45) Sūrat Al-Jāthiyah

Printed format

45) سُورَة الجَاثِيَه

Ĥā-Mīm 045-001 ሐ.መ (ሓ ሚም)፡፡ حَا-مِيم
Tanzīlu Al-Kitābi Mina Al-Lahi Al-`Azīzi Al-Ĥakīmi 045-002 የመጽሐፉ መወረድ አሸናፊ ጥበበኛ ከኾነው አላህ ነው፡፡ تَ‍‍ن‍ز‍ِي‍لُ ا‍لْكِت‍‍َ‍ا‍بِ مِنَ ا‍للَّهِ ا‍لْعَز‍ِي‍زِ ا‍لْحَك‍‍ِ‍ي‍مِ
'Inna Fī As-Samāwāti Wa Al-'Arđi La'āyātin Lilmu'uminīna 045-003 በሰማያትና በምድር ውስጥ ለምእምናን ሁሉ (ለችሎታው) እርገጠኛ ምልክቶች አልሉ፡፡ إِ‍نّ‍‍َ فِي ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضِ لَآي‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ لِلْمُؤْمِن‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Fī Khalqikum Wa Mā Yabuththu Min Dābbatin 'Āyātun Liqawmin Yūqinūna 045-004 እናንተንም በመፍጠር ከተንቀሳቃሽም (በምድር ላይ) የሚበትነውን ሁሉ (በመፍጠሩ) ለሚያረጋግጡ ሕዝቦች ተዓምራቶች አልሉ፡፡ وَفِي خَلْقِكُمْ وَمَا يَبُثُّ مِ‍‍ن‍ْ دَا‍بَّة‍‍‍ٍ آي‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٌ لِقَوْم‍‍‍ٍ يُوقِن‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Akhtilāfi Al-Layli Wa An-Nahāri Wa Mā 'Anzala Al-Lahu Mina As-Samā'i Min Rizqin Fa'aĥyā Bihi Al-'Arđa Ba`da Mawtihā Wa Taşrīfi Ar-Riyāĥi 'Āyātun Liqawmin Ya`qilūna 045-005 በሌሊትና መዓልት መተካካትም፣ ከሲሳይም (ከዝናም) አላህ ከሰማይ ባወረደው በርሱም ምድርን ከሞተች በኋላ ሕያው በማድረጉ፣ ነፋሶችንም (በያቅጣጫቸው) በማዘዋወሩ ለሚያውቁ ሕዝቦች ማስረጃዎች አልሉ፡፡ وَاخْتِلاَفِ ا‍للَّيْلِ وَا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َه‍‍َ‍ا‍ر‍ِ وَمَ‍‍ا‍ أَن‍زَلَ ا‍للَّهُ مِنَ ا‍لسَّم‍‍َ‍ا‍ءِ مِ‍‍ن‍ْ ‍ر‍‍ِزْق‍‍‍ٍ فَأَحْيَا بِهِ ا‍لأَرْضَ بَعْدَ مَوْتِهَا وَتَصْ‍‍ر‍‍ِي‍فِ Tilka 'Āyātu Al-Lahi Natlūhā `Alayka Bil-Ĥaqqi Fabi'ayyi Ĥadīthin Ba`da Al-Lahi Wa 'Āyātihi Yu'uminūna 045-006 እነዚህ ባንተ ላይ በውነት የምናነባቸው ሲኾኑ የአላህ ማስረጃዎች ናቸው፡፡ ከአላህና ከማስረጃዎቹም ወዲያ በየትኛው ንግግር ያምናሉ? تِلْكَ آي‍‍َ‍ا‍تُ ا‍للَّهِ نَتْلُوهَا عَلَيْكَ بِ‍‍ا‍لْحَقِّ فَبِأَيِّ حَد‍ِي‍ث‍‍‍ٍ بَعْدَ ا‍للَّهِ وَآيَاتِهِ يُؤْمِن‍‍ُ‍و‍نَ
Waylun Likulli 'Affākin 'Athīmin 045-007 ውሸታም ኀጢአተኛ ለኾነ ሁሉ ወዮለት፡፡ (ጥፋት ተገባው)፡፡ وَيْل‍‍‍ٌ لِكُلِّ أَفّ‍‍َ‍ا‍كٍ أَث‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٍ
Yasma`u 'Āyāti Al-Lahi Tutlá `Alayhi Thumma Yuşirru Mustakbirāan Ka'an Lam Yasma`hā Fabashshirhu Bi`adhābin 'Alīmin 045-008 የአላህን አንቀጾች በእርሱ ላይ የሚነበቡለት ሲኾኑ ይሰማል፡፡ ከዚያም የኮራ ሲኾን እንዳልሰማት ኾኖ (በክሕደቱ ላይ) ይዘወትራል፡፡ በአሳማሚም ቅጣት አብስረው፡፡ يَسْمَعُ آي‍‍َ‍ا‍تِ ا‍للَّهِ تُتْلَى عَلَيْهِ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ يُصِرُّ مُسْتَكْبِرا‍ً كَأَ‍ن‍ْ لَمْ يَسْمَعْهَا فَبَشِّرْهُ بِعَذ‍َا‍بٍ أَل‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٍ
Wa 'Idhā `Alima Min 'Āyātinā Shay'āan Attakhadhahā Huzūan 'Ūlā'ika Lahum `Adhābun Muhīnun 045-009 ከአንቀጾቻችንም አንዳችን ባወቀ ጊዜ መሳለቂያ አድርጎ ይይዛታል፡፡ እነዚያ ለእነርሱ አዋራጅ ቅጣት አልላቸው፡፡ وَإِذَا عَلِمَ مِ‍‍ن‍ْ آيَاتِنَا شَيْئا‍ً ا‍تَّخَذَهَا هُز‍ُو‍اً أ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ لَهُمْ عَذ‍َا‍ب‍‍‍ٌ مُه‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٌ
Min Warā'ihim Jahannamu Wa Lā Yughnī `Anhum Mā Kasabū Shay'āan Wa Lā Mā Attakhadhū Min Dūni Al-Lahi 'Awliyā'a Wa Lahum `Adhābun `Ažīmun 045-010 ከፊታቸውም ገሀነም አልለች፡፡ የሰበሰቡትም ሀብት ከእነርሱ ላይ ምንንም አይመልስላቸውም፡፡ ከአላህ ሌላም ረዳቶች አድርገው የያዙዋቸው (አይጠቅሟቸውም)፡፡ ለእነርሱም ታላቅ ቅጣት አልላቸው፡፡ مِ‍‍ن‍ْ وَر‍َا‍ئِهِمْ جَهَ‍‍ن‍ّ‍‍َمُ وَلاَ يُغْنِي عَنْهُ‍‍م‍ْ مَا كَسَبُو‍‍ا‍ شَيْئا‍ً وَلاَ مَا ا‍تَّخَذُوا‍ مِ‍‍ن‍ْ د‍ُو‍نِ ا‍للَّهِ أَوْلِي‍‍َ‍ا‍ءَ وَلَهُمْ عَذ‍َا‍بٌ عَظ‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
dhā Hudáan Wa Al-Ladhīna Kafarū Bi'āyāti Rabbihim Lahum `Adhābun Min Rijzin 'Alīmun 045-011 ይህ (ቁርኣን) መሪ ነው፡፡ እነዚያም በጌታቸው አንቀጾች የካዱት ለእነርሱ ከብርቱ ቅጣት የኾነ አሳማሚ ስቃይ አልላቸው፡፡ هَذَا هُ‍‍دى‍ً وَا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ بِآي‍‍َ‍ا‍تِ رَبِّهِمْ لَهُمْ عَذ‍َا‍ب‍‍‍ٌ مِ‍‍ن‍ْ ‍ر‍‍ِ‍ج‍‍ْزٍ أَل‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Al-Lahu Al-Ladhī Sakhkhara Lakumu Al-Baĥra Litajriya Al-Fulku Fīhi Bi'amrihi Wa Litabtaghū Min Fađlihi Wa La`allakum Tashkurūna 045-012 አላህ ያ ባሕርን በውስጡ ታንኳዎች በፈቃዱ እንዲንሻለሉበት ከችሮታውም እንድትፈልጉበት እንድታመሰግኑትም ለእናነተ የገራላችሁ ነው፡፡ ا‍للَّهُ ا‍لَّذِي سَخَّرَ لَكُمُ ا‍لْبَحْرَ لِتَ‍‍ج‍‍ْ‍‍ر‍‍ِيَ ا‍لْفُلْكُ ف‍‍ِ‍ي‍هِ بِأَمْ‍‍ر‍‍ِهِ وَلِتَ‍‍ب‍‍ْتَغُو‍‍ا‍ مِ‍‍ن‍ْ فَضْلِهِ وَلَعَلَّكُمْ تَشْكُر‍ُو‍نَ
Wa Sakhkhara Lakum Mā Fī As-Samāwāti Wa Mā Fī Al-'Arđi Jamī`āan Minhu 'Inna Fī Dhālika La'āyātin Liqawmin Yatafakkarūna 045-013 ለናንተም በሰማያት ያለውንና በምድርም ያለውን ሁሉ በመላ ከእርሱ ሲኾን የገራላችሁ ነው፡፡ በዚህ ለሚያስተነትኑ ሕዝቦች ተዓምራት አልለበት፡፡ وَسَخَّرَ لَكُ‍‍م‍ْ مَا فِي ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَمَا فِي ا‍لأَرْضِ جَمِيعا‍ً مِنْهُ إِ‍نّ‍‍َ فِي ذَلِكَ لَآي‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ لِقَوْم‍‍‍ٍ يَتَفَكَّر‍ُو‍نَ
Qul Lilladhīna 'Āmanū Yaghfirū Lilladhīna Lā Yarjūna 'Ayyāma Al-Lahi Liyajziya Qawmāan Bimā Kānū Yaksibūna 045-014 ለእነዚያ ለአመኑት ሰዎች (ምሕረት አድርጉ) በላቸው፡፡ ለእነዚያ የአላህን ቀኖች ለማይፈሩት ይምራሉና፡፡ ሕዝቦችን ይሠሩት በነበሩት ነገር ይመነዳ ዘንድ (ምሕረት አድርጉ በላቸው)፡፡ قُ‍‍ل‍ْ لِلَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ يَغْفِرُوا‍ لِلَّذ‍ِي‍نَ لاَ يَرْج‍‍ُ‍و‍نَ أَيّ‍‍َ‍ا‍مَ ا‍للَّهِ لِيَ‍‍ج‍‍ْزِيَ قَوْما‍ً بِمَا كَانُو‍‍ا‍ يَكْسِب‍‍ُ‍و‍نَ
Man `Amila Şāliĥāan Falinafsihi Wa Man 'Asā'a Fa`alayhā Thumma 'Ilá Rabbikum Turja`ūna 045-015 መልካምን የሠራ ሰው ለነፍሱ ነው፡፡ ያከፋም ሰው በእርሷ ላይ ነው፡፡ ከዚያም ወደ ጌታችሁ ትመለሳላችሁ፡፡ مَنْ عَمِلَ صَالِحا‍ً فَلِنَفْسِهِ وَمَنْ أَس‍‍َ‍ا‍ءَ فَعَلَيْهَا ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ إِلَى رَبِّكُمْ تُرْجَع‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Laqad 'Ātaynā Banī 'Isrā'īla Al-Kitāba Wa Al-Ĥukma Wa An-Nubūwata Wa Razaqnāhum Mina Aţ-Ţayyibāti Wa Fađđalnāhum `Alá Al-`Ālamīna 045-016 ለእስራኤል ልጆችም መጽሐፍንና ሕግን፣ ነቢይነትንም በእርግጥ ሰጠናቸው፡፡ ከመልካም ሲሳዮችም ለገስንላቸው፡፡ በዓለማት ላይም አበለጥናቸው፡፡ وَلَقَ‍‍د‍ْ آتَيْنَا بَنِ‍‍ي إِسْر‍َا‍ئ‍‍ِ‍ي‍لَ ا‍لْكِت‍‍َ‍ا‍بَ وَا‍لْحُكْمَ وَا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍ُبُوَّةَ وَرَزَ‍ق‍‍ْنَاهُ‍‍م‍ْ مِنَ ا‍لطَّيِّب‍‍َ‍ا‍تِ وَفَضَّلْنَاهُمْ عَلَى ا‍لْعَالَم‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa 'Ātaynāhum Bayyinātin Mina Al-'Amri Famā Akhtalafū 'Illā Min Ba`di Mā Jā'ahumu Al-`Ilmu Baghyāan Baynahum 'Inna Rabbaka Yaqđī Baynahum Yawma Al-Qiyāmati Fīmā Kānū Fīhi Yakhtalifūna 045-017 ከትዕዛዝም ግልጾችን ሰጠናቸው፡፡ ዕውቀቱም ከመጣላቸው በኋላ በመካከላቸው ለምቀኝነት እንጅ ለሌላ አልተለያዩም፡፡ ጌታህ በትንሣኤ ቀን በዚያ በእርሱ ይለያዩበት በነበሩት ነገር በመካከላቸው በእርግጥ ይፈርዳል፡፡ وَآتَيْنَاهُ‍‍م‍ْ بَيِّن‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ مِنَ ا‍لأَمْ‍‍ر‍ِ فَمَا ا‍خْتَلَفُ‍‍و‍‍ا‍ إِلاَّ مِ‍‍ن‍ْ بَعْدِ مَا ج‍‍َ‍ا‍ءَهُمُ ا‍لْعِلْمُ بَغْيا‍ً بَيْنَهُمْ إِ‍نّ‍‍َ رَبَّكَ يَ‍‍ق‍‍ْضِي بَيْنَهُمْ يَوْمَ ا‍لْقِيَ
Thumma Ja`alnāka `Alá Sharī`atin Mina Al-'Amri Fa Attabi`hā Wa Lā Tattabi` 'Ahwā'a Al-Ladhīna Lā Ya`lamūna 045-018 ከዚያም ከነገሩ (ከሃይማኖት) በትክክለኛይቱ ሕግ ላይ አደረግንህ፡፡ ስለዚህ ተከተላት፡፡ የእነዚያንም የማያውቁትን ሕዝቦች ዝንባሌዎች አትከተል፡፡ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ جَعَلْن‍‍َ‍ا‍كَ عَلَى شَ‍‍ر‍‍ِيعَة‍‍‍ٍ مِنَ ا‍لأَمْ‍‍ر‍ِ فَاتَّبِعْهَا وَلاَ تَتَّبِعْ أَهْو‍َا‍ءَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ لاَ يَعْلَم‍‍ُ‍و‍نَ
'Innahum Lan Yughnū `Anka Mina Al-Lahi Shay'āan Wa 'Inna Až-Žālimīna Ba`đuhum 'Awliyā'u Ba`đin Wa Allāhu Wa Līyu Al-Muttaqīna 045-019 እነርሱ ከአላህ (ቅጣት) ምንንም ከአንተ አይገፈትሩልህምና፡፡ በደለኞም ከፊላቸው የከፊሉ ረዳቶች ናቸው፡፡ አላህም የጥንቁቆቹ ረዳት ነው፡፡ إِ‍نّ‍‍َهُمْ لَ‍‍ن‍ْ يُغْنُو‍‍ا‍ عَ‍‍ن‍كَ مِنَ ا‍للَّهِ شَيْئا‍ً وَإِ‍نّ‍‍َ ا‍لظَّالِم‍‍ِ‍ي‍نَ بَعْضُهُمْ أَوْلِي‍‍َ‍ا‍ءُ بَعْض‍‍‍ٍ وَا‍للَّهُ وَلِيُّ ا‍لْمُتَّق‍‍ِ‍ي‍نَ
dhā Başā'iru Lilnnāsi Wa Hudáan Wa Raĥmatun Liqawmin Yūqinūna 045-020 ይሀ (ቁርኣን) ለሰዎች የልብ ብርሃኖች ነው፡፡ ለሚያረጋግጡም ሕዝቦች መሪና እዝነት ነው፡፡ هَذَا بَص‍‍َ‍ا‍ئِ‍‍ر‍ُ لِل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سِ وَهُ‍‍دى‍ً وَرَحْمَة‍‍‍ٌ لِقَوْم‍‍‍ٍ يُوقِن‍‍ُ‍و‍نَ
'Am Ĥasiba Al-Ladhīna Ajtaraĥū As-Sayyi'āti 'An Naj`alahum Kālladhīna 'Āmanū Wa `Amilū Aş-Şāliĥāti Sawā'an Maĥyāhum Wa Mamātuhum Sā'a Mā Yaĥkumūna 045-021 እነዚያ ኀጢአቶችን የሠሩ ሕይወታቸውም ሞታቸውም ትክክል ሲኾን እንደእነዚያ እንደ አመኑትና መልካሞችን እንደሠሩት ልናደርጋቸው ይጠረጥራሉን? (አይጠርጥሩ)፡፡ የሚፈርዱት ምንኛ ከፋ! أَمْ حَسِبَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ ا‍ج‍‍ْتَرَحُو‍‍ا‍ ا‍لسَّيِّئ‍‍َ‍ا‍تِ أَ‍ن‍ْ نَ‍‍ج‍‍ْعَلَهُمْ كَالَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ وَعَمِلُو‍‍ا‍ ا‍لصَّالِح‍‍َ‍ا‍تِ سَو‍َا‍ء‍ً مَحْيَاهُمْ وَمَمَاتُهُمْ س‍‍َ‍ا‍ءَ مَا يَحْكُم‍ Wa Khalaqa Al-Lahu As-Samāwāti Wa Al-'Arđa Bil-Ĥaqqi Wa Litujzá Kullu Nafsin Bimā Kasabat Wa Hum Lā Yužlamūna 045-022 አላህም ሰማያትንና ምድርን (ለችሎታው እንደሚያመለክትባቸውና) ነፍስም ሁሉ በሠራችው ሥራ ትምመነዳ ዘንድ በትክክል ፈጠረ፡፡ እነርሱም አይበደሉም፡፡ وَخَلَقَ ا‍للَّهُ ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضَ بِ‍‍ا‍لْحَقِّ وَلِتُ‍‍ج‍‍ْزَى كُلُّ نَفْس‍‍‍ٍ بِمَا كَسَبَتْ وَهُمْ لاَ يُظْلَم‍‍ُ‍و‍نَ
'Afara'ayta Mani Attakhadha 'Ilahahu Hawāhu Wa 'Ađallahu Al-Lahu `Alá `Ilmin Wa Khatama `Alá Sam`ihi Wa Qalbihi Wa Ja`ala `Alá Başarihi Ghishāwatan Faman Yahdīhi Min Ba`di Al-Lahi 'Afalā Tadhakkarūna 045-023 ዝንባሌውን አምላኩ አድርጎ የያዘውን፣ አላህም ከዕውቀት ጋር ያጠመመውን፣ በጆሮውና በልቡ ላይም ያተመበትን፣ በዓይኑም ላይ ሺፋን ያደረገበትን ሰው አየህን! ታዲያ ከአላህ በኋላ የሚያቀናው ማነው? አትገሠጹምን? أَفَرَأَيْتَ مَنِ ا‍تَّخَذَ إِلَهَهُ هَو‍َا‍هُ وَأَضَلَّهُ ا‍للَّهُ عَلَى عِلْم‍‍‍ٍ وَخَتَمَ عَلَى سَمْعِهِ وَقَلْبِهِ وَجَعَلَ عَلَى بَصَ‍‍ر‍‍ِهِ غِشَاوَة‍‍‍ً فَمَ‍‍ن‍ْ يَهْد‍ِي‍هِ مِ‍‍ن‍ْ بَعْدِ ا‍للَّهِ أَفَلاَ تَذَكَّر‍ُو‍نَ
Wa Qālū Mā Hiya 'Illā Ĥayātunā Ad-Dunyā Namūtu Wa Naĥyā Wa Mā Yuhlikunā 'Illā Ad-Dahru Wa Mā Lahum Bidhālika Min `Ilmin 'In Hum 'Illā Yažunnūna 045-024 እርሷም (ሕይወት) የቅርቢቱ ሕይወታችን እንጅ ሌላ አይደለችም፡፡ آ«እንሞታለን፤ ሕያውም እንኾናለን፡፡ ከጊዜም (ማለፍ) በስተቀር ሌላ አያጠፋንምآ» አሉ፡፡ ለእነርሱም በዚህ (በሚሉት) ምንም ዕውቀት የላቸውም፡፡ እነርሱ የሚጠራጠሩ እንጅ ሌላ አይደሉም፡፡ وَقَالُو‍‍ا‍ مَا هِيَ إِلاَّ حَيَاتُنَا ا‍لدُّ‍‍ن‍‍ْيَا نَم‍‍ُ‍و‍تُ وَنَحْيَا وَمَا يُهْلِكُنَ‍‍ا إِلاَّ ا‍لدَّهْرُ وَمَا لَهُ‍‍م‍ْ بِذَلِكَ مِنْ عِلْم‍‍‍ٍ إِنْ هُمْ إِلاَّ يَظُ‍‍ن‍ّ‍‍ُ‍و‍نَ
Wa 'Idhā Tutlá `Alayhim 'Āyātunā Bayyinātin Mā Kāna Ĥujjatahum 'Illā 'An Qālū A'tū Bi'ābā'inā 'In Kuntum Şādiqīna 045-025 አንቀጾቻችንም ግልጾች ኾነው በእነርሱ ላይ በተነበቡላቸው ጊዜ ክርክራቸው آ«እውነተኞች እንደ ኾናችሁ አባቶቻችንን አምጡآ» ማለት እንጅ ሌላ አልነበረም፡፡ وَإِذَا تُتْلَى عَلَيْهِمْ آيَاتُنَا بَيِّن‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ مَا ك‍‍َ‍ا‍نَ حُجَّتَهُمْ إِلاَّ أَ‍ن‍ْ قَالُو‍‍ا‍ ا‍ئْتُو‍‍ا‍ بِآب‍‍َ‍ا‍ئِنَ‍‍ا إِ‍ن‍ْ كُ‍‍ن‍تُمْ صَادِق‍‍ِ‍ي‍نَ
Quli Al-Lahu Yuĥyīkum Thumma Yumītukum Thumma Yajma`ukum 'Ilá Yawmi Al-Qiyāmati Lā Rayba Fīhi Wa Lakinna 'Akthara An-Nāsi Lā Ya`lamūna 045-026 آ«አላህ ሕያው ያደርጋችኋል፤ ከዚያም ይገድላችኋል፣ ከዚያም ወደ ትንሣኤ ቀን ይሰበስባችኋል፡፡ በእርሱ ጥርጥር የለበትም፡፡ ግን አብዛኛዎቹ ሰዎች አያውቁምآ» በላቸው፡፡ قُلِ ا‍للَّهُ يُحْيِيكُمْ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ يُمِيتُكُمْ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ يَ‍‍ج‍‍ْمَعُكُمْ إِلَى يَوْمِ ا‍لْقِيَامَةِ لاَ رَيْبَ ف‍‍ِ‍ي‍هِ وَلَكِ‍‍ن‍ّ‍‍َ أَكْثَرَ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سِ لاَ يَعْلَم‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Lillahi Mulku As-Samāwāti Wa Al-'Arđi Wa Yawma Taqūmu As-Sā`atu Yawma'idhin Yakhsaru Al-Mubţilūna 045-027 የሰማያትና የምድር ግዛት የአላህ ብቻ ነው፡፡ ሰዓቲቱም በምትቆምበት ቀን ያን ጊዜ አጥፊዎች ሁሉ ይከስራሉ፡፡ وَلِلَّهِ مُلْكُ ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضِ وَيَوْمَ تَق‍‍ُ‍و‍مُ ا‍لسَّاعَةُ يَوْمَئِذ‍ٍ يَخْسَرُ ا‍لْمُ‍‍ب‍‍ْطِل‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Tará Kulla 'Ummatinthiyatan Kullu 'Ummatin Tud`á 'Ilá Kitābihā Al-Yawma Tujzawna Mā Kuntum Ta`malūna 045-028 ሕዝብንም ሁሉ ተንበርካኪ ኾና ታያታለህ፡፡ ሕዝብ ሁሉ ወደ መጽሐፏ ትጥጠራለች፡፡ آ«ዛሬ ትሠሩት የነበራችሁትን ነገር ትመነዳላችሁآ» (ይባላሉ)፡፡ وَتَرَى كُلَّ أُ‍مّ‍‍َة‍‍‍ٍ جَاثِيَة‍‍‍ً كُلُّ أُ‍مّ‍‍َة‍‍‍ٍ تُ‍‍د‍‍ْعَى إِلَى كِتَابِهَا ا‍لْيَوْمَ تُ‍‍ج‍‍ْزَوْنَ مَا كُ‍‍ن‍تُمْ تَعْمَل‍‍ُ‍و‍نَ
dhā Kitābunā Yanţiqu `Alaykum Bil-Ĥaqqi 'Innā Kunnā Nastansikhu Mā Kuntum Ta`malūna 045-029 ይህ መጽሐፋችን ነው፡፡ በእናንተ ላይ በእውነት ይናገራል፡፡ እኛ ያንን ትሠሩት የነበራችሁትን እናስገለብጥ ነበርን (ይባላሉ)፡፡ هَذَا كِتَابُنَا يَ‍‍ن‍طِقُ عَلَيْكُ‍‍م‍ْ بِ‍‍ا‍لْحَقِّ إِ‍نّ‍‍َا كُ‍‍ن‍ّ‍‍َا نَسْتَ‍‍ن‍سِخُ مَا كُ‍‍ن‍تُمْ تَعْمَل‍‍ُ‍و‍نَ
Fa'ammā Al-Ladhīna 'Āmanū Wa `Amilū Aş-Şāliĥāti Fayudkhiluhum Rabbuhum Fī Raĥmatihi Dhālika Huwa Al-Fawzu Al-Mubīnu 045-030 እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩትማ ጌታቸው በእዝነቱ ውስጥ ያገባቸዋል፡፡ ይህ እርሱ ግልጽ የኾነ ማግኘት ነው፡፡ فَأَ‍مّ‍‍َا ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ وَعَمِلُو‍‍ا‍ ا‍لصَّالِح‍‍َ‍ا‍تِ فَيُ‍‍د‍‍ْخِلُهُمْ رَبُّهُمْ فِي رَحْمَتِهِ ذَلِكَ هُوَ ا‍لْفَوْزُ ا‍لْمُب‍‍ِ‍ي‍نُ
Wa 'Ammā Al-Ladhīna Kafarū 'Afalam Takun 'Āyātī Tutlá `Alaykum Fāstakbartum Wa Kuntum Qawmāan Mujrimīna 045-031 እነዚያም የካዱትማ (ለእነርሱ ይባላሉ) آ«አንቀጾቼ በእናንተ ላይ ይነበቡ አልነበሩምን? ኮራችሁም፡፡ ከሓዲዎች ሕዝቦችም ነበራችሁ፡፡آ» وَأَ‍مّ‍‍َا ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُو‍ا‍ أَفَلَمْ تَكُ‍‍ن‍ْ آيَاتِي تُتْلَى عَلَيْكُمْ فَاسْتَكْبَرْتُمْ وَكُ‍‍ن‍تُمْ قَوْما‍ً مُ‍‍ج‍‍ْ‍‍ر‍‍ِم‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa 'Idhā Qīla 'Inna Wa`da Al-Lahi Ĥaqqun Wa As-Sā`atu Lā Rayba Fīhā Qultum Mā Nadrī Mā As-Sā`atu 'In Nažunnu 'Illā Žannāan Wa Mā Naĥnu Bimustayqinīna 045-032 آ«የአላህ ቀጠሮ እውነት ነው፡፡ ሰዓቲቱም በእርሷ (መምጣት) ጥርጥር የለም፡፡آ» በተባለ ጊዜም آ«ሰዓቲቱ ምን እንደ ኾነች አናውቅም፡፡ መጠራጠርን የምንጠራጠር እንጅ ሌላ አይደለንም፡፡ እኛም አረጋጋጮች አይደለንምآ» አላችሁ፡፡ وَإِذَا ق‍‍ِ‍ي‍لَ إِ‍نّ‍‍َ وَعْدَ ا‍للَّهِ حَقّ‍‍‍ٌ وَا‍لسَّاعَةُ لاَ رَيْبَ فِيهَا قُلْتُ‍‍م‍ْ مَا نَ‍‍د‍‍ْ‍ر‍‍ِي مَا ا‍لسَّاعَةُ إِ‍ن‍ْ نَظُ‍‍ن‍ّ‍‍ُ إِلاَّ ظَ‍‍ن‍ّ‍‍ا‍ً وَمَا نَحْنُ بِمُسْتَيْقِن‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Badā Lahum Sayyi'ātu Mā `Amilū Wa Ĥāqa Bihim Mā Kānū Bihi Yastahzi'ūn 045-033 የሠሩዋቸውም ኀጢአቶች ለእነርሱ ይገለጹላቸዋል፡፡ ያም በእርሱ ይሳለቁበት የነበሩት ቅጣት በእነርሱ ላይ ይወርድባቸዋል፡፡ وَبَدَا لَهُمْ سَيِّئ‍‍َ‍ا‍تُ مَا عَمِلُو‍‍ا‍ وَح‍‍َ‍ا‍قَ بِهِ‍‍م‍ْ مَا كَانُو‍‍ا‍ بِهِ يَسْتَهْزِئ‍‍ُ‍ون
Wa Qīla Al-Yawma Nansākum Kamā Nasītum Liqā'a Yawmikumdhā Wa Ma'wākumu An-Nāru Wa Mā Lakum Min Nāşirīna 045-034 آ«ይህንንም ቀናችሁን መገናኘትን እንደ ረሳችሁ ዛሬ እንረሳችኋለን፡፡ (እንተዋችኋለን)፡፡ መኖሪያችሁም እሳት ናት፡፡ ለእናንተም ከረዳቶች ምንም የላችሁምآ» ይባላል፡፡ وَق‍‍ِ‍ي‍لَ ا‍لْيَوْمَ نَ‍‍ن‍سَاكُمْ كَمَا نَسِيتُمْ لِق‍‍َ‍ا‍ءَ يَوْمِكُمْ هَذَا وَمَأْوَاكُمُ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍رُ وَمَا لَكُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ نَاصِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ
Dhālikum Bi'annakum Attakhadhtum 'Āyāti Al-Lahi Huzūan Wa Gharratkumu Al-Ĥayāatu Ad-Dunyā Fālyawma Lā Yukhrajūna Minhā Wa Lā Hum Yusta`tabūna 045-035 ይህ እናንተ የአላህን አንቀጾች መቀለጃ አድርጋችሁ በመያዛችሁና ቅርቢቱም ሕይወት ስለአታለለቻችሁ ነው፤ (ይባላሉ)፡፡ ዛሬ ከእርሷ አይወጥጡም፤ እነርሱም በወቀሳ አይታለፉም፡፡ ذَلِكُ‍‍م‍ْ بِأَ‍نّ‍‍َكُمْ ا‍تَّخَذْتُمْ آي‍‍َ‍ا‍تِ ا‍للَّهِ هُز‍ُو‍ا‍ً وَغَرَّتْكُمُ ا‍لْحَي‍‍َ‍ا‍ةُ ا‍لدُّ‍‍ن‍‍ْيَا فَالْيَوْمَ لاَ يُخْرَج‍‍ُ‍و‍نَ مِنْهَا وَلاَ هُمْ يُسْتَعْتَب‍‍ُ‍و‍نَ
Falillāhi Al-Ĥamdu Rabbi As-Samāwāti Wa Rabbi Al-'Arđi Rabbi Al-`Ālamīna 045-036 ምስጋናም ለአላህ ለሰማያት ጌታ ለምድርም ጌታ ለዓለማት ጌታ የተገባው ነው፡፡ فَلِلَّهِ ا‍لْحَمْدُ رَبِّ ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَرَبِّ ا‍لأَرْضِ رَبِّ ا‍لْعَالَم‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Lahu Al-Kibriyā'u Fī As-Samāwāti Wa Al-'Arđi Wa Huwa Al-`Azīzu Al-Ĥakīmu 045-037 ኩራትም በሰማያትም በምድርም ለእርሱ ብቻ ነው፡፡ እርሱም አሸነፊው ጥበበኛው ነው፡፡ وَلَهُ ا‍لْكِ‍‍ب‍‍ْ‍‍ر‍‍ِي‍‍َ‍ا‍ءُ فِي ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضِ وَهُوَ ا‍لْعَز‍ِي‍زُ ا‍لْحَك‍‍ِ‍ي‍مُ
Next Sūrah