31) Sūrat Luqn

Printed format

31) سُورَة لُقْمَان

'Alif-Lām-Mīm 031-001 አ.ለ.መ. (አሊፍ ላም ሚም)፡፡ أَلِف-لَام-مِيم
Tilka 'Āyātu Al-Kitābi Al-Ĥakīmi 031-002 ይህች ጥበብ ከተመላው መጽሐፍ አንቀጾች ናት፡፡ تِلْكَ آي‍‍َ‍ا‍تُ ا‍لْكِت‍‍َ‍ا‍بِ ا‍لْحَك‍‍ِ‍ي‍مِ
Hudáan Wa Raĥmatan Lilmuĥsinīna 031-003 ለበጎ አድራጊዎች መሪና እዝነት ስትኾን፡፡ هُ‍‍دى‍ً وَرَحْمَة‍‍‍ً لِلْمُحْسِن‍‍ِ‍ي‍نَ
Al-Ladhīna Yuqīmūna Aş-Şalāata Wa Yu'utūna Az-Zakāata Wa Hum Bil-'Ākhirati Hum Yūqinūna 031-004 ለእነዚያ ሶላትን አስተካክለው ለሚያደርሱት፣ ዘካንም ለሚሰጡት፣ እነርሱም በመጨረሻይቱ ዓለም እነርሱ የሚያረጋግጡ ለሆኑት፡፡ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ يُقِيم‍‍ُ‍و‍نَ ا‍لصَّلاَةَ وَيُؤْت‍‍ُ‍و‍نَ ا‍لزَّك‍‍َ‍ا‍ةَ وَهُ‍‍م‍ْ بِ‍‍ا‍لآخِرَةِ هُمْ يُوقِن‍‍ُ‍و‍نَ
'Ūlā'ika `Alá Hudáan Min Rabbihim Wa 'Ūlā'ika Humu Al-Mufliĥūna 031-005 እነዚያ ከጌታቸው በሆነ ቅን መንገድ ላይ ናቸው፡፡ እነዚያም እነርሱ ምኞታቸውን ያገኙ ናቸው፡፡ أ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ عَلَى هُ‍‍دى‍ً مِ‍‍ن‍ْ رَبِّهِمْ وَأ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ هُمُ ا‍لْمُفْلِح‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Mina An-Nāsi Man Yashtarī Lahwa Al-Ĥadīthi Liyuđilla `An Sabīli Al-Lahi Bighayri `Ilmin Wa Yattakhidhahā Huzūan 'Ūla'ika Lahum `Adhābun Muhīnun 031-006 ከሰዎችም ያለ ዕውቀት ሆኖ ከአላህ መንገድ ሊያሳስትና ማላገጫ አድርጎ ሊይዛት አታላይ ወሬን የሚገዛ አልለ፡፡ እነዚያ ለእነርሱ አዋራጅ ቅጣት አላቸው፡፡ وَمِنَ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سِ مَ‍‍ن‍ْ يَشْتَ‍‍ر‍‍ِي لَهْوَ ا‍لْحَد‍ِي‍ثِ لِيُضِلَّ عَ‍‍ن‍ْ سَب‍‍ِ‍ي‍لِ ا‍للَّهِ بِغَيْ‍‍ر‍ِ عِلْم‍‍‍ٍ وَيَتَّخِذَهَا هُز‍ُو‍اً أ‍ُ‍ولَئِكَ لَهُمْ عَذ‍َا‍ب‍‍‍ٌ مُه‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٌ
Wa 'Idhā Tutlá `Alayhi 'Āyātunā Wallá Mustakbirāan Ka'an Lam Yasma`hā Ka'anna Fī 'Udhunayhi Waqrāan Fabashshirhu Bi`adhābin 'Alīmin 031-007 አንቀጾቻችንም በእርሱ ላይ በሚነበቡ ጊዜ እንዳልሰማትና በጆሮቹ ድንቁርና እንዳለበት የኮራ ሆኖ ይዞራል፡፡ በአሳማሚ ቅጣትም አብስረው፡፡ وَإِذَا تُتْلَى عَلَيْهِ آيَاتُنَا وَلَّى مُسْتَكْبِرا‍ً كَأَ‍ن‍ْ لَمْ يَسْمَعْهَا كَأَ‍نّ‍‍َ فِ‍‍ي‍ أُذُنَيْهِ وَق‍‍ْرا‍ً فَبَشِّرْهُ بِعَذ‍َا‍بٍ أَل‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٍ
'Inna Al-Ladhīna 'Āmanū Wa `Amilū Aş-Şāliĥāti Lahum Jannātu An-Na`īmi 031-008 እነዚያ ያመኑና መልካሞችንም የሠሩ ለእነርሱ የጸጋ ገነቶች አሏቸው፡፡ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ وَعَمِلُو‍‍ا‍ ا‍لصَّالِح‍‍َ‍ا‍تِ لَهُمْ جَ‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍تُ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َع‍‍ِ‍ي‍مِ
Khālidīna Fīhā Wa`da Al-Lahi Ĥaqqāan Wa Huwa Al-`Azīzu Al-Ĥakīmu 031-009 በእርሷ ውስጥ ዘውታሪዎች ሲሆኑ፤ አላህም እውነተኛን ተስፋ ቃል ገባላቸው፡፡ እርሱም አሸናፊው ጥበበኛው ነው፡፡ خَالِد‍ِي‍نَ فِيهَا وَعْدَ ا‍للَّهِ حَقّا‍ً وَهُوَ ا‍لْعَز‍ِي‍زُ ا‍لْحَك‍‍ِ‍ي‍مُ
Khalaqa As-Samāwāti Bighayri `Amadin Tarawnahā Wa 'Alqá Fī Al-'Arđi Rawāsiya 'An Tamīda Bikum Wa Baththa Fīhā Min Kulli Dābbatin Wa 'Anzalnā Mina As-Samā'i Mā'an Fa'anbatnā Fīhā Min Kulli Zawjin Karīmin 031-010 ሰማያትን ያለምታዩዋት አዕማድ (ምሰሶዎች) ፈጠረ፡፡ በምድርም ውስጥ በእናንተ እንዳታረገርግ ተራራዎችን ጣለ፡፡ በእርሷም ላይ ከተንቀሳቃሽ ሁሉ በተነ፡፡ ከሰማይም ውሃን አወረድን፡፡ በእርሷም ውስጥ ከመልካም ዓይነት ሁሉ አበቀልን፡፡ خَلَقَ ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ بِغَيْ‍‍ر‍ِ عَمَد‍ٍ تَرَوْنَهَا وَأَلْقَى فِي ا‍لأَرْضِ رَوَاسِيَ أَ‍ن‍ْ تَم‍‍ِ‍ي‍دَ بِكُمْ وَبَثَّ فِيهَا مِ‍‍ن‍ْ كُلِّ دَا‍بَّة‍‍‍ٍ وَأَن‍زَلْنَا مِنَ ا‍لسَّم‍‍َ‍ا‍ءِ م‍‍َ‍ا&z
dhā Khalqu Al-Lahi Fa'arūnī Mādhā Khalaqa Al-Ladhīna Min Dūnihi Bali Až-Žālimūna Fī Đalālin Mubīnin 031-011 ይህ የአላህ ፍጡር ነው፡፡ እነዚያ ከእርሱ ሌላ ያሉት ምንን እንደፈጠሩ እስኪ አሳዩኝ፡፡ በእውነቱ በዳዮቹ በግልጽ ጥመት ውስጥ ናቸው፡፡ هَذَا خَلْقُ ا‍للَّهِ فَأَرُونِي مَاذَا خَلَقَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ مِ‍‍ن‍ْ دُونِهِ بَلِ ا‍لظَّالِم‍‍ُ‍و‍نَ فِي ضَلاَل‍‍‍ٍ مُب‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٍ
Wa Laqad 'Ātaynā Luqmāna Al-Ĥikmata 'Ani Ashkur Lillahi Wa Man Yashkur Fa'innamā Yashkuru Linafsihi Wa Man Kafara Fa'inna Al-Laha Ghanīyun Ĥamīdun 031-012 ለሉቅማንም ጥበብን በእርግጥ ሰጠነው፡፡ (አልነውም)፡- آ«አላህን አመስግን፡፡آ» ያመሰገነም ሰው የሚያመሰግነው ለራሱ ብቻ ነው፡፡ የካደም ሰው (በራሱ ላይ ነው)፡፡ አላህ ተብቃቂ ምስጉን ነውና፡፡ وَلَقَ‍‍د‍ْ آتَيْنَا لُ‍‍ق‍‍ْم‍‍َ‍ا‍نَ ا‍لْحِكْمَةَ أَنِ ا‍شْكُرْ لِلَّهِ وَمَ‍‍ن‍ْ يَشْكُرْ فَإِ‍نّ‍‍َمَا يَشْكُرُ لِنَفْسِهِ وَمَ‍‍ن‍ْ كَفَرَ فَإِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ غَنِيٌّ حَم‍‍ِ‍ي‍‍د‍ٌ
Wa 'Idh Qāla Luqmānu Liābnihi Wa Huwa Ya`ižuhu Yā Bunayya Lā Tushrik Bil-Lahi 'Inna Ash-Shirka Lažulmun `Ažīmun 031-013 ሉቅማንም ለልጁ እርሱ የሚገሥጸው ሲኾን آ«ልጄ ሆይ! በአላህ (ጣዖትን) አታጋራ፡፡ ማጋራት ታላቅ በደል ነውናآ» ያለውን (አስታውስ)፡፡ وَإِذْ ق‍‍َ‍ا‍لَ لُ‍‍ق‍‍ْم‍‍َ‍ا‍نُ لِا‍ب‍‍ْنِهِ وَهُوَ يَعِظُهُ يَابُنَيَّ لاَ تُشْ‍‍ر‍‍ِكْ بِ‍‍ا‍للَّهِ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لشِّرْكَ لَظُلْمٌ عَظ‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Wa Waşşaynā Al-'Insāna Biwālidayhi Ĥamalat/hu 'Ummuhu Wahnāan `Alá Wahnin Wa Fişāluhu Fī `Āmayni 'Ani Ashkur Lī Wa Liwālidayka 'Ilayya Al-Maşīru 031-014 ሰውንም በወላጆቹ (በጎ እንዲያደርግ) በጥብቅ አዘዝነው፡፡ እናቱ ከድካም በላይ በሆነ ድካም አረገዘችው፡፡ ጡት መጣያውም በሁለት ዓመት ውስጥ ነው፡፡ ለእኔም ለወላጆችህም አመስግን በማለት (አዘዝነው)፡፡ መመለሻው ወደኔ ነው፡፡ وَوَصَّيْنَا ا‍لإِن‍س‍‍َ‍ا‍نَ بِوَالِدَيْهِ حَمَلَتْهُ أُ‍مّ‍‍ُهُ وَهْناً عَلَى وَهْن‍‍‍ٍ وَفِصَالُهُ فِي عَامَيْنِ أَنِ ا‍شْكُرْ لِي وَلِوَالِدَيْكَ إِلَيَّ ا‍لْمَص‍‍ِ‍ي‍‍ر‍ُ
Wa 'In Jāhadāka `Alá 'An Tushrika Bī Mā Laysa Laka Bihi `Ilmun Falā Tuţi`humā Wa Şāĥibhumā Fī Ad-Dunyā Ma`rūfāan Wa Attabi` Sabīla Man 'Anāba 'Ilayya Thumma 'Ilayya Marji`ukum Fa'unabbi'ukum Bimā Kuntum Ta`malūna 031-015 ለአንተ በእርሱ ዕውቀት የሌለህን ነገር በእኔ እንድታጋራ ቢታገሉህም አትታዘዛቸው፡፡ በቅርቢቱም ዓለም፤ በመልካም ሥራ ተወዳጃቸው፡፡ ወደእኔም የተመለሰን ሰው መንገድ ተከተል፡፡ ከዚያም መመለሻችሁ ወደእኔ ነው፡፡ ትሠሩት የነበራችሁትንም ሁሉ እነግራችኋለሁ፤ (አልነው)፡፡ وَإِ‍ن‍ْ جَاهَد‍َا‍كَ عَلى أَ‍ن‍ْ تُشْ‍‍ر‍‍ِكَ بِي مَا لَيْسَ لَكَ بِهِ عِلْم‍‍‍ٌ فَلاَ تُطِعْهُمَا وَصَاحِ‍‍ب‍‍ْهُمَا فِي ا‍لدُّ‍‍ن‍‍ْيَا مَعْرُوفا‍ً وَا‍تَّبِعْ سَب‍‍ِ‍ي‍لَ مَنْ أَن‍ Yā Bunayya 'Innahā 'In Takun Mithqāla Ĥabbatin Min Khardalin Fatakun Fī Şakhratin 'Aw Fī As-Samāwāti 'Aw Fī Al-'Arđi Ya'ti Bihā Al-Lahu 'Inna Al-Laha Laţīfun Khabīrun 031-016 (ሉቅማንም አለ) آ«ልጄ ሆይ! እርሷ የሰናፍጭ ቅንጣት ክብደት ያህል ብትሆንና በቋጥኝ ውስጥ ወይም በሰማያት ውስጥ ወይም በምድር ውስጥ ብትሆን አላህ ያመጣታል፡፡ አላህ ሩኅሩኅ ውስጥ ዐዋቂ ነውና፡፡ يَابُنَيَّ إِ‍نّ‍‍َهَ‍‍ا إِ‍ن‍ْ تَكُ‍‍ن‍ْ مِثْق‍‍َ‍ا‍لَ حَبَّة‍‍‍ٍ مِنْ خَرْدَل‍‍‍ٍ فَتَكُ‍‍ن‍ْ فِي صَخْرَةٍ أَوْ فِي ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ أَوْ فِي ا‍لأَرْضِ يَأْتِ بِهَا ا‍للَّهُ إِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ لَط‍‍ِ‍ي‍فٌ خَب‍‍ِ‍ي‍ر Yā Bunayya 'Aqimi Aş-Şalāata Wa 'Mur Bil-Ma`rūfi Wa Anha `Ani Al-Munkari Wa Aşbir `Alá Mā 'Aşābaka 'Inna Dhālika Min `Azmi Al-'Umūri 031-017 آ«ልጄ ሆይ! ሶላትን አስተካክለህ ስገድ፡፡ በበጎ ነገርም እዘዝ፡፡ ከሚጠላም ሁሉ ከልክል፡፡ በሚያገኝህም መከራ ላይ ታገስ፡፡ ይህ በምር ከሚያዙ ነገሮች ነው፡፡ يَابُنَيَّ أَقِمِ ا‍لصَّلاَةَ وَأْمُرْ بِ‍‍ا‍لْمَعْر‍ُو‍فِ وَا‍نْهَ عَنِ ا‍لْمُ‍‍ن‍كَ‍‍ر‍ِ وَا‍صْبِرْ عَلَى مَ‍‍ا‍ أَصَابَكَ إِ‍نّ‍‍َ ذَلِكَ مِنْ عَزْمِ ا‍لأُم‍‍ُ‍و‍ر‍ِ
Wa Lā Tuşa``ir Khaddaka Lilnnāsi Wa Lā Tamshi Fī Al-'Arđi Maraĥāan 'Inna Al-Laha Lā Yuĥibbu Kulla Mukhtālin Fakhūrin 031-018 آ«ጉንጭህንም (በኩራት) ከሰዎች አታዙር፡፡ በምድርም ላይ ተንበጥርረህ አትሂድ፡፡ አላህ ተንበጥራሪን ጉረኛን ሁሉ አይወድምና፡፡ وَلاَ تُصَعِّرْ خَدَّكَ لِل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سِ وَلاَ تَمْشِ فِي ا‍لأَرْضِ مَرَحا‍ً إِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ لاَ يُحِبُّ كُلَّ مُخْت‍‍َ‍ا‍ل‍‍‍ٍ فَخ‍‍ُ‍و‍ر‍ٍ
qşid Fī Mashyika Wa Aghđuđ Min Şawtika 'Inna 'Ankara Al-'Aşwāti Laşawtu Al-Ĥamīri 031-019 آ«በአካኼድህም መካከለኛ ኹን፡፡ ከድምጽህም ዝቅ አድርግ፡፡ ከድምጾች ሁሉ አስከፊው የአህዮች ድምጽ ነውና፡፡آ» وَا‍ق‍‍ْصِ‍‍د‍ْ فِي مَشْيِكَ وَا‍غْضُضْ مِ‍‍ن‍ْ صَوْتِكَ إِ‍نّ‍‍َ أَن‍كَرَ ا‍لأَصْو‍َا‍تِ لَصَوْتُ ا‍لْحَم‍‍ِ‍ي‍رِ
'Alam Taraw 'Anna Al-Laha Sakhkhara Lakum Mā Fī As-Samāwāti Wa Mā Fī Al-'Arđi Wa 'Asbagha `Alaykum Ni`amahu Žāhiratan Wa Bāţinatan Wa Mina An-Nāsi Man Yujādilu Fī Al-Lahi Bighayri `Ilmin Wa Lā Hudáan Wa Lā Kitābin Munīrin 031-020 አላህ በሰማያት ያለውንና በምድርም ያለውን ሁሉ ለእናንተ ያገራላችሁ ጸጋዎቹንም ግልጽም ድብቅም ሲኾኑ የሞላላችሁ መኾኑን አታዩምን? ከሰዎችም ያለ ዕውቀትና ያለ መሪ፣ ያለግልጽ መጽሐፍም በአላህ የሚከራከር አልለ፡፡ أَلَمْ تَرَوْا أَ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ سَخَّرَ لَكُ‍‍م‍ْ مَا فِي ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَمَا فِي ا‍لأَرْضِ وَأَسْبَغَ عَلَيْكُمْ نِعَمَهُ ظَاهِرَة‍‍‍ً وَبَاطِنَة‍‍‍ً وَمِنَ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سِ مَ‍‍ن‍ْ يُجَادِلُ فِي ا‍للَّهِ بِغَيْ‍‍ر‍ِ
Wa 'Idhā Qīla Lahumu Attabi`ū Mā 'Anzala Al-Lahu Qālū Bal Nattabi`u Mā Wajadnā `Alayhi 'Ābā'anā 'Awalaw Kāna Ash-Shayţānu Yad`ūhum 'Ilá `Adhābi As-Sa`īri 031-021 ለእነርሱም አላህ ያወረደውን ተከተሉ በተባሉ ጊዜ አይደለም በእርሱ ላይ አባቶቻችንን ያገኘንበትን እንከተላለን ይላሉ፡፡ ሰይጣን ወደ እሳት ቅጣት የሚጠራቸው ቢሆንም (ይከተሉዋቸዋልን?) وَإِذَا ق‍‍ِ‍ي‍لَ لَهُمُ ا‍تَّبِعُو‍‍ا‍ مَ‍‍ا‍ أَن‍زَلَ ا‍للَّهُ قَالُو‍‍ا‍ بَلْ نَتَّبِعُ مَا وَجَ‍‍د‍‍ْنَا عَلَيْهِ آب‍‍َ‍ا‍ءَنَ‍‍ا‍ أَوَلَوْ ك‍‍َ‍ا‍نَ ا‍لشَّيْط‍‍َ‍ا‍نُ يَ‍‍د‍‍ْعُوهُمْ إِلَى عَذ‍َا‍بِ ا‍لسَّع‍ Wa Man Yuslim Wajhahu 'Ilá Al-Lahi Wa Huwa Muĥsinun Faqadi Astamsaka Bil-`Urwati Al-Wuthqá Wa 'Ilá Al-Lahi `Āqibatu Al-'Umūri 031-022 እርሱ መልካም ሠሪ ሆኖ ፊቱን ወደ አላህ የሚሰጥም ሰው ጠንካራን ገመድ በእርግጥ ጨበጠ፡፡ የነገሩም ሁሉ ፍጻሜ ወደ አላህ ነው፡፡ وَمَ‍‍ن‍ْ يُسْلِمْ وَج‍‍ْهَهُ إِلَى ا‍للَّهِ وَهُوَ مُحْسِن‍‍‍ٌ فَقَدِ ا‍سْتَمْسَكَ بِ‍‍ا‍لْعُرْوَةِ ا‍لْوُثْقَى وَإِلَى ا‍للَّهِ عَاقِبَةُ ا‍لأُم‍‍ُ‍و‍ر‍ِ
Wa Man Kafara Falā Yaĥzunka Kufruhu 'Ilaynā Marji`uhum Fanunabbi'uhum Bimā `Amilū 'Inna Al-Laha `Alīmun Bidhāti Aş-Şudūri 031-023 የካደም ሰው ክህደቱ አያሳዝንህ፡፡ መመለሻቸው ወደኛ ነው፤ የሠሩትንም ሁሉ እንነግራቸዋለን፡፡ አላህ በልቦች ውስጥ ያለን ሁሉ ያውቃልና፡፡ وَمَ‍‍ن‍ْ كَفَرَ فَلاَ يَحْزُ‍ن‍‍ْكَ كُفْرُهُ إِلَيْنَا مَرْجِعُهُمْ فَنُنَبِّئُهُ‍‍م‍ْ بِمَا عَمِلُ‍‍و‍‍ا‍ إِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ عَل‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ بِذ‍َا‍تِ ا‍لصُّد‍ُو‍ر‍ِ
Numatti`uhum Qalīlāan Thumma Nađţarruhum 'Ilá `Adhābin Ghalīžin 031-024 ጥቂትን እናጣቅማቸዋለን፡፡ ከዚያም ወደ ብርቱ ቅጣት እናስገድዳቸዋለን፡፡ نُمَتِّعُهُمْ قَلِيلا‍ً ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ نَضْطَرُّهُمْ إِلَى عَذ‍َا‍بٍ غَل‍‍ِ‍ي‍ظ‍‍‍ٍ
Wa La'in Sa'altahum Man Khalaqa As-Samāwāti Wa Al-'Arđa Layaqūlunna Al-Lahu Quli Al-Ĥamdu Lillahi Bal 'Aktharuhum Lā Ya`lamūna 031-025 ሰማያትንና ምድርንም የፈጠረ ማን እንደሆነ ብትጠይቃቸው በእርግጥ አላህ ነው ይላሉ፡፡ ምስጋና ለአላህ ይገባው በላቸው፡፡ ይልቁንም አብዛኛዎቹ አያውቁም፡፡ وَلَئِ‍‍ن‍ْ سَأَلْتَهُ‍‍م‍ْ مَنْ خَلَقَ ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضَ لَيَقُولُ‍‍ن‍ّ‍‍َ ا‍للَّهُ قُلِ ا‍لْحَمْدُ لِلَّهِ بَلْ أَكْثَرُهُمْ لاَ يَعْلَم‍‍ُ‍و‍نَ
Lillahi Mā Fī As-Samāwāti Wa Al-'Arđi 'Inna Al-Laha Huwa Al-Ghanīyu Al-Ĥamīdu 031-026 በሰማያትና በምድር ያለው ሁሉ የአላህ ነው፡፡ አላህ እርሱ ተብቃቂ ምስጉን ነው፡፡ لِلَّهِ مَا فِي ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضِ إِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ هُوَ ا‍لْغَنِيُّ ا‍لْحَم‍‍ِ‍ي‍‍د‍ُ
Wa Law 'Annamā Fī Al-'Arđi Min Shajaratin 'Aqlāmun Wa Al-Baĥru Yamudduhu Min Ba`dihi Sab`atu 'Abĥurin Mā Nafidat Kalimātu Al-Lahi 'Inna Al-Laha `Azīzun Ĥakīmun 031-027 ከዛፍም በምድር ያለው ሁሉ ብእሮች ቢሆኑ ኖሮ ባሕሩም ከእርሱ (ማለቅ) በኋላ ሰባት ባህሮች የሚጨመሩለት ሆኖ (ቀለም ቢሆንና ቢጻፍባቸው) የአላህ ቃላት ባላለቀች ነበር፡፡ አላህ አሸናፊ ጥበበኛ ነውና፡፡ وَلَوْ أَ‍نّ‍‍َمَا فِي ا‍لأَرْضِ مِ‍‍ن‍ْ شَجَرَةٍ أَ‍ق‍‍ْلاَم‍‍‍ٌ وَا‍لْبَحْرُ يَمُدُّهُ مِ‍‍ن‍ْ بَعْدِهِ سَ‍‍ب‍‍ْعَةُ أَ‍ب‍‍ْحُر‍ٍ مَا نَفِدَتْ كَلِم‍‍َ‍ا‍تُ ا‍للَّهِ إِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ عَز‍ِي‍زٌ حَك‍‍ِ‍ي‍م‍ Khalqukum Wa Lā Ba`thukum 'Illā Kanafsin Wāĥidatin 'Inna Al-Laha Samī`un Başīrun 031-028 እናንተን መፍጠርና እናንተን መቀስቀስ እንደ አንዲት ነፍስ እንጂ ሌላ አይደለም፡፡ አላህ ሰሚ ተመልካች ነውና፡፡ مَا خَلْقُكُمْ وَلاَ بَعْثُكُمْ إِلاَّ كَنَفْس‍‍‍ٍ وَا‍حِدَة‍‍‍ٍ إِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ سَم‍‍ِ‍ي‍ع‍‍‍ٌ بَص‍‍ِ‍ي‍ر‍ٌ
'Alam Tará 'Anna Al-Laha Yūliju Al-Layla Fī An-Nahāri Wa Yūliju An-Nahāra Fī Al-Layli Wa Sakhkhara Ash-Shamsa Wa Al-Qamara Kullun Yajrī 'Ilá 'Ajalin Musammáan Wa 'Anna Al-Laha Bimā Ta`malūna Khabīrun 031-029 አላህ ሌሊትን በቀን ውስጥ የሚያስገባ፣ ቀንንም በሌሊት ውስጥ የሚያስገባ፣ ፀሐይንና ጨረቃንም የገራ መሆኑን አታይምን? ሁሉም እስከ ተወሰነ ጊዜ ድረስ ይሮጣሉ፡፡ አላህም በምትሠሩት ሁሉ ውስጠ ዐዋቂ ነው፡፡ أَلَمْ تَرَى أَ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ يُولِجُ ا‍للَّيْلَ فِي ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َه‍‍َ‍ا‍ر‍ِ وَيُولِجُ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َه‍‍َ‍ا‍رَ فِي ا‍للَّيْلِ وَسَخَّرَ ا‍لشَّمْسَ وَا‍لْقَمَرَ كُلّ‍‍‍ٌ يَ‍‍ج‍‍ْ‍‍ر‍‍ِDhālika Bi'anna Al-Laha Huwa Al-Ĥaqqu Wa 'Anna Mā Yad`ūna Min Dūnihi Al-Bāţilu Wa 'Anna Al-Laha Huwa Al-`Alīyu Al-Kabīru 031-030 ይህ አላህ እርሱ እውነት ከእርሱም ሌላ የሚግገዙት (ጣዖት) ውሸት በመሆኑና አላህም እርሱ የበላይ ታላቅ በመሆኑ ነው፡፡ ذَلِكَ بِأَ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ هُوَ ا‍لْحَقُّ وَأَ‍نّ‍‍َ مَا يَ‍‍د‍‍ْع‍‍ُ‍و‍نَ مِ‍‍ن‍ْ دُونِهِ ا‍لْبَاطِلُ وَأَ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ هُوَ ا‍لْعَلِيُّ ا‍لْكَب‍‍ِ‍ي‍‍ر‍ُ
'Alam Tará 'Anna Al-Fulka Tajrī Fī Al-Baĥri Bini`mati Al-Lahi Liyuriyakum Min 'Āyātihi 'Inna Fī Dhālika La'āyātin Likulli Şabbārin Shakūrin 031-031 ከአስደናቂ ምልክቶቹ ሊያሳያችሁ መርከቦች በአላህ ችሮታ በባህር ውስጥ የሚንሻለሉ መሆናቸውን አታይምን? በዚህ ውስጥ በጣም ታጋሽ አመስጋኝ ለሆኑ ሁሉ ተዓምራቶች አሉበት፡፡ أَلَمْ تَرَى أَ‍نّ‍‍َ ا‍لْفُلْكَ تَ‍‍ج‍‍ْ‍‍ر‍‍ِي فِي ا‍لْبَحْ‍‍ر‍ِ بِنِعْمَةِ ا‍للَّهِ لِيُ‍‍ر‍‍ِيَكُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ آيَاتِهِ إِ‍نّ‍‍َ فِي ذَلِكَ لَآي‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ لِكُلِّ صَبّ‍‍َ‍ا‍ر‍ٍ شَك‍‍ُ‍و‍ر‍ٍ
Wa 'Idhā Ghashiyahum Mawjun Kālžžulali Da`aw Al-Laha Mukhlişīna Lahu Ad-Dīna Falammā Najjāhum 'Ilá Al-Barri Faminhum Muqtaşidun Wa Mā Yajĥadu Bi'āyātinā 'Illā Kullu Khattārin Kafūrin 031-032 እንደ ጥላዎችም የሆነ ማዕበል በሸፈናቸው ጊዜ አላህን ሃይማኖትን ለእርሱ ብቻ ያጠሩ ሆነው ይጠሩታል፡፡ ወደ የብስም ባዳናቸው ጊዜ ከእነሱ ትክክለኛም አልለ፡፡ (ከእነርሱም የሚክድ አለ)፡፡ በአንቀጾቻችንም አታላይ ከዳተኛ ሁሉ እንጂ ሌላው አይክድም፡፡ وَإِذَا غَشِيَهُ‍‍م‍ْ مَوْج‍‍‍ٌ كَال‍ظُّلَلِ دَعَوْا ا‍للَّهَ مُخْلِص‍‍ِ‍ي‍نَ لَهُ ا‍لدّ‍ِي‍نَ فَلَ‍‍م‍ّ‍‍َا نَجَّاهُمْ إِلَى ا‍لْبَرِّ فَمِنْهُ‍‍م‍ْ مُ‍‍ق‍‍ْتَصِد‍ٌ وَمَا يَ‍‍ج‍‍ْحَدُ بِآيَاتِنَ‍<
Yā 'Ayyuhā An-Nāsu Attaqū Rabbakum Wa Akhshaw Yawmāan Lā Yajzī Wa A-Dun `An Waladihi Wa Lā Mawlūdun Huwa Jāzin `An Wa A-Dihi Shay'āan 'Inna Wa`da Al-Lahi Ĥaqqun Falā Taghurrannakumu Al-Ĥayā Atu Ad-Dunyā Wa Lā Yaghurrannakum Bil-Lahi Al-Gharūru 031-033 እናንተ ሰዎች ሆይ! ጌታችሁን ፍሩ፡፡ ወላጅም ከልጁ (በምንም) የማይጠቅምበትን፤ ተወላጅም እርሱ ወላጅን በምንም ጠቃሚ የማይሆንበትን ቀን ፍሩ፡፡ የአላህ ቀጠሮ እውነት ነውና፡፡ ቅርቢቱም ሕይወት አትሸንግላችሁ፡፡ በአላህም (መታገስ) አታላዩ (ሰይጣን) አያታልላችሁ፡፡ ي‍َا‍أَيُّهَا ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سُ ا‍تَّقُو‍‍ا‍ رَبَّكُمْ وَا‍خْشَوْا يَوْما‍ً لاَ يَ‍‍ج‍‍ْزِي وَا‍لِدٌ عَ‍‍ن‍ْ وَلَدِهِ وَلاَ مَوْل‍‍ُ‍و‍دٌ هُوَ ج‍ 'Inna Al-Laha `Indahu `Ilmu As-Sā`ati Wa Yunazzilu Al-Ghaytha Wa Ya`lamu Mā Fī Al-'Arĥāmi Wa Mā Tadrī Nafsundhā Taksibu Ghadāan Wa Mā Tadrī Nafsun Bi'ayyi 'Arđin Tamūtu 'Inna Al-Laha `Alīmun Khabīrun 031-034 አላህ የሰዓቲቱ ዕውቀት እርሱ ዘንድ ብቻ ነው፡፡ ዝናብንም ያወርዳል፡፡ በማሕፀኖችም ውስጥ ያለን ሁሉ ያውቃል፡፡ ማንኛይቱ ነፍስም ነገ የምትሠራውን አታውቅም፡፡ ማንኛይቱ ነፍስም በየትኛው ምድር እንደምትሞት አታውቅም፡፡ አላህ ዐዋቂ ውስጠ ዐዋቂ ነው፡፡ إِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ عِ‍‍ن‍‍ْدَهُ عِلْمُ ا‍لسَّاعَةِ وَيُنَزِّلُ ا‍لْغَيْثَ وَيَعْلَمُ مَا فِي ا‍لأَرْح‍‍َ‍ا‍مِ وَمَا تَ‍‍د‍‍ْ‍ر‍‍ِي نَفْس‍‍‍ٌ مَاذَا تَكْسِبُ غَدا‍ً وَمَا تَ‍‍د‍‍ْ‍ر‍‍ِي نَفْس‍<
Next Sūrah