14) Sūrat 'Ibrāhīm

Printed format

14) سُورَة إبرَاهِيم

'Alif-Lām-Rā Kitābun 'Anzalnāhu 'Ilayka Litukhrija An-Nāsa Mina Až-Žulumāti 'Ilá An-Nūr Bi'idhni Rabbihim 'Ilá Şirāţi Al-`Azīzi Al-Ĥamīdi 014-001 አ.ለ.ረ (አሊፍ ላም ራ፤ ይህ ቁርአን) ሰዎችን በጌታቸው ፈቃድ ከጨለማዎች ወደ ብርሃን አሸናፊ ምስጉን ወደ ኾነው፡፡ ጌታ መንገድ ታወጣ ዘንድ ወዳንተ ያወረድነው መጽሐፍ ነው፡፡ أَلِف-لَام-رَا كِت‍‍َ‍ا‍بٌ أَن‍زَلْن‍‍َ‍ا‍هُ إِلَيْكَ لِتُخْ‍‍ر‍‍ِجَ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سَ مِنَ ا‍لظُّلُم‍‍َ‍ا‍تِ إِلَى ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍ُور بِإِذْنِ رَبِّهِمْ إِلَى صِر‍َا‍طِ ا‍لْعَز‍ِي‍زِ ا‍لْحَم‍‍ِ‍ي‍‍د‍ِ
Al-Lahi Al-Ladhī Lahu Mā Fī As-Samāwāti Wa Mā Fī Al-'Arđi Wa Waylun Lilkāfirīna Min `Adhābin Shadīdin 014-002 አላህ ያ በሰማያት ያለው በምድርም ያለው ሁሉ የርሱ ብቻ የኾነ ነው፤ ለከሓዲዎችም ከብርቱ ቅጣት ወዮላቸው፡፡ ا‍للَّهِ ا‍لَّذِي لَهُ مَا فِي ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَمَا فِي ا‍لأَرْضِ وَوَيْل‍‍‍ٌ لِلْكَافِ‍‍ر‍‍ِي‍نَ مِنْ عَذ‍َا‍ب‍‍‍ٍ شَد‍ِي‍‍د‍ٍ
Al-Ladhīna Yastaĥibbūna Al-Ĥayāata Ad-Dunyā `Alá Al-'Ākhirati Wa Yaşuddūna `An Sabīli Al-Lahi Wa Yabghūnahā `Iwajāan 'Ūlā'ika Fī Đalālin Ba`īdin 014-003 እነዚያ የቅርቢቱን ሕይወት ከመጨረሻይቱ ሕይወት ይበልጥ የሚወዱ ከአላህም መንገድ የሚያግዱ መጥመሟንም የሚፈልጉዋት ናቸው፡፡ እነዚያ በሩቅ ስሕተት ውስጥ ናቸው፡፡ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ يَسْتَحِبّ‍‍ُ‍و‍نَ ا‍لْحَي‍‍َ‍ا‍ةَ ا‍لدُّ‍‍ن‍‍ْيَا عَلَى ا‍لآخِرَةِ وَيَصُدّ‍ُو‍نَ عَ‍‍ن‍ْ سَب‍‍ِ‍ي‍لِ ا‍للَّهِ وَيَ‍‍ب‍‍ْغُونَهَا عِوَجاً أ‍ُ‍وْل‍‍َ‍ا‍ئِكَ فِي ضَلاَل‍‍‍ٍ بَع‍‍ِ‍ي‍‍د&zwj
Wa Mā 'Arsalnā Min Rasūlin 'Illā Bilisāni Qawmihi Liyubayyina Lahum Fayuđillu Al-Lahu Man Yashā'u Wa Yahdī Man Yashā'u Wa Huwa Al-`Azīzu Al-Ĥakīmu 014-004 ከመልክተኛ ማንኛውንም ለእነርሱ ያብራራላቸው ዘንድ በወገኖቹ ቋንቋ እንጂ በሌላ አልላክንም፡፡ አላህም የሚሻውን ያጠማል፡፡ የሚሻውንም ያቀናል፡፡ እርሱም አሸናፊው ጥበበኛው ነው፡፡ وَمَ‍‍ا‍ أَرْسَلْنَا مِ‍‍ن‍ْ رَس‍‍ُ‍و‍ل‍‍‍ٍ إِلاَّ بِلِس‍‍َ‍ا‍نِ قَوْمِهِ لِيُبَيِّنَ لَهُمْ فَيُضِلُّ ا‍للَّهُ مَ‍‍ن‍ْ يَش‍‍َ‍ا‍ءُ وَيَهْدِي مَ‍‍ن‍ْ يَش‍‍َ‍ا‍ءُ وَهُوَ ا‍لْعَز‍ِي‍زُ ا‍لْحَك‍‍ِ‍ي‍مُ
Wa Laqad 'Arsalnā Mūsá Bi'āyātinā 'An 'Akhrij Qawmaka Mina Až-Žulumāti 'Ilá An-Nūri Wa Dhakkirhum Bi'ayyāmi Al-Lahi 'Inna Fī Dhālika La'āyātin Likulli Şabbārin Shakūrin 014-005 ሙሳንም ወገኖችህን ከጨለማዎች ወደ ብርሃን አውጣ አላህንም ቀኖች አስገንዝባቸው በማለት በተዓምራታችን በእርግጥ ላክነው፡፡ በዚህ ውስጥ በብዙ ታጋሽና በብዙ አመስጋኝ ለኾኑት ሁሉ በእርግጥ ተዓምራቶች አሉ፡፡ وَلَقَ‍‍د‍ْ أَرْسَلْنَا مُوسَى بِآيَاتِنَ‍‍ا‍ أَنْ أَخْ‍‍ر‍‍ِ‍ج‍ْ قَوْمَكَ مِنَ ا‍لظُّلُم‍‍َ‍ا‍تِ إِلَى ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍ُ‍و‍ر‍ِ وَذَكِّرْهُ‍‍م‍ْ بِأَيّ‍‍َ‍ا‍مِ ا‍للَّهِ إِ‍نّ‍‍َ فِي ذَلِكَ لَآي‍‍َ‍ا‍ت‍ Wa 'Idh Qāla Mūsá Liqawmihi Adhkurū Ni`mata Al-Lahi `Alaykum 'Idh 'Anjākum Min 'Āli Fir`awna Yasūmūnakum Sū'a Al-`Adhābi Wa Yudhabbiĥūna 'Abnā'akum Wa Yastaĥyūna Nisā'akum Wa Fī Dhālikum Balā'un Min Rabbikum `Ažīmun 014-006 ሙሳም ለሕዝቦቹ ባለ ጊዜ (አስታውስ)፤ ከፈርዖን ቤተሰቦች መጥፎን ቅጣት የሚያቀምሱዋችሁ ወንዶች ልጆቻችሁንም የሚያርዱ ሴቶቻችሁንም የሚተዉ ሲኾኑ በአዳንናችሁ ጊዜ በእናንተ ላይ (የዋለላችሁን) የአላህን ጸጋ አስታውሱ፡፡ በዚህም ከጌታችሁ የኾነ ታላቅ ፈተና አለበት፡፡ وَإِذْ ق‍‍َ‍ا‍لَ مُوسَى لِقَوْمِهِ ا‍ذْكُرُوا‍ نِعْمَةَ ا‍للَّهِ عَلَيْكُمْ إِذْ أَن‍جَاكُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ آلِ فِرْعَوْنَ يَسُومُونَكُمْ س‍‍ُ‍و‍ءَ ا‍لْعَذ‍َا‍بِ وَيُذَبِّح‍‍ُ‍و‍نَ أَ‍ب‍&
Wa 'Idh Ta'adhdhana Rabbukum La'in Shakartum La'azīdannakum Wa La'in Kafartum 'Inna `Adhābī Lashadīdun 014-007 ጌታችሁም آ«ብታመሰግኑ በእርግጥ እጨምርላችኋለሁ ብትክዱም (እቀጣችኋለሁ) ቅጣቴ በእርግጥ ብርቱ ነውናآ» በማለት ባስታወቀ ጊዜ (አስታውሱ)፡፡ وَإِذْ تَأَذَّنَ رَبُّكُمْ لَئِ‍‍ن‍ْ شَكَرْتُمْ لَأَزِيدَ‍نّ‍‍َكُمْ وَلَئِ‍‍ن‍ْ كَفَرْتُمْ إِ‍نّ‍‍َ عَذَابِي لَشَد‍ِي‍‍د‍ٌ
Wa Qāla Mūsá 'In Takfurū 'Antum Wa Man Al-'Arđi Jamī`āan Fa'inna Al-Laha Laghanīyun Ĥamīdun 014-008 ሙሳም አለ آ«እናንተም በምድር ያለውም ሁሉ በመላ ብትክዱ አላህ በእርግጥ ተብቃቂ ምስጉን ነው፡፡آ» وَق‍‍َ‍ا‍لَ مُوسَى إِ‍ن‍ْ تَكْفُرُو‍ا‍ أَ‍ن‍‍ْتُمْ وَمَ‍‍ن‍ْ فِي ا‍لأَرْضِ جَمِيعا‍ً فَإِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ لَغَنِيٌّ حَم‍‍ِ‍ي‍‍د‍ٌ
'Alam Ya'tikum Naba'u Al-Ladhīna Min Qablikum Qawmi Nūĥin Wa `Ādin Wa Thamūda Wa Al-Ladhīna Min Ba`dihim Lā Ya`lamuhum 'Illā Al-Lahu Jā'at/hum Rusuluhum Bil-Bayyināti Faraddū 'Aydiyahum Fī 'Afwāhihim Wa Qālū 'Innā Kafarnā Bimā 'Ursiltum Bihi Wa 'Innā Lafī Shakkin Mimmā Tad`ūnanā 'Ilayhi Murībin 014-009 የእነዚያ ከናንተ በፊት የነበሩት የኑሕ ሕዝቦች የዓድም የሰሙድም የእነዚያም ከእነሱ በኋለ የነበሩት ከአላህ በስተቀር ሌላ የማያውቃቸው (ሕዝቦች) ወሬ አልመጣላችሁምን መልክተኞቻቸው በማስረጃዎች መጧቸው፡፡ እጆቻቸውንም (በቁጭት ሊነክሱ) ወደ አፎቻቸው መለሱ፡፡ አሉም آ«እኛ እናንተ በርሱ በተላካችሁበት ነገር ካድን እኛም ወደርሱ ከምትጠሩን ነገር አወላዋይ በኾነ ጥርጣሬ ውስጥ ነን፡፡آ» أَلَمْ يَأْتِكُمْ نَبَأُ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِكُمْ قَوْمِ ن‍‍ُ‍و‍ح‍‍‍ٍ
Qālat Rusuluhum 'Afī Al-Lahi Shakkun Fāţiri As-Samāwāti Wa Al-'Arđi Yad`ūkum Liyaghfira Lakum Min Dhunūbikum Wa Yu'uakhkhirakum 'Ilá 'Ajalin Musammáan Qālū 'In 'Antum 'Illā Basharun Mithlunā Turīdūna 'An Taşuddūnā `Ammā Kāna Ya`budu 'Ābā'uunā Fa'tūnā Bisulţānin Mubīnin 014-010 መልክተኞቻቸው آ«ከኀጢአቶቻችሁ እንዲምራችሁ ወደ ተወሰነ ጊዜም (ያለ ቅጣት) እንዲያቆያችሁ የሚጠራችሁ ሲኾን ሰማያትንና ምድርን ፈጣሪ በኾነው አላህ (በመኖሩ) ጥርጣሬ አለንآ» አሏቸው፡፡ (ሕዝቦቹም) آ«እናንተ ብጤያችን ሰው እንጂ አይደላችሁም አባቶቻችን ይገዙት ከነበሩት ልትከለክሉን ትሻላችሁ፡፡ ግልጽንም አስረጅ (ካመጣችሁት ሌላ) አምጡልንآ» አሉ፡፡ قَالَتْ رُسُلُهُمْ أَفِي ا‍للَّهِ شَكّ‍‍‍ٌ فَاطِرِ ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضِ يَ‍‍د‍‍ْعُوكُمْ لِيَغْفِ‍‍ر‍َ لَكُ‍‍م‍ْ مِ‍ Qālat Lahum Rusuluhum 'In Naĥnu 'Illā Basharun Mithlukum Wa Lakinna Al-Laha Yamunnu `Alá Man Yashā'u Min `Ibādihi Wa Mā Kāna Lanā 'An Na'tiyakum Bisulţānin 'Illā Bi'idhni Al-Lahi Wa `Alá Al-Lahi Falyatawakkali Al-Mu'uminūna 014-011 መልክተኞቻቸው ለእነርሱ አሉ آ«እኛ ብጤያችሁ ሰው እንጂ ሌላ አይደለንም ግን አላህ ከባሮቹ በሚሻው ሰው ላይ ይለግሳል፡፡ ለእኛም በአላህ ፈቃድ እንጂ ማስረጃን ልናመጣላችሁ አይገባንም፡፡ በአላህም ላይ ምእምናኖች ይጠጉ፡፡ قَالَتْ لَهُمْ رُسُلُهُمْ إِ‍ن‍ْ نَحْنُ إِلاَّ بَشَر‍ٌ مِثْلُكُمْ وَلَكِ‍‍ن‍ّ‍‍َ ا‍للَّهَ يَمُ‍‍ن‍ّ‍‍ُ عَلَى مَ‍‍ن‍ْ يَش‍‍َ‍ا‍ءُ مِنْ عِبَادِهِ وَمَا ك‍‍َ‍ا‍نَ لَنَ‍‍ا‍ أَ‍ن‍ْ نَأْتِيَكُ‍‍م‍ْ بِسُلْط‍‍َ‍ا‍ن‍‍‍ٍ إِلاَّ بِإِذْنِ
Wa Mā Lanā 'Allā Natawakkala `Alá Al-Lahi Wa Qad Hadānā Subulanā Wa Lanaşbiranna `Alá Mā 'Ādhaytumūnā Wa `Alá Al-Lahi Falyatawakkali Al-Mutawakkilūna 014-012 آ«መንገዳችንንም በእርግጥ የመራን ሲኾን በአላህ ላይ የማንመካ ለእኛ ምን አለን በማሰቃየታችሁም ላይ በእርግጥ እንታገሳለን፡፡ በአላህም ላይ ተመኪዎች ሁሉ ይመኩ፡፡آ» وَمَا لَنَ‍‍ا‍ أَلاَّ نَتَوَكَّلَ عَلَى ا‍للَّهِ وَقَ‍‍د‍ْ هَدَانَا سُبُلَنَا وَلَنَصْبِرَ‍نّ‍‍َ عَلَى مَ‍‍ا آذَيْتُمُونَا وَعَلَى ا‍للَّهِ فَلْيَتَوَكَّلِ ا‍لْمُتَوَكِّل‍‍ُ‍و‍نَ
Wa Qāla Al-Ladhīna Kafarū Lirusulihim Lanukhrijannakum Min 'Arđinā 'Aw Lata`ūdunna Fī Millatinā Fa'awĥá 'Ilayhim Rabbuhum Lanuhlikanna Až-Žālimīna 014-013 እነዚያም የካዱት ለመልክተኞቻቸው آ«ከምድራችን በእርግጥ እናወጣችኋለን፤ ወይም ወደ ሃይማኖታችን በእርግጥ ትመለሳላችሁآ» አሉ፡፡ ወደእነርሱም ጌታቸው እንዲህ ሲል ላከ آ«ከሓዲዎችን በእርግጥ እናጠፋለን፡፡ وَق‍‍َ‍ا‍لَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ لِرُسُلِهِمْ لَنُخْ‍‍ر‍‍ِجَ‍‍ن‍ّ‍‍َكُ‍‍م‍ْ مِنْ أَرْضِنَ‍‍ا‍ أَوْ لَتَعُودُ‍نّ‍‍َ فِي مِلَّتِنَا فَأَوْحَى إِلَيْهِمْ رَبُّهُمْ لَنُهْلِكَ‍‍ن‍ّ‍‍َ ا‍لظَّالِم‍‍ِ‍ي‍نَ
Wa Lanuskinannakumu Al-'Arđa Min Ba`dihim Dhālika Liman Khāfa Maqāmī Wa Khāfa Wa`īdi 014-014 آ«ከእነሱም በኋላ ምድሪቱን በእርግጥ እናስቀምጣችኋለን፡፡ ይኸ በፊቴ መቆሙን ለሚፈራ ዛቻዬንም ለሚፈራ ሰው ነው፡፡آ» وَلَنُسْكِنَ‍‍ن‍ّ‍‍َكُمُ ا‍لأَرْضَ مِ‍‍ن‍ْ بَعْدِهِمْ ذَلِكَ لِمَنْ خ‍‍َ‍ا‍فَ مَقَامِي وَخ‍‍َ‍ا‍فَ وَع‍‍ِ‍ي‍‍د‍ِ
Wa Astaftaĥū Wa Khāba Kullu Jabbārin `Anīdin 014-015 እርዳታንም (ከአላህ) ፈለጉ፤ (ተረዱም)፡፡ ጨካኝ ሞገደኛ የኾነም ሁሉ አፈረ፡፡ وَاسْتَفْتَحُو‍‍ا‍ وَخ‍‍َ‍ا‍بَ كُلُّ جَبّ‍‍َ‍ا‍رٍ عَن‍‍ِ‍ي‍‍د‍ٍ
Min Warā'ihi Jahannamu Wa Yusqá Min Mā'in Şadīdin 014-016 ከስተፊቱ ገሀነም አለበት፡፡ እዥ ከኾነም ውሃ ይጋታል፡፡ مِ‍‍ن‍ْ وَر‍َا‍ئِهِ جَهَ‍‍ن‍ّ‍‍َمُ وَيُسْقَى مِ‍‍ن‍ْ م‍‍َ‍ا‍ء‍ٍ صَد‍ِي‍‍د‍ٍ
Yatajarra`uhu Wa Lā Yakādu Yusīghuhu Wa Ya'tīhi Al-Mawtu Min Kulli Makānin Wa Mā Huwa Bimayyitin Wa Min Warā'ihi `Adhābun Ghalīžun 014-017 ይጎነጨዋል፤ ሊውጠውም አይቀርብም፡፡ ሞትም ከየስፍራው ሁሉ ይመጣበታል፤ እርሱም የሚሞት አይደለም፡፡ ከስተፊቱም ከባድ ቅጣት አለ፡፡ يَتَجَرَّعُهُ وَلاَ يَك‍‍َ‍ا‍دُ يُسِيغُهُ وَيَأْت‍‍ِ‍ي‍هِ ا‍لْمَوْتُ مِ‍‍ن‍ْ كُلِّ مَك‍‍َ‍ا‍ن‍‍‍ٍ وَمَا هُوَ بِمَيِّت‍‍‍ٍ وَمِ‍‍ن‍ْ وَر‍َا‍ئِهِ عَذ‍َا‍بٌ غَل‍‍ِ‍ي‍ظ‍‍‍ٌ
Mathalu Al-Ladhīna Kafarū Birabbihim 'A`māluhum Karamādin Ashtaddat Bihi Ar-Rīĥu Fī Yawmin `Āşifin Lā Yaqdirūna Mimmā Kasabū `Alá Shay'in Dhālika Huwa Ađ-Đalālu Al-Ba`īdu 014-018 የእነዚያ በጌታቸው የካዱት ሰዎች ምሳሌ (መልካም) ሥራዎቻቸው በነፋሻ ቀን ነፋስ በርሱ እንደ በረታችበት አመድ ነው፡፡ በሠሩት ሥራ በምንም ላይ (ሊጠቀሙ) አይችሉም፡፡ ይህ እርሱ ሩቅ ጥፋት ነው፡፡ مَثَلُ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ كَفَرُوا‍ بِرَبِّهِمْ أَعْمَالُهُمْ كَرَم‍‍َ‍ا‍د‍ٍ ا‍شْتَدَّتْ بِهِ ا‍لرّ‍ِي‍حُ فِي يَوْمٍ عَاصِف‍‍‍ٍ لاَ يَ‍‍ق‍‍ْدِر‍ُو‍نَ مِ‍‍م‍ّ‍‍َا كَسَبُو‍‍ا‍ عَلَى شَيْء‍ٍ ذَلِكَ هُوَ ا‍لضَّلاَلُ ا‍لْبَع‍ 'Alam Tará 'Anna Al-Laha Khalaqa As-Samāwāti Wa Al-'Arđa Bil-Ĥaqqi 'In Yasha' Yudh/hibkum Wa Ya'ti Bikhalqin Jadīdin 014-019 አላህ ሰማያትንና ምድርን በእውነት የፈጠረ መኾኑን አታይምን ቢሻ ያጠፋችኋል፡፡ አዲስ ፍጡርንም ያመጣል፡፡ أَلَمْ تَرَى أَ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ خَلَقَ ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضَ بِ‍‍ا‍لْحَقِّ إِ‍ن‍ْ يَشَأْ يُذْهِ‍‍ب‍‍ْكُمْ وَيَأْتِ بِخَلْق‍‍‍ٍ جَد‍ِي‍‍د‍ٍ
Wa Mā Dhālika `Alá Al-Lahi Bi`azīzin 014-020 ይህም በአላህ ላይ አስቸጋሪ አይደለም፡፡ وَمَا ذَلِكَ عَلَى ا‍للَّهِ بِعَز‍ِي‍ز‍ٍ
Wa Barazū Lillahi Jamī`āan Faqāla Ađ-Đu`afā'u Lilladhīna Astakbarū 'Innā Kunnā Lakum Taba`āan Fahal 'Antum Mughnūna `Annā Min `Adhābi Al-Lahi Min Shay'in Qālū Law Hadānā Al-Lahu Lahadaynākum Sawā'un `Alaynā 'Ajazi`nā 'Am Şabarnā Mā Lanā Min Maĥīşin 014-021 የተሰበሰቡም ኾነው ለአላህ ይገለጻሉ፡፡ (ሐሳበ) ደካማዎቹም (ተከታዮች) ለእነዚያ ለኮሩት آ«እኛ ለእናንተ ተከታዮች ነበርን፤ እናንተ ከአላህ ቅጣት ከኛ ላይ አንዳችን ነገር ተከላካዮች ናችሁንآ» ይላሉ፡፡ (አስከታዮቹም) آ«አላህ ባቀናን ኖሮ በእርግጥ በመራናችሁ ነበርآ» ይሏቸዋል፡፡ آ«ብንበሳጭ ወይም ብንታገስም በእኛ ላይ እኩል ነው፡፡ ለእኛ ምንም መጠጊያ የለንምآ» ይላሉ፡፡ وَبَرَزُوا‍ لِلَّهِ جَمِيعا‍ً فَق‍‍َ‍ا‍لَ ا‍لضُّعَف‍‍َ‍ا‍ءُ لِلَّذ‍ِي‍نَ ا‍سْتَكْبَرُ Wa Qāla Ash-Shayţānu Lammā Quđiya Al-'Amru 'Inna Al-Laha Wa`adakum Wa`da Al-Ĥaqqi Wa Wa`adtukum Fa'akhlaftukum Wa Mā Kāna Lī `Alaykum Min Sulţānin 'Illā 'An Da`awtukum Fāstajabtum Lī Falā Talūmūnī Wa Lūmū 'Anfusakum Mā 'Anā Bimuşrikhikum Wa Mā 'Antum Bimuşrikhīya 'Innī Kafartu Bimā 'Ashraktumūnī Min Qablu 'Inna Až-Žālimīna Lahum `Adhābun 'Alīmun 014-022 ነገሩም በተፈጸመ ጊዜ ሰይጣን ይላቸዋል آ«አላህ እውነተኛውን ቃል ኪዳን ገባላችሁ፡፡ ቃል ኪዳንም ገባሁላችሁ፤ አፈረስኩባችሁም፡፡ ለእኔም በእናንተ ላይ ምንም ስልጣን አልበረኝም፡፡ ግን ጠራኋችሁ፡፡ ለእኔም ታዘዛችሁ፡፡ ስለዚህ አትውቀሱኝ፤ ነፍሶቻችሁንም ውቀሱ፡፡ እኔ የምረዳችሁ አይደለሁም፡፡ እናንተም የምትረዱኝ አይደላችሁም፡፡ እኔ ከአሁን በፊት ለአላህ ተጋሪ በአደረጋችሁት ነገር ካድኩ፡፡ በዳዮቹ ለእነርሱ በእርግጥ አሳማሚ ቅጣት አላቸው፡፡آ» وَق‍‍َ‍ا‍لَ ا‍لشَّيْط‍ Wa 'Udkhila Al-Ladhīna 'Āmanū Wa `Amilū Aş-Şāliĥāti Jannātin Tajrī Min Taĥtihā Al-'Anhāru Khālidīna Fīhā Bi'idhni Rabbihim Taĥīyatuhum Fīhā Salāmun 014-023 እነዚያም ያመኑና መልካም ሥራዎችን የሠሩ ከሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸውን ገነቶች በውስጣቸው ዘውታሪዎች ሲኾኑ በጌታቸው ፈቃድ እንዲገቡ ይደረጋሉ፡፡ በውስጣቸው መከባበሪያቸው ሰላም (ለእናንተ ይኹን መባባል) ነው፡፡ وَأُ‍د‍‍ْخِلَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ وَعَمِلُو‍‍ا‍ ا‍لصَّالِح‍‍َ‍ا‍تِ جَ‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍ت‍‍‍ٍ تَ‍‍ج‍‍ْ‍‍ر‍‍ِي مِ‍‍ن‍ْ تَحْتِهَا ا‍لأَنْه‍‍َ‍ا‍رُ خَالِد'Alam Tará Kayfa Đaraba Al-Lahu Mathalāan Kalimatan Ţayyibatan Kashajaratin Ţayyibatin 'Aşluhā Thābitun Wa Far`uhā Fī As-Samā'i 014-024 አላህ መልካምን ቃል ሥርዋ (በምድር ውስጥ) የተደላደለች ቅርንጫፍዋም ወደ ሰማይ (የረዘመች) እንደሆነች መልካም ዛፍ አድርጎ ምሳሌን እንዴት እንደገለጸ አላየኽምን أَلَمْ تَرَى كَيْفَ ضَرَبَ ا‍للَّهُ مَثَلا‍ً كَلِمَة‍‍‍ً طَيِّبَة‍‍‍ً كَشَجَرَة‍‍‍ٍ طَيِّبَةٍ أَصْلُهَا ثَابِت‍‍‍ٌ وَفَرْعُهَا فِي ا‍لسَّم‍‍َ‍ا‍ءِ
Tu'utī 'Ukulahā Kulla Ĥīnin Bi'idhni Rabbihā Wa Yađribu Al-Lahu Al-'Amthāla Lilnnāsi La`allahum Yatadhakkarūna 014-025 ምግቧን (ፍሬዋን) በጌታዋ ፈቃድ በየጊዜው ትሰጣለች፡፡ አላህም ለሰዎች ይገሰጹ ዘንድ ምሳሌዎችን ይገልጻል፡፡ تُؤْتِ‍‍ي‍ أُكُلَهَا كُلَّ ح‍‍ِ‍ي‍ن‍‍‍ٍ بِإِذْنِ رَبِّهَا وَيَضْ‍‍ر‍‍ِبُ ا‍للَّهُ ا‍لأَمْث‍‍َ‍ا‍لَ لِل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سِ لَعَلَّهُمْ يَتَذَكَّر‍ُو‍نَ
Wa Mathalu Kalimatin Khabīthatin Kashajaratin Khabīthatin Ajtuththat Min Fawqi Al-'Arđi Mā Lahā Min Qarārin 014-026 የመጥፎም ቃል ምሳሌ ከምድር በላይ የተጎለሰሰች ለእርሷ ምንም መደላደል የሌላት እንደኾነች መጥፎ ዛፍ ነው፡፡ وَمَثَلُ كَلِمَةٍ خَبِيثَة‍‍‍ٍ كَشَجَرَةٍ خَبِيثَة‍‍‍ٍ ا‍ج‍‍ْتُثَّتْ مِ‍‍ن‍ْ فَوْقِ ا‍لأَرْضِ مَا لَهَا مِ‍‍ن‍ْ قَر‍َا‍ر‍ٍ
Yuthabbitu Al-Lahu Al-Ladhīna 'Āmanū Bil-Qawli Ath-Thābiti Fī Al-Ĥayāati Ad-Dunyā Wa Fī Al-'Ākhirati Wa Yuđillu Al-Lahu Až-Žālimīna Wa Yaf`alu Al-Lahu Mā Yashā'u 014-027 አላህ እነዚያን ያመኑትን በቅርቢቱም ሕይወት በመጨረሻይቱም (በመቃብር) በተረጋገጠው ቃል ላይ ያረጋቸዋል፡፡ ከሓዲዎችንም አላህ ያሳስታቸዋል፡፡ አላህም የሚሻውን ይሠራል፡፡ يُثَبِّتُ ا‍للَّهُ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ بِ‍‍ا‍لْقَوْلِ ا‍لثَّابِتِ فِي ا‍لْحَي‍‍َ‍ا‍ةِ ا‍لدُّ‍‍ن‍‍ْيَا وَفِي ا‍لآخِرَةِ وَيُضِلُّ ا‍للَّهُ ا‍لظَّالِم‍‍ِ‍ي‍نَ وَيَفْعَلُ ا‍للَّهُ مَا يَش‍‍َ‍ا‍ءُ
'Alam Tará 'Ilá Al-Ladhīna Baddalū Ni`mata Al-Lahi Kufrāan Wa 'Aĥallū Qawmahum Dāra Al-Bawāri 014-028 ወደእነዚያ የአላህን ጸጋ በክህደት ወደ ለወጡት ሕዝቦቻቸውንም በጥፋት አገር ወዳሰፈሩት (ወደ ቁረይሾች) አላየህምን أَلَمْ تَرَى إِلَى ا‍لَّذ‍ِي‍نَ بَدَّلُو‍‍ا‍ نِعْمَةَ ا‍للَّهِ كُفْرا‍ً وَأَحَلُّو‍‍ا‍ قَوْمَهُمْ د‍َا‍رَ ا‍لْبَو‍َا‍ر‍ِ
Jahannama Yaşlawnahā Wa Bi'sa Al-Qarāru 014-029 (አገሪቱም) የሚገቧት ስትኾን ገሀነም ናት፡፡ ምን ትከፋም መርጊያ! جَهَ‍‍ن‍ّ‍‍َمَ يَصْلَوْنَهَا وَبِئْسَ ا‍لْقَر‍َا‍رُ
Wa Ja`alū Lillahi 'Andādāan Liyuđillū `An Sabīlihi Qul Tamatta`ū Fa'inna Maşīrakum 'Ilá An-Nāri 014-030 ለአላህም ከመንገዱ ያሳስቱ ዘንድ ባላንጣዎችን አደረጉለት፡፡ آ«(ጥቂትን) ተጠቀሙ መመለሻችሁም ወደ እሳት ነውآ» በላቸው፡፡ وَجَعَلُو‍‍ا‍ لِلَّهِ أَن‍دَادا‍ً لِيُضِلُّو‍‍ا‍ عَ‍‍ن‍ْ سَبِيلِهِ قُلْ تَمَتَّعُو‍‍ا‍ فَإِ‍نّ‍‍َ مَصِيرَكُمْ إِلَى ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍ر‍ِ
Qul Li`ibādiya Al-Ladhīna 'Āmanū Yuqīmū Aş-Şalāata Wa Yunfiqū Mimmā Razaqnāhum Sirrāan Wa `Alāniyatan Min Qabli 'An Ya'tiya Yawmun Lā Bay`un Fīhi Wa Lā Khilālun 014-031 ለእነዚያ ላመኑት ባሮቼ በእርሱ ውስጥ ሽያጭና ወዳጂነት የሌለበት ቀን ከመምጣቱ በፊት ሶላትን በደንቡ ይሰግዳሉ፡፡ ከሰጠናቸውም ሲሳይ በምስጢርም በግልጽም ይለግሳሉ፡፡ (ስገዱ ለግሱም) በላቸው፡፡ قُ‍‍ل‍ْ لِعِبَادِيَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ آمَنُو‍‍ا‍ يُقِيمُو‍‍ا‍ ا‍لصَّلاَةَ وَيُ‍‍ن‍فِقُو‍‍ا‍ مِ‍‍م‍ّ‍‍َا رَزَ‍ق‍‍ْنَاهُمْ سِرّا‍ً وَعَلاَنِيَة‍‍‍ً مِ‍‍ن‍ْ قَ‍‍ب‍‍ْلِ أَ‍ن‍ْ يَأْتِيَ يَوْم‍‍‍ٌ لاَ بَيْع‍Al-Lahu Al-Ladhī Khalaqa As-Samāwāti Wa Al-'Arđa Wa 'Anzala Mina As-Samā'i Mā'an Fa'akhraja Bihi Mina Ath-Thamarāti Rizqāan Lakum Wa Sakhkhara Lakumu Al-Fulka Litajriya Fī Al-Baĥri Bi'amrihi Wa Sakhkhara Lakumu Al-'Anhāra 014-032 አላህ ያ ሰማያትንና ምድርን የፈጠረ ከሰማይም ውሃን ያወረደ በእርሱም ከፍሬዎች ሲሳይን ለእናንተ ያወጣ መርከቦችንም በፈቃዱ በባሕር ላይ ይንሻለሉ ዘንድ ለናንተ የገራ ወንዞችንም ለናንተ የገራ ነው፡፡ ا‍للَّهُ ا‍لَّذِي خَلَقَ ا‍لسَّمَاو‍َا‍تِ وَا‍لأَرْضَ وَأَن‍زَلَ مِنَ ا‍لسَّم‍‍َ‍ا‍ءِ م‍‍َ‍ا‍ء‍ً فَأَخْرَجَ بِهِ مِنَ ا‍لثَّمَر‍َا‍تِ ‍ر‍‍ِزْقا‍ً لَكُمْ وَسَخَّرَ لَكُمُ ا‍لْفُلْكَ لِتَ‍‍ج‍‍ْ‍‍ر&zwj
Wa Sakhkhara Lakumu Ash-Shamsa Wa Al-Qamara Dā'ibayni Wa Sakhkhara Lakumu Al-Layla Wa An-Nahār 014-033 ፀሐይንና ጨረቃንም ዘወትር ኼያጆች ሲኾኑ ለእናንተ የገራ ሌሊትንና ቀንንም ለእናንተ የገራላችሁ ነው፡፡ وَسَخَّرَ لَكُمُ ا‍لشَّمْسَ وَا‍لْقَمَرَ د‍َا‍ئِبَيْنِ وَسَخَّرَ لَكُمُ ا‍للَّيْلَ وَا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َهَار
Wa 'Ātākum Min Kulli Mā Sa'altumūhu Wa 'In Ta`uddū Ni`mata Al-Lahi Lā Tuĥşūhā 'Inna Al-'Insāna Lažalūmun Kaffārun 014-034 ከለመናችሁትም ሁሉ የሰጣችሁ ነው፡፡ የአላህንም ጻጋ ብትቆጥሩ አትዘልቋትም፡፡ ሰው በጣም በደለኛ ከሓዲ ነው፡፡ وَآتَاكُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ كُلِّ مَا سَأَلْتُم‍‍ُ‍و‍هُ وَإِ‍ن‍ْ تَعُدُّوا‍ نِعْمَةَ ا‍للَّهِ لاَ تُحْصُوهَ‍‍ا إِ‍نّ‍‍َ ا‍لإِن‍س‍‍َ‍ا‍نَ لَظَل‍‍ُ‍و‍م‍‍‍ٌ كَفّ‍‍َ‍ا‍ر‍ٌ
Wa 'Idh Qāla 'Ibrāhīmu Rabbi Aj`al Hādhā Al-Balada 'Āmināan Wa Ajnubnī Wa Banīya 'An Na`buda Al-'Aşnāma 014-035 ኢብራሂምም ባለ ጊዜ (አስታውስ) آ«ጌታዬ ሆይ! ይህንን አገር (መካን) ጸጥተኛ አድርገው፡፡ እኔንም ልጆቼንም ጣዖታትን ከመገዛት አርቀን፡፡ وَإِذْ ق‍‍َ‍ا‍لَ إِ‍ب‍‍ْرَاه‍‍ِ‍ي‍مُ رَبِّ ا‍ج‍‍ْعَلْ هَذَا ا‍لْبَلَدَ آمِنا‍ً وَا‍ج‍‍ْنُ‍‍ب‍‍ْنِي وَبَنِيَّ أَ‍ن‍ْ نَعْبُدَ ا‍لأَصْن‍‍َ‍ا‍مَ
Rabbi 'Innahunna 'Ađlalna Kathīrāan Mina An-Nāsi Faman Tabi`anī Fa'innahu Minnī Wa Man `Aşānī Fa'innaka Ghafūrun Raĥīmun 014-036 آ«ጌታዬ ሆይ! እነርሱ (ጣዖታት) ከሰዎች ብዙዎችን አሳስተዋልና፡፡ የተከተለኝም ሰው እርሱ ከኔ ነው፡፡ ትእዛዜንም የጣሰ ሰው አንተ መሓሪ አዛኝ ነህ፡፡ رَبِّ إِ‍نّ‍‍َهُ‍‍ن‍ّ‍‍َ أَضْلَلْنَ كَثِيرا‍ً مِنَ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سِ فَمَ‍‍ن‍ْ تَبِعَنِي فَإِ‍نّ‍‍َهُ مِ‍‍ن‍ّ‍‍ِي وَمَنْ عَصَانِي فَإِ‍نّ‍‍َكَ غَف‍‍ُ‍و‍ر‍ٌ رَح‍‍ِ‍ي‍م‍‍‍ٌ
Rabbanā 'Innī 'Askantu Min Dhurrīyatī Biwādin Ghayri Dhī Zar`in `Inda Baytika Al-Muĥarrami Rabbanā Liyuqīmū Aş-Şalāata Fāj`al 'Af'idatan Mina An-Nāsi Tahwī 'Ilayhim Wa Arzuqhum Mina Ath-Thamarāti La`allahum Yashkurūna 014-037 آ«ጌታችን ሆይ! እኔ አዝመራ በሌለው ሸለቆ ውስጥ በተከበረው ቤት (በካዕባ) አጠገብ ከዘሮቼ አስቀመጥኩ፡፡ ጌታችን ሆይ! ሶላትን ያቋቁሙ ዘንድ (አስቀመጥኳቸው)፡፡ ከሰዎችም ልቦችን ወደእነሱ የሚናፍቁ አድርግ፡፡ ያመሰግኑህም ዘንድ ከፍሬዎች ስጣቸው፡፡ رَبَّنَ‍‍ا إِ‍نّ‍‍ِ‍‍ي‍ أَسْكَ‍‍ن‍تُ مِ‍‍ن‍ْ ذُرِّيَّتِي بِو‍َا‍دٍ غَيْ‍‍ر‍ِ ذِي زَرْعٍ عِ‍‍ن‍‍ْدَ بَيْتِكَ ا‍لْمُحَرَّمِ رَبَّنَا لِيُقِيمُو‍‍ا‍ ا‍لصَّلاَةَ فَا‍ج‍‍ْعَلْ أَفْئِدَة‍‍‍ً مِنَ Rabbanā 'Innaka Ta`lamu Mā Nukhfī Wa Mā Nu`linu Wa Mā Yakhfá `Alá Al-Lahi Min Shay'in Al-'Arđi Wa Lā Fī As-Samā'i 014-038 آ«ጌታችን ሆይ! አንተ የምንደብቀውንም የምንገልጸውንም ሁሉ በእርግጥ ታውቃለህ፡፡ በአላህም ላይ በምድርም በሰማይም ምንም ነገር አይደበቅም፡፡ رَبَّنَ‍‍ا إِ‍نّ‍‍َكَ تَعْلَمُ مَا نُخْفِي وَمَا نُعْلِنُ وَمَا يَخْفَى عَلَى ا‍للَّهِ مِ‍‍ن‍ْ شَيْء‍ٍ فِي ا‍لأَرْضِ وَلاَ فِي ا‍لسَّم‍‍َ‍ا‍ءِ
Al-Ĥamdu Lillahi Al-Ladhī Wahaba Lī `Alá Al-Kibari 'Ismā`īla Wa 'Isĥāqa 'Inna Rabbī Lasamī`u Ad-Du`ā'i 014-039 آ«ለእዚያ ከሽምግልና በኋላ ኢስማዒልን ኢስሐቅንም ለእኔ ለሰጠኝ አላህ ምሰጋና ይገባው፡፡ ጌታዬ ልመናን በእርግጥ ሰሚ ነውና፡፡ ا‍لْحَمْدُ لِلَّهِ ا‍لَّذِي وَهَبَ لِي عَلَى ا‍لْكِبَ‍‍ر‍ِ إِسْمَاع‍‍ِ‍ي‍لَ وَإِسْح‍‍َ‍ا‍قَ إِ‍نّ‍‍َ رَبِّي لَسَم‍‍ِ‍ي‍عُ ا‍لدُّع‍‍َ‍ا‍ءِ
Rabbi Aj`alnī Muqīma Aş-Şalāati Wa Min Dhurrīyatī Rabbanā Wa Taqabbal Du`ā'i 014-040 آ«ጌታዬ ሆይ! ሰላትን አዘውትሬ የምሰግድ አድርገኝ፡፡ ከዘሮቼም (አድርግ)፡፡ ጌታችን ሆይ! ጸሎቴንም ተቀበለኝ፤ رَبِّ ا‍ج‍‍ْعَلْنِي مُق‍‍ِ‍ي‍مَ ا‍لصَّلاَةِ وَمِ‍‍ن‍ْ ذُرِّيَّتِي رَبَّنَا وَتَقَبَّلْ دُع‍‍َ‍ا‍ءِ
Rabbanā Aghfir Lī Wa Liwālidayya Wa Lilmu'uminīna Yawma Yaqūmu Al-Ĥisābu 014-041 آ«ጌታችን ሆይ! ለእኔም ለወላቼም ለምእመናንም ሁሉ ምርመራ በሚደረግበት ቀን ማር፡፡آ» رَبَّنَا ا‍غْفِرْ لِي وَلِوَالِدَيَّ وَلِلْمُؤْمِن‍‍ِ‍ي‍نَ يَوْمَ يَق‍‍ُ‍و‍مُ ا‍لْحِس‍‍َ‍ا‍ب‍ُ
Wa Lā Taĥsabanna Al-Laha Ghāfilāan `Ammā Ya`malu Až-Žālimūna 'Innamā Yu'uakhkhiruhum Liyawmin Tashkhaşu Fīhi Al-'Abşāru 014-042 አላህንም በደለኞች ከሚሠሩት ግፍ ዘንጊ አድርገህ አታስብ፡፡ የሚያቆያቸው ዓይኖች በእርሱ እስከሚፈጡበት ቀን ድረስ ብቻ ነው፡፡ وَلاَ تَحْسَبَ‍‍ن‍ّ‍‍َ ا‍للَّهَ غَافِلاً عَ‍‍م‍ّ‍‍َا يَعْمَلُ ا‍لظَّالِم‍‍ُ‍و‍نَ إِ‍نّ‍‍َمَا يُؤَخِّرُهُمْ لِيَوْم‍‍‍ٍ تَشْخَصُ ف‍‍ِ‍ي‍هِ ا‍لأَ‍ب‍‍ْص‍‍َ‍ا‍رُ
Muhţi`īna Muqni`ī Ru'ūsihim Lā Yartaddu 'Ilayhim Ţarfuhum Wa 'Af'idatuhum Hawā'un 014-043 (ወደ ጠሪው መልአክ) ቸኳዮች ራሶቻቸውን አንጋጣጮች ኾነው (ዓይኖቻቸው ይፈጣሉ)፡፡ ዓይኖቻቸው ወደነርሱ አይመለሱም፡፡ ልቦቻቸውም ባዶዎች ናቸው፡፡ مُهْطِع‍‍ِ‍ي‍نَ مُ‍‍ق‍‍ْنِعِي رُء‍ُ‍وسِهِمْ لاَ يَرْتَدُّ إِلَيْهِمْ طَرْفُهُمْ وَأَفْئِدَتُهُمْ هَو‍َا‍ء‍ٌ
Wa 'Andhiri An-Nāsa Yawma Ya'tīhimu Al-`Adhābu Fayaqūlu Al-Ladhīna Žalamū Rabbanā 'Akhkhirnā 'Ilá 'Ajalin Qarībin Nujib Da`wataka Wa Nattabi`i Ar-Rusula 'Awalam Takūnū 'Aqsamtum Min Qablu Mā Lakum Min Zawālin 014-044 ሰዎችንም ቅጣቱ የሚመጣባቸውን ቀን አስፈራራቸው፡፡ እነዚያም የበደሉት آ«ጌታችን ሆይ! ወደ ቅርበ ጊዜ ድረስ አቆየን፡፡ ጥሪህን እንቀበላለንና መልክተኞቹንም እንከተላለንናآ» ይላሉ፡፡ آ«ከአሁን በፊት (በምድረ ዓለም) ለእናንተ ምንም መወገድ የላችሁም በማለት የማላችሁ አልነበራችሁምንآ» (ይባላሉ)፡፡ وَأَن‍ذِرِ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سَ يَوْمَ يَأْتِيهِمُ ا‍لْعَذ‍َا‍بُ فَيَق‍‍ُ‍و‍لُ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ ظَلَمُو‍‍ا‍ رَبَّنَ‍‍ا‍ أَخِّرْنَ‍ Wa Sakantum Fī Masākini Al-Ladhīna Žalamū 'Anfusahum Wa Tabayyana Lakum Kayfa Fa`alnā Bihim Wa Đarabnā Lakumu Al-'Amthāla 014-045 آ«በእነዚያም ነፍሶቻቸውን በበደሉት ሰዎች መኖሪያ ውስጥ ተቀመጣችሁ፡፡ በእነሱም እንዴት እንደሠራንባቸው ለእናንተ ተገለጸላችሁ፡፡ ለእናንተም ምሳሌዎችን ገለጽንላችሁ፡፡آ» وَسَكَ‍‍ن‍تُمْ فِي مَسَاكِنِ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ ظَلَمُ‍‍و‍‍ا‍ أَن‍فُسَهُمْ وَتَبَيَّنَ لَكُمْ كَيْفَ فَعَلْنَا بِهِمْ وَضَرَ‍ب‍‍ْنَا لَكُمُ ا‍لأَمْث‍‍َ‍ا‍لَ
Wa Qad Makarū Makrahum Wa `Inda Al-Lahi Makruhum Wa 'In Kāna Makruhum Litazūla Minhu Al-Jibālu 014-046 (በነቢዩ ላይ) ሴራቸውንም በእርግጥ አሴሩ፡፡ ሴራቸውም (ቅጣቱ) አላህ ዘንድ ነው፡፡ ሴራቸውም ኮረብታዎች (ሕግጋቶች) በእርሱ የሚወገዱበት አልነበረም፡፡ وَقَ‍‍د‍ْ مَكَرُوا‍ مَكْرَهُمْ وَعِ‍‍ن‍‍ْدَ ا‍للَّهِ مَكْرُهُمْ وَإِ‍ن‍ْ ك‍‍َ‍ا‍نَ مَكْرُهُمْ لِتَز‍ُو‍لَ مِنْهُ ا‍لْجِب‍‍َ‍ا‍لُ
Falā Taĥsabanna Al-Laha Mukhlifa Wa`dihi Rusulahu 'Inna Al-Laha `Azīzun Dhū Antiqāmin 014-047 አላህንም መልክተኞቹን (የገባላቸውን) ቃል ኪዳኑን አፍራሽ አድርገህ አታስብ፡፡ አላህ አሸናፊ የመበቀል ባለቤት ነው፡፡ فَلاَ تَحْسَبَ‍‍ن‍ّ‍‍َ ا‍للَّهَ مُخْلِفَ وَعْدِهِ رُسُلَهُ إِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ عَز‍ِي‍ز‍ٌ ذُو ا‍ن‍تِق‍‍َ‍ا‍م‍‍‍ٍ
Yawma Tubaddalu Al-'Arđu Ghayra Al-'Arđi Wa As-Samāwātu Wa Barazū Lillahi Al-Wāĥidi Al-Qahhāri 014-048 ምድር በሌላ ምድር የምትለወጥበትን ሰማያትም (እንደዚሁ) አንድ አሸናፊ ለኾነው አላህም (ፍጡራን ሁሉ) የሚገለጹበት ቀን (አስታውሱ)፡፡ يَوْمَ تُبَدَّلُ ا‍لأَرْضُ غَيْرَ ا‍لأَرْضِ وَا‍لسَّمَاو‍َا‍تُ وَبَرَزُوا‍ لِلَّهِ ا‍لْوَاحِدِ ا‍لْقَهّ‍‍َ‍ا‍ر‍ِ
Wa Tará Al-Mujrimīna Yawma'idhin Muqarranīna Fī Al-'Aşfādi 014-049 አመጸኞችንም በዚያ ቀን በሰንሰለቶች ተቆራኝተው ታያቸዋለህ፡፡ وَتَرَى ا‍لْمُ‍‍ج‍‍ْ‍‍ر‍‍ِم‍‍ِ‍ي‍نَ يَوْمَئِذ‍ٍ مُقَرَّن‍‍ِ‍ي‍نَ فِي ا‍لأَصْف‍‍َ‍ا‍د‍ِ
Sarābīluhum Min Qaţirānin Wa Taghshá Wujūhahumu An-Nāru 014-050 ቀሚሶቻቸው ከካትራም ናቸው፡፡ ፊቶቻቸውንም እሳት ትሸፍናቸዋለች፡፡ سَرَابِيلُهُ‍‍م‍ْ مِ‍‍ن‍ْ قَطِر‍َا‍ن‍‍‍ٍ وَتَغْشَى وُجُوهَهُمُ ا‍ل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍رُ
Liyajziya Al-Lahu Kulla Nafsin Mā Kasabat 'Inna Al-Laha Sarī`u Al-Ĥisābi 014-051 አላህ ነፍስን ሁሉ የሠራችውን ይመነዳ ዘንድ (ይህንን አደረገ)፡፡ አላህ ምርመራው ፈጣን ነው፡፡ لِيَ‍‍ج‍‍ْزِيَ ا‍للَّهُ كُلَّ نَفْس‍‍‍ٍ مَا كَسَبَتْ إِ‍نّ‍‍َ ا‍للَّهَ سَ‍‍ر‍‍ِي‍عُ ا‍لْحِس‍‍َ‍ا‍ب‍ِ
dhā Balāghun Lilnnāsi Wa Liyundharū Bihi Wa Liya`lamū 'Annamā Huwa 'Ilahun Wāĥidun Wa Liyadhdhakkara 'Ū Al-'Albābi 014-052 ይህ (ቁርኣን) ለሰዎች ገላጭ ነው፡፡ (ሊመከሩበት)፣ በእርሱም ሊስፈራሩበት፣ እርሱም አንድ አምላክ ብቻ መኾኑን ሊያውቁበት፣ የአእምሮ ባለቤቶችም ሊገሰፁበት (የተወረደ) ነው፡፡ هَذَا بَلاَغ‍‍‍ٌ لِل‍‍ن‍ّ‍‍َ‍ا‍سِ وَلِيُ‍‍ن‍ذَرُوا‍ بِهِ وَلِيَعْلَمُ‍‍و‍‍ا‍ أَ‍نّ‍‍َمَا هُوَ إِلَه‍‍‍ٌ وَا‍حِد‍ٌ وَلِيَذَّكَّرَ أ‍ُ‍وْلُو‍‍ا‍ ا‍لأَلْب‍‍َ‍ا‍ب‍ِ
Next Sūrah