20) Sūrat Ţāhā

Printed format

20) سُورَة طَاهَا

Ţāhā 020-001 ጠ.ሀ. (ጣ ሃ) طَاهَا
Mā 'Anzalnā `Alayka Al-Qur'āna Litashqá 020-002 ቁርኣንን ባንተ ላይ እንድትቸገር አላወረድንም፡፡ مَ‍‍ا‍ أَ‍ن‍‍ْزَلْنَا عَلَيْكَ ا‍لْقُرْآنَ لِتَشْقَى
'Illā Tadhkiratan Liman Yakhshá 020-003 ግን አላህን ለሚፈራ ሰው መገሰጫ ይኾን ዘንድ (አወረድነው)፡፡ إِلاَّ تَذْكِرَة‍‍‍ً لِمَ‍‍ن‍ْ يَخْشَى
Tanzīlāan Mimman Khalaqa Al-'Arđa Wa As-Samāwāti Al-`Ulā 020-004 ምድርንና የላይኛዎቹን ሰማያት ከፈጠረ አምላክ ተወረደ፡፡ تَ‍‍ن‍زِيلا‍ً مِ‍‍م‍ّ‍‍َنْ خَلَقَ ا‍لأَرْضَ وَا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ ا‍لْعُلاَ
Ar-Raĥmānu `Alá Al-`Arshi Astawá 020-005 (እርሱ) አልረሕማን ነው በዐርሹ ላይ (ስልጣኑ) ተደላደለ፡፡ ا‍لرَّحْمَنُ عَلَى ا‍لْعَرْشِ ا‍سْتَوَى
Lahu Mā Fī As-Samāwāti Wa Mā Fī Al-'Arđi Wa Mā Baynahumā Wa Mā Taĥta Ath-Thará 020-006 በሰማያት ያለው፣ በምድርም ያለው፣ በመካከላቸውም ያለው፣ ከዐፈር በታችም ያለው ሁሉ የርሱ ብቻ ነው፡፡ لَهُ مَا فِي ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَمَا فِي ا‍لأَرْضِ وَمَا بَيْنَهُمَا وَمَا تَحْتَ ا‍لثَّرَى
Wa 'In Tajhar Bil-Qawli Fa'innahu Ya`lamu As-Sirra Wa 'Akh 020-007 በንግግር ብትጮህ (አላህ ከጩኸቱ የተብቃቃ ነው)፡፡ እርሱ ምስጢርን በጣም የተደበቀንም ያውቃልና፡፡ وَإِ‍ن‍ْ تَ‍‍ج‍‍ْهَرْ بِ‍‍ا‍لْقَوْلِ فَإِ‍نّ‍‍َهُ يَعْلَمُ ا‍لسِّرَّ وَأَخْفَى
Al-Lahu Lā 'Ilāha 'Illā Huwa Lahu Al-'Asmā'u Al-Ĥusná 020-008 አላህ ከእርሱ ሌላ አምላክ የለም፡፡ ለእርሱ መልካሞች የኾኑ ስሞች አልሉት፡፡ ا‍للَّهُ لاَ إِلَهَ إِلاَّ هُوَ لَهُ ا‍لأَسْم‍‍َ‍ا‍ءُ ا‍لْحُسْنَى
Wa Hal 'Atāka Ĥadīthu Mūsá 020-009 የሙሳም ወሬ በእርግጥ መጥቶሃል፡፡ وَهَلْ أَت‍‍َ‍ا‍كَ حَد‍ِي‍ثُ مُوسَى
'Idh Ra'á Nārāan Faqāla Li'hlihi Amkuthū 'Innī 'Ānastu Nārāan La`allī 'Ātīkum Minhā Biqabasin 'Aw 'Ajidu `Alá An-Nāri Hudáan 020-010 እሳትን ባየና ለቤተሰቦቹ፡- (እዚህ) آ«ቆዩ፤ እኔ እሳትን አየሁ፡፡ ከእርሷ ችቦን ላመጣላችሁ፤ ወይም እሳቲቱ ዘንድ መሪን ላገኝ እከጅላለሁآ» ባለጊዜ (አስታውስ)፡፡ إِذْ رَأَى نَارا‍ً فَق‍‍َ‍ا‍لَ لِأهْلِهِ ا‍مْكُثُ‍‍و‍‍ا‍ إِ‍نّ‍‍ِ‍‍ي آنَسْتُ نَارا‍ً لَعَلِّ‍‍ي آتِيكُ‍‍م‍ْ مِنْهَا بِقَبَسٍ أَوْ أَجِدُ عَلَى ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍ر‍ِ هُ‍‍دى‍ً
Falammā 'Atāhā Nūdī Yā Mūsá 020-011 በመጣትም ጊዜ آ«ሙሳ ሆይآ» በማለት ተጠራ፡፡ فَلَ‍‍م‍ّ‍‍َ‍‍ا‍ أَتَاهَا نُودِي يَامُوسَى
'Innī 'Anā Rabbuka Fākhla` Na`layka 'Innaka Bil-Wādi Al-Muqaddasi Ţūáan 020-012 آ«እኔ ጌታህ እኔ ነኝ መጫሚያዎችህንም አውልቅ፡፡ አንተ በተቀደሰው ሸለቆ በጡዋ ነህና፡፡ إِ‍نّ‍‍ِ‍‍ي‍ أَنَا رَبُّكَ فَاخْلَعْ نَعْلَيْكَ إِ‍نّ‍‍َكَ بِ‍‍ا‍لْو‍َا‍دِ ا‍لْمُقَدَّسِ ط‍‍ُ‍و‍ى‍ً
Wa 'Anā Akhtartuka Fāstami` Limā Yūĥá 020-013 آ«እኔም መረጥኩህ፤ የሚወረድልህንም ነገር አዳምጥ፡፡ وَأَنَا ا‍خْتَرْتُكَ فَاسْتَمِعْ لِمَا يُوحَى
'Innanī 'Anā Al-Lahu Lā 'Ilāha 'Illā 'Anā Fā`budnī Wa 'Aqimi Aş-Şalāata Lidhikrī 020-014 آ«እኔ አላህ እኔ ነኝ ያለ እኔ አምላክ የለምና ተገዛኝ፡፡ ሶላትንም (በእርሷ) እኔን ለማውሳት ስገድ፡፡ إِ‍نّ‍‍َنِ‍‍ي‍ أَنَا ا‍للَّهُ لاَ إِلَهَ إِلاَّ أَنَا فَاعْبُ‍‍د‍‍ْنِي وَأَقِمِ ا‍لصَّلاَةَ لِذِكْ‍‍ر‍‍ِي
'Inna As-Sā`ata 'Ātiyatun 'Akādu 'Ukhfīhā Litujzá Kullu Nafsin Bimā Tas`á 020-015 آ«ሰዓቲቱ በእርግጥ መጪናት፡፡ ልደብቃት እቃረባለሁ፡፡ ነፍስ ሁሉ በምትሠራው ነገር ትመነዳ ዘንድ (መጭ ናት)፡፡ إِ‍نّ‍‍َ ا‍لسَّاعَةَ آتِيَةٌ أَك‍‍َ‍ا‍دُ أُخْفِيهَا لِتُ‍‍ج‍‍ْزَى كُلُّ نَفْس‍‍‍ٍ بِمَا تَسْعَى
Falā Yaşuddannaka `Anhā Man Lā Yu'uminu Bihā Wa Attaba`a Hawāhu Fatardá 020-016 آ«በእርሷ የማያምነውና ዝንባሌውን የተከተለውም ሰው ከእርሷ አያግድህ ትጠፋለህና፡፤ فَلاَ يَصُدَّ‍‍ن‍ّ‍‍َكَ عَنْهَا مَ‍‍ن‍ْ لاَ يُؤْمِنُ بِهَا وَا‍تَّبَعَ هَو‍َا‍هُ فَتَرْدَى
Wa Mā Tilka Biyamīnika Yā Mūsá 020-017 آ«ሙሳ ሆይ! ይህችም በቀኝ እጅህ ያለችው ምንድን ናትآ» (ተባለ)፡፡ وَمَا تِلْكَ بِيَمِينِكَ يَامُوسَى
Qāla Hiya `Aşāya 'Atawakka'u `Alayhā Wa 'Ahushshu Bihā `Alá Ghanamī Wa Liya Fīhā Ma'āribu 'Ukh 020-018 آ«እርሷ በትሬ ናት፡፡ በእርሷ ላይ እደገፍባታለሁ፣ በእርሷም ለፍየሎቼ ቅጠልን አረግፍባታለሁ፣ ለእኔም በእርሷ ሌሎች ጉዳዮች አሉኝآ» አለ፡፡ ق‍َا‍لَ هِيَ عَص‍‍َ‍ا‍يَ أَتَوَكَّأُ عَلَيْهَا وَأَهُشُّ بِهَا عَلَى غَنَمِي وَلِيَ فِيهَا مَآ‍ر‍‍ِبُ أُخْرَى
Qāla 'Alqihā Yā Mūsá 020-019 (አላህም) آ«ሙሳ ሆይ! ጣላትآ» አለው፡፡ ق‍َا‍لَ أَلْقِهَا يَامُوسَى
Fa'alqāhā Fa'idhā Hiya Ĥayyatun Tas`á 020-020 ጣላትም፡፡ ወዲያውም እርሷ የምትሮጥ እባብ ኾነች፡፡ فَأَلْقَاهَا فَإِذَا هِيَ حَيَّة‍‍‍ٌ تَسْعَى
Qāla Khudh/hā Wa Lā Takhaf Sanu`īduhā Sīratahā Al-'Ū 020-021 آ«ያዛት፤ አትፍራም፡፡ ወደ መጀመሪያ ጠባይዋ እንመልሳታለንآ» አለው፡፡ ق‍َا‍لَ خُذْهَا وَلاَ تَخَفْ سَنُعِيدُهَا سِيرَتَهَا ا‍لأ‍ُ‍ولَى
Wa Ađmum Yadaka 'Ilá Janāĥika Takhruj Bayđā'a Min Ghayri Sū'in 'Āyatan 'Ukh 020-022 آ«እጅህንም ወደ ብብትህ አግባ፡፡ ሌላ ተዓምር ስትኾን ያለነውር ነጭ ኾና ትወጣለችና፡፡ وَاضْمُمْ يَدَكَ إِلَى جَنَاحِكَ تَخْرُ‍ج‍ْ بَيْض‍‍َ‍ا‍ءَ مِنْ غَيْ‍‍ر‍ِ س‍‍ُ‍و‍ء‍ٍ آيَةً أُخْرَى
Linuriyaka Min 'Āyātinā Al-Kub 020-023 آ«ከተዓምራቶቻችን ታላቋን እናሳይህ ዘንድ (ይህን ሠራን)፡፡ لِنُ‍‍ر‍‍ِيَكَ مِ‍‍ن‍ْ آيَاتِنَا ا‍لْكُ‍‍ب‍‍ْرَى
Adh/hab 'Ilá Fir`awna 'Innahu Ţaghá 020-024 آ«ወደ ፈርዖን ኺድ፡፡ እርሱ ወሰን አልፏልና፡፡آ» ا‍ذْهَ‍‍ب‍ْ إِلَى فِرْعَوْنَ إِ‍نّ‍‍َهُ طَغَى
Qāla Rabbi Ashraĥ Lī Şadrī 020-025 (ሙሳም) አለ آ«ጌታዬ ሆይ! ልቤን አስፋልኝ፡፡ ق‍َا‍لَ رَبِّ ا‍شْرَحْ لِي صَ‍‍د‍‍ْ‍ر‍‍ِي
Wa Yassir Lī 'Amrī 020-026 آ«ነገሬንም ለእኔ አግራልኝ፡፡ وَيَسِّرْ لِ‍‍ي‍ أَمْ‍‍ر‍‍ِي
Wa Aĥlul `Uqdatan Min Lisānī 020-027 آ«ከምላሴም መኮላተፍን ፍታልኝ፡፡ وَاحْلُلْ عُ‍‍ق‍‍ْدَة‍‍‍ً مِ‍‍ن‍ْ لِسَانِي
Yafqahū Qawlī 020-028 آ«ንግግሬን ያውቃሉና፡፡ يَفْقَهُو‍‍ا‍ قَوْلِي
Wa Aj`al Lī Wazīrāan Min 'Ahlī 020-029 آ«ከቤተሰቦቼም ለእኔ ረዳትን አድርግልኝ፡፡ وَا‍ج‍‍ْعَ‍‍ل‍ْ لِي وَزِيرا‍ً مِنْ أَهْلِي
Hārūna 'Akhī 020-030 آ«ሃሩንን ወንድሜን፡፡ هَار‍ُو‍نَ أَخِي
Ashdud Bihi 'Azrī 020-031 آ«ኅይሌን በእርሱ አበርታልኝ፡፡ ا‍شْدُ‍د‍ْ بِهِ أَزْ‍ر‍‍ِي
Wa 'Ashrik/hu Fī 'Amrī 020-032 آ«በነገሬም አጋራው፡፡ وَأَشْ‍‍ر‍‍ِكْهُ فِ‍‍ي‍ أَمْ‍‍ر‍‍ِي
Kay Nusabbiĥaka Kathīrāan 020-033 آ«በብዙ እናጠራህ ዘንድ፡፡ كَيْ نُسَبِّحَكَ كَثِيرا‍ً
Wa Nadhkuraka Kathīrāan 020-034 آ«በብዙም እንድናወሳህ፡፡ وَنَذْكُرَكَ كَثِيرا‍ً
'Innaka Kunta Binā Başīrāan 020-035 آ«አንተ በእኛ ነገር ዐዋቂ ነህና፡፡آ» إِ‍نّ‍‍َكَ كُ‍‍ن‍‍ْتَ بِنَا بَصِيرا‍ً
Qāla Qad 'Ūtīta Su'ulaka Yā Mūsá 020-036 (አላህም) አለ آ«ሙሳ ሆይ! ልመናህን በእርግጥ ተሰጠህ፡፡ ق‍َا‍لَ قَ‍‍د‍ْ أ‍ُ‍وت‍‍ِ‍ي‍تَ سُؤْلَكَ يَامُوسَى
Wa Laqad Manannā `Alayka Marratan 'Ukh 020-037 آ«በሌላም ጊዜ ባንተ ላይ በእርግጥ ለግሰናል፡፡ وَلَقَ‍‍د‍ْ مَنَ‍‍ن‍ّ‍‍َا عَلَيْكَ مَرَّةً أُخْرَى
'Idh 'Awĥaynā 'Ilá 'Ummika Mā Yūĥá 020-038 آ«ወደናትህ በልብ የሚፈስን ነገር ባሳወቅን ጊዜ፡፡ إِذْ أَوْحَيْنَ‍‍ا إِلَى أُ‍مّ‍‍ِكَ مَا يُوحَى
'Ani Aqdhifīhi Fī At-Tābūti Fāqdhifīhi Fī Al-Yammi Falyulqihi Al-Yammu Bis-Sāĥili Ya'khudh/hu `Adūwun Lī Wa`adūwun Lahu Wa 'Alqaytu `Alayka Maĥabbatan Minnī Wa Lituşna`a `Alá `Ayni 020-039 آ«(ሕፃኑን) በሳጥኑ ውስጥ ጣይው፡፡ እርሱንም (ሳጥኑን) በባሕር ላይ ጣይው፡፡ ባሕሩም በዳርቻው ይጣለው፡፡ ለእኔ ጠላት ለእርሱም ጠላት የኾነ ሰው ይይዘዋልና በማለት (ባሳወቅን ጊዜ ለገስንልህ)፡፡ ባንተ ላይም ከእኔ የኾነን መወደድ ጣልኩብህ፡፡ (ልትወደድና) በእኔም ጥበቃ ታድግ ዘንድ፡፡ أَنِ ا‍ق‍‍ْذِف‍‍ِ‍ي‍هِ فِي ا‍لتَّاب‍‍ُ‍و‍تِ فَا‍ق‍‍ْذِف‍‍ِ‍ي‍هِ فِي ا‍لْيَ‍‍م‍ّ‍‍ِ فَلْيُلْقِهِ ا‍لْيَ‍‍م‍ّ‍‍ُ بِ‍‍ا‍
'Idh Tamshī 'Ukhtuka Fataqūlu Hal 'Adullukum `Alá Man Yakfuluhu Faraja`nāka 'Ilá 'Ummika Kay Taqarra `Aynuhā Wa Lā Taĥzana Wa Qatalta Nafsāan Fanajjaynāka Mina Al-Ghammi Wa Fatannāka Futūnāan Falabithta Sinīna Fī 'Ahli Madyana Thumma Ji'ta `Alá Qadarin Yā Mūsá 020-040 آ«እኅትህም በምትኼድና የሚያሳድገውን ሰው ላመላክታችሁን በምትል ጊዜ (መወደድን ጣልኩብህ)፡፡ ወደ እናትህም ዓይንዋ እንዲረጋ (እርሷ) እንዳታዝንም መለስንህ፡፡ ነፍስንም ገደልክ፡፡ ከጭንቅም አዳንንህ፡፡ ፈተናዎችንም ፈተንህ፡፡ በመድየን ቤተሰቦችም ውስጥ (ብዙ) ዓመታትን ተቀመጥክ፡፡ ከዚያም ሙሳ ሆይ! በተወሰነ ጊዜ ላይ መጣህ፡፡ إِذْ تَمْشِ‍‍ي‍ أُخْتُكَ فَتَق‍‍ُ‍و‍لُ هَلْ أَدُلُّكُمْ عَلَى مَ‍‍ن‍ْ يَكْفُلُهُ فَرَجَعْن‍‍َ‍ا‍كَ إِلَى أُ‍مّ‍‍ِكَ كَيْ تَقَرَّ عَيْنُهَا وَلاَ تَحْزَنَ وَقَتَلْتَ نَفْسا‍ً فَنَجَّيْن‍‍َ‍ا‍كَ مِنَ Wa Aşţana`tuka Linafsī 020-041 آ«ለነፍሴም (በመልእክቴ) መረጥኩህ፡፡ وَاصْطَنَعْتُكَ لِنَفْسِي
Adh/hab 'Anta Wa 'Akhūka Bi'āyātī Wa Lā Taniyā Fī Dhikrī 020-042 آ«አንተም ወንድምህም በተዓምራቶቼ ኺዱ፡፡ እኔንም ከማውሳት አትቦዝኑ፡፡ ا‍ذْهَ‍‍ب‍ْ أَ‍ن‍‍ْتَ وَأَخ‍‍ُ‍و‍كَ بِآيَاتِي وَلاَ تَنِيَا فِي ذِكْ‍‍ر‍‍ِي
Adh/habā 'Ilá Fir`awna 'Innahu Ţaghá 020-043 آ«ወደ ፈርዖን ኺዱ፡፡ እርሱ ወሰን አልፏልና፡፡ ا‍ذْهَبَ‍‍ا إِلَى فِرْعَوْنَ إِ‍نّ‍‍َهُ طَغَى
Faqūlā Lahu Qawlāan Layyināan La`allahu Yatadhakkaru 'Aw Yakhshá 020-044 آ«እርሱም ይገሰጽ ወይም ይፈራ ዘንድ፤ ለእርሱ ልዝብን ቃል ተናገሩት፡፡آ» فَقُولاَ لَهُ قَوْلا‍ً لَيِّنا‍ً لَعَلَّهُ يَتَذَكَّرُ أَوْ يَخْشَى
Qālā Rabbanā 'Innanā Nakhāfu 'An Yafruţa `Alaynā 'Aw 'An Yaţghá 020-045 آ«ጌታችን ሆይ! እኛ በእኛ ላይ ክፋት በመሥራት መቸኮሉን ወይም ኩራትን መጨመሩን እንፈራለንآ» አሉ፡፡ قَالاَ رَبَّنَ‍‍ا إِ‍نّ‍‍َنَا نَخ‍‍َ‍ا‍فُ أَ‍ن‍ْ يَفْرُطَ عَلَيْنَ‍‍ا‍ أَوْ أَ‍ن‍ْ يَ‍‍ط‍‍ْغَى
Qāla Lā Takhāfā 'Innanī Ma`akumā 'Asma`u Wa 'Ará 020-046 (አላህም) አለ آ«አትፍሩ፡፡ እኔ በእርግጥ ከእናንተ ጋር ነኝና፡፡ እሰማለሁ፤ አያለሁም፡፡ ق‍َا‍لَ لاَ تَخَافَ‍‍ا إِ‍نّ‍‍َنِي مَعَكُمَ‍‍ا‍ أَسْمَعُ وَأَرَى
Fa'tiyāhu Faqūlā 'Innā Rasūlā Rabbika Fa'arsil Ma`anā Banī 'Isrā'īla Wa Lā Tu`adhdhibhum Qad Ji'nāka Bi'āyatin Min Rabbika Wa As-Salāmu `Alá Mani Attaba`a Al-Hudá 020-047 آ«ወደርሱም ኺዱ፤ በሉትም፡- ‹እኛ የጌታህ መልክተኞች ነን፡፡â€؛ የእስራኤልንም ልጆች ከኛ ጋር ልቀቅ፡፡ አታሰቃያቸውም፡፡ ከጌታህ በኾነው ተዓምር በእርግጥ መጥተንሃልና፡፡ ሰላምም ቀጥታን በተከተለ ሰው ላይ ይኹን፡፡ فَأْتِي‍‍َ‍ا‍هُ فَقُولاَ إِ‍نّ‍‍َا رَسُولاَ رَبِّكَ فَأَرْسِلْ مَعَنَا بَنِ‍‍ي إِسْر‍َا‍ئ‍‍ِ‍ي‍لَ وَلاَ تُعَذِّ‍‍ب‍‍ْهُمْ قَ‍‍د‍ْ جِئْن‍‍َ‍ا‍كَ بِآيَة‍‍‍ٍ مِ‍‍ن‍ْ رَبِّكَ وَا‍لسَّلاَمُ عَلَى مَنِ ا‍تَّبَعَ ا‍لْهُدَى
'Innā Qad 'Ūĥiya 'Ilaynā 'Anna Al-`Adhāba `Alá Man Kadhdhaba Wa Tawallá 020-048 آ«እኛ ቅጣቱ ባስተባበለና እምቢ ባለ ሰው ላይ ነው ማለት በእርግጥ ተወረደልን፡፡آ» إِ‍نّ‍‍َا قَ‍‍د‍ْ أ‍ُ‍وحِيَ إِلَيْنَ‍‍ا‍ أَ‍نّ‍‍َ ا‍لْعَذ‍َا‍بَ عَلَى مَ‍‍ن‍ْ كَذَّبَ وَتَوَلَّى
Qāla Faman Rabbukumā Yā Mūsá 020-049 (ፈርዖንም) آ«ሙሳ ሆይ! ጌታችሁ ማነውآ» አለ፡፡ ق‍َا‍لَ فَمَ‍‍ن‍ْ رَبُّكُمَا يَامُوسَى
Qāla Rabbunā Al-Ladhī 'A`ţá Kulla Shay'in Khalqahu Thumma Hadá 020-050 آ«ጌታችን ያ ለፍጥረቱ ነገርን ሁሉ (የሚያስፈልገውን) የሰጠ ከዚያም የመራው ነውآ» አለው፡፡ ق‍َا‍لَ رَبُّنَا ا‍لَّذِي أَعْطَى كُلَّ شَيْءٍ خَلْقَهُ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ هَدَى
Qāla Famā Bālu Al-Qurūni Al-'Ū 020-051 (ፈርዖንም) آ«የመጀመሪያይቱ ዘመናት ሕዝቦች ኹኔታ ምንድን ነውآ» አለ፡፡ ق‍َا‍لَ فَمَا ب‍‍َ‍ا‍لُ ا‍لْقُر‍ُو‍نِ ا‍لأ‍ُ‍ولَى
Qāla `Ilmuhā `Inda Rabbī Fī Kitābin Lā Yađillu Rabbī Wa Lā Yan 020-052 (ሙሳም) آ«ዕውቀትዋ እጌታዬ ዘንድ በመጽሐፍ የተመዘገበ ነው፡፡ ጌታዬ አይሳሳትም አይረሳምምآ» አለው፡፡ ق‍َا‍لَ عِلْمُهَا عِ‍‍ن‍‍ْدَ رَبِّي فِي كِت‍‍َ‍ا‍ب‍‍‍ٍ لاَ يَضِلُّ رَبِّي وَلاَ يَ‍‍ن‍سَى
Al-Ladhī Ja`ala Lakumu Al-'Arđa Mahdāan Wa Salaka Lakum Fīhā Subulāan Wa 'Anzala Mina As-Samā'i Mā'an Fa'akhrajnā Bihi 'Azwājāan Min Nabātin Shattá 020-053 (እርሱ) ያ ምድርን ለእናንተ ምንጣፍ ያደረገላችሁ፣ በእርሷም ውስጥ ለእናንተ መንገድን ያገራላችሁ፣ ውሃንም ከሰማይ ያወረደ ነው (አለ)፡፡ በርሱም ከተለያየ በቃይ ዓይነቶችን አወጣንላችሁ፡፡ ا‍لَّذِي جَعَلَ لَكُمُ ا‍لأَرْضَ مَهْدا‍ً وَسَلَكَ لَكُمْ فِيهَا سُبُلا‍ً وَأَن‍زَلَ مِنَ ا‍لسَّم‍‍َ‍ا‍ءِ م‍‍َ‍ا‍ء‍ً فَأَخْرَ‍ج‍‍ْنَا بِهِ أَزْوَاجا‍ً مِ‍‍ن‍ْ نَب‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ شَتَّى
Kulū Wa Ar`aw 'An`āmakum 'Inna Fī Dhālika La'āyātin Li'wlī An-Nuhá 020-054 ብሉ እንስሳዎቻችሁንም አግጡ፤ (ባዮች ኾነን አወጣንላችሁ)፡፡ በዚህ ውስጥ ለአእምሮ ባለቤቶች በእርግጥ ተዓምራት አለበት፡፡ كُلُو‍‍ا‍ وَا‍رْعَوْا أَنْعَامَكُمْ إِ‍نّ‍‍َ فِي ذَلِكَ لَآي‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ لِأوْلِي ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍ُهَى
Minhā Khalaqnākum Wa Fīhā Nu`īdukum Wa Minhā Nukhrijukum Tāratan 'Ukh 020-055 ከእርሷ (ከምድር) ፈጠርናችሁ፡፡ በእርሷም ውስጥ እንመልሳችኋለን፡፡ ከእርሷም በሌላ ጊዜ እናወጣችኋለን፡፡ مِنْهَا خَلَ‍‍ق‍‍ْنَاكُمْ وَفِيهَا نُعِيدُكُمْ وَمِنْهَا نُخْ‍‍ر‍‍ِجُكُمْ تَارَةً أُخْرَى
Wa Laqad 'Araynāhu 'Āyātinā Kullahā Fakadhdhaba Wa 'Abá 020-056 ተዓምራቶቻችንንም ሁሏንም (ለፈርዖን) በእርግጥ አሳየነው፡፡ አስተባበለም፡፡ እምቢም አለ፡፡ وَلَقَ‍‍د‍ْ أَرَيْن‍‍َ‍ا‍هُ آيَاتِنَا كُلَّهَا فَكَذَّبَ وَأَبَى
Qāla 'Aji'tanā Litukhrijanā Min 'Arđinā Bisiĥrika Yā Mūsá 020-057 آ«ከምድራችን በድግምትህ ልታወጣን መጣህብን ሙሳ ሆይ!آ» አለ፡፡ ق‍َا‍لَ أَجِئْتَنَا لِتُخْ‍‍ر‍‍ِجَنَا مِنْ أَرْضِنَا بِسِحْ‍‍ر‍‍ِكَ يَامُوسَى
Falana'tiyannaka Bisiĥrin Mithlihi Fāj`al Baynanā Wa Baynaka Maw`idāan Lā Nukhlifuhu Naĥnu Wa Lā 'Anta Makānāan Sūáan 020-058 آ«መሰሉንም ድግምት እናመጣብሃለን፡፡ በእኛና ባንተም መካከል እኛም አንተም የማንጥሰው የኾነ ቀጠሮን በመካከለኛ ስፍራ አድርግልንآ» አለ፡፡ فَلَنَأْتِيَ‍‍ن‍ّ‍‍َكَ بِسِحْر‍ٍ مِثْلِهِ فَا‍ج‍‍ْعَلْ بَيْنَنَا وَبَيْنَكَ مَوْعِدا‍ً لاَ نُخْلِفُهُ نَحْنُ وَلاَ أَ‍ن‍‍ْتَ مَكَانا‍ً س‍‍ُ‍و‍ى‍ً
Qāla Maw`idukum Yawmu Az-Zīnati Wa 'An Yuĥshara An-Nāsu Đuĥáan 020-059 آ«ቀጠሯችሁ በማጌጫው ቀን ሰዎቹም በረፋድ በሚሰበሰቡበት ነውآ» አለ፡፡ ق‍َا‍لَ مَوْعِدُكُمْ يَوْمُ ا‍لزِّينَةِ وَأَ‍ن‍ْ يُحْشَرَ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سُ ضُحى‍ً
Fatawallá Fir`awnu Fajama`a Kaydahu Thumma 'Atá 020-060 ፈርዖንም ዞረ፡፡ ተንኮሉንም ሰበሰበ፡፡ ከዚያም መጣ፡፡ فَتَوَلَّى فِرْعَوْنُ فَجَمَعَ كَيْدَهُ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ أَتَى
Qāla Lahum Mūsá Waylakum Lā Taftarū `Alá Al-Lahi Kadhibāan Fayusĥitakum Bi`adhābin Wa Qad Khāba Mani Aftará 020-061 ሙሳ ለእነሱ አላቸው آ«ወዮላችሁ በአላህ ላይ ውሸትን አትቅጠፉ፡፡ በቅጣት ያጠፋችኋልና፡፡ የቀጠፈም ሰው በእርግጥ አፈረ፡፡آ» ق‍َا‍لَ لَهُ‍‍م‍ْ مُوسَى وَيْلَكُمْ لاَ تَفْتَرُوا‍ عَلَى ا‍للَّهِ كَذِبا‍ً فَيُسْحِتَكُ‍‍م‍ْ بِعَذ‍َا‍ب‍‍‍ٍ وَقَ‍‍د‍ْ خ‍‍َ‍ا‍بَ مَنِ ا‍فْتَرَى
Fatanāza`ū 'Amrahum Baynahum Wa 'Asarrū An-Naj 020-062 (ድግምተኞቹ) በመካከላቸውም ነገራቸውን ተጨቃጨቁ፡፡ ውይይትንም ደበቁ፡፡ فَتَنَازَعُ‍‍و‍‍ا‍ أَمْرَهُ‍‍م‍ْ بَيْنَهُمْ وَأَسَرُّوا‍ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍‍ج‍‍ْوَى
Qālū 'In Hadhāni Lasāĥirāni Yurīdāni 'An Yukhrijākum Min 'Arđikum Bisiĥrihimā Wa Yadh/habā Biţarīqatikumu Al-Muth 020-063 آ«እነዚህ በእርግጥ ደጋሚዎች ናቸው፡፡ ከምድራችሁ በድግምታቸው ሊያወጧችሁ በላጪቱንም መንገዳችሁን ሊያስወግዱባችሁ ይሻሉآ» አሉ፡፡ قَالُ‍‍و‍‍ا‍ إِنْ هَذ‍َا‍نِ لَسَاحِر‍َا‍نِ يُ‍‍ر‍‍ِيد‍َا‍نِ أَ‍ن‍ْ يُخْ‍‍ر‍‍ِجَاكُ‍‍م‍ْ مِنْ أَرْضِكُ‍‍م‍ْ بِسِحْ‍‍ر‍‍ِهِمَا وَيَذْهَبَا بِطَ‍‍ر‍‍ِيقَتِكُمُ ا‍لْمُثْلَى
Fa'ajmi`ū Kaydakum Thumma A'tū Şaffāan Wa Qad 'Aflaĥa Al-Yawma Mani Asta`lá 020-064 آ«ተንኮላችሁንም አጠንክሩ፡፡ ከዚያም ተሰልፋችሁ ኑ፡፡ ዛሬ ያሸነፈም ሰው ምኞቱን አገኘآ» (ተባባሉ)፡፡ فَأَ‍ج‍‍ْمِعُو‍‍ا‍ كَيْدَكُمْ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ ا‍ئْتُو‍‍ا‍ صَفّا‍ً وَقَ‍‍د‍ْ أَفْلَحَ ا‍لْيَوْمَ مَنِ ا‍سْتَعْلَى
Qālū Yā Mūsá 'Immā 'An Tulqiya Wa 'Immā 'An Nakūna 'Awwala Man 'Alqá 020-065 آ«ሙሳ ሆይ! ወይ ትጥላለህ ወይም በመጀመሪያ የምንጥል እንኾናለንآ» (ምረጥ) አሉ፡፡ قَالُو‍‍ا‍ يَامُوسَى إِ‍مّ‍‍َ‍‍ا‍ أَ‍ن‍ْ تُلْقِيَ وَإِ‍مّ‍‍َ‍‍ا‍ أَ‍ن‍ْ نَك‍‍ُ‍و‍نَ أَوَّلَ مَنْ أَلْقَى
Qāla Bal 'Alqū Fa'idhā Ĥibāluhum Wa `Işīyuhum Yukhayyalu 'Ilayhi Min Siĥrihim 'Annahā Tas`á 020-066 آ«አይደለም ጣሉآ» አላቸው፡፡ ወዲያውም ገመዶቻቸውና ዘንጎቻቸው ከድግምታቸው የተነሳ እነርሱ የሚሮጡ (እባቦች) ኾነው ወደርሱ ተመለሱ፡፡ ق‍َا‍لَ بَلْ أَلْقُو‍‍ا‍ فَإِذَا حِبَالُهُمْ وَعِصِيُّهُمْ يُخَيَّلُ إِلَيْهِ مِ‍‍ن‍ْ سِحْ‍‍ر‍‍ِهِمْ أَ‍نّ‍‍َهَا تَسْعَى
Fa'awjasa Fī Nafsihi Khīfatan Mūsá 020-067 ሙሳም በነፍሱ ውስጥ ፍርሃትን አሳደረ፡፡ فَأَوْجَسَ فِي نَفْسِهِ خِيفَة‍‍‍ً مُوسَى
Qulnā Lā Takhaf 'Innaka 'Anta Al-'A`lá 020-068 آ«አትፍራ አንተ የበላዩ አንተ ነህናآ» አልነው፡፡ قُلْنَا لاَ تَخَفْ إِ‍نّ‍‍َكَ أَ‍ن‍‍ْتَ ا‍لأَعْلَى
Wa 'Alqi Mā Fī Yamīnika Talqaf Mā Şana`ū 'Innamā Şana`ū Kaydu Sāĥirin Wa Lā Yufliĥu As-Sāĥiru Ĥaythu 'Atá 020-069 آ«በቀኝ እጅህ ያለቸውንም በትር ጣል፡፡ ያንን የሠሩትን ትውጣለችና፡፡ ያ የሠሩት ሁሉ የድግምተኛ ተንኮል ነውና፡፡ ድግምተኛም በመጣበት ስፍራ ሁሉ አይቀናውምآ» (አልን)፡፡ وَأَلْقِ مَا فِي يَمِينِكَ تَلْقَفْ مَا صَنَعُ‍‍و‍‍ا‍ إِ‍نّ‍‍َمَا صَنَعُو‍‍ا‍ كَيْدُ سَاحِر‍ٍ وَلاَ يُفْلِحُ ا‍لسَّاحِ‍‍ر‍ُ حَيْثُ أَتَى
Fa'ulqiya As-Saĥaratu Sujjadāan Qālū 'Āmannā Birabbi Hārūna Wa Mūsá 020-070 ድግምተኞቹም ሰጋጆች ኾነው ወደቁ፡፡ آ«በሃሩንና በሙሳ ጌታ አመንንآ» አሉ፡፡ فَأُلْقِيَ ا‍لسَّحَرَةُ سُجَّدا‍ً قَالُ‍‍و‍‍ا‍ آمَ‍‍ن‍ّ‍‍َا بِرَبِّ هَار‍ُو‍نَ وَمُوسَى
Qāla 'Āmantum Lahu Qabla 'An 'Ādhana Lakum 'Innahu Lakabīrukumu Al-Ladhī `Allamakumu As-Siĥra Fala'uqaţţi`anna 'Aydiyakum Wa 'Arjulakum Min Khilāfin Wa La'uşallibannakum Fī Judhū`i An-Nakhli Wa Lata`lamunna 'Ayyunā 'Ashaddu `Adhābāan Wa 'Abqá 020-071 (ፈርዖንም) آ«ለእናንተ ሳልፈቅድላችሁ በፊት ለእርሱ አመናችሁን እርሱ በእርግጥ ያ ድግምትን ያስተማራችሁ ትልቃችሁ ነው፡፡ እጆቻችሁንና እግሮቻችሁን በማናጋት (ግራናቀኝን በማፈራረቅ) እቆራርጣችኋለሁ፡፡ በዘምባባም ግንዶች ለይ እሰቅላችኋለሁ፡፡ ማንኛችንም ቅጣቱ በጣም ብርቱ የሚቆይም መኾኑን ታውቃላችሁآ» አላቸው፡፡ ق‍َا‍لَ آمَ‍‍ن‍‍ْتُمْ لَهُ قَ‍‍ب‍‍ْلَ أَ‍ن‍ْ آذَنَ لَكُمْ إِ‍نّ‍‍َهُ لَكَبِيرُكُمُ ا‍لَّذِي عَلَّمَكُمُ ا‍لسِّحْرَ فَلَأُقَطِّعَ‍‍ن‍ّ‍‍َ أَيْدِيَكُمْ وَأَرْجُلَكُ‍‍م&z
Qālū Lan Nu'uthiraka `Alá Mā Jā'anā Mina Al-Bayyināti Wa Al-Ladhī Faţaranā Fāqđi Mā 'Anta Qāđin 'Innamā Taqđī Hadhihi Al-Ĥayāata Ad-Dun 020-072 ከመጡልን ታምራቶች ከዚያም ከፈጠረን(አምላክ) ፈጽሞ አንመርጥህም፤ አንተም የምትፈርደውን ፍረድ፤ የምትፈርደው በዚች በአነስተኛይቱ ሕይወት ብቻ ነው አሉ፡፡ قَالُو‍‍ا‍ لَ‍‍ن‍ْ نُؤْثِرَكَ عَلَى مَا ج‍‍َ‍ا‍ءَنَا مِنَ ا‍لْبَيِّن‍‍َ‍ا‍تِ وَا‍لَّذِي فَطَرَنَا فَا‍ق‍‍ْضِ مَ‍‍ا‍ أَ‍ن‍‍ْتَ ق‍‍َ‍ا‍ض‍‍‍ٍ إِ‍نّ‍‍َمَا تَ‍‍ق‍‍ْضِي هَذِهِ ا‍لْحَي‍‍َ‍ا‍ةَ ا‍لدُّ‍‍ن‍‍ْيَا
'Innā 'Āmannā Birabbinā Liyaghfira Lanā Khaţāyānā Wa Mā 'Akrahtanā `Alayhi Mina As-Siĥri Wa Allāhu Khayrun Wa 'Abqá 020-073 آ«ኃጢአቶቻችንንና ከድግምትም በእርሱ ላይ ያስገደድከንን ለእኛ ይምረን ዘንድ እኛ በጌታችን አምነናል፡፡ አላህም በጣም በላጭ ነው፤ (ቅጣቱም) በጣም የሚዘወትር ነውآ» አሉ፡፡ إِ‍نّ‍‍َ‍‍ا آمَ‍‍ن‍ّ‍‍َا بِرَبِّنَا لِيَغْفِ‍‍ر‍َ لَنَا خَطَايَانَا وَمَ‍‍ا‍ أَكْرَهْتَنَا عَلَيْهِ مِنَ ا‍لسِّحْ‍‍ر‍ِ وَا‍للَّهُ خَيْر‍ٌ وَأَ‍ب‍‍ْقَى
'Innahu Man Ya'ti Rabbahu Mujrimāan Fa'inna Lahu Jahannama Lā Yamūtu Fīhā Wa Lā Yaĥyā 020-074 እነሆ ከሓዲ ኾኖ ወደ ጌታው የሚመጣ ሰው ለእርሱ ገሀነም አለችው፡፡ በውስጧም አይሞትም ሕያውም አይኾን፡፡ إِ‍نّ‍‍َهُ مَ‍‍ن‍ْ يَأْتِ رَبَّهُ مُ‍‍ج‍‍ْ‍‍ر‍‍ِما‍ً فَإِ‍نّ‍‍َ لَهُ جَهَ‍‍ن‍ّ‍‍َمَ لاَ يَم‍‍ُ‍و‍تُ فِيهَا وَلاَ يَحْيَا
Wa Man Ya'tihi Mu'umināan Qad `Amila Aş-Şāliĥāti Fa'ūlā'ika Lahumu Ad-Darajātu Al-`Ulā 020-075 በጎ ሥራዎችን በእርግጥ የሠራ ምእመን ኾኖ የመጣውም ሰው እነዚያ ለእነሱ ከፍተኛ ደረጃዎች አሏቸው፡፡ وَمَ‍‍ن‍ْ يَأْتِهِ مُؤْمِنا‍ً قَ‍‍د‍ْ عَمِلَ ا‍لصَّالِح‍‍َ‍ا‍تِ فَأ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ لَهُمُ ا‍لدَّرَج‍‍َ‍ا‍تُ ا‍لْعُلاَ
Jannātu `Adnin Tajrī Min Taĥtihā Al-'Anhāru Khālidīna Fīhā Wa Dhalika Jazā'u Man Tazakká 020-076 ከሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸው የመኖሪያ ገነቶች በውስጣቸው ዘውታሪዎች ሲኾኑ (አሏቸው)፡፡ ይህም የተጥራራ ሰው ምንዳ ነው፡፡ جَ‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍تُ عَ‍‍د‍‍ْن‍‍‍ٍ تَ‍‍ج‍‍ْ‍‍ر‍‍ِي مِ‍‍ن‍ْ تَحْتِهَا ا‍لأَنْه‍‍َ‍ا‍رُ خَالِد‍ِي‍نَ فِيهَا وَذَلِكَ جَز‍َا‍ءُ مَ‍‍ن‍ْ تَزَكَّى
Wa Laqad 'Awĥaynā 'Ilá Mūsá 'An 'Asri Bi`ibādī Fāđrib Lahum Ţarīqāan Al-Baĥri Yabasāan Lā Takhāfu Darakāan Wa Lā Takhshá 020-077 ወደ ሙሳም آ«ባሮቼን ይዘህ በሌሊት ኺድ፡፡ ለእነሱም በባሕር ውስጥ ደረቅ መንገድን አድርግላቸው፡፡ መገኘትን አትፍራ፡፡ (ከመስጠም) አትጨነቅም፡፡آ» ስንል በእርግጥ ላክንበት፡፡ وَلَقَ‍‍د‍ْ أَوْحَيْنَ‍‍ا إِلَى مُوسَى أَنْ أَسْ‍‍ر‍ِ بِعِبَادِي فَاضْ‍‍ر‍‍ِ‍ب‍ْ لَهُمْ طَ‍‍ر‍‍ِيقا‍ً فِي ا‍لْبَحْ‍‍ر‍ِ يَبَسا‍ً لاَ تَخ‍‍َ‍ا‍فُ دَرَكا‍ً وَلاَ تَخْشَى
Fa'atba`ahum Fir`awnu Bijunūdihi Faghashiyahum Mina Al-Yammi Mā Ghashiyahum 020-078 ፈርዖንም ከሰራዊቱ ጋር ኾኖ ተከተላቸው፡፡ ከባህሩም የሚሸፍን ሸፈናቸው፡፡ فَأَتْبَعَهُمْ فِرْعَوْنُ بِجُنُودِهِ فَغَشِيَهُ‍‍م‍ْ مِنَ ا‍لْيَ‍‍م‍ّ‍‍ِ مَا غَشِيَهُمْ
Wa 'Ađalla Fir`awnu Qawmahu Wa Mā Hadá 020-079 ፈርዖንም ሕዝቦቹን አሳሳታቸው፡፡ ቅኑንም መንገድ አልመራቸውም፡፡ وَأَضَلَّ فِرْعَوْنُ قَوْمَهُ وَمَا هَدَى
Yā Banī 'Isrā'īla Qad 'Anjaynākum Min `Adūwikum Wa Wā`adnākum Jāniba Aţūri Al-'Aymana Wa Nazzalnā `Alaykumu Al-Manna Wa As-Salwá 020-080 የእስራኤል ልጆች ሆይ! ከጠላታችሁ በእርግጥ አዳንናችሁ፡፡ በጡርም ቀኝ ጎን ቀጠሮ አደረግንላችሁ፡፡ በእናንተም ላይ መናንና ድርጭትን አወረድንላችሁ፡፡ يَابَنِ‍‍ي إِسْر‍َا‍ئ‍‍ِ‍ي‍لَ قَ‍‍د‍ْ أَن‍جَيْنَاكُ‍‍م‍ْ مِنْ عَدُوِّكُمْ وَوَاعَ‍‍د‍‍ْنَاكُمْ جَانِبَ ا‍لطّ‍‍ُ‍و‍ر‍ِ ا‍لأَيْمَنَ وَنَزَّلْنَا عَلَيْكُمُ ا‍لْمَ‍‍ن‍ّ‍‍َ وَا‍لسَّلْوَى
Kulū Min Ţayyibāti Mā Razaqnākum Wa Lā Taţghaw Fīhi Fayaĥilla `Alaykum Ghađabī Wa Man Yaĥlil `Alayhi Ghađabī Faqad Hawá 020-081 ከሰጠናችሁ ሲሳይ፤ ከመልካሙ ብሉ፡፡ በእርሱም ወሰንን አትለፉ፡፡ ቁጣዬ በእናንተ ላይ ይወርድባችኋልና፡፡ በእርሱም ላይ ቁጣዬ የሚወርድበት ሰው በእርግጥ ይጠፋል፡፡ كُلُو‍‍ا‍ مِ‍‍ن‍ْ طَيِّب‍‍َ‍ا‍تِ مَا رَزَ‍ق‍‍ْنَاكُمْ وَلاَ تَ‍‍ط‍‍ْغَوْا ف‍‍ِ‍ي‍هِ فَيَحِلَّ عَلَيْكُمْ غَضَبِي وَمَ‍‍ن‍ْ يَحْلِلْ عَلَيْهِ غَضَبِي فَقَ‍‍د‍ْ هَوَى
Wa 'Innī Laghaffārun Liman Tāba Wa 'Āmana Wa `Amila Şāliĥāan Thumma Ahtadá 020-082 እኔም ለተጸጸተ፣ ላመነም፣ መልካምንም ለሠራ፣ ከዚያም ለተመራ ሰው በእርግጥ መሓሪ ነኝ፡፡ وَإِ‍نّ‍‍ِي لَغَفّ‍‍َ‍ا‍ر‍ٌ لِمَ‍‍ن‍ْ ت‍‍َ‍ا‍بَ وَآمَنَ وَعَمِلَ صَالِحا‍ً ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ ا‍هْتَدَى
Wa Mā 'A`jalaka `An Qawmika Yā Mūsá 020-083 آ«ሙሳ ሆይ! ከሕዝቦችህ ምን አስቸኮለህምآ» (ተባለ)፡፡ وَمَ‍‍ا‍ أَعْجَلَكَ عَ‍‍ن‍ْ قَوْمِكَ يَامُوسَى
Qāla Hum 'Ūlā'i `Alá 'Atharī Wa `Ajiltu 'Ilayka Rabbi Litarđá 020-084 آ«እነሱ እነዚህ፤ በዱካዬ ላይ ያሉ ናቸው፡፡ ጌታዬ ሆይ! ትወድልንም ዘንድ ወደ አንተ ቸኮልኩآ» አለ፡፡ ق‍َا‍لَ هُمْ أ‍ُ‍ولاَءِ عَلَى أَثَ‍‍ر‍‍ِي وَعَجِلْتُ إِلَيْكَ رَبِّ لِتَرْضَى
Qāla Fa'innā Qad Fatannā Qawmaka Min Ba`dika Wa 'Ađallahumu As-Sāmirīyu 020-085 (አላህ) آ«እኛም ከአንተ በኋላ ሰዎችህን በእርግጥ ፈትተን፡፡ ሳምራዊውም አሳሳታቸውآ» አለው፡፡ ق‍َا‍لَ فَإِ‍نّ‍‍َا قَ‍‍د‍ْ فَتَ‍‍ن‍ّ‍‍َا قَوْمَكَ مِ‍‍ن‍ْ بَعْدِكَ وَأَضَلَّهُمُ ا‍لسَّامِ‍‍ر‍‍ِيُّ
Faraja`a Mūsá 'Ilá Qawmihi Ghađbāna 'Asifāan Qāla Yā Qawmi 'Alam Ya`idkum Rabbukum Wa`dāan Ĥasanāan 'Afaţāla `Alaykumu Al-`Ahdu 'Am 'Aradtum 'An Yaĥilla `Alaykum Ghađabun Min Rabbikum Fa'akhlaftum Maw`idī 020-086 ሙሳም ወደ ሰዎቹ የተቆጣ ያዘነ ኾኖ ተመለሰ፡፡ آ«ሕዝቦቼ ሆይ! ጌታችሁ መልካም ተስፋን አልቀጠራችሁምን ቀጠሮው በእናንተ ላይ ረዘመባችሁንآ» ወይስ በእናንተ ላይ ከጌታችሁ ቅጣት ሊወርድባችሁ ፈለጋችሁና ቀጠሮየን አፈረሳችሁን አላቸው፡፡ فَرَجَعَ مُوسَى إِلَى قَوْمِهِ غَضْب‍‍َ‍ا‍نَ أَسِفا‍ً ق‍‍َ‍ا‍لَ يَاقَوْمِ أَلَمْ يَعِ‍‍د‍‍ْكُمْ رَبُّكُمْ وَعْداً حَسَناً أَفَط‍‍َ‍ا‍لَ عَلَيْكُمُ ا‍لْعَهْدُ أَمْ أَرَ‍د‍‍ْتُمْ أَ‍ن‍ْ يَحِلَّ عَلَيْكُمْ غَضَب‍‍‍ٌ مِ‍‍ن‍ْ رَبِّكُمْ فَأَخْلَفْتُ‍‍م‍ْ مَوْعِدِي
Qālū Mā 'Akhlafnā Maw`idaka Bimalkinā Wa Lakinnā Ĥummilnā 'Awzārāan Min Zīnati Al-Qawmi Faqadhafnāhā Fakadhalika 'Alqá As-Sāmirīyu 020-087 آ«ቀጠሮህን በፈቃዳችን አልጣስንም፡፡ ግን እኛ ከሕዝቦቹ ጌጥ ሸክሞችን ተጫን (በእሳት ላይ) ጣልናትም፡፡ ሳምራዊውም እንደዚሁ ጣለآ» አሉት፡፡ قَالُو‍‍ا‍ مَ‍‍ا‍ أَخْلَفْنَا مَوْعِدَكَ بِمَلْكِنَا وَلَكِ‍‍ن‍ّ‍‍َا حُ‍‍م‍ّ‍‍ِلْنَ‍‍ا‍ أَوْزَارا‍ً مِ‍‍ن‍ْ زِينَةِ ا‍لْقَوْمِ فَقَذَفْنَاهَا فَكَذَلِكَ أَلْقَى ا‍لسَّامِ‍‍ر‍‍ِيُّ
Fa'akhraja Lahum `Ijlāan Jasadāan Lahu Khuwārun Faqālū Hādhā 'Ilahukum Wa 'Ilahu Mūsá Fanasiya 020-088 ለእነሱም አካል የኾነ ጥጃን ለእርሱ መጓጎር ያለውን አወጣላቸው፡፡ (ተከታዮቹ) آ«ይህ አምላካችሁ የሙሳም አምላክ ነው ግን ረሳውآ» አሉም፡፡ فَأَخْرَجَ لَهُمْ عِ‍‍ج‍‍ْلا‍ً جَسَدا‍ً لَهُ خُو‍َا‍ر‍ٌ فَقَالُو‍‍ا‍ هَذَا إِلَهُكُمْ وَإِلَهُ مُوسَى فَنَسِيَ
'Afalā Yarawna 'Allā Yarji`u 'Ilayhim Qawlāan Wa Lā Yamliku Lahum Đarrāan Wa Lā Naf`āan 020-089 ወደእነሱ ንግግርን የማይመልስ ለእነሱም ጉዳትንና ጥቅምን የማይችል መኾኑን አያዩምን أَفَلاَ يَرَوْنَ أَلاَّ يَرْجِعُ إِلَيْهِمْ قَوْلا‍ً وَلاَ يَمْلِكُ لَهُمْ ضَرّا‍ً وَلاَ نَفْعا‍ً
Wa Laqad Qāla Lahum Hārūnu Min Qablu Yā Qawmi 'Innamā Futintum Bihi Wa 'Inna Rabbakumu Ar-Raĥmānu Fa Attabi`ūnī Wa 'Aţī`ū 'Amrī 020-090 ሃሩንም ከዚህ በፊት በእርግጥ አላቸው፡- آ«ሕዝቦቼ ሆይ! (ይህ) በእርሱ የተሞከራችሁበት ብቻ ነው፡፡ ጌታችሁም አልረሕማን ነው፡፡ ተከተሉኝም፡፡ ትዕዛዜንም ስሙ፡፡آ» وَلَقَ‍‍د‍ْ ق‍‍َ‍ا‍لَ لَهُمْ هَار‍ُو‍نُ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلُ يَاقَوْمِ إِ‍نّ‍‍َمَا فُتِ‍‍ن‍تُ‍‍م‍ْ بِهِ وَإِ‍نّ‍‍َ رَبَّكُمُ ا‍لرَّحْمَنُ فَاتَّبِعُونِي وَأَطِيعُ‍‍و‍‍ا‍ أَمْ‍‍ر‍‍ِي
Qālū Lan Nabraĥa `Alayhi `Ākifīna Ĥattá Yarji`a 'Ilaynā Mūsá 020-091 آ«ሙሳ ወደእኛ እስከሚመለስ በእርሱ (መገዛት) ላይ ከመቆየት ፈጽሞ አንወገድምآ» አሉ፡፡ قَالُو‍‍ا‍ لَ‍‍ن‍ْ نَ‍‍ب‍‍ْرَحَ عَلَيْهِ عَاكِف‍‍ِ‍ي‍نَ حَتَّى يَرْجِعَ إِلَيْنَا مُوسَى
Qāla Yā Hārūnu Mā Mana`aka 'Idh Ra'aytahum Đallū 020-092 (ሙሳ) አለ፡- آ«ሃሩን ሆይ! ተሳስተው ባየሃቸው ጊዜ ምን ከለከልህ ق‍َا‍لَ يَاهَار‍ُو‍نُ مَا مَنَعَكَ إِذْ رَأَيْتَهُمْ ضَلُّو‍‍ا‍
'Allā Tattabi`anī 'Afa`aşayta 'Amrī 020-093 آ«እኔን ከመከተል ትዕዛዜን ጣስክንآ» أَلاَّ تَتَّبِعَنِ‍‍ي‍ أَفَعَصَيْتَ أَمْ‍‍ر‍‍ِي
Qāla Yabna'uumma Lā Ta'khudh Biliĥyatī Wa Lā Bira'sī 'Innī Khashītu 'An Taqūla Farraqta Bayna Banī 'Isrā'īla Wa Lam Tarqub Qawlī 020-094 آ«የእናቴ ልጅ ሆይ! ጢሜንም ራሴንም አትያዝ፡፡ እኔ በእስራኤል ልጆች መካከል ለያየህ፤ ቃሌንም አልጠበቅህም ማለትህን ፈራሁآ» አለው፡፡ ق‍َا‍لَ يَ‍‍ب‍‍ْنَؤُ‍مّ‍‍َ لاَ تَأْخُذْ بِلِحْيَتِي وَلاَ بِرَأْسِ‍‍ي إِ‍نّ‍‍ِي خَش‍‍ِ‍ي‍تُ أَ‍ن‍ْ تَق‍‍ُ‍و‍لَ فَرَّ‍‍ق‍‍ْتَ بَيْنَ بَنِ‍‍ي إِسْر‍َا‍ئ‍‍ِ‍ي‍لَ وَلَمْ تَرْقُ‍‍ب‍ْ قَوْلِي
Qāla Famā Khaţbuka Yā Sāmirīyu 020-095 (ሙሳ) آ«ሳምራዊው ሆይ! ነገርህም ምንድን ነውآ» አለ፡፡ ق‍َا‍لَ فَمَا خَ‍‍ط‍‍ْبُكَ يَاسَامِ‍‍ر‍‍ِيُّ
Qāla Başurtu Bimā Lam Yabşurū Bihi Faqabađtu Qabđatan Min 'Athari Ar-Rasūli Fanabadhtuhā Wa Kadhalika Sawwalat Lī Nafsī 020-096 ያላዩትን ነገር አየሁ፡፡ ከመልክተኛው (ከፈረሱ ኮቴ) ዱካም ጭብጥ አፈርን ዘገንኩ፡፡ (በቅርጹ ላይ) ጣልኳትም፡፡ እንደዚሁም ነፍሴ ሸለመችልኝآ» አለ፡፡ ق‍َا‍لَ بَصُرْتُ بِمَا لَمْ يَ‍‍ب‍‍ْصُرُوا‍ بِهِ فَقَبَضْتُ قَ‍‍ب‍‍ْضَة‍‍‍ً مِنْ أَثَ‍‍ر‍ِ ا‍لرَّس‍‍ُ‍و‍لِ فَنَبَذْتُهَا وَكَذَلِكَ سَوَّلَتْ لِي نَفْسِي
Qāla Fādh/hab Fa'inna Laka Fī Al-Ĥayāati 'An Taqūla Lā Misāsa Wa 'Inna Laka Maw`idāan Lan Tukhlafahu Wa Anžur 'Ilá 'Ilahika Al-Ladhī Žalta `Alayhi `Ākifāan Lanuĥarriqannahu Thumma Lanansifannahu Fī Al-Yammi Nasfāan 020-097 አለው آ«ኺድ፤ ላንተም በሕይወትህ (ለአየኸው ሰው ሁሉ) መነካካት የለም ማለት አለህ፡፡ ለአንተም ፈጽሞ የማትጣሰው ቀጠሮ አለህ፡፡ ወደዚያም በእርሱ ላይ ተገዢው ኾነህ ወደ ቆየህበት አምላክህ ተመልከት፡፡ በእርግጥ እናቃጥለዋለን፡፡ ከዚያም በባሕሩ ውስጥ መበተንን እንበትነዋለን፡፡آ» ق‍َا‍لَ فَاذْهَ‍‍ب‍ْ فَإِ‍نّ‍‍َ لَكَ فِي ا‍لْحَي‍‍َ‍ا‍ةِ أَ‍ن‍ْ تَق‍‍ُ‍و‍لَ لاَ مِس‍‍َ‍ا‍سَ وَإِ‍نّ‍‍َ لَكَ مَوْعِدا‍ً لَ‍‍ن‍ْ تُخْلَفَهُ وَ 'Innamā 'Ilahukumu Al-Lahu Al-Ladhī Lā 'Ilāha 'Illā Huwa Wasi`a Kulla Shay'in `Ilmāan 020-098 ጌታችሁ ያ ከእርሱ በቀር ሌላ አምላክ የሌለ የኾነው አላህ ብቻ ነው፡፡ እውቀቱ ነገርን ሁሉ አዳረሰ፡፡ إِ‍نّ‍‍َمَ‍‍ا إِلَهُكُمُ ا‍للَّهُ ا‍لَّذِي لاَ إِلَهَ إِلاَّ هُوَ وَسِعَ كُلَّ شَيْءٍ عِلْما‍ً
Kadhālika Naquşşu `Alayka Min 'Anbā'i Mā Qad Sabaqa Wa Qad 'Ātaynāka Min Ladunnā Dhikrāan 020-099 እንደዚሁ በእርግጥ ካለፉት ወሬዎች ባንተ ላይ እንተርካለን፡፡ ከእኛም ዘንድ ቁረኣንን በእርግጥ ሰጠንህ፡፡ كَذَلِكَ نَقُصُّ عَلَيْكَ مِنْ أَ‍ن‍‍ْب‍‍َ‍ا‍ءِ مَا قَ‍‍د‍ْ سَبَقَ وَقَ‍‍د‍ْ آتَيْن‍‍َ‍ا‍كَ مِ‍‍ن‍ْ لَدُ‍نّ‍‍َا ذِكْرا‍ً
Man 'A`rađa `Anhu Fa'innahu Yaĥmilu Yawma Al-Qiyāmati Wizrāan 020-100 ከእርሱ ያፈገፈገ ሰው እርሱ በትንሣኤ ቀን ከባድን ቅጣት ይሸከማል፡፡ مَنْ أَعْرَضَ عَنْهُ فَإِ‍نّ‍‍َهُ يَحْمِلُ يَوْمَ ا‍لْقِيَامَةِ وِزْرا‍ً
Khālidīna Fīhi Wa Sā'a Lahum Yawma Al-Qiyāmati Ĥiman 020-101 በእርሱ ውስጥ ዘውታሪዎች ኾነው (ይሸከማሉ)፡፡ በትንሣኤም ቀን ለእነሱ የኾነው ሸክም ከፋ! خَالِد‍ِي‍نَ ف‍‍ِ‍ي‍هِ وَس‍‍َ‍ا‍ءَ لَهُمْ يَوْمَ ا‍لْقِيَامَةِ حِمْلا‍ً
Yawma Yunfakhu Fī Aş-Şūri Wa Naĥshuru Al-Mujrimīna Yawma'idhin Zurqāan 020-102 በቀንዱ በሚነፋ ቀን (ሸክማቸው ከፋ)፤ ከሓዲዎችንም በዚያ ቀን (ዓይኖቻቸው) ሰማያዊዎች ሆነው እንሰበስባቸዋለን፡፡ يَوْمَ يُ‍‍ن‍‍ْفَخُ فِي ا‍لصّ‍‍ُ‍و‍ر‍ِ وَنَحْشُرُ ا‍لْمُ‍‍ج‍‍ْ‍‍ر‍‍ِم‍‍ِ‍ي‍نَ يَوْمَئِذ‍ٍ زُرْقا‍ً
Yatakhāfatūna Baynahum 'In Labithtum 'Illā `Ashan 020-103 آ«ዐሥርን (ቀን) እንጂ አልቆያችሁምآ» በመባባል በመካከላቸው ይንሾካሾካሉ፡፡ يَتَخَافَت‍‍ُ‍و‍نَ بَيْنَهُمْ إِ‍ن‍ْ لَبِثْتُمْ إِلاَّ عَشْرا‍ً
Naĥnu 'A`lamu Bimā Yaqūlūna 'Idh Yaqūlu 'Amthaluhum Ţarīqatan 'In Labithtum 'Illā Yawmāan 020-104 በሐሳብ ቀጥተኛው آ«አንድን ቀን እንጅ አልቆያችሁምآ» በሚል ጊዜ የሚሉትን ነገር እኛ ዐዋቂዎች ነን፡፡ نَحْنُ أَعْلَمُ بِمَا يَقُول‍‍ُ‍و‍نَ إِذْ يَق‍‍ُ‍و‍لُ أَمْثَلُهُمْ طَ‍‍ر‍‍ِيقَة‍‍‍ً إِ‍ن‍ْ لَبِثْتُمْ إِلاَّ يَوْما‍ً
Wa Yas'alūnaka `Ani Al-Jibāli Faqul Yansifuhā Rabbī Nasfāan 020-105 ከጋራዎችም ይጠይቁሃል፤ በላቸው آ«ጌታዬ መበተንን ይበትናቸዋል፡፡ وَيَسْأَلُونَكَ عَنِ ا‍لْجِب‍‍َ‍ا‍لِ فَقُلْ يَ‍‍ن‍سِفُهَا رَبِّي نَسْفا‍ً
Fayadharuhā Qā`āan Şafşafāan 020-106 آ«ትክክል ሜዳም ኾና ይተዋታል፡፡ فَيَذَرُهَا قَاعا‍ً صَفْصَفا‍ً
Lā Tará Fīhā `Iwajāan Wa Lā 'Aman 020-107 آ«በርሷ ዝቅታና ከፍታን አታይም፡፡آ» لاَ تَرَى فِيهَا عِوَجا‍ً وَلاَ أَمْتا‍ً
Yawma'idhin Yattabi`ūna Ad-Dā`ī Lā `Iwaja Lahu Wa Khasha`ati Al-'Aşwātu Lilrraĥmani Falā Tasma`u 'Illā Haman 020-108 በዚያ ቀን (ለመሰብሰብ) ጠሪውን ለእርሱ መጣመም የሌለውን መከተል ይከተላሉ፡፡ ድምጾችም ለአልረሕማን ጸጥ ይላሉ፡፡ ስለዚህ ሹክሹክታን እንጂ አትሰማም፡፡ يَوْمَئِذ‍ٍ يَتَّبِع‍‍ُ‍و‍نَ ا‍لدَّاعِي لاَ عِوَجَ لَهُ وَخَشَعَتِ ا‍لأَصْو‍َا‍تُ لِلرَّحْمَنِ فَلاَ تَسْمَعُ إِلاَّ هَمْسا‍ً
Yawma'idhin Lā Tanfa`u Ash-Shafā`atu 'Illā Man 'Adhina Lahu Ar-Raĥmānu Wa Rađiya Lahu Qawlāan 020-109 በዚያ ቀን ለእርሱ አልረሕማን የፈቀደለትንና ለእርሱም ቃልን የወደደለትን ሰው ቢኾን እንጅ ምልጃ (አንድንም) አትጠቅምም፡፡ يَوْمَئِذ‍ٍ لاَ تَ‍‍ن‍فَعُ ا‍لشَّفَاعَةُ إِلاَّ مَنْ أَذِنَ لَهُ ا‍لرَّحْمَنُ وَرَضِيَ لَهُ قَوْلا‍ً
Ya`lamu Mā Bayna 'Aydīhim Wa Mā Khalfahum Wa Lā Yuĥīţūna Bihi `Ilmāan 020-110 በስተፊታቸው ያለውን በስተኋላቸውም ያለውን ሁሉ ያውቃል፡፡ በእርሱም ዕውቀትን አያካብቡም፤ (አያውቁም)፡፡ يَعْلَمُ مَا بَيْنَ أَيْدِيهِمْ وَمَا خَلْفَهُمْ وَلاَ يُحِيط‍‍ُ‍و‍نَ بِهِ عِلْما‍ً
Wa `Anati Al-Wujūhu Lilĥayyi Al-Qayyūmi Wa Qad Khāba Man Ĥamala Žulmāan 020-111 ፊቶችም ሁሉ ሕያው አስተናባሪ ለኾነው (አላህ) ተዋረዱ፡፡ በደልንም የተሸከመ ሰው በእርግጥ ከሰረ፡፡ وَعَنَتِ ا‍لْوُج‍‍ُ‍و‍هُ لِلْحَيِّ ا‍لْقَيّ‍‍ُ‍و‍مِ وَقَ‍‍د‍ْ خ‍‍َ‍ا‍بَ مَنْ حَمَلَ ظُلْما‍ً
Wa Man Ya`mal Mina Aş-Şāliĥāti Wa Huwa Mu'uminun Falā Yakhāfu Žulmāan Wa Lā Hađmāan 020-112 እርሱ አማኝ ኾኖ ከመልካም ሥራዎችም የሠራ ሰው በደልንም መጉደልንም አይፈራም፡፡ وَمَ‍‍ن‍ْ يَعْمَلْ مِنَ ا‍لصَّالِح‍‍َ‍ا‍تِ وَهُوَ مُؤْمِن‍‍‍ٌ فَلاَ يَخ‍‍َ‍ا‍فُ ظُلْما‍ً وَلاَ هَضْما‍ً
Wa Kadhalika 'Anzalnāhu Qur'ānāan `Arabīyāan Wa Şarrafnā Fīhi Mina Al-Wa`īdi La`allahum Yattaqūna 'Aw Yuĥdithu Lahum Dhikrāan 020-113 እንደዚሁም ዐረብኛ ቁርኣን ኾኖ አወረድነው፡፡ አላህንም ይፈሩ ዘንድ ወይም ለእነሱ ግሣጼን ያድስላቸው ዘንድ ከዛቻ ደጋግመን በውስጡ ገለጽን፡፡ وَكَذَلِكَ أَن‍زَلْن‍‍َ‍ا‍هُ قُرْآناً عَرَبِيّا‍ً وَصَرَّفْنَا ف‍‍ِ‍ي‍هِ مِنَ ا‍لْوَع‍‍ِ‍ي‍دِ لَعَلَّهُمْ يَتَّق‍‍ُ‍و‍نَ أَوْ يُحْدِثُ لَهُمْ ذِكْرا‍ً
Fata`ālá Al-Lahu Al-Maliku Al-Ĥaqqu Wa Lā Ta`jal Bil-Qur'āni Min Qabli 'An Yuqđá 'Ilayka Waĥyuhu Wa Qul Rabbi Zidnī `Ilmāan 020-114 እውነተኛው ንጉስ አላህም (ከሓዲዎች ከሚሉት) ላቀ፡፡ ወደ አንተ መወረዱም ከመፈጸሙ በፊት በማንበብ አትቸኩል፡፡ آ«ጌታዬ ሆይ! ዕውቀትንም ጨምርልኝآ» በል፡፡ فَتَعَالَى ا‍للَّهُ ا‍لْمَلِكُ ا‍لْحَقُّ وَلاَ تَعْجَلْ بِ‍‍ا‍لْقُرْآنِ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِ أَ‍ن‍ْ يُ‍‍ق‍‍ْضَى إِلَيْكَ وَحْيُهُ وَقُلْ رَبِّ زِ‍د‍‍ْنِي عِلْما‍ً
Wa Laqad `Ahidnā 'Ilá 'Ādama Min Qablu Fanasiya Wa Lam Najid Lahu `Azmāan 020-115 ወደ አደምም ከዚህ በፊት ኪዳንን በእርግጥ አወረድን፡፡ ረሳም፡፡ ለእርሱም ቆራጥነትን አላገኘንለትም፡፡ وَلَقَ‍‍د‍ْ عَهِ‍‍د‍‍ْنَ‍‍ا إِلَى آدَمَ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلُ فَنَسِيَ وَلَمْ نَجِ‍‍د‍ْ لَهُ عَزْما‍ً
Wa 'Idh Qulnā Lilmalā'ikati Asjudū Li'dama Fasajadū 'Illā 'Iblīsa 'Abá 020-116 ለመላእክትም ለአዳም ስገዱ ባልን ጊዜ (አስታውስ)፡፡ ሰገዱም፤ ኢብሊስ ብቻ ሲቀር እምቢ አለ፡፡ وَإِذْ قُلْنَا لِلْمَلاَئِكَةِ ا‍سْجُدُوا‍ لِأدَمَ فَسَجَدُو‍ا‍ إِلاَّ إِ‍ب‍‍ْل‍‍ِ‍ي‍سَ أَبَى
Faqulnā Yā 'Ādamu 'Inna Hādhā `Adūwun Laka Wa Lizawjika Falā Yukhrijannakumā Mina Al-Jannati Fatashqá 020-117 አልንም آ«አደም ሆይ! ይህ ላንተም ለሚስትህም በእርግጥ ጠላት ነው፡፡ ስለዚህ ከገነት አያውጣችሁ፤ ትለፋለህና፡፡ فَقُلْنَا يَاآدَمُ إِ‍نّ‍‍َ هَذَا عَدُوّ‍ٌ لَكَ وَلِزَوْجِكَ فَلاَ يُخْ‍‍ر‍‍ِجَ‍‍ن‍ّ‍‍َكُمَا مِنَ ا‍لْجَ‍‍ن‍ّ‍‍َةِ فَتَشْقَى
'Inna Laka 'Allā Tajū`a Fīhā Wa Lā Ta`rá 020-118 ለአንተ በእርሷ ውስጥ አለመራብና አለመታረዝ አለህ፡፡ إِ‍نّ‍‍َ لَكَ أَلاَّ تَج‍‍ُ‍و‍عَ فِيهَا وَلاَ تَعْرَى
Wa 'Annaka Lā Tažma'u Fīhā Wa Lā Tađĥá 020-119 አንተም በርሷ ውስጥ አትጠማም፤ ፀሐይም አትተኮስም፡፡ وَأَ‍نّ‍‍َكَ لاَ تَظْمَأُ فِيهَا وَلاَ تَضْحَى
Fawaswasa 'Ilayhi Ash-Shayţānu Qāla Yā 'Ādamu Hal 'Adulluka `Alá Shajarati Al-Khuldi Wa Mulkin Lā Yab 020-120 ሰይጣንም ወደርሱ ጎተጎተ آ«አደም ሆይ! በመዘውተሪያ ዛፍ በማይጠፋ ንግሥናም ላይ ላመላክትህን አለው፡፡ فَوَسْوَسَ إِلَيْهِ ا‍لشَّيْط‍‍َ‍ا‍نُ ق‍‍َ‍ا‍لَ يَاآدَمُ هَلْ أَدُلُّكَ عَلَى شَجَرَةِ ا‍لْخُلْدِ وَمُلْك‍‍‍ٍ لاَ يَ‍‍ب‍‍ْلَى
Fa'akalā Minhā Fabadat Lahumā Saw'ātuhumā Wa Ţafiqā Yakhşifāni `Alayhimā Min Waraqi Al-Jannati Wa `Aşá 'Ādamu Rabbahu Faghawá 020-121 ከእርሷም በልሉ፡፡ ለእነርሱም ኀፍረተ ገላቸው ተገለጸች፡፡ ከገነትም ቅጠል በላያቸው ላይ ይለጥፉ ጀመር፡፡ አደምም የጌታውን ትእዛዝ (ረስቶ) ጣሰ፡፡ (ከፈለገው መዘውተር) ተሳሳተም፡፡ فَأَكَلاَ مِنْهَا فَبَدَتْ لَهُمَا سَوْآتُهُمَا وَطَفِقَا يَخْصِف‍‍َ‍ا‍نِ عَلَيْهِمَا مِ‍‍ن‍ْ وَرَقِ ا‍لْجَ‍‍ن‍ّ‍‍َةِ وَعَصَى آدَمُ رَبَّهُ فَغَوَى
Thumma Ajtabāhu Rabbuhu Fatāba `Alayhi Wa Hadá 020-122 ከዚያም ጌታው መረጠው ከእርሱም ጸጸቱን ተቀበለው መራውም፡፡ ثُ‍‍م‍ّ‍‍َ ا‍ج‍‍ْتَب‍‍َ‍ا‍هُ رَبُّهُ فَت‍‍َ‍ا‍بَ عَلَيْهِ وَهَدَى
Qāla Ahbiţā Minhā Jamī`āan Ba`đukum Liba`đin `Adūwun Fa'immā Ya'tiyannakum Minnī Hudáan Famani Attaba`a Hudāya Falā Yađillu Wa Lā Yashqá 020-123 አላቸው آ«ከፊላችሁም ለከፊሉ ጠላት ሲኾን ሁላችሁም ከእርሷ ውረዱ ከእኔም የኾነ መሪ ቢመጣላችሁ መሪየን የተከተለ አይሳሳትም አይቸገርምም፡፡ ق‍َا‍لَ ا‍هْبِطَا مِنْهَا جَمِيعا‍ً بَعْضُكُمْ لِبَعْضٍ عَدُوّ‍ٌ فَإِ‍مّ‍‍َا يَأْتِيَ‍‍ن‍ّ‍‍َكُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ّ‍‍ِي هُ‍‍دى‍ً فَمَنِ ا‍تَّبَعَ هُد‍َا‍يَ فَلاَ يَضِلُّ وَلاَ يَشْقَى
Wa Man 'A`rađa `An Dhikrī Fa'inna Lahu Ma`īshatan Đankāan Wa Naĥshuruhu Yawma Al-Qiyāmati 'A`má 020-124 آ«ከግሣጼዬም የዞረ ሰው ለእርሱ ጠባብ ኑሮ አለው፡፡ በትንሣኤም ቀን ዕውር ኾኖ እንቀሰቅሰዋለን፡፡ وَمَنْ أَعْرَضَ عَ‍‍ن‍ْ ذِكْ‍‍ر‍‍ِي فَإِ‍نّ‍‍َ لَهُ مَعِيشَة‍‍‍ً ضَ‍‍ن‍كا‍ً وَنَحْشُرُهُ يَوْمَ ا‍لْقِيَامَةِ أَعْمَى
Qāla Rabbi Lima Ĥashartanī 'A`má Wa Qad Kuntu Başīrāan 020-125 آ«ጌታዬ ሆይ! ለምን ዕውር አድርገህ አስነሳኸኝ በእርግጥ የማይ የነበርኩ ስኾንآ» ይላል፡፡ ق‍َا‍لَ رَبِّ لِمَ حَشَرْتَنِ‍‍ي‍ أَعْمَى وَقَ‍‍د‍ْ كُ‍‍ن‍تُ بَصِيرا‍ً
Qāla Kadhālika 'Atatka 'Āyātunā Fanasītahā Wa Kadhalika Al-Yawma Tun 020-126 (ነገሩ) እንደዚሁ ነው፡፡ آ«ታምራታችን መጣችልህ፡፡ ተውካትም፡፡ እንደዚሁም ዛሬ ትተዋለህآ» ይለዋል፡፡ ق‍َا‍لَ كَذَلِكَ أَتَتْكَ آيَاتُنَا فَنَسِيتَهَا وَكَذَلِكَ ا‍لْيَوْمَ تُ‍‍ن‍سَى
Wa Kadhalika Najzī Man 'Asrafa Wa Lam Yu'umin Bi'āyāti Rabbihi Wa La`adhābu Al-'Ākhirati 'Ashaddu Wa 'Abqá 020-127 እንደዚሁም ያጋራንና በጌታው አንቀጾች ያላመነን ሰው እንቀጣዋለን፡፡ የመጨረሻይቱም ዓለም ቅጣት በጣም ብርቱ ሁልጊዜ ዘውታሪም ነው፡፡ وَكَذَلِكَ نَ‍‍ج‍‍ْزِي مَنْ أَسْرَفَ وَلَمْ يُؤْمِ‍‍ن‍ْ بِآي‍‍َ‍ا‍تِ رَبِّهِ وَلَعَذ‍َا‍بُ ا‍لآخِرَةِ أَشَدُّ وَأَ‍ب‍‍ْقَى
'Afalam Yahdi Lahum Kam 'Ahlaknā Qablahum Mina Al-Qurūni Yamshūna Fī Masākinihim 'Inna Fī Dhālika La'āyātin Li'wlī An-Nuhá 020-128 (ቁረይሾች) ከእነሱ በፊት ከክፍለ ዘመናት ሕዝቦች ብዙዎችን ያጠፋን መኾናችን በመኖሪያዎቻቸው የሚኼዱ ኾነው ሳሉ ለእነርሱ አልተገለጸላቸውምን በዚህ ውስጥ ለአእምሮ ባለቤቶች በእርግጥ መልክቶች አሉበት፡፡ أَفَلَمْ يَهْدِ لَهُمْ كَمْ أَهْلَكْنَا قَ‍‍ب‍‍ْلَهُ‍‍م‍ْ مِنَ ا‍لْقُر‍ُو‍نِ يَمْش‍‍ُ‍و‍نَ فِي مَسَاكِنِهِمْ إِ‍نّ‍‍َ فِي ذَلِكَ لَآي‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ لِأوْلِي ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍ُهَى
Wa Lawlā Kalimatun Sabaqat Min Rabbika Lakāna Lizāmāan Wa 'Ajalun Musammáan 020-129 ከጌታህ ያለፈች ቃልና የተወሰነ ጊዜ ባልነበረ ኖሮ (ቅጣቱ አሁኑኑ) የሚይዛቸው ይኾን ነበር፡፡ وَلَوْلاَ كَلِمَة‍‍‍ٌ سَبَقَتْ مِ‍‍ن‍ْ رَبِّكَ لَك‍‍َ‍ا‍نَ لِزَاما‍ً وَأَجَل‍‍‍ٌ مُسَ‍‍م‍ّ‍‍ى‍ً
Fāşbir `Alá Mā Yaqūlūna Wa Sabbiĥ Biĥamdi Rabbika Qabla Ţulū`i Ash-Shamsi Wa Qabla Ghurūbihā Wa Min 'Ānā'i Al-Layli Fasabbiĥ Wa 'Aţrāfa An-Nahāri La`allaka Tarđá 020-130 በሚሉትም ላይ ታገስ፡፡ ጌታህንም ፀሐይ ከመውጣትዋ በፊት ከመግባትዋም በፊት የምታመሰግን ኾነህ አጥራው፤ (ስገድ)፡፡ ከሌሊት ሰዓቶችም በቀን ጫፎችም አጥራው፡፡ (በሚሰጥህ ምንዳ) ልትወድ ይከጀላልና፡፡ فَاصْبِرْ عَلَى مَا يَقُول‍‍ُ‍و‍نَ وَسَبِّحْ بِحَمْدِ رَبِّكَ قَ‍‍ب‍‍ْلَ طُل‍‍ُ‍و‍عِ ا‍لشَّمْسِ وَقَ‍‍ب‍‍ْلَ غُرُوبِهَا وَمِ‍‍ن‍ْ آن‍‍َ‍ا‍ءِ ا‍للَّيْلِ فَسَبِّحْ وَأَ‍ط‍‍ْر‍َا‍فَ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َه‍‍َ‍ا‍ر‍ِ لَعَلَّكَ تَرْضَى
Wa Lā Tamuddanna `Aynayka 'Ilá Mā Matta`nā Bihi 'Azwājāan Minhum Zahrata Al-Ĥayāati Ad-Dunyā Linaftinahum Fīhi Wa Rizqu Rabbika Khayrun Wa 'Abqá 020-131 ዓይኖችህንም ከእነርሱ (ከሰዎቹ) ክፍሎችን በእርሱ ልንፈትናቸው ወደ አጣቀምንበት፤ ወደ ቅርቢቱ ሕይወት ጌጦች አትዘርጋ፡፡ የጌታህ ሲሳይም በጣም በላጭ ዘውታሪም ነው፡፡ وَلاَ تَمُدَّ‍‍ن‍ّ‍‍َ عَيْنَيْكَ إِلَى مَا مَتَّعْنَا بِهِ أَزْوَاجا‍ً مِنْهُمْ زَهْرَةَ ا‍لْحَي‍‍َ‍ا‍ةِ ا‍لدُّ‍‍ن‍يَا لِنَفْتِنَهُمْ ف‍‍ِ‍ي‍هِ وَر‍‍ِزْقُ رَبِّكَ خَيْر‍ٌ وَأَ‍ب‍‍ْقَى
Wa 'Mur 'Ahlaka Biş-Şalāati Wa Aşţabir `Alayhā Lā Nas'aluka Rizqāan Naĥnu Narzuquka Wa Al-`Āqibatu Lilttaq 020-132 ቤተሰብህንም በስግደት እዘዝ፡፡ በእርሷም ላይ ዘውትር፤(ጽና)፡፡ ሲሳይን አንጠይቅህም፡፡ እኛ እንሰጥሃለን፡፡ መልካሚቱ መጨረሻም ለጥንቁቆቹ ናት፡፡ وَأْمُرْ أَهْلَكَ بِ‍‍ا‍لصَّلاَةِ وَا‍صْطَبِرْ عَلَيْهَا لاَ نَسْأَلُكَ ‍ر‍‍ِزْقا‍ً نَحْنُ نَرْزُقُكَ وَا‍لْعَاقِبَةُ لِلتَّ‍‍ق‍‍ْوَى
Wa Qālū Lawlā Ya'tīnā Bi'āyatin Min Rabbihi 'Awalam Ta'tihim Bayyinatu Mā Fī Aş-Şuĥufi Al-'Ū 020-133 آ«ከጌታውም በኾነ ተዓምር አይመጣንምንآ» አሉ በመጀመሪያዎቹ ጽሑፎች ውስጥ ያለችው ማስረጃ አልመጣቻቸውምን وَقَالُو‍‍ا‍ لَوْلاَ يَأْتِينَا بِآيَة‍‍‍ٍ مِ‍‍ن‍ْ رَبِّهِ أَوَلَمْ تَأْتِهِ‍‍م‍ْ بَيِّنَةُ مَا فِي ا‍لصُّحُفِ ا‍لأ‍ُ‍ولَى
Wa Law 'Annā 'Ahlaknāhum Bi`adhābin Min Qablihi Laqālū Rabbanā Lawlā 'Arsalta 'Ilaynā Rasūlāan Fanattabi`a 'Āyātika Min Qabli 'An Nadhilla Wa Nakh 020-134 እኛም ከእርሱ (ከሙሐመድ መላክ) በፊት በቅጣት ባጠፋናቸው ኖሮ آ«ጌታችን ሆይ! ከመዋረዳችንና ከማፈራችን በፊት አንቀጾችህን እንከተል ዘንድ ወደኛ መልከተኛን አትልክም ነበርንآ» ባሉ ነበር፡፡ وَلَوْ أَ‍نّ‍‍َ‍‍ا‍ أَهْلَكْنَاهُ‍‍م‍ْ بِعَذ‍َا‍ب‍‍‍ٍ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِهِ لَقَالُو‍‍ا‍ رَبَّنَا لَوْلاَ أَرْسَلْتَ إِلَيْنَا رَسُولا‍ً فَنَتَّبِعَ آيَاتِكَ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِ أَ‍ن‍ْ نَذِلَّ وَنَخْزَى
Qul Kullun Mutarabbişun Fatarabbaşū Fasata`lamūna Man 'Aşĥābu Aş-Şirāţi As-Sawīyi Wa Mani Ahtadá 020-135 /p> قُلْ كُلّ‍‍‍ٌ مُتَرَبِّص‍‍‍ٌ فَتَرَبَّصُو‍‍ا‍ فَسَتَعْلَم‍‍ُ‍و‍نَ مَنْ أَصْح‍‍َ‍ا‍بُ ا‍لصِّر‍َا‍طِ ا‍لسَّوِيِّ وَمَنِ ا‍هْتَدَى
Next Sūrah