1) Sūrat Al-Fātiĥah

Printed format

1) سُورَة الفَاتِحَه

Bismi Al-Lahi Ar-Raĥmāni Ar-Raĥīmi 001-001 በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡ بِسْمِ ا‍للَّهِ ا‍لرَّحْمَنِ ا‍لرَّح‍‍ِ‍ي‍مِ
Al-Ĥamdu Lillahi Rabbi Al-`Ālamīna 001-002 ምስጋና ለአላህ ይገባው የዓለማት ጌታ ለኾነው፤ ا‍لْحَمْدُ لِلَّهِ رَبِّ ا‍لْعَالَم‍‍ِ‍ي‍نَ
Ar-Raĥmāni Ar-Raĥīmi 001-003 እጅግ በጣም ርኅሩህ በጣም አዛኝ ا‍لرَّحْمَنِ ا‍لرَّح‍‍ِ‍ي‍مِ
Māliki Yawmi Ad-Dīni 001-004 የፍርዱ ቀን ባለቤት ለኾነው፡፡ مَالِكِ يَوْمِ ا‍لدّ‍ِي‍نِ
'Īyāka Na`budu Wa 'Īyāka Nasta`īnu 001-005 አንተን ብቻ እንግገዛለን፤ አንተንም ብቻ እርዳታን እንለምናለን፡፡ إِيّ‍‍َ‍ا‍كَ نَعْبُدُ وَإِيّ‍‍َ‍ا‍كَ نَسْتَع‍‍ِ‍ي‍نُ
Ahdinā Aş-Şirāţa Al-Mustaqīma 001-006 ቀጥተኛውን መንገድ ምራን፡፡ ا‍هْدِنَا ا‍لصِّر‍َا‍طَ ا‍لْمُسْتَق‍‍ِ‍ي‍مَ
Şirāţa Al-Ladhīna 'An`amta `Alayhim Ghayri Al-Maghđūbi `Alayhim Wa Lā Ađ-Đāllīna 001-007 የእነዚያን በነርሱ ላይ በጎ የዋልክላቸውን በነሱ ላይ ያልተቆጣህባቸውንና ያልተሳሳቱትንም ሰዎች መንገድ (ምራን፤ በሉ)፡፡ صِر‍َا‍طَ ا‍لَّذ‍ِي‍نَ أَنْعَمْتَ عَلَيْهِمْ غَيْ‍‍ر‍ِ ا‍لْمَغْض‍‍ُ‍و‍بِ عَلَيْهِمْ وَلاَ ا‍لضّ‍‍َ‍ا‍لّ‍‍ِ‍ي‍نَ
Next Sūrah