Wa 'Ajrāan `Ažīmāan 048-029 የአላህ መልክተኛ ሙሐመድ እነዚያም ከእርሱ ጋር ያሉት (ወዳጆቹ) በከሓዲዎቹ ላይ ብርቱዎች በመካከላቸው አዛኞች ናቸው፡፡ አጎንባሾች፣ ሰጋጆች ኾነው ታያቸዋለህ፡፡ ከአላህ ችሮታንና ውዴታን ይፈልጋሉ፡፡ ምልክታቸው ከስግደታቸው ፈለግ ስትኾን በፊቶቻቸው ላይ ናት፡፡ ይህ በተውራት (የተነገረው) ጠባያቸው ነው፡፡ በኢንጂልም ውስጥ ምሳሌያቸው ቀንዘሉን አንደአወጣ አዝመራና፣ (ቀንዘሉ) እንዳበረታው፣ እንደወፈረምና፣ ገበሬዎቹን የሚያስደንቅ ኾኖ በአገዳዎቹ ላይ ተስተካክሎ እንደ ቆመ (አዝመራ) ነው፡፡ (ያበረታቸውና ያበ
Next Sūrah